ቅድሚያ ለተውሂድየሰለፎች ወዳጅ مـنهــاج السلـفـية

@emuikramaselefiya


https://t.me/EmuIkramAselefiya

ቅድሚያ ለተውሂድየሰለፎች ወዳጅ مـنهــاج السلـفـية

23 Oct, 15:42


ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም ተጋብዛችኋል ቤተሰብ

መልዕክቱን በማሰራጨት የደዕዋው ተቋዳሽ እንሁን

ተጋባዥ ክቡር እንግዶቻችን

➊ዑስታዝ ኸድር አህመድ ከሚሴ ሀፊዞሁሏህ
➋ዑስታዝ አቡ ረይስ ሀፊዞሁሏህ
➌ዑስታዝ አቡ ሀሳን ሀፊዞሁሏህ
❹ዑስታዝ አቡ ሀፍሷ ሀፊዞሁሏህ

➨የሱና ፕሮግራም በሱና አናብስቶች በሱና ወጣቶች ቻናል....ሐያ...ሞቅ ደመቅ ሸብረቅ እናድርገው ቤተሰብ...


«ምክር ያስፈልጋል»

እንግዳ ሲመጣ ባንጥል እንኳን ሰንጋ፡
ሊንኩን ሸር አድርገን ብለን ጠጋ ጠጋ፡
ከተውሒድ ከሱና እንዳንዘናጋ፡
ከሀሳብ ከጭንቀት እንድንረጋጋ፡

ስሜት ተከትለን ጠመን እንዳንሰክር፡
በሀይማኖታችን እንድንጠነክር፡
በእውቀት ባለቤቶች ያስፈልጋል ምክር፡

የሰው ልጅ ሲገሰፅ ውስጡ ይረጋጋል፡
ከሌሎቹ ሸሽቶ ወደ አሏህ ይጠጋል፡
ይህን ለማድረግ ግን ምክር ያስፈልጋል።


ሐያ..ቤተሰብ ከወድሁ ቤታችንን እናሟሙቀው በርቱ እንበርታ..

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
http://彡t.me/nuredinal_arebi
http://彡t.me/nuredinal_arebi

ቅድሚያ ለተውሂድየሰለፎች ወዳጅ مـنهــاج السلـفـية

23 Oct, 08:26


ربنا هبلنا ذريةً طيبة

https://t.me/EmuIkramAselefiya
https://t.me/EmuIkramAselefiya

ቅድሚያ ለተውሂድየሰለፎች ወዳጅ مـنهــاج السلـفـية

23 Oct, 06:07


ዋጋህ ስንት ነው? ስንት ታወጣለህ?
~
አላህ ስለ ነብዩ ﷺ ሲገልፅ ዘራቸውን፣ ሀብታቸውን ወይም መልካቸውን አይደለም የጠቀሰው። ነገር ግን እንዲህ ነበር ያለው፦

{ وَإِنَّكَ لَعَلَىٰ خُلُقٍ عَظِیمࣲ }
"አንተም በታላቅ ጠባይ ላይ ነህ።" [አልቀለም፡ 4]

* ዋጋህ በስነ ምግባርህ ልክ ነው።

[የተቀዳ]
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor

ቅድሚያ ለተውሂድየሰለፎች ወዳጅ مـنهــاج السلـفـية

23 Oct, 04:48


↪️ ትንሽ ለኒቃብ ለባሽ እህቶች።

ከለበሳችሁ አይቀር አለባበሳችሁን አስተካክሉ።

አንዳንድ እህቶች ከታች 8 ቁጥር ከላይ ኒቃብ ይለብሳሉ።
እንድሁም እምድር ላይ መርገጥ እሚያሸማቅቅ ጫማ ለብሰው እጃን ገልጣ ወርቋን እያሳየች ትሄዳለች , እንድሁም አፍንጫዋ ድርስ ኒቃቡን ገልጠው ፣ ይሄዳሉ።
ከዝህ ሁሉ ፀርተን ልንለብስ እምንችለው ስንማር ነው ተማሩ ።
ከለበሳችሁ አይቀር ሸሪአውን ጠብቃችሁ ካላወቃችሁ ጠይቃችሁ ልበሱ! ካልሆ አሳምረው የሚለብሱ እህቶችን አታሰድቡ።

🖊 ወንድማችሁ አቡ አኢሻ ነኝ።


https://t.me/Abuebrahim22322
https://t.me/Abuebrahim22322

ቅድሚያ ለተውሂድየሰለፎች ወዳጅ مـنهــاج السلـفـية

22 Oct, 23:37


فإن قيام الليل عبادة عظيمة، وسنة جليلة، وصفة كريمة، من اتصف بها كان من الفائزين السعداء، ومن تحلى بها كان من المتقين النبلاء، لأنه لا يقدر عليها إلا الموفق الكريم، الذي زكت نفسه، وصفت طويته، وطهرت سريرته، واستقامت علانيته، لذلك وصف الله بها عباده الأخيار الأتقياء، والصالحين من عبادة الأتقياء، الذين اختصهم الله
لنفسه ..


فيقومون، وهم قليل، يدخلون الجنة بغير حساب، ثم
يؤمر بسائر الناس إلى الحساب
) . رواه البيهقي في "شعب الإيمان" (2974) ولكنه حديث مختلف فيه، ضعفه الألباني في "ضعيف الترغيب والترهيب" برقم : (356).
وقال محقق المطالب العالية: إنه حسن لغيره

https://t.me/EmuIkramAselefiya

ቅድሚያ ለተውሂድየሰለፎች ወዳጅ مـنهــاج السلـفـية

22 Oct, 18:09


«ሱብሀን አሏህ እህቶች ወንድሞች ተመልከቱ የዱንያን ነገር ወላሂ ልብ ያለው ልብ ይበል ::
ሀቂቃ ዛሬ አላህን ከመገዛት የምታርቀን ዱንያ ነፍሳችንን እስከምናጣ ድረስ የምንለፋላት ዱንያ እዩዋት እንደሆነች አላህ አዘወጀል በሰከንዶዎች ነው እሚያስወግዳት ስለዚህ በማንኛውም ሁኔታችን ከአላህ ጋር ያለንን ግኑኝነት እናጠንክር ጉዟችን መቸእንደሆነ የማናውቅ ተጓዦች ነንና !!


https://t.me/AbuAmar_Mohammed

ቅድሚያ ለተውሂድየሰለፎች ወዳጅ مـنهــاج السلـفـية

22 Oct, 12:58


https://t.me/Sualruhaily?livestream=16ccffce07fed1d471


الآن البث المباشر لدرس الكبائر من مسجد قباء.

🎧الدروس المسجلة:
https://sualruhaily.com/cat/251

ቅድሚያ ለተውሂድየሰለፎች ወዳጅ مـنهــاج السلـفـية

22 Oct, 11:46


🌴ኢማሙ ኢብኑ ከሲር ረሒመሁሏህ እንዲህ አሉ፦

«ኢብኑ ተይሚያህ በሞተ ጊዜ ፊቱን ገልጬ ሳም አደረኩት ከእኛ ከመለየቱ በፊት ከነበረው በላይ የሽበት ምልክቶች ነበረበት ለእርሱ ዱዓ የሚያደርግለት ሷሊህ ልጅ አልነበረውም ነገር ግን  ለእርሱ ዱዓ የሚያደርጉለት ሷሊህ ሕዝቦችን
ትቶ ነበር የሄደውና!»
    📚البداية والنهاية ١٨/٣٠ |
═════ ❁✿ ══


👇👇[ተቀላቀሉ] ▣ تابعونا👇👇
https://t.me/Abuharisabdurahman

ቅድሚያ ለተውሂድየሰለፎች ወዳጅ مـنهــاج السلـفـية

22 Oct, 02:39


የአህላ ፍረጃውን ቅርብ አድርግላቼ ያድርግልን ለኛም ሀገር

ቅድሚያ ለተውሂድየሰለፎች ወዳጅ مـنهــاج السلـفـية

21 Oct, 18:30


ምርጥ ንግግር ከምርጥ ወጣት

👂

https://t.me/EmuIkramAselefiya

ቅድሚያ ለተውሂድየሰለፎች ወዳጅ مـنهــاج السلـفـية

21 Oct, 11:58


واغوثاه لمُِؤمنٍ لا يحفظُ القُرآن !
فبِم يترنَّم؟ فبِم يتَنعم؟ فبِم يُناجِي ربَّه؟

https://t.me/babaaaaaa12345

القرآن الكريم

ቅድሚያ ለተውሂድየሰለፎች ወዳጅ مـنهــاج السلـفـية

20 Oct, 01:04


https://t.me/EmuIkramAselefiya

ቅድሚያ ለተውሂድየሰለፎች ወዳጅ مـنهــاج السلـفـية

19 Oct, 17:39


ጁምዓ ምሽት ይህን ኪታብ መጀመራችን ይታወቃል ።

ነገር ግን ኡስታዜ ይህኪታብ  ለሚቀሩት ሠወች ሠለሚከብዳቸው ሌላ ኪታብ አስቀራ በማለት ይህን ኪታብ አስቀራ በማለት ኪታቡን በመጠቆም  ምክር ሥለሠጠኝ ከዛሬ ቅዳሜ ማታ ጀምሮ  ይህን ኪታብ እንጀምራለን።


ኡሥታዜ አላህ ከመልካም ሥራ ጋር እድሜ ይሥጥህ።
https://t.me/tubaliligurebae/23218
https://t.me/tubaliligurebae/23218

ቅድሚያ ለተውሂድየሰለፎች ወዳጅ مـنهــاج السلـفـية

19 Oct, 10:55


የእጀራ እናት ግዴታ እናታቸዉን በሞት ያጡ ልጅች ብቻ አይደሉም እደዚህ አይነት እጣ ፋንታ እሚደርሳቸዉ አንዳድ ሴቶች እርዚቃቸዉ እንደተፃፈዉ ሁሉ የሚያገቡት ባልም መፃፉ ሙሉ በጌታቸዉ ቢያምኑ ኖሮ በየቦታዉ ባል ባል እያሉ መዝረክረክ ከዛ ችግር የለዉም ትልና እሰዉ ባል ላይ መጠልጠል የሰዉ ሂወት ማበጣበጥ ስራቸዉ የሆኑ ሴቶች አላችሁ ከዚህ ስራችሁ ተቆጠቡ። እስኪ በረድ በሉ በቀዷ እና ቀደር ያላችሁ እምነት አስተካክሉ¡¡እናተ ስለሮጣችሁ ስለ ለፈለፍችሁ አታገኙም!!ይልቅ እራሳችሁ አታርክሱ።ፍቅር እያላችሁ በግዜያዊይ ስሜት አትነዱ የመጀመሪያዉን ሳይሆን አርቃችሁ አስቡ በወላጅና በልጆች መካከል አፈቀርን እያላችሁ እየገባችሁ አታበጣብጡ ሰምታችሁል✍️

https://t.me/EmuIkramAselefiya

ቅድሚያ ለተውሂድየሰለፎች ወዳጅ مـنهــاج السلـفـية

19 Oct, 07:50


እነዚህ ሀፋዛወች ወይን ዳይፕሮች በጣም ጥሩናቼው
ጥቅማቼው. ወጭን ይቀንሰል ሌላው ደሞ
ታጥበው ተደጋግመው የሚለበሱ ናቸው እንጅ
የሚጣሉ አይደሉም ተጠቀሟቼው
ማዘዝም ከፋለጋችሁ SHEIN ላይ ይገኛሉ
0581921839 ኡሙ ኢክራም ያልቻላችሁ
አዝላችሗለሁ ኢትዮጵያም እልክላችሗለሁ ኢንሻአላህ

ቅድሚያ ለተውሂድየሰለፎች ወዳጅ مـنهــاج السلـفـية

18 Oct, 10:49


https://t.me/EmuIkramAselefiya

ቅድሚያ ለተውሂድየሰለፎች ወዳጅ مـنهــاج السلـفـية

18 Oct, 10:24


Abu selman tech and business center

ምን ማሰራት ይፈልጋሉ?
ሪፖርት(report)
ሪሰርች(Research)
ፕሮዛል(proposal)
አሳይመንት(አሳይመንት)
ወርክሺት ጥያቄዎች ከሙሉ ማብራሪያ ጋር ሰርቶ ማስረከብ(
ለማንበብ አሰልቺ የሆኑ PDF የኮርሱ ጭብጥ ሀሳብ በማውጣት power point መስራት
የምትማሩት ኮርስ /ሰብጀክት አስመልክቶ የመለማመጃ/exercises ጥያቄዎችን ከነ መልሳቸው ማዘጋጀት
ያለፉ የማትሪክ የሚኒስትሪ እንደዚሁም ሌሎች ጥያቄዎች ከማብራሪያ ጋር ሙሉ መልሳቸው ሰርቶ ማስረከብ እና ሌሎቹም

በጣም በተመጣጣኝ ዋጋ ብቻ ይዘዙን እኛ ጋር ሁሉም አለ


ማንኛውንም ዶክመንት ወደሚፈልጉት ዶክመንት ቀይሮ ማስረከብ ከነሱም ውስጥ
ድምፅ ወደ ፁሁፍ
ፁሁፍ ወደ ድምፅ
Image ወደ PDF
Word ወደ PDF
PDF ወደ Word
በእጅ የተፃሃፈ ፁሁፍ ወደ ኮምፒዩተር ፁሁፍ
ማንኛውም የፅህፈት አገልግሎት

በጣም ውብና ማራኪ የሆኑ ሎጐ (logo) መስራት

ለድርጅቶ Website በተመጣኝ ዋጋ ሰርቶ ማስረከብ

English language ኦንላየን ቲቶር መስጠት
በዋነኛነት ለተማሪዎቹ grammar,  writing skill እና spoken ላይ ያተኮረ

የተለያዩ ውሎችን ማዘጋጀት በሉበት ሆነው ሰርተን እንልክሎታለን።

ይዘዙን ፈጥነን እናደደርስሎታለን

Inbox me @Abu_selman
0973167129



https://t.me/Whatdoyouwant_todo

9,057

subscribers

1,490

photos

700

videos