አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫ @alaqsatube Channel on Telegram

አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫ

@alaqsatube


🔘በዚህ ቻናል የተለያዩ ቁም ነገሮችን ያገኛሉ
ለምስሌ:- ሙሓደራዎችን ፣ አጫጭር የድምፅ ፋይሎችን ፣ ደርሶችን ፣ ጠቃሚ ፅሁፎችን አጠቃላይ የሰለፊያን ዳዕዋ አላህ ባገራልን ልክና አቅማችን በፈቀደው መጠን እናሰራጫለን። ኢንሻ አላህ!

አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫ (Amharic)

አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫ በዚህ ቻናል ሰለፊያዊን ዳዕዋን ከአጫጭር የድምፅ ፋይሎች እና ደርሶች ጋር በተመረጠ በመጠን እና ምስሌ አድራጎችን ጠቃሚ ፅሁፎች አሉ። አል-ዐቅሷ ማሰራጫው ሙሓደራዎችን ፣ አጫጭር የድምፅ ፋይሎችን ፣ ደርሶችን ፣ ጠቃሚ ፅሁፎችን ለመስማት እና የሰለፊያን ዳዕዋ አላህ ባገራልን። አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫውን በተለያዩ አገኛቸው የቁም ነገሮች ላይ ለመረዳት፣ ለእናቴ ቻናሎችን በማበረታታት እና በእይታው በመመልከት ለሌሎች ዕድሜዎች እንዲሁም ከዀለሞት አላህ የለውም።

አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫ

11 Jan, 16:55


አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

እንደት ናችሁ ሀባይብ ከኔ አልሀምዱሊላህ

እናም አንድ ነገር ልላችሁ ነው ቁረአን እና ኪታብ በቋሚነት መቅራት የምትፈልጉ በውስጥ አናግሩን

ኪታብ ከአጫጭር ኪታቦች ነው የምንጀምረው ኢንሻ አላህ

@Amatullah_Bnet_Mohammed
@umu_kalid_binet_side

አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫ

11 Jan, 14:35


ኡስታዝ  ኢብኑ  ሙነወር

https://t.me/NABAWITUBE?livestream=5198647a912b4409a0

አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫ

11 Jan, 13:22


ከትንሽ  ደቂቃ  በኋላ  በ NABAWI  TUBE  LIVE  ይተላለፋል
👇👇

http://t.me/NABAWITUBE

አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫ

10 Jan, 14:38


ኢትዮጵያ ውስጥ መቻቻል እንዳለ ለማሳየት ፖለቲከኛውም፣ ጋዜጠኛውም፣ አር ቲስቱም፣ አክቲቪስቱም፣ መሀይሙም፣ ምሁሩም እንቁጣጣሽ፣ ጥምቀትና ገና የሚያከብሩ "ሙስሊሞችን" ማቅረብ / መጥቀስ የተለመደ ነው። በተቃራኒው የሙስሊም ዒዶችን የሚያከብሩ ክርስቲያኖችን ግን ሲያቀርቡ ወይም ሲጠቅሱ ገጥሞኝ አያውቅም። ለምን? ሙስሊሙ የእምነቱን ህግጋት ጥሶ የነሱን በአላት ማክበሩ ከመቻቻል ትርጓሜ ጋር ምን የሚገናኝ ነገር አለው?

እውነት ይሄንኑ የተንሻፈፈ አረዳድ መቻቻል አድርገው ካሰቡት ለምን ሙስሊሞችን ብቻ ነጥለው ያቀርባሉ? እንዲህ አይነቱ "ከባልሽ ባሌ ይበልጣል ሽሮ አበድሪኝ" አይነት የብልጠት ጨዋታ አይደብርም ወይ? ደግሞ'ኮ ሙስሊሙ የገዛ ወገኑን ከእንዲህ አይነት ተግባራት እንዲርቁ ሲያስተምር እንደ ማክረርና ፅንፈኝነት ሊቆጥሩ ዳር ዳር ሲሉ ማየት ነው የሚገርመው።
=
የቴሌግራም ቻናል :-
t.me/IbnuMunewor

አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫ

10 Jan, 13:50


ካፊ*ሮች ቁርኣንን ለመበረዝ ቢሞክሩም አይሳካላቸውም። ምክንያቱም አላህ እንደሚጠብቀው ቃል ገብቷልና። አሁን ይሄ ምኑ ነው ቁርኣን የሚመስለው? በነዚህ አንቀፆች ውስጥ ብቻ እጅግ በርካታ ስህተቶችን ማውጣት ይቻላል። አንዳንድ አላዋቂ የሆኑ ሰዎች ቁርኣን መስሏቸው እንዳይሸወዱ በሚል እንጂ ተንቆ የሚታለፍ ነገር ነው። ኢሳ ጌታ ነው የሚል ቁርኣን ላይ ብለው አላዋቂዎችን ለመሸወድ ያመጡት ቅንብር ነውና አትሸወዱ ለማለት ነው።

አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫ

10 Jan, 12:10


ለሱቆች በብዛት  በልዩ ቅናሽ ባሉበት እናደርሳለን

ጥቁር ልብስ አመዳም እንዳይሆን ያደርጋል
ጅልባብ
ኒቃብ
አባያ
ለጥቁር ሱሪ ጃኬቶች ቲሸርት
ሽታው ማይወጣ ለሌላ ሰው የማይሸት ለራስ ብቻ ስንለብሰው ሚሰማ ደስ ሚል ሽታ ያለው
ለ ጥራቱ ይመሰክራሉ  የተጠቀሙ መስክረዋል

https://t.me/umuhibetellah

0945683562

@AhluYeWereilua

አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫ

10 Jan, 09:16


📌የዳዕዋ ፕሮግራም

☞ውድ የተከበራቹ ወንድም እና እህቶች በአሏህ ፍቃድ
ነገ ማለትም ቅዳሜ ከቀኑ 10:30 ጀምሮ የዳዕዋ ፕሮግራም
በመርከዝ ኢማሙ አህመድ በአካል ተገኝታቹ እንድትታደሙ ስንጋብዛቹ በታላቅ ደስታ ነው

በአካል መገኘት ለማችሉ በቴሌግራም ቀጥታ ስርጭት  መከታተል ትችላላቹ

ተጋባዣ ዱዓቶች
↓↓↓↓↓↓
🎤ኡስታዝ ሳዳት ከማል

🎤ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር

🎤ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ


ዳዕዋው የሚተላለፍበት ቻናል
https://t.me/MedrestuImamuAhmed
https://t.me/MedrestuImamuAhmed
https://t.me/MedrestuImamuAhmed

አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫ

10 Jan, 05:16


🌸ከጁምዐ ቀን ሱናዎች🌸

🍁➊ الـغـسـل_ገላን መታጠብ

🍁➋ الـتـطـيـب_ለወንዶች ሽቶ መቀባት#

🍁➌ الـسـواك_ሲዋክ መጠቀም

🍁➍ لـبـس الـجـمـيـل _ጥሩ ልብስ መልበስ

🍁➎ الـتـبـكـيـࢪ لـصـلاة الـجـمـعـة
         በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ

🍁➏ قـࢪاءة سـوࢪة الـكـهـف
                   ሱረቱ ከህፍን መቅራት

🍁➐  الإكــثـار مـن الدعاء وتحري سعة الإجابة

ዱዓ ማብዛትና በእለተ ጁምዓ ዱዓ ተቀባይ የሚሆንባትን ሰዐት መጠባበቅ

🍁❽ الإكــثـار مـن الـصـلاة عـلـى الـنـبي ﷺ

በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት  ማብዛት

•━════✿🍃🌺🍃✿════━•
﴿ إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا ﴾

‏اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّد



https://t.me/alaqsatube
https://t.me/alaqsatube

አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫ

10 Jan, 05:10


የጧት አዝካር

ሰብሀል ኸይር🌹

አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫ

09 Jan, 09:44


ሰላም ለመሆን ፈልገሻል!

በህይወትሽ የማይጠቅሙሽን ነገሮች ልቀቂያቸው
የበደሉሽን የካዱሽን ያስቀየሙሽን እቢ ያሉሽን ሰዎች ከልብሽ ይቅር በማለት ከአዕምሮሽ አስዎጫቸው


መርዝ መጀመሪያ የሚጎዳው የያዘውን እቃ ሲሆን ቂም መያዝም መጀመሪያ የሚጎዳው አችን ነውና በህይዎትሽ በማንም ቂም አትያዥ ይቅር ማለትን እና መልቀቅን ልመጅ።

https://t.me/hiba_islamic_post
https://t.me/hiba_islamic_post

አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫ

09 Jan, 08:00


ለሱቆች በብዛት  በልዩ ቅናሽ ባሉበት እናደርሳለን

ጥቁር ልብስ አመዳም እንዳይሆን ያደርጋል
ጅልባብ
ኒቃብ
አባያ
ለጥቁር ሱሪ ጃኬቶች ቲሸርት
ሽታው ማይወጣ ለሌላ ሰው የማይሸት ለራስ ብቻ ስንለብሰው ሚሰማ ደስ ሚል ሽታ ያለው
ለ ጥራቱ ይመሰክራሉ  የተጠቀሙ መስክረዋል

https://t.me/umuhibetellah

0945683562

@AhluYeWereilua

አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫ

08 Jan, 21:17


አንዳድ ሰወች ጎበዝ  ጀግና ጠናካራ..እየተባሉ ካልተወደሱ  ዳዕዋቸውን ይተዋሉ
        ይህ ደሞ  እሱ  እየተጣራ ያለው ወደ አሏህ  ሳይሆን  ወደነፍሱ እንደሆነ ማስረጃ ነው

❴  ሸይኽ  ሷሊህ አል ፈውዛን አሏህ ይጠብቃቸው
       ❴إعانة المستفيد     ص.136

https://t.me/alaqsatube
https://t.me/alaqsatube

አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫ

08 Jan, 19:01


#ሞት ያለበት እና ከሞት በኃላ ህይወት እንዳለ የሚያስብ ሰው አይነት አኗኗር ኑር ያኔ ብዙ ነገርህ ይስተካከላል።"

https://t.me/hiba_islamic_post
https://t.me/hiba_islamic_post

አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫ

08 Jan, 18:59


የቢድዓ ሰዎችን መራቅ !

ሰለፊያ እና ሱፊያ የተለያዩ ናቸው … ከኢኽዋን ጋር መደባለቅ ፣ አብዝተው መደባለቅ … እና ሌሎችም ነጥቦች

ክፍል - 2


https://t.me/Muhammedsirage

አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫ

05 Jan, 14:53


ይቺ የምታዩዋትየ 14 አመት  ልጅ ትላንት 9 ሰዐት  አለም ባንክ ፋኑኤል አከባቢ ከወጣች አልተመለሰችም ስሟ ነቢያት ሙከሚል ስቶጣ ጥቁር አባያ ለብሳለች ያየት ካለ እንድትተባበሩን በአላህ ስም እንጠይቃለን
0911759890

አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫ

05 Jan, 06:00


የቆመ ውሃ ላይ መሽናት

🎙 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር

🔗 t.me/Achachir_mkroch

አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫ

04 Jan, 21:57


ارح قلبــــك

• • • • • •🌸💭

https://t.me/alaqsatube
https://t.me/alaqsatube

አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫ

03 Jan, 08:14


     #ጌታዬ #ሆይ

አንተ ከእኔ ሌላ ብዙ ባሮች አሉህ
እኔ ግን ካንተ ሌላ አምላክ የለኝም እና ለቅፅበትም ቢሆን እኔን ለኔ አትተወኝ ያረብ

  አንተ ከኔ ምንም የማትፈልግ;
እኔ ግን ሁሉ ነገሬን ካንተ የምፈልግ ደካማ ባሪያህ ነኝ
እና በእዝነትህ ይቅር በለኝ🌹


             🌺 መልካም ጁመአ🌺

https://t.me/Selefia_Hiye_Alwesetiya
https://t.me/Selefia_Hiye_Alwesetiya

አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫ

03 Jan, 08:03


عن محاسبة النفس !

الشيخ عبدالرازق البدر حفظه الله.

አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫ

03 Jan, 03:18


🎙 ሱረቱ አል ካህፍ

إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا

ሱረቱል  ካፍ   
ከጁመዓ ቀን ሱናዎች
↩️‏ سنن_يوم_الجمعة
➊ الغسل
➋ الطيب
➌ السواك
➍ لبس الجميل
➎ قراءة سورة الكهف
➏ التبكير لصلاة الجمعة
➐ الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي ﷺ
🔹ገላን መታጠብ
🔹ሽቶ መቀባት
🔹ሲዋክ መጠቀም
🔹ጥሩ ልብስ መልበስ
🔹ሱረቱ ከህፍን መቅራት
🔹በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ
🔹በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት  ማብዛት

اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ، وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيد
      
الَّلهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّد ٍﷺ 
اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ
اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ

አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫ

02 Jan, 22:21


⚘ الّۣلّۣهّۜـۣۜـۣۜمّۣ صۣۣۜۜـۣۜـّۣۜلّ عّۣۜلّۣۜـۣۜـۣۜـۜـۣۣىۣﻣۣۣۖۖحّۣۣۖمّۣۖـۣۖـۣـۣۨۖۛـۣـۣۖدوّۣۜاّۣلّۖ محمّۣۖـۣۖـد ⚘🌹
«በጁምዓ ለሊትና በጁምዓ ቀን ላይ በኔ ላይ ሰላዋት ማውረድ አብዙ፣ በኔ ላይ አንድ ሰላዋት ያወረደ አላህ በእርሱ ላይ አስር ሰላዋት ያወርድለታል።»

ኢማሙ አልባኒ ሀዲሱን ፦ " ሐሰን " ብለውታል።

📚 [አል ሲልሲለቱ ሰሒሃ: ቁጥር 1407 ]

ከሱረቱል ካህፍ....መቅራት

{وَوُضِعَ الْكِتَابُ فَتَرَى الْمُجْرِمِينَ مُشْفِقِينَ مِمَّا فِيهِ وَيَقُولُونَ يَا وَيْلَتَنَا مَالِ هَٰذَا الْكِتَابِ لَا يُغَادِرُ صَغِيرَةً وَلَا كَبِيرَةً إِلَّا أَحْصَاهَا ۚ وَوَجَدُوا مَا عَمِلُوا حَاضِرًا ۗ وَلَا يَظْلِمُ رَبُّكَ أَحَدًا}
"(ለሰው ሁሉ) መጽሐፉም ይቀርባል፡፡ ወዲያውም ከሓዲዎችን በውስጡ ካለው ነገር ፈሪዎች ኾነው ታያቸዋለህ፡፡ «ዋ ጥፋታችን! ለዚህ መጽሐፍ (ከሥራ) ትንሽንም ትልቅንም የቆጠራት ቢኾን እንጂ የማይተወው ምን አለው» ይላሉም፡፡ የሰሩትንም ነገር ሁሉ ቀራቢ ኾኖ ያገኙታል፡፡ ጌታህም አንድንም አይበድልም፡፡"
            [ሱረቱል ካህፍ:49]

በማለዳ ወደ ጁማዓ ሶላት መሔድ
ዐርብ ዕለት ቀደም ብሎ ወደ መስጅድ መሔድ የበለጠ አጅር (ምንዳ አለው።

አቡሁረይራ (ረ.ዐ) እንደተናገሩት የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል .. በጁማዓ ዕለት መላኢካዎች ከመስጅድ በር ጋር ቆመው ጁማዓ ለመስገድ ወደ መስጅድ የሚገቡትንሰዎች ስም እንደ አገባባቸው ቅደም ተከተል ✍🏻

አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫ

02 Jan, 10:47


من هم السلف؟

العلامة : صالح الفوزان حفظه الله
◇••❀••

https://t.me/alaqsatube
https://t.me/alaqsatube

አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫ

02 Jan, 04:59


قَد وَزَّع اللَهُ بَينَ الخَلقِ رزقَهُمُ

لَم يَخلُق اللَهُ مِن خَلقٍ يُضَيِّعُهُ!

أبشر وابدأ يَوْمك بتفَاؤل وحُسن ظَن بالله ")

إن الله على كل شيء قدير.

አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫ

01 Jan, 23:31


🌺ውብ ቲላዋ📖ተጋበዙ🎧 መልካም ለይል

https://t.me/alaqsatube
https://t.me/alaqsatube

አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫ

01 Jan, 19:34


✿ ከ ዕለታት አንድ ቀን ለ ሐሰን አል-በስሪ «የለይል ሶላት የሚሰግዱ ሰዎች ከሰውች ሁሉ ፊታቸው የሚያምረው ለምን ይሁን? ብለው ተጠየቁ። እሳቸውም «ከአል-ረሕማን ጋር ብቻቸውን ተገለሉ እሱም ከኑሩ አለበሳቸው።» ብለው መለሱ።

https://t.me/alaqsatube
https://t.me/alaqsatube

አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫ

01 Jan, 11:17


በምድር ላይ ህይወትን ለማሳካት ስትንቀሳቀስ መውደቅ ና መነሳት ያለ ቢሆንም  ከወደቁ ቡኋላ መነሳት ግን የስኬታማ ሰወች መገለጫ ነው።
    ለሁሉም ነገር አላህን አመስግን። አልሀምዱሊላህ


           

አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫ

01 Jan, 11:01


🌙السلام عليكم ورحمة الله وبركاته🌙


🌙ብስራት🌙
     
          🌙ብስራት🌙

                    🌙ብስራት🌙

💫ለዒልም ፈላጊ እህቶች በሙሉ ! እነሆ በ"አል"ፉርቃን"የሴቶች መድረሳ"  የሶስተኛ ዙር አዲስ ኪታብ ሊጀመር ተሰናድቶ እየጠበቃቹህ ነውና ከትምህርቱ ተካፋይ እንድትሆኑ ከወዲሁ እናሳውቃለን።💫

🛑 ግሩፑ ከምንም አይነት ክፍያ ነፃ ነው።

📚የሚጀመረው ኪታብ ፦
📜"متن"الأربعين النووية"📜

✒️ የኪታቡ አዘጋጅ ፦ 
للشيخ أبي زكريا محيي الدين يحي بن شرف  النووي"


🎙አቅራቢ ➤➤ አቡ ሉቅማን

የደርስ ሰዓት ⬇️⬇️⬇️
ምሽት🎇   ➤➤  03:30 በኢትዮ
                 ➤➤  09:30 በሳዑዲ
                 ➤➤  10:30 በዱባይ

🛑 በቋሚነት ለመማር የምትፈልጉ እህቶች እየተመዘገባቹህ ኮድ ዉሰዱ እና ወደ ቂርአቱ ማዕከል ተቀላቀሉ

ለመመዝገብ
👇👇👇👇👇
https://t.me/memezgbiya_g

እየተመዘገባቹህ ተቀላቀሉ!!!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

🏢ት/ት የሚሰጥበት ግሩፕ
https://t.me/Alfurkan_biabilukman

🎤 የተማሪዎች ማጥኛ ግሩፕ
https://t.me/alfurkan_matniya

ቶሎ ተመዝገቡ

አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫ

01 Jan, 08:08


ምርጡ  ጓደኛህ:-

ለአላህ ብሎ የወደደህ

አላህን የሚያስታውስህ

በአላህ ቁጣ ላይ የሚያስፈራራህ

ከአላህ መገናኘት የሚያስከጅልህ.... ነው ::


ስለዝህ እራስህን /እራስሺን ፈትሽ /ፈትሺ‼️

https://t.me/alaqsatube
https://t.me/alaqsatube

አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫ

01 Jan, 01:21


☀️ፈጅር ... ሰላት
 
⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡ 

🌤  የቀኑ መጀመሪያ ናት
ቀናችንን ለአሏህ በመስገድ  እሱን በማስታወስ ( ዚክር በማድረግና ቁርኣን በመቅራት ) እንጀምር❗️

ፈጅር ....     
ለፊት ብርሐን ፣
ለልብህ እረፍት  ፣ 
ለነፍስ መርጊያ ናት ‼️
الصلاة خير من النوم
الصلاة خير من النوم


            

አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫ

31 Dec, 17:31


አፋልጉኝ

ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቷቸው አባት ሸይኽ ኢብራሂም ሰዒድ ይባላሉ። ከትውልድ ስፍራቸው ሰሜን ወሎ መርሳ ለህክምና ወደ አፋር ክልል ሎጊያ ከቤተሰብ ጋር በሄዱበት ድንገት ስለጠፉ አባታችንን ያያችሁ በ0921086823 ወይንም በ0921637613 ላይ በመደወል ቀና ትብብርታችሁን እንድታጉልን ስንል በአሏህ ስም እንጠየቃለን።

አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫ

04 Dec, 18:47


«በዱኒያ ሀያትህ ሙስሊም ካደረገህ" «በሰለፎች መንሀጅ አፅንቶ ካኖረህ‹ ከዚህ በላይ ኒዕማ ምን ትፈልጋለህ❗️

አልሃምዱሊላህ በሉ🌸🌸
🌸

አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫ

04 Dec, 14:09


📖ቁረአን የልብ ብረሃን ነው📖
🌺🌺💐💐💐🌺

https://t.me/alaqsatube
https://t.me/alaqsatube

አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫ

04 Dec, 10:50


ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ ረሒመሁላህ እንዲህ ብለዋል፦
.
"ሺርክ (ማጋራት) ማለት የጣዖታት አምልኮ ብቻ አይደለም። ይልቁንም ስሜትህን መከተልህንም ይጨምራል።"

📚 [መጅሙዑል ፈታዋ፡ 10/518/


🖇https://t.me/alaqsatube
🖇https://t.me/alaqsatube

አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫ

04 Dec, 08:11


የሸሪዓ ህግ

🎙 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር

🔗 t.me/Achachir_mkroch

አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫ

04 Dec, 04:54


ጥያቄ፦ ለአጫሾች የሚሆን ምክር እንፈልጋለን።

መልስ፦ "አጫሾችን የሲጋራ ፋብሪካ ባለቤቶች መክረዋቸዋል።"

ሸይኽ ዐብዱልዐዚዝ አልቡረዒይ
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor

አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫ

04 Dec, 04:29


صباحُ الخير

🍃﴿وَاذْكُر رَّبَّكَ إِذَا نَسِيتَ ﴾ 🍃

‏- سُبحان الله
‏- الحَمد لله
‏- لا إله إلا الله
‏- الله أكبر
‏- أستغفِرُ الله
‏- لا حَول و لا قوة إلا بالله
‏- سُبحان الله و بِحمده
‏- سُبحان الله العَظيم
‏- اللهم صلِّ و سلم على نبينا محمد.

~🌸

አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫ

03 Dec, 21:52


🌺የምሽቱ  የቁርአን ግብዣ🌷

📖ሱርቱል መርየም📖

      ቃሪ ሙሀመድ ጀማል

🌺ልብህን በቁርአን አሳርፋት ከቁርአን
      አርቀሀት ሰላም አይኖራትም

https://t.me/Selefia_Hiye_Alwesetiya

አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫ

03 Dec, 17:44


የፈጅር ሶላት  የበለጠ ቆንጆ ያደርግሀል
የዙሁር ሶላት ርዝቅህን ይጨምራል
የዐስር ሶላት ጤናህን ይጨምርልሀል
የመግሪብ ሶላት ጭንቀትን ያሶግዳል
የዒሻ ሶላት እረፍት የሚሰጥ እንቅልፍ ይሰጥሀል


ሶላት የሂወታችን ስንቅ


🖇https://t.me/alaqsatube
🖇https://t.me/alaqsatube

አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫ

03 Dec, 13:59


ያረብ ቁርአን ሲቀሩ ተደቡር ከሚያደርጉት እና በሱ ሀሳባቸው ጭንቀታቸው እና ሀዘናቸው ከሚወገድላቸው መልካም ባሮች አላህ ያድርገን ያረብ

https://t.me/Selefia_Hiye_Alwesetiya

አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫ

03 Dec, 11:47


የአላህ መልዕክተኛ ـﷺـ እንዲህ ይላሉ፦

"ከወንጀሉ ተውባ ያደረገ ምንም ወንጀል የለበትም።"

ባጠፋህ ቁጥር ተስፋ ሳትቆርጥ  ሁሌም ተውባ አድርግ። አላህ ለእውነተኛው ተውባ አንድ ቀን ይወፍቅህ ይሆናል።

https://t.me/alaqsatube
https://t.me/alaqsatube

አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫ

03 Dec, 08:01


"ለልጅህ የምያስፈልገውን እንጂ የሚፈልገው ሁሉ አታድርግ"

ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር

Join👇

https://t.me/alaqsatube

አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫ

03 Dec, 07:45


🍃አብደሏህ ኢብኑ መስዑድ እንዲህ ብለዋሉ፦
    <<ዕውቀትን ከፈለጋቹ ቁርዓንን አሰራጩ፤
ምክኒያቱም በቁርዓን ውስጥ  የመጀመሪያም የመጨረሻ እውቀት አለበት።>>  ሰምተው ከሚተገብሩት ያድርገን !!!

🖊🖊🖊🖊🖊🖊🖊🖊🖊🖊🖊🖊🖊   
https://t.me/alaqsatube
https://t.me/alaqsatube

አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫ

03 Dec, 07:17


አፋልጉን

እናታችን አንሻ ትባላለች ከ ዩኒሳ አካባቢ አርብለት ከቤት እንደወጣች አልተመለሰችም። አረንጓዴ ሺቲ ቀይ ሲሊፐር ለብሳለች።
እባካቹ ተባበሩን

+251938766763

0944183579

+251973992482

አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫ

03 Dec, 04:16


السلام عليكم ورحمةالله وبركاته

ተቀርቶ ያለቀ የኡሱሉ_ሰላሳ ደርስ በኢብኑ ሙነወር

ፒዲኤፍ t.me/IbnuMunewor/6486

ክፍል 1↓↓
t.me/IbnuMunewor/6473

ክፍል 2↓↓↓
t.me/IbnuMunewor/6474

ክፍል 3↓↓↓
t.me/IbnuMunewor/6488

ክፍል 4 ↓↓↓
t.me/IbnuMunewor/6497

ክፍል 5↓↓↓
t.me/IbnuMunewor/6504

ክፍል 6↓↓↓
t.me/IbnuMunewor/6524

ክፍል 7 ↓↓↓
t.me/IbnuMunewor/6534

ክፍል 8↓↓↓
t.me/IbnuMunewor/6541

ክፍል 9 ↓↓↓
t.me/IbnuMunewor/6550

ክፍል 10↓↓↓
t.me/IbnuMunewor/6559

ክፍል 11↓↓↓
t.me/IbnuMunewor/6585

አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫ

02 Dec, 14:25


ሰለፎች እንዲህ ነበሩ፡

ሱፍያን አስ-ሰውሪይ  ኢብራሒም ቢን አድሐም ዘንድ ይሄድና፡

ኢብራሒም ሆይ! ተውሂድ ላይ ሁነን እንዲገድለን አሏህን ለምን ይለው ነበር።

ሁለታቸውንም አሏህ ይዘንላቸው።

https://t.me/alaqsatube
https://t.me/alaqsatube

አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫ

02 Dec, 13:37


🌹📖📚📖

የቲላዋ ግብዣ🌺

አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫ

02 Dec, 08:20


⭐️አሏህን ምህረት እየጠየቀ የጠፋ ህዝብ የለም!!

ያለፈውንም የመጪውም ወንጀል የተማረላቸው ረሱልﷺ፡ ትልቁን ወደ አሏህ መቃረቢያ ዒባዳ የሆነውን ሶላት እንኳ ሰግደው ሶስት ጊዜ ጌታቸውን ምህረትን ይጠይቁ ነበር።
እኛ ደግሞ የወንጀል ክምሮች የተከማቹብን ደካማና አጥፊ ባሮች፡ ኢስቲግፋር ማብዛቱ በኛ ላይ የበለጠ የተገባ ነው።

https://t.me/alaqsatube
https://t.me/alaqsatube

አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫ

02 Dec, 04:26


ሙሾ ማውረድ

ሟች የሚቀጣባቸው ሰበቦች

🎙 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር

🔗 t.me/Achachir_mkroch

6,037

subscribers

827

photos

468

videos