የስራ መደብ ፥ ምግብ አብሳይ
ከታወቀ የምግብ ዝግጅት ሰልጠኛ ሰርተፊኬት ያላት
ደመወዝ ፥ በስምምነት
ፆታ፥ ሴት
የስራ ልምድ ያላት
የስራ መደብ ፥ ፅዳት ሰራተኛ
ፆታ፥ ሴት
ደመወዝ ፥ በስምምነት
የስራ ልምድ ያላት ( ማንበብ እና መፃፍ የምትችል )
ተያዥ ማቅረብ የሚችሉ
ሲቪ በአካል ይዛችሁ በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ
አድራሻ: ሀዋሳ አሚን ህንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ ቢሮ ቁጥር 124
የስራ ቦታ ፥ ሀዋሳ
የማመለከቻ ቀን 01/05/2017 - 06/05/2017