Misrak A.A Meserete Kristos Church @mk_c00 Channel on Telegram

Misrak A.A Meserete Kristos Church

@mk_c00


ከተመሠረተው በቀር ማንም ሌላ መሠረት ሊመሠርት አይችልምና፥ እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።

Misrak A.A Meserete Kristos Church (Amharic)

ምስለም እ.አ.ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን ቤተመሳሰሉ በቀር ማንም ሌላ መሠረት የሚመሠርት መሆኑን እና ስነ-ስርዓቱን እንኳ፣ ለመጥራት ለክርስቶስ መሆንህን አስታወስዎታል። MK_c00 በኢትዮጵያ ከተማ የሚባለው የተአማርያን ቤተክርስቲያን ቤተ ክርስቶስ ስለሆነ እንደገና የመረጡትን መረጃዎችን በመደበዝ ማዳረግ እንችላለን። እርሷ የእሱዝ ክርስቶስ ነው።

Misrak A.A Meserete Kristos Church

07 Jan, 06:08


🔆🔆 “ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።”
  — ሉቃስ 2፥11
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ የመታሰቢያ ቀን  በሰላም አደረሳችሁ ። በዓሉ የደስታ፣ የፍቅር እና የጤና እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ፡፡               🙏🙏
ግዛው ታደሰ

Misrak A.A Meserete Kristos Church

05 Jan, 08:30


https://youtu.be/mFZ782pScEE?si=VHtZqHauKAyE948d

Misrak A.A Meserete Kristos Church

02 Jan, 15:02


https://youtu.be/WbKIFuU8IcI?si=bc1ygh67uHq7cVyB

Misrak A.A Meserete Kristos Church

31 Dec, 17:40


ሰላም ለእናንተ ይሁን የተወደዳችሁ ዉድ ወላጆች እሁድ ታህሳስ 27/2017 የመምህራን እረፍት ቀን ስለሆነ የልጆች ትምህርት አይኖረንም።

Misrak A.A Meserete Kristos Church

30 Dec, 17:19


የምሥራቅ አ/አ መሠረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን አባላት የሆናችሁ አዳጊዎች (ቲንኤጀርስ) እና ወጣቶች በሙሉ፦
ቅዳሜ ታህሳስ 26/2017 ዓ.ም 9 ሠዓት የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ልደት በማሰብ የአንድነት ጊዜ አለን። ሁላችሁም ሠዓት አክብራችሁ እንድትገኙ አደራ እንላለን።
የወጣት አገልግሎት

Misrak A.A Meserete Kristos Church

30 Dec, 11:23


የፕሮግራሙ ይዘት
11፡00-12፡00 ጸሎት
12፡00-12፡25 ዝማሬ
12፡25-1፡30 ትምህርት
ምስራቅ መሰረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን

Misrak A.A Meserete Kristos Church

28 Dec, 18:24


ለምስራቅ አጥቢያ ምእመናን በሙሉ

ከፊታችን ሰኞ ታህሳስ 21-25 ድረስ ሁልጊዜ በዓመቱ እንደሚደረገው ማታ ማታ ለተከታታይ ቀናት የትምህርት ጊዜ ይኖረናል። ስለሆነም ማንኛውም የአጥቢያይቱ አባል ፕሮግራሙን አስተካክሎ እንዲሳተፍና እንዲታነጽ ይጠበቃል። ስለሆነም ሁላችሁም ፕሮግራማችሁን አስተካክላችሁ በመገኘት እንድትጠቀሙ በጌታ ፍቅር እናሳስባለን። እንግዶችንም መጋበዝ ይቻላል። ጌታ በነገር ሁሉ ይባርካችሁ።

Misrak A.A Meserete Kristos Church

24 Dec, 19:13


ሰላም ለእናንተ ይሁን የተወደዳችሁ ወላጆች እሁድ ታህሳስ 20/2017 ከ3:00 ሰዓት ጀምሮ የጌታ ኢየሱስን ልደት ለማክበር ፕሮግራም በትልቁ አዳራሽ ስለተዘጋጀ ልጆቻችሁን በመያዝ እንድትገኙ ጋብዘናችኋል።

Misrak A.A Meserete Kristos Church

17 Dec, 15:21


https://youtu.be/TZiaSPWrOeI?si=aLEjHMLW438MdLw1

Misrak A.A Meserete Kristos Church

09 Dec, 16:07


https://youtu.be/Y5X2ZypH8X0?si=tZycUoqBDDUJt2KV

Misrak A.A Meserete Kristos Church

02 Dec, 13:15


https://youtu.be/E_5tB2PfbFY?si=3pkwb7yVK6vdugE7

Misrak A.A Meserete Kristos Church

25 Nov, 15:14


https://youtu.be/aem51fl0sOk?si=2RfCMGLGHx08CcYs

Misrak A.A Meserete Kristos Church

18 Nov, 11:54


https://youtu.be/mfIQxJIUe3o?si=2cWQP5F4Mo3tUX8x

Misrak A.A Meserete Kristos Church

15 Nov, 11:52


ለምሰራቅ መሰረተ ክርስቶስ አባላት በሙሉ፦ ከአሁኑ እሁድ ጀምሮ የአዋቂዎች የሰንበት ትምህርት ስለሚጀምር ሁላችሁም በመምጣት እንድትማሩ እናሳስባለን፤የሚሰጠው ትምህርት ተከታታይ የቲቶ መጻሕፍት ሲሆን ሰዓቱ ከ 2፡30-3፡30 ለአንድ ሰዓት ያህል ይሆናል፤ከዚህ ቀን ጀምሮ በተከታታይ የሰንበት ትምህርት ይኖራል፤ቦታው አዲሱ ህንጻ ስር ባለው ክፍል ውስጥ ነው፤ጌታ ይባርካችሁ።

Misrak A.A Meserete Kristos Church

11 Nov, 08:25


https://youtu.be/lozGWM1iuY0?si=Lk6t5cVtEBTakKl3

Misrak A.A Meserete Kristos Church

11 Nov, 05:46


ወ/ሮ ለውዘገነት ከበደ የቀብር ስነስርዓት ዛሬ ህዳር 2 ም/መ/ክ/ቤ/ 5:00 ቀብሩ ዮሴፍ 6:00 ነው

Misrak A.A Meserete Kristos Church

10 Nov, 10:40


https://www.youtube.com/@MAAMKC Live stream ለመከታተል link ተጭነው ይግብ

Misrak A.A Meserete Kristos Church

10 Nov, 09:22


https://www.facebook.com/MisrakAAMKC?mibextid=LQQJ4d

Live stream ለመከታተል link ተጭነው ይግብ 👆👆👆👆

Misrak A.A Meserete Kristos Church

07 Nov, 06:15


https://www.youtube.com/live/R4BgYSqAJi4?si=9ZK7dVTQxUFJvT9e

Misrak A.A Meserete Kristos Church

04 Nov, 13:14


https://youtu.be/7nbAfHQU6Dg?si=cSZG52fJ1g_L2RrT

Misrak A.A Meserete Kristos Church

31 Oct, 06:56


ሐዘንን በፅሁፍ መወጣት ይቻላል? እንዲህ ብያለሁ ለማለት ካልሆነ በቀር። በጌታ ያገኛነው እንደገና የመገናኛት ተስፋ ባይኖር ኖሮ ምን ይውጠን ነበር እንተያያለን ክብር ለእርሱ ይሁን አድኖን እንድናገለግለው ለረዳን ጌታ። ሰሌ ከዚህ በኃላ አቤ ሥዩም የሚለኝ የለም ያንተብቻ መጥሪያ ነበረች።አይሃለሁ በቅርብ ተፅናኑ ያዘናችሁ አገልግሉ በታማኝነት አጭር ጊዜናት ያለችን።

Misrak A.A Meserete Kristos Church

30 Oct, 16:36


ጌታን በታማኝነት አበረኸኝ ያገለገልክ ውድ ወንድሜ ነበርክ!
ስለተለየኸን ሀዘኔ ጥልቅ ነው ሰለሞን።
ለሙልዬና ለልጆቹ እግዚአብሔር መጽናናት ይስጣችሁ!
ግዛው

Misrak A.A Meserete Kristos Church

30 Oct, 15:13


ወንድምህ ጌታነህ
አዎ ሞት እንዲህ ክፉ አይገልጠውም ጌታችን ግን ድል ነሳው። ሰሌን በትንሳኤ እናገኘዋለን። ወዳጆቹን በሙሉ በመንፈሱ ጌታ መጸናናቱን ይስጠን።

Misrak A.A Meserete Kristos Church

30 Oct, 14:23


አወይ ሞት እንዴት መራራ ነህ?ጌታ ባያሸንፍህ ኖሮ ምን ታረገን ነበር? ሰሌ ግን እናገኘዋለን መቼ ተለያይተን እንቀራለን ትንሳኤና ሕይወት እኔ ነኝ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል ዮሐንስ 11:25 በቅርብ እንገኛለን።ለሙልዮ ለዘፍጥረት ለዘፀዓት ላዘኑ ሁሉ ከጌታ ዘንድ መፅናናት ይሁን!!!

Misrak A.A Meserete Kristos Church

29 Oct, 08:26


https://youtu.be/ONVa1N63Gyw?si=5x7XEzNu7nNxhFHL

Misrak A.A Meserete Kristos Church

27 Oct, 13:31


የአዲሱ ኪዳን ሕይወት 6 የሐዋርያት ሥራ

Misrak A.A Meserete Kristos Church

20 Oct, 11:52


የአዲሱ ኪዳን ሕይወት 6 የሐዋርያት ሥራ

Misrak A.A Meserete Kristos Church

15 Oct, 09:51


https://youtu.be/Z3dXE2qR1MI?si=-blwm7-njgg1B61U

Misrak A.A Meserete Kristos Church

14 Oct, 15:53


https://youtu.be/S2aWbmC8xpE?si=0h9MyHc9k5g6pmbY

Misrak A.A Meserete Kristos Church

13 Oct, 10:20


የአዲሱ ኪዳን ሕይወት 5 የሐዋርያት ሥራ

Misrak A.A Meserete Kristos Church

06 Oct, 12:41


የአዲሱ ኪዳን ሕይወት 4 የሐዋርያት ሥራ

Misrak A.A Meserete Kristos Church

01 Oct, 14:13


https://youtu.be/9o5nVqN0aVk?si=X-qaRTU0ewZ5Xgkn

Misrak A.A Meserete Kristos Church

29 Sep, 18:27


የአዲሱ ኪዳን ሕይወት 3 የሐዋርያት ሥራ

Misrak A.A Meserete Kristos Church

27 Sep, 07:21


https://youtu.be/Pdc0YMoy1ao?si=NIWKfAySNRTvniMc

Misrak A.A Meserete Kristos Church

22 Sep, 13:05


የአዲሱ ኪዳን ሕይወት 2 የሐዋርያት ሥራ

Misrak A.A Meserete Kristos Church

16 Sep, 15:27


https://youtu.be/OnvISp3NVso?si=eWjuxKyu7LvE4clI

Misrak A.A Meserete Kristos Church

15 Sep, 12:10


የአዲሱ ኪዳን ሕይወት 1 የሐዋርያት ሥራ መግቢያ 📖

Misrak A.A Meserete Kristos Church

12 Sep, 08:21


https://youtu.be/0hBcPRfH6jc?si=98BIncASD-bMh-Z_

Misrak A.A Meserete Kristos Church

06 Sep, 12:48


https://youtu.be/sKvagCyYH9Y?si=_gE3CqJKmVErA1th

Misrak A.A Meserete Kristos Church

05 Sep, 09:08


ከዻጉሜ 1-5 የጌታን ፊት በጾምና በጸሎት የምንፈልግበት ጊዜ ስለሆነ ሁላችንም እንገኝ

Misrak A.A Meserete Kristos Church

31 Aug, 04:21


#ከላይ በተነሳው ረእስ ላይ የመጀመሪያው ክፍል እነሆ👇👇