የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ልጆች የቅዱሳን ወዳጆች ህዳር 28 እና 29 ቅዳሜ እና እሁድ በ44ቱ ጸበል ቅድስት ሥላሴ እና ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን የፍኖተ ሕይወት ጉባኤ ይካሄዳል።
በመሆኑም በደብሩ በመገኘት ንስሀ በመግባት፣ቅዳሴ በመካፈል፣ቅዱስ ቁርባን በመውሰድ፣ጸሎት በማድረግ፣ጸበል በመጠመቅ፣ወንጌል በመማር፣ቅብዐ ቅዱስ በመቀባት በእነዚህ ሁሉ በሚሰጡት መንፈሳዊ ተግባራት በመባረክ ከክፉ መንፈስ እስራት እና ከልዩ ልዩ ደዌ ሕመም በመፈወስ ለአእምሮዎ መረጋጋትን ለሕይወትዎ ሰላምን ለነፍስዎ እረፍትን ለሥጋዎ ፈውስን ለሕይወትዎ በረከትን ያግኙ።
አድራሻ፦ከጎተራ ወደ ወሎ ሰፈር መሄጃ ወንጌላዊት ሕንጻ ጀርባ ወይንም ዘንባባ ሆስፒታል ጀርባ 44ቱ ጸበል ፈለገ ዮርዳኖስ ቅድስት ሥላሴ እና ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን።
የቤተክርስቲያኑ አድራሻ Google map
https://maps.app.goo.gl/Bgfd3G8QiRErw8k86
በመልአከ ሕይወት ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ የሚሰጡትን አገልግሎቶች በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል ከስር ያሉትን አማራጮች ይጠቀሙ፦
(Youtube–
https://youtube.com@kesishenoktefera835)
(Facebook–Kesis Henok Tefera page)
(Telegram– https://t.me/kesishenoktefera)
(Tik Tok– kesishenoktefera)
ይሄንን የመዳን መልእክት ለወዳጆችዎ ሼር በማድረግ ያካፍሉ።
“እግዚአብሔርን የምትፈሩ ሆይ
ለእናንተ የዚህ የመዳን ቃል ተላከ።” ሐዋ 13፥26።
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችሁ ጋር ይሁን።
© መልአከ ሕይወት ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ።