ዶ/ር ኤልያስ ገብሩ አዕምሮ ወጎች ግጥሞች እና ቁም ነገሮች @eliasgebru Channel on Telegram

ዶ/ር ኤልያስ ገብሩ አዕምሮ ወጎች ግጥሞች እና ቁም ነገሮች

@eliasgebru


አዝናኝና አስተማሪ አዳዲስ እይታዎችን ከሥነ-አእምሮ ስፔሻሊስትና ደራሲ ዶ/ር ኤልያስ ገብሩ ጋር!

ዶ/ር ኤልያስ ገብሩ አዕምሮ ወጎች ግጥሞች እና ቁም ነገሮች (Amharic)

ዶ/ር ኤልያስ ገብሩ አዕምሮ ወጎች ግጥሞች እና ቁም ነገሮች በስፔሻሊስትና ደራሲ መጠን በተለያዩ አገልግሎት በየእናፍላጋ የተካሄደ ነው። የገብሩ እስረኞች ለምንፈጥረው? የኤልያስ ገብሩ ገብሩን እንዴት ያውቃሉ? እያንዳንዳችሁ ይህ ምላሽ ነው! የሚል አስተማሪ እይታዎች በኤልያስ ገብሩ በላይ እንዴት ያሳያሉ? የኤልያስ ገብሩን በመጠቆም ስለሚያደርገው መልኩን እና መረጃዎችን ይዞ የሚደርስ አፈፃፀ እና አመልካች ነገሮች እንደሚለክም እናይቀበላል።

ዶ/ር ኤልያስ ገብሩ አዕምሮ ወጎች ግጥሞች እና ቁም ነገሮች

25 Sep, 18:16


ወንጪ!
አርምሞ 8ኛ ዙር ተማሪዎችን በደማቅ ሁኔታ ወንጪ ላይ አስመርቀናል።
We had awesome time.
We are blessed to have such wonderful students.
We Thank God for all his guardianship.

አርምሞ!
ውስጣዊ ሰላም! ውጫዊ እድገት!

@eliasgebru

ዶ/ር ኤልያስ ገብሩ አዕምሮ ወጎች ግጥሞች እና ቁም ነገሮች

10 Sep, 17:35


መልካም አዲስ አመት!

@EliasGebru

ዶ/ር ኤልያስ ገብሩ አዕምሮ ወጎች ግጥሞች እና ቁም ነገሮች

21 Jun, 16:27


ትክክለኛና ዘላቂ ለውጥ!

አርምሞ የስልጠና ማዕከል!
@EliasGebru

ዶ/ር ኤልያስ ገብሩ አዕምሮ ወጎች ግጥሞች እና ቁም ነገሮች

05 Mar, 16:56


ከልብ የተሰጠ ሥጦታ በብር አይተመንም።
በቅርቡ የማላውቀው የቤት ስልክ ቁጥት ሞባይሌ ላይ ደወለ__ አነሳሁት፣
"ሄሎ"
"ሄሎ፣ ዶ/ር ኤልያስ ነህ?"
"አዎን ማን ልበል?"
"ከቃሊቲ እስር ቤት ነው የምደውልልህ!.."
"እሺ"
"... ግን የአርምሞ መጽሐፍ ደራሲው ዶ/ር ኤልያስ ነህ አይደል?"
በውስጤ ቃሊቲ ማረምያ ቤት ደሞ ለምን ፈለጉኝ እያልኩኝ፣ "አዎ እኔ ነኝ" አልኹት፤
"እግዚአብሔር ይመስገን፣ በጣም አክባሪክ ነኝ፣ በድምፅም ቢሆን ስላገኘሁ በጣም ደስ ብሎኛል!" ... ሲለኝ ደዋዩ መጽሐፌን አንብቦ እንደሆነ ገመትኩኝ።
"አመሰግናለሁ ወንድሜ፣ አንተንስ ማን ልበል?" ስል ጠየቅኩት፤
"ሙሉጌታ እባላለሁ፣ በቃሊቲ እስር ቤት ለአመታት ያቆየሁ ታራሚ ነኝ ፤ አርምሞ መጽሐፍህ ውስጤ ላይ ትልቅ ተስፋን ስላበራልኝ ነው ላመሰግንህ የደወልኩት... ያው ታራሚ ነኝ፣ ምንም ላንተ የማደርግልህ ነገር የለም...  የገንዘብም አቅም የለኝም ግን ድሮ የለመድኳት የእጅ ጥበብ አለች፤  በሷ አንድ ብእር በእጆቼ ሰርቼልሃለሁ፣ በቅርቡ ይደርስሃል" አለኝ።
(ከዚያም ከመጽሐፉ ጋር የተያያዙ ብዙ ጨዋታዎችን ተጫወትን)

እውነት ለመናገር ስጋው እንጂ ነፍሱ ያልታሰረች አስተዋይ ሰው ነው። ያው የላከው መልእክተኛም ይሄንን የሚያምር ብእር ከደብዳቤ ጋር ቢሮ ለፀሐፊያችን አቀበላት። በህይወቴ ሰዎች ከሰጡኝ ትልቅ ስጦታዎች አንዱ ነው።
የሥጦታ ውዱ ከልብ የተሰጠ ነው።

(ደራሲ፣ ዶ/ር ኤልያስ ገብሩ አእምሮ)

@EliasGebru

ዶ/ር ኤልያስ ገብሩ አዕምሮ ወጎች ግጥሞች እና ቁም ነገሮች

15 Feb, 19:58


Evidence: A study in the Annals of the New York Academy of Sciences suggested that mindfulness practices may contribute to healthy aging by promoting psychological well-being, stress resilience, and overall health. https://books.google.com.et/books?hl=en&lr=&id=Gms30rKjAZMC&oi=fnd&pg=PA233&dq=New+York+Academy+of+Sciences+mindfulness+practices+healthy+aging+by+promoting+psychological+well+being&ots=hpcWGmk2Ca&sig= @eliasgebru

ዶ/ር ኤልያስ ገብሩ አዕምሮ ወጎች ግጥሞች እና ቁም ነገሮች

15 Feb, 19:58


እንግዲህ መዘርዘር ካስፈለገ እንዘርዝረው፣ ማይንድፉልነስ ለአእምሮና አካላዊ ጤና ያለውን ጠቀሜታ ያረጋገጡ ሳይንሳዊ ጥናቶች እነሆ ከብዙ በጥቂቱ 😊

1, Stress Reduction:
ውጥረትን መቀነስ!

Evidence (ማስረጃ):
A meta-analysis published in the Journal of the American Medical Association (JAMA) concluded that mindfulness meditation programs showed moderate evidence of improving anxiety and depression symptoms compared to non-meditation controls.
(በአሜሪካ ህክምና ጆርናል የታተመ)

https://jamanetwork.com/journals/jamainternalmedicine/fullarticle/1809754%E2%80%A8

2, Anxiety and Depression:
(ጭንቀትና ድባቴን ለማከም)

Evidence (ማስረጃ):
A review published in the Journal of Clinical Psychology found that mindfulness-based interventions were associated with significant reductions in symptoms of anxiety and depression across a range of clinical populations.
(በሳይኮሎጂካል ክሊኒክ ጆርናል የታተመ)

https://bpspsychub.onlinelibrary.wiley.com/doi/abs/10.1111/j.2044-8260.2011.02024.x

3, Mindfulness for kids
(ማይንድፉልነስ ለልጆች አስተዳደግ)
Evidence (ማስረጃ):
Meta Analysis, published by JAMA on 2018 showed multiple benefits.

https://jamanetwork.com/journals/jamapediatrics/article-abstract/2677898

4, Pain Management:
(አካላዊ ህመምን ለመቀነስ)

Evidence (ማስረጃ):
Research published in the Journal of Neuroscience demonstrated that mindfulness meditation can reduce pain intensity by promoting cognitive and emotional regulation of pain processing regions in the brain.
(በኒዮሮሳይንስ ዓለም አቀፍ ጆርናል የታተመ)

https://www.jneurosci.org/content/31/14/5540.short

5, Cardiovascular Health:
(ለልብና ደም ቧንቧ ተያያዥ ህመሞች)

Evidence (ማስረጃ):
The American Heart Association published a scientific statement acknowledging that meditation techniques, including mindfulness, may be considered as an adjunct to conventional medical care for the prevention and treatment of heart disease.
(የአሜሪካ የልብ ህክምና ማህበር ጥናት)

https://www.ahajournals.org/doi/full/10.1161/HYP.0b013e318293645f

6, Cancer Patients:
(ለካንሰር ታካሚዎች)
Evidence (ማስረጃ):
A study in the Journal of Clinical Oncology found that mindfulness-based stress reduction significantly improved psychological well-being and reduced symptoms of stress in cancer patients.

https://hull-repository.worktribe.com/output/465490/effectiveness-of-mindfulness-based-stress-reduction-in-mood-breast-and-endocrine-related-quality-of-life-and-well-being-in-stage-0-to-iii-breast-cancer-a-randomized-controlled-trial
(የካንሰር ጥናት ጆርናል)

6, Sleep Disorders:

Evidence: A systematic review in JAMA Internal Medicine suggested that mindfulness meditation significantly improved sleep quality in individuals with insomnia or sleep disturbances.
https://jamanetwork.com/journals/jamainternalmedicine/article-abstract/2110998
Autoimmune Disorders:

Evidence: Preliminary studies, such as those published in Psychosomatic Medicine, indicate that mindfulness practices may modulate immune responses and reduce inflammation, showing potential benefits for autoimmune conditions.
https://www.sciencedirect.com/science/article/abs/pii/S0272735822000095

7, Cognitive Function:
(አስተሳሰብን ማነፅ)

Evidence: Research in the Journal of Cognitive Enhancement indicated that mindfulness meditation training was associated with improvements in attention, working memory, and cognitive flexibility.

https://link.springer.com/article/10.1007/s41465-017-0026-3

8, Chronic Respiratory Conditions:
(ለፅኑ የሳንባ ህመሞች)

Evidence: A Cochrane Review concluded that yoga, particularly practices involving breath control (pranayama), may have a positive impact on the quality of life and symptoms in individuals with asthma. https://www.sciencedirect.com/science/article/abs/

9, Aging and Longevity:
(ረጅምና ጤናማ እድሜን ለመኖር) @eliasgebru

ዶ/ር ኤልያስ ገብሩ አዕምሮ ወጎች ግጥሞች እና ቁም ነገሮች

24 Dec, 18:59


አርምሞ የስልጠና ማዕከል 5ኛ ዙር ተማሪዎችን በዚህ መልኩ አስመርቀናል።
Aremimo 5th batch graduation ceremony

Registration has started for 6th batch,
6ኛ ዙር ተማሪዎች ምዝገባ ጀምረናል።
0912806077

Merry X-Mas and Happy New Year 2024

Aremimo Training Center
Inner Peace, Outer Growth

https://t.me/+WPPwKov-SIczNGNk

ዶ/ር ኤልያስ ገብሩ አዕምሮ ወጎች ግጥሞች እና ቁም ነገሮች

26 Nov, 05:06


“ብልህ ሰው እውቀትን ይሸሽጋል፤ የሰነፎች ልብ ግን ስንፍናን ያወራል።” —መጽሐፈ ምሳሌ 12፥23

ሰናይ ሰንበት!

@eliasgebru

ዶ/ር ኤልያስ ገብሩ አዕምሮ ወጎች ግጥሞች እና ቁም ነገሮች

11 Nov, 16:44


https://vm.tiktok.com/ZMjcDMTba/

ዶ/ር ኤልያስ ገብሩ አዕምሮ ወጎች ግጥሞች እና ቁም ነገሮች

13 Oct, 18:47


ራቆቱን የሮጠ ብቻ አይደለም የአእምሮ ታማሚ፣ የአእምሮ ጤና ሰፊ መገለጫ ያለው ውስብስብ ጉዳይ ነው። ከ3 ሰዎች 1 ሰው የአእምሮ ጤናው ላይ እክል እንዳለበት ጥናቶች ያሳያሉ። ብዙ ጊዜ ትኩረት የማይሰጠው ስውር ህመም፣ ድብቅ ወረርሽኝ ነው። ያለ አእምሮ ጤና ግን ሰላምም፣ ለውጥም፣ እድገትም የለም።

(ዶ/ር ኤልያስ ገብሩ)
(የሥነ-አእምሮ ስፔሻሊስትና ሥነ-ልቦና አማካሪ)

(For any questions 0912806077)

@eliasgebru