አዲስ ሚዲያ Addis Media @addismedianews Channel on Telegram

አዲስ ሚዲያ Addis Media

@addismedianews


Addis Media is an information platform that engages its audiences using different designs. Addis Media is led by bold, diverse and outspoken news team that incorporates politics, entertainments

አዲስ ሚዲያ Addis Media (Amharic)

አዲስ ሚዲያ Addis Media የምንሆንበት በአማርኛ የመረጃ መረብ እና አስተያየት የሚገኝ ብቻ ነው። አዲስ ሚዲያ ለህዝብን በተለያዩ መሰረቶች እና መልክሽቶች ታሪክ አገልግሎት ማወቅ ይወዳል። አዲስ ሚዲያ የተመሳሳይ እና የአንድሮዊ የድምፅ ዜና መረጃ ጋር እና ተጪዋን ለሁሉም የህዝባችን አገልግሎት ለመጠበቅ የተማሩ ድምፅ አላሊበሮችን ተከተሏል።

አዲስ ሚዲያ Addis Media

01 Dec, 07:25


https://youtu.be/q_Cb9SiBXN8?si=vVupuwZPN2SjHw6w

አዲስ ሚዲያ Addis Media

30 Nov, 14:12


https://youtu.be/MxEuHSrqpg4?si=RwAILqVvrVmGu4Il

አዲስ ሚዲያ Addis Media

29 Nov, 19:00


https://youtu.be/jXcSaefoW2E?si=UM_Ixefb0BcaAHAl

አዲስ ሚዲያ Addis Media

29 Nov, 09:16


https://www.youtube.com/watch?v=8k9kibW8_8A&t=29s

አዲስ ሚዲያ Addis Media

28 Nov, 12:40


https://youtu.be/rPsstr2GIME?si=TBKcNheRp-oi81fG

አዲስ ሚዲያ Addis Media

27 Nov, 19:28


https://youtu.be/5nM1x-KsFC4?si=SuiQmxKu0CwY2skr

አዲስ ሚዲያ Addis Media

26 Nov, 18:24


https://youtu.be/oezuViuvbmM?si=67a1y6iIomctyQ_6

አዲስ ሚዲያ Addis Media

22 Nov, 18:55


https://youtu.be/iKucdMnL_sE?si=mhC3lZZIsRQJidyp

አዲስ ሚዲያ Addis Media

21 Nov, 18:08


https://youtu.be/H_S01UNlsQk?si=J3KQKQQ8wiORNlEU

አዲስ ሚዲያ Addis Media

19 Nov, 16:54


https://youtu.be/mXoY9feVM30?si=6PGCZBnnNH8Q5TzK

አዲስ ሚዲያ Addis Media

19 Nov, 10:25


https://youtu.be/FMCuMgkPWqc?si=iRvXXbIiNh215Qem

አዲስ ሚዲያ Addis Media

18 Nov, 15:34


https://youtu.be/L4pmOY6ewYo?si=uh8jn0H6EYi10wT0

አዲስ ሚዲያ Addis Media

18 Nov, 10:37


\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\

በመርካቶ አድማ ተመታ

ከትናንቱ የእሳት ቃጠሎ በኋላ መርካቶ ዛሬ ከጠዋቱ አንስቶ ደስ የማይል ድባብ ወርሷታል፡፡

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ተደጋጋሚ የእሳት አደጋ እና የመንግስት ጠበቅ ያሉ ቁጥጥር ጫና ውስጥ የከተታት መርካቶ ነጋዴዎቿ አድማ መምታታቸው ተሰምቷል፡፡

በመርካቶ የሚገኘው ጃቡለኒ ሕንፃ ትናንት እሁድ የእሳት ቃጠሎ ከደረሰበት በኋላ ዛሬ ጠዋት በገበያ ማዕከሉ እና ዙሪያው አገልግሎት እንደሌለ ሰምተናል፡፡

በዚህም ነጋዴዎቹ በአብዛኛው አድማ ላይ በመሆናቸው መርካቶ አድማ ላይ ናት ሱቆች ዝግ ናቸው ተብሏል፡፡

መርካቶን እየደጋገመ እየጎበኛት ካለው እሳት አደጋ ጎን ለጎን ከሰሞኑ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እየወሰደ ያለው የተጠናከረ እርምጃ ውጥረት ውስጥ እንድትሰነብት አድርጓታል፡፡

በመርካቶ ነጋዴዎች ሽያጭ ካለ ደረሰኝ ማከናወን እንዳይችሉ ለመቆጣተር መንግስት በገበያ ማዕከላት ውስጥ ተቆጣጣሪ ሀይል አሰማርቷል፡፡

በዚህ የተነሳ ሱቃችን ይታሸግብናል ንብራታችንም ይወረስብናል በሚል ስጋት በርካታ ነጋዴዎች ሱቃቸውን ዘግተው ሰንብተዋል፡፡

ይሁንና የከተማይቱ አስተዳደር ከእንግዲህ የመርካቶ ነጋዴዎች ለጅምላም ሆነ ለችርቻሮ ንግድ ስራ ደረሰኝ መስጠት እና መቀበል አለባቸው በሚል ስራ ላይ ያዋለው ደንብ ተግባራዊ በመደረግ ላይ ነው፡፡

ከሰሞኑ ከንተባ አዳነች አቤቤ በተዳተፉት አንድ የግምገማ መድረክ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ ያለፉት አራት ወራት ገቢ ዝቅተኛ መሆኑን ተከትሎ የከተማ አስተዳደሩ መርካቶ ላይ ዓይኑን በመጣል ጠንከር ያለ የቁጥጥር ስራ በማከናወን ላይ ይገኛል፡፡

ይህ በዚህ እንዳለ የኢትዮጵያ ብሎም የአፍሪካ ትልቁ ገበያ በተቀራራቢ ሳምንታት ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ አውዳሚ የእሳት አደጋ አጋጥሞታል።

ባሳለፍነው ሳምንት ደግሞ እንዲሁ የአድማ እና ጥርጣሬ ዜናዎች ሲወጡ ነበር።

ይህ የዛሬው አድማ ከትናንቱ የእሳት ቃጠሎ እና ከሰሞንኛው ውጥረት ጋር ተዳምሮ ለመርካቶ ሁኔታውን ከባድ አድርጎባታል፡፡

ትናንት በአዲስ አበባ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ መርካቶ ጃቡላኒ ህንፃ አካባቢ በተለምዶ "ድንች በረንዳ" እየተባለ በሚጠራው ስፍራ የእሳት አደጋ ተነስቶ ስድስት ሰው ላይ መጠነኛ የተባለ ጉዳት ፣በንብረት ላይ ደግሞ ከፍ ያለ ጉዳት ማድረሱ ታውቋል፡፡

በአዲስ አበባ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ አንድ መርካቶ ጃቡላኒ ህንፃ በተለምዶ "ድንች በረንዳ" ተብሎ በሚጠራ አከባቢ በተነሳው የእሳት አደጋ ንብረት ላይ ጉዳት ደርሷል፡፡

በቅርቡ ጥቅምት 11 ቀን 2017 ዓ.ም. የዛሬ አንድ ወር ግድም ሸማ ተራ ተብሎ ከሚታወቅ ነባር ህንጻ አከባቢ በተነሳው ከባድ የእሳት አደጋ ከፍተኛ የንብረት ውድመት መከሰቱ ይታወሳል፡፡

ትናንት የእሳት አደጋው ያጋጠመበት "ድንች በረንዳ" አከባቢም ከዚህ ብዙም የማይርቅ ስፍራ ነው፡፡

አንድ ሰኣት ተኩል በፈጀ ጊዜ እሳቱን ሙሉ በሙሉ በቁጥጥር ስር ማዋል መቻሉን ለዶቼ ቬለ የገለጹት የአዲስ አበባ ከተማ የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ንጋቱ ማሞ፤ ምንም እንኳ መንስኤው እስካሁን ባይጣራም እሳቱም የተነሳው ተቀጣጥለው ከተሰሩ ሱቆች ነው ብለዋል፡፡

“እሳቱ የተነሳው ቆርቆሮ በቆርቆሮ ሆነው ተቀጣጥለው ከተሰሩ የንግድ ሱቆች ነው” ያሉት አቶ ንጋቱ፤ እሳቱ የተነሳበት ስፍራ በብዛት ስኒከር ጫማዎች የሚሸጡበት ነው፡፡ ኃላፊው አክለውም እሳቱ እንደተነሳ አብዛኘውን እቃ በማውጣት ከቃጠሎ ማትረፍ መቻሉንም አስረድተዋል፡፡

የትናንቱ አደጋ አጋላጭነቱ ከዚህ በፊት በአከባቢው ከተነሳው ከባድ የእሳት አደጋ ሊከፋ የሚችልበት እድል እንደነበርም አስረድተው፤ ነገር ግን ዛሬ እሁድ እንደመሆኑ አከባቢው ክፍት በመሆኑ እና በተደረገው ርብርብ እሳቱን መቆጣጠር መቻሉን ገልጸዋል፡፡

የእሳት አደጋውን ለመቆጣጠር ወደ 18 የእሳት አደጋ ተሸከርካሪ ቦቴዎች ከ122 የአደጋ ጊዜ ሰራተኞች ጋር መሰማራታቸውንም አክለው ገልጸዋል፡፡

በእሳት አደጋው ስድስት ሰዎች ላይ ቀላል አደጋ ደርሶባቸው ህክምና ማግኘታቸውም ነው የተገለጸው፡፡ “ስድስት ሰዎች ላይ ቀላል ጉዳት ደርሷል፡፡ ሁለቱ በዚያው በአምቡላንስ ውስጥ ስታከሙ አራቱ ድግሞ የቆርቆሮ መቁረጥ ነገር ነው” ብለዋልም፡፡

አዲስ ሚዲያ Addis Media

18 Nov, 10:35


\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\\

አቶ ጌታቸው ለኢሳያስ የላኩት መልዕክት

በትግራይ በጊዜያዊ አስተዳዳሩ እና በደ/ፅዮን ቡድን መካከል የሚታየው ግብግብ በቀጠለበት በአሁኑ ወቅት አቶ ጌታቸው ረዳ ድምፃቸውን ሳየሰሙ ጣልያን መግባታቸውን ለማወቅ ተችሏል፡፡

አቶ ጌታቸው በአንድ ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ጣሊያን ከመሄዳቸው ከሳምንታት በፊት  ሥልጣናቸውን እና ኃላፊነታቸውን በጊዜያዊነት ለምክትሉ ሌቴናል ጄኔራል ታደሰ ወረደ ያስረከቡ ሲሆን ለህክምና እና ለሌሎች ጉዳዮች ከሀገር እንደሚወጡ ሲዘገብ ነበር፡፡

ታዲያ በድንገት ጣልያን የገቡት አቶ ጌታቸው በዚያ ከአንድሚዲያ ጋር ያደረጉት ቃለ-ምልልስ በርካቶችን እያነጋገረ ነው፡፡

አቬኒየር ከተሰኘው የሀገሬው ተነባቢ ጋዜጣ ጋር ባደረጉት ቆይታቸው የኤርትራንም የወልቃይትንም የጣልያን መንግስትም ለትግራይ ማድረግ ስላለበት ዕገዛ በርካታ ነጥቦችን አንስተዋል፡፡

በቀዳሚነት አቶ ጌታቸው ባነሱት ሀሳብ የሁለት አመታቱን ጦርነት ተከትሎ ወደ ትግራይ የገባው የኤርትራ ጦር አሁን ድረስ ይዞታውን እያጠናከረ መሆኑን ገልፀው ፤ ይሄ ወታደራዊ እንቅስቃሴ በተለይ ደግሞ በክልሉ ኢሮብ ወረዳ ጎልቶ የሚታይ መሆኑን ገልፀዋል፡፡

የፕሪቶሪያው ስምምነት በትግራይ የውጭ ጦር ትግራይን ለቆ መውጣት አለበት በሚል ያስቀመጠ በመሆኑ ይሄ ኃላፊነት በፌደራል መንግስት በኩለ መፈፀም አለበት ብለዋል፡፡

የጊዜያዊ አስተዳደሩ ፕሬዝደንት  የኤርትራ ጦር አሁንም ድረስ በትግራይ የሚገኝ መሆኑን ከሰጡት ማብራሪያ ጋርም አያይዘውም “ እኛ ከኤርትራ ጋር ሰላምን መፍጠር እንፈልጋለን፤ ከዚህ በኋላም ሥለ ጦርነት ማውራት አንፈልግም፡፡” ሲሉ ተናግረዋል፡፡
በአንድ የጤና ጉባዔ ላይ ለመገኘት ጣሊያን የሚገኙት ጌታቸው፣ በጦርነቱ ለተፈጸሙ ወንጀሎች ተጠያቂነት ለማስፈን የፍትሕ ዓለማቀፋዊ ሥርዓት ማቋቋም እንደሚያስፈልግ ጠቁመው ለወንጀሎች ሃላፊነትና ተጠያቂነት ሳይኖር፣ ከኤርትራ ጋር መደራደር እንደማይቻል አስምረውበታል።

አቶ ጌታቸው፣ በትግራይና አማራ ክልሎች መካከል ምዕራብ ትግራይ ላይ ያለው ውዝግብ በሰላም ይፈታ እንደኾነ ለቀረበላቸው ጥያቄ፣ ዘላቂ ሰላምን ማስፈን ከተፈለገ ሌላ አማራጭ የለም በማለት ጌታቸው መልሰዋል።

የጊያዊ አስተዳደሩ ፕሬዘደንት አቶ ጌታቸው በዚሁ ቃለ ምልልሳቸው፣ “የፕሪቶሪያው ስምምነት ሙሉ በሙሉ መተግበር ባለመቻሉም ህዝቡ በከፍተኛ ቁጣ፣ ብስጭት እና ተስፋ መቁረጥ ውስጥ ጭምር ይገኛል፡፡” ካሉ በኋላ ያም ሆኖ ከሥምምነቱ መፈረም በኋላ ከፌደራሉ መንግስት ጋር ተቋርጦ የነበረው ግንኙነት ወደነበረበት መመለሱ በመልካም የሚታይ መሆኑን አስረድተዋል፡፡

አዲስ ሚዲያ Addis Media

15 Nov, 18:47


https://youtu.be/-3Tg4RWpRyA?si=wveRYKFaynqz8LEB

አዲስ ሚዲያ Addis Media

15 Nov, 06:07


https://www.youtube.com/watch?v=zovN-Gp4uUM

አዲስ ሚዲያ Addis Media

14 Nov, 14:49


https://youtu.be/_DlAMQw6tIo?si=HSxINrlWZqaPjqwt

አዲስ ሚዲያ Addis Media

13 Nov, 19:11


https://www.youtube.com/watch?v=T2H6qikvlSw&t=0s

አዲስ ሚዲያ Addis Media

13 Nov, 14:04


https://youtu.be/lwdpiZstByY?si=H1BeVvmhRWns_Tro

አዲስ ሚዲያ Addis Media

13 Nov, 06:01


https://youtu.be/9MZLd-1TniI?si=X2qD9Tq9hRyKnpNL

አዲስ ሚዲያ Addis Media

12 Nov, 18:39


https://www.youtube.com/watch?v=xixl6nKKklk

አዲስ ሚዲያ Addis Media

12 Nov, 14:08


https://www.youtube.com/watch?v=NlvHAtG5p3E

አዲስ ሚዲያ Addis Media

11 Nov, 18:36


https://youtu.be/8wwKkOWruvA?si=o5cp1uICw37XqQZZ

አዲስ ሚዲያ Addis Media

11 Nov, 06:01


https://youtu.be/iuLUlT9Uw_Y?si=1gsmOVfVzjg2HsPK

አዲስ ሚዲያ Addis Media

10 Nov, 17:57


https://youtu.be/qEHTOBttC9E?si=Hs4XhES42WsG-RmM

አዲስ ሚዲያ Addis Media

10 Nov, 13:06


https://youtu.be/0v0fQiabzGE?si=c7LnEN6Lf7eWwHSP

አዲስ ሚዲያ Addis Media

10 Nov, 07:55


https://www.youtube.com/watch?v=A1p6gNRY_64

አዲስ ሚዲያ Addis Media

09 Nov, 18:17


https://www.youtube.com/watch?v=FOZTb_5JWUI

አዲስ ሚዲያ Addis Media

09 Nov, 18:12


https://www.youtube.com/watch?v=FOZTb_5JWUI

አዲስ ሚዲያ Addis Media

09 Nov, 13:25


https://youtu.be/9RMyokJO75w?si=TeDRnkaKGMt7sOg3

አዲስ ሚዲያ Addis Media

09 Nov, 06:30


https://youtu.be/16CFvr3bwo8?si=TmWbGi41ByuSHfNY

አዲስ ሚዲያ Addis Media

08 Nov, 18:41


https://www.youtube.com/watch?v=0DdccEo8iWk

አዲስ ሚዲያ Addis Media

08 Nov, 14:51


https://youtu.be/5u3JgF4cgnY?si=uw22gh6c4IZ8s7wA

አዲስ ሚዲያ Addis Media

07 Nov, 18:12


https://www.youtube.com/watch?v=Pf1AIJLdtlQ

አዲስ ሚዲያ Addis Media

07 Nov, 14:07


https://youtu.be/25JPt3ZnTYs?si=xuSftAkHVIUBIhDt

አዲስ ሚዲያ Addis Media

07 Nov, 06:02


https://youtu.be/iXW4Ms0UHmM?si=pVqC3rsrxbMm7-gn

አዲስ ሚዲያ Addis Media

05 Nov, 18:41


https://www.youtube.com/watch?v=WweplQ7wAkw

አዲስ ሚዲያ Addis Media

05 Nov, 07:21


https://youtu.be/YVJwbkZxK14?si=QULuYDxccQfFA63S

አዲስ ሚዲያ Addis Media

04 Nov, 19:06


https://youtu.be/Zl6_qPulkUs?si=1ojAWhNjQE3KNFCa

አዲስ ሚዲያ Addis Media

04 Nov, 15:34


https://www.youtube.com/watch?v=FFsBfSsejP0

አዲስ ሚዲያ Addis Media

03 Nov, 15:33


https://youtu.be/K9h0JIzyJKE?si=tYPS7mvIKkrmwFie

አዲስ ሚዲያ Addis Media

02 Nov, 19:07


https://www.youtube.com/watch?v=2WhkY8JnnQE

አዲስ ሚዲያ Addis Media

02 Nov, 15:50


https://www.youtube.com/watch?v=FVWFIYY68fk

አዲስ ሚዲያ Addis Media

01 Nov, 15:06


https://youtu.be/h7AA7HXj2Ms?si=7XT2tXLjRRM3R0WQ

አዲስ ሚዲያ Addis Media

01 Nov, 07:13


https://youtu.be/XEYC0ZKXWEc?si=hLfNoKG3I-HFCfBG

አዲስ ሚዲያ Addis Media

31 Oct, 19:28


https://www.youtube.com/watch?v=_aIFrK3mgso

አዲስ ሚዲያ Addis Media

31 Oct, 15:36


https://www.youtube.com/watch?v=S_F9lyMHIx0

አዲስ ሚዲያ Addis Media

31 Oct, 06:14


https://youtu.be/8RhQhMcdBK8?si=o_ihLRyQA0wD5x8bhttps://youtu.be/8RhQhMcdBK8?si=o_ihLRyQA0wD5x8b

አዲስ ሚዲያ Addis Media

30 Oct, 18:41


https://www.youtube.com/watch?v=NeJNg2HK_pw

አዲስ ሚዲያ Addis Media

30 Oct, 15:24


https://youtu.be/hrtXpBTlXqM?si=E7zOazSYoDaADTrk

አዲስ ሚዲያ Addis Media

30 Oct, 07:40


https://youtu.be/pRvgjL2D-tk?si=X34AjhWv910CplSF

አዲስ ሚዲያ Addis Media

29 Oct, 18:19


https://youtu.be/DyeGBVQSHW4?si=FAwzMYHHelLepNjL

አዲስ ሚዲያ Addis Media

29 Oct, 14:14


https://youtu.be/QJuN1rNH_F0?si=rLyjSmyePSw5NetN

አዲስ ሚዲያ Addis Media

29 Oct, 06:35


https://youtu.be/cp3fHenAzy4?si=tVIR-wfE1O2_888-

አዲስ ሚዲያ Addis Media

28 Oct, 17:43


https://youtu.be/pDP-DyxUuv0?si=f04wVKRdDgILsXsw

አዲስ ሚዲያ Addis Media

28 Oct, 13:53


https://www.youtube.com/watch?v=yENeydZqlQA

አዲስ ሚዲያ Addis Media

27 Oct, 18:34


https://www.youtube.com/watch?v=r8h_bjIOezw

አዲስ ሚዲያ Addis Media

27 Oct, 14:28


https://youtu.be/4QYav-9PNcU?si=lu8kYUl-nNMgIBDH

አዲስ ሚዲያ Addis Media

26 Oct, 18:46


https://www.youtube.com/watch?v=5_94SaokW2g

አዲስ ሚዲያ Addis Media

26 Oct, 14:28


https://youtu.be/W-_vh5mska0?si=k26N6suNUM5651Cl

አዲስ ሚዲያ Addis Media

26 Oct, 06:01


https://youtu.be/FDxQ4PX-45k?si=B5Yu6mXEhUV1xLj8

አዲስ ሚዲያ Addis Media

25 Oct, 17:56


https://www.youtube.com/watch?v=23Syfg_7lpU

አዲስ ሚዲያ Addis Media

25 Oct, 13:45


https://youtu.be/OOx3Sv_n85c?si=t_E07ybPP1TZL-BV

አዲስ ሚዲያ Addis Media

25 Oct, 06:37


https://youtu.be/uPHMBO1lGLo?si=gyEiPMw3PkwaF8Tf

አዲስ ሚዲያ Addis Media

24 Oct, 18:42


https://www.youtube.com/watch?v=shydXpWQPG4

አዲስ ሚዲያ Addis Media

24 Oct, 16:10


https://www.youtube.com/watch?v=VBf9hRS9uP0

አዲስ ሚዲያ Addis Media

23 Oct, 18:08


https://youtu.be/4d3r7vWk1J0?si=HNL6-Lqkn_Sar0ng

አዲስ ሚዲያ Addis Media

23 Oct, 14:50


https://youtu.be/UlQ2iFxFsjE?si=t8U1cSb51M_9L1hK

አዲስ ሚዲያ Addis Media

23 Oct, 06:06


https://youtu.be/X5M-rHuimw4?si=cYlVOqZcjTu-HyZK

አዲስ ሚዲያ Addis Media

22 Oct, 18:47


https://youtu.be/_aLD5h_Fr9A?si=czNWNRWvJZma_Aba

አዲስ ሚዲያ Addis Media

22 Oct, 15:04


https://youtu.be/9tsU-CPfuXg?si=ORi_dsyxdut1KQfd

አዲስ ሚዲያ Addis Media

22 Oct, 10:03


https://youtu.be/e8z1MUixDdE?si=0t9XWKjx9H8vm_cJ

አዲስ ሚዲያ Addis Media

21 Oct, 18:48


https://youtu.be/xIaiiX0q3g8?si=tUYRHGI4t21Dbg8m

አዲስ ሚዲያ Addis Media

21 Oct, 14:02


https://www.youtube.com/watch?v=iu9_lDrqW-g

አዲስ ሚዲያ Addis Media

21 Oct, 06:09


https://youtu.be/dojSS7BgJRk?si=wehCrJ2_i3jXEA6z

አዲስ ሚዲያ Addis Media

20 Oct, 16:34


https://youtu.be/Mv6CDUCJnic?si=VlG9-gRQw0tYcB8v

አዲስ ሚዲያ Addis Media

19 Oct, 18:13


https://www.youtube.com/watch?v=4CT0wBzfLkg

አዲስ ሚዲያ Addis Media

19 Oct, 14:00


https://www.youtube.com/watch?v=MMONsqEY7X0

አዲስ ሚዲያ Addis Media

19 Oct, 05:03


https://youtu.be/2R58YSU3gMg?si=HuJqknGT7480uiGL

አዲስ ሚዲያ Addis Media

18 Oct, 17:41


https://www.youtube.com/watch?v=b5ZYyMUO14o

አዲስ ሚዲያ Addis Media

18 Oct, 13:14


https://youtu.be/v13-ccP_oFU?si=BGmuDJT0pMwQK7jK

አዲስ ሚዲያ Addis Media

18 Oct, 05:31


https://youtu.be/0XM1B9Gtbyo?si=2uOZShJ8HKcr1r9y

አዲስ ሚዲያ Addis Media

17 Oct, 18:52


https://youtu.be/8IFcyYSejQg?si=IFW-SwIpw0io9s1r

አዲስ ሚዲያ Addis Media

17 Oct, 15:02


https://youtu.be/c4_WbNmnRcI?si=Rni5Gw5wgqYjT-zi

አዲስ ሚዲያ Addis Media

16 Oct, 19:14


https://youtu.be/Hp5WG4thwSc?si=ULhXMpNVlKu6lv11

አዲስ ሚዲያ Addis Media

16 Oct, 14:46


https://youtu.be/ii3FaI1Xc9E?si=QHnwm_AzczeVtlas

አዲስ ሚዲያ Addis Media

15 Oct, 18:52


https://youtu.be/BSvVC8eeM5k?si=VmjZcFrR98eOf-Py

አዲስ ሚዲያ Addis Media

15 Oct, 16:13


https://youtu.be/FeHx6j52yl0?si=_vnfLgoxP1P-HSZm

አዲስ ሚዲያ Addis Media

14 Oct, 18:24


https://www.youtube.com/watch?v=qcpvByii9J4

አዲስ ሚዲያ Addis Media

14 Oct, 14:53


https://youtu.be/aSF86r05xqA?si=BPz9_DyP58lOlZB5

አዲስ ሚዲያ Addis Media

12 Oct, 18:29


https://youtu.be/7hdrOxxRBKs?si=XEDj-HjqffXU6rRA

አዲስ ሚዲያ Addis Media

12 Oct, 13:55


https://www.youtube.com/watch?v=WYE4QWXPo1Y

አዲስ ሚዲያ Addis Media

11 Oct, 20:08


https://www.youtube.com/watch?v=1KG0CyJ7jz8

አዲስ ሚዲያ Addis Media

11 Oct, 05:26


https://youtu.be/UnJCV6hL7g0?si=gU1TYBJYAu3XUx0x

አዲስ ሚዲያ Addis Media

10 Oct, 19:14


https://youtu.be/IwcYWVOZOnk?si=H0QMM5yrLV9KnsrS

አዲስ ሚዲያ Addis Media

10 Oct, 14:33


https://www.youtube.com/watch?v=QvcZFmkcRwo

አዲስ ሚዲያ Addis Media

10 Oct, 07:35


https://youtu.be/aYB2MNjewCs?si=cCIESiR5IjYyMMTK

አዲስ ሚዲያ Addis Media

09 Oct, 19:16


https://youtu.be/VyfYY1azJCU?si=pyiNYTR78aipWzxD

አዲስ ሚዲያ Addis Media

03 Sep, 09:43


https://www.youtube.com/watch?v=5XITK_b5sw0

አዲስ ሚዲያ Addis Media

02 Sep, 19:03


https://www.youtube.com/watch?v=hN7s5oxLh4E

አዲስ ሚዲያ Addis Media

02 Sep, 14:40


https://www.youtube.com/watch?v=sAdbavuAjL4

አዲስ ሚዲያ Addis Media

02 Sep, 09:26


https://www.youtube.com/watch?v=d3lFmwzmdkA

አዲስ ሚዲያ Addis Media

01 Sep, 18:49


https://www.youtube.com/watch?v=N60gU5NVw_k

አዲስ ሚዲያ Addis Media

01 Sep, 14:49


https://www.youtube.com/watch?v=vf-pYHdGYCA

አዲስ ሚዲያ Addis Media

01 Sep, 09:48


https://www.youtube.com/watch?v=de2ZDfGKSZk

አዲስ ሚዲያ Addis Media

31 Aug, 18:44


https://www.youtube.com/watch?v=CtJLXNj9Rg0

አዲስ ሚዲያ Addis Media

31 Aug, 14:35


https://www.youtube.com/watch?v=UXl0qbHL7cQ

አዲስ ሚዲያ Addis Media

30 Aug, 18:47


https://www.youtube.com/watch?v=a5ALPMsn3bE

አዲስ ሚዲያ Addis Media

30 Aug, 14:50


https://www.youtube.com/watch?v=vYkS2WjzTYc

አዲስ ሚዲያ Addis Media

30 Aug, 09:20


https://www.youtube.com/watch?v=smC9L8-pZlw

አዲስ ሚዲያ Addis Media

29 Aug, 18:48


https://www.youtube.com/watch?v=9N5Qdjv-EpQ

አዲስ ሚዲያ Addis Media

29 Aug, 15:18


https://www.youtube.com/watch?v=gewACLrZte8

አዲስ ሚዲያ Addis Media

29 Aug, 09:05


https://www.youtube.com/watch?v=9Hv_9O0jefs

አዲስ ሚዲያ Addis Media

28 Aug, 18:36


https://www.youtube.com/watch?v=s-SFwEOPD08

አዲስ ሚዲያ Addis Media

28 Aug, 14:31


https://www.youtube.com/watch?v=eVd_PA3mEF4

አዲስ ሚዲያ Addis Media

28 Aug, 09:24


https://www.youtube.com/watch?v=La79PpgXrIY

አዲስ ሚዲያ Addis Media

28 Aug, 04:07


https://vm.tiktok.com/ZMr3C47jk/

አዲስ ሚዲያ Addis Media

27 Aug, 18:51


https://www.youtube.com/watch?v=RN5CzMEPSSA