Footaball FAST SPORT™ @fast_4_4_3sport Channel on Telegram

Footaball FAST SPORT

@fast_4_4_3sport


➯የ አውሮፖ 5 ታላላቅ ሊጎች ፣ የአውሮፖ ቻምዩንስሊግ ፣ የኢሮፖ ሊግ ፣ የኮንፈረስ ሊግ በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሞቹ
➯የተጫዋቻች የህይወት ታሪክ
➯የተጫዋቻች የዝውውር መስኮት
ለአስተያየት እና ለማስታወቂያ ስራ በለይ እና @jfixstudio ላይ ያናግሩን።

Footaball FAST SPORT™ (Amharic)

የFootaball FAST SPORT™ ቻናሎች በከባቢያችን እና አስተዳደር እንዲሆኑ እናመሰግናለን። በቀጥታ ስርጭት የ አውሮፖ 5 ታላላቅ ሊጎች፣ የአውሮፖ ቻምዩንስሊግ፣ የኢሮፖ ሊግ፣ የኮንፈረስ ሊግ ዝውውሩን ወደ ግምት ትጎብኛለን። በደንብ ለሚገኙበት ተገደሉት፣ ለማንኛውም ህይወት ገጽ በ ህይወት ታሪካዊ እና ቼንናሳዊ መስኮት ተጠቃሚነት ይፈቀድሉን። ለተጫዋቻችን ከሆነ የተጫዋቻች ማለት ለሚመጣበት አሳብ ማስጨባከንና ለመከታተል እና ለጦርነት ስለተሳካቱ @jfixstudio ወደ እኛ እዚህ መጣለን።

Footaball FAST SPORT

02 Feb, 18:12


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ከነገ ጀምሮ የሚደረጉ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 23ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ፕሮግራም:

📅  እለተ ቅዳሜ ጥር 25 ቀን / 2016 ዓ/ም

       ⌚️ቀን 09:30
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ኤቨርተን ከ ቶተንሀም 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
🏟 ጉዲሰን ፓርክ
👤 ማይክል ኦሊቨር

       ⌚️አመሻሽ 12:00
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ብራይተን ከ ክሪስቲያል ፓላስ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
🏟 አሜክስ
👤 ሲሞን ሁፐር

       ⌚️አመሻሽ 12:00
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በርንሌይ ከ ፉልሀም 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
🏟 ተርፍ ሙር
👤 ዳረን ቦንድ

       ⌚️አመሻሽ 12:00
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ኒውካስትል ዩናይትድ ከ ሉተን ታውን 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
🏟 ሴንት ጀምስ ፓርክ
👤 ቶማስ ብራማል

      ⌚️ማታ 02:30
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ሼፊልድ ዩናይትድ ከ አስቶንቪላ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
🏟 ብራማሌን
👤 ፖል ቲየርኒ

📅  እለተ እሁድ ጥር 26 ቀን / 2016 ዓ/ም

      ⌚️ቀን 11:00
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በርንማውዝ ከ ኖቲንግሃም ፎረስት 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
🏟 ቪታሊቲ
👤 ሬቤካ ዌልች

      ⌚️ቀን 11:00
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ቼልሲ ከ ዎልቭስ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
🏟 ስታምፎርድ ብሪጅ
👤 ቲም ሮቢንሰን

      ⌚️ቀን 11:00
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ማንቸስተር ዩናይትድ ከ ዌስተሀም ዩናይትድ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
🏟 ኦልድትራፎርድ
👤 አንዲ ሜድሊ

      ⌚️ማታ 01:30
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 አርሰናል ከ ሊቨርፑል 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
🏟 ኤምሬትስ
👤 አንቶኒ ቴይለር


📅  እለተ ሰኞ ጥር 27 ቀን / 2016 ዓ/ም

      ⌚️ማታ 05:00
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ብሬንትፎርድ ከ ማንቸስተር ሲቲ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
🏟 ጂቴክ ኮሚኒቲ
👤 ጃረድ ጊሌት

Footaball FAST SPORT

27 Jan, 09:14


ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ኤፍኤ ካፕ

ቼልሲ 0-0 አስቶን ቪላ
ብሪስቶል ሲቲ 0-0 ኖቲንግሃም ፎረስት
ሼፊልድ ዌንስደይ 1-1 ኮንቨንትሪ
ማንችስተር ሲቲ 1-0 ቶተንሃም

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

ባህርዳር ከነማ 1-2 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
አዳማ ከተማ 3-2 ሀዋሳ ከነማ

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ 

አልሜሪያ 0-3 አላቬስ

🇮🇹 በጣሊያን ሴሪ ኤ

ካግሊያሪ 1-2 ቶሪኖ

🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ

ሊዮን 2-3 ሬንስ

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

ፍራንክፈርት 1-0 ሜንዝ

Footaball FAST SPORT

27 Jan, 09:13


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🌍በአፍሪካ ዋንጫ

02:00 | አንጎላ ከ ናሚቢያ
05:00 | ናይጄሪያ ከ ካሜሮን

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ኤፍኤ ካፕ

12:00 | ኤቨርተን ከ ሉተን
12:00 | ሊድስ ከ ፕሌይማውዝ
12:00 | ሌስተር ሲቲ ከ ብርሚንግሃም
12:00 | ሼፊልድ ዩናይትድ ከ ብራይተን

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

09:00 | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ድሬደዋ ከተማ
12:00 | ሲዳማ ቡና ከ ሀምባሪቾ ዱራሜ

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ 

10:00 | ሪያል ሶሴዳድ ከ ራዮ ቫልካኖ
12:15 | ላስ ፓልማስ ከ ሪያል ማድሪድ
02:30 | ባርሴሎና ከ ቪያሪያል
05:00 | ማዮርካ ከ ሪያል ቤቲስ

🇮🇹 በጣሊያን ሴሪ ኤ

11:00 | አታላንታ ከ ዩዲንዜ
02:00 | ጁቬንቱስ ከ ኢምፖሊ
04:45 | ኤሲ ሚላን ከ ቦሎኛ

🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ

01:00 | ኒስ ከ ሜትዝ
05:00 | ማርሴ ከ ሞናኮ

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

11:30 | ኦግስበርግ ከ ባየር ሙኒክ
11:30 | ሆፈናየም ከ ሃይደንሃይም
11:30 | ስቱትጋርት ከ RB ሌብዚግ
11:30 | ወርደር ብሬመን ከ ፍራይበርግ
11:30 | ወልፍስበርግ ከ ኮለን
02:30 | ባየር ሌቨርኩሰን ከ ሞንቼግላድባህ

Footaball FAST SPORT

27 Jan, 09:13


📸 ፎቶ ግብዣ

Footaball FAST SPORT

26 Jan, 19:07


የማንቸስተር ሲቲ አሰላለፍ !

05:00 | ቶተንሀም ከ ማንቸስተር ሲቲ

Footaball FAST SPORT

26 Jan, 14:12


Jurgen Klopp explains his decision to leave Liverpool at the end of the current season 👋🔴

Footaball FAST SPORT

26 Jan, 14:11


ለሊት ላይ የሊቨርፑል ተጫዋቾች የርገን ክሎፕ ቡድኑን ለመልቀቀ መወሰናቸውን ተነግሯቸው ነበር

Footaball FAST SPORT

26 Jan, 14:03


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ኤፍኤ ካፕ

04:45 | ቼልሲ ከ አስቶን ቪላ
04:45 | ብሪስቶል ሲቲ ከ ኖቲንግሃም ፎረስት
04:45 | ሼፊልድ ዌንስደይ ከ ኮንቨንትሪ
05:00 | ማንችስተር ሲቲ ከ ቶተንሃም

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

09:00 | ባህርዳር ከነማ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
12:00 | አዳማ ከ ሀዋሳ ከነማ

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ 

05:00 | አልሜሪያ ከ አላቬስ

🇮🇹 በጣሊያን ሴሪ ኤ

04:45 | ቶሪኖ ከ ካግላሪ

🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ

05:00 | ሊዮን ከ ሬንስ

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

04:30 | ፍራንክፈርት ከ ሜንዝ

Footaball FAST SPORT

26 Jan, 13:58


Channel name was changed to «Footaball FAST SPORT»

Footaball FAST SPORT

07 Aug, 16:47


ሲቲዎች እያጠቁ ነው

Footaball FAST SPORT

07 Aug, 16:44


ሰቀለውውውውውውው

Footaball FAST SPORT

07 Aug, 16:43


ስካማካ እያሟሟቀ ነው

Footaball FAST SPORT

07 Aug, 16:42


ቲዎች ጋር ኳሱ ይገኛል

Footaball FAST SPORT

07 Aug, 16:42


የኳስ ቅብብል

ዌስትሀም 93

ማንቸስተር ሲቲ 422

Footaball FAST SPORT

07 Aug, 16:41


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታ

50'

ዌስትሃም 0-1 ማንችስተር ሲቲ
⚽️ ሀላንድ ( p ) 36'

Footaball FAST SPORT

07 Aug, 16:40


ዛሬ የሚደረጉ የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

10:00 | ሌስተር ሲቲ ከ ብሬንትፎርድ
10:00 | ማንችስተር ዩናይትድ ከ ብራይተን
12:30 | ዌስትሃም ከ ማንችስተር ሲቲ

🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1

08:00 | ቶሉሰ ከ ኒስ
10:00 | አንገርስ ከ ናንትስ
10:00 | ሌንስ ከ ብሬስት
10:00 | ሊል ከ ኦክስርሬ
10:00 | ሞንፔሌ ከ ትሮይስ
12:05 | ሬንስ ከ ሎረንት
03:45 | ማርሴ ከ ሬምስ

🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ

10:30 | ስቱትጋርት ከ RB ሌፕዝንግ
12:30 | ኮለን ከ ሻልክ 04

Footaball FAST SPORT

06 Aug, 16:39


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿የመጀመሪያ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ

5'

ኤቨርተን 0-0 ቼልሲ

Footaball FAST SPORT

06 Aug, 16:34


Channel created