📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚 @htt_asselfya Channel on Telegram

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

@htt_asselfya


↘️በዚህ ቻናል የሚተላለፉት
↘️በሱና ኡስታዞች የተቀሩ ደርሶች
↘️የሱና ኡስታዞች ሙሀደራዎች
↘️በመቀጠል አስተማሪ ፁሁፎች
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/htt_asselfya

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚 (Arabic)

هل تبحث عن مصدر موثوق للتعرف على منهج السلف وطريقهم نحو الله؟ إذاً، قناة Telegram الجديدة بعنوان '📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚' هي المكان المناسب بالنسبة لك! تستضيف هذه القناة محتوى يتعلق بمفاهيم ومبادئ منهج السلف وكيفية تطبيقها في الحياة اليومية. بفضل الدروس والمواد التثقيفية المتاحة على هذه القناة، ستتمكن من فهم الأسس الأساسية لمنهج السلف وكيفية تقريب النفس إلى الله. إذا كنت تبحث عن الوصول إلى مصادر موثوقة وشاملة لفهم أفضل لمنهج السلف، فلا تتردد في الانضمام إلى هذه القناة الرائعة اليوم! انقر على الرابط أعلاه للانضمام واستكشاف عالم منهج السلف وكيفية الاقتداء بهم نحو الله.

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

08 Jan, 08:25


🫵ቁርአን አቀራር እንችላለን ??


🎙 በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን


=
t.me/Durus_AbuUseymin

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

08 Jan, 05:25


😋
📣የዳዕዋህ ፕሮግራም

😓የፕሮግራሙ አቅራቢ፦
1️⃣ኡስታዝ ዐብዱረዛቅ አልባጂ
ርዕስ፦ስለ ተቅዋህ
2️⃣ኡስታዝ አቡ ሒበቲላህ
ርዕስ፦ስለ ሞት
3️⃣ኡስታዝ ኑረዲን አል ዐረቢይ
ርዕስ፦ስለ ሶብር


✈️መድረክ መሪ፦ወንድም አቡ ሑዘይፋህ

0️⃣0️⃣0️⃣የሚተላለፍበት ቻናል፦
📥📥📥📥📥📥
t.me/tdarna_islam

😮ዛሬ እሮብ ከምሽቱ 3:30😓

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

08 Jan, 04:54


t.me/Kunizewjeten2

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

07 Jan, 19:01


ውድ እና የተከበራቹህ እውቀትን ከአማኞች እናት ቻናል ባለቤቶች እንደሚታወቀው በቻናላችን ላይ ከምንለቃቸው
የሱና ኡስታዞች ደርሶች
ሙሀደራዎች
አስተማሪ ፁሁፎች ውጭ የነዚያን እንቁ የሆኑ የሷሀቢያት ሴቶች እና የሷሀባ ወንዶች ታሪክ በአማረኛ በናንተ ምርጫ እያቀረብን ነበር የጀመርናቸውን ስለጨረስን

ልታነቡት የምትፈልጉት ታሪክ እና ሲራ ካለ አሳውቁኘ

ማንበብ ለሚፈልጉ ሸር አድርጉ ➴➴➴
https://t.me/+Fmyh1lc6jpQ0MmU0

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

07 Jan, 16:47


ውሃ ሲጠማሽ መርዝ እንደማትጠጭው ሁሉ ምንም ያክል ብቸኘነት ቢሰማሽ ወደ ተውሽው ሰው ድጋሜ አትመለ!
https://t.me/+Fmyh1lc6jpQ0MmU0

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

07 Jan, 02:23


عشر فوائد تعينك على حفـظ القرآن. «الشَّيخ صَالِح العُصَيمِي»
° ቁርኣንን ለመሀፈዝ የሚረዱ አስር ፈዋኢዶች―

🎙ሸይኽ ሷልህ አል-ዑሰይሚ―ሐፊዞሁሏህ―
=
t.me/AbuSufiyan_Albenan

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

05 Jan, 06:30


አንቺ አታርፊም ?

||
t.me/SadatKemalAbuMeryem

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

05 Jan, 05:43


👑          ⭐️             ⚡️
ٰ    • ○ ° 🌹🌹🌹• ○ °• ○ °• ○ °
 • ○    🌹🌹🌹🌹    • ○ °  👈አበባውን
• ○ °🌹🌹🌹🌹🌹           በመንካት• ○ °
  • 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    ብቻ ምርጥ
○ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    የሱና 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡  ° :.
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹         ያገኛሉ📡
 • 🌹🌹🌹🌹🌹      ° :.   * • ○       
• ○  🌿🌹🌹🌿      
  • ○ °   🌿🌿            👈
     •        🌿   • ○ °        🌿🌿
 • ○ °        🌿     • ○ ° 🌿🌿🌿
   • ○ °         🌿       🌿🌿🌿🌿
    • ○ °          🌿  🌿🌿🌿🌿🌿
        • ○ °       🌿   🌿🌿🌿🌿
      • ○ °         🌿  🌿🌿🌿
          • ○ °     🌿  🌿° :. * • ○
         °• ○ °      🌿° :.   * • ○
                    🌿° . °☆  . * ● ¸
.    ★  🌿° :.   * • ○ °
        ° .     🌿. * ● ¸
                  🌿       በቀላሉ ይቀላቀላሉ ።
☆  . * ● ¸ .
★ ° . *   ° . °☆  . * ● ¸
.    ★  ° :.   * • ○
🅰️🅰️🅰️⭐️🔗🔡🔡🔡
ለተጨማሪ ሀሳብ አስተያየት  ጥቆማ
@twhidfirst1 ⭐️🔗🔡🔡🔡

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

04 Jan, 18:37


መድና ስራ የሰማቹህ ተመላላሽም ቢሆን ችግር የለውም ኢቃማም አለ
ያላቹህ➴➴

@imu_Khalid_Bnet_Endris_asslfyaa

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

04 Jan, 17:35


https://t.me/kur_retul_ain2308?livestream

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

04 Jan, 17:09


📍በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፕሮግራማችን ተጀመረ.....!



🌹

🌹

🌹

https://t.me/kur_retul_ain2308
https://t.me/kur_retul_ain2308

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

03 Jan, 18:03


🌀  ታላቁ ፕርግራማችን ተጀመረ 🔈
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•


📚 ሀላችሁም ተጋብዛቹኋላ ⭐️
      ተ
⭐️
             ጀ
⭐️
                  መ
⭐️
                          ረ
⭐️
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም!
ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት

 ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘
t.me/merkez_abu_fewzan?livestream
t.me/merkez_abu_fewzan?livestream

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

01 Jan, 06:14


🎁ታላቅ የሙሓደራ   ፕሮግራም📱


🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️
🔤🔤🔠🔤🔤🔤🔤🅰️🔤  ግሩፕ  ላይ  የዳዕዋ  ፕሮግራም  አዘጋጅተን  እየጠበቅናችሁ  እንገኛለን።

ተጋባዥ 🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠

⭐️ኡስታዝ ኸድር አህመድ
⭐️ኡስታዝ አብዱ ረዛቅ አል-ባጂ
⭐️ኡስታዝ ዶ.ሰዒድ ሙሳ
⭐️ኡስታዝ አቡ ሱፊያን
⭐️ኡስታዝ አቡ ሙአዝ
⭐️ኡስታዝ አቡ ዐብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
⭐️ሼህ አውል አል_ከሚሴ(አቡ አማር)

🔢መድረኩን የሚመሩልን ወንድሞች
አቡ ኹዘይፋ ሰኢድ
አቡ ሂበቲላህ ሁሴን
አቡ ፈዉዛን አብዱ ሽኩር

በእለቱም ታላቅ የምስራች ይኖረናል ሁላችሁም በጉጉት እንድትጠብቁን እናሳስባለን

❄️የፊታችን ጁማዓ✈️

ሰአት ⭐️ ከምሽቱ 3⃣:0⃣0⃣ጀምሮ

  ሙሓደራው  የሚካሄድበት  ግሩፕ
መርከዝ አቡ ፈውዛን🔤✈️🔤
    👇👇👇

t.me/merkez_abu_fewzan
t.me/merkez_abu_fewzan

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

31 Dec, 12:29


📌ክፍል ③

📚رحلة في حياة أهل القرآن

ወደ ቁርኣን ሰዎች የ ህይወት ጉዞ

🎙አቡ ዐኢሻ ሙሐመድ ሰዒድ

https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

30 Dec, 12:20


ከቂብላ ጋር የተያያዙ ነጥቦች
~
1- ብይኑ፦ ወደ ቂብላ (ከዕባ) መዞር ከሶላት ቅድመ ሁኔታዎች ውስጥ አንዱ ነው። ያለ ቂብላ አቅጣጫ የተሰገደ ሶላት ተቀባይነት የለውም።
2- የሚጠበቀው መጠን፦ በቦታው ማለት ከዕባ ዘንድ ያለ ሰው ከዕባን ቀጥታ መቅጣጨት አለበት። መስጂደል ሐራም የሚፈፀመው የሶላት ሶፍ ክብ የሚሆን በዚህ የተነሳ ነው። በሩቅ የሆነ ሰው ግን በደፈናው አቅጣጫውን መያዝ በቂው ነው።
3- የቂብላን አቅጣጫ ያላወቀ ሰው ምን ያድርግ? የቂብላን አቅጣጫ ያላወቀ ሰው በግምት ከመቆሙ በፊት ጥረት ማድረግ አለበት። የሚያጣራበት መንገድ ወይም የሚጠይቀው ሰው እያለ በተጋነነ መልኩን ቂብላን የሳተ ሰው ሶላቱን እንደገና መስገድ ይኖርበታል። ትንሽ መልቀቅ ችግር የለውም።
4- ቂብላን መለየት የሚችልበት መንገድ ካጣስ? ከአካባቢው ርቆ መንገድ የወጣ በፀሐይ፣ በጉም እና መሰል ነገሮች ቂብላን መለየት ካልቻለ እና የሚጠቁመው ሰው ካጣ ወይም በአስቸጋሪ ሁኔታ ታስሮ ቂብላን መለየትም መጠየቅም ያልቻለ ሰው ገምቶ ይሰግዳል። ኋላ እንደተሳሳተ ቢያውቅ እንኳ ሶላቱን መድገም አይጠበቅበትም።
5- መጓጓዣ ላይ ያለ ሰው የሚሰግደው ሶላት ሱና ሶላት ከሆነ ቂብላን ባይጠብቅም የጉዞውን አቅጣጫ ይዞ መስገድ ይችላል። ሲጀምር ወደ ቂብላ ዙሮ ቢጀምር በላጭ ነው። ከዚያ በኋላ የጉዞውን አቅጣጫ ይዞ ሶላቱን መቀጠል ይችላል። ለግዴታ ሶላት ግን እስከቻለ ድረስ ወርዶ ቂብላ ጠብቆ መስገድ አለበት። በጉዞው አለመመቸትም ይሁን በሌላ አስገዳጅ ምክንያት ቂብላ መጠበቅ ካልቻለስ? ከተቻለው ለተክበሪተል ኢሕራም አንዴ ወደ ቂብላ ይዞራል። እሱም ካልተቻለ ባለበት ሁኔታ ይሰግዳል።
6- መንቀሳቀስ የማይችል ህመምተኛ የሚቻል ከሆነ በሌሎች ሰዎች እገዛ ወደ ቂብላ እንዲዞር ይደረግና ይሰግዳል። ምንም የማይቻልበት ሁኔታ ከገጠመ ባለበት ሆኖ ይሰግዳል።
=
የቴለግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

29 Dec, 19:42


የሴቶች ለኮሜንት መሮጥ ምንድነው ..?

🔖 ይህ ፅሁፍ እነዚያ ራቸውን ለሚጠብቁ እና እንቁ የሆኑ እንስቶችን አይመለከትም እልቅስ የሚመለከተው እነዝያን በየፅሁፉ ለማይረባ ኮሜንት የሚሮጡ comentater ብቻ ነው።

🔖እንደሚታወቀው ፦ ሓያእ ለሴት ልጅ ከተላበሰችው እንቁ የምትሆንበት , የምትከበርበት , አሏህ ዘንድ እንዲሁም ፍጡራኑ ዘንድ የምትወደድበት ታላቅ የኢማን ቀንዘል ነው ። ሴት ልጅ እና ሓያእ ከተለያዩ ግን በምድር ላይ ታላቅ ማበላሸትን ይከሰታል ማለት ነው ይህ የሚታወቅ ነገር ነው ..!!

🔖እኔስ ይገርመኛል በአላህ ይሁንብኝ የፕሮፋይል ስማቸው በሰለፍይነት የሚከፍቱ ግን ግር ብሎ በሆነው ባልሆነው coment ለመፃፍ ግን ሓያቸው ተራግፎ ሰለፍይነታቸው ይራቆታል ... !

إِنَّا لِلّهِ وَإِنَّـا إِلَيْهِ رَاجِعونَ

🔖ሲመከሩም አይሰሙም ; የነሱን ብሶት የሚነካ ነገር ካለ ግን በኮሜንት ለማለቃቀስ አንደኛ ናቸው ምንድነው ግን ጉዱ እናንተየ እኔ አልገባኝም ...??

🔖አንዳንዶችማ ከወንዶች ጋር በኮሜንት ግብግብ ይገጥማሉ ይህ ነው እንዴ ሓያእ ..? ይህ ነው እንዴ ሰለፍይነት ..?? ፕሮፋይልን ብቻ ማሰማመር ምን ጥቅም አለው እህቶች ..??

🔖ፅሁፉን ወይም ድምፁን ሳያዳምጡ ነው ለcoment የሚሮጡት ታዲያ ይህ ስራ ማጣት ነውን ..? እንደዛ ከሆነ ስራ።ማፈላለግ እንጅ ለኮሜንት መሯሯጥ የጤና አይመስለኝም ወላሂ ..!!

🔖አንዳንዶቹማ ማንም ሳይጠይቃቸው ; አሏህ የደበቀላቸውን ጥፋት , በኮሜንት ዝርግፍ አድርገው ቁጭ ... ኢናሊላህ .. ዝም እንዳትይ ማን አስገደደሽ እህቴ ..?

🔖የቤተሰብን ሚስጥር የባሏን ሚስጥር , .... ወዘተ በሚዲያ እየወጡ መለፍለፍ የጤና አይደለም ቶለ ብለን ወደ አእምሮ ህክምና ብንሄድ ይሻላል ...!!

إِنَّا لِلّهِ وَإِنَّـا إِلَيْهِ رَاجِعونَ

🔖 ሚዲያ ስንቱን አሳየን እናንተየ ብቻ ጤናን ግዙ ውድ ቢሆንም እንደምንም ግዙ ለማለቃቀስ እና ለኮሜንት ከመሮጥ ይልቅ #ቁርአንን ለመቅራት እና ዒልምን ለመማር እንሩጥ እንፍጠን ...!!

🔖 የደጋግ ቀደምት ሴቶችን ታሪክ እወቁና እስኪ ሓያእን እንማር #ማፈር የሚባለው ትልቁ ዒባዳ ከሴት ልጅ ላይ ከተገፈፈ ልክ እንዳበደ ውሻ አላፊ አግዳሚውን መናደፏ አይቀርም ...!!

🔖 ስለዝህ እህቶቼ ሆይ እስኪ ትእግስት ይኑረን ዝም ብሎ መለፍለፍና በባዶ መሮጥ መጨረሻው መሰበር ነው ስለዝህ ተውት ... ይቅርባችሁ ኪሳራ እንጅ ጥቅም የለውም ...

አሪፍ ንግግር ማለት አጠር ብሎ ጥሩ መልክትን ያስተላለፈ ነው

والله أعلم

አብዱረሕማን ... አልጀበርቲ

=
t.me/abuUseyminabdurehman

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

29 Dec, 13:25


https://t.me/Multeka_Selefiyin?videochat

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

28 Dec, 07:39


🎧📚



سُبْحَانَكَ اللَّهُمَّ وَبِحَمْدِكَ ، أَشْهَدُ أَنْ لا إِلهَ إِلَّا أَنْتَ أَسْتَغْفِرُكَ وَأَتْوبُ إِلَيْكَ   !!

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

26 Dec, 11:13


ስለ ቴሌግራም 🫣😮😕😕😄😓
ጥቅም በሰፊው ለማወቅ

t.me/abdu_tech_1/5

🔤🔤🔤 business (online )
        ስራ  ለምትሰሩ የቴሌግራም
😮😕😕😄😓 ጥቅም  ለማወቅ

t.me/abdu_tech_1/7

ቴሌግራም አካወንታችሁ
😮😕😕😄😓
ለማስደረግ ለምትፈልጉ


t.me/abdu_tech_1/13
t.me/abdu_tech_1/13

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

20 Dec, 10:50


በኡጋንዳ ሴቶችን ለይቶ የሚያጠቃው “አስደናሽ” ወረርሽኝ‼️

በኡጋዳ ምንነቱ ያልታወቀ እና ሴቶችን ብቻ ላይቶ የሚያጠቃ “የሚያስደንስ ወረርሽኝ” መከሰቱ ተሰምቷል።

ኡጋንዳውያን “ዲንጋ ዲንጋ” እንደ ዳንስ መንቀሳቀስ ሲሉ የሰየሙት ወረርሽኙ እስካሁን በ300 ሴቶች ላይ መከሰቱንም የጤና ባለሙያዎች ተናግረዋል።

ወረርሽኙ ቡንዲቡግዮ በተባለ አካባቢ የተከሰተ ሲሆን፤ ከፍተኛ ትኩሳት እና መራመድ አለመቻልም የበሽታው ምልክቶች መሆናቸውን የጤና ዘርፍ ኃላፊ የሆኑት ዶ/ር ኬይ ክርቶፈር ገልጸዋል።
©Gursha

©Esat tv
ጉድና ጅራት ከወደኋላ ነው። ሆ

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

19 Dec, 07:06


❴  አዲስ~ ሙሓደራህ ❵

ርእስይድረስ ለሚዲያው ሴቶች

➮ በነሺዳ ለተዘፈቁ እህቶች
➮ በቲክቶክ ለሚፈትኑ እህቶች
➮ሌሎች ነጥቦችም የተዳሰሰበት

«ጁማደል አኺራ 16 / 1446 ھ በእህታችን ኢክራም የሽኝት ፕሮግራም ላይ የተደረገ»

🎙አብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን

t.me/abuUseyminabdurehman

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

18 Dec, 12:19


ኢህሳን  ⚪️⚪️⚪️⚪️
🅰️🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤

በቅርቡ የተከፈተ  ሰራተኛና አሰሪ ለሚፈልጉ
😓ሙስሊም  ማህበረሰብ በቀላሉ እንዲገናኙበት
🥳  ታስቦ የተከፈተ አዲስ 🔤🔤🔤 ነው❤️

🥳ቻናሉ ተደራሽ እንዲሆን
😊 ሼር በማድረግ አሰራጩት
🎁
😎በየትኛውም ዘርፍ
😎ሰራተኛ የምትፈልጉ በውስጥ መሥመር
😎አሳውቁኝ ምንም አይነት
😎 ክፍያ ይሁን መስፈርት አይኖረውም
😎 ስለስራው ከመጠየቅ ውጪ

😬@twhidfirst1 🔥

🔤🔤🔤🔤🔤🔤
https://t.me/ihsan_jobs
https://t.me/ihsan_jobs

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

15 Dec, 16:24


አማን ኢማን ጀባ ⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️

ሰጪም ሆነ ነሺ አሏህ ብቻ ነዉ ።
የሀገሬ ሰዉ ትልልቅ ጉዳዮችን ሳይቀር ቀለል አድርጎ ጀባ ብየሀለሁ፣ እንካ፣ ዉሰድ የሚለዉ አባባል ትክክል አይደለም።

አማን ማለት ሰላም ማለት ነዉ፣ ኢማን ደግሞ ልባዊ የእምነት ጉዳይ ነዉ፣ ጀባ ማለት ደግሞ እንካ ሰጠሁህ ማለት ነዉ።

👌ታዲያ በምን ስሌት ነዉ አንድ ሰዉ እነዚህን ታላላቅ የሰላምንና የኢማንን ጉዳይ ሰጥቼሀለሁ። አማን ኢማን ጀባ የሚለዉ⁉️⁉️

ወላሂ የዋሁ የሀገራችን ህዝብ ገና ነዉ። ብዙና የተደራረበ የቤት ስራ አለብን ሀቂቃ‼️

በሙርሰል ሰይድ ጨፌ 6/04/2017
👉https://t.me/murselseid

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

11 Dec, 13:10


↘️በዚህ ቻናል የሚተላለፉት
↘️በሱና ኡስታዞች የተቀሩ ደርሶች
↘️የሱና ኡስታዞች ሙሀደራዎች
↘️በመቀጠል አስተማሪ ፁሁፎች
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/htt_asselfya

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

11 Dec, 08:16


ስሙት ለምድነው ዱአችን አላህ ማይቀበለን ምድነው ወጀላችን ☝️☝️☝️💦

↘️በዚህ ቻናል የሚተላለፉት
↘️በሱና ኡስታዞች የተቀሩ ደርሶች
↘️የሱና ኡስታዞች ሙሀደራዎች
↘️በመቀጠል አስተማሪ ፁሁፎች
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/htt_asselfya

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

07 Dec, 09:46


https://t.me/htt_asselfya

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

07 Dec, 09:46


https://t.me/htt_asselfya

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

06 Dec, 18:11


📣  🎈ተጀመረ ⭐️🔈
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

ርዕስ :- ስለ ኢማሙ አህመድ ታሪክ🎤

📚 ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ሀሰን⭐️
      ተ
⭐️
             ጀ
⭐️
                  መ
⭐️
                          ረ
⭐️
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም!

ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት

 ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘
https://t.me/tdarna_islam?livestream
https://t.me/tdarna_islam?livestream

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

06 Dec, 17:25


«አሰላሙ አለይኩም  ወራህመቱላሂ  ወበረካቱ።
አጭር ማብራሪያ ስለፕሮጀክቱና  የውሃው እጦት በማህበረ ሰቡ የደቀነው ፈተና።

  ይህ የካናስ የውሃ ፕሮጀክት  ከተጀመረ ከ4ዓመት በፊት ነው።
በክልሉ መንግስት ና በወርልድ ቪዥን። ፕሮጀክቱ ሲነደፍ  የወንጬን ቀቤ ጨምሮ 4 ቀበሌዎችን  ያጠቃልል ነበር።   ከነዚህም ቀበሌዎች ውሰጥ  ሁለቱ ቀበሌዎች የነዚህ ተቋማት ፈንድ ተጠቃሚ ሆኗል። ወርልድ ቪዥን 4ቱም ቀበሌዎች ተጠቃሚ ሲያደርግ  የግዜ ገደቡን አልቆ የክልሉ መንግስት በጀት ጨርሶ የወንጬ ቀበሌ ሳይደርስ  ከቀበሌው ወጣ። ህብረተ ሰቡ  የተሰጠንን እድል በራሳችን ጥረት እናሳካዋለን በሚል ከ3ዓመት በፊት  እንቅሰቃሴ  ጀምሮ ነበር። ማህበረሰባች በኋላ ቀር የአስተራረስ ዘዴ ተጠቅሞ ኑሮውን ስለሚገፋ ከፕሮጀክቱ  ትልቅነት አንፃር  መግፋት ሳይችል ቀርቶ  እንቅስቃሴው ከተማ የሚኖሩ ልጆቻቸውን እንዲያስቀጥሉት  ኅላፊነት  ሰጥቶ ነበር።

   በከተማ የሚኖር የቀበሌው ማህበረሰብ   የኑሮ ደረጃው ከእጅ ወደአፍ ስለሆነ  በታሰበለት ልክ መንቀሳቀስ  አልቻለም።

በግዜው የከተማ ኮሚቴው የፕሮጀክቱ ፕሮፖዛል   ሲቀበል በጀቱ 5,423,595.5 የኢትዮጲያ  ብር ነበር። ይህ ከአካባቢው  ተወላጅ የኑሮ ደረጃ አንፃር  ሲታይ ትልቅ ፈተና ሆኖበታል። በዛላይ የዶላር ጭማሪው ጉዳዩ ይበልጥ የማይጨበጥ አርጎታል። ይሁን እንጂ ጥሮቶች እየተደረጉ ነው። ግን የተላመው ግብ መድረስ አልተቻለም

ወደ  ማህበረሰቡ የውሃ ችግር  ስንመጣ።የቀበሌው አቀማመጥ   ከወንዝ  ከከብቶች  ተሻምቶ ለማምጣት ዳገት ቁልቁለት የበዛበት ፣ በክረምት ግዜ የሚኖር በጋው ሲበረታ የሚደርቅ  ወንዝ ያለበት ነው። በኑሮ ምክንያት  ወጣቱ ወደ ከተማ የፈለሰበት ፣ጧሪ የሌላቸው አዛውንቶች  የሚበዙበት፣ በሃኪም የታዘዘላቸው መድሃኒት  የሚውጡበት ንፁህ ዉሃ የሌለበት፣ ባለስልጣንም ሆነ ሀብታም የሌለበት ማህበረሰብ ነው።
ማህበረሰቡ 95% ሙስሊሚ ስለሆነ የአክፍሮት ኀይላት አይን ያረፈበት ነው።እንደሚታወቀው የአክፍሮት ኃይል መረባቸው የሚዘረጉት  የማህበረሰቡ ቁልፍ የተባለውን ችግር ካጤኑ በኋላ ነው።የወንጬ ቀበሌ ያንዣበበው  ችግር ይህ ነው። አላህ ይጠብቀንና
ለመረጃ ያክል  ቀበሌው 4 መንደሮች  አሉት።ይህ መንደሮች  ለመሸፈን 11ኪሜ የሚረዝም የቱቦ ዝርጋታ ና 30ቦኖዎች ይፈልጋል በገጠር ወላጆች ና በከተማ ኗር ትብብር እስከ 55% ደርሷል ቀሪውን ስራ ለመጨረስ   የሁሉም ቅን ልብ ኢትዮጵያዊ  ትብብር  ያስፈልጋልና መልዕክቱ የደረሳቹህ ሁሉ  እገዛችሁ እንሻለን።
በደካማ ጎን  ገብቶ እነሞርን ማክፈር ይብቃ እንላለን።
መ/ኢትዮጵያዊ  ክልል  ጉራጌ  ዞን  እኖር ወረዳ

ወንጬ ቀበሌ።

√ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር፦ 1000639211138
√ የአካውንት ስም፦ Dawit and Dewam and Abdusemed Follow this link to join my WhatsApp group: https://chat.whatsapp.com/JDvrPpFJDuX4XKR3k172Fy

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

06 Dec, 17:19


Follow this link to join my WhatsApp group: https://chat.whatsapp.com/JDvrPpFJDuX4XKR3k172Fy

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

06 Dec, 10:00


ሶስት ምርጪ ተሰጠው የትኛው ሚመርጥ ይመስላቹ ያኒ አስር እንሰግድብክ አለን ማለቱ ምን ለማለት ፈልጎ ይመስላቹላ ☝️☝️☝️☝️☝️☝️  🌹🌹🌹🎧🎧🎧🎧


↘️በዚህ ቻናል የሚተላለፉት
↘️በሱና ኡስታዞች የተቀሩ ደርሶች
↘️የሱና ኡስታዞች ሙሀደራዎች
↘️በመቀጠል አስተማሪ ፁሁፎች
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/htt_asselfya

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

06 Dec, 06:59


⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️📡

አዲስ የሙሀደራ ፕሮግራም

በትዳር እና ኢስላም ቻናል

ተጋባዥ ኡስታዞች
⭐️
➡️አብዱ ሸኩር አቡ ፈውዛን
➡️ዶክተር ሰኢድ ሙሳ
➡️አቡ ዑበይዳህ

ርዕስ በሰአቱ ይገለፃል ➷

ቀን እና ሰዓት ዛሬ ጁማዐ
ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ➡️

የሚተላለፍበት ቻናል
⭐️ t.me/tdarna_islam
t.me/tdarna_islam ⭐️

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

05 Dec, 14:37


🔖LIVEተውጂሀት ሊል ሙዕሚናት


🎙አቅራቢ ፦ወንድማችን አቡ ሂበቲላህ





ገባ ገባ በሉ ↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy?livestream

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

05 Dec, 10:39


ሀኩም ሳሂር    ወልይ አምሩ  ሊገለው የገባል

↘️
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/htt_asselfya

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

05 Dec, 10:30


ኡቁብ ሀራም ነው ወላ ኸይር ነው ኡቁብ መሰብሰብ
ሁኩሙ ምድነው

☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️

↘️
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/htt_asselfya

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

05 Dec, 08:11


🎁 ihsan jobs
ኢህሳን
ይህ ቻናል ለሙስሊሙ ማህበረሰብ
ይጠቅም ዘንድ ታስቦ የተከፈተ የስራ ማስታወቂያ
የምንለቅበት አዲስ ቻናል ነው 💎

በቻናሉ ነፃ ማስታወቂያ እንለቃለን
ከናንተ የሚጠበቀው የትኛውም
ማስታወቂያ በውስጥ መሥመር
ለኛ ማሳወቅ ብቻ ነው ➡️

እኛም በነፃ ከሸሪዓ የማይጋጩ ስራዎች
አጣርተን በቻናሉ እንለቃለን
⭐️ @twhidfirst1
🌟 @Tolehaaaaaa
🌟 @AbuNuhibnufedlu

https://t.me/ihsan_jobs
https://t.me/ihsan_jobs

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

04 Dec, 19:24


☝️☝️☝️  🌹🌹🌹🎧🎧🎧🎧
↘️በዚህ ቻናል የሚተላለፉት
↘️በሱና ኡስታዞች የተቀሩ ደርሶች
↘️የሱና ኡስታዞች ሙሀደራዎች
↘️በመቀጠል አስተማሪ ፁሁፎች
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/htt_asselfya

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

04 Dec, 11:38


☝️☝️☝️  🌹🌹🌹🎧🎧🎧🎧
↘️በዚህ ቻናል የሚተላለፉት
↘️በሱና ኡስታዞች የተቀሩ ደርሶች
↘️የሱና ኡስታዞች ሙሀደራዎች
↘️በመቀጠል አስተማሪ ፁሁፎች
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/htt_asselfya

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

03 Dec, 21:08


☝️☝️☝️ 🌹🌹🌹🎧🎧🎧🎧
↘️በዚህ ቻናል የሚተላለፉት
↘️በሱና ኡስታዞች የተቀሩ ደርሶች
↘️የሱና ኡስታዞች ሙሀደራዎች
↘️በመቀጠል አስተማሪ ፁሁፎች
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/htt_asselfya

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

03 Dec, 21:03


☝️☝️☝️ 🌹🌹🌹🎧🎧🎧🎧
↘️በዚህ ቻናል የሚተላለፉት
↘️በሱና ኡስታዞች የተቀሩ ደርሶች
↘️የሱና ኡስታዞች ሙሀደራዎች
↘️በመቀጠል አስተማሪ ፁሁፎች
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/htt_asselfya

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

22 Nov, 22:02


🔖ነገ ቅዳሜ የምንጀምረዉ ኪታብ pdf

=

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

22 Nov, 18:53


↘️በዚህ ቻናል የሚተላለፉት
↘️በሱና ኡስታዞች የተቀሩ ደርሶች
↘️የሱና ኡስታዞች ሙሀደራዎች
↘️በመቀጠል አስተማሪ ፁሁፎች
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/htt_asselfya

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

22 Nov, 18:53


↘️በዚህ ቻናል የሚተላለፉት
↘️በሱና ኡስታዞች የተቀሩ ደርሶች
↘️የሱና ኡስታዞች ሙሀደራዎች
↘️በመቀጠል አስተማሪ ፁሁፎች
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/htt_asselfya

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

22 Nov, 11:37


🛜ዛሬ እና ነገ የሚደረጉ የዳዕዋ ፕሮግራሞች

ዛሬ ምሽት በትዳር እና ኢስላም ቻናል

t.me/tdarna_islam/4730
t.me/tdarna_islam/4730

ዛሬ ምሽት በኢብኑ ተይሚያህ ቻናል
⚫️
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13943
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13943
⭐️
ነገ እለተ ቅዳሜ ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ
በደሴ ከተማ
🌟
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19805
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19805

🛜ከላይ ባለው ልንክ እየገባችሁ ሙሉ ተጋባዥ እንግዶች እና ርዕስ አንብቡ

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

21 Nov, 18:58


እዚያ ጋ ሰው ይታየኛል!
~
"ሰው ሞልቶ ሰው ጠፋ … ሚዛን የሚደፋ
ለእውነት የሚቆም … ላገር የሚለፋ"
እላለሁ እንደ ሰው
ሆዴን ሆድ ሲብሰው።

"ሴት ይርመሰመሳል … ሚስት ነው የጠፋ"
እላለሁ አንዳንዴ
ወንዶችን ወክየ … ቆሜ ሳንቀላፋ።

"ወንድ ይተራመሳል … ግን ባሎች የታሉ?"
እያሉ 'ሚጮሁ … እልፍ ሴቶች አሉ።

ሰው ሁሉ ሰው አድዳኝ … በሆነበት ምድር
ሰው ያልተገኘበት … አለን አንዳች ምስጢር።

ገባኝ ገባኝ

ለካስ ሰው "ነፍ" ነው … "ሰው" ከሰው ለለየ
ክፉን ብቻ ሳይሆን … ጥሩውንም ላየ።

ለካስ ሚስቶች አሉ … ባል ሆኖ ለመጣ
ሐያእ ለሚገባው … ላልሆነ ፈጣጣ።

ለካስ ባል በሽ ነው … ባልነት ለገባት
እራሷን ረስታ እንጂ … ዞራ የዞረባት።

ምልከታ ከራስ ይጀምር!

(ኢብኑ ሙነወር፣ ሰኔ 16/2011)
=
የቴሌግራም ቻናል፦

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

21 Nov, 18:45


ጥያቄ ? እውነት/ሀሰት
በአላህና  በመልእክተኛው እንዲሁም በቁርአን መቀለድ ከእምነት ያስወጣል

⭕️ ትክክለኛው  መልስ ስትነኩ  ብቻ  የሚመጣውን
𝕒𝕕𝕕   በመጫን ጠቃሚ የሱና ቻናል ታገኛላችሁ 🛰
    👇👇👇

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

21 Nov, 13:15


اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎

ያጀመዓ እንዴት ናችሁ ...?

በአሏህ እገዛ ዛሬ ከእስር ቤት ተፈትቻለሁ አልሃምዱሊላህ

ወንድማችሁ አቡ ዑሰይሚን

اللهم لك الحمد

ولله الحمد والمنة

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

21 Nov, 13:05


ሳዑድዎች ስራ የምታቁ በየትኛውም አካባቢ ለወንድሜ  ፈልጉ
ስቲራሀ
ሀሪስ
መጥዓም
መኪና ፅዳት
መኪና ማሸከርከር
መሰል ስራወችን የምታውቁ  ጠቁሙ
@imu_Khaled_Bnet_Endris_asslfyaa

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

21 Nov, 07:29


↘️በዚህ ቻናል የሚተላለፉት
↘️በሱና ኡስታዞች የተቀሩ ደርሶች
↘️የሱና ኡስታዞች ሙሀደራዎች
↘️በመቀጠል አስተማሪ ፁሁፎች
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/htt_asselfya

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

21 Nov, 05:21


📍https://t.me/rabia_bint_seid

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

20 Nov, 09:16


የስራ ማስታወቂያ የምንለቅበት
አዲሱ  ⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️ ነው 
በሀገር ውስጥም ይሁን ካሀገር ውጪ ያላችሁ
የሱና ወንድም እና እህቶቻችን 
ይህ ቻናል ይጠቅማችኋል ተቀላቀሉ
👇
join request የሚለውን በመጫን✅️
t.me/+SYGKSEYXv-kyNTQ0
t.me/+SYGKSEYXv-kyNTQ0

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

18 Nov, 11:55


↘️በዚህ ቻናል የሚተላለፉት
↘️በሱና ኡስታዞች የተቀሩ ደርሶች
↘️የሱና ኡስታዞች ሙሀደራዎች
↘️በመቀጠል አስተማሪ ፁሁፎች
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/htt_asselfya

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

18 Nov, 05:31


☪️አዲስ የሙሀደራ ፕሮግራም 🕌

💡በትዳር እና ኢስላም ቻናል 🌙

1️⃣ኡስታዝ አብዱረዛቅ አልባጂ
ርዕስ🔴
🟡أنواع العلوم
🔢የእወቀት አይነቶች


2️⃣🔴ኑረዲን አል አረቢ 
ርዕስ 
🟤ሰላት

ቀን ዛሬ ሰኞ 🔈

ሰአት ከምሽቱ3⃣:30 ጀምሮ

💬የፕሮግራም መሪ አቡ ሱፊያን⤴️

✈️✍️
የሚተላለፍበት ቻናል🔂

t.me/tdarna_islam
t.me/tdarna_islam

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

18 Nov, 01:47


አንድ በጣም የምወደው አባባል አለ:-

«ያንተ ቀን ሲመጣ የሳጠራ ቅርጫት እንኳን ውሐ ይይዝልሀል!» የሚለው አባባል ሁሌም ለኔ ብርታት ነው። አሏህ ላንተ ያላት ቀን ስትመጣ ነገሮች በራሳቸው ጊዜ መስተካከል ይጀምራሉና አሁን ባለህበት ችግር አትዘን ወዳጄ!
منقل ..✍️

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

17 Nov, 16:57


↘️በዚህ ቻናል የሚተላለፉት
↘️በሱና ኡስታዞች የተቀሩ ደርሶች
↘️የሱና ኡስታዞች ሙሀደራዎች
↘️በመቀጠል አስተማሪ ፁሁፎች
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/htt_asselfya

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

17 Nov, 16:57


↘️በዚህ ቻናል የሚተላለፉት
↘️በሱና ኡስታዞች የተቀሩ ደርሶች
↘️የሱና ኡስታዞች ሙሀደራዎች
↘️በመቀጠል አስተማሪ ፁሁፎች
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/htt_asselfya

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

15 Nov, 04:18


«ለምን ዓለምን አትመራም!!
«ለምን ዱንያን አትገዛም!!
«ለምን ሰባት ድግሪ አይኖራትም!!

"ሴት ልጅ ባል ከሌላት ሚስኪን ናት ሞገስ የላትም።" ይላሉ

❝እኔ አላልኩም❞

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

13 Nov, 04:25


ይህ ቻናል በሀገር ውስጥ ያሉ ስራ አጥ
            ወንድም እህቶች
በአላህ ፍቃድ  የስራ ማግኛ ሰበብይሆን ዘንድ
ታስቦ የተከፈተና የስራ ማስታወቂያ የምንለቅበት
አዲስ ⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️ ነው 

🔗ተቀላቀሉ
t.me/+xN5NLvItoepjYjc0
t.me/+xN5NLvItoepjYjc0

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

10 Nov, 08:54


🔗🔡🔡🔡
.                        🌷
                    🌷🌷🌷
             🌹🌹🌹🌹🌹🌹
             🌹🌹🌹🌹🌹🌹
             🌹🌹🌹🌹🌹🌹
             🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ተጋበዙልኝ!!
               🌹🌹🌹🌹🌹
                 🌹🌹🌹🌹
                        🌿
ሙስሊሞች        🌿
የሚገኙበት         🌿         🍃🍃🍃
                         🌿      🍃🍃🍃🍃🍃
                         🌿🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃
                          🌿    🍃🍃🍃🍃🍃
                            🌿       🍃                    
              💐💐     🌿
             💐💐💐🌿       ለየት ያለ ነው።
                           🌿    አበባውን
                          🌿       አንዴ በመንካት
                         🌿      ብቻ የሚያመጣው
                                     +add 🌷
                                                     🛫
🔤🔤🔤🔤🔤🎁

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

08 Nov, 14:23


አንዳንዴ.. ምን ሆነሀል ስትባል የማትመልሰው ብዙ መሆን አለ።

አንዳንዴ ..ለመናገር የማይመቹ ለመተው የማይቀሉ ብዙ ስሜቶች አሉ ለአንተ ብቻ የከበዴ ለሌላው የቀለለ።

አንዳንዴ...ምን ሆነህል ስትባል ምንም ብለህ የምታልፈው በውስጥህ ብቻ የምትይዘው አንተ ብቻ ይምትታመምበት ጉዳይ አለ ።

አንዳንዴ...

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

07 Nov, 20:02


በህይወታችሁ ውስጥ ደክሟችሁ ልትሄዱ
ስትሉ «አትሄድም» ብሎ እጃችሁን የሚይዛችሁ
ሰው ካላችሁ የምር እድለኛ ናችሁ ማለት ነው!
https://t.me/kurretulain2308

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

07 Nov, 03:23


;;


§ https://t.me/rabia_bint_seid

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

06 Nov, 17:32


‏هذا الصباحُ مواسمٌ وفصولُ
‏وحدائقٌ مبسوطةٌ وحقولُ

‏ومنائرٌ نحوَ العُلا وبشائرٌ
‏لولاهُ هذا الليلُ سوف يطولُ


‏والله أقسمَ في الكتابِ بهِ فهل
أحسستَ بالأنفاسِ حينَ تجولُ

صبحكم الله بالبشائر والخيرات

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

06 Nov, 17:03


احذروا هذا الضال
محمود حسنات

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

05 Nov, 11:06


https://t.me/DurusuLugetilArabia?livestream=a72c3967c9036a9530




ገባ ገባ በሉ!!

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

05 Nov, 10:03


↘️በዚህ ቻናል የሚተላለፉት
↘️በሱና ኡስታዞች የተቀሩ ደርሶች
↘️የሱና ኡስታዞች ሙሀደራዎች
↘️በመቀጠል አስተማሪ ፁሁፎች
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/htt_asselfya

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

04 Nov, 19:26


ኩዌይት ስራ ሚፈልግ አለ ወይ ስራው የሴት
@imu_Khaled_Bnet_Endris_asslfyaa

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

04 Nov, 14:40


🌼🌴የሴቶች ሶሃቢያት ታሪክ 🌴🌼

💎💎💎💎💎💎💎
           🌴ኻውላህ ጋላቢዋ(ረ.ዐ)🌴
💎💎💎💎💎💎💎💎

ክፍል አንድ➊➴➴
https://t.me/c/1765114481/1252

ክፍል ሁለት➋➴➴
https://t.me/c/1765114481/1259

ክፍል ሶስት የመጨረሻ➴➴➴
https://t.me/c/1765114481/1267

💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎
🌴የሩመይሳ ኡሙ ሰለማህ( ረ.ዐ)🌴
💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎

ክፍል አንድ ➊➘➘
https://t.me/c/1765114481/1284

ክፍል ሁለት➋➴➴
https://t.me/c/1765114481/1292

ክፍል ሶስት➌➴➴
https://t.me/c/1765114481/1299

ክፍል አራት➍➴➴
https://t.me/c/1765114481/1309

ክፍል አምስት የመጨረሻ ➴➴➴
https://t.me/c/1765114481/1313

💎💎💎💎💎💎💎💎
  🌴ኸንሳ ቢንት ዓምር (ረ.ዓ)🌴

💎💎💎💎💎💎💎💎

ክፍል አንድ➊➴➴
https://t.me/c/1765114481/1330

ክፍል ሁለት የመጨረሻ ➴➴➴
https://t.me/c/1765114481/1343

💎💎💎💎💎💎💎
🌴ሴቶች በኸይበር ዘመቻ🌴
💎💎💎💎💎💎💎

ክፍል አንድ ➷➷➷
https://t.me/c/1765114481/2047

ክፍል ሁለት ➴➴➴
https://t.me/c/1765114481/2066

ሶፍያ ከአይሁድ ጋር ያደረገችው ፍልሚያ
ሶፍያ ክፍል ➴➴➴➴➴
https://t.me/c/1765114481/1997

የአስማ ጥያቄ የመጨረሻ➷➷➷➷
https://t.me/c/1765114481/2007


💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎
🌴የሀበሻዋ ኡሙ አይመን በረካ🌴
💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎

ክፍል አንድ➴➴➴
https://t.me/c/1765114481/1392

ክፍል ሁለት➴➴➴
https://t.me/c/1765114481/1407

ክፍል ሶስት➴➴➴
https://t.me/c/1765114481/1407

ክፍል አራት ➴➴➴
https://t.me/c/1765114481/1415

ክፍል አምስት ➴➴➴
https://t.me/c/1765114481/1444

ክፍል ስድስት➴➴➴
https://t.me/c/1765114481/1444

ክፍል ሰባት ➴➴➴
https://t.me/c/1765114481/1499

ክፍል ስምንት ➴➴➴
https://t.me/c/1765114481/1506


ክፍል ሰጠኘ ➴➴➴
https://t.me/c/1765114481/1515

ክፍል አስር ➴➴➴
https://t.me/c/1765114481/1778

ክፍል አስራ አንድ ➴➴➴
https://t.me/c/1765114481/1792

ክፍል አስራ ሁለት የመጨረሻ➴➴➴
https://t.me/c/1765114481/1985


💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎
🌴ከኢማን አድማስ ተከታታይ ፁሁፍ🌴
💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎

ክፍል አንድ➷➷➷
https://t.me/c/1765114481/1853

ክፍል ሁለት ➷➷➷
https://t.me/c/1765114481/1860

ክፍል ሶስት➷➷➷
https://t.me/c/1765114481/1874

ክፍል አራት➷➷➷
https://t.me/c/1765114481/1912

ክፍል አምስት ➷➷➷
https://t.me/c/1765114481/1923

ክፍል ስድስት ➷➷➷
https://t.me/c/1765114481/1948

ክፍል ሰባት ➴➴➴
https://t.me/c/1765114481/1948

ክፍል ስምንት ➴➴➴
https://t.me/c/1765114481/2110

ይቀጥላል▪️▪️▪️▪️

የሌላም ሶሃቢያት ታሪክ ለማንበብ ወደቻናሉ
🈸🈸ሉ እውቀትን ከአማኞች እናት➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

03 Nov, 12:46


ገና በልጀነት በለጋ እነት እድሜህ
ሳጠገብ የእናት ጡት ነው የተለየውህ
የናትነት ፍቅር  በአግባቡ ሳይኖርህ

እማየ የሚለው ቃል ለኔ አይገባኝም
እንኳን ለመጠራት ልቤም ይሄን ያውቃል

ስስት የሚልልህ እንደ አይኔ ብሌን
አብረህ የተኛህው ያቀፍኩበት ጎኔን
የተሸከምኩበት የእናት  አንጀቴን
ውስጥ ውስጤን ሲበላኝ አንተን መናፈቄን
ጥለሽኘ ሄድሽ ብለህ እንዳትፈርድብኘ
ባጣነው የኔ አለም  ሆድህ እንዳያዝንብኘ
ጥለሽኝ ሄድሽኮ ብለህ እንዳትወቅሰኝ

ጀሊሉ በሚያውቀው የፍጥረታት ጌታ
በጣም ነው ምወድህ የአይኔ ማረፊያ
የአንገትህ ጠረን  የልጅነት ሽታ ካአፍንጫየ አልጠፋም ቢሆንም አመታት ከምን ይቆጠራል የኔስ  እናትነት
ልጀ ግንኮ አይቆጨኝም አንትም የልጅነት
እኔም የእናትነት ፍቅር ባይኖረንም ስበቡ ድህነት

ግድ የለም ግድ የለም የኔ ውድ
በልባችን ያለው ያ ፅኑ መዋደድ
በቅርብ ይታደሳል እንደጀሊል ፍቃድ
ያልፍል ይሄ ሁሉ ታሪክ ይሆን እና
እኔ እና አንተ ብቻ እንገናኝና

ምን አልባት ብታነብ መልእክቴ ይድረስህ
ክብሀር ማዶዋ ከናፋቂ እናትህ


🖊imu khalid Hayat Bint Endris

https://t.me/+Fmyh1lc6jpQ0MmU0

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

03 Nov, 05:50


የሂዝቡሏህ ቡዲን ሰሀቦችን ሲሳደብ አግኝተውት
ልክ አስገቡድ!

ሰለፍዯች ደበደቡኝ አለ

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

01 Nov, 02:50


📚 سورة كهف كاملة 📚

﴿ إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا﴾
الأحزاب: 56]

➧የአላህ መልዕክተኛﷺእንዲህ ብለዋል

👉የጁምዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው አላህ በሁለቱ ጁምዓዎች መካከል ብርሃን ያበራለታል።


اللهم صل وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين


     📍  https://t.me/asslfyaaa
                              ◊  https://t.me/rabia_bint_seid
                 📎
      ➤ https://t.me/+o509y3OC7JJlNDc8

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

31 Oct, 19:40


የሺ0 ወታደር ነው። "ዓኢሻ የእሳት ናት" ብሎ ግድግዳ ላይ ፅፎ ፎክሮ ሳይጨርስ የዓኢሻ ጌታ አፈር አበላው። የአላህ እርግማን በበዳዮች ላይ ይሁን።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

31 Oct, 16:08


🗓️ #تقويم_الورقات_الهجري
#الأربعاء ٢٧ ربيع الآخر ١٤٤٦هـ
💐 حكم الشك في كفر المشرك عموماً
🎙 معالي الشيخ العلامة د. #صالح_الفوزان حفظه الله
📥 لتحميل التقويم: https://bit.ly/27-04-1446
📥 بدون التقويم: https://bit.ly/27-04-1446W

📲 تابعونا على مواقع التواصل الاجتماعي:
🔗 https://bit.ly/m/alwaraqat

#ربيع_الآخر #شهر_ربيع_الآخر
#ربيع_الثاني #شهر_ربيع_الثاني
#الشيخ_صالح_الفوزان #الشيخ_الفوزان #الفوزان #صالح_بن_فوزان_الفوزان #السعودية #السلفية #الشرك #التوحيد

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

30 Oct, 19:22


ለት/ት ሚኒስተር እና ለብርሀኑ መሸ..!
-------------------------------
በይ አውልቂ ቢልሽ ትምህርት ሚኒስቴር፡
ሲያዩሽ ቢጨነቁም ሽመልስና አስቴር፡

ድንኳን ለባሽ ቢልሽ አላዋቂው ሁሉ፡
የኒቃብ ትርጉሙ ያልገባቸው ውሉ፡

ትንኝ ድምፅ አትስሚ በድፍረት ልበሽው፡
በአሏህ ቃል ተፅናንተሽ ስድባቸውን እርሽው፡
አንች የኔ ጀግና ኒቃብ የለበሽው፡
ወላሒ ስታምሪ ድምቀትሽን ባየሽው፡

.....ጌጥሽ ነው ኒቃቡ....‼️

ስቃይ ጎርፍ ሆኖ ቢጥልም ዝናቡ፡
በዱንያዊ ህይወት ቢበዛም ኢቃቡ፡
ከቶ እንዳታወልቂው ጌጥሽ ነው ኒቃቡ፡
-------------------------------
➽#በኑረዲን_አል_አረቢ
-------------------------------
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

30 Oct, 11:05


https://t.me/DurusuLugetilArabia?livestream=46855f4d02b6cfa7d4




ሊጀመር ነው ግቡ!!

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

30 Oct, 04:47


▪️ጆሮ በቁርዓን ሲሞላ ይብቃቃል
▪️ልብ በቁርዓን ሲበራ ይፈወሳል
▪️አይን ወደ ቁርዓን መመልከት ሲያበዛ ይጠራል
▪️ምላስ በቁርዓን ሲረጥብ ይዋባል
▪️ቁርዓንን ስትጎዳኝ ነፍስህ ይፀዳል!!!

            መልካም ውሎ
        ↷ ⇣🌹⇣  ↷

📎https://t.me/rabia_bint_seid

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

29 Oct, 11:08


https://t.me/DurusuLugetilArabia?livestream=9dc1471e97d6a734c0




ሊጀመር ነው ገባ ገባ በሉ!!

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

28 Oct, 17:43


   📖🌙🌙

🌹🌹🌹
         🌹🌹🌹🌹        👈አበባውን🔻
      🌹🌹🌹🌹🌹            በመንካት 🔻
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹           ጠቃሚ 🔻
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹       ነገር ያግኙ🎁
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹         🔻
      🌹🌹🌹🌹🌹             🔻
         🌿🌹🌹🌿       🔻
              🌿🌿            🔻
                 🌿                     🌿🔻
                  🌿               🌿🌿🔻
                 🌿           🌿🌿🌿🔻
                🌿      🌿🌿🌿🌿🔻
               🌿    🌿🌿🌿🌿🔻
              🌿 🌿🌿🌿🌿🔻
               🌿 🌿🌿🌿🔻
                 🌿              .🔻
                  🌿               .🔻
                   🌿                  .🔻
                    🌿                    .🔻
                    🌿
                  🌿       🌿

⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️📡💡🌙

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

28 Oct, 13:50


قال رسولُ اللهِ صلَّى اللهُ عليه وسلَّم لرجلٍ وهو يَعِظُه : اغتنِمْ خمسًا قبل خمسٍ : شبابَك قبل هَرَمِك، وصِحَّتَك قبل سَقَمِك، وغناك قبل فقرِك، وفراغَك قبل شُغلِك، وحياتَك قبل موتِك.

📍https://t.me/rabia_bint_seid

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

27 Oct, 17:46


5 ወሳኝ ምክሮች በስደት ላሉ ለእህቶች

1--የዋህነት አታብዙ

~እህቶች የዋህነታችሁ ጥሩ ሆኖ ሳለ ከልኩ በላይ ሲሆን ግን ይጎዳል። ሁሉም ነገር ላይ የዋህ አትሁኑ ።ለምን? እንዴት? ማለት ያለባችሁ ነገር ላይም ለምን በሉ። ብልሆች፣ብልጦች፣አስተዋዮች ሁኑ።

2--ሁሉንም አትመኑ

~ሁሉንም በማመናችሁ ያጣችሁት ነገር የለም? የተጎዳችሁት ነገር የለም? በእርግጠኝነት ይኖራል ።ጥርጣሬም አታብዙ ግን ሁሉንም አትመኑ።
ልቅ በሆነ እምነት ስንት ነገሮቻቸውን ያጡ አሉ መሰላችሁ። በተለያዩ ሽፋን በተለያዩ ካፓ የሚንቀሳቀሱ እንዳሉም እወቁ። ተጠንቀቁ።ንቁ። እራሳችሁን፣ገንዘባችሁን ጠብቁ።

3---ስትሰጡ በልክ ስጡ።
መስጠት ያሰጣል።አላህም ይተካል። ጀነትን ያስገኛል።ደስታን ይሰጣል።መካራን ያስወግዳል። ግን በልክ ይሁን ።

4- ለችግር ግዜ የሚሆናችሁን ገንዘብ አስቀምጡ።
~ሰው ነን መታመም ሊመጣ ይችላል።ስራ መፍታት ሊኖር ይችላል። የተለያዩ ችግሮች ሊኖሩ ይችላሉ። ለዛ ችግር እዳም እንዳትገቡና እንዳትቸገሩ ለዚህ ቀን የሚሆን ከደሞዛችሁ፣ከጉዳዮቻችሁ ሸረፍ እያደረጋችሁ አስቀምጡ።

5--ደርስ ላይ ፣ቂረአት ላይ በርቱ

~በቻላችሁት አቅም ግዜያችሁን ለመጠቀም ሞክሩ ።በስደት ቆይታችሁ ባለቻችሁ ሽራፊ ግዜ ለመጠቀም ሞክሩ። ወደ ሀገር ቤት ከተመለሳችሁ በሗላ ሁሉ ነገሩ እንደጠበቃችሁት ላይሆን ይችላል። የመቅራቱም ሞራል እንደዛ ላይሆን ይችላልና በርቱ።ሸምቱ።
በሶሻል ሚድያው ተጠቀሙ።
አቡ ሀፍሷ
~››@AbuHafsaYimam
~››@AbuHafsaYimam

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

27 Oct, 17:16


የሆነ አካል ላይ መታረም ያለበት ነገር ካየህ ቀጥታ ተናገር። መናገርህ የባሰ ነገር የሚያስከትል ካልኖረህ በስተቀር። በጀርባ ማውራት ወይም በውስጥ ቂም መያዝ ተገቢ አይደለም።
ኩልሡም ብኑ ዐምር እንዲህ ይላል፦
"ከተዳፈነ ጥላቻ ግልፅ ወቀሳ ይሻላል።"
[በህጀቱል መጃሊስ፡ 155]

የቱ ጋር አልለህ? የቱ ጋር አልለሽ?
=
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

27 Oct, 17:03


🎙#الشيخ_محمد_بن_صالح_العثيمين
.
.
💡 أهمية التواصل والتراحم والتقارب عند أهل الحق💡

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

27 Oct, 17:02



📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

26 Oct, 21:19



      እኛ የት ነበርን??

  ሁለት ጓደኛሞች አብረው ከተማ ውስጥ እየዞሩ ናቸው። እና አንደኛው ወደ ትላልቅ ህንፃዎች ተመለከተና ለጓደኛው እንዲህ ብሎ ጠየቀው

"ይህንን ሁሉ ሀብት ሲታደል እኛ የት ነበርን?" አለው

  ጓደኛውም "ና" ብሎ እጁን ይዞ ወደ ሆስፒታል አስገባውና
  "ይህንን ሁሉ በሽታ ሲታደል እኛ የት ነበርን?" ብሎ ጠየቀው።


👌የተሰጠን ብናውቅ የተከለከልነው የለም!!

➤https://t.me/rabia_bint_seid

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

26 Oct, 12:59


ወደ ካፊር ሀገር (ምዕራባዉያን)ለጉብኝት መጓዝ እንዴት ይታያል??


መልስ


አይቻልም

ይሄ ሀራም(ክልክል)ነዉ




ወደ ካፊር ሀገር(ምዕራባዉያን)  መጓዝ አይፈቀድም ለሃጃ(ለጉዳይ)ሲቀር


ምሳሌ

ለህክምና

  ካንፖኒ(ሸሪካ)ለመማር

ለንግድ

የንግድ ሸሪካ 

ወደ  አሏህ (ወደ ኢስላም )ጥሪ  ዳዕዋ ለማድረግ

ይሄ ችግር የለዉም

ለጉብኝት ብቻ  ከሆነ  ይሄ ሀራም ነዉ
👇👇👇
ከትርጉሙ ስህተት ካለ አርሙኝ
👆👆👆
👇👇👇
https://t.me/HuzeyfaAhmed

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

26 Oct, 11:00


↘️በዚህ ቻናል የሚተላለፉት
↘️በሱና ኡስታዞች የተቀሩ ደርሶች
↘️የሱና ኡስታዞች ሙሀደራዎች
↘️በመቀጠል አስተማሪ ፁሁፎች
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/htt_asselfya

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

25 Oct, 02:30


#سورة_الكهف

📚][]ሱረቱል ካፍ 📎🥀ውብ ቲላዋ@[]
ቁርአን የልብ መርጊያ ለደረቀ ልብ ማረስረሻ ነው።
💐የጁመዓ ቀን ሱናዎች💐

↩️💎 ‏سنن يوم الجمعة
💎الغسل
💎 الطيب
💎السواك
💎 لبس الجميل
💎 قراءة سورة الكهف
💎 التبكير لصلاة الجمعة
💎الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي

🌺መታጠብ
🌺ሽቶ መቀባት
🌺 ሲዋክ መጠቀም
🌺ጥሩ ልብስ መልበስ
🌺ሱረቱል ካህፍን መቅራት ከቻልን
🌺ለጁመዓ ሶላት መጣድ
🌺በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማብዛት


እንዲሁም ብለዋል ﷺ የጁመዕ ሌቀኑ ለይ በኔ ሰለዋትን  አብዙ። ሶለዋታችሁ እኮ ለኔ ይቀርብ ልጁን

«اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ،
كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ،
اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ،
كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ
 

🌺በሰለዋት በዚክርያውለን

🌹 .............................🌹
ﷺ ﷺ🌹 ..................🌹 ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ🌹.......🌹 ﷺ ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ 🌹.     🌹ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ
በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ
📍https://t.me/rabia_bint_seid

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

24 Oct, 14:56


"አር ማረኝ"
~
ተውሒድን አጥብቀህ ተማር። ተውሒድ ለኣኺራ ብቻ አይደለም ፋይዳው። ለዱንያም መከበሪያህ ነው።
ተውሒድ ካልተማርክ

• ጉጉት ትፈራለህ፣
• አይጥ ትለማመጣለህ፣
• ውሻ አላዘነ ብለህ ትሸበራለህ፣
• የቁራ ድምፅ ከመንገድ ይመልስሃል፣
• እጅ ወይም አንገት ላይ በታሰረ እርባ ቢስ ክር ትተማመናለህ፣
• ዛፍ ላይ ክር ትተበትባለህ፣ ቅቤ ትቀባለህ፣
• እጅህን ስላሳከከህ ትደሰታለህ፣ (ሰዎች እጃቸውን ሲያሳክካቸው ምን እንደሚሉ አስታውስ።)
|
• ተውሒድ ካልተማርክ ከሶላት የተኳረፈ ገሪባ "ዐርሽ ላይ ነው የምሰግደው" እያለ ይጫወትብሃል። ጠንቋይና ወሊይ ይምታታብሃል።
• ሃያሉን ጌታ ጥለህ ሙታን ትማፀናለህ። (ይልቅ እነሱን መለመንህን ትተህ ለነሱ ዱዓእ አድርግላቸው።)
• ተውሒድ ካልተማርክ "ማርያም በሽልም ታውጣሽ"፣ "የማርያም መቀነት"፣ "የማርያም ፈረስ"፣ "ማርያም ስማህ ነው"፣… እያልክ ክርስትና ክርስትና የሚሸት ኹራፋት ታራምዳለህ።
• የአምስት ብር ጎመን የማያክል አረንጓዴ መርዝ (ጫት) መቶ ሁለት መቶ ብር ገዝተህ "የዱዓእ መሳሪያ" እያልክ ትጃጃላለህ።
• የሁለት አመት ህፃን "ካካ" ስትለው የሚፀየፈውን አፈር፣ "ቱራብ" እያሉ ከቀብር አካባቢ ቆንጥረው ሲሰጡህ በጥብጠህ ትጠጣለህ።
• አዎ ተውሒድ ካልተማርክ የተቀበረ ብር አገኛለሁ ብለህ ጠንቋይ እየቀለብክ በእጅህ ያለውን ገንዘብ ታጣለህ።
• ልጅህ ሲባልግ፣ ሲያፈነግጥ ዝም ብለህ ተውሒድ ሲማር፣ ሶላት ሲሰግድ፣ መስጂድ ሲያዘወትር፣ ጥሩ ጓደኛ ሲይዝ እሪ ትላለህ፣ (እንዲህ ነው የሸይጧን መጫወቻ መሆን።)
• ተውሒድ ካልገባህ ከሺርክ የሚያስጠነቅቁ ተቆርቋሪዎችን እንደ ጠላት እየቆጠርክና ጧት ማታ እያጠለሸህ ሶሐቦችን የሚያወግዙ፣ ቁርኣንን የሚያረክሱ ሺዐዎችን ታወድሳለህ። አልተማርክማ! እንዲሁ "ሲሉ ሰማሁ ብየ፣ እላለሁ ነብዬ" ብቻ!
• ተውሒድ ካልተማርክ ለቶንሲል ህመም "አር ማረኝ" እያልክ በአይነ ምድር ታሻርካለህ። ሰው እንዴት ካካውን ይማፀናል? ወላሂ ከእንዲህ አይነቱ ካካውን ዞሮ ከሚማፀን ጉደኛ ፍጡር፣ ካካውን የሚያቦካ የአእምሮ በሽተኛ ሺ ጊዜ ይሻላል።
ጎንበስ ብለህ ተውሒድህን ተማር። አካዳሚ ትምህርት ከሺርክ አያወጣህም። ስንት እንጨት፣ ላም፣ ድንጋይ፣ ሰው፣… የሚያመልኩ፣ ጠንቋይ ለጠንቋይ የሚርመጠመጡ ዶክተሮችና ፕሮፌሰሮች አሉ መሰለህ?
\=\

የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

24 Oct, 11:14


https://t.me/DurusuLugetilArabia?livestream=d74b28ddec193bd883


ግቡ ሊጀመር ነው

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

23 Oct, 16:31


فضيلة الشيخ إبراهيم ضامري

https://t.me/rabia_bint_seid

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

23 Oct, 12:03


በመርካቶው ቃጠሎ ጉዳት ለደረሰባችሁ ወገኖች ሁሉ። ከምንም በፊት ሶብር አድርጉ። አላህ ሰጠ። አላህ ነሳ። ሙስሊም በደስታውም በሀዘኑም ጌታውን ያስባል። ጌታችን እንዲህ ይላል፦

{ وَلَنَبۡلُوَنَّكُم بِشَیۡءࣲ مِّنَ ٱلۡخَوۡفِ وَٱلۡجُوعِ وَنَقۡصࣲ مِّنَ ٱلۡأَمۡوَ ٰ⁠لِ وَٱلۡأَنفُسِ وَٱلثَّمَرَ ٰ⁠تِۗ وَبَشِّرِ ٱلصَّـٰبِرِینَ (155) ٱلَّذِینَ إِذَاۤ أَصَـٰبَتۡهُم مُّصِیبَةࣱ قَالُوۤا۟ إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّاۤ إِلَیۡهِ رَ ٰ⁠جِعُونَ (156) }
"ከፍርሃትና ከረሃብም በጥቂት ነገር፣ ከገንዘቦችና ከነፍሶችም፣ ከፍራፍሬዎችም በመቀነስ በእርግጥ እንሞክራችኋለን፡፡ ታጋሾችንም (በገነት) አብስር። እነዚያን መከራ በነካቻቸው ጊዜ፡ 'እኛ ለአላህ ነን፤ እኛም ወደርሱ ተመላሾች ነን' የሚሉትን።" [አልበቀረህ፡ 155-156]

አልሐምዱ ሊላህ በሉ። የሙእሚን ወጉ ይሄ ነው። በመከራውም በደስታውም ጊዜ ጌታውን አይረሳም። የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
عَجَبًا لأَمْرِ المُؤْمِنِ، إنَّ أمْرَهُ كُلَّهُ خَيْرٌ، وليسَ ذاكَ لأَحَدٍ إلَّا لِلْمُؤْمِنِ، إنْ أصابَتْهُ سَرَّاءُ شَكَرَ، فَكانَ خَيْرًا له، وإنْ أصابَتْهُ ضَرَّاءُ، صَبَرَ فَكانَ خَيْرًا له.
"የሙእሚን ነገሩ ይደንቃል። ሁለ ነገሩ መልካም ነው። ይሄ ለሙእሚን እንጂ ለማንም አይደለም። አስደሳች ነገር ቢያገኘው ያመሰግናል። ይሄ ለሱ መልካም ነው። ጉዳት ቢያገኘውም ይታገሳል። ይሄ ለሱ መልካም ነው።" [ሙስሊም፡ 2999]

በማመስገን ታተርፋላችሁ እንጂ አታጡም። በአይነ ህሊናችሁ ቃኘት ቃኘት ብታደርጉ አገር ምድሩ በፈተና ተጥለቅልቆ ታያላችሁ። የባሰ የገጠማቸውን ተመልከቱ። ንብረት ብቻ ሳይሆን ሙሉ ቤተሰብ ያለቀበት ስንት ጉድ አለ። አስቡ። ለመፅናናት ይጠቅማችኋል። ከተስፋ መቁረጥ ይታደጋችኋል። ከባሰ ሁሉ በላይ የባሰ አለ። ከባሰው ያዳናችሁን አመስግኑ። ተስፋ መቁረጥ፣ አጉል ብስጭት ያለፈውን ላይመልስ ከሁለት ያጣ ያደርጋል። ደግሞም እወቁ! አያልፍ የመሰለው ሁሉ ያልፋል። ኢንሻአላህ ነገ ሌላ ቀን ነው።

ከምንም በላይ ግን ዱንያ ነው። ትልቁ ኪሳራ የኣኺራ ኪሳራ ነው። ጌታችን እንዲህ ይላል፦
{ قُلۡ إِنَّ ٱلۡخَـٰسِرِینَ ٱلَّذِینَ خَسِرُوۤا۟ أَنفُسَهُمۡ وَأَهۡلِیهِمۡ یَوۡمَ ٱلۡقِیَـٰمَةِۗ أَلَا ذَ ٰ⁠لِكَ هُوَ ٱلۡخُسۡرَانُ ٱلۡمُبِینُ }
" 'ከሳሪዎች ማለት እነዚያ በቂያማ ቀን ነፍሶቻቸውንና ቤተሰቦቻቸውን ያከሰሩ ናቸው። ንቁ! ይህ እርሱ ግልጽ ከሳራ ነው' በላቸው።" [አዙመር፡ 15]

አላህ ሶብሩን ይስጣችሁ። በተሻለ ይተካችሁ።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

22 Oct, 15:25


↘️በዚህ ቻናል የሚተላለፉት
↘️በሱና ኡስታዞች የተቀሩ ደርሶች
↘️የሱና ኡስታዞች ሙሀደራዎች
↘️በመቀጠል አስተማሪ ፁሁፎች
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/htt_asselfya

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

20 Oct, 12:22


ሂፍዝሽን አላህ ያስብትልኘ ጠቃሚ አላህ ያድርግልኘ ንግስቷ ....

በዚህ ፕሮግራም መታደም ለምትፈልጉ እህቶች በሪከርድ በውስጥ ኑ ሴቶችብቻ!!

በሪከርድ ካልሆነ እንዳመጡ

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

20 Oct, 10:25


💎እውቀት ፈላጊ እህት ወንድሞቻችንን፡ከእንደነዚህ አይነት የአቂዳ ቀማኞች ሁሌም እናስጠነቀቅቃለን።
"""
📸እናንተ ሙስሊሞች ሆይ ከእንደነዚህ ያሉ የአቂዳ ደሀዎች በጭራሽ እምነታችሁን ልትወስዱ አይቻልላችሁም።ኸይር እንማራለን ብላችሁ ገብታችሁ አቂዳችሁን ሽጣችሁ እንዳትመለሱ ስንል ከወዲሁ እናሳስባለን።

እንደጥቅል ይሄ ማስታወቂያ #የአብዱሏህ_አል_ሀረሪ የጥቢ ልጆች (የጀመአቱ_ል #አሕባሽ) ነው እያልኳችሁ ነው።

አቡ ኡበይዳ
t.me/AbuOubeida

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

20 Oct, 00:16


➥ ሴት ልጅ ባሏ ሲቆጣት #መቆጣት ሲመታት #መምታት ትችላለችን ?

መልስ...

🖊https://t.me/rabia_bint_seid

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

19 Oct, 09:57


↘️በዚህ ቻናል የሚተላለፉት
↘️በሱና ኡስታዞች የተቀሩ ደርሶች
↘️የሱና ኡስታዞች ሙሀደራዎች
↘️በመቀጠል አስተማሪ ፁሁፎች
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/htt_asselfya

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

17 Oct, 22:43


🕋اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَا مُحَمد ﷺ

📎


       📍https://t.me/rabia_bint_seid
                          ➤....🖊

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

17 Oct, 19:18


ሚስቶቻቹህን የጂልባ እና እና የሺቲ መነገጃ ያደረጋቹህ ደዩስ ወንዶች ደግሞኮ ያለማፈራቹህ ልበሽውና ዞር ዞር እያልሽ አሳያቸው እያልክ የሚስትህን አካል እያሳየህ የምታገኘው ብር ሚስቱን ለሴተኘነት አዳሪ አስቀጥሮ ከሚያገኘ ወንድ ምኑ ተሻለ ብለህ ነው? ምን ሆናቹኋል ሰርታቹህ አታስተዳድሩም እንደ? የሚስታቹህን አካል መነገጃ የምታደርጉት

ራስህ አስተዋውቅ

ሴቶቹም አላህን ፍሩ ገንዘባቹህ የሚበረክተው ሀላል በሆነ ግብይት የመጣ እንጀ አካልሽን ቅርፅሽን ላልተፈቀደልሽ ወንድ ዘርግተሽ አሳይተሽ ባመጣሽው አይደለም!!

https://t.me/+ZKXkcQYiRdcyMDFk

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

17 Oct, 12:50


ኩዌይት ስራ የፈታሽ በውስጥ ነይ
@imu_khalid_Hayat_Bint_Edris

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

16 Oct, 12:19


📎


📍https://t.me/rabia_bint_seid
➤....🖊

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

16 Oct, 05:22


   📖🌙🌙

🌹🌹🌹
         🌹🌹🌹🌹        👈አበባውን🔻
      🌹🌹🌹🌹🌹            በመንካት 🔻
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹           ጠቃሚ 🔻
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹       ነገር ያግኙ🎁
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹         🔻
      🌹🌹🌹🌹🌹             🔻
         🌿🌹🌹🌿       🔻
              🌿🌿            🔻
                 🌿                     🌿🔻
                  🌿               🌿🌿🔻
                 🌿           🌿🌿🌿🔻
                🌿      🌿🌿🌿🌿🔻
               🌿    🌿🌿🌿🌿🔻
              🌿 🌿🌿🌿🌿🔻
               🌿 🌿🌿🌿🔻
                 🌿              .🔻
                  🌿               .🔻
                   🌿                  .🔻
                    🌿                    .🔻
                    🌿
                  🌿       🌿

⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️📡💡🌙

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

16 Oct, 03:56


صفاتُ الزَّوجَةِ الصَّالحَةِ🔵


❝የመልካም ሚስት መገለጫ ባህሪዎች!!❞

          📚 ክፍል  1⃣7⃣

የኪታብ 𝐏𝔻𝑭
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19377

🎙በአቡ ሒበቲላህ «ሑሰይን»

=📱የመጨረሻ ደርሳች

t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

15 Oct, 22:39


እኔ በህይወት አለሁ ውዱእ አድርጌ የመግሪብን ሶላት መስገድ እፈልጋለሁ። የአሱር ሶላት አለፈኝ የመግሪብ ሶላትም ሊያልፈኝ ነውን ? እባካችሁ ሶላቴን ልስገድ

ሰላትን የማንሰግድ ሰዎች አላህ
ፊት መልሳችን ምን ይሆን?

🌐https://t.me/ibrahim_furii

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

15 Oct, 22:02


ከፈተና መጠበቂያ ሰበቦች መካከል አንዱ የሌሊት ሶላት ነው።

ኢብኑ ዑሠይሚን በአልቡኻሪይ ትንታኔያቸው 9/501 ላይ።


አላህ ያግራልን።

8,932

subscribers

563

photos

698

videos