#ጥቆማ
በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ቴክስታይል እና ፋሽን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በ2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ቅርንጫፉ የማስተርስ ዲግሪ ፕሮግራም ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ ቅርንጫፍ የሚሰጡ የማስተርስ ዲግሪ ፕሮግራሞች፦
1. MSc in Fashion Design
2. MSc in Textile Manufacturing
3. MSc in Fashion Technology
4. MSc in Fiber Science and Technology
5. MSc in Textile Chemistry
6. MSc in Leather Products Design and Engineering
በመሆኑም በተከታታይ እና በማታ መርሐግብር መማር የምትፈልጉ እስከ ነሐሴ 28/2016 ዓ.ም ድረስ መማር የምትፈልጓቸውን የትምህርት ዘርፎች በመለየት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን ኢንስቲትዩቱ አሳውቋል፡፡
አመልካቾች የተሞላና የተፈረመ የማመልከቻ ቅፅ፣ ከመመዝገቢያ ክፍያ
200 ብር የባንክ ደረሰኝ ጋር በማያያዝ በኢሜይል አድራሻ
[email protected] መላክ ትችላላችሁ፡፡
የማመልከቻ ቅፅ በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ድረ-ገፅ
https://bdu.edu.et/registrar/
ላይ ማግኘት የሚቻል ሲሆን፤ ትምህርት የሚጀመርበት ጊዜ ወደፊት በማስታወቂያ ይገለፃል ተብሏል፡፡
ለተጨማሪ መረጃ፦ 09207714
📌Share&forward
📌 📌Join
📌 👇👇👇💯 @merejamnch
💯💯 @merejamnch
💯😂81
(የተቋሙ ሙሉ መልዕክት ከላይ ተያይዟል፡፡)