ጥልቅ እይታዎች @princeabdusamed Channel on Telegram

ጥልቅ እይታዎች

@princeabdusamed


💜 የማራኪ እና አስደማሚ
ጥበቦች ስብስብ‥⚘

ጥልቅ እይታዎች (Amharic)

ጥልቅ እይታዎች አንዱ የማራኪና አንዱ የማራኪ፣ አስደማሚ፣ ሥነምጣጣና እና አስግዶ መረጃዎችን የደቂቃ ማኅበር ስብስብ ለማስፋት መረጃዎን ለማዝረት በመድረሻ በገበታ እና ጠበቀን መረጃዎችን በማግኘት እንዲቆይ ይመልከቱ። ከዚህ በታች መንገዶችን፣ ንግድና መንገዶችን ወይም እንስሳዎችን የሚጠቀሙ ጥበቦች በምርመራ ይሰጣሉ። በተጨማሪም ከመሳከን በታች አስተካክለው እናረጋግጥ።

ጥልቅ እይታዎች

01 Jan, 08:46


💜 የቀብር የመጀመሪያ ሰአታት
በጣም ያስፈራል…
๏ ወዳጆችህ ፊታቸውን አዙረው ሲሄዱ
የጫማ ኮቴያቸውን ትሰማለህ
ከዚያ ዘለአለማዊ ድንጋጤና ስቃይ
ወይ ደግሞ ዘለአለማዊ ሰላም!!

ያረቢ በእዝነትህ  ለኛም ለወዳጆቻችንም
ዘለአለማዊ ሰላምን ወፍቀን

ጥልቅ እይታዎች

13 Dec, 04:52


💜 ቁርአን እየቀራች
እሱም ቁጭ ብሎ እያዳመጣት ነበር
ልክ " ሁለት ሁለት ሶስት ሶስትና
አራት አራት አግቡ " የሚለው ጋር ስትደርስ
ድምጿን ዝቅ አደረገችው ‥ በፈገግታ ተሞልቶ
ዞር አለና አንቺ ለኔ ከአራትም በላይ ነሽ አላት ።

#ሰበሐል ኸይር

ጥልቅ እይታዎች

11 Dec, 19:02


💜 ከህይወት ህግጋት ውስጥ አንዱ
በሷ ውስጥ ያለ ነገር ሁሉ ጊዜያዊ
መሆኑ ነው‥ ቀኑ ጊዜያዊ ነው ፣ ማታውም
ጊዜያዊ ነው ፣ ደስታ ጊዜያዊ ናት ፣ ሀዘኑም
ጊዜያዊ ነው ፣ የሰው ልጅ እዚህ ዱንያ ላይ
መገኘቱ ራሱ በጊዜያዊነት ነው … ይህን ህግ ካመንክ
አሁን የያዘህ ውጥረትና ጭንቀትም ጊዜያዊ ነውና
አብሽር ያልፋል

ጥልቅ እይታዎች

08 Dec, 20:37


💜 ሐዘንን ሁሉ አርቃ
የህመም በሮችን የምትዘጋ
ንግግር ብትኖር "ለኸይር ነው"
የምትለዋ ቃል ናት ።

ጥልቅ እይታዎች

08 Dec, 04:40


💜 ጀነት ውስጥ‥
- የማይታጡ ቤተሰቦች
- ትተውን የማይሄዱ ወዳጆችና
- የማይርቁን ጓደኞች አሉ ።

#አላህ ባለ ፀጋይቷን ጀነት
ከሚወርሱት ያድርገን ።

ሰባሐል ኸይር

ጥልቅ እይታዎች

04 Dec, 05:35


💜 ጠዋት ጠዋት አእዋፍን ማየትና
ድምፃቸውን መስማት ውስጥ ላይ
ደስ የሚል ሐሴትን ይፈጥራል ።

#ሰባሐል ኸይር

እኔ በጠዋት ያየዋት ወፍ

ጥልቅ እይታዎች

28 Nov, 12:26


.                                                                 .                                                                                
                                                                  
         | እረፍት

๏ ድክም ብሎን ሲያቅተን
ምንም በማይከብደውና
በማይሳነው አላህ ታግዘን
እረፍት እናገኛለን ።


.                                                                 .

ጥልቅ እይታዎች

27 Nov, 03:26


.                                                                 .                                                                                
                                                                  
         | ተውባህ

๏ የምትሰራው ወንጀል ተደጋጋሚ ቢሆን እንኳን
ተውባህ ከማድረግ መቼም ቢሆን አትስ-ሰላች ።
ልብስ በቆሸሸ ቁጥር ይታጠብ የለ?


.                                                                 .

ጥልቅ እይታዎች

24 Nov, 16:58


.                                                                 .                                                                                
                                                                  
         | ሰውን ማመን

๏ ሰውን በሁለት ምክኒያት ነው የማላምነው
አንደኛው ስለማላውቀው ሲሆን
ሁለተኛው ደግሞ ስለማውቀው ነው ።




.                                                                 .

ጥልቅ እይታዎች

22 Nov, 15:55


.                                                                 .                                                                       

         | ፈተና

๏ ምናልባትም አላህ
በፈተና እንጂ የማይስተካከልልህን ነገር
ሊያስተካክልልህ ሊፈትንህ ይችላል ።




.                                                                 .

ጥልቅ እይታዎች

22 Nov, 05:14


'                                                                        


                                                                  

         | እውነተኛ ወዳጅ‥

๏ መንገዱ አስፈሪ መሆኑንና
   ወዳጅ እንደሌለኝ ሳውቅ
   ቁርአንን ሐፈዝኩኝ ።

           #ሐሰኑልበስሪይ




.

ጥልቅ እይታዎች

21 Nov, 17:30


💜 ቤቶች የሚቆሙት
በውበትና ብር ላይ ሳይሆን
በፍቅር ፣ በእዝነትና
በመከባበር ላይ ነው ።

ጥልቅ እይታዎች

21 Nov, 05:22


💜 እንደ ዌስተርኖች እየኖሩ
እንደ ነቢያቶች መሞት የሚፈልጉ
ማህበረሰብ ውስጥ ነው ያለነው ።

ጥልቅ እይታዎች

20 Nov, 08:53


💜 ወንድ ልጅ አላህ በጣም ውድ
አድርጎት የፈጠረው ፍጡር ነው ።
๏ አብዛኛው ሴቶቻችን ዋጋውን የሚያውቁት
ከሞተ በኋላ ነው ።
๏ ለእናቱ ፣ ለእህቱ ፣ ለልጁና ለሚስቱ
ለመስጠት ሲል የማይገርፈው የሰው ፊት ፣
የማይፈነቅለው ዲንጋይ ባጠቃላይ የማይከፍለው
መስዋእትነት የለም ።
๏ ዓለም በሙሉ ደህና የሚሆነው
የቤተሰቡ ጌታ (አሳዳሪ) ደህና እስከሆነ
ድረስ ነው  ።

#በህይወታችሁ ውስጥ ላለ ወንድ ሁሉ
አባትም ሆነ ባለቤት ክብር ስጡ ።

ጥልቅ እይታዎች

14 Nov, 20:32


💜 ሃፊዝ አህመድ መንሱር ሺራዚይ ካረፉ በኋላ በህልም ኮምፕሌት ልብስና በዳይመንድ የተዋበ ታጅ አድርገው ጃሚዕ ሺራዚይ ሚህራቡ ጋር ቆመው ታዩ…
๏ አላህ ምን አደረገብህ? ተብለው ተጠየቁ
๏ ምህረቱን ለግሶኝ አክብሮኝ ጀነትም አስገባኝ አሉ
๏ በምን? ሲባሉ
๏ በአላህ መልእክተኛ ላይ ሰለዋት በማብዛቴ ብለው መለሱ

ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙሁ አለይሂ

#ታሪኹልኢስላም

ጥልቅ እይታዎች

14 Nov, 03:48


💜 ጠቃሚ ውዴታዎች 3 ናቸው
አላህን መውደድ
ለአላህ ብሎ መውደድና
አላህን መውደድ ላይ የሚያበረቱ
ነገሮችን መውደድ ናቸው ።

#ኢብኑልቀይም

ጥልቅ እይታዎች

11 Nov, 07:10


💜 አቡ ለሐብ ሴቶችን
ከነህይወታቸው ሊቀብር ቢመለስ ኖሮ
የተወሰኑ ወጣቶችንም በስህተት
አብሯቸው ይቀብር ነበር ።

ጥልቅ እይታዎች

08 Nov, 04:17


💜 አላህ (ሱ.ወ) ረሱልን (ሰ.ዐ.ወ)
ሲገልፀው ከእከሌ ጎሳ የተወለደው ፣
የእከሌ ልጅ ፣ መልኩ እንዲህ የሆነው ፣
ሀብቱ ይህን የሚያክለው ብሎ አይደለም የገለፀው ።
وإنك لعلى خلق عظيم
[አንተም በታላቅ ስነምግባር ላይ ነህ ።]
__
ቀለም : 4

๏ አንተነትህና ዋጋህ ያለው
በስነምግባርህ ነው ።

ጥልቅ እይታዎች

02 Nov, 17:29


💜 መከራ ብዝቶብህ
ቢያሰቃይህ አንኳን ተስፋ አትቁረጥ
๏ ድሎት ልክ እንደ ፅንስ ነው
ያለጊዜው ከመጣ ተበላሽቶ ስለሚሞት
ታገስ ጊዜውን ጠብቆ ይመጣና
ሁሉን ነገር ያስረሳሃል ።

ጥልቅ እይታዎች

31 Oct, 04:15


💜 ሁላችንም Bussy ነን
ነገር ግን ብልጡ ዱንያው ከአኺራው
የማታዘናጋው ሲሆን ‥
ከሱ የበለጠ ብልጥ ደግሞ
ዱንያውን ለአኺራው ሟሟያ አድርጎ
የተጠቀማት ነው ።

ጥልቅ እይታዎች

29 Oct, 04:26


💜 ቀብር ውስጥ ብቸኛ ሆኖ
ከመረሳት በላይ የሚያሳዝን
ነገር የለም ።

አላህ ዱዓ የሚያደርጉልንን
ኸይረኞች ያግራልን..

ጥልቅ እይታዎች

09 Jul, 16:34


💜 ህይወትህን ማንም
መልክ እንዲሰጣት አትጠብቅ
ምናልባት ከጥቁር ቀለም ውጪ
ላይኖራቸው ይችላልና ።

       Te » @PrinceAbdusamed ㋡

ጥልቅ እይታዎች

08 Jul, 16:05


💜 ምናልባት ነበዩላህ ዩኑስን
የገጠሙት ፅልመቶች ሊሆኑ
ይችላሉና ተስቢህን እናብዛ ።

       Te » @PrinceAbdusamed ㋡

ጥልቅ እይታዎች

01 Jul, 12:14


💜 ለገዛ (palestine)
ልክ ብቸኛው አስታዋሿ እንደሆንክ
አስበህ ሁሌም ዱዓ አድርግላት
#ያንተ_ጂሃድ_ዱዓ ማድረግህ ነው

       Te » @PrinceAbdusamed ㋡

ጥልቅ እይታዎች

30 Jun, 06:12


💜 ባለቤቴ ሆይ !
የቁርአን ሂፍዝ እየተያዘልኝ አይደለምና ምን ባደርግ ይሻለኛል? ብዬ እንደማማከር ጠየቅኳት
ምን ብትለኝ ጥሩ " ወላሂ ሙሉ ቁርአንን በቃልህ ከሸመደድከው በሙሉ ፍላጎቴ እንዲሁም ደስተኛ ሆኜ ሁለተኛ ሚስት እድርሃለሁ " አለችኝ 😍
ታድያ ይህን ስሰማ በ3 ወር ውስጥ አጣራሁና ያለምንም እንከን ሙሉ ቁርአንን በቃሌ ሸምድጄ ሳበቃ ለመሀላዋ 3 ቀን ፁማ እርፍ‥

           Te » @PrinceAbdusamed ㋡

ጥልቅ እይታዎች

04 May, 07:10


💜 3 ያለ ቀጠሮ የሚመጡ እንግዶች
ሪዝቅ ፣ ቀደርና ሞት ናቸው
አላህ ሪዝቃችንን ሐላል ፣
ቀደራችንን ውብ አድርጎ ሞት ሲመጣም
ከኛ ደስ ብሎት የምንሞት ያድርገን ።

       Te » @PrinceAbdusamed ㋡

ጥልቅ እይታዎች

03 May, 03:22


💚 አላህ ከምን አይነት ሙሲባ
እንደሚጠብቅህ አታውቅምና
የጠዋት ዚክርን ማለት አትዘንጋ ።

ሰባሀል ኸይር

          Te » @uhibukeyarebi ⚘ღ

ጥልቅ እይታዎች

02 May, 11:54


💜 ድክም ብሎ ከተበጣጠሰው
ኪስ ጀርባ ጣፋጭ የሆኖ ፍሩቶች
አሉ... ልክ እንደዛው ከፊል ሰዎችም
ካረጁ ልብሶቻቸው ጀርባ ምርጥ ልብ
ያላቸው አሉ ።

       Te » @PrinceAbdusamed ㋡

ጥልቅ እይታዎች

02 May, 07:35


💜 በአንድ ሰው ጥረት ላይ ብቻ
የተመሰረቱ ግንኙነቶች ሁሉ
ቀጣይነት አይኖራቸውም ።

       Te » @PrinceAbdusamed ㋡

ጥልቅ እይታዎች

30 Apr, 07:38


💜 ከመወሳቱ በኋላ
ልዩ ፈገግታ የሚያመጣ
ውብ ነገር ሁን ።

       Te » @PrinceAbdusamed ㋡

ጥልቅ እይታዎች

28 Apr, 10:07


💜 ምክር
๏ አዞ ከተከተለህ ሊደርስብህ ስለማይችል ልክ እንደ አንካሳ ሆነህ እየሮጥክ አምልጠው‥
๏ ውሻ ካሯሯጠህ ባለህበት ቁምና ዲንጋይ የያዝክ መስለህ እንደመምታት አክት አድርግ ፈርቶ ይመለሳል‥
๏ ጅብ ካሯሯጠህ ደግሞ ቶሎ መሬት ላይ ተኛና የሞተ ሰው ምሰል‥ ጅቡ የምታሴርበት ይመስለውና ወዳንተ ለመቅረብ አይሞክርም‥
๏ ግመል ካሯሯጠህ ቁል ቁል መውረድ ስለሚከብደው ቁል ቁል ውረደህ አምልጠው


๏ ነገር ግን ሚስትህ ከሷ የደበቅካቸውን ምስጢሮች ስልክህን ከፍታ አይታው ካሯሯጠችህ‥ ሀስቡነላሁ ወኒዕመል ወኪል!! ወንድሜ ከላይ የተፃፈውን ሁሉ እርሳው በተለይ ከጅብ ያመለጥክበትን መንገድ
መርዳት የምንችለው ነገር ቢኖር የሬሳ ክብር አጥቦ ገንዞ መቅበር ነውና አላህ ይሁንህ ።

       Te » @PrinceAbdusamed ㋡

ጥልቅ እይታዎች

27 Apr, 03:44


💜 በአላህ መንገድ የሚጋደል
መቼም ቢሆን አይሸነፍም‥
ወይ ወደሚያምር ድል ወይ ደግሞ
ወደ ጀነት እና ፀጋዎቿ ።

      Te » @PrinceAbdusamed ㋡

ጥልቅ እይታዎች

26 Apr, 17:44


💜 አንዳንዴ ነገራቶችን
የምታጣቸው ችላ በማለትህ ሳይሆን
ከሚገብ–ባቸው በላይ በመጠበቅህና
በመንከባከብህ ነው ።

      Te » @PrinceAbdusamed ㋡

ጥልቅ እይታዎች

26 Apr, 11:49


💜 ካሳመመኝ ሰው
በመራቅ ላይ ፅናቱን ስጠኝ
የልቤ መሰበር ወደቀለለውም
አታቅርበኝ ።

      Te » @PrinceAbdusamed ㋡

ጥልቅ እይታዎች

26 Apr, 04:33


💜 መወላወልን
ልምድ ያደረገች ነፍስ
መረጋጋት ሲመጣላት
ወጥመድ ይመስላታል ።

       Te » @PrinceAbdusamed ㋡

ጥልቅ እይታዎች

25 Apr, 04:06


💜 አንድ አንድ ስንብት ውስጥ
የወዳጅ መለየት ይሁን ያንተ ከነሱ መቅረት
የቱ እንደሚያስለቅስህ አታውቅም...

       Te » @PrinceAbdusamed ㋡

ጥልቅ እይታዎች

24 Apr, 17:04


💜 ማፅናናት ከአላህ
በኩል ሲመጣ !!

       Te » @PrinceAbdusamed ㋡

ጥልቅ እይታዎች

24 Apr, 16:06


💜 ይህች ኡማህ
ጀግናዋን ታውቃለች ።

       Te » @PrinceAbdusamed ㋡

ጥልቅ እይታዎች

22 Jan, 15:49


💜 አሁን የሚያስጨንቅህ Future
ምናልባት አንተ ባትኖርበትስ?

       Te » @PrinceAbdusamed ㋡

3,710

subscribers

565

photos

31

videos