አባ ገብረ ኪዳን (መጋቢ ብሉይ ወሐዲስ) ትምህርቶች እና ምክሮች ለሁላችን Aba @abagebrekidan1 Channel on Telegram

አባ ገብረ ኪዳን (መጋቢ ብሉይ ወሐዲስ) ትምህርቶች እና ምክሮች ለሁላችን Aba

@abagebrekidan1

የመጋቢ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን:-
� ቃለ እግዚአብሔሮች
� ምክሮች
� ተግሳጾች እና ሌሎችም መሰናዶዎች እንካፈልበት ዘንድ ይህን ቡድን አሰናዳን።
በፍቅር እና መተሳሰብ እንማማር! https://www.youtube.com/channel/UCdB8w2d-6SRHONg1_O7q0qw

አባ ገብረ ኪዳን (Amharic)

እንኳን Aba ገብረ ኪዳን ትምህርቶችን እና ምክሮችን በልዩ ወሐዲስ ላይ። ይህ ቡድኖች እና አስተያየቶች ከእኛ ጋር ቀላል በሆነ፣ ቃለ እግዚአብሔርን እና ሌሎች መሰናዶቹን መጻፍታቸዋለን። የሚሮጠው መልዕክት እዚህ አድራሻዎን እና መልካም መንፈሳዊ ሰነደታችንን ይምረጡ። ስለሆነ፣ ስለትምህርትና ለወርሃው፣ ፍቅር እና መተሳሰብ መንገድን በማሰብ እንማማርም።

አባ ገብረ ኪዳን (መጋቢ ብሉይ ወሐዲስ) ትምህርቶች እና ምክሮች ለሁላችን Aba

07 Nov, 07:33

https://youtu.be/ha4sZA9ePco

አባ ገብረ ኪዳን (መጋቢ ብሉይ ወሐዲስ) ትምህርቶች እና ምክሮች ለሁላችን Aba

06 Nov, 19:09

https://www.youtube.com/live/yJYxfhjxKwc?si=DrvcMLusZATVVwrE

አባ ገብረ ኪዳን (መጋቢ ብሉይ ወሐዲስ) ትምህርቶች እና ምክሮች ለሁላችን Aba

04 Nov, 11:07

  📌ጥቅምት 28 የአምላካችን የቅዱስ ዐማኑኤል ዓመታዊ  በዓል እንደሚከበር ያውቃሉ

  🏡ቤተሰብ ይሁኑ!
የዩቲዩብ ቻናል፡
http://youtube.com/@EMislene
የቴሌግራም ቻናል፡
https://t.me/EMislene
የፌስቡክ ገጽ፡
https://www.facebook.com/EMislene/
የኢንስታግራም ገጽ፡
https://www.instagram.com/egziabher_meslene28/
የቲክቶክ ገጽ፡
https://www.tiktok.com/@egziabhermeslene28
ድሕረ ገጽ፡
www.debregelila.org

አባ ገብረ ኪዳን (መጋቢ ብሉይ ወሐዲስ) ትምህርቶች እና ምክሮች ለሁላችን Aba

28 Oct, 05:47

ገንዘብ ለማጠራቀም መነሣት አለባችሁ! ሥራ መሥራት አለባችሁ። በዚህ ዓለም ላይ ብዙ ኃይሎች አሉ፤ ከእነርሱ መካከልም አንዱ ገንዘብ ነው። ገንዘብ መውደድ የኃጢአት ሁሉ ስር ነው። ሳትይዘው ስትቀር ደግሞ ባሪያ ያደርግሃል። መሥራት የምትችለውን እንዳትሠራ ያደርግሃል። ቤተ ክርስቲያንን ይይዛታል። ስለዚህ ሠርታችሁ ገንዘብ ሊኖራችሁ ይገባል። ገንዘብ መውደድ እና ገንዘብን ሠርቶ ማግኘት ልዩነት አለው። ሌብነት እና ስስትን እናጠፋዋለን። ስለዚህ ለሥራ መትጋት አለብን "ሊሠራ የማይወድ ሰው ቢኖር አይብላ! " ብሎ ቅዱስ ጳውሎስ እንደተናገረ። መሥራትን የማይወድ ሰው መብላት እንደማይቻል እና እንደማይገባ ሲነግረን እንዲህ አለ።

ርእሰ ሊቃውንት ቆሞስ አባ ገብረኪዳን

http://t.me/EMislene

አባ ገብረ ኪዳን (መጋቢ ብሉይ ወሐዲስ) ትምህርቶች እና ምክሮች ለሁላችን Aba

15 Oct, 08:45

ቅዱስ ድሜጥሮስ

ሙሉውን ለማንበብ ስዕሉን ወይም ርዕሱን ይጫኑ!

from debregelila.org

አባ ገብረ ኪዳን (መጋቢ ብሉይ ወሐዲስ) ትምህርቶች እና ምክሮች ለሁላችን Aba

13 Oct, 11:47

ወጥመድ

from debregelila.org

አባ ገብረ ኪዳን (መጋቢ ብሉይ ወሐዲስ) ትምህርቶች እና ምክሮች ለሁላችን Aba

12 Oct, 09:26

በዝግጅት ላይ !

መርሐ ግብሩን ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ ይመራዋል!
ቀሲስ ግርማ ባቱ እና ዶ/ር አባ ኃይለገብርኤል ዳሰሳውን ያቀርባሉ።
የኔታ ሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ያስተምራሉ።
ብጹአን አበው ሊቃነጳጳሳት እንዲሁም ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን በእለቱ ይገኛሉ::
ዛሬ ጥቅምት ሁለት ቦሌ መድሃኒአለም ቤተክርስቲያን ግቢ ውስጥ ከቀኑ 7፡30 በአባታችን ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ የመጽሀፍ ምረቃ ላይ በፍጹም እንዳትቀሩ::🙏

https://t.me/Abagebrekidan1
https://t.me/Abagebrekidan1

አባ ገብረ ኪዳን (መጋቢ ብሉይ ወሐዲስ) ትምህርቶች እና ምክሮች ለሁላችን Aba

11 Oct, 10:09

https://t.me/Abagebrekidan1
https://t.me/Abagebrekidan1

አባ ገብረ ኪዳን (መጋቢ ብሉይ ወሐዲስ) ትምህርቶች እና ምክሮች ለሁላችን Aba

14 Sep, 07:34

ናዛዚትነ እምኃዘን ወኀይለ ውርዙትነ እምርስዓን። በማኅፀንኪ ተፀውረ ብሉየ መዋዕል ሕፃን።
ኦ! ማርያም ተስፋ ቅቡፃን በጊዜ ጸሎት ወዕጣን ወበጊዜ ቅዱስ ቁርባን ለናዝዞትነ ንዒ ሀበ ዝመካን።

ትርጉም:
ከሀዘን የምታረጋጊን፤ ከእርጅና የምታድሽን በማዕፀንሽ በዘመናት የሸመገለ ተብሎ የተነገረለት ቀዳማዊ አምላክ በማዕጸንሽ ተወስኗልና፤ ያዘኑትን የምታረጋጊያቸው ማርያም ሆይ፥ አዝነን፣ ተጨንቀን፣ ተክዘን፣ ተቸግረን እጣኑን ጸሎቱን ስናቀርብ በቁርባንም ጊዜ እንድታጽናኚን ወደ እኛ ነይልን::

https://t.me/Abagebrekidan1

አባ ገብረ ኪዳን (መጋቢ ብሉይ ወሐዲስ) ትምህርቶች እና ምክሮች ለሁላችን Aba

12 Sep, 11:07

https://linktw.in/KpUbbr

አባ ገብረ ኪዳን (መጋቢ ብሉይ ወሐዲስ) ትምህርቶች እና ምክሮች ለሁላችን Aba

12 Sep, 05:52

🌼እንኳን አደረሳችሁ🌼

ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ!

የዩቲዩብ ቻናል፡
http://youtube.com/@EMislene
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/EMislene
የፌስቡክ ገጽ፡
https://www.facebook.com/EMislene/
የኢንስታግራም ገጽ፡
https://www.instagram.com/egziabher_meslene28/
የቲክቶክ ገጽ፡
https://www.tiktok.com/@egziabhermeslene28
ድሕረ ገጽ፡
www.debregelila.org

አባ ገብረ ኪዳን (መጋቢ ብሉይ ወሐዲስ) ትምህርቶች እና ምክሮች ለሁላችን Aba

14 May, 07:10

«ወደ እግዚአብሔር የምንጸልየው፥ መረጃ ወይም መመሪያ ልንሰጠው ሳይሆን፥ ወደ እርሱ እንድንቀርብና ከእርሱ ጋር ኅብረት ያለን እንድንሆን ነው።»
ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ

አባ ገብረ ኪዳን (መጋቢ ብሉይ ወሐዲስ) ትምህርቶች እና ምክሮች ለሁላችን Aba

29 Apr, 09:34

ሰሙነ ሕማማት

t.me/Abagebrekidan1
t.me/Abagebrekidan1

አባ ገብረ ኪዳን (መጋቢ ብሉይ ወሐዲስ) ትምህርቶች እና ምክሮች ለሁላችን Aba

29 Apr, 04:40

https://youtu.be/K-yoT_YUriM

አባ ገብረ ኪዳን (መጋቢ ብሉይ ወሐዲስ) ትምህርቶች እና ምክሮች ለሁላችን Aba

27 Apr, 21:32

https://youtu.be/PKOPjbje7os

አባ ገብረ ኪዳን (መጋቢ ብሉይ ወሐዲስ) ትምህርቶች እና ምክሮች ለሁላችን Aba

20 Apr, 05:34

"እግዚአብሔር ለአገልጋዮቹ የሚልቅ ጸጋን ከሰጠና የሚነኩት ሁሉ ከበሽታው ከተፈወሰ፣ ጥላቸው ያረፈበት ተአምር ከተፈፀመለት፣ ጴጥሮስ በጥላው ካዳነ (የሐዋ 5÷15)፣ የጳውሎስ የልብሱ ጨርቅ ዕራፊ መናፍስትን ካወጣ (የሐዋ 19÷11)፤ ለእናቱማ ምን አይነት ስልጣንና ኃይል ተሰጥቷት ይሆን?

ለቅዱሳኑ ይኽን ያኽል ድንቅ እንዲያደርጉ ባለሟልነትን ከሰጣቸው ወልዳ ላሳደገችው እናቱማ ምን ያኽል ይሰጣት ይሆን? በምን አይነት ስጦታ አስጊጧት ይሆን?

ጴጥሮስ "ክርስቶስ አንተ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ነህ" ስላለው ብፁዕ ከተባለና የመንግስተ ሰማያት ቁልፍ ከተሰጠው (ማቴ16÷16-19)፤ እርሷ ከሁሉም ይልቅ እንዴት የተባረከች (ብፅዕት) አትሆን? (ሉቃ1÷45)

ጳውሎስ ታላቅ ክብር ያለውን የክርስቶስን ስም በመሸለሙ "ምርጥ እቃ" ከተባለ (የሐዋ9÷15)፤ የአምላክ እናትማ የምእመናን ምግብ የኾነ መናውን ሳይሆን የሕይወት ሰማያዊ እንጀራን ያስገኘች እርሷ ምን አይነት ልዩ እቃው ትሆን?

ነገር ግን ስለ እርሷ ብዙ እናገራለሁ ብዬ ስለ ክብሯ ጥቂት በመናገር እራሴን በኅፍረት ውስጥ እንዳልጨምር እፈራለሁ ስለዚህ ካሁን ወዲህ የንግግሬን መልህቅ ስቤ በዝምታ ወደቤ ላይ ማረፍን መርጫለሁ"

(ቅዱስ ባስልዮስ)

አባ ገብረ ኪዳን (መጋቢ ብሉይ ወሐዲስ) ትምህርቶች እና ምክሮች ለሁላችን Aba

14 Apr, 12:38

https://vm.tiktok.com/ZMMQ7Yf33/

አባ ገብረ ኪዳን (መጋቢ ብሉይ ወሐዲስ) ትምህርቶች እና ምክሮች ለሁላችን Aba

13 Apr, 04:03

https://vm.tiktok.com/ZMMQ2H3cV/

አባ ገብረ ኪዳን (መጋቢ ብሉይ ወሐዲስ) ትምህርቶች እና ምክሮች ለሁላችን Aba

12 Apr, 08:14

ለወንድማችን እንድረስለት!!!

ቢንያም ኃለፎሞም በአሁን ሰዓት በሊቢያ ታግቶ ትልቅ ችግር ውስጥ ስለኾነ ያለው እርሱንም..ለማስለቀቅ በአንድ ሳምንት ወስጥ  አንድ ሚልዮን ሁለት መቶ ሺህ ብር የተጠየቁ ስለኾነ (1,200,000) ..ይሕን ገንዘብ  ቤተሰቦቹ መሸፈን ስለማይችሉ በልዑል እግዚአብሔር ስም...በምትችሉት....አቅም የወንድማችንን ሕይወት ታተርፉልን ዘንድ በቅድስት ኪዳነ ምሕረት ስም እንጠይቃለን 🙏🙏🙏🙏🙏

👉👉ኢዮብ ኃለፎም_ንግድ ባንክ_1000214420477
👉👉አቢሲኒያ_54015658
@Abagebrekidan1

አባ ገብረ ኪዳን (መጋቢ ብሉይ ወሐዲስ) ትምህርቶች እና ምክሮች ለሁላችን Aba

12 Apr, 08:14

በውጊያ ላይ የቆሰለ ወታደር ቁስሉ ይድንለት ዘንድ ለሐኪም ማሳየትን አያፍርም፡፡ ንጉሡም ቢሆን ከቁስሉ የዳነን ወታደር ወደ ሰራዊቱ መልሶ ይቆጥረዋል እንጂ አይተወውም፡፡ እንደዚሁ ሁሉ ጠላታችን ሰይጣን ያገኘው፣ በኃጢአት የጣለው ሰውም ኃጢአቱን በመናዘዝ የንስሐን መድኃኒት ተቀብሎ መዳንን ማፈር የለበትም፡፡

ቆስሎ ቁስሉን መናገር ያፈረና በቶሎ መድኃኒት ያልተደረገለት ወታደር ቁስሉ ወደ ካንሰር ይለወጥና አመርቅዞ መላ ሰውነቱን በመምታት ይጎዳዋል፡፡ ጉዳቱን ቶሎ የተናገረ ታማሚ ግን ታክሞ በመዳን ወደ ጦር ሜዳው ይመለሳል፡፡ ቁስሉን ባለመታከሙ ወደ ካንሰር የተለወጠበትና ያመረቀዘበት ሰው ግን ሊድን አይችልምና ወደ ጦር ሜዳው ሊመለስ አይችልም፡፡

እንደዚሁ ሁሉ በተጋድሎ ውስጥ ያለ ሰው እንደ ወታደር ነው። በተጋድሎ ውስጥ ያለ ሰው በኃጢአት ወድቆ "በኃጢአት ወድቄአለሁ" ብሎ የተናዘዘ የንስሓን መድኃኒት ያገኛል፡፡ ኃጢአቱን የደበቀ ግን ሊድን አይችልም፡፡ ምክንያቱም ታማሚው መድኃኒት አግኝቶ ከቍስሉ ሁሉ ይድን ዘንድ በሽታውን ሁለት ዲናር ወስዶ ለሚያክመው ባለ መድኃኒት አልተናገረምና።"

(በእንተ ንስሐ ገጽ 52)

🏡በማኅበራዊ መገናኛዎቻችን ቤተሰብ ይሁኑ!
የዩቲዩብ ቻናል፡
http://youtube.com/@EMislene
የቴሌግራም ቻናል፡
https://t.me/EMislene
የፌስቡክ ገጽ፡
https://www.facebook.com/EMislene/
የኢንስታግራም ገጽ፡
https://www.instagram.com/egziabher_meslene28/
የቲክቶክ ገጽ፡
https://www.tiktok.com/@egziabhermeslene28
ድሕረ ገጽ፡
www.debregelila.org

አባ ገብረ ኪዳን (መጋቢ ብሉይ ወሐዲስ) ትምህርቶች እና ምክሮች ለሁላችን Aba

10 Mar, 06:30

https://vm.tiktok.com/ZMM6PHc78/

አባ ገብረ ኪዳን (መጋቢ ብሉይ ወሐዲስ) ትምህርቶች እና ምክሮች ለሁላችን Aba

26 Feb, 07:25

#እኔ_በ100_ልግስና ጾሜን እጀምራለሁ!

እግዚአብሔር በነብዩ ዮናስ የነነዌን ሕዝብ ሊያድንን ወደደ።
ዳግመኛም የምህረት አምላክ እግዚአብሔር በጾመ ነነዌ ሕጻን ነብዩ ዮናስን ለማዳን እኛን አዘጋጀ።

በ 100 ብር ልግስና ጾማችንን እንጀምር!
#የመቶ_ብር_ሞክረኛ
#የ100_birr_challenge

ከእነዚህ አንዱን መርጠው አልያም የራስዎን ቃል ተጠቅመው ያጋሩልን🙏

#ነብዩ_ዮናስ የእኔም ልጅ ነው 100 ብር አሁን እሰጠዋለሁ።

#በ100_ብር_ልግስና_ጾም_እይዛለው

#በ100_ነፍስ አድናለሁ

#ለነብዩ_ዮናስ_ጤና_100 ብር

#በ100_challenge_የበጎነት_ሥራ እሰራለሁ!

#በ100_ብር ልግስና እኔን የሚመስል ማን ነው?

#ነነዌን_ለሕጻን ነብዩ ዮናስ
#በሕብረት_ሁሉ_ይሆናል።

ቁርሳችንን ለሕጻኑ ነቢዩ ዮናስ
ቁርሳችንን ለአንዲት ንጹሕ ልብ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/nebyonkvf

1,631

subscribers

137

photos

26

videos