የልማድ አስደናቂ ኃይል/ Atomic Habits @atomichabity Channel on Telegram

የልማድ አስደናቂ ኃይል/ Atomic Habits

@atomichabity


*ጥቃቅን ለውጦች- አስደናቂ ውጤት!!!

** የእለት ከእለት ልማዶችን በመጠቀም የላቀ ሕይወት መምራት

*** ራስን የመቆጣጠር ምስጥር

**** የአቶሚክ ልማድ አስደናቂ ኃይል

***** ዘላቂ ውጤቶችን የማምጣት ምስጢር

የልማድ አስደናቂ ኃይል/ Atomic Habits (Amharic)

የልማድ አስደናቂ ኃይል/ Atomic Habits በልማድ ተማሪ ተብሏል። እንደሚባለው የበጀት እና ከፍ ያላቸው ልማድ ተብሎ ዕውቅና ስፍራውን የመፈላት ይሆናል። በአቶሚክ አስደናቂ ኃይል በመላክ እና መከራከሪ እንደሚሰልን ሁኔታዎችን በሚመለከተው አድራሻ ላይ እንዲያዳም፣ የእለት ከእለት ልማዶችን በመጠቀም የላቀ ሕይወት መምራት ላይ ያለውን መሠረት የሥነ ሕይወት እና ትዲዮስፕሬሽን ለመመብት መራተኛ እና ኰሰታሕታዊን ማመቻቸውን ነው። ራስን የመቆጣጠር ምስጥር፣ የእባዴን ታምሪት ሥርዓቱን በበሽታው በመጠቀም የማምጣት ውጤትን ይኖረዋል። የአቶሚክ ልማድ አስደናቂ ኃይል በበቃበት የሚገኝና አካባቢውን የመስራት እምነትና የበኩል ብዙኀት የማስረጃና የትምህርት መልእክተኛ ምንም አምራች ቢሆን ወደ ተማረካችሁ እንዲሆን ስለሆነ እንንሳታዊ የአቶሚክ ልማድ አስደናቂ ኃይል ይሸከማል።

የልማድ አስደናቂ ኃይል/ Atomic Habits

11 Jan, 21:05


ከአዲስ ጀምር !

አዲስ ነገር በህይወታችን እንዲፈጠር ከፈለግን አዎ የትላንት ነገሮቻችንን በሙሉ ትተን መነሳት ይኖርብናል ትላንት በነበረን ማንነት የማንፈልገውን የአሁን እኛን ሰጥቶናል ስለዚህ ልንለቀው እና ሙሉ ለሙሉ ከአዲስ እውቀት ከአዲስ እይታ ከአዲስ ማንነት መጀመር አለብን !

ቆንጆ እሁድ ተመኘው 🙏

የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇😍

https://t.me/atomichabity
👆👆👆👆👆👆👆👆👆🙊

የልማድ አስደናቂ ኃይል/ Atomic Habits

07 Jan, 01:34


"እነሆ ለእናንተና ለሕዝቡ ሁሉ ደስታ የሚሆን   ታላቅ የምስራች እነግራችኀለሁና አትፍሩ፡፡

ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኅን ተወልዶላችኀል ! ይኸውም ቡሩክ ጌታ ክርስቶስ ነው፡፡"
ሉቃስ ፪÷፲-፲፪

እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችኔ ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል(ገና) በሰላም አደረሳችሁ።
ይቅደም ጫ.

የልማድ አስደናቂ ኃይል/ Atomic Habits

05 Jan, 12:33


የልፋታችን ዋጋ መቼ እንደሚከፈለን አናውቅም
በጊዜው የማይሆን ምንም ነገር የለም ከእኛ የሚጠበቀው ትልቁ ነገር መጠበቅ ነው !

ቆንጆ እሁድ ተመኘው🙏

የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇😍

https://t.me/atomichabity
👆👆👆👆👆👆👆👆👆🙊

የልማድ አስደናቂ ኃይል/ Atomic Habits

29 Dec, 07:28


ከፈጣሪ ደግነት ውስጥ በጣም ትልቁ ግርም የሚለኝ ነገር ምርጫ መስጠቱ ነው ፤ አለማስመረጥ እኮ መብቱ ነው ግን ያስመርጠናል በፈለግነው መንገድ እንድንሄድ በራሳችን መንገድ ውጤት እንድናመጣ ፈቅዶልናል መልካም የሆነ እና ያልሆነውንም ነግሮናል ከእኛ የሚጠበቀው መምረጥ ብቻ ነው !

      ምርጫችን ላይ ትኩረት እናድሮግ !

መልካም እሁድ ተመኘው 🙏

የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇😍

https://t.me/atomichabity
👆👆👆👆👆👆👆👆👆🙊

የልማድ አስደናቂ ኃይል/ Atomic Habits

07 Nov, 17:08


ከፈጣሪ ደግነት ውስጥ በጣም ትልቁ ግርም የሚለኝ ነገር ምርጫ መስጠቱ ነው ፤ አለማስመረጥ እኮ መብቱ ነው ግን ያስመርጠናል በፈለግነው መንገድ እንድንሄድ በራሳችን መንገድ ውጤት እንድናመጣ ፈቅዶልናል መልካም የሆነ እና ያልሆነውንም ነግሮናል ከእኛ የሚጠበቀው መምረጥ ብቻ ነው !

      ምርጫችን ላይ ትኩረት እናድሮግ !

መልካም አዳር ተመኘው🙏

የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇😍

https://t.me/atomichabity
👆👆👆👆👆👆👆👆👆🙊

የልማድ አስደናቂ ኃይል/ Atomic Habits

14 Sep, 20:10


ንቃ
.
ፀልይ
.
ተፍ ተፍ በል

❤️🙌🏼

የልማድ አስደናቂ ኃይል/ Atomic Habits

26 Aug, 22:48


ከፍ ሊያደርጉህ ነው !

"ፈተናዎች ህይወትን አጓጊ ያደርጉታል፤ እነሱን ማሸነፍ ደግሞ ህይወትን ትርጉም ይሰጡታል" ይለናል ጆሽዋ ማሪን። ከባድ ፈተናዎች የሚገጥሙን ማንነታችንን እንድናሳይ ነው እንጂ አዝነን እንድንቀር አይደለም!

ወዳጄ ከችግርህ አንተ ትገዝፋለህ ምክንያቱም ጥሎ የማይጥል ፈጣሪና ወድቆ የማይቀር ማንነት ስላለህ።

ውብ ምሽት ተመኘው🙏

የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇😍

https://t.me/atomichabity
👆👆👆👆👆👆👆👆👆🙊

የልማድ አስደናቂ ኃይል/ Atomic Habits

27 Jul, 20:02


የመሬት ናዳው የሀዘን ዕዳ ያከናነባት ምስኪኗ የጎፋ ሴት ወ/ሮ መሰለች ጎሳ

ባሌ ብላ ምትመካበት ሰው፣ ጡት አጥብታ ፣በጀርባ አዝላ ፣ገላ አጥባ ፣ ምግብ አብስላ ያሰደጋቸቸው ሁለት ልጀች በመሬት ናዳ ከመቅፅበት ህይወታቸው ከውዱ አባታቸው ጋር ሲያልፍ ማየት አጅግ አጅግ በጣም ያማል።

ቤት ወደ አመድ ቢቀየር በሌላ ቤት ይተካል ልጆችና አባት በአንድ ቅፅበት ከአፈር ተደባይተው ከጨቃ ተደባልቀው ህይወታቸው ሲያልፍ በምን ሊተኩ ይችላሉ?

በዚህ እንደ እሳት በሚያንገብግብ ቢያለቅሱ ቢያለቅሱ ሊወጣ በማይችል ሀዘን ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣት፣ፈጣሪ አለልሽ ከማለት ውጪ ምን ማለት ይቻላል!!!

የልማድ አስደናቂ ኃይል/ Atomic Habits

20 Jul, 20:36


ሁሉንም ታልፋለህ!

በሰዎች መካከል ልዩነት የሚፈጥረው አንዱ ለማድረግ የሚከብደውን ወይ የሚፈራውን ነገር ሌላኛው እየደበረውም ቢሆን ጨክኖ ማድረጉ ነው። ህይወት ቀላል እንዲሆን አትመኝ፤ ከባድ ቢሆን እንኳን አንተ ከሱ በላይ ከባድ ሆነህ ማሸነፍን አስብ!

መጀመሪያ ተመኝ እንድታገኝ! ከዛ የሚጠበቅብህን ሁሉ አድርግ ያኔ በህይወት ሚዛን አንተ የማታልፈው ፈተና የለም፤ ወዳጄ ብርሀን ማየት የሚፈልግ ሁሉ ጨለማውን ታግሶ ማሳለፍ አለበት!

ማራኪ ምሽት ተመኘውላችሁ🙏

የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇😍

https://t.me/atomichabity
👆👆👆👆👆👆👆👆👆🙊

የልማድ አስደናቂ ኃይል/ Atomic Habits

06 Jul, 13:34


Good advice 👍

የልማድ አስደናቂ ኃይል/ Atomic Habits

03 Jul, 13:16


Jack Ma the richest man in China said, "If you put the Banana and Money infront of a monkey. The monkey will choose Banana because the monkey don't know that money can buy alot of Bananas."

In fact, if you offer WORK and BUSINESS to people, they will choose to WORK because most people don't know that a BUSINESS can make more money than salary.

One of the reason the poor are poor is because the poor are not trained to recognise the entrepreneurial opportunity.

They spend alot of time in school and what they learn in school is work for a salary instead of working for themselves.

Profit is better than wages because wages can support you, but profits can make
Credit:- From social Media.

የልማድ አስደናቂ ኃይል/ Atomic Habits

22 Jun, 10:50


የምትመጥን ሁን !

አንዳንዴ የጎደልን ይመስለን እና እራሳችንን በቁስ ልንሞላው እንነሳለን ፤ ጥሩ ኑሮ መኖር ጥሩ ቤት መኖር ቆንጆ መኪና መንዳት ጥሩ ልብስ መልበስ ብዙ ንብረት ማፍራት በጣም ጥሩ ነው ያስፈልገናል ከጣርን  ደግሞ ይገባናልም ነገር ግን ከእነርሱ የሚቀድመው ሙሉ ሰው መሆን ነው ውስጥን ሙሉ ማድረግ ራስን ለሚኖረን ትልቅ ሀብት የምንሆን ሰው አድርጎ ማዘጋጀት የምንይዘው ሀብት እና ዝና ልካችን እንዲሆን ስብዕናችን በደንብ ሊገነባ ይገባል በደንብ ልንሞረድ በደንብ ልንሳል ይገባል ! እንዴት ካልን :- እናንብብ , ያወቅነውን ለመኖር እንጣር ከእኛ ከተሻሉ ጥሩ አስተሳሰብ ካላቸው ጋር አብረን እንዋል ከእነርሱም ብዙ  እንማር ከሀይማኖት ቦታዎቻችን ጥሩ እውቀት ሊመግቡን ከሚችሉ ተቋማት እንማር ያኔ ውስጣችን በደንብ ስለሚሞላ ውጪው ይትረፈረፋል !

መልካም ቅዳሜ ተመኘው 🙏

የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇😍

https://t.me/atomichabity
👆👆👆👆👆👆👆👆👆🙊

የልማድ አስደናቂ ኃይል/ Atomic Habits

09 Jun, 07:42


ደስተኛ መሆን!

ደስተኛ የመሆን ትልቁ ሚስጥር ገና የሚመጣውን ማሰብ ብቻ አይደለም፤ ወደ ህይወታችን የመጣውንም ማሰብ ነው። ወደ ህይወታችን ከመጣው ምርጥ ስጦታ አንዱ የዛሬው ቀን ነው።

የዛሬዋን ቀን ከዚህ በፊት ቀድሞ ያየው አለ? የለም! አዲስ ስጦታ ነው። ለሀብታሙም ለደሀውም፣ ለትልቁም ለትንሹም፣ ለሴቱም ለወንዱም ከፈጣሪ የተሰጠ ልዩ ስጦታ! እየተነፈስክ ተደሰትና ፈጣሪህን አመስግን ወዳጄ።

የደስታ ህይወት ተመኘውላችሁ🙏

የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇😍

https://t.me/atomichabity
👆👆👆👆👆👆👆👆👆🙊

የልማድ አስደናቂ ኃይል/ Atomic Habits

01 Jun, 21:29


ስንፍና ባንተ አያምርም!

ወጣት ሆነህ ካልተለወጥክ መቼ ልትለወጥ ነው?አቅም ባለህ ሰዓት ካልሰራህ መቼ ልትሰራ ነው? ካልዘራህ እኮ አታጭድም፤ ለራሴ ያለሁት እኔ ነኝ ይሄን ወርቃማ ዕድሜዬን ተዓምር እሰራበታለው በል!

ከ 10 ዓመትም በኋላ ከሰው መጠበቅ ነው የምትፈልገው? ከራስህ አልፈህ የምትወዳቸውን ሰዎች መቀየር አትፈልግም? እርግጠኛ ነኝ ትፈልጋለህ!  ስለዚህ ተነስ! የምትችለውን ሁሉ አድርግ! ቁጭ አትበል! የማይጠቅምህን ፕሮግራም አትይ! ጊዜ ቆሞ አይጠብቅም ንቃ ወዳጄ! ስንፍና ባንተ አያምርም!

የሚገርም ምሽት ተመኘውላችሁ🙏

የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇😍

https://t.me/atomichabity
👆👆👆👆👆👆👆👆👆🙊

የልማድ አስደናቂ ኃይል/ Atomic Habits

19 May, 20:14


ብዛት ሳይሆን ጥራት !

ከብዙ ጓደኞች ይልቅ አንድ የልብ የሆነ ወዳጅ ልብን ይሞላል ህይወትን ያቀናል ! ያለ አግባብ ከሚጠፉ ብዙ ምሽቶች እና ከባከኑ ብዙ ቀናት በአግባቡ የተጠቀምንበት አንድ ቀን መንገዳችንን ለማቅናት ትልቅ አስተዋፅኦ አለው ! የነገሮችን መጠን በጥቅማቸው በሚሰጡን ዋጋ እንጂ በብዛታቸው ልንለካቸው አይገባም ! ብዛት ሊያጠፋ ይችላል ጥራት ግን ያለመልማል !

ምርጥ ምሽት ተመኘው 🙏

የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇😍

https://t.me/atomichabity
👆👆👆👆👆👆👆👆👆🙊

የልማድ አስደናቂ ኃይል/ Atomic Habits

18 May, 20:19


የራስ መንገድ!

እውነት ነው የንፋሱን አቅጣጫ መቀየር አትችልም፤ መርከቡ ግን የነፋሱን አቅጣጫ ሳይሆን ያንተን መንገድ እንዲይዝ ማድረግ ትችላለህ።

አየህ በህይወት ውስጥም የሚገጥሙህን ሁኔታዎች፣ ፈተናዎች የማይጥሙ የሰው ፀባዮችን መቆጣጠር አትችልም፤ ግን ያንተን ህይወት እንዲወስኑት አለመፍቀድ ያንተ ምርጫ ነው ምክንያቱም የመርከብህ ካፒቴን አንተ ብቻ ነህ!

ውብ ምሽት ተመኘውላችሁ🙏

የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇😍

https://t.me/atomichabity
👆👆👆👆👆👆👆👆👆🙊

የልማድ አስደናቂ ኃይል/ Atomic Habits

14 May, 19:42


ታጋሽ መሆን አለብህ!

የምትፈልገው ነገር ለመሳካት ረጅም ጊዜ ሊወስድ ይችላል ግን ተስፋ መቁረጥ የለብህም፤ ምክንያቱም ጊዜው እንደሆነ መሄዱ አይቀርም።

ጥቂቶች ስኬታማም ደስተኛም የሚሆኑት የተለዩ ስለሆኑ ወይ እድለኛ ሆነው አይደለም፤ ላመኑበት ጉዳይ በፅናት እና በትዕግስት ስለሚቆሙ ነው። አንተም ለዚህ አታንስም ወዳጄ!

ልዩ ምሽት ተመኘንላችሁ🙏

የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇😍

https://t.me/atomichabity
👆👆👆👆👆👆👆👆👆🙊

የልማድ አስደናቂ ኃይል/ Atomic Habits

23 Apr, 14:04


ማመስገን አታቁም!

የጎደለህን አትቁጠር የተሰጠህን አስብ፤ ብዙ ያልጠበካቸው መልካም ነገሮች በህይወትህ ብዙ ጊዜ ደጋግመው ተከስተዋል፤ የዛሬው ቀን አንዱ ስጦታ ነው።

ትናንት ሲስቁ ውለው ዛሬ ጠዋት ግን ከእንቅልፋቸው ያልነቁ ብዙ ሰዎች አሉ፤ ይሄንን ፅሁፍ ለማንበብ ቢያንስ መተንፈስ አለብህ፤ በህይወት እስካለህ ደግሞ የማይስተካከል ነገር የለም። ወዳጄ መስጠት ለማይሰለቸው ፈጣሪህ ማመስገን አትሰልች!

የምስጋና ጊዜ ተመኘውላችሁ🙏

የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇😍

https://t.me/atomichabity
👆👆👆👆👆👆👆👆👆🙊

የልማድ አስደናቂ ኃይል/ Atomic Habits

06 Apr, 06:42


አንዳንዴ ዝም እንበል !

አንዳንዴ ነገሮችን በድብቅ ማድረግን እንልመድ ብዙ ቦታዎች እንሂድ እንጎብኝ እንዝናና ግን ለማንም አንናገር ዝም እንበል ፣ የፍቅር ግንኙነታችንን ውብ እናድርገው ጥሩውንም መጥፎውንም ጎን በራሳችን መንገድ ለማስታረቅ እንሞክር ነገር ግን ስለፍቅር ህይወታችን ዝርዝር ታሪክ አናውራ ፣ በደስታ እንኑር የፈለግነውን ነገር ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ ማንንም ሳንጠብቅ እናከናውን ለማንም ምን እያደረግን እንዳለን ወይም ምን እንደምንፈልግ አናውራ ከራሳችን ጋር ብቻ በምስጢር እንወያይ ወደ ውስጣችን እያሰብነው እንዝናና ዝም እንበል ምክንያቱም ሁላችንም አንድ አይደለንም።

እኛን ያስደሰተን ሁሉ ሌሎችን አያስደስትም እኛን ሰላም ያደረገን ሁሉ ለሌሎች ሰላምና ዕረፍትን አይሰጥም ለዛ ነው አንዳንዴ የእውነት ደስታ ስንፈልግ ዝም ማለት ያለብን ለሰዎች ከነገርናቸው ደስታችንን ያሳንሱብናል የበለጠ ነገር እኮ ማረግ ትችል ነበር ብለው የጎደለ ነገር እንዳለ ያሰሙናል ወይ ደግሞ አለ አግባብ እያወጣን እየለፋን እያከሰርን እንዳለን ያሳስቡናል ስለዚህ አንዳንዴ ዝም እንበል እናም በፈለግነው መንገድ ብቻ እንጓዝ!

ደስ የሚል ቀን ተመኘው 🙏

የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇😍

https://t.me/atomichabity
👆👆👆👆👆👆👆👆👆🙊

የልማድ አስደናቂ ኃይል/ Atomic Habits

24 Mar, 05:27


(😢አሳዛኝ ታሪክ)

አንዲት ሴት ለፍቅረኛዋ ያለእሷ አንድ ቀን እንዲኖር challenge ትጠይቀዋለች፣ ምንም ሳያወሩ ሳይገናኙ ቀኑን ካሳለፈ ለዘላለም እንደምታፈቅረው ትነግረዋለች እሱም ይስማማል።

በቀጣዩ ቀን ፍቅረኛዋ ቀኑን ሙሉ መልእክት ሳይልክ ሳይደውል ዋለ ግን ያላወቀው ነገር ቢኖር ፍቅረኛው በካንሰር በሽታ ምክንያት ለመሞት 24 ሰአታት ብቻ ነበር የቀራት
በቀጣዩ ቀን ልጁ ወደፍቅረኛው ቤት ሄደ
"አደረኩት የኔ ፍቅር🥰" አለ ግን ከመቀፅበት ከአይኖቹ የእንባ ዘለላዎች ወረዱ ምክንያቱም ፍቅረኛው በሬሳ ሳጥን ውስጥ ነበረች😔 ለመጨረሻ ጊዜ የፃፈችለት ደብዳቤ ይህ ነበር....." አደረከው ፍቅሬ በል አሁን ሁልቀን አድርገው   እወድሀለውእሺ የሚል ነበር"❤️
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌

የልማድ አስደናቂ ኃይል/ Atomic Habits

17 Mar, 15:24


ራስህን መቃወም አቁም!

የሰዎች ተቃውሞ ራስህን እንድትቃወም አያድርግህ ብዙ ግዜ መገፋት መተቸት የለመደ ሰው ፈሪ ይሆናል እንደሚችል መጠራጠር ይጀምራል ስለዚህ የሆነን ስራ ለመስራት የሆነን ጉዳይ ለማከናወን ሲፈልግ ትችት እንዳይመጣበት ስለሚፈራ ቀድሞ ከዚያ ቦታ ይወጣል ፤ ከቦታው ሲሸሽ ትችትን እየሸሸ እንደሆነ አያውቅም የሆነ ሰበብ ይፈልጋል የሆነ ሰበብ ይደረድራል ! ስለዚህ የሰዎች ትችን እና ነቀፋ ራሱን እንዲነቅፍ አድርጎታል ማለት ነው ! ትችትን ፍራቻ እየሸሻችው ከሆነ ቆም ብላችው ራሳችውን ጠይቁ ራሴ ላይ ይሄን ያህል ልጨክንበት ይገባል? ሰው ሁሌም የራሱ አስተያየት እና ጥያቄ አለው ታድያ እኔስ ይገባኛል? በነሱ ትችት ራሴን ልጥለው እና ከመንገዴ ልቆም ይገባኛል? የነእርሱ አስተያየት እኔን ይገልፀኛል? ውስጥህ ያለውን አውጥተህ ማሳየት ስትችል ብትወድቅም ስትነሳ  ያሰብከውን አሳክተህ ስትጨርስ ከራስህም ጋር ትታረቃለህ ! ያኔ ትችቱ ፋይዳ ያልነበረው መሆኑ ይገባሀል !

የተባረከ ሰንበት ተመኘው 🙏

የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇😍

https://t.me/atomichabity
👆👆👆👆👆👆👆👆👆🙊

የልማድ አስደናቂ ኃይል/ Atomic Habits

15 Mar, 20:27


ትንሽ ታገስ!

ነገሮች በፍጥነት እንዲሳኩልህ አትፈልግ! መዘግየትህን አትጥላው! በትምህርት፣ በስራ፣ በሀብት፣ በፍቅር ግንኙነት ወይ በትዳር አንተ እንዳሰብከው አለመሆኑ ለበጎ እንደሆነ አስብ።

ወደ ኋላ የተንደረደረ ረጅም ርቀት እንደሚተኮስ አስብ፤ ወዳጄ ጥያቄህ ቶሎ ያልተመለሰው ጊዜው ስላልደረሰ ወይ ደግሞ ፈጣሪ የተሻለውን ሊሰጥህ ይሆናል። አንተ ብቻ ጥረትህን ሳታቋርጥ ታገስ፤ የህይወትህ ፀሀይ መውጣቷ አይቀርም!

ልዩ ምሽት ተመኘውላችሁ🙏

የቴሌግራም ቻናላችን
👇👇👇👇👇👇👇👇😍

https://t.me/atomichabity
👆👆👆👆👆👆👆👆👆🙊

1,285

subscribers

28

photos

1

videos