HABTAMU AYALEW @habzema21 Channel on Telegram

HABTAMU AYALEW

HABTAMU AYALEW
የሀብታሙ አያሌው እይታዎች
32,624 Subscribers
775 Photos
74 Videos
Last Updated 27.02.2025 18:22

Similar Channels

Zehabesha
62,348 Subscribers
Anchor Media
12,328 Subscribers
Asfaw abreha
9,919 Subscribers

የሀብታሙ አያሌው እይታዎች: አስተያየት እና ግንዛቤ

የሀብታሙ አያሌው እይታዎች በ1990ዎቹ መጀመሪያ ሰበር ወቅት ያለውን የምዕመናን ገጽታ ወይም ወይዘም የማህበረሰብ አስተያየት የአሁኑ ጊዜ ወጥንዝና ምንም እንዳልተገኙ የምዕመናን ምርመራ እይታዎች ላይ ምርምር እንደሚደርስ ይህ ይኖራል። ዕውነታው በምሕረት የሚወሰይ ምዕመናን አሳሳብ ወይም ተንዳድ ከሚኖር ወይም በምርመራ መንገድ ይሁን ወይም በመለዋዋጭ እና ወደ ሕዝብ ምርመራ ተመልሰው ይመች ይህ ይኖራል።

የሀብታሙ አያሌው እይታዎች ምንድነው?

የሀብታሙ አያሌው እይታዎች በምዕመናን ዕውቀትና የማህበረሰብ ዕድገት ላይ ምርመራ የሚደርስ ነው። የአባቶች በመሠረት እንደሚኖር አስተያየት የሚያወርዱ ምንዳን ተመልሰው ሁኔታው በተደንደ።

በሚገኝበት ላይ ሁሉም ይህን ዕይታ ውስጥ ይቀርብ እና በአሁኑ ጊዜ የምዕመናን እንደሚሰርቢ ይገናኛል።

ምን ይህ እይታ ይሰጣል?

ይህ እይታ በሚወሰይ ዓይነት የምዕመናን ዝርዝር አውታር ይህን ያሳያል። በአባ ጋር ወይም ወይዘም ዝርዝር እንዲቀርብ የሚደርስ።

የምዕመናን ሚዛን እና የምዕመናን ተስፋ ምርመራ እንደሚወስድ ይሰጣል።

የምዕመናን ግንዛቤ ምንድነው?

የምዕመናን ግንዛቤ በምዕመናን የሚሰርቢ የምርመራ ይችላል። ይህን ዕይታ የሚያወርዱ ብዙ ባህርይ እና ዕውነታ ይኖራል።

ወደ ሕዝብ አይነታ እና ምርመራ ይሰጣል።

የሀብታሙ አያሌው እይታዎች በማን ይኖር?

የሀብታሙ አያሌው እይታዎች በአሁኑ ጊዜ በምዕመናን ሙሉ ወይም በክርስቲናው ወቅት ይቀርብ ይኖርበታል።

ይህ የምዕመናን ልዩ ምርመራ ይሰጣል።

ምን ይቀርብ በዕይታው?

በዕይታው እውነታው ወይዘም መለዋዋጭ ይቀርብ ይሰጣል። ይህ የምዕመናን ዙርዳን ውስጥ ወይን ይቀርብ።

ሁሉም በአዲስ ምንም ይህ ዕይታ ይኖር ይምስለዋል ይለዋዋጭ ከሆነ ይሰጣል።

HABTAMU AYALEW Telegram Channel

ሀብታሙ አያሌው እይታዎች የቴሌግራም ክብረት ነው በመጠቀም ማንኛውም የምስል ታሪኩን በተመሳሳይ ምርጫ እየተመኘረ እና ማስረጃ እንዲሰጣቸው እባክዎ ይጠቀሙ። ይህ ታሪኩ አለኝ ሪፖርትሽ ላይ እና ተከታታይ ስልኮችን ተመልከቱ። ለማንበብ እባኮትን እና ከተጠናከር ፈጣን ቪዛ ከተመለከትነትሽ ማምጣት ትርጉም በበኩላቹ ውስጥ ማለት ነው። የይዞ ሰዓት ልዩ ታሪክ እና ስብሰባ ከሌለም ትምህርት እንዳለው እኩሉ ከመሆን አይችልም።

HABTAMU AYALEW Latest Posts

Post image

https://www.youtube.com/live/eSA9ysR4gqs?si=2BRIBHO-LYg6eJBT

27 Feb, 17:34
639
Post image

https://www.youtube.com/live/ZQh878PhjH4?feature=shared

27 Feb, 16:15
1,031
Post image

https://www.youtube.com/live/ZQh878PhjH4?si=yGQ0LzyFyMHG1o7q

27 Feb, 16:10
1,254
Post image

አጼ ምኒልክ ለምን ‹‹እምየ›› ተባሉ?
………………………………………………
ከሞገድ እጅጉ
129 ዓድዋ ድል በዓል መታሰቢያ፦
ቅንጭብ ታሪክ!
----------------------------------------------------------------
የታሪክ ጸሐፊው ጳውሎስ ኞኞ ‹‹አጤ ምኒልክ›› በተሰኘው መጽሐፉ ከገጽ 63 እስከ 94 ባለው እንደሚነግረን፤ መነሻው የእምባቦ ጦርነት ነው፡፡ በእምባቦ ጦርነት የሸዋው ንጉሥ ምኒልክ እና የጎጃሙ ንጉሥ ተክለሃይማኖት ይዋጋሉ፡፡ ሁለቱም ንጉሦች በተገኙበት ከፍተኛ ደም መፋሰስ ከተደረገ በኋላ የንጉሥ ምኒልክ ጦር የሃይል ሚዛኑን ወሰደ፤ ንጉሥ ተክለሃይማኖት ተማረኩ፡፡ ተማርከው ንጉሥ ምኒልክ ዘንድ ተወሰዱ፡፡ ንጉሥ ምኒልክ ‹‹እንኳንም በሕይወት ተረፍክ›› ብለው አቅፈው አስቀመጧቸው፡፡ ንጉሥ ምኒልክ የንጉሥ ተክለሃይማኖትን ደም በጨርቅ እየጠረጉ፣ መዲሃኒት እየቀቡ አከሟቸው፡፡ በኋላም 300 ያህል የሚሆኑ የንጉሥ ተክለሃይማኖትን ወታደሮች ጨምሮ ወደ እንጦጦ ተወሰዱ፡፡ ለንጉሥ ተክለሃይማኖት የራሳቸው ክፍል ተዘጋጅቶላቸው ንጉሥ ምኒልክ ተንከባከቧቸው፡፡
አንድ ዕለት ንጉሥ ምኒልክ ንጉሥ ተክለሃይማኖት ያሉበት ክፍል ገብተው እየተጫወቱ የእንባቦው ጦርነት ተነሳ፡፡ በዚህን ጊዜ ንጉሥ ምኒልክ ለንጉሥ ተክለሃይማኖትና አብረዋቸው ለነበሩት መኳንንቶች አንድ ጥያቄ አነሱ፡፡ ‹‹እናንተ እኔን ብትማርኩኝ ምን ታደርጉኝ ነበር?›› አሉ፡፡ ንጉሥ ተክለሃይማኖትና መኳንንቶቻቸ አልዋሹም፣ አላስመሰሉም፡፡ ‹‹እኛ ብንሆን ቆራርጠን ነበር ለአሞራ የምንሰጥህ›› አለሉ፡፡ ንጉሥ ምኒልክም ረጋ ብለው ‹‹ከእናንተ ጭካኔ እና ከእኔ ርህራሄ የቱ ይሻላል ታዲያ?›› አሏቸው፡፡ ንጉሥ ተክለሃይማኖትም ‹‹ሲዋጉ ጭካኔ፣ ድል ሲያደርጉ ርህራሄ የጀግና ነው›› ብለው መለሱ፡፡ አጼ ምኒልክ በዚህ ተደስተው የንጉሥ ምኒልክን ምርኮኞችና እስረኞች ሁሉ ለቀቋቸው፡፡ ንጉሥ ተክለሃይማኖትም ንጉሥ ምኒልክን ‹‹አንተ ታዲያ ምን ጠላት ነህ እናት ነህ እንጂ›› አሏቸው፡፡ እነሆ አጼ ምኒልክ ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ‹‹እምየ ምኒልክ›› እየተባሉ ይጠራሉ፡፡ 
አጼ ምኒልክን የምናከብራቸው ቅኝ ያልተገዛች አገር በማስረከባቸው ብቻ አይደለም፡፡ የየዋህነት፣ የብልህነት፣ የአስተዋይነት፣ የይቅርባይነትና የጀግንነት ውሃ ልክ ስለሆኑ ነው፡፡ በጠላት አገራት ጋዜጦች ‹‹ቪቫ ምኒልክ›› የተባሉ ዓለም አቀፍ ጀግና ስለሆኑ ነው፡፡
አጼ ምኒልክ ዘመናዊ የተቋም አወቃቀርን ያስተዋወቁ ናቸው፡፡ እንደ ፕሮፌሰር ባህሩ ዘውዴ ያሉ ዘመናዊ የታሪክ ፀሐፊዎች እንጻፉት፤ ሚኒስትር መስሪያ ቤቶችን ከዛሬ 116 ዓመታት በፊት ያስተዋወቁት አጼ ምኒልክ ናቸው፡፡ የዋዛ አልነበሩምና የውጭውን ዘመናዊ ነገር ከሥር ከሥር እየተከታተሉ ወደ አገራቸው ያመጡ ነበር፡፡
ከዚህ በፊት እንደገለጽነው፤ አጼ ምኒልክ በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች የነበሩ ኋላቀር እና ጎጂ የሆኑ ልማዶችን አስቀርተዋል፡፡ የባሪያ ንግድን በግዝት አስቀርተዋል፡፡ በአጠቃላይ ኢትዮጵያ የዓለም ተወዳዳሪ አገር እንዲትሆን አድርገዋል፡፡
ዳሩ ግን አገር አፍራሽ የሆኑ የባንዳ ስብስብ አገዛዞች በመፈጠራቸው አጼ ምኒልክ ገናና ያረጓት ኢትዮጵያ የጦርነት እና የድህነት ምሳሌ እንዲትሆን አደረጓት፡፡
ለመመሆኑ የአሁኑ አገዛዝ አጼ ምኒልክን ለምን ይጠላል?
የኦነግ ሥሪት ወለጋ አካባቢ ነው፡፡ የፋሽስት ኢጣሊያ የወረራ ሙከራ ከፍተኛ ሥራ የሰራው ወለጋ ውስጥ ነበር፡፡ ጣሊያን ኢትዮጵያ ውስጥ በቆየባቸው ዓመታት እነዚህን አካባቢዎች ከሰሜኑ አካባቢ ለመነጠል ከፍተኛ ሥራ ሰርቷል፡፡ ከዚያ በኋላ በ1953 ዓ.ም ‹‹ሜጫና ቱለማ›› በሚል የማህበር ስም በዚያ አካባቢ ኦነግ ተመሰረተ፡፡ እነሆ ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ሰሜን ኢትዮጵያን ጠላት አድርጎ እየኖረ ነው፡፡ ስለለዚህ ይህ ሃይል በአጭሩ የጣሊያን ፋሽስት ሃይል ነው ማለት ይቻላል፡፡
አሁን በሥልጣን ላይ ያለው አገዛዝ አጼ ምኒልክን ሌላው ውለታቸው ቢቀር ቢያንስ እንደ አምባ ገነን መሪ እንኳን አይደለም የሚያያቸው፤ እንደ ወራሪ ነው፡፡ የኦሮሞ ፖለቲከኞች የአጼ ምኒልክ ስም እንዳይነሳ በወንጀል መደንገግ አለበት የሚሉ ናቸው፡፡
ይህ ለምን ሆነ ከተባለ፤ የእንዲህ አይነት ዓለም አቀፍ ድል ታሪክ ባለቤት ስላልሆኑ ነው፡፡ ስነ ልቦናቸው የተቃኘው በጣሊያን ፋሽስት ወራሪ ነው፡፡ ስለዚህ ኢትዮጵያን እንደ አገራቸው ሳይሆን የሚያዩዋት እንደ ጠላት ነው፡፡ የኦነግ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊው በአንድ የቴሌቭዥን ጣቢያ ላይ በሰጠው ቃለ መጠይቅ፤ ‹‹ኢትዮጵያ የኦሮሞ ቅኝ ገዢ ናት›› ብሏል፡፡
በእንዲህ አይነት ስነ ልቦና የተቃኘ ሃይል ዓለም የመሰከረላቸውን አጼ ምኒልክን ቢያጥላላ፣ ቢያራክስ እና ታሪካቸውን በግልባጩ ቢጽፍ ምንም አይደንቅም፡፡ እኛ ግን እስከ ዓድዋ ባሉት ቀናት የአጼ ምኒልክን ስብዕና እና ዓለም አቀፍ ድሎች እንዘክራለን!

27 Feb, 03:05
2,650