ስኬታማ ህይወት/Successful Life @successfullife8 Channel on Telegram

ስኬታማ ህይወት/Successful Life

@successfullife8


𝑚𝑒𝑟ℎ𝑎𝑏𝑎 𝐸𝑘𝑜𝑛 𝑤𝑒𝑑𝑒 𝑐ℎ𝑎𝑛𝑎𝑙𝑒 𝑏𝑒𝑠𝑒𝑙𝑎𝑚 𝑚𝑒𝑡𝑢 𝑡𝑢𝑟𝑢 𝑡𝑚ℎ𝑟𝑡𝑜𝑐ℎ𝑖𝑛 𝐸𝑑𝑒𝑚𝑖𝑦𝑎𝑔𝑒𝑔𝑛𝑢 𝑡𝑒𝑠𝑓𝑎 𝑒𝑛𝑎𝑟𝑔𝑎𝑙𝑛
𝑆𝑙𝑒𝑚𝑡𝑢 𝐸𝑛𝑎𝑚𝑒𝑠𝑔𝑛𝑎𝑙𝑛

ስኬታማ ህይወት/Successful Life (Amharic)

ስኬታማ ህይወት/Successful Life የመምላክ ልጅ ህይወት የሆነውን ህይወት እና ሌላ ህይወትን የምትምታ አስተዋውቀን እንዴት ማዋሀው እንደሚያድግ አይነገረም! እዚህ ቢሆን ይህን ሻቀጣና መኝዘነው አጠቃቀም እንዲታገድን ያመለኩን! nስኬታማ ህይወት/Successful Life እናመሰግናለን ለመዝጎት በየነ ተጀባ አገር ከወጣቱ የተጓዙበት ድጋፍ ከሆኑ ህይዎትዎቹን እናድርጉለን! ጥቅም እና ኃላፊ ሆነ በመፍታት እናመሰግናለን! ስኬታማ ህይወት/Successful Life በአዲሲቷ በ ቴሌግራም በ @successfullife8 ተለዋወጧል እናቀረዋል በተጨባላው በሂደት ዊቪቪ እንኳን ይህን ይብሉን!

ስኬታማ ህይወት/Successful Life

27 Nov, 10:32


ለማወቅ አንስነፍ !

አንዳንዴ ልክ ነን ብለን እናውቃለን ብለን ያሰብናቸው ነገሮች ፈፅሞ ያላወቅናቸው ገና ብዙ የሚቀሩን እና ልንሰራባቸው የሚገቡ ነገሮች ሆነው ሊገኙ ይችላሉ ስለዚህ ሁሌም ለመማር ለማወቅ ራሳችንን ክፍት አድርገን አንጠብቅ እውቀት ጥግ የለውም።
https://t.me/SuccessfulLife8

ስኬታማ ህይወት/Successful Life

26 Nov, 14:11


"የራስ ዋጋ"

እውነተኛ መውደድ የሚገለፀው መጀመሪያ ራስን በመውደድ ነው፤ ሰዎች አንችን ከማክበራቸው በፊት አንች ራስሽን አክብሪው። እነሱ ሁኔታሽን አይተው ነው የሚለዋወጡት።

የአንድን ዕቃ ዋጋ የሚያወጣው ሻጩ ነው፤ ካላዋጣው እኮ መቼም አይሸጥም፤ የራስሽን ዋጋ የምታወጭው አንች ነሽ! ቦታሽን እወቂ! ራስሽን ከምንም ነገር በላይ አክብሪው እህቴ!
https://t.me/SuccessfulLife8

ስኬታማ ህይወት/Successful Life

22 Nov, 04:09


ማንም የማይነግርሽ ብዙ ነገር አለሽ !

ማንም ሰው ከማንነትሽ አውርዶ ዝቅ እንዲያደርግሽ እና ያለሽን የተሰጠሽን በረከት ሁሉ እንደሌለሽ እንደጎደለሽ እንዲሰማሽ እንዲያደርግሽ አትፍቀጅላቸው እልህ ብዙ ድንቅ ስጦታዎችን ሰጥቶሽ ሳለ ምንም እንደሌለሽ የሚያሰሙሽን ሰዎች አትስሚ

https://t.me/SuccessfulLife8

ስኬታማ ህይወት/Successful Life

30 Sep, 16:55


ከራሱ ጋር ሲሆን ሰላም ያልሆነ ሰው ከቀረው አለም ጋር ሊስማማ አይችልም ፤ ስለዚህ መጀመሪያ ከራስህ ጋር ታረቅ! ያኔ ለአለም ሁሉ መትረፍረፍ ትጀምራለህ።
https://t.me/SuccessfulLife8

ስኬታማ ህይወት/Successful Life

16 Sep, 16:09


እየገባችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ

ስኬታማ ህይወት/Successful Life

16 Sep, 16:08


https://youtu.be/T9hZgJoe-6c?si=g_2IokabVS0qGLnn

ስኬታማ ህይወት/Successful Life

15 Sep, 19:07


አንተ ብቻ ነህ ያለኸው !

ለጥፋትህ ሰዎችን ተጠያቂ ማድረግ ስትጀምር ደስታህን ካንተ ታርቀዋለህ ምክንያቱም ራስህን የመለወጥ እና ስህተቶችህን የማረም እድልህን ከራስህ እየቀማኸው ነው ! እንዳትለወጥ ለራስህ ገደብ እየፈጠርህበት ነው ! እኔ ምን ላድርግ እነሱ እኮ ናቸው ብለህ ስትል  እረፍት ታገኛለህ ስለዚህ ከነ ስህተትህ ትኖራለህ ! ስለዚህ ንቃ ማንም ሰው ለውድቀትህ ምክንያት አይሆንም ነው ብለህ ብታስብ እንኳን ለውጥ የማያመጣልህ መሆኑን አውቀህ ከጭንቅላትህ አውጣው እኔ ምን ማድረግ እችላለው በል ! አንተ ምን ማድረግ ትችላለህ
?
https://t.me/SuccessfulLife8

ስኬታማ ህይወት/Successful Life

09 Sep, 11:08


ሁሉንም መቀየር!

ትላንት ላይመለስ አልፏል ራስሽን መውቀስ አቁሚ! አሁንን መኖር ጀምሪ ዛሬ ቆራጥ ከሆንሽ ሁሉንም መቀየር ሁሉንም እንደ አዲስ መጀመር፣ ያበላሸሽውን ማስተካከል ትችያለሽ። እህቴ እድልሽን ተጠቀሚበት ይሄንን ቀን ያላዩ ብዙዎች አሉ።
https://t.me/SuccessfulLife8

ስኬታማ ህይወት/Successful Life

05 Sep, 20:19


ይሳካል!

የሰው ልጅ ለለውጥ እራሱን ካስነሳ እናም በቀና ልቡ መንገድ ከጀመረ ፈፅሞ የሚያቆመው አይኖርም ! መሰናክሉም ይሰበራል  ምንም አይነት ፈተና ቢመጣ ያንገዳግደዋል እንጂ አይጥለውም ! ሁሌም ወደፊት
!
https://t.me/SuccessfulLife8

ስኬታማ ህይወት/Successful Life

28 Aug, 13:21


ምን ይታይሻል?

አሁን ካለሽበት ቦታ ሆነሽ ምንድነው የሚታይሽ ? ምን ማድረግስ ትፈልጊያለሽ ? ሁሌ አደርገዋለሁ ብለሽ ቃል እየገባሽ የተውሽው ነገር ምንድነው ?

የመረጥሽውን ሁሌ ለማድረግ የምትመኚውን ከማድረግ ጀምሪ የግድ መጨረሻውን አውቀን መጀመር አይጠበቅብንም እሱ የኛ ስራ ሳይሆን የአላህ ስራ ነው

https://t.me/SuccessfulLife8

ስኬታማ ህይወት/Successful Life

18 Aug, 20:03


ለራሳችን ነው !

መልካምነት ለራስ ነው መስጠት ለራስ ነው መቀበልም ለራስ ነው የምናደርገውን ሁሉ የምናደርገው ለሌላ ለማንም ብለን ሳይሆን ለራሳችን ነው !
https://t.me/SuccessfulLife8

ስኬታማ ህይወት/Successful Life

18 Aug, 10:01


https://youtube.com/@medismart7?si=2YBoXJEi9UgRlT_M

ስኬታማ ህይወት/Successful Life

13 Aug, 13:57


እየገባችሁ ቤተሰብ ሁኑ you tube ላይ

ስኬታማ ህይወት/Successful Life

13 Aug, 13:56


https://youtu.be/bniZtFwUjfw?si=HiubvFHwgLiippTx

ስኬታማ ህይወት/Successful Life

11 Aug, 14:31


ቃላት !

ከአፋችን የሚወጡ እያንዳንዱ ቃላት ለጆሮአችን ቅርብ ናቸው ! ሌላ ማንማ ሰው ከሚነግረን ነገር በላይ የሚቀርብን የራሳችንን ቃል ነው ይገነባል ያፈርሳልም ስለዚህ ለሆዳቻን ጥሩ ምግብ እንደምንመርጥለት ሁሉ ለጆሮአቸንም ጥሩ ቃላት እንምረጥለት !

https://t.me/SuccessfulLife8

ስኬታማ ህይወት/Successful Life

10 Aug, 17:14


https://youtu.be/Fd0rUWXEaHs?si=pxd4joncqfFy0yjT

ስኬታማ ህይወት/Successful Life

09 Aug, 04:33


ቆራጥ ሁኝ!

ማንም ሰው ያመነበትን ነገር ሲያደርግ ዋጋ ከፍሎ ነው አንችም የሚያስፈልገሽን ዋጋ ለመክፈል ቁረጭ።

https://t.me/SuccessfulLife8
መልካም ቀን

ስኬታማ ህይወት/Successful Life

07 Aug, 13:11


ዋጋ አለን !

እዚህች ምድር ላይ ከንቱ የተባለ ፍጥረት የለም ሁሉም ወደዚህች ምድር የመጣው ለመልካም ነው እያንዳንዳችን ትልቅ ዋጋ አለን
አሏህ ሲፈጥረን የሰጠንን ትልቅ ዋጋ አለ ማንም እንዲነጥቀን አንፍቀድለት
https://t.me/SuccessfulLife8

ስኬታማ ህይወት/Successful Life

06 Aug, 04:48


ያልፋል !

የማይነጋ ሌሊት የማያልፍ ቀን የለም ሁሉንም በጊዜው የሚያከናውን እና የሚያበረታታ ጌታ ነው ያለን በወደቅን ሰዓት የሚያነሳን በጠራነው ግዜ የሚሰማን እናም ዛሬም ያልፋል።
https://t.me/SuccessfulLife8

ስኬታማ ህይወት/Successful Life

05 Aug, 18:33


ወደፊት!!!

“ከጀርባችሁ ሆነው ስለ እናንተ መጥፎ ወሬ ስለሚያወሩ ሰዎች አትጨነቁ፡፡ ከጀርባችሁ የሆኑት እኮ በምክንያት ነው”

ስለ እነሱ ማሰብና ለወሬያቸው ምላሽ መስጠት ማለት እነሱ ወዳሉበት ወደ ኋላ መመለስ ማለት ነው
፡፡
https://t.me/SuccessfulLife8

ስኬታማ ህይወት/Successful Life

04 Aug, 17:50


https://youtu.be/OiHpfC63ncA?si=nn7WD36zlLnKh5Vu

ስኬታማ ህይወት/Successful Life

03 Aug, 12:58


አድሱ ይቶብ ቻናሌን ሰብስክራይብ አርጉኝ ኢንሻ አሏህ ጡሩነገር ይዤ እመጣለሁ

3,812

subscribers

13

photos

329

videos