ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን @epaphraschrist Channel on Telegram

ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን

@epaphraschrist


ዓይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ!!!

ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን (Amharic)

ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን በበሂም እና በርኝነት ፈጣሪ መዝናኛ ነው። ይህ ከበጎ እና ከበሮ የሚታወቅ ክርስቶስ እና መከራን ያሳያል። "epaphraschrist" የመለያ ሞባይል በጌታ እንዲመስላቸው የሚገኘውን ታሪከን አጋልጡ። በክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን በአምልኮ ፅሁፎች ላይ ለመመልከት የታሪክ አማላጅ እና የምኞት ዝናብ ብዙ ሰዎች ተጠያቂዎች ናቸው። የኤጳፍራ ቤተ-ክርስቲያን አዳዲስ መታሰቢያ የሆነ በዛሬ ዝማሪ መረጃዎችን የሚያረግው መዝናኛ ነው። ለምሳሌ ይህ የበጎው ሲሆን በዚህ ቤተ-ክርስቲያን መዝናኛ ሰርቶ የጌታን እና ያውሬውን መምሰል ይቻላል። ለማለፊያዎቹ እና ስለክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን ተጨማሪ መረጃ ከማለፍጥም እንዲደረግ በሚቀጥለው ለግምት ቤተ-ክርስቲያን ተዘጋጅተ።

ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን

09 Feb, 06:39


Channel photo updated

ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን

08 Feb, 16:02


ምን ሰምታችዋል? 🗣️ አምላካችሁ እግዚአብሔር አይቀደምም !በፓ/ር ቸሬ የቀረበ መልዕክት ——
https://youtu.be/v6U7eKGKmwc

ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን

06 Feb, 16:02


የቤተ-ክርስቲያን በዓል
“ይህን እንጀራ በምትበሉበት ጊዜ፣ ይህንም ጽዋ በምትጠጡበት ጊዜ ሁሉ ጌታ እስከሚመጣ ድረስ ሞቱን ትናገራላችሁ።”
  1ኛ ቆሮንቶስ 11፥26

ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን

05 Feb, 15:59


የጋብቻ ፍቅር እስከ ሞት—- የማይለወጠው ለዋጭ የጋብቻ ፍቅር ከሌላው የፍቅር ግንኙነት ልዩ ነው ይህን ማወቅ አለብን—በፓ/ር ቸሬ የቀረበ መልዕክት
https://youtu.be/9l0gyK6_VVo

ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን

03 Feb, 16:00


የመበለቶችን ቤት ይዘርፋሉ— 8ቱ ወዮታዎች ክፍል-2 በፓ/ር ቸሬ የቀረበ መልዕክት
https://youtu.be/NAPci5d2fEA

ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን

01 Feb, 16:02


“የምታለቅሱ ብቻችሁን”— የደላው ሳቂታ ለመምሰል የምትጥሩ ——— በፓ/ር ቸሬ የቀረበ መልዕክት
https://youtu.be/-Io1P3T-ljE

ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን

29 Jan, 16:01


ሚስቶች ሆይ ጦርነት አለባችሁ—-የማይለወጠው ለዋጭ ጦርነቱን ተረዱት ቤታችሁን ለማዳን! በፓ/ር ቸሬ የቀረበ መልዕክት
https://youtu.be/2DUYyO8oPSA

ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን

27 Jan, 16:00


-አይገቡ - አያስገቡ ___ 8ቱ ወዮታዎች ክፍል-1
https://youtu.be/Pr3H2r7xdtM

ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን

25 Jan, 16:00


“ማንን ትመስላላችሁ?——“ በፓ/ር ቸሬ የቀረበ መልዕክት
https://youtu.be/0bwWDoct3vc

ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን

22 Jan, 15:59


ለምን ወጣችሁ ? ——-በፓ/ር ቸሬ የቀረበ መልዕክት
https://youtu.be/BbObYxoydsg

ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን

18 Jan, 16:13


“ጠላቶቻችሁን ለማሸነፍ——- መሳሪያችሁ” በፓ/ር ቸሬ የቀረበ መልዕክት
https://youtu.be/c6XrB_6Irog

ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን

13 Jan, 14:39


የቤተ-ክርስቲያን በዓል
1ኛ ቆሮንቶስ 11:24-26
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
ከባረከ በኋላ ቈርሶ፣ “ይህ ስለ እናንተ የሚሆን ሥጋዬ ነው፤ ለመታሰቢያዬም አድርጉት” አለ።
እንዲሁም ከእራት በኋላ ጽዋውን አንሥቶ፣ “ይህ ጽዋ በደሜ የሚሆን አዲስ ኪዳን ነው፤ ስለዚህ ከጽዋው በምትጠጡበት ጊዜ ይህን ለመታሰቢያዬ አድርጉት” አለ።
ይህን እንጀራ በምትበሉበት ጊዜ፣ ይህንም ጽዋ በምትጠጡበት ጊዜ ሁሉ ጌታ እስከሚመጣ ድረስ ሞቱን ትናገራላችሁ።

ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን

09 Jan, 16:40


የቤተ-ክርስቲያን በዓል
“ይህን እንጀራ በምትበሉበት ጊዜ፣ ይህንም ጽዋ በምትጠጡበት ጊዜ ሁሉ ጌታ እስከሚመጣ ድረስ ሞቱን ትናገራላችሁ።”
  1ኛ ቆሮንቶስ 11፥26

ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን

08 Jan, 18:23


“አንተ የምትተኛ ንቃ፡ ከሙታንም ተነሣ፡ ክርስቶስም ያበራልሃል፡” ዝሙት ከቶ አይሰማ! ——በፓ/ር ቸሬ የቀረበ መልዕክት
https://youtu.be/9o-6VsT5lI0

ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን

06 Jan, 16:23


አትፍሩ መድኃኒት ተወልዶልናል!
ታህሳስ 27 2017 ዓ.ም

ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን

01 Jan, 10:07


ደስታ ለዓለም

አብረን ደስታችንን እናምልከው!

አድራሻችን :-ሳር ቤት ፔፕሲ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ!

ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን

28 Dec, 16:02


“ከቤተሰብ መርገም ——“ በፓ/ር ቸሬ የቀረበ መልዕክት
https://youtu.be/_kBqeCR-yZ0

ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን

25 Dec, 17:24


“አትከላከሉ—“ የማይለወጠው ለዋጭ ለጸሎት ትተጉ ዘንድ ተስማምታችሁ ለጊዜው ካልሆነ በቀር፥ እርስ በርሳችሁ አትከላከሉ ያለበለዚያ ——|በፓ/ር ቸሬ የቀረበ |
https://youtu.be/6pSgCwQCM34

ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን

23 Dec, 18:45


“ትወዱታላችሁ?——“ በፓ/ር ቸሬ የቀረበ መልዕክት
https://youtu.be/vAMByK87Xxw

ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን

23 Dec, 16:06


“ትወዱታላችሁ?——“ በፓ/ር ቸሬ የቀረበ መልዕክት
https://youtu.be/vAMByK87Xxw

ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን

21 Dec, 15:59


“አትፍሩ—-“ በፓ/ር ቸሬ የቀረበ መልዕክት
https://youtu.be/W1YEXjwZYZg

ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን

20 Dec, 16:18


“ስለ ምን ጋለሞታ ሴት ትወድዳለህ? —“የማይለወጠው ለዋጭ ወደ ጉብዝናህ ሚስት ተመለስ ይልሃል ያለበለዚያ ትስታለህ ይልሃል! በፓ/ር ቸሬ የቀረበ መልዕክት
https://youtu.be/BcEyfujtJxQ

ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን

16 Dec, 16:04


“የቱ ጋር ናችሁ?——“ በፓ/ር ቸሬ የቀረበ መልዕክት
https://youtu.be/XlOo0WjGQS8

ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን

16 Dec, 08:26


የቤተ-ክርስቲያን በዓል
1ኛ ቆሮንቶስ 11:24-26
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
ከባረከ በኋላ ቈርሶ፣ “ይህ ስለ እናንተ የሚሆን ሥጋዬ ነው፤ ለመታሰቢያዬም አድርጉት” አለ።
እንዲሁም ከእራት በኋላ ጽዋውን አንሥቶ፣ “ይህ ጽዋ በደሜ የሚሆን አዲስ ኪዳን ነው፤ ስለዚህ ከጽዋው በምትጠጡበት ጊዜ ይህን ለመታሰቢያዬ አድርጉት” አለ።
ይህን እንጀራ በምትበሉበት ጊዜ፣ ይህንም ጽዋ በምትጠጡበት ጊዜ ሁሉ ጌታ እስከሚመጣ ድረስ ሞቱን ትናገራላችሁ።

ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን

14 Dec, 16:02


“እኔ ግን ምን ሆኜ ነው?——-“ በፓ/ር ቸሬ የቀረበ መልዕክት
https://youtu.be/ioT_hKUN9uY

ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን

20 Nov, 16:00


ልጆቻችን ንዴት ማብረጃ አይደሉም!—-የማይለወጠው ለዋጭ ልጆችህን በፍቅር አሳድጉ ይላል—በፓ/ር ቸሬ የቀረበ መልዕክት
https://youtu.be/rbtl1qGd1Es

ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን

18 Nov, 16:04


“ማን ይቃወመናል?——-“ በፓ/ር ቸሬ የቀረበ መልዕክት
https://youtu.be/JDKAWlIyIkg

ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን

16 Nov, 16:00


“ትግል”—-በፓ/ር ቸሬ የቀረበ መልዕክት
https://youtu.be/RW2MFVDSvlk

ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን

13 Nov, 16:05


ዝም ብሎ ይነቅፈኛል - በማይለወጠው ለዋጭ ምን ይሻለኛል—በፓ/ር ቸሬ የቀረበ መልዕክት
https://youtu.be/LintIW7WG4w

ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን

11 Nov, 16:07


“ንቁ——ትጉ—-አገልጋዮች ….በፓ/ር ቸሬ የቀረበ መልዕክት
https://youtu.be/5-HQP-2-yME

ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን

11 Nov, 07:16


የቤተ-ክርስቲያን በዓል
1ኛ ቆሮንቶስ 11:24-26
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
ከባረከ በኋላ ቈርሶ፣ “ይህ ስለ እናንተ የሚሆን ሥጋዬ ነው፤ ለመታሰቢያዬም አድርጉት” አለ።
እንዲሁም ከእራት በኋላ ጽዋውን አንሥቶ፣ “ይህ ጽዋ በደሜ የሚሆን አዲስ ኪዳን ነው፤ ስለዚህ ከጽዋው በምትጠጡበት ጊዜ ይህን ለመታሰቢያዬ አድርጉት” አለ።
ይህን እንጀራ በምትበሉበት ጊዜ፣ ይህንም ጽዋ በምትጠጡበት ጊዜ ሁሉ ጌታ እስከሚመጣ ድረስ ሞቱን ትናገራላችሁ።

ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን

09 Nov, 16:00


ክርስቲያን ነኝ በኃጢአት ብወድቅስ ?——በፓ/ር ቸሬ የቀረበ መልዕክት
https://youtu.be/mE9BMNOubZw

ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን

07 Nov, 10:49


እንጸልይ አብረን ለቤታችን
🙏🙏🙏🙏

ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን

07 Nov, 07:41


የቤተ-ክርስቲያን በዓል
“ይህን እንጀራ በምትበሉበት ጊዜ፣ ይህንም ጽዋ በምትጠጡበት ጊዜ ሁሉ ጌታ እስከሚመጣ ድረስ ሞቱን ትናገራላችሁ።”
  1ኛ ቆሮንቶስ 11፥26

ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን

06 Nov, 16:00


“ወደ ቤትሽ ተመለሺ——-“ የማይለወጠው ለዋጭ በመቋሰል ቤታችሁን እንዳታጡ ይላችዋል——በፓ/ር ቸሬ የቀረበ መልዕክት
https://youtu.be/niKxazUYTdU

ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን

04 Nov, 16:00


ተማመኑበት——በፓ/ር ቸሬ የቀረበ መልዕክት
https://youtu.be/vsm1NaW-_zo

ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን

02 Nov, 16:00


“እዛ ለቅሶ የለም——☀️☀️ በፓ/ር ቸሬ የቀረበ መልዕክት
https://youtu.be/vXELUFmMes4

ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን

30 Oct, 16:00


“ተሸነፍላት አሸናፊ እንድትሆን ለሚስትህ ——የማይለወጠው ለዋጭ ቤታችሁ እንዲተርፍ ተሸነፉ ይላችዋል! በፓ/ር ቸሬ የቀረበ ትምህርት
https://youtu.be/61hQEEDycSo

ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን

26 Oct, 16:00


ተሳክቶልሃል? በፓ/ር ቸሬ የቀረበ መልዕክት
https://youtu.be/hj0WnmhLJpo

ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን

23 Oct, 15:59


“የቤታችን ውጥረት——“ ፈጣሪው የእጅ ስልካችን —-የማይለወጠው ለዋጭ ተዉ ቤታችሁን ያፈርሰዋል እያለ ነው! በፓ/ር ቸሬ
https://youtu.be/3INTH29La0c

ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን

21 Oct, 16:00


አትልቀቁ ስፍራችሁን—-ወጣትነት እና ቤተ-ክርስቲያን -3 ለወጣቶች የተዘጋጀ ስልጠና በፓ/ር ቸሬ
https://youtu.be/MkEvCyM6Ti0

ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን

19 Oct, 16:01


‘’አትጠግብም” አታከማች ——በፓ/ር ቸሬ
https://youtu.be/UyhmuLRNNUU

ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን

18 Oct, 13:58


https://youtu.be/VuACUpi8hC0?si=cqQkLX36FREM_qo9

ይህን ዝማሬ ለምትወዱት 1 ሰው ላኩለት
እናንተም አድምጡት🙌

ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን

16 Oct, 16:00


“ልመዱት——“ የማይለወጠው ለዋጭ የማትቀይረው ነገርን ተቀበለው ያለበለዚያ ይተፋሃል —-በፓ/ር ቸሬ
https://youtu.be/qv5T9VGcBAA

ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን

14 Oct, 16:03


https://youtu.be/SuqhDwbQMq8