Day 7 tube @ortodoxday7tube Channel on Telegram

Day 7 tube

@ortodoxday7tube


https://youtube.com/channel/UCsxXlh0baDG76S5AtofsijQ

Day 7 tube (English)

Are you looking for a channel to uplift your spirits and enrich your soul? Look no further than 'Day 7 tube'! This Telegram channel, with the username '@ortodoxday7tube', is dedicated to sharing inspirational and spiritual content that will leave you feeling refreshed and rejuvenated. Whether you are seeking motivational messages, religious teachings, or simply a moment of peace and reflection, 'Day 7 tube' has something for everyone. The channel aims to spread positivity and light in the world, providing a virtual sanctuary for those in need of spiritual nourishment

Who is 'Day 7 tube'? 'Day 7 tube' is a platform created for individuals who are seeking a deeper connection to their faith and spirituality. The channel offers a wide range of content, including videos, quotes, and reflections, all designed to inspire and uplift. Whether you are a devout follower of a specific religious tradition or simply someone searching for meaning and purpose in life, 'Day 7 tube' welcomes you with open arms

What is 'Day 7 tube'? 'Day 7 tube' is a Telegram channel that serves as a virtual oasis for those in search of spiritual enlightenment. Through its carefully curated content, the channel strives to foster a sense of community and connection among its members. From daily prayers to uplifting songs, 'Day 7 tube' offers a diverse array of resources to help individuals along their spiritual journey. By joining this channel, you will not only find inspiration and solace but also a supportive network of like-minded individuals who share your values and beliefs

If you're ready to embark on a path of self-discovery and spiritual growth, look no further than 'Day 7 tube'. Join us today and let us walk this journey together towards a brighter, more enlightened future!

Day 7 tube

20 Feb, 19:08


https://youtu.be/AqHGPZk4FPM

Day 7 tube

18 Feb, 12:58


https://youtu.be/IwN2Shok5qA

Day 7 tube

17 Feb, 15:22


https://youtu.be/zlhu8U4OHME

Day 7 tube

16 Feb, 16:54


https://youtu.be/Rayoe3HBkoE

Day 7 tube

14 Feb, 15:58


https://youtu.be/BC9ukNZt4kA

Day 7 tube

13 Feb, 13:28


https://youtu.be/i-O32-vnU54

Day 7 tube

09 Feb, 15:55


https://youtu.be/t03g7E57sdM

Day 7 tube

08 Feb, 14:41


https://youtu.be/9xW91Ct0Eto

Day 7 tube

07 Feb, 17:33


https://youtu.be/gvMl-a1nC4g

Day 7 tube

06 Feb, 14:02


https://youtu.be/tuztkA-5hHU

Day 7 tube

05 Feb, 12:43


https://youtu.be/TY7rSIlq2wg

Day 7 tube

03 Feb, 13:01


https://youtu.be/Cmm_FX2td58

Day 7 tube

01 Feb, 12:18


https://youtu.be/AZhTqu-e7uY

Day 7 tube

30 Jan, 14:08


https://youtu.be/x16spa_-R1M

Day 7 tube

29 Jan, 17:24


https://youtu.be/8nHgrFSbOE8

Day 7 tube

27 Jan, 12:48


https://youtu.be/c0d4MU5WdjE

Day 7 tube

26 Jan, 11:51


https://youtu.be/fq6RlXf8wGQ

Day 7 tube

25 Jan, 14:03


https://youtu.be/1PWXuepYlkE

Day 7 tube

24 Jan, 13:13


YouTube ላይ በትንሹ ያሳየዋችሁ ቪዲዮ መሉ ይህውና የትራምፕ Stargate እና AI (Artificial Intelligence) ኩባንያ ከLarry Ellison
(Chief technology officer of Oracle) ጋር በመሆን እንደ ካንሰር ያሉ በሽታዎችን AI በመጠቀም መመርመርና ከመረመሩ ቡሀላም ለበሽታው መከላከያ የMRNA ክትባት (Vaccine) መስጠት ሊጀመር ነው አስታውሱ የMRNA ክትባት በ Covid ጊዜ ስንቱን እንደጨረሸ አሁን ደግሞ በAI በታገዘ ቴክኖሎጂ እነ ትራምፕ ህዝቡን እየከተቡ ሊጨርሱት ነው

Day 7 tube

24 Jan, 12:58


https://youtu.be/N1gYNSJmIxY

Day 7 tube

21 Jan, 16:12


https://youtu.be/x3TLQrN8upA

Day 7 tube

19 Jan, 10:59


https://youtu.be/0w2tvZQGJDQ

Day 7 tube

18 Jan, 15:49


https://youtu.be/xq0E5v3lx84

Day 7 tube

18 Jan, 09:09


የDay 7 ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ እንኳንም ደስ አላችሁ የተጠለፈውን (Hack) የተደረገውን ቲክቶክ አካውንቴን ከቲክቶክ ጋር አውርቼ የባለቤትነት ማረጋገጫ አሳይቼ ከ197ሺ በላይ followers ያለውን የቲክቶክ አካውንቴን አስመልሻለው አትችሉኝም ከኔ ጋር ያለው እግዚአብሔር ነው ብዬ ነበር ይህው እግዚአብሔርም ሀይሉን አሳይቷል ክብርና ምስጋና ለቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ለእግዚአብሔር ይሁን

Day 7 tube

17 Jan, 15:49


https://youtu.be/ta5kJ5jzGpM

Day 7 tube

16 Jan, 11:38


Hack የተደረገውን የቲክቶክ አካውንቴን እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እስከምናስመልስ አዲሱን የቲክቶክ አካውንቴን follow አድርጉ 👇

tiktok.com/@day.7.tube2

Day 7 tube

16 Jan, 07:55


ሰላም የ Day 7 ቤተሰቦች ዛሬ 08/05/2017 ከ194ሺ በላይ followers ያለው የቲክቶክ አካውንቴ በመንግስት Hack ተደርግዋል በጣም የሚገርመው ልክ የዛሬ አመት ነበር 100ሺ followers ያለው የመጀመሪያው የቲክቶክ አካውንቴ የተዘጋው አሁን በአመቱ ደግሞ Hack ተደረኩ ያው እንደምታውቁት ነው ውጊያው ስጋዊ አይደለም መንፈሳዊ ነው ቅዱሱ መፅሀፍ እንደሚለው እና ብዙ ዋጋ ያስከፍለኛል ግን እግዚአብሔር ከኔ ጋር ነው አትችሉኝም

Day 7 tube

15 Jan, 15:56


https://youtu.be/jAfaxDof2fI

Day 7 tube

14 Jan, 17:11


https://youtu.be/Asob1ID1Xlo

Day 7 tube

13 Jan, 15:48


https://youtu.be/IR1cGz8mjzw

Day 7 tube

10 Jan, 14:38


https://youtu.be/NcjF9GSvm7A

Day 7 tube

09 Jan, 10:03


https://youtu.be/F41IUcnV2_U

Day 7 tube

08 Jan, 14:51


https://youtu.be/R9DOtij4jTU

Day 7 tube

06 Jan, 14:03


https://youtu.be/iy7K8pg9cQA

Day 7 tube

03 Jan, 14:16


በዱለቻ ወረዳ ዶፋን ተራራ ላይ የቮልካኖ ፍንዳታ ተከሰተ

ሰሞኑን የመሬት መንቀጥቀጥ ሲስተዋልባቸው ከነበሩት አካባቢዎች አንዱ በሆነው ዱለቻ ወረዳ ዶፋን ተራራ ላይ ዛሬ ታህሳስ 25/2017 ዓ.ም የቮልካኖ ፍንዳታ ተከስቷል

Day 7 tube

03 Jan, 12:03


https://youtu.be/HfmWgMu9vsM

Day 7 tube

01 Jan, 16:41


https://youtu.be/GBWrwHFMacw

Day 7 tube

31 Dec, 16:28


https://youtu.be/7le0EizyN1Q

Day 7 tube

30 Dec, 10:24


https://youtu.be/Mk6luDLb9Po

Day 7 tube

29 Dec, 12:01


https://youtu.be/Gm1kqvyYTjQ

Day 7 tube

28 Dec, 14:21


https://youtu.be/4LNDUwTKIXc

Day 7 tube

27 Dec, 13:08


https://youtu.be/pV8prWJw8sI

Day 7 tube

26 Dec, 11:35


https://youtu.be/QbnXodFs5DY

Day 7 tube

25 Dec, 11:14


https://youtu.be/Fflj-6w5mdA

Day 7 tube

24 Dec, 17:18


https://vm.tiktok.com/ZMkrwDPdW/

Day 7 tube

24 Dec, 08:23


እነ ልጅ ሚካኤል Tiktok ላይ የተጫነውን ቪዲዮውን አስወርደውታል መሉ ቪዲዮ Day 7 YouTube ላይ አለ የዚን ያህል ነው Day 7ንን የሚፈሩት የኔን ቪዲዮ ካስጠፉት ሌላው ዝም ይላል ብለው ነው ያስጠፉት ተቃውሟችሁን ቀጥሉ ዛሬ ማታ 15/04/2017 በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር ከምሽቱ 2:ዐዐ ሰአት ላይ በTiktok live እንገናኝ

Day 7 tube

23 Dec, 10:54


https://vm.tiktok.com/ZMkr2uJfq/

Day 7 tube

23 Dec, 08:43


https://youtu.be/9BJWNMoolZ0

Day 7 tube

21 Dec, 17:02


https://vm.tiktok.com/ZMkM6XUFB/

Day 7 tube

21 Dec, 07:15


እህት ወንድሞቼ ፎቶውን ፕሮፋይላችሁ በማድረግ ተቃውሞአችሁን አሰሙ እግዚአብሔር ይርዳን

Day 7 tube

21 Dec, 06:44


ዛሬ በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር  ከምሽቱ 2;00 ሰአት ላይ በTiktok Live ጠብቁኝ
Reman እንዳስቀረነው French montanaን ወይ እናስቀረዋለን ወይ ሰው እንዳይገባ እናደርጋለን እግዚአብሔር ይርዳን

Day 7 tube

20 Dec, 12:41


https://youtu.be/tMptbvV_P3c

Day 7 tube

18 Dec, 09:58


https://youtu.be/-ln1-2XbD7k

Day 7 tube

16 Dec, 11:22


https://youtu.be/81Nwk5uNLEQ

Day 7 tube

15 Dec, 17:28


https://youtu.be/WLFfxf5MT-c

Day 7 tube

13 Dec, 10:28


https://youtu.be/4RiRKQQ_5Y4

Day 7 tube

01 Dec, 08:36


https://youtu.be/YR6f64HT-uU

Day 7 tube

28 Nov, 10:03


https://youtu.be/g0grAqq-nSk

Day 7 tube

21 Nov, 14:28


ቅዱስ ሚካኤል❤️

Day 7 tube

21 Nov, 13:58


https://youtu.be/s5dasxdOGbg

Day 7 tube

20 Nov, 13:59


https://youtu.be/cUX9wOOzJjg

Day 7 tube

19 Nov, 17:39


https://youtu.be/Coa7TcpO1v0

Day 7 tube

18 Nov, 16:29


https://youtu.be/70dcmG9DWz4

Day 7 tube

18 Nov, 11:58


https://youtu.be/am4V-gLDNmk

Day 7 tube

17 Nov, 16:38


https://youtu.be/LxFS6PSqFVE

Day 7 tube

17 Nov, 11:21


https://youtu.be/vAMkT7QwuqY

Day 7 tube

16 Nov, 15:54


https://youtu.be/tSTKvAFhTwQ

Day 7 tube

15 Nov, 10:03


https://youtu.be/GqxUDP5G5FI

Day 7 tube

14 Nov, 14:28


https://youtu.be/DL3lupOhjqo

Day 7 tube

14 Nov, 07:19


በ2017 መንፈስ ቅዱስን ለብሼ ለዲያቢሎስ ስራ አስፈፃሚዎች የእግር እሳት ሆኜ ብሶብኝ እመጣለሁ ብዬ ነበር እና ሰሞኑን በDay 7 እንደተለመደው በመረጃና በማስረጃ የታገዙ ቪዲዮዎችን ወደ እናንተ እያደረስኩ ነው ምን ለማለት ፈልጌ ነው ቃሌን ጠብቄያለሁ ሁሉም ነገር እየሆነ ያለው ግን በእግዚአብሔር ሀይል ነው እና አሁንም በዚሁ የምቀጥልበትን ሀይልና ብርታት እግዚአብሔር ይስጠኝ ይሰጠኛልም እናንተ ደግሞ በፀሎታችሁ አስቡኝ Subscribe,Like,Share እያደረጋችሁ አበረታቱኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ

Day 7 tube

13 Nov, 15:01


https://youtu.be/M0o3AR54qH8

Day 7 tube

12 Nov, 15:04


https://youtu.be/Ty_ncmb66Qo

Day 7 tube

11 Nov, 12:35


https://youtu.be/zpLxvyzv3p8

Day 7 tube

08 Nov, 09:21


https://youtu.be/-BSTBQYdGRY

Day 7 tube

07 Nov, 11:11


https://youtu.be/eFJrOp1AygQ

Day 7 tube

06 Nov, 10:49


https://youtu.be/gQxpNwA3E7w

Day 7 tube

05 Nov, 10:55


https://youtu.be/kloib43QXQg

Day 7 tube

04 Nov, 12:27


እንኳን ደስ አላችሁ የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ፀሎታችንን ሰምቷል

Day 7 tube

03 Nov, 05:56


ፀልዩልኝ

Day 7 tube

24 Oct, 14:25


አይገርምም ፀበል የረጨነው አጋንንት እስካውን እየለፈለፈ ነው

Day 7 tube

23 Oct, 16:48


https://youtu.be/kH5EkcDKOh8

Day 7 tube

19 Oct, 15:50


https://youtu.be/h0TiEIaT928

Day 7 tube

17 Oct, 13:27


ዛሬም እንደገና ጥቅምት 7/2017 ለአራተኛ ጊዜ በአፋር አካባቢ የመሬት መንቀጥቀጡ ተከስቷል

Day 7 tube

17 Oct, 13:13


የመሬት መንቀጥቀጡ ትላንት ምሽት ማለትም ጥቅምት 6/2017 ከምሽቱ 5 ሰአት ለ3ኛ ጊዜ እንደተለመደው ከአዋሽ ተነስቶ በአዲስ አበባ እና በዙሪያዋ ቀጥሏል ይህ ሲከሰት በDay 7 የተነጋገርነውን አስተውሉ

Day 7 tube

15 Oct, 05:37


አስታወሳችሁኝ አደል ቀድሜ በ Day 7 በመረጃና በማስረጃ ነግርያችሁ ነበር አሁን ከጥር ወር ጀምሮ e-Passport (Microchip Passport) ሊጀመር ነው https://vm.tiktok.com/ZMhyw9wrR/

Day 7 tube

13 Oct, 06:11


የመሬት መንቀጥቀጡ ዛሬ ጥቅምት 3/2017 ቀጥሏል የተነሳውም ከአዋሽ ነው ንዝረቱም በአዳማ አድርጎ በአዲስ አባባ እና በዙሪያዋ በእነዚህ ቦታዎች ተከስቷል 👉ቦሌ አራብሳ👉ጀሞ ቁ2👉አያት 49👉ሰሚት👉Cmc👉አባዶ👉ገርጂ ማርያም 40/60👉ጀርመን አደባባይ 👉ኮዬ ፈጬ👉ላምበረት 👉ገላን ኮንዶሚኒየም እና ሌሎችም ቦታዎች ላይ ተከስቷል ሌላው አዲስ ነገር ደግሞ በአፋር የመሬት መንቀጥቀጡን ተከትሎ የተከሰተ የመሬት መሰንጠቅ ነበር ከዛ ጋርም በተያያዘ ከመሬት ውስጥ አስቀያሚ ሽታ ያለው ጥቁር ፍል ውሀ መፍለቁ የሚታወስ ነው በትላንትናው ቀን ደግሞ ማለትም ጥቅምት 2/2017 ከእዛው አጠገብ ሌላ ፍንዳታ ተፈጥሮ በተመሳሳይ ሁኔታ ፍል ውሀ ፈልቋል መጠኑም እየሰፋ ነው አስታውሱ በኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ያልተለመዱ አዳዲስ ክስተቶች እየተከሰቱ ነው ከመጠን በላይ የሆነ ዝናብ በክረምትም በበጋም ይህን ተከትሎ ደግም ከባድ የጎርፍ አደጋዎች:የመሬት መንሸራተት:የመሬት መንቀጥቀጥ: የመሬት መሰንጠቅ:የጉንፋን ወረርሽኝ እና ሌሎችም ነገሮች እየተከሰቱ ነው ነገር ግን የኢትዮጵያ ህዝብ ከተጫነበት ፖለቲካዊ አጀንዳ (Mind Control) መውጣት ስላልቻለ እነዚህን ነገሮች ማየት አልቻለም በኑሮ ውድነት እየታሸ ለኑሮ እየተሯሯጠ ቢያይ ነበር የሚገርመኝ ግን አንዳንድ አይኖች ደግሞ አሉ የሚያዩትን የሚያስተውሉ እና ቆም ብለው የሚያስታውሱ ከአራት ማዕዘኑ ግዛት የወጡ (Matrix System) ቅዱሱ መፅሀፍ እንደሚለው ዘመኑን ዋጁት እና ምን ልላችሁ ነው እኔ ከጥቅምት 27 ጀምሮ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ሙሉ ለሙሉ ወደ Day 7 እመለሳለው እንደተለመደው ከመረጃና ከማስረጃ ጋር የተደገፉ ስራዎችን ይዤ እመጣለሁ እስከዛው ግን አንዲህ በመልዕክቶች ብቅ እላለው እና በአንዳንድ ቪዲዮዎች እመጣለው እስከዛው በፀሎታችሁ አስቡኝ መላው የDay 7ቤተሰቦች ናፍቃቹህኛል

Day 7 tube

10 Oct, 06:04


የምታዩት ምንም edite ያሌሆነ የNasa Satellite Image ነው የHurricane ፈጣሪዎች የዲያብሎስ ስራ አስፈፃሚዎች (Skull and Bones) መሆናቸው ግልፅ ነው Smart City ያልሆነውን ቀሪውን የአሜሪካን ክፍል የእግዚአብሔር ቁጣ አስመስለው ልክ ከዚህ በፊት Wellington ( New Zealand ) በሰው ሰራሽ ጎርፍ ቦታውን ካፈራረሱት በኋላ ህዝቡን አፈናቅለው ወደ Smart City እንደቀየሩት በDay 7 በመረጃና በማስረጃ ያየነው ነው እና የአሜሪካውም (Florida) Man Made በሆኑ አደጋዎች ከተማውን አፈራርሰው እንደገና ሊሰሩት ነው በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ እንደሚሉት ደግሞ ለህዝብ ቅነሳ (depopulation) አጀንዳም ይጠቅማቸዋል

Day 7 tube

09 Oct, 08:08


https://youtu.be/ZwOLPax51co

Day 7 tube

06 Oct, 19:39


ዛሬ የመሬት መንቀጥቀጡ የተነሳው ወይም በከፍተኛ ደረጃ የነበረው (Mag 4.9 earthquake) Mount Fentale አካባቢ ወይም ፈንታሌ ተራራ አካባቢ ነው እና አፍሪካ ለሁለት ትከፈላለች ብለው ያሳዩትን ፎቶ እዩት እና ዛሬ በፈንታሌ ተራራ የጀመረውን የመሬት መንቀጥቀጥ ተመልከቱት እነሱ ከነገሩን ወይም split እያረገ ካለው ቦታ ጋር አንድ ነው You See ቅድም ያልኳችሁን አስታውሱ Gulf of Eden ጋር የአለም ሀያላን ሀገራቶች ከጨለማው አለም ጋር ለመገናኘት የሚያደርጉት ቁፋሮ ያመጣው መዘዝ ነው እናም በዚህ አይቆምም ይቀጥላል እግዚአብሔር ይጠብቀን

Day 7 tube

06 Oct, 18:18


ዛሬ ቀን 26/2017 ከመሸ በአዲስ አበባ በተለያዩ ስፍራዎች ከዚህ በፊት ታይቶና ተሰምቶ በማይታወቅ መልኩ የመሬት መንቀጥቀጥ ተፈጥሯል
አስታውሱ አፍሪካ ለሁለት ትከፈላለች ሲሉ እንደነበር Gulf Of Eden አካባቢ ደግሞ ለኛ የተለያዩ መስለው የሚታዩ ነገር ግን ሀሉም ከጀርባ አንድ ሆነው ለዲያብሎስ እየሰሩ ያሉ የአለም ሀያላን ሀገራት የወደቀውን መላእክ ለማስወጣት እየሰሩ እንዳሉ በDay 7 ያየነው ነው በዘመናዊ መሳሪያ ከፍተኛ ቁፈሮ እየተደረገ ነው ያ ቁፋሮ ሲደረግ ነው የመሬት መንቀጥቀጡ የሚፈጠረው አስታውሱ ከዚህ በፊት ሰሜኑ ላይ ነበር አሁን ደግሞ ወደ መሀል ከተማ እየገባ ነው በምስራቅ አፍሪካ ከዚህ በኋላ እንዲ ያለው ነገር ደግሞ ደጋግሞ ሊከሰት ይችላል አትደንግጡ ግን ዝግጁ ሁኑ እና ፀልዩ Cernm የወደቁትን መላዕክ ለማውጣት ቁፋሮ ሲያደርግ አካባቢው ላይ ከፍተኛ የሆነ የመሬት መንቀጥቀጥ ይፈጠር ነበር ለማንኛው ስለዚህ ነገር ቀድሜ በ Day 7 የሰራውላቹሁን ቪዲዮ ተመልከቱት👇 https://youtu.be/0Kp4dkoEQqg

Day 7 tube

05 Oct, 14:11


https://youtu.be/mAmZrh4khTg

Day 7 tube

05 Oct, 06:49


You See ከነማጋ እየሰራች እንዳለች ወደ Grammy Award ዝም ብሎ አይገባም Day 7 ቀድሞ የነገራችሁን ማስታወስ ብቻ ነው ሚጠበቅባችሁ

Day 7 tube

05 Oct, 06:45


የጠፋው ቪዲዮ

Day 7 tube

05 Oct, 06:40


የጠፋው ቪዲዮ

Day 7 tube

05 Oct, 06:36


ቪዲዮውን ካስነሳችው በኋላ የለቀቀችው post ነው

Day 7 tube

05 Oct, 06:10


እኔ አንድ ነገር ከሆንኩ ተጠያቂዎቹ እነሱ ናቸው አስፈላጊ ከሆነ በሷ መጋለጥ የተረበሹ ሰዎች (የበግ ለምድ የለበሱ ተኩላዎች) የነሱንም ፊት እስከነስማቸውና እስከማስፈራሪያቸው አጋልጣቸዋለው

Day 7 tube

05 Oct, 06:06


የቬሮኒካ የመጨረሻ እርምጃ ይህው ቪዲዮውን ከYouTube አስነስታዋለች አሁን ነብሷን ስለመሸጥዋ ጥርጣሬ የነበራችሁ ሰዎች አረጋገጣችሁ ማለት ነው ቪዲዮ ቢጠፋ ችግር የለውም ሰው አእምሮ ውስጥ የገባውን ግን ማጥፋት አይቻልም የኢትዮጵያ ህዝብ አንዴ ማንነትሽን አውቋል አስታውሱ ማንም ተራ ግለሰብ ቪዲዮ ማስጠፋት አይችልም ከማጋ እየሰራች እንዳለች በዚህ ማወቅ ትችላላችሁ በተረፈ አሁንም የዲያቢሎስ ስራ አስፈፃሚዎችን ከመረጃና ከማስረጃ ጋር ማጋለጣችንን እንቀጥላለን እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነው

Day 7 tube

03 Oct, 10:53


https://youtu.be/3knQ-XJkKI0

Day 7 tube

02 Oct, 14:36


Day 7 አላማውን አሳክቷል ፀበል የረጨነው ሰይጣን ጮኋል በመረጃና በማስረጃ በድጋሚ እመጣለው ጠብቁኝ

9,362

subscribers

52

photos

32

videos