ትዳር እና ጥበባዊ ቃላቶች @tdarenatbebawikalatoch Channel on Telegram

ትዳር እና ጥበባዊ ቃላቶች

@tdarenatbebawikalatoch


ትዳር የሰው ዘር እንዳይቋረጥ ትልቅ ሚና ይጫወታል የህዎት ግብህን አስምር

ትዳር እና ጥበባዊ ቃላቶች (Amharic)

ትዳር እና ጥበባዊ ቃላቶች አዲስ አስተዳደር እና ጥበባዊ ቃላቶችን ለሚታከሉ በአገልግሎት ላይ በተመለከተ ነገራችን ነዋሪ ከዚህም የተለያዩ የዜናዎች እና የፖሊቲካዊ መረጃዎች ይሁኑ። የሚያገኙትን ቃላቶች በመረጃና በአስተዳደር ቦርድ ቀረው እንዴት ማንኛውንም እንዲሁም ቃላቶችን ማዘጋጀት ይቀላቀሉ። ከዚህም የግብህን ሪፖርት እንጠቀሙ።

ትዳር እና ጥበባዊ ቃላቶች

07 Nov, 18:10


© አዲስ ደርስ
ሰፊነቱን_ነጃ ክፍል 11
© አስፈላጊ የፊቅህ ትምህርት
© አቅራቢ ሀቢብ ኑሩ
© ምንጭ ዒልሙዲን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
© ኦዲዮ ብቻ።
https://t.me/oustaz_Habib_Nuru/1619

ትዳር እና ጥበባዊ ቃላቶች

07 Nov, 12:45


ከዝሙት ራሳችሁን ጠብቁ። ለዚህ ደግሞ ለቻለ ሰው ከትዳር የበለጠ ምርጫ የለም። ለትዳር ቅድመ ሁኔታ አትደርድሩ። መስፈርት የሚያበዛ መጨረሻው አያምርም። ከትዳር ሸሽታችሁ ዝሙት ላይ እንዳትወድቁ። ዝሙት በየትኛውም ዘመን ሰቅጣጭ ወንጀል ነው። በዚህ ዘመን ግን አደጋው ጨምሯል። በአንዱ ባለ ጌ ወንጀላችሁ በቪዲዮ ተሰራጭቶ ጭራሽ ከማትወጡበት ማጥ ውስጥ ይከታችኋል።

ሴቶች እየተሰማ ያለው ደስ የሚል ነገር አይደለም። አግቡ። እንዲሳካላችሁ ዱዓ አድርጉ። ስነ ምግባር ያለው ካገኛችሁ ሁለተኛም፣ ሶስተኛም፣ አራተኛም ቢሆን ሆናችሁ አግቡ። ሊተናነቃችሁ ይችላል። ይሄ ተፈጥሯዊ ስለሆነ ስሜቱ ለመረዳት የሚከብድ አይደለም። ይበልጥ መፍራትና መጥላት የሚገባው ግን ዝሙትን ነው።

ወንዶች አላህን ፍሩ። ከዝሙት ራቁ። ከቻላችሁ አግብታችሁ ተሰተሩ። ዝሙት ብድር ነው። ባላሰባችሁ አቅጣጫ እዳውን ትከፍላላችሁ። ደግሞም ለትዳር ዋጋ ስጡ። ለሴቶች ፈተና እየሆናችሁ ወደ ወንጀል አትግፉ።

https://t.me/tdarenatbebawikalatoch/7157

ትዳር እና ጥበባዊ ቃላቶች

06 Nov, 14:38


© አዲስ ደርስ
ሰፊነቱን_ነጃ ክፍል ①0
© አስፈላጊ የፊቅህ ትምህርት
© አቅራቢ ሀቢብ ኑሩ
© ምንጭ ዒልሙዲን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
© ኦዲዮ ብቻ።
https://t.me/oustaz_Habib_Nuru/1618

ትዳር እና ጥበባዊ ቃላቶች

05 Nov, 16:03


© አዲስ ደርስ
ሰፊነቱን_ነጃ ክፍል ⑨
© አስፈላጊ የፊቅህ ትምህርት
© አቅራቢ ሀቢብ ኑሩ
© ምንጭ ዒልሙዲን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
© ኦዲዮ ብቻ።
https://t.me/oustaz_Habib_Nuru/1617

ትዳር እና ጥበባዊ ቃላቶች

04 Nov, 13:19


© አዲስ ደርስ
ሰፊነቱን_ነጃ ክፍል ⑧
© አስፈላጊ የፊቅህ ትምህርት
© አቅራቢ ሀቢብ ኑሩ
© ምንጭ ዒልሙዲን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
© ኦዲዮ ብቻ።
https://t.me/oustaz_Habib_Nuru/1616

ትዳር እና ጥበባዊ ቃላቶች

03 Nov, 16:27


ሂዳየቱል ሙስተፊድ ክፍል 26 ለጀማሪዎች  = Hidayetul mustefid   Lesson 26 © አቅራቢ ሀቢብ ኑሩ
https://youtube.com/watch?v=-t9kmrwm_hM&si=ygsCOM5K55EciQVD

ትዳር እና ጥበባዊ ቃላቶች

03 Nov, 13:45


© አዲስ ደርስ
ሰፊነቱን_ነጃ ክፍል ⑦
© አስፈላጊ የፊቅህ ትምህርት
© አቅራቢ ሀቢብ ኑሩ
© ምንጭ ዒልሙዲን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
© ኦዲዮ ብቻ።
https://t.me/oustaz_Habib_Nuru/1615

ትዳር እና ጥበባዊ ቃላቶች

02 Nov, 16:35


© አዲስ ደርስ
ሰፊነቱን_ነጃ ክፍል ⑥
© አስፈላጊ የፊቅህ ትምህርት
© አቅራቢ ሀቢብ ኑሩ
© ምንጭ ዒልሙዲን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
© ኦዲዮ ብቻ።
https://t.me/oustaz_Habib_Nuru/1614

ትዳር እና ጥበባዊ ቃላቶች

01 Nov, 12:34


© አዲስ ደርስ
ሰፊነቱን_ነጃ ክፍል ⑤
© አስፈላጊ የፊቅህ ትምህርት
© አቅራቢ ሀቢብ ኑሩ
© ምንጭ ዒልሙዲን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
© ኦዲዮ ብቻ።
https://t.me/oustaz_Habib_Nuru/1613

ትዳር እና ጥበባዊ ቃላቶች

01 Nov, 12:23


ወጣቶች ሆይ
ግንዘብ መቆጠብ ልመዱ።
ያላግባብ ወጭ አታብዙ።

ያኔ ለ ትዳርህ ቁርጠኛ ትሆናለህ።
ያኔ ከራስህ አልፈህ የተቸገረን ትረዳለህ።

በጫት እና በሱስ የተጠመደ ትውልድ እመነኝ ከውድቀት ሌላ አማራጭ የለህም።
እመነኝ ለሚስትህ እና ለልጅህ እንኳ አትሆንም።
🖋️Habib Nuru

https://t.me/oustaz_Habib_Nuru/1612

ትዳር እና ጥበባዊ ቃላቶች

31 Oct, 12:38


የኢማን ጥፍጥና አታገኝም!

ረሱል እንዲህ ብለዋል፦

﴿ولا تَجِدُ امرأةٌ حَلاوَةَ الإيمانِ؛ حتى تُؤَدِّيَ حقَّ زَوْجِها﴾

“አንዲት ሴት የባሏን ሀቅ እስካልተወጣች ድረስ የኢማንን ጥፍጥና አታገኝም።”

ሶሂህ አተርጊብ:

ትዳር እና ጥበባዊ ቃላቶች

31 Oct, 12:16


© አዲስ ደርስ
ሰፊነቱን_ነጃ ክፍል ④
© አስፈላጊ የፊቅህ ትምህርት
© አቅራቢ ሀቢብ ኑሩ
© ምንጭ ዒልሙዲን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
© ኦዲዮ ብቻ።
https://t.me/oustaz_Habib_Nuru/1611

ትዳር እና ጥበባዊ ቃላቶች

30 Oct, 12:24


© አዲስ ደርስ
ሰፊነቱን_ነጃ ክፍል ③
© አስፈላጊ የፊቅህ ትምህርት
© አቅራቢ ሀቢብ ኑሩ
© ምንጭ ዒልሙዲን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
© ኦዲዮ ብቻ።
https://t.me/oustaz_Habib_Nuru/1610

ትዳር እና ጥበባዊ ቃላቶች

29 Oct, 10:09


© አዲስ ደርስ
ሰፊነቱን_ነጃ ክፍል ②
© አስፈላጊ የፊቅህ ትምህርት
© አቅራቢ ሀቢብ ኑሩ
© ምንጭ ዒልሙዲን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
© ኦዲዮ ብቻ።
https://t.me/oustaz_Habib_Nuru/1609

ትዳር እና ጥበባዊ ቃላቶች

28 Oct, 12:30


© አዲስ ደርስ
ሰፊነቱን_ነጃ
© አስፈላጊ የፊቅህ ትምህርት
© አቅራቢ ሀቢብ ኑሩ
https://t.me/oustaz_Habib_Nuru/1608

ትዳር እና ጥበባዊ ቃላቶች

28 Oct, 12:21


© አዲስ ደርስ
ሰፊነቱን_ነጃ
© አስፈላጊ የፊቅህ ትምህርት
© አቅራቢ ሀቢብ ኑሩ
https://t.me/oustaz_Habib_Nuru/1608

ትዳር እና ጥበባዊ ቃላቶች

28 Oct, 12:21


© አዲስ ደርስ
ሰፊነቱን_ነጃ ክፍል ①
© አስፈላጊ የፊቅህ ትምህርት
© አቅራቢ ሀቢብ ኑሩ
© ምንጭ ዒልሙዲን ኢስላማዊ ስቱዲ
© ኦዲዮ ብቻ።
https://t.me/oustaz_Habib_Nuru/1608

ትዳር እና ጥበባዊ ቃላቶች

27 Oct, 17:29


በቅርቡ የሰፊና ደርስ ቅጂ ይለቀቃል
https://t.me/oustaz_Habib_Nuru/1606

ትዳር እና ጥበባዊ ቃላቶች

26 Oct, 09:26


⚠️⚠️ የሚስትህን ድብቅ ሚስጥሮች ጠብቅ!

ረሱል (📿) እንዲህ ብለዋል፦

﴿إنَّ مِن أَشَرِّ النّاسِ عِنْدَ اللهِ مَنْزِلَةً يَومَ القِيامَةِ، الرَّجُلَ يُفْضِي إلى امْرَأَتِهِ، وَتُفْضِي إِلَيْهِ، ثُمَّ يَنْشُرُ سِرَّها﴾

“በትንሳዔ ዕለት ከሰዎች ሁሉ መጥፎ ሆኖ አላህ ዘንድ የሚመጣው፤ ሰውዬው ከሚስቱ ይጣቀምና (ግብረ ስጋ ግንኙነት ያደርግና) እሷም ትጣቀምና ከዛ ሚስጥሯን (ገመናዋን) የሚዘራ ነው።”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል

ትዳር እና ጥበባዊ ቃላቶች

20 Oct, 15:03


ደሀዎች ወደ ጀነት ቀዳሚዎች ናቸው።

ረሱል ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም።
https://t.me/elmudinIslamicstudio/16267

ትዳር እና ጥበባዊ ቃላቶች

19 Oct, 16:27


ሂዳየቱል ሙስተፊድ ክፍል 21 ለጀማሪዎች  = Hidayetul mustefid   Lesson 21  © አቅራቢ ሀቢብ ኑሩ
https://youtube.com/watch?v=IZrboJZ7bOg&si=GeO-dCk9JSLNiNPM

ትዳር እና ጥበባዊ ቃላቶች

18 Oct, 15:55


ሂዳየቱል ሙስተፊድ ክፍል 20 ለጀማሪዎች  = Hidayetul mustefid   Lesson 20  © አቅራቢ ሀቢብ ኑሩ
https://youtube.com/watch?v=MtlDv_jXX0k&si=_5bKa6o7nLyluvfT

ትዳር እና ጥበባዊ ቃላቶች

14 Oct, 17:05


ቃጩሮች አልተቻሉም = ኬሚሴ 07 ቀለበሌ ክፍል 8 ገራሚ ዳዕዋ በ ሰዒድ ሙሐመድ ።
https://youtube.com/watch?v=mNtFads0xuM&si=GJOvJVSqUQ4wmbqR

ትዳር እና ጥበባዊ ቃላቶች

07 Oct, 12:20


እህቴ ሆይ አላህን ፍሪ!
~
እስኪ ውስጥሽን አዳምጪው። ለማን ነው ይህን ያደረግሽው? አላህ ምን ይለኛል ብለሽስ አስበሻል? ተይው አላህ ዘንድ ሰው ዘንድ ራሱ ያስንቅሻል። ከጌታሽ ተጣልተሽ፣ ሰዎች ዘንድ ትዝብት ላይ ወድቀሽ ምን ትርፍ ታገኛለሽ?

ለማንኛውም ነብያችን ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
" صِنْفَانِ مِنْ أَهْلِ النَّارِ لَمْ أَرَهُمَا ؛ قَوْمٌ مَعَهُمْ سِيَاطٌ كَأَذْنَابِ الْبَقَرِ يَضْرِبُونَ بِهَا النَّاسَ، وَنِسَاءٌ كَاسِيَاتٌ عَارِيَاتٌ، مُمِيلَاتٌ مَائِلَاتٌ، رُءُوسُهُنَّ كَأَسْنِمَةِ الْبُخْتِ الْمَائِلَةِ، لَا يَدْخُلْنَ الْجَنَّةَ، وَلَا يَجِدْنَ رِيحَهَا، وَإِنَّ رِيحَهَا لَيُوجَدُ مِنْ مَسِيرَةِ كَذَا وَكَذَا ".
"ሁለት አይነት ሰዎች ከእሳት ጓዶች ውስጥ ናቸው። እኔ አላየኋቸውም (ወደፊት ይመጣሉ።)
* እንደ ከብት ጅራት ያለ መግረፊያ ይዘው ሰዎችን በነሱ የሚደብድቡ ሰዎች እና
* ለብሰው የተራቆቱ፣ ለሌሎች ጥፋታቸውን የሚያስተምሩ፣ ከአላህ ትእዛዝ ያፈነገጡ፣ ፀጉሮቻቸው እንዳዘነበሉ የተከመሩ የግመል ሻኛዎች የሆኑ ሴቶናቸው። እነዚህ ጀነትን አይገቡም። ሽታዋንም አያገኙም። ሽታዋ ከብዙ ርቀት የሚገኝ ነው።"

📚 ሙስሊም ዘግበውታል።

ትዳር እና ጥበባዊ ቃላቶች

05 Oct, 17:15


ውዱእ እንዴት እናድርግ?

ውዱእ ዒባዳ በው።
https://t.me/elmudinIslamicstudio/16250

ትዳር እና ጥበባዊ ቃላቶች

05 Oct, 17:15


ልጆቻችን መቼ መስገድ አለባቸው።
https://t.me/elmudinIslamicstudio/16251

ትዳር እና ጥበባዊ ቃላቶች

02 Oct, 12:10


ለነካሕ መስክሮች የግድ ለመመስከር ሙሽሪትን ማየት አለባቸውን?
ስሟ ከተነገራቸው በቂ አይደለምን?
https://t.me/elmudinIslamicstudio/16244

ትዳር እና ጥበባዊ ቃላቶች

02 Oct, 12:10


ኒካህ የሚታሰረው በምን ቋንቋ ነው ?
በ ዐረብኛ ኒካህ ሲታሰር ምስክሮችሁ አረብኛ ካልተዱ መስክር መሆን ይችላሉን?
https://t.me/elmudinIslamicstudio/16243

ትዳር እና ጥበባዊ ቃላቶች

30 Sep, 18:17


10 ልጆች አሉኝ ግን አንዳቸውንም ስሜ አላውቅም አላቸው።
https://t.me/elmudinIslamicstudio/16240

ትዳር እና ጥበባዊ ቃላቶች

30 Sep, 18:01


3 ዱዐዎች ሙስተጃብ ናቸው
https://t.me/elmudinIslamicstudio/16239

ትዳር እና ጥበባዊ ቃላቶች

30 Sep, 17:57


ሴትን ልጅ ማሳደግ ደረጃ አለውን?
https://t.me/elmudinIslamicstudio/16238

ትዳር እና ጥበባዊ ቃላቶች

30 Sep, 17:55


የተፈታች ሴት ባባቷ ቤት ባዕድ መሆን የለበታም።
https://t.me/elmudinIslamicstudio/16237

ትዳር እና ጥበባዊ ቃላቶች

30 Sep, 15:58


ሂዳየቱል ሙስተፊድ ክፍል 18 ለጀማሪዎች  = Hidayetul mustefid   Lesson 18 © አቅራቢ ሀቢብ ኑሩ
https://youtube.com/watch?v=QMMQe1oJcOI&si=QZ6rmjLWx_qzFXzu

ትዳር እና ጥበባዊ ቃላቶች

27 Sep, 16:00


ኬሚሴ 07 ቀለበሌ ክፍል 4 ጉድ ጉድ ያስባለ የገትኝ ግጥም በ መሕሙድ ሸይኽ ጀማል ቀረበ ።
https://youtube.com/watch?v=UvtBy6VivvA&si=ClijPBEV4pqn_H3b

ትዳር እና ጥበባዊ ቃላቶች

19 Sep, 12:33


ቤተሰቦችህ እንዲወዱህ
ሀብታም እንድትሆን
እድሜህ እንዲረዝም
ት ፈ ል ጋ ለህ ?

አጭር ነው ምፍትሄው ።
https://t.me/elmudinIslamicstudio/16210

2,374

subscribers

688

photos

76

videos