ዙመር ወቅታዊ መረጃ @zumer_mereja Channel on Telegram

ዙመር ወቅታዊ መረጃ

@zumer_mereja


የዙመር ኢስላሚክ ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ
____________……………______________
👉ጥንታዊ ታሪኮችን
👉ዶክመንተሪዎችን
👉የታላላቅ ሱፍይ መሻይኾችን ታሪክ
👉ወቅታዊና አዳዲስ መረጃዎችን
👉የመድረክ ላይ ኢስላማዊ ዝግጅቶችን ዳዕዋ ፣ መንዙማ ፣ የህፃናቶች ተውኔት
👉ነሽዳዎችንና ሌሎችንም 🙏በዙመር_ቲዩብ ያገኛሉ ።
https://youtube.com/channel/UCP63P-BXVe3pfA8T

ዙመር ወቅታዊ መረጃ (Amharic)

ዙመር ወቅታዊ መረጃ ከየት ናቸው? ዙመር ወቅታዊ መረጃ ለማን ነው? ዙመር ወቅታዊ መረጃ ከማን በጋ ነው? ዙመር ወቅታዊ መረጃ፦ በዙመር ኢስላሚክ ሚዲያ ቤተሰብ ላይ ያገኛሉ ። እጅግ ከእንቅስቃሴ መካከል በኋላ፣ መረጃዎችን እና ታሪኮችን የማያሰለጥነው ወቅታዊ መረጃችን እናምላለሁ። ስለሆነም፣ በዙመር ኢስላሚክ ሚዲያ ቤተሰብ ውስጥ የታላላቅ ሱፍይ መሻይኾችን እና የመድረኩን ላይ ኢስላማዊ ዝግጅቶችን መሰረት ዳዕዋ ፣ መንዙማ ፣ የህፃናቶች ተውኔት እና ሌሎች መረጃዎችን የገቡትን ስብሰባዎችን ድምፅ፣ ማብራር፣ ምህዳሮች ደግሞ በዙመር ቲዩብ ከማየ ጊዜ አድርገናል። በዚህም እናቴዎችዎን በመላክ እንከታተለው የእኛን የመንገድ ሰዓት እና ምስጢር ገለጹ።

ዙመር ወቅታዊ መረጃ

12 Jan, 13:31


#የታላቁ አብሬቶች መውሊድ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል።
የአብሬት ሸይኽ ለዚህ ህዝብ ትልቅ ባለውለታ ናቸው
ተዉሂድን አስተምረው ከሽርክ አስጠንቅቀው ብዙዎችን በጥሩ ተርቢያ አንፀው የዲኑን አማና ለትውልዱ ያሻገሩ ሸይኽ ነበሩ።
እኛም የእነርሱን ፈለግ ተከትለን የተጣለብንን የዲን አማና የምናስቀጥል አሏህ ያድርገን።
ረጀብ/12 / 1446 هجري
ጥር 4/2017 ዓ/ል
#ዙመር_ኢስላሚክ_ሚዲያ
https://t.me/zumer_mereja

ዙመር ወቅታዊ መረጃ

06 Jan, 14:59


#አስደሳች…ዜና
አዲስ ኪታብ ማስጀመሪያ መድረክ
#ዛሬ ሰኞ ምሽት በዙመር የቴሌግራም ላይቭ ስርጭት መድረክ ላይ 3:30 ጀምሮ ማንም እንዳይቀር።
ለሌሎች ሼር በማድረግ እናስታውስ

#ዙመር_ኢስላሚክ_ሚዲያ
https://t.me/zumer_media

ዙመር ወቅታዊ መረጃ

04 Jan, 10:41


ሁላችንም ወደ አሏህ እንመለስ!!
በሀገራችን የመሬት መንቀጥቀጡ ከጊዜ ወደ ጊዜ አስፈሪ እየሆነ መጥቷል።
ይሄ ለኛ ከአሏህ የመጣ ተግሳፅ ነው።
አሏህ ልባችንን ለተውበት ክፍት ያድርግልን ሰላሙንም ያስፍንልን።

#ዙመር_ኢስላሚክ_ሚዲያ
https://t.me/zumer_media

ዙመር ወቅታዊ መረጃ

25 Dec, 18:42


#በወንድሜና በሙዐዝ ሀቢብ ሰርፕራይዝ የተደረኩበት #ተለቀቀ
አዲስ የሰርግ መንዙማ
#የመዲናው_አህመድ
https://youtube.com/watch?v=JTuMXBpVmF0&si=EJIbFTi1g1ysGqJ8

ዙመር ወቅታዊ መረጃ

24 Dec, 12:29


ኢናሊላሂ ወኢና ዒለይሂ ራጂዑን😭
#ታጋዩ ወንድማችን ሳዳት ያሲን ዛሬ በደረሰበት ድንገተኛ አደጋ ወደ አኼራ ተሻግሯል።

ወንድማችን ያሳለፍነው እሁድን በጋብቻ ተጣምሮ ነበር
የሚያሳዝነው ግን 2 ቀን እንኳን ሳያድር ለዛ ቆራጭ የሆነው ሞት መጣ!
የአሏህ ውሳኔ ነውና ምን ይደረጋል።
ሙሽራው ወንድማችን አሏህ በጀነት ይሞሽርህ።

"ሁላችንም ፍቲሃ እንቅራለት"

#ዙመር_ኢስላሚክ_ሚዲያ

ዙመር ወቅታዊ መረጃ

07 Dec, 16:33


የመብራት መቋረጥ ያጋጠመው
በመላው ሀገሪቱ መሆኑ ታውቋል።
የኢ/ያ ኤልክትሪክ ሀይል አገልግሎትም የተቋረጠውን አገልግሎት ለመመለስ ርብርብ እያደረገ እንዳለ አሳውቋል።

https://t.me/zumer_mereja

ዙመር ወቅታዊ መረጃ

02 Dec, 09:06


የፍልስጤም ብሄራዊ ነፃ አውጭ ንቅናቄ (ፋታህ) የራፋህ ድንበር አቋራጭ እንደገና መክፈትን አስመልክቶ ግብፅ ባቀረበችው ሃሳብ ላይ ከሃማስ ሀይሎች ጋር በካይሮ እየተወያየ ነው።

የፋታህ ባለስልጣን አብዱሏህ እንደተናገሩት "ፋታህ በጋዛ ሰርጥ ላይ ያለው የእስራኤል ጦርነት በአስቸኳይ እንዲያበቃ የእርዳታ አቅርቦትን በማፋጠን እና መልሶ ግንባታን ለመጀመር ከፍተኛ ፍላጎት አለው" ብለዋል።

የፋታህ ልዑካን ቡድን በካይሮ ከሃማስ ልዑካን ጋር በመወያየት ላይ ያለው የግብፅ ሃስብ የራፋህ ድንበር አቋራጭን እንደገና ለመክፈት እና የፍልስጤም አስተዳደር በፍልስጤም በኩል እንዲያስተዳድር ለማድረግ መሆኑን TRT World በድረ ገፁ አስነብቧል።

#ዙመር_ትኩስ_መረጃ
https://t.me/zumer_mereja

ዙመር ወቅታዊ መረጃ

01 Dec, 16:07


በዚህ ልክ ግፍ የትም አያደርስም !!!

የአማራ ክልል የሰላም ዕጦት በተጋረጠበት በዚህ ወቅት የወረኢሉ ከተማ አመራሮች የከተማውን እስልምና ጉዳዬች እና መስጂድ ካላስረከባችሁ በመከላከያ ዕርምጃ እንወስዳለን እንዲሁም አላስረክብም የሚሉትን በሙሉ በሽብርተኝነት ወንጀል እክሳለሁ በማለት ዝቷል ።

ለመሆኑ የመንግስት የፀጥታ አካላት በሀይማኖት ጣልቃ መግባት የሚያቆሙት መቼ ይሆን ⁉️

South Wollo Zone Gov. Communication Dept.
Amhara Media Corporation/ አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን
Amhara Prosperity Party /APP/
FDRE Defense Force - የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት
South Wollo Zone Police
South Wollo Zone Prosperity Party Office/የደቡብ ወሎ ዞን ብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት

#ዙመር_ኢስላሚክ_ሚድያ
https://t.me/zumer_mereja

ዙመር ወቅታዊ መረጃ

30 Nov, 09:29


ጋዛ...

የቱርኩ ፕሬዝደንት ጣይብ ኤርዶጋን በቲውተር ገፃቸው ላይ "በጋዛ ላይ እየደረሰ ያለውን የዘር ጭፍጨፋ ለማስቆም እና ዘላቂ የሰላም መንገድ ለመክፈት በእጃችን ብቻ ሳይሆን በመላ አካላችን የበኩላችንን ለማድረግ ዝግጁ ነን" ብለዋል።
አላህ ለሙስሊሞች ነስሩን ያቅርብላቸው

#ዙመር_ኢስላሚክ_ሚድያ
https://t.me/zumer_mereja

ዙመር ወቅታዊ መረጃ

27 Nov, 15:38


ዙመር ወቅታዊ መረጃ pinned «ለመላው የዙመር ሚዲያ ተከታታዮች በሙሉ፦ በአካባቢያችሁ የሚከሰቱ  ኢስላማዊ ሁነቶችን (ለምሳሌ የተለያዩ ፕሮግራሞች, ያጋጠሙ ተግዳሮቶች...) እንዲሁም በማህበራዊ ጉዳዮች ዙሪያ የሚከሰቱ አዳዲስና ትኩስ ክስተቶችን ከተጨባጭ ማስረጃ ጋ   በቴሌግራም በኩል @zumermedia ወይም በስልክ ቁጥር  0901011578 አድርሱን። እኛ ደግሞ እንደ አስፈላጊነቱ በተለያዩ የማህበራዊ ገፆቻችን ወደ ህዝብ ለማድረስ…»

ዙመር ወቅታዊ መረጃ

27 Nov, 07:31


በሊባኖስ የተኩስ አቁም ስምምነቱን ተከትሎ ህዝቦቿ በደስታ አደባባይ ወጥተዋል

#ዙመር_ኢስላሚክ_ሚደያ
https://t.me/zumer_mereja

ዙመር ወቅታዊ መረጃ

27 Nov, 07:29


በእስራኤልና በሂዝቡሏህ መካከል የተኩስ አቁም ስምምነት ተፈፀመ!!

በእስራኤልና በሂዝቡሏህ መካከል የተኩስ አቁም ስምምነት ዛሬ ረቡዕ ከጠዋቱ 4 ሰአት ጀምሮ በሊባኖስ ተግባራዊ ሆኗል።
የእርቅ ስምምነቱ የእስራኤል በሊባኖስ ከተሞች ላይ የሚደርሰውን ጥቃት በዘላቂነት እንደሚያቆም እና በሰሜናዊው የእስራኤል ከተሞች ላይ ሲደርስ የነበረውን ጥፋት ያስቆማል የሚል ተስፋ አለው።

#ዙመር_ትኩስ_መረጃ እንዲደርስዎ ቻናላችንን ጆይን ያድርጉ
#ዙመር_ኢስላሚክ_ሚደያ
https://t.me/zumer_mereja

ዙመር ወቅታዊ መረጃ

26 Nov, 13:24


ለመላው የዙመር ሚዲያ ተከታታዮች በሙሉ፦

በአካባቢያችሁ የሚከሰቱ  ኢስላማዊ ሁነቶችን (ለምሳሌ የተለያዩ ፕሮግራሞች, ያጋጠሙ ተግዳሮቶች...)
እንዲሁም በማህበራዊ ጉዳዮች ዙሪያ የሚከሰቱ አዳዲስና ትኩስ ክስተቶችን ከተጨባጭ ማስረጃ ጋ   በቴሌግራም በኩል @zumermedia ወይም በስልክ ቁጥር  0901011578 አድርሱን።
እኛ ደግሞ እንደ አስፈላጊነቱ በተለያዩ የማህበራዊ ገፆቻችን ወደ ህዝብ ለማድረስ ዝግጁ ነን።

መልካም ቀን

ዙመር ወቅታዊ መረጃ

25 Nov, 12:52


#አሳዛኝ_ዜና
ዛሬም ፒያሳ ላይ
ህዳር 16/2017
የእሳት አደጋ ተከስቷል‼️

አደጋው የተነሳው በተለምዶ ፒያሳ ደጃች ውቤ ተብሎ በሚጠራው ሰፈር ላይ ነው።
አሏህ በቃችሁ ይበለን 🤲
ወደ አሏህ እንመለስ

#ዙመር_ትኩስ_መረጃ እንዲደርስዎ ቻናላችንን ጆይን ያድርጉ
#ዙመር_ኢስላሚክ_ሚድያ
https://t.me/zumer_mereja

ዙመር ወቅታዊ መረጃ

25 Nov, 06:40


ሂዝቦሏህ ቤይሩት በደረሰባት የሮኬት ጥቃት ወደ እስራኤል ተኮሰ

በዚህም በሰሜንና መካከለኛው ኢስራኤል አካባቢ በርካቶች ቆስለዋል።

#ዙመር_ትኩስ_መረጃ እንዲደርስዎ ቻናላችንን ጆይን ያድርጉ
#ዙመር_ኢስላሚክ_ሚድያ
https://t.me/zumer_mereja

ዙመር ወቅታዊ መረጃ

23 Nov, 20:10


#ተለቀቀ! ኢማማው_ነብየ ﷺ በማዲህ ሙባረክ ፈንታው ገራሚ የሰርግ ላይ መንዙማ
https://youtu.be/bXlGAX2jMO0?si=7y1NOkOqOE9ULeNT

ዙመር ወቅታዊ መረጃ

23 Nov, 16:46


የቱርኩ ፕሬዝደንት ምን አሉ!?

የቱርኩ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶጋን በእስራኤሉ ጠቅላይ ሚንስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ እና በቀድሞው የመከላከያ ሚኒስትር ዩአቭ ጋላንት ላይ የአለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት የሰጠውን የእስር
ማዘዣ እንደሚደግፉ ገልፀው ድርጊቱን "ደፋር እርምጃ" ብለውታል።

#ዙመር_ኢስላሚክ_ሚድያ
https://t.me/zumer_mereja

ዙመር ወቅታዊ መረጃ

21 Nov, 18:33


አይስላንድ በ 3 አመታት ውስጥ ለ አስረኛ ጊዜ እሳተ ጎመራ ፈነዳ

በደሴቷ ዋና ከተማ አቅራቢያ በ3 አመታት ውስጥ ለአስረኛ ጊዜ አሳተ ጎመራ ተከስቷል።

#ዙመር_ትኩስ_መረጃ እንዲደርስዎ ቻናላችንን ጆይን ያድርጉ
#ዙመር_ኢስላሚክ_ሚድያ
https://t.me/zumer_mereja

ዙመር ወቅታዊ መረጃ

21 Nov, 13:58


የአለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት ( ICC) በእስራኢል ጠቅላይ ሚኒስትር ቢንጃሚን ናታንያሁ እና በቀድሞ የመከላከያ ሚንስተር ዮ ቭ ጋላንት ላይ የተለያዩ የጦር ወንጀሎችን፤ ርሀብን እንደጦር መሳሪያ መጠቀም ን ጨምሮ ለመፈጸማቸው አመላካች የሆኑ ድርጊቶችን ተደግፎ በቊጥጥር ስር እንዲውሉ የእስር ማዘዣ ማ ወጣቱ ተገለፀ።

#ዙመር_ትኩስ_መረጃ እንዲደርስዎ ቻናላችንን ጆይን ያድርጉ
#ዙመር_ኢስላሚክ_ሚድያ
https://t.me/zumer_mereja

ዙመር ወቅታዊ መረጃ

20 Nov, 13:24


#አስደሳች_ዜና
ዐረበኛ ቋንቋን መማር ለምትፈልጉ ሁሉ
በሰሞኑ በዙመር የት/ት ክፍል
የዐረበኛ ቋንቋ ኦንላይን ትምህርት ለማስጀመር ምዝገባ ሊካሄድ ነው።

ለመመዝገብና ዐረበኛን ቋንቋ ለመማር ዝግጁ የሆናችሁ የላይክ ቦትን በመጫን አሳውቁን።

#ዙመር_ኦንላይን_ቂርአት_ማእከል

ዙመር ወቅታዊ መረጃ

19 Nov, 07:49


አብዲራህማን ሞሐመድ አብዱላሂ " ኢሮ " የሶማሌላድ ፕሬዜዳንታዊ ምርጫን አሸነፉ።

የዋደኒ ፓርቲ እጩ ሆነው የቀረቡት አብዲራህማን ኢሮ ባለፈው ሳምንት የተካሄደውን የሶማሌላንድ ፕሬዜዳንታዊ ምርጫ እንዳሸነፉ የምርጫ ኮሚሽኑ ዛሬ አሳውቋል።

#ዙመር_ትኩስ_መረጃ እንዲደርስዎ ቻናላችንን ጆይን ያድርጉ

#ዙመር_ኢስላሚክ_ሚድያ
https://t.me/zumer_mereja

ዙመር ወቅታዊ መረጃ

18 Nov, 11:23


ዛሬ ሕዳር 09/2017 ዓ/ል ትልቁ የአፍሪካ ገበያ መርካቶ ያለው ድባብ ይሄን ይመስላል።
ነጋዴዎች አድማ አውጥተው ሱቃቸውን ዘግተዋል።

#ዙመር_ትኩስ_መረጃ እንዲደርስዎ ቻናላችን ጆይን ያድርጉ

https://t.me/zumer_mereja

ዙመር ወቅታዊ መረጃ

17 Nov, 19:26


#የሰሞኑ_አሳፋሪ_ጉዳይ
ሳውዲ በዚህ መልኩ የሙዚቃ ድግስ በማዘጋጀት የተከበረውን ከዕበቱል ሙሸረፋን በሚመስል ቅርፅ በማዘገጀት እየዞሩት ርቃናቸውን ሲጨፍሩ የሚያሳይ ምስል በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ እየተዘዋወረ ይገኛል።

ሳውዲ ከጊዜ ወደ ጊዜ መረን እየለቀቀችና ፈሳድን እያስፋፋች እስልምናን እያንቋሸሸች ትገኛለች።

"ቦታው ትልቅ ነበር ሰዎቹ አነሱ እንጂ"
አሏህ ይሄን የተከበረ ቦታ በአህሉል ሃቆች ስር የሚሆንበትን ጊዜ ቅርብ ያድርገው።

ዙመር ወቅታዊ መረጃ እንዲደርስዎ ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/zumer_mereja

ዙመር ወቅታዊ መረጃ

17 Nov, 11:23


#በድጋሜ ዛሬ ህዳር/8/2017
መርካቶ ላይ የእሳት ቃጠሎ ተነስቷል።

ለትኩስ መረጃዎች ቻናላችንን ይቀላቀሉ
#ዙመር_ኢስላሚክ_ሚዲያ
https://t.me/zumer_mereja

ዙመር ወቅታዊ መረጃ

16 Nov, 10:49


ሙስሊም ሆነህ ስታሸንፍም ስትሸነፍም ሁሌም አልሀምዱሊላህ ነው።
ዝነኛው የቦክስ ተወዳዳሪ ማይክ ታይሰን በተቀናቃኙ ጀክ ፓውል ምሽቱን ሽንፈት ገጥሞታል።
#ድል ለፍልስጤም ሙስሊሞች‼️

#ወቅታዊ_መረጃዎች እንዲደርስዎ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ
https://t.me/zumer_mereja

ዙመር ወቅታዊ መረጃ

15 Nov, 13:29


ኢስራኤል በፍልስጤም ላይ የምታደርሰውን አደጋ እንደቀጠለች ነው

ኢስራኤል በጋዛ 28 ፍልስጤማዊያኖችን በ24 ሰአት ውስጥ ገድላለች።
120 የሚሆኑትን ደግሞ አቁስላለች።
አሏህ ለሙስሊሞች ነስሩን ያምጣላቸው።

#ዙመር_ኢስላሚክ_ሚድያ
https://t.me/zumer_mereja

ዙመር ወቅታዊ መረጃ

13 Nov, 09:54


ኢራን፤ እስራኤል ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት እንድትታገድ ጠየቀች

እስራኤል ከመንግስታቱ ድርጅት አባልነት እንድትሰናበት የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጠየቀ፡፡
ቴህራን ጥያቄውን ያቀረበችው ሰሞኑን በደማስቆ በተፈጸመ ጥቃት ንጹሀን መገዳለቸውን ተከትሎ ነው።

ምንጭ አል-ዐይን ኒውስ

#ዙመር_ኢስላሚክ_ሚድያ
https://t.me/zumer_mereja

ዙመር ወቅታዊ መረጃ

12 Nov, 09:51


እስራኤል በጋዛ “የዘር ጭፍጨፋ” እየፈጸመች ነው - የሳኡዲ ልኡል አልጋወራሽ

የአረብና ሙስሊም ሀገራት መሪዎች በጋዛና ሊባኖስ ወቅታዊ ጉዳይ በሪያድ ተወያይተዋል
የሳኡዲ ልኡል አልጋወራሽ መሀመድ ቢን ሳልማን እስራኤል በጋዛ “የዘር ጭፍጨፋ” እየፈጸመች ነው ሲሉ አጥብቀው ተቃወሙ።

ምንጭ አል-ዐይን ኒውስ

#ዙመር_ኢስላሚክ_ሚድያ
https://t.me/zumer_mereja

ዙመር ወቅታዊ መረጃ

08 Nov, 14:57


🆕🌐 #በተወዳጁ ዙመራችን🫶
ምርትና አገልግሎታችሁን ማስተዋወቅ ለምትፈልጉ  ሁሉ እንኳን ደስ አለለችሁ

#ውድ የዙመር ሚዲያ ተከታታዮች ከ100,000 በላይ ተከታይ ባለውና በርካታ እይታዎችን በሚያገኘው የቴሌግራም ቤታችን ላይ
ምርትና አገልግሎታችሁን አቅማችሁን ባገናዘበ መልኩ  የማስታወቂያ ስራ መጀመራችንን በአክብሮት ለማሳወቅ እንወዳለን።

ታዲያ  እርስዎም በተወዳጁ ዙመራችን ምርትና አገልግሎትዎን ማስተዋወቅ ከፈለጉ
👉 @Zumer_advertising
በዚህ user name ገብታችሁ ልታናግሩን ትችላላችሁ

ዙመር ወቅታዊ መረጃ

07 Nov, 07:43


የቀድሞው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለሁለተኛ ጊዜ የአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫን አሸንፈዋል።

የቀድሞው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለሁለተኛ ጊዜ የአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫን አሸንፈዋል። ካማላ ሀሪስ ሽንፈታቸውን በጸጋ መቀበላቸውን ያሳወቁ ሲሆን ሰላማዊ የስልጣን ሽግግር እንዲኖር ድጋፍ እንደሚያደርጉም ገልጸዋል።
ይህን ተከትሎ ተመራጩ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በስልጣን በሚቆዩባቸው አራት ዓመታት ምን ምን ሊያደርጉ ይችላሉ? የሚለው የብዙዎችን ትኩረት ስቧል።

ምንጭ አል ዓይን ኒዉስ

#ዙመር_ኢስላሚክ_ሚድያ
https://t.me/zumer_mereja

ዙመር ወቅታዊ መረጃ

22 Oct, 12:47


#ዱንያ የተጨበጠች መስላ በቅፅበት ስትከዳ"
🔥መርካቶ😭
አሏህ ሶብሩን ይወፍቃችሁ በተሻለው ይተካችሁ

#ዙመር_ኢስላሚክ_ሚዲያ
https://t.me/zumer_mereja

ዙመር ወቅታዊ መረጃ

21 Oct, 17:04


#ዛሬ ጥቅምት 11
ምሽቱን በመርካቶ ሸማ ተራ የእሳት ቃጠሎ አደጋ ተነስቷል።
በዚህ የኑሮ ውድነት ከባድ ነው
አሏህ ይድረስላችሁ

#ዙመር_ወቅታዊ_መረጃ
https://t.me/zumer_mereja

ዙመር ወቅታዊ መረጃ

08 Oct, 08:42


Qur'aana dubbisuu hin dandeessu?!
Hin maxxansinee?!
Qur'aana yeroo dubbistu sirriitti hin dubbisu jettee ni yaadda ?!

Abdii Qur'aana haffazuu qabduu ?!
Ijoolleen keessan umurii xiqqaatti Qur'aana akka baratan barbaadduu ?!

 Kanaaf Dafaa Giddugala Qur’aana onlaayinii seena

Warra yeroo gabaabaa keessatti Qur'aana haffazuu barbaaddan hundaaf

 Waltajjiiwwan miidiyaa hawaasaa barri sun oomishe 
 Emo keessatti
 Telegramiin
 WhatsApp irratti
 Zoom fi Google Mit
Eessayyuu osoo hin deemin;  Kutaa addunyaa kamittuu haa ta'u 
Zumer Online Quran Center haala barsiisaa dhuunfaa ofii waliin barachuu dandeessan haala mijeessee jira.

Barnoota akka Qur'aana qara'uu, Hifzii, Tajwiida ni kennina. 
 Qur'aana barsiisota mirkaneeffataniin barsiisuu fi yeroo gabaabaa keessatti damee filattanitti maxxansuu. 
Tahuun adda nu taasisa

Giddugalichatti makamuuf link bio keessa jiru cuqaasuun galmaa'aa
Yookiin bilbila 0923466646 Telegram, IMO fi WhatsApp irratti nu qunnamuu dandeessu.
09 23614444/ bilbiluun nu haasofsiisaa.


Zumar Giddugala Qur'aanaa onlaayinii
Afaan hikkachuu irraa kaasee hanga hayyuummatii

https://forms.gle/q8tV92eNhSsKdRPn8

ዙመር ወቅታዊ መረጃ

06 Oct, 19:13


#ሰዎች ሆይ ንቁ ወደ አሏህ እንመለስ!
የመሬት መንቀጥቀጥ ከአሏህ የሚመጣ ተግሳፅ ነው።
ሁላችንም ወደ አሏህ እንመለስ
#ዛሬ ምሽት ከደሴ እስከ አ,አ እንዲሁም በአፋር ክልል ባሉ አንዳድ ቦታዎች ላይ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቷል።

#ዙመር_ወቅታዊ_መረጃ
https://t.me/zumer_mereja

ዙመር ወቅታዊ መረጃ

06 Oct, 18:39


#ዙመር_መረጃ

በሀገራችን ዋና መዲና በአዲስ አበባ አንዳድ አካባቢዎች ላይ በዛሬው እለት የመሬት መንቀጥቀጥ እንደተከሰተ ምንጮጫችን ገልፀዋል!

አሏህ ከመጥፎ ነገር ሁሉ ነጃ ይበለን አሚን🙌

https://t.me/zumer_mereja

ዙመር ወቅታዊ መረጃ

05 Oct, 17:29


እነኝህ 4 በጥያቄ ምልክት የተቀመጡ
የቀጣይ የዙመር ኢስላሚክ ሚዲያ
ኡስታዞች እነማን ይሆኑ🤔

ዛሬ ምሽት ይፋ እናደርጋለን👌
ከ 3:30 ጀምሮ በዙመር የቴሌግራም ላይቭ
መድረክ ማንም እናዳይቀር

ጥሪውን ሼር በማድረግ ለሁሉም አድርሱልን💓

https://t.me/zumer_media

ዙመር ወቅታዊ መረጃ

04 Oct, 21:49


ኑ! ቁርኣንን በአጭር ጊዜ  እናስኸትሞት!

👨‍💻 ምቹና ቀላል የምዝገባ ሲይስተም
🪩የሰለጠነ የት/ት አሰጣጥ

📚 ተለቂ በወሰዱ ወንድና ሴት ኡስታዞች
🧐 የተማሪዎችን እድሜ፣ የቀድሞ የቁርኣን እውቀት (ባክግራውንድ) እንዲሁም ችሎታ ያገናዘበ የት/ት አሰጣጥ

👉 አንድ-ለ-አንድ የግል ኡስታዝ
🕖ተማሪዎች በሚመቻቸዉ የትኛዉም ሰዓት

📚የተለያዩ አጋዥ የት/ት ቁሳቁሶች አቅርቦት
👩‍💻የማጠናከሪያ ክፍለ ጊዜዎች

🎉የት/ት ማጠናቀቅን ሚያረጋግጥ ሰርቲፊኬት
💸ቀላል የክፍያ አፈፃጸም ሲይስተም

👍 ሁሌም ለተማሪዎቻችን  ቅድሚያ  እንሰጣለን!


ዙመር ኦንላይን የቁርኣን ማእከል
ከ አፍ መፍታት እስከ ምጥቀት!

ለመመዝገብ ቀጣዩን ሊንክ ይጠቀሙ

https://forms.gle/q8tV92eNhSsKdRPn8

ወይንም 0923466646 ቴሌግራም/ዋትሳፕ/ ኢሞ ያናግሩን

ዙመር ወቅታዊ መረጃ

03 Oct, 09:27


▶️ከመድረክ መሪ ከኡስታዝም ጭምር ጀምሮ ቅያሬዎችን በማድረግ: በአዲስና በተሻለ መልኩ
የላይቭ ፕሮግራሞችን ለማስጀምርና ለማስቀጠል
የትውውቅ መድረክ
ቅዳሜ ምሽት 3:30 ጀምሮ በዙመር ኢስላሚክ ሚዲያ
የቴሌግራም ግሩፕ ላይቭ ላይ ቀጠሮ ይዘናል።
⬇️
ሁሉም ኡስታዞች ተማሪዎች የሚመለከታቸው የፕሮግራም አስተባባሪዎችን ይመለከታል!

ይሄን መረጃ ሁላችሁም ሼር በማድረጉ ላልሰሙት እንዲታደርሱል በአክብሮት እንጠይቃለን።

https://t.me/zumer_media

ዙመር ወቅታዊ መረጃ

01 Oct, 20:13


ይህ ኦርዶን ላይ የወደቀ ሚሳኤል ነው😳

ድል ለሙስሊሞች ሞት ለየሁዶች
https://t.me/zumer_mereja
#ዙመር_ወቅታዊ_መረጃ

ዙመር ወቅታዊ መረጃ

01 Oct, 20:05


#ተጨማሪ
በኦርዶን ላይ አንዳድ መሳሪያዎችም እንደወደቁ መረጃዎች እየደረሱን ይገኛሉ።
እስካሁን ባለን መረጃ ከወደ ኢራን ለእስራኤል የተስወነጨፉ ከኢላማቸው ሳይደርሱ የቀሩ ፍንጥርጣሪ እንደሆኑ ነው።

ዝርዝር መረጃ ይዘን እንመጣለን።

#ዙመር_ወቅታዊ_መረጃ
https://t.me/zumer_mereja

ዙመር ወቅታዊ መረጃ

01 Oct, 19:54


🆕#ከ_200 በላይ ባለስቲክ ሚሳኤል

#አሏሁ_አክበር الله أكبر አሏሁ አክበር

#አሁን ምሽቱን የተሰማ ሰበር ዜና

ኢራን በርካታ የባለስቲክ ሚሳኤሎቿን ወደ የሁዳዋ አረመኔ ሀገረ–እስራኤል ምሽቱን በተለያዩ የእስራኢል ግዛቶች ላይ ኢላማ አድርጋ አስወንጭፋለች።

ይህ የምታዩት ቪዲዮ  ኢራንን ሚሳኤሎች በበላያቸው ላይ ሲያዩ የሳሙት የጋዛ ሙስሊሞች ድምፅ ነው።
ነገሩ ወደየት ሊመራ እንደሚችል ማሰቡ ብቻ ከባድ ሆኗል።ዝርዝር መረጃዎችን እናደርሳችኋለን!

ትኩስ መረጃዎችን በቶሎ #በዙመር_ወቅታዊ ያግኙ
ድል ለሙስሊሞች ሞት ለበዳዮች
#ሼር ሼር share شير 🔈🔄
#ዙመር_ወቅታዊ_መረጃ
https://t.me/zumer_mereja

ዙመር ወቅታዊ መረጃ

30 Sep, 20:51


ኢትዮ ቴሌኮም በሚሰጣቸው ከፊል ምርቶቹና አገልግሎቶቹ ላይ ከነገ መስከረም 21 ጀምሮ የዋጋ ጭማሬ (ማሻሻያ) እንደሚያደረግ አስታውቋል!

#ዙመር_ወቅታዊ_መረጃ
https://t.me/zumer_mereja

ዙመር ወቅታዊ መረጃ

30 Sep, 14:32


ኢራን ለእስራኤል "የወንጀል ተግባር" ምላሽ ትሰጣለች- የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

ኢራን በእስራኤል ላይ የበቀል እርምጃ ለመውሰድ ዛቻ ስታሰማ እስራኤል ደግሞ ኢራንን አርፈሽ ተቀመጭ እያለች ነው
ኢራን የእስራኤልን የወንጀል ተግባር ዝም ብላ እንደማታልፈው የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ናሰር ከናኒ ተናግረዋል።
ቃል አቀባዩ ይህን ያሉት እስራኤል ሊባኖስ ውስጥ በፈጸመችው የአየር ጥቃት የሄዝቦላን መሪ ሀሰን ነስረላህ እና የኢራንን ጋርድ ምክትል አዛዥ መግደሏን ተከትሎ ነው።

እስራኤል ሊባኖስ ውስጥ በሄዝቦላ ታጣቂዎች ላይ እና የመን ውስጥ በሀውቲ ላይ እየፈጸመች ያለው ጥቃት መባባስ ከቁጥጥር ወጭ ወጥቶ ኢራንን እና የእስራኤል ዋነኛ አጋር የሆነችውን አሜሪካን ወደ ጦርነቱ ጎትቶ ያስገባል የሚል ስጋት እንዲያይል አድርጎታል።

"ጠላትን ሊያጸጽት የሚችል ጠንካራ እርምጃ እንወስዳለን" ሲሉ ካናኒ በሰጡት ሳምንታዊ መግለጫ ተናግረዋል። ካናኒ አክለው እንዳላሉት ኢራን ጦርነት አትፈልግም፤ ነገርገን አትፈራም።
ኢራን ሁኔታውን ከሊቢኖሰ አመራሮች ጋር እየተነጋገረች እና በቅርበት እየተከታተለችው ነው ብለዋል ካናኒ።

የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር በሌላ በኩል  በተመድ ስብሰባ ላይ ባሰማው ንግግር የእስራኤል ረጅም እጅ ኢራን ውስጥ የማይደርስበት ቦታ የለም ሲል አስጠንቅቋል።

ምንጭ- አል ዓይን ኒውስ
https://t.me/zumer_mereja

ዙመር ወቅታዊ መረጃ

30 Sep, 11:59


ኢራን ለእስራኤል "የወንጀል ተግባር" ምላሽ ትሰጣለች- የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

ኢራን በእስራኤል ላይ የበቀል እርምጃ ለመውሰድ ዛቻ ስታሰማ እስራኤል ደግሞ ኢራንን አርፈሽ ተቀመጭ እያለች ነው
ኢራን የእስራኤልን የወንጀል ተግባር ዝም ብላ እንደማታልፈው የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ናሰር ከናኒ ተናግረዋል።
ቃል አቀባዩ ይህን ያሉት እስራኤል ሊባኖስ ውስጥ በፈጸመችው የአየር ጥቃት የሄዝቦላን መሪ ሀሰን ነስረላህ እና የኢራንን ጋርድ ምክትል አዛዥ መግደሏን ተከትሎ ነው።

እስራኤል ሊባኖስ ውስጥ በሄዝቦላ ታጣቂዎች ላይ እና የመን ውስጥ በሀውቲ ላይ እየፈጸመች ያለው ጥቃት መባባስ ከቁጥጥር ወጭ ወጥቶ ኢራንን እና የእስራኤል ዋነኛ አጋር የሆነችውን አሜሪካን ወደ ጦርነቱ ጎትቶ ያስገባል የሚል ስጋት እንዲያይል አድርጎታል።

"ጠላትን ሊያጸጽት የሚችል ጠንካራ እርምጃ እንወስዳለን" ሲሉ ካናኒ በሰጡት ሳምንታዊ መግለጫ ተናግረዋል። ካናኒ አክለው እንዳላሉት ኢራን ጦርነት አትፈልግም፤ ነገርገን አትፈራም።
ኢራን ሁኔታውን ከሊቢኖሰ አመራሮች ጋር እየተነጋገረች እና በቅርበት እየተከታተለችው ነው ብለዋል ካናኒ።

የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር በሌላ በኩል  በተመድ ስብሰባ ላይ ባሰማው ንግግር የእስራኤል ረጅም እጅ ኢራን ውስጥ የማይደርስበት ቦታ የለም ሲል አስጠንቅቋል።

ምንጭ- አል ዓይን ኒውስ
https://t.me/zumer_mereja

ዙመር ወቅታዊ መረጃ

28 Sep, 16:46


#ሰበር_መረጃ
የሂዝቡላህ መሪ የሆነው ሀሰን ነስሩላሂ  በእስራኢልያኖች (በየሁዳዎች) መገደሉ ታወቀ‼️
በሊባኖስ (በይሩት) እና በእስራዒል መካከል የተጀመረውን ጦርነትም የከፋ ውጥረት ውስጥ ሊከተው እንደሚችልም አስጊ አድርጎታል።

አሏህ ለሀቅ ባልተቤቶች ለሙስሊሞች ድሉን ቅርብ ያድርገው
አሚን ያረበል ዓለሚን🙌

#ዙመር_ኢስላሚክ_ሚዲያ
https://t.me/zumer_mereja

ዙመር ወቅታዊ መረጃ

23 Sep, 19:52


"እኛ የአሏህ ነን ወደ እርሱም ተመላሾች ነን"
إنا لله وإنا إليه راجعون
በሀራ ከተማ በታላቁ መስጂድ ለብዙ አመታት ሶላት በማሰገድ ያገለገሉት ሙሉ ህይወታቸውን ለዲኑ የገበሩት ታላቁ ሸይኽ ሸይኽ አደም ከራሃማ ወደ አኺራ ተሻገሩ።

የቀብር ስነ–ስርዓቱ
#ነገ ማክሰኞ  መስከረም 13  በታላቁ የዳና መስራች  የአህመዱ ዳንይ ዶሪህ በሚገኝበት በመንደራ  ይከናወናል ።

الفاتحة ፋቲሃ እንቅራላቸው🔰.

https://t.me/zumer_mereja
#ዙመር_ኢስላሚክ_ሚዲያ

ዙመር ወቅታዊ መረጃ

23 Sep, 18:06


ማንም ጋ ያልደረሰ ጉድ ያለው አዲስ እንጉርጉሮ
ለ አቶ ሳዳ… ና መሰሎቹ አሰሙልን
ለወቅቱ በሽታ አዲስ የእንጉርጉሮ መንዙማ በሸይኽ ሙሀመድ አወል ሀምዛ
https://youtube.com/watch?v=17R7HWKLj4Q&si=L4V2BtiG1c7ND6en

ዙመር ወቅታዊ መረጃ

21 Sep, 14:27


🌐▶️🎙ቁርአንን ባአጭር ጊዜ ማኽተም ለምትፈልጉ ሁሉ🔈

#የመመዝገቢያ_ፎርም

በሚከተለው ሊንክ ከገቡ በኋላ
https://forms.gle/w1MnzoCsaEBTjZUu9
ሁሉንም መረጃዎች ይሙሉ ከዚያም የቅፁ መጨረሻ ላይ "submit" ሚለውን በመጫን ምዝገባዎን በቀላሉ በማጠናቀቅ ወርሃዊ ክፍያውን ፈፅመው ከኡስታዝዎ ጋ ተገናኝተው ቂርአትዎን በአስደሳች መልኩ ይጀምራሉ
👍

አሊያም በ 0923466646 ላይ በቴሌግራም/ዋትሳፕ/
በቀጥታ ስልክ 0923614444 መስመር በመደወል ይመዝገቡ
🔔
#ዙመር_ኦንላይን_የቁርአን_ማእከል

ዙመር ወቅታዊ መረጃ

13 Sep, 18:41


#የዛሬው ይለያል! ተ ለ ቀ ቀ
ደማቅ ኢሽቅ በታላቁ አንዋር መስጅድ
#ክፍል 1 #መውሊድ
https://youtube.com/watch?v=P0v4ItHobfE&si=KYUvyVR8DRcibjQn