አርድእተ ግእዝ - Ardiete Ge'ez @ardietegeez Channel on Telegram

አርድእተ ግእዝ - Ardiete Ge'ez

@ardietegeez


"አርድእተ ግእዝ" (የግእዝ ተማሪዎች) ✍️

Available on Telegram, Facebook, instagram, LinkedIn & Twitter
የማኅበራዊ ሚድያ ገጾቻችንን ለማግኘት
👇
https://linktr.ee/ardietegeez

ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት እነዚህን አማራጮች ይጠቀሙ።
@geezcommentbot
@ardietegeez_discussion
[email protected]

አርድእተ ግእዝ - Ardiete Ge'ez (Amharic)

በዚህ ገጽ 'አርድእተ ግእዝ' የተለያዩ ግእዝ ተማሪዎች በተከታታይ ምስል ይገኛሉ። እንዴት ይመልከቱልን? የዚህ ግእዝ ምናልባት ነበር? 'አርድእተ ግእዝ' በTelegram, Facebook, Instagram, LinkedIn እና Twitter በእንዚህ አማራጮች ላይ ተለያዩ የማኅበራዊ ሚድያ ገጽ ነው። የግእዝ ተማሪዎች ለማግኘት ገጹም አሁን አንዱ ነው! እርስዎ የሚከታተሉበት በሞባይል ወይም በጨዋታ የሚለውን እቅድ ወደ '@geezcommentbot' ወደሚጠቃሙበት ቦታ ጠቅ ያድርጉ። በመሰረዝ የሚገባቸውን ገጽ በ'@ardietegeez_discussion' እና '[email protected]' አድርጉ።

አርድእተ ግእዝ - Ardiete Ge'ez

10 Nov, 08:14


እንዘ  ተሐቅፊዮ ለሕፃንኪ ጽጌ ፀዓዳ ወቀይሕ
አመ ቤተ መቅደስ ቦእኪ በዕለተ ተአምር ወንጽሕ
ንዒ  ርግብየ  ትናዝዝኒ  እምላህ
ወንዒ  ሠናይትየ  ምስለ ገብርኤል ፍሡሕ
ወሚካኤል  ከማኪ ርኅሩኅ ፡፡


~ማኅሌተ ጽጌ~

ነጭና ቀይ መልክ ያለው አበባ የሚባል ልጅሽን ታቅፈሽ ወደ ቤተመቅደስ እንደገባሽበት ተአምርና ንጹሕ ጊዜ ሁሉ ደስ ካለው ከገብርኤልና  እንደ አንቺ ርኅሩህ ከሆነው ከሚካኤል ጋር ከኀዘን ታረጋጊኝ ዘንድ ነዪ።

💚💛❤️ሠናይ ሰንበት ይኵን ለነ!💚💛❤️

#GeezProfilePics
🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗

ለማንኛውም አስተያየትና ጥያቄ  @geezcommentBot
[email protected]


Facebook - facebook.com/ardietegeez

Instagram - instagram.com/ardietegeez/

Twitter - https://twitter.com/ArdieteGeez

LinkedIn - linkedin.com/company/ardietegeez/

▮▮▮®አርድእተ ግእዝ®▮▮▮

@ardietegeez
@ardietegeez
#ardietegeez

አርድእተ ግእዝ - Ardiete Ge'ez

26 Sep, 09:40


መስቀል አብርሀ፤ በከዋክብት አሰርገወ ሰማየ፤ እምኵሉሰ ፀሓየ አርአየ፤ መስቀል አብርሀ በከዋክብት አሰርገወ ሰማየ።

መስቀል አበራ፤ ሰማይን በኮከቦች አስጌጠ፤ ከኹሉም ፀሓይን አሳየ፤ መስቀል አበራ፤ ሰማይን በኮከቦች አስጌጠ።

~ ሥርዓተ ቅዳሴ ~

💚💛❤️ሠናይ በዓል ይኵን ለነ!💚💛❤️

🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗

የማኅበራዊ ሚድያ ገጾቻችንን ለማግኘት
Telegram, Facebook, Instagram, LinkedIn, Twitter
👇
https://linktr.ee/ardietegeez


ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት እነዚህን አማራጮች ይጠቀሙ።
@geezcommentbot  
@ardietegeez_discussion
[email protected]
.

▮▮▮®አርድእተ ግእዝ®▮▮▮

@ardietegeez
@ardietegeez
#ardietegeez

አርድእተ ግእዝ - Ardiete Ge'ez

11 Sep, 05:23


"ወትባርክ አክሊለ ዓመተ ምሕረትከ"
መዝሙረ ዳዊት ፷፭ ÷ ፲፩
“በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ።”
መዝሙረ ዳዊት 65 ÷ 11



🌼🌼🌼ሠናይ ሐዲስ ዓመት ይኵን ለነ!🌼🌼🌼
🌼🌼🌼መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልን!🌼🌼🌼




🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗

የማኅበራዊ ሚድያ ገጾቻችንን ለማግኘት
Telegram, Facebook, Instagram, LinkedIn, Twitter
👇
https://linktr.ee/ardietegeez


ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት እነዚህን አማራጮች ይጠቀሙ።
@geezcommentbot  
@ardietegeez_discussion
[email protected]
.

▮▮▮®አርድእተ ግእዝ®▮▮▮

@ardietegeez
@ardietegeez
#ardietegeez

አርድእተ ግእዝ - Ardiete Ge'ez

11 Sep, 00:14


Channel photo updated

አርድእተ ግእዝ - Ardiete Ge'ez

07 Sep, 17:31


👋ሰላም ለኩልክሙ

🤔 በእለት ተእለት ንግግሮቻችን ውስጥ ልንጠቀምባቸው ከምንችላቸው ቃላት ውስጥ የተወሰኑትን እንመልከት።

ለዛሬ ስለ ቤተሰብ አባላትና ዘመዶች መጠሪያ ስሞች እንመለከታለን።

👨‍👩‍👧‍👦በይነ አስማተ ተዋልዶ ወዝምድና
👨‍👩‍👧‍👦 (ስለ ቤተሰብ እና ዝምድና ስሞች)

፩/ አብ - አባት
፪/ እም - እናት
፫/ እኁ - ወንድም
፬/ እኅት - እኅት
፭/ ዱድ - አጎት
፮/ ዱዲት - አክስት
፯/ ሔው - ወንድ አያት
፰/ ሔውት - ሴት አያት
፱/ እምሔው - ወንድ ቅድም አያት
፲/ እምሔውት - ሴት ቅድም አያት
፲፩/ ወልድ - ወንድ ልጅ
፲፪/ ወለት - ሴት ልጅ
፲፫/ ሐፃኒ - አሳዳጊ ሞግዚት (ወንድ)
፲፬/ ሐፃኒት - አሳዳጊ ሞግዚት (ሴት)
፲፭/ አበ ምዕቅብና - የአደራ አባት
፲፮/ እመ ምዕቅብና - የአደራ እናት
፲፯/ ወልደ ምዕቅብና - የአደራ ወንድ ልጅ
፲፰/ ወለተ ምዕቅብና - የአደራ ሴት ልጅ
፲፱/ ወልደ ተሐጽኖ - የማደጎ(የጉዲፈቻ)ወንድ ልጅ
፳/ ወለተ ተሐጽኖ - የማደጎ(የጉዲፈቻ) ሴት ልጅ
፳፩/ ነባሪ (ኀዳሪ) - ቤተሰብ



💚💛❤️ሠናይ ምስየት ይኵን ለነ!💚💛❤️

🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗

የማኅበራዊ ሚድያ ገጾቻችንን ለማግኘት
Telegram, Facebook, Instagram, LinkedIn, Twitter
👇
https://linktr.ee/ardietegeez


ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት እነዚህን አማራጮች ይጠቀሙ።
@geezcommentbot  
@ardietegeez_discussion
[email protected]
.
▮▮▮®አርድእተ ግእዝ®▮▮▮

@ardietegeez
@ardietegeez
#ardietegeez

አርድእተ ግእዝ - Ardiete Ge'ez

27 Aug, 23:50


"ወትትሐሠይ ነፍስየ በእግዚአብሔር እስመ አልበሰኒ ልብሰ ሕይወት ወከደነኒ ክዳነ ሐሤት ከመ ትርሲተ መርዓዊ ወከመ ሰርጐ መርዓት"

ትንቢተ ኢሳይያስ ፷፩÷፲
ትንቢተ ኢሳይያስ 61÷10




💚💛❤️ሠናይ መዓልት ይኵን ለነ!💚💛❤️


         🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗


የማኅበራዊ ሚድያ ገጾቻችንን ለማግኘት
Telegram, Facebook, Instagram, LinkedIn, Twitter
👇
https://linktr.ee/ardietegeez


ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት እነዚህን አማራጮች ይጠቀሙ።
@geezcommentbot  
@ardietegeez_discussion
[email protected]
.
▮▮▮®አርድእተ ግእዝ®▮▮▮

@ardietegeez
@ardietegeez
#ardietegeez

አርድእተ ግእዝ - Ardiete Ge'ez

19 Jul, 14:48


👋ሰላም ለኩልክሙ

🤔 በእለት ተእለት ንግግሮቻችን ውስጥ ልንጠቀምባቸው ከምንችላቸው ቃላት ውስጥ የተወሰኑትን እንመልከት።

ለዛሬ ስለ ቤተሰብ አባላትና ዘመዶች መጠሪያ ስሞች እንመለከታለን።

👨‍👩‍👧‍👦በይነ አስማተ ተዋልዶ ወዝምድና
👨‍👩‍👧‍👦 (ስለ ቤተሰብ እና ዝምድና ስሞች)

፩/ አብ - አባት
፪/ እም - እናት
፫/ እኁ - ወንድም
፬/ እኅት - እኅት
፭/ ዱድ - አጎት
፮/ ዱዲት - አክስት
፯/ ሔው - ወንድ አያት
፰/ ሔውት - ሴት አያት
፱/ እምሔው - ወንድ ቅድም አያት
፲/ እምሔውት - ሴት ቅድም አያት
፲፩/ ወልድ - ወንድ ልጅ
፲፪/ ወለት - ሴት ልጅ
፲፫/ ሐፃኒ - አሳዳጊ ሞግዚት (ወንድ)
፲፬/ ሐፃኒት - አሳዳጊ ሞግዚት (ሴት)
፲፭/ አበ ምዕቅብና - የአደራ አባት
፲፮/ እመ ምዕቅብና - የአደራ እናት
፲፯/ ወልደ ምዕቅብና - የአደራ ወንድ ልጅ
፲፰/ ወለተ ምዕቅብና - የአደራ ሴት ልጅ
፲፱/ ወልደ ተሐጽኖ - የማደጎ(የጉዲፈቻ)ወንድ ልጅ
፳/ ወለተ ተሐጽኖ - የማደጎ(የጉዲፈቻ) ሴት ልጅ
፳፩/ ነባሪ (ኀዳሪ) - ቤተሰብ



💚💛❤️ሠናይ መዓልት ይኵን ለነ!💚💛❤️


#GeezProfilePics
         🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗


የማኅበራዊ ሚድያ ገጾቻችንን ለማግኘት
Telegram, Facebook, Instagram, LinkedIn, Twitter
👇
https://linktr.ee/ardietegeez


ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት እነዚህን አማራጮች ይጠቀሙ።
@geezcommentbot   @ardietegeez_discussion
[email protected]
.
   ▮▮▮®አርድእተ ግእዝ®▮▮▮

@ardietegeez
@ardietegeez
#ardietegeez

አርድእተ ግእዝ - Ardiete Ge'ez

16 May, 11:43


🔥 አዲስ ጀማሪ ከሆኑ ከዚህ ይጀምሩ። 🔥

👇
https://t.me/ArdieteGeez/3
.

አርድእተ ግእዝ - Ardiete Ge'ez

16 May, 11:43


የግእዝ ቋንቋን በነጻ እና እጅግ ቀላል በሆነ መንገድ መማር ይፈልጋሉ?
መልስዎ 'አዎ' ከሆነ ይቀላቀሉን።
👇
t.me/ardietegeez

ሌሎች የማኅበራዊ ሚድያ ገጾቻችንን ለማግኘት
Telegram, Facebook, Instagram, LinkedIn, Twitter
👇
https://linktr.ee/ardietegeez


ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት እነዚህን አማራጮች ይጠቀሙ።
@geezcommentbot @ardietegeez_discussion
[email protected]
.

አርድእተ ግእዝ - Ardiete Ge'ez

16 May, 11:39


አርድእተ ግእዝ - Ardiete Ge'ez pinned «👋ሰላም ለኩልክሙ,እፎ ሀለውክሙ አኃዉየ ወአኀትየ?(ሰላም ለሁላችሁ,እንደምን አላችሁ ወንድሞች እህቶቼ?)👋 ዮርዳኖስ ታዬ እባላለሁ። ልሳነ ግእዝ ክፍል አንድ ከዚህ በመቀጠል በሚኖሩን በተከታታይ ክፍለ ትምህርቶች መሰረታዊ የግእዝ ቋንቋ ትምህርቶችን እንማራለን። በቅድሚያ ስለቋንቋው አጠቃላይ ምንነት እንመልከት። ልሳነ ግእዝ 🎖የግእዝ…»

አርድእተ ግእዝ - Ardiete Ge'ez

05 May, 02:48


ትትፌሣሕ ሰማይ ወትትኃሠይ ምድር፤ ወይንፍሑ ቀርነ መሠረታተ ሕምዝ፤ ወይበውኡ አድባር ወአውግር፤ ወኲሉ ዕፀወ ገዳም ወዮምሰ ዓባይ ፍሥሐ በሰማያት፤ ወምድርኒ ትገብር ፋሲካ ተሐጺባ በደመ ክርስቶስ።



እንቋዕ ለበዓለ ትንሳኤሁ ለአምላክነ ወለመድኃኒትነ ኢየሱስ ክርስቶስ በሰላም ወለበጥኢና አብጽሐነ !

እንኳን ለጌታችን እና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ትንሣኤ በሰላምና በጤና አደረሰን!



"ትንሳኤከ ለእለአመነ ÷ ብርሃንከ ፈኑ ዲቤነ"
"ትንሳኤህን ለምናምን ለኛ ÷ ብርሃንህን በእኛ ላይ ላክልን"

ክርስቶስ ተንስዓ እም ሙታን ÷ በዓብይ ኃይል ወስልጣን
አሰሮ ለሰይጣን ÷ አግአዞ ለአዳም
ሰላም ÷ እም ይእዜሰ
ኮነ ÷ ፍሰሐ ወሰላም


ክርስቶስ ከሞት ተነሳ ÷ በታላቅ ኃይል እና ስልጣን
ሰይጣንን አስሮ ÷ አዳምን ነጻ አውጥቶ
ሰላም ÷ ከዛሬ ጀምሮ
ሆነ ÷ ደስታ እና ሰላም

💚💛❤️ሠናይ በዓል ይኵን ለነ!💚💛❤️

▮▮▮®አርድእተ ግእዝ®▮▮▮

@ardietegeez
@ardietegeez
#ardietegeez

አርድእተ ግእዝ - Ardiete Ge'ez

25 Apr, 06:01


💚💛❤️ሠናይ መዓልት ይኵን ለነ!💚💛❤️

🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗

ለማንኛውም አስተያየትና ጥያቄ  @geezcommentBot
[email protected]


የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ለመቀላቀል
👇
https://linktr.ee/ardietegeez

▮▮▮®አርድእተ ግእዝ®▮▮▮

@ardietegeez
@ardietegeez
#ardietegeez

አርድእተ ግእዝ - Ardiete Ge'ez

25 Apr, 06:00


📚የአንደኛ ዓመት የግእዝ ቋንቋ መጽሐፍ
ሰዋስው ወልሳነ ግእዝ መጽሐፍ




▮▮▮®አርድእተ ግእዝ®▮▮▮

@ardietegeez
@ardietegeez
#ardietegeez

አርድእተ ግእዝ - Ardiete Ge'ez

25 Apr, 05:54


📚 የመጽሐፉ ርዕስ "ትንሳኤ ግእዝ"
አዘጋጅ : መምህር ደሴ ቀለብ



▮▮▮®አርድእተ ግእዝ®▮▮▮

@ardietegeez
@ardietegeez
#ardietegeez

አርድእተ ግእዝ - Ardiete Ge'ez

25 Apr, 05:48


📚የመጽሐፉ ርዕስ :- "የግእዝ መማሪያ"
አዘጋጅ :- ዶ/ር ለይኩን ብርሀኑ
የሕትመት ዘመን :- ፲፱፻፺፰ /1998/ ዓ.ም

(ስለ ግእዝ ፊደላት ከገጽ ፲፱/19 ጀምሮ ያንብቡ።)



▮▮▮®አርድእተ ግእዝ®▮▮▮

@ardietegeez
@ardietegeez
#ardietegeez

አርድእተ ግእዝ - Ardiete Ge'ez

25 Apr, 05:42


ምንጭ ፦ https://eotcmk.org/a/%E1%88%9E%E1%8A%AD%E1%88%BC-%E1%8D%8A%E1%8B%B0%E1%88%8B%E1%89%B5/



▮▮▮®አርድእተ ግእዝ®▮▮▮

@ardietegeez
@ardietegeez
#ardietegeez

አርድእተ ግእዝ - Ardiete Ge'ez

25 Apr, 05:40


Why 3 Ha’s (ሀ,ሐ,ኀ), 2 Sa’s (ሰ,ሠ), 2 A’s (አ,ዐ) and 2 Tse’s (ጸ,ፀ)?
#English_Article
ምንጭ ፦ https://www.fhlethiopia.com/index.html



▮▮▮®አርድእተ ግእዝ®▮▮▮

@ardietegeez
@ardietegeez
#ardietegeez

አርድእተ ግእዝ - Ardiete Ge'ez

25 Apr, 05:40


👋ሰላም ለኩልክሙ,እፎ ሀለውክሙ አኃዉየ ወአኀትየ?(ሰላም ለሁላችሁ,እንደምን አላችሁ ወንድሞች እህቶቼ?)👋


በእንተ ሞክሼ ፊደላት / ስለ ሞክሼ ፊደላት


በሞክሼ ፊደላትና በአጠቃቀማቸው ዙርያ መረጃ የሚያገኙባቸውን ጽሑፎችና መጽሐፍት እንደሚከተለው ቀርበዋል።



▮▮▮®አርድእተ ግእዝ®▮▮▮

@ardietegeez
@ardietegeez
#ardietegeez

አርድእተ ግእዝ - Ardiete Ge'ez

02 Mar, 04:18


"ትእዛዘ አበዊነ ሐዋርያት፤ ኢያንብር ብእሲ ውስተ ልቡ ቂመ ወበቀለ ወቅንአተ ወጽልአ ላዕለ ቢጹ ወኢ ላዕለ መኑሂ።"

"የአባቶቻችን የሐዋርያት ትእዛዝ ፤ ሰው በልቡ ቂምንና በቀልን÷ ቅንአትንና ጠብን በባልንጀራው ላይ በማንም ላይ ቢኾን አይያዝ።"

~ ሥርዓተ ቅዳሴ ~

💚💛❤️ሠናይ መዓልት ይኵን ለነ!💚💛❤️

#GeezProfilePics
🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗

ለማንኛውም አስተያየትና ጥያቄ  @geezcommentBot
[email protected]


የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ለመቀላቀል
👇
https://linktr.ee/ardietegeez

▮▮▮®አርድእተ ግእዝ®▮▮▮

@ardietegeez
@ardietegeez
#ardietegeez

አርድእተ ግእዝ - Ardiete Ge'ez

17 Feb, 05:02


.
ወሶበ እቤ ድኅፃ እገርየ፣ ምሕረትከ እግዚኦ ረድአኒ።
መዝ. ፺፫÷፲፰
እግሮቼ ተሰናከሉ ባልሁ ጊዜ፥ አቤቱ፥ ምሕረትህ ረዳኝ።
መዝ. 93÷18

💚💛❤️ሠናይ እለት ይኵን ለነ!💚💛❤️

#GeezProfilePics
🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗

🤔 #የፈለጉትን_ክፍል_መርጠው_ለማንበብ
👉@ardietegeezbot

ለማንኛውም አስተያየትና ጥያቄ @geezcommentBot

Facebook - facebook.com/ardietegeez

Instagram - instagram.com/ardietegeez/

LinkedIn - linkedin.com/company/ardietegeez/

▮▮▮®አርድእተ ግእዝ®▮▮▮

@ardietegeez
@ardietegeez
#ardietegeez

1,634

subscribers

231

photos

5

videos