ተውሒድ የሁሉም ነብያቶች ጥሪ ነው። @umunuhbintdarsema Channel on Telegram

ተውሒድ የሁሉም ነብያቶች ጥሪ ነው።

@umunuhbintdarsema


አላህ እኛን የፈጠረን እሱን በብቸኝነት እንድናመልክና በሱ ላይ ምንንም ላናጋራ ነው. መረጃዉም የሚከተለው የአላህ ንግግር ነው: “ጂንና የሰዉን ልጅ አልፈጠርኳቸዉም እኔን እንዲገዙኝ(እንዲያመልኩኝ) እንጂ።” ( ሱራህ አዝ-ዛሪያት 51:56).
ለሀሳብ አስተያየት
@Haymanot_Darsema

ተውሒድ የሁሉም ነብያቶች ጥሪ ነው። (Amharic)

ተውሒድ የሁሉም ነብያቶች ጥሪ ነው። ተውሒድ የትክክለኛ ነገራችን እና ጽሁፍ እንዴት በግልጽና ለሁሉም ነገር አካባቢ ነው የተመረጠ በነገር እና በጽሁፍ መንከባብን እና መረጃዎትን በመጠቀም ከእናንተ ጋር እናሰናከላለን። "umunuhbintdarsema" በሚባለሩ የትክክለኛ ነገሮችን ማክበሩን ለማየት እና ነገሩን በአማርኛ ወይም በእንክብካቤ ማስተርግ የትክክለኛ ትምህርት ላይ ለመሰብሰብ እና አዳዲስ መረጃዎችን ስለሚረዳን ፈቃድ የሚሰጥና ትልቅ እንደሆንሁ እባክዎ ለማፈራረስ ምንም ማንኛውንም ትክክለኛ እና ጽሁፍ እንዲለወጥ በጥሪ እና በከባድ መሠረት እናቀናሌ መደብ ማሳወቅ እና ማሸነፍ ውስጥ ያሉ ነገሮችን ለመቆጣጠር እባክዎ ተውሒድ የሁሉም ነብያቶች ጥሪ ነው።

ተውሒድ የሁሉም ነብያቶች ጥሪ ነው።

21 Nov, 03:05


🌸🎧

ተውሒድ የሁሉም ነብያቶች ጥሪ ነው።

20 Nov, 13:03


ያጨበጨቡ እጆች ሁሉ አያቅፉም     !አንዳንድ ቃላቶች ግን!እጅ ያላቸው ያህል ሰውን ይዳብሳሉ ፣ሶፍት ይመስል እንባን ይጠርጋሉ ፣ጉልበት ያላቸው ይመስል ሰውን ከወደቀበት ያነሳሉ።በቃላት ሰውን ማጽናናት፣ማበርታት ማንሳት ይቻላል።

https://t.me/UmuNuhBintdarsema

ተውሒድ የሁሉም ነብያቶች ጥሪ ነው።

18 Nov, 12:50


አላህን መገናኘት የወደደ አላህም እሱን መገናኘት ይወዳል።አላህ መገናኘት የጠላ አላህም እሱን መገናኘት ይጠላል። አላህን መገናኘት ከሚወዱት ባሮቹ ያድርገን አሚን።

ተውሒድ የሁሉም ነብያቶች ጥሪ ነው።

16 Nov, 12:39


❶⓪❻:
https://t.me/IbnuMunewor/4999
❶⓪❼:
https://t.me/IbnuMunewor/5004
❶⓪❽:
https://t.me/IbnuMunewor/5012
❶⓪❾:
https://t.me/IbnuMunewor/5017
❶❶⓪:
https://t.me/IbnuMunewor/5025
❶❶❶:
https://t.me/IbnuMunewor/5029
❶❶❷:
https://t.me/IbnuMunewor/5047
❶❶❸:
https://t.me/IbnuMunewor/5063
❶❶❹:
https://t.me/IbnuMunewor/5066
❶❶❺:
https://t.me/IbnuMunewor/5072
❶❶❻:
https://t.me/IbnuMunewor/5081
❶❶❼:
https://t.me/IbnuMunewor/5087
❶❶❽:
https://t.me/IbnuMunewor/5112
❶❶❾:
https://t.me/IbnuMunewor/5120
❶❷⓪:
https://t.me/IbnuMunewor/5133
❶❷❶:
https://t.me/IbnuMunewor/5147
❶❷❷:
https://t.me/IbnuMunewor/5154
❶❷❸:
https://t.me/IbnuMunewor/5159
❶❷❹:
https://t.me/IbnuMunewor/5183
❶❷❺:
https://t.me/IbnuMunewor/5189
❶❷❻:
https://t.me/IbnuMunewor/5196
❶❷❼:
https://t.me/IbnuMunewor/5221
❶❷❽:
https://t.me/IbnuMunewor/5223
❶❷❾:
https://t.me/IbnuMunewor/5243
❶❸⓪:
https://t.me/IbnuMunewor/5250
❶❸❶:
https://t.me/IbnuMunewor/5259
❶❸❷:
https://t.me/IbnuMunewor/5288
❶❸❸:
https://t.me/IbnuMunewor/5295
❶❸❹:
https://t.me/IbnuMunewor/5304
❶❸❺:
https://t.me/IbnuMunewor/5315
❶❸❻:
https://t.me/IbnuMunewor/5319
❶❸❼:
https://t.me/IbnuMunewor/5332
❶❸❽:
https://t.me/IbnuMunewor/5338
❶❸❾:
https://t.me/IbnuMunewor/5354
❶❹⓪:
https://t.me/IbnuMunewor/5364
❶❹❶:
https://t.me/IbnuMunewor/5365
❶❹❷:
https://t.me/IbnuMunewor/5372
❶❹❸:
https://t.me/IbnuMunewor/5400
❶❹❹:
https://t.me/IbnuMunewor/5406
❶❹❺:
https://t.me/IbnuMunewor/5431
❶❹❻:
https://t.me/IbnuMunewor/5437
❶❹❼:
https://t.me/IbnuMunewor/5452
❶❹❽:
https://t.me/IbnuMunewor/5462
❶❹❾:
https://t.me/IbnuMunewor/5664
❶❺⓪:
https://t.me/IbnuMunewor/5689
❶❺❶:
https://t.me/IbnuMunewor/5693
❶❺❷:
https://t.me/IbnuMunewor/5722
❶❺❸:
https://t.me/IbnuMunewor/5740
❶❺❹:
https://t.me/IbnuMunewor/5755
❶❺❺:
https://t.me/IbnuMunewor/5796
❶❺❻:
https://t.me/IbnuMunewor/5801
❶❺❼:
https://t.me/IbnuMunewor/5818
❶❺❽:
https://t.me/IbnuMunewor/5820

❶❺❾:
https://t.me/IbnuMunewor/5854
❶❻⓪:
https://t.me/IbnuMunewor/5859
❶❻❶:
https://t.me/IbnuMunewor/5864
❶❻❷:
https://t.me/IbnuMunewor/5868
❶❻❸:
https://t.me/IbnuMunewor/5879
❶❻❹:
https://t.me/IbnuMunewor/5886
❶❻❺:
https://t.me/IbnuMunewor/5917
❶❻❻:
https://t.me/IbnuMunewor/5927
❶❻❼:
https://t.me/IbnuMunewor/5944
❶❻❽:
https://t.me/IbnuMunewor/5949
❶❻❾:
https://t.me/IbnuMunewor/5974
❶❼⓪:
https://t.me/IbnuMunewor/5984
❶❼❶;
https://t.me/IbnuMunewor/6015
❶❼❷:
https://t.me/IbnuMunewor/6025
❶❼❸:
https://t.me/IbnuMunewor/6057
❶❼❹;
https://t.me/IbnuMunewor/6073
❶❼❺:
https://t.me/IbnuMunewor/6095
❶❼❻:
https://t.me/IbnuMunewor/6103
❶❼❼:
https://t.me/IbnuMunewor/6136
❶❼❽:
https://t.me/IbnuMunewor/6158
❶❼❾:
https://t.me/IbnuMunewor/6182
❶❽⓪:
https://t.me/IbnuMunewor/6191
❶❽❶:
https://t.me/IbnuMunewor/6217
❶❽❷:
https://t.me/IbnuMunewor/6224
❶❽❸:
https://t.me/IbnuMunewor/6265
❶❽❹:
https://t.me/IbnuMunewor/6266
❶❽❺:
https://t.me/IbnuMunewor/6303
❶❽❻:
https://t.me/IbnuMunewor/6304
❶❽❼:
https://t.me/IbnuMunewor/6315
❶❽❽:
https://t.me/IbnuMunewor/6320
❶❽❾:
https://t.me/IbnuMunewor/6366
❶❾⓪:
https://t.me/IbnuMunewor/6367
❶❾❶:
https://t.me/IbnuMunewor/6396
❶❾❷:
https://t.me/IbnuMunewor/6405
❶❾❸:
https://t.me/IbnuMunewor/6439
❶❾❹:
https://t.me/IbnuMunewor/6445

ተውሒድ የሁሉም ነብያቶች ጥሪ ነው።

16 Nov, 12:39


Samira umu Ismail:
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ተቀርቶ የተጠናቀቀውን የሪያዱ ሷሊሒን ሙሉ ደርስ እነዚህን ሊንኮች በመጫን በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ:- ⤵️
የኪታቡ ሶፍት ኮፒ  በpdf ለማግኘት :
https://t.me/IbnuMunewor/3505
ክፍል :--
❶:
https://t.me/IbnuMunewor/3490
❷:
https://t.me/IbnuMunewor/3508
❸:
https://t.me/IbnuMunewor/3514
❹:
https://t.me/IbnuMunewor/3536
❺:
https://t.me/IbnuMunewor/3541
❻:
https://t.me/IbnuMunewor/3572
❼:
https://t.me/IbnuMunewor/3581
❽:
https://t.me/IbnuMunewor/3620
❾:
https://t.me/IbnuMunewor/3625
❿:
https://t.me/IbnuMunewor/3649
❶❶:
https://t.me/IbnuMunewor/3656
❶❷:
https://t.me/IbnuMunewor/3684
❶❸:
https://t.me/IbnuMunewor/3691
❶❹:
https://t.me/IbnuMunewor/3723
❶❺:
https://t.me/IbnuMunewor/3731
❶❻:
https://t.me/IbnuMunewor/3769
❶❼:
https://t.me/IbnuMunewor/3775
❶❽:
https://t.me/IbnuMunewor/3809
❶❾:
https://t.me/IbnuMunewor/3813
❷⓪:
https://t.me/IbnuMunewor/3837
❷❶:
https://t.me/IbnuMunewor/3853
❷❷:
https://t.me/IbnuMunewor/3870
❷❸:
https://t.me/IbnuMunewor/3874
❷❹:
https://t.me/IbnuMunewor/3931
❷❺:
https://t.me/IbnuMunewor/3941
❷❻:
https://t.me/IbnuMunewor/3944
❷❼:
https://t.me/IbnuMunewor/3952
❷❽:
https://t.me/IbnuMunewor/3968
❷❾:
https://t.me/IbnuMunewor/3973
❸⓪:
https://t.me/IbnuMunewor/3995
❸❶:
https://t.me/IbnuMunewor/3999
❸❷:
https://t.me/IbnuMunewor/4013
❸❸:
https://t.me/IbnuMunewor/4018
❸❹:
https://t.me/IbnuMunewor/4041
❸❺:
https://t.me/IbnuMunewor/4047
❸❻:
https://t.me/IbnuMunewor/4058
❸❼:
https://t.me/IbnuMunewor/4064
❸❽:
https://t.me/IbnuMunewor/4085
❸❾:
https://t.me/IbnuMunewor/4091
❹⓪
https://t.me/IbnuMunewor/4103
❹❶:
https://t.me/IbnuMunewor/4107
➍➋:
https://t.me/IbnuMunewor/4122
➍➌:
https://t.me/IbnuMunewor/4129
➍➍:
https://t.me/IbnuMunewor/4143
➍➎:
https://t.me/IbnuMunewor/4150
➍➏:
https://t.me/IbnuMunewor/4166
➍➐:
https://t.me/IbnuMunewor/4167
➍➑:
https://t.me/IbnuMunewor/4173
➍➒:
https://t.me/IbnuMunewor/4175
➎⓪:
https://t.me/IbnuMunewor/4194
❺❶:
https://t.me/IbnuMunewor/4201
❺❷:
https://t.me/IbnuMunewor/4216
❺❸:
https://t.me/IbnuMunewor/4218
❺❹:
https://t.me/IbnuMunewor/4254
❺❺:
https://t.me/IbnuMunewor/4264
❺❻:
https://t.me/IbnuMunewor/4486
❺❼:
https://t.me/IbnuMunewor/4489
❺❽:
https://t.me/IbnuMunewor/4511
❺❾:
https://t.me/IbnuMunewor/4516
❻⓪:
https://t.me/IbnuMunewor/4534
❻❶:
https://t.me/IbnuMunewor/4539
❻❷:
https://t.me/IbnuMunewor/4547
❻❸:
https://t.me/IbnuMunewor/4560
❻❹:
https://t.me/IbnuMunewor/4566
❻❺:
https://t.me/IbnuMunewor/4570
❻❻:
https://t.me/IbnuMunewor/4577
❻❼:
https://t.me/IbnuMunewor/4579
❻❽:
https://t.me/IbnuMunewor/4588
❻❾:
https://t.me/IbnuMunewor/4591
❼⓪:
https://t.me/IbnuMunewor/4639
➐❶:
https://t.me/IbnuMunewor/4643
❼❷:
https://t.me/IbnuMunewor/4660
❼❸:
https://t.me/IbnuMunewor/4665
❼❹:
https://t.me/IbnuMunewor/4675
❼❺:
https://t.me/IbnuMunewor/4676
❼❻:
https://t.me/IbnuMunewor/4709
❼❼:
https://t.me/IbnuMunewor/4713
❼❽:
https://t.me/IbnuMunewor/4722
❼❾:
https://t.me/IbnuMunewor/4723
❽⓪:
https://t.me/IbnuMunewor/4730
❽❶:
https://t.me/IbnuMunewor/4731
❽❷:
https://t.me/IbnuMunewor/4746
❽❸:
https://t.me/IbnuMunewor/4751
❽❹:
https://t.me/IbnuMunewor/4771
❽❺:
https://t.me/IbnuMunewor/4776
❽❻:
https://t.me/IbnuMunewor/4798
❽❼:
https://t.me/IbnuMunewor/4801
❽❽:
https://t.me/IbnuMunewor/4821
❽❾:
https://t.me/IbnuMunewor/4828
❾⓪:
https://t.me/IbnuMunewor/4857
❾❶:
https://t.me/IbnuMunewor/4864
❾❷:
https://t.me/IbnuMunewor/4874
❾❸:
https://t.me/IbnuMunewor/4880
❾❹:
https://t.me/IbnuMunewor/4904
❾❺:
https://t.me/IbnuMunewor/4908
❾❻:
https://t.me/IbnuMunewor/4922
❾❼:
https://t.me/IbnuMunewor/4930
❾❽:
https://t.me/IbnuMunewor/4947
❾❾:
https://t.me/IbnuMunewor/4951
❶⓪⓪:
https://t.me/IbnuMunewor/4962
❶⓪❶:
https://t.me/IbnuMunewor/4967
❶⓪❷:
https://t.me/IbnuMunewor/4972
❶⓪❸:
https://t.me/IbnuMunewor/4980
❶⓪❹:
https://t.me/IbnuMunewor/4985
❶⓪❺:
https://t.me/IbnuMunewor/4989

ተውሒድ የሁሉም ነብያቶች ጥሪ ነው።

15 Nov, 20:20


የኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ደርሶች

1) ሹሩጡ ሶላት
2) ሪያዱ ሷሊሒን
3) ኪታቡ ተውሒድ
4) ኪታቡ ተውሒድ
5) ሒስኑል ሙስሊም
6) ላሚየቱ ብኒ ተይሚያ
7) አልአርበዑነ ነወዊያህ
8) አልቀዋዒዱል አርበዕ
9) ሓኢየቱ ብኒ አቢ ዳውድ
10) ዶላሉ ጀመዐቲል አሕባሽ
11) ሸርሑ ሱንና ሊል በርበሃሪ

ተውሒድ የሁሉም ነብያቶች ጥሪ ነው።

11 Nov, 17:32


ሚስቴ ድብቅ ሰው ነች
   ነገር ግን እውዳታለሁ!!!

ትዳር በተጋቢዎች መካከል እምነት የሚታይበት ተቅዋም ነው እምነት ደግሞ መተማመን ይፈጥራል
#ትዳር ውስጥ መተማመን  ከሌለ

የጀርባ አጥንቱ እንደ ተሰበረ ሰው መቆም
ያቅተዋል ትንሽ ችግር በፍጥነት ይጎዳዋል
መተማመን
#በሌለበት ቤት ውስጥ ሁሉም ን

ነገር በጥንቃቄና በጥርጣሬ ነው ሚፈፀመው
አለ መግባባት ሚፈጠርበት ወቅት ችግሮች
ይገዝፋሉ እንጂ ሲቀሉ አይታይም  በእውነቱ
ትዳር የተከበረ ነገር ነው ሴትና ወንድ ወደ

ትዳር አለም ሲዘልቁ የተለያየ ምክንያት ቢኖራቸሁም
ዋና ከሚባሉ ምክንያት አንዱ እና ዋንኛው ከብቸኝነት
መላቀቅ ነው እነኝ ሁለት አካሎች በመፈስ እና በስሜት እንዲሁም በአስተሳሰብ አንድነትን

በመላበስ ከአሏህ ሱብሀነሁ ተአለ ጋር የተቸራቸውን
ፀጋ ለመቋደስ ብለው የሚገቡበት ሂወት ነው
የሂወትን ጠዓም የሚያገኙት እና ሙሉነትን
የምትጎናፅፉበት ሂወት ትዳር መሆኑ ግልፅ ነው


ግልፅኝነት በትዳር ሂወት ወስጥ
#በእርግጥም ያስፈልጋል በሁለቱም ተጋቢዎች መካከል
መተማመን ይፈጥራል ለፍቅራቸው መጠናከር ያበረታል


ድብቅነትን ተጠንቀቁ በትዳር ሂወት ወስጥ


t.me/tdarna_islam

ተውሒድ የሁሉም ነብያቶች ጥሪ ነው።

11 Nov, 10:41


ኹጥባ አላህ ሰሚና ተመልካች ነው
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem

ተውሒድ የሁሉም ነብያቶች ጥሪ ነው።

10 Nov, 16:38


ሴቶችም እንደዛው ምሳሌው በወንድ ቢገለፅም ሴቶችንም ይወክላል!!

ተውሒድ የሁሉም ነብያቶች ጥሪ ነው።

10 Nov, 16:38


~ወንድሜ   በሁሉም ነገር በራስህ ሀሳብ ብቻ የምትጓዝ ከሆነ ትጎዳለህ።ብዙ እውቀት፣ብዙ ልማድ፣ታጣለህ።የሰዎችን ሀሳብ የማትቀበልና የማትሰማ ከሆነ ብዙ እውቀት ያልፈሃል። አንተ ዝቅ አድርገህ ከምታየው ሰው. ካንተ ሀሳብ ከፍ ያለ ሀሳብ ልታገኝ ትችላለህ።ሰውንም አትናቅ።ሀሳብንም አትናቅ።በጉራ፣በራስ መደነቅና በከኔ በላይ ማን አለ አይነት አስተሳሰብ አትታነቅ።

~»@AbuHafsaYimam

ተውሒድ የሁሉም ነብያቶች ጥሪ ነው።

07 Nov, 19:23


በጂዛንና አካባቢዋ ለምትኖሩ ኢትዬጲያን

ቁጥሩን ከፈለጉ
@Minhaju_anubwa
ያናግሩን

ተውሒድ የሁሉም ነብያቶች ጥሪ ነው።

06 Nov, 16:43


ሲጠየቁ አልሐምዱ ሊላህ ደህና ነን የሚሉ፣ ግን በዉስጣቸው የደከሙ ባሮችህን ሁሉ እርዳቸው ያ ረብ።

ተውሒድ የሁሉም ነብያቶች ጥሪ ነው።

06 Nov, 05:10


ሰከን፣ ጎጆ እንዳይበተን
~
ፍቺ ላይ መጠንቀቅ ይገባል። ሚስት በትንሽ በትልቁ ፍቺ ልትጠይቅ አይገባም። ባልም ፍቺን ማስፈራሪያ ሊያደርግ አይገባም። ህይወት የጋራ ነው። ፍቺ በድንገተኛ ብስጭት ሳይሆን አስቦና አሰላስሎ ነው መወሰን ያለበት። እለታዊ ግጭትን መነሻ በማድረግ ለፍቺ መቻኮል ኋላ ፀፀት ላይ ይጥላል። ትዳር ተቋም ነው። ጤነኛ ሰው ተቋምን በቅፅበታዊ ግጭት አይበትንም። ይልቁንም ከማፍረሱ በፊት ጊዜ ወስዶ ደግሞ ደጋግሞ ያስብበታል።

መታወቅ ያለበት በኢስላም ፍቺ ገደብ የለሽ አይደለም። ልቅ በሆነ መልኩ እንደፈለጉ እየፈቱ መመለስ፣ እየፈቱ መመለስ የሚባል የለም። ዳግም መመላለስ የሚቻልበት ፍቺ ቁጥሩ ሁለት ጊዜ ብቻ ነው። ሶስተኛ የፈታ ሰው በቀላሉ መመለስ አይችልም። በረባ ባልረባው ፍቺ እየፈፀሙ ኋላ ሲጨንቃቸው መፍትሄ ፍለጋ የሚባዝኑ ብዙዎች ናቸው። እንደዋዛ የቀለዱበት ትዳር እንደዋዛ አይጠገንም። ኋላ ለከባድ ፀፀት ከመጋለጥ በፊት በጊዜ መጠንቀቅ ነው የሚበጀው። በተለይ ደግሞ ልጅ ሲኖር ጉዳቱ ጥልቅ ስለሚሆን ይበልጥ መጠንቀቅ ይገባል።

በነገራችን ላይ ሚስት የወር አበባ ላይ እያለች ፍቺ መፈፀም አይቻልም። እንደዚሁም ከወር አበባ ከጠራች በኋላ ግንኙነት ተፈፅሞ ከሆነም ፍቺ አይፈፀምም። ይህንን ሱና መጠበቅ በድንገተኛ ስሜት ፍቺ እንዳይፈፀም ይረዳል። አብዛኞቹ ትዳሮች የሚፈርሱት ጥንዶቹ የጦዘ ብስጭት ላይ በሚሆኑ ጊዜ ነው። ብስጭታቸው እስከሚበርድ ውሳኔያቸውን ቢያቆዩት ብዙ ኒካሕ ከመፍረስ ይድናል።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor

ተውሒድ የሁሉም ነብያቶች ጥሪ ነው።

05 Nov, 07:09


https://t.me/joinchat/T9K6KptHSDQ2ZTI0

ተውሒድ የሁሉም ነብያቶች ጥሪ ነው።

05 Nov, 07:09


ተነስ!
~

ብዙዎች ስኬትን ተኝተው ያልማሉ ጥቂቶች ከአልጋቸው ተነስተው በተግባር ያሳኩታል። ወዳጄ ተነሳ ለነገ ያሰብከው የሚሳካው ዛሬን ከሮጥክ ነው፤ እህቴ ከእንቅልፍ መነሳትሽ ወሳኝ ነው! ንብ ብትናደፍም ማሯ ግን ጣፋጭ ነው፤ ዝምብ አትናደፍም ግን በሽታ ታመጣለች፤ በጠዋት መነሳት ምቾት ቢነሳም ውጤቱ ግን ጣፋጭ ነው!

=
https://t.me/AbuAmar_Mohammed

ተውሒድ የሁሉም ነብያቶች ጥሪ ነው።

04 Nov, 19:25


ትዳር ማለት ከአላህ የሚመጣ ሲሳይ / እርዚቅ  ነው
አላህ ያማረ ዘላቂ ሲሳይን እርዚቅን ይወፍቀን አሚን

ተውሒድ የሁሉም ነብያቶች ጥሪ ነው።

04 Nov, 08:41


በሰማነው መጠቀምና መስራት

ሑዘይፋ መስጂድ የቀረበ ሙሓደራ

🎙 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር

🔗 t.me/Achachir_mkroch

ተውሒድ የሁሉም ነብያቶች ጥሪ ነው።

02 Nov, 13:54


በምንም ጉዳይ ሰዎች ለነፍሳችን(ፍላጎት) ብለን መበቀል ውርደትን ያከናንባል
ከዚህ የተሻለውና በላጩ ግን ይቅር ባይነት እና ነገሩን(ጉዳዩን) ማለፍ
የበላይነትና ልቅናን ያጎናፅፋል


#ኢብኑ ተይሚያህ(አሏህ ይዘንላቸው)

የተገረዳደፈ ትርጉም

https://t.me/AbuReslanAsselefy/2329

ተውሒድ የሁሉም ነብያቶች ጥሪ ነው።

01 Nov, 20:56


ውዱ ባለቤትሽን
ሁሌም ቢሆን እንደምቶጂው ንገሪው    
እሱ እኮ ላንቺ ሀላልሽ  የልጆችሽ አባት ሁሉ ነገርሽ ነው።
እወድሀለሁ በይው ።  መውደድሽ መንገርሽ ይውድሻል እንጂ አይጠላሽም

የምትወዱትን ሰው እደምትወዱት በግልፅ ንገሩት ግንኙነታችሁን ለማጠናከር ይረዳቹሀልና
{ረሱል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም}

https://t.me/SileTidarEnmekaker

ተውሒድ የሁሉም ነብያቶች ጥሪ ነው።

01 Nov, 18:04


ከአሏህ ሱብሃነሁ ወተዓላ ጋር ያለህን
ግንኙነት ምታውቀው አንተ ብቻ ነህ!
    የሰዎች ሙገሳ አያዘናጋህ ተጠንቀቅ!

ተውሒድ የሁሉም ነብያቶች ጥሪ ነው።

01 Nov, 12:45


በተለምዶ ተደዋውለንም ይሁን በአካል ስንገናኝ ሰላምታ ከጨረስን በኋላ እና ምን አዲስ ነገር አለ ስንባባል ምን አዲስ ነገር የለም እንላለን ዘንግተነው እንጂ በሰላም አድረን በሰላም ማንጋታችን በራሱ አዲስ ነገር ነው። በሰላም በጤና መዋላችን እራሱ አዲስ ነገር ነው ………

ተውሒድ የሁሉም ነብያቶች ጥሪ ነው።

01 Nov, 09:18


ከአቡ ሁረይራ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ: ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

۔إِذا ماتَ الإنْسانُ انْقَطَعَ عنْه عَمَلُهُ إِلّا مِن ثَلاثَةٍ: إِلّا مِن صَدَقَةٍ جارِيَةٍ، أَوْ عِلْمٍ يُنْتَفَعُ بِهِ، أَوْ وَلَدٍ صالِحٍ يَدْعُو له.﴾

“የሰው ልጆች ስራ በሚሞቱ ግዜ ይቋረጣል ሶስት አይነት ነገሮች ሲቀሩ። ቀጣይነት ያለው ሰደቃ ‘ምፅዋት’ ወይ ደግሞ ሰዎችን የሚጠቅም እውቀት ወይ ደግሞ ለሱ ዱዓ የሚያደርግለት መልካም ልጅ ናቸው።”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1631


https://t.me/UmuNuhBintdarsema

ተውሒድ የሁሉም ነብያቶች ጥሪ ነው።

31 Oct, 07:40


የገታው ሙሒድን ውሸቶች፡፡
የሰው ሰይጣናት ምን ብለው ኢስላምን ለመናድ ከውስጥ እንደሚታገሉ ከራሳቸው የድምፅ ማስረጃ ተወስዶ የተሰራ ሙሐደራ፡፡ በጥሞና ይደመጥ፣ ሌሎች በእንዲህ አይነት የሰይጣን ወጥመድ እንዳይሸወዱ እናስጠንቅቅ፣ እናዳርስ፡፡ አላህ ተውሒድን የበላይ ያድርግልን፡፡
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem

ተውሒድ የሁሉም ነብያቶች ጥሪ ነው።

30 Oct, 18:16


የቢድዓ ሰዎች ዳዕዋቸው ልክ እንደ ፊኛ ነው ይነፋ ይነፋና በሀይል ተወጥሮ ትልቅ ይመስላል ነገር ግን የሱና መርፌ ያገኘችው ግዜ ቧ ብሎ ይጠፋል ።
ሼይኸ ሙቅቢል

https://t.me/UmuNuhBintdarsema

ተውሒድ የሁሉም ነብያቶች ጥሪ ነው።

30 Oct, 14:46


ጥያቄ፡4 

በአላህ እና በመልዕክተኛው ንግግር ላይ ሌላን ንግግር እናስቀድማለንን?



መልስ4

 በአላህ እና በመልዕክተኛው ንግግር ላይ ሌላን ንግግር አናስቀድምም ምክንያቱም ከፍ ያለው አላህ እንዲህ ይላል: “እናንተ ያመናቹ ሆይ, ከአላህና ከመልዕክተኛው ፊት አታስቀድሙ. ”, (ሱራህ አል-ሁጁራት 49:1)


ፈጣሪን በማመጽ ለፍጡር መታዘዝ ዬለም. ”. (ሰሂህ. ጠበራኒ ዘግበውታል

ከኢብኑ አባስ ንግግሮችም መካከል:-


ከሰመይ የሆነ ድንጋይ እንዳዮርድባቹ እፈራለሁ እኔ ’የአላህ መልዕክተኛ እንዲህ ብለዋል ስላቹ እናንተ ደሞ ’አቡበከር እና ዑመር እንዲህ ብለዋል! ትሉኛላቹ?”
https://t.me/UmuNuhBintdarsema

ተውሒድ የሁሉም ነብያቶች ጥሪ ነው።

30 Oct, 13:28


ንግግርሽ  (ያለሽበት ሁኔታ)ለማይረዱሽ ሰዎች  ማስረዳት ማለት  በማያውቁት ቋንቋ እየዘፈንሽላቸው ከሚመስላቸው   ሰዎች ጋር አትታገይ  ባምሆን  ከነሱ ዘንድ  ራቅ ብለሽ  ከጌታሽ ጋር ተመሳጠሪ ይህ ነው ላንቺ የሚበጅሽ  ለማንም  ስለምንም ነገር ለማብራራት ጊዜሽን አታባክኚ  ምክንያቱም   ስለማይረዱሽ  ማለት ነው👌

ከመቀየም መቀየስን ልምድሽ ይሁን 🌴

https://t.me/UmuNuhBintdarsema

ተውሒድ የሁሉም ነብያቶች ጥሪ ነው።

30 Oct, 08:48


ይቅርታ ማድረግ መርሳት ማለት አይደለም መተው እንጂ
የምንተዋቸው ግን የማንረሳቸው ብዙ ነገሮች አሉ!!!

ተውሒድ የሁሉም ነብያቶች ጥሪ ነው።

28 Oct, 14:21


ይሄም አለ ውዶቼ መጀመሪያ ነበር መጥኖ መደቆስ
አሁን ምን ያደርጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ።

ተውሒድ የሁሉም ነብያቶች ጥሪ ነው።

28 Oct, 10:17


5 ወሳኝ ምክሮች በስደት ላሉ ለእህቶች

1--የዋህነት አታብዙ

~እህቶች የዋህነታችሁ ጥሩ ሆኖ ሳለ ከልኩ በላይ ሲሆን ግን ይጎዳል። ሁሉም ነገር ላይ የዋህ አትሁኑ ።ለምን? እንዴት? ማለት ያለባችሁ ነገር ላይም ለምን በሉ። ብልሆች፣ብልጦች፣አስተዋዮች ሁኑ።

2--ሁሉንም አትመኑ

~ሁሉንም በማመናችሁ ያጣችሁት ነገር የለም? የተጎዳችሁት ነገር የለም?   በእርግጠኝነት ይኖራል ።ጥርጣሬም አታብዙ ግን ሁሉንም አትመኑ።
ልቅ በሆነ እምነት ስንት ነገሮቻቸውን ያጡ አሉ መሰላችሁ። በተለያዩ ሽፋን በተለያዩ ካፓ የሚንቀሳቀሱ እንዳሉም እወቁ። ተጠንቀቁ።ንቁ። እራሳችሁን፣ገንዘባችሁን ጠብቁ።

3---ስትሰጡ በልክ ስጡ።
መስጠት ያሰጣል።አላህም ይተካል። ጀነትን ያስገኛል።ደስታን ይሰጣል።መካራን  ያስወግዳል። ግን በልክ ይሁን ።

4- ለችግር ግዜ የሚሆናችሁን ገንዘብ አስቀምጡ።
~ሰው ነን መታመም ሊመጣ ይችላል።ስራ መፍታት ሊኖር ይችላል። የተለያዩ ችግሮች ሊኖሩ ይችላሉ። ለዛ ችግር እዳም እንዳትገቡና እንዳትቸገሩ ለዚህ ቀን የሚሆን ከደሞዛችሁ፣ከጉዳዮቻችሁ ሸረፍ እያደረጋችሁ አስቀምጡ።

5--ደርስ ላይ ፣ቂረአት ላይ በርቱ

~በቻላችሁት አቅም  ግዜያችሁን ለመጠቀም ሞክሩ ።በስደት ቆይታችሁ ባለቻችሁ ሽራፊ ግዜ ለመጠቀም ሞክሩ። ወደ ሀገር ቤት ከተመለሳችሁ በሗላ ሁሉ ነገሩ እንደጠበቃችሁት ላይሆን ይችላል። የመቅራቱም ሞራል እንደዛ ላይሆን ይችላልና  በርቱ።ሸምቱ።
በሶሻል ሚድያው ተጠቀሙ።
          አቡ ሀፍሷ
~››@AbuHafsaYimam
~››@AbuHafsaYimam

ተውሒድ የሁሉም ነብያቶች ጥሪ ነው።

27 Oct, 18:10


ምላስ እና የቀልብ ድርቀት 01

አጭር ምክር
ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር

ተውሒድ የሁሉም ነብያቶች ጥሪ ነው።

27 Oct, 04:12


ተጠንቀቅ! ደካማ አያልቅስብህ
~
በጉልበትህ፣ በስልጣንህ፣ በወገንህ፣ በሃብትህ፣ ... ተማምነህ ሰዎችን አትግፋ። "ጌታዬ! እኔ አቅም የለኝም፣ አንተ ፍረደኝ!" ብሎ ሰው ካለቀሰብህ ወላሂ ወዮልህ! ያኔ እርቃንህን ብቻህን ከአላህ ፊት ለምርመራ ስትቀርብ ምን ይውጥሀል?! ያኔ ዛሬ የተመካህበት ጉልበት ይከዳሀል። ያኔ ዛሬ የጠገብክበት ስልጣን ያዋርድሃል። "ምነው በቀረብኝ?!" ትላለህ። ያኔ ዛሬ የተመካህበት ዘመድና ወገን ጥሎህ ይሸሻል።
{ فَإِذَا جَاۤءَتِ ٱلصَّاۤخَّةُ (33) یَوۡمَ یَفِرُّ ٱلۡمَرۡءُ مِنۡ أَخِیهِ (34) وَأُمِّهِۦ وَأَبِیهِ (35) وَصَـٰحِبَتِهِۦ وَبَنِیهِ (36) لِكُلِّ ٱمۡرِئࣲ مِّنۡهُمۡ یَوۡمَىِٕذࣲ شَأۡنࣱ یُغۡنِیهِ (37) }
"አደንቋሪይቱም (መከራ) በመጣች ጊዜ፤ ሰው ከወንድሙ በሚሸሽበት ቀን፤ ከእናቱም ከአባቱም፤ ከሚስቱም ከልጁም እንዲሁ። ከእነርሱ ለየሰው ሁሉ በዚያ ቀን (ከሌላው) የሚያብቃቃው ሁነታ አልለው።" [0በሰ፡ 33-37]
=
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor

ተውሒድ የሁሉም ነብያቶች ጥሪ ነው።

26 Oct, 19:09


ዘፈንና ነሺዳ ሲሰሙ ታስለቅሳቸዋለች

የቁርአን አያዎች ሲሰሙ ግን ልባቸውም ላይ ጠብ አይልም..!!

﴿يَـا حَسْـرَةً عَلَـىٰ الْعِبَـادِ﴾

ተውሒድ የሁሉም ነብያቶች ጥሪ ነው።

25 Oct, 18:16


🔴 ወሳኝ ሙሀደራ 🔴

🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር 🎙
ሀፊዞሁሏሁ ተዓላ

ስለጀምዕያ ሹበሀ ያለባቺሁ ወንድምና
እህቶች በተረጋጋ መንፈስ ብታዳምጡት

ተጠቀሚ ትሆናላቺሁ እልህና ድን
ፈፅሞ አይገናኙም!!

ሲቀጥል በዉሸት ሰወቺን በማጠልሸት
በዉሸት ለመንገስ የምትሯሯጡ አካላቶች
አሏህን ፍሩ ተረጋጉ!!


=https://t.me/IbnuMubarec_Aselefiya1

ተውሒድ የሁሉም ነብያቶች ጥሪ ነው።

25 Oct, 13:59


ውዱ ነብያችንﷺ እንዲህ ይላሉ:-
« ሙዕሚን እራሱን ሊያዋርድ አይገባውም!!» እንዴት ተብለው ሲጠየቁ « ለማይቋቋመው ፈተና እራሱን ማጋፈጡ ነው» አሉ።
[{ አሰሒህ 613}]

https://t.me/UmuNuhBintdarsema

ተውሒድ የሁሉም ነብያቶች ጥሪ ነው።

24 Oct, 18:27


ፍቅርን ማጣጣም የፈለገ ሀላልን ያጥብቅ !!

ምክንያቱም በሀላል ፍቅር ውስጥ ጣፋጭ ፍቅር አለ ፣
እዝነትና ከአሏህ የተሰጠ ውደታም
አለ።

ተውሒድ የሁሉም ነብያቶች ጥሪ ነው።

24 Oct, 14:52


ለአድስ ፓስፖርት አገልግሎት ፈላጊዎች በሙሉ;


በመደበኛ ምዝገባ ስለተጀመረ ሳይረፍድባችሁ ቀድማችሁ ተመዝገቡ
ድጋሜ ለመዘጋቱም ዋስትና የለም


@abureslane61
ወይም
0930877561

https://t.me/AbuReslanAsselefy/2321

ተውሒድ የሁሉም ነብያቶች ጥሪ ነው።

24 Oct, 01:27


🌸

ተውሒድ የሁሉም ነብያቶች ጥሪ ነው።

23 Oct, 17:15


ዝሙትን ተጠቀቁ
የአሏህን ቁጣ ቅጣቱን አትችሉትምና።

ተውሒድ የሁሉም ነብያቶች ጥሪ ነው።

23 Oct, 10:08


ገዳይ አንሺ
ሿሚ ሻሪ አንድ አላህ ብቻ ነው ዛሬ ላይ ምናልባት ትንሽዬ ስልጣን ሊኖርህ ይችላል በተሰጠህ ስልጣን በአግባቡ ልትሰራበት ይገባል ነገ አላህ ፊት ትጠየቅበታለህ ፍትሀዊ ሁን፡ #ከተበዳይ_ጎን_ቁም_በዳይ_አባትህ_እንኳ_ቢሆን።

ተውሒድ የሁሉም ነብያቶች ጥሪ ነው።

22 Oct, 20:30


የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል: "አንድ አማኝ ለሌላ አማኝ ልክ እንደ ግንብ ነው ከፊሉ ከፊሉን ያጠናክረዋል.” (ሙስሊም ዘግቦታል)

ተውሒድ የሁሉም ነብያቶች ጥሪ ነው።

21 Oct, 21:03


◆ሐራም ነገርን በሩቁ መጠየፍን የመሰለ ነገር የለም። ከተጠጉት ግን በሂደት ሳይታሰብ ይዞ ይሄዳል።እንደ ከባድ ወንጀል ሲታይ የነበረው ለዐይን ይቀላል። ከዚያ መሥራቱ ይገራል። ከዚያ መደጋገሙ ይለመዳል። ከዚያ ከሐላል ጋር ተመሳስሎ መለየቱ ይከብዳል። ከዚያ ኖርማልና ተራ ነገር ይሆናል። ከዚያ እንደ ሐላል ይወሰዳል።

ቀልብ ይበልጥ እየደረቀ ሲሄድ ደግሞ ሐላልና ሐራምን መለየት ይሳነዋል። ይመር የነበረው ይጣፍጣል፣ያዝናናል።ከዚያ ሱስ ይሆናል። ከዚያ ማግኘቱ ያጓጋል።

↦ቀልብ እንዲህ እስክትሆን መጠበቅ የሞት ሞት ነው።ሙእሚን በወንጀል ሊወድቅ ይችላል፣ቢወድቅም ወድቆ አይቀርም አፈር ልሶ ይነሳል። ቢሸነፍና ድንገት ስህተት ቢሠራ ጥቂት ቆይቶ ይነቃል። የሚወቅሰው ህሊና፤ የምትቆጣው ነፍስ አለዉና ሽንፈቱን መቀበል ይከብደዋል። አላህም ተፀፃች ባርያውን ያግዛል።
https://t.me/SileTidarEnmekaker

ተውሒድ የሁሉም ነብያቶች ጥሪ ነው።

20 Oct, 16:11


ምኞትህን ሁሉ ሱጁድ ላይ አስቀምጠው ፣ጌታህ ዝቅ ብሎ የለመነውን ባሪያውን ፈፅሞ በባዶ አይመልስም

ተውሒድ የሁሉም ነብያቶች ጥሪ ነው።

20 Oct, 12:21


ነጌ አላህ ዘንድ የወረደና የዘቀጠ ምክንያት ማለት አንተን ከመታዘዝና የአንተን ንግግር ከማንበብ ሶሻል ሚዲያ ቢዚ አድርጎኝ ነበር ብሎ ማቅረብ ነው

ተውሒድ የሁሉም ነብያቶች ጥሪ ነው።

16 Oct, 16:34


#እባክህን ወንድሜ!
ላታገባት ግራ አታጋባት!
👉ላታገባት ሂጃቧን አትግፈፋት
👉ላታገባት መንገዷን አታቋርጣት!ላታገባት ከቤተሰቦቿ አታቀያይማት… በቃ ተዋት አላህን ፍራ!

ተውሒድ የሁሉም ነብያቶች ጥሪ ነው።

16 Oct, 07:58


ምስኪን የአደም ልጅ

ዱኒያ ሁሉ ነገራችንን ሰተናት እሷ ለመቀበሪያችን የሚሆን ቁራጭ መሬት በቀር አትሰጠንም ህይወታችንን ለአላህ ሰጥተን ቢሆን ግን አላህ ስፋቷ የሰማያትና የምድር ስፋትን የሚያህል ጀነት ይለግሰን ነበር ።

7,162

subscribers

745

photos

277

videos