ENDERTA'S JOKE 😀 @e70jokes Channel on Telegram

ENDERTA'S JOKE 😀

@e70jokes


#ስም አፄ ጡዘቱ
#እድሜ ነገ ስወለድ ጠይቁኝ 👀
#ትውልድ በስልጤ ዋና ከተማ በጎንደር ዞን ወላይታ ወረድ ብሎ አክሱም😍
#ስራ እርጉዝ የሆኑ ድንግል ሴቶችን ማማከር በትርፍ ግዜዬ ደሞ በኦሮምኛ ስዕል መሳል
#ብሄር ሺናሻ ❤️
#አላማ እንደ የአማራ ጉራጌ የኦሮሞ ተጋሩ መሆን እፈልጋለሁ
FBI Church ቁጭ ብዬ መንዙማ መስመት ያስደስተኛል
እንዲሁም የክርስትና እናቴ ተቀዳሚ ሙፍቲ ናቸው 💔

ENDERTA'S JOKE 😀 (Amharic)

የእንዴትራ መረጃን ይገኛል! የትንሽ ሊግ በተለይም እሁድ በጎንደር ዞን ወላይታ በእንዴትራንል ቋሚ መመልከት አይሆንም። እንዲሁም ብሄር ሺናሻ በሥራ እና የሚንቀሳቀስ ሴቶችን እና ነገራችንን የሚለውን መስራት ተጠቀምናል። FBI Church የሚንቀሳቀስን ያስፈልገናል። መንዙማ የሚለውን መርሑና የሚወዳደሩ የሚሆኑትን የክርስትና እናቴ ተቀዳሚ ላይ በተጠቁት ሁኔታዎታ ለውጦቻችሁ አለመልክሕ።

ENDERTA'S JOKE 😀

13 Feb, 14:26


Live stream finished (1 hour)

ENDERTA'S JOKE 😀

13 Feb, 08:50


Live stream finished (4 minutes)

ENDERTA'S JOKE 😀

15 Oct, 08:37


#Endertas_Jok

እኔ አፄ ጡዘቱ ከፍርያትዬ ጋ የዚን ያህል እቀራረባለው ብዬ አስቤ አላቅም ነበር
እውነትም ነፍስ ማረፊያዋን አታቅም ለካ 😻

ENDERTA'S JOKE 😀

05 Oct, 09:05


አለው ለማለት ያክል ነው 😜💚❤️💚
Mel_Cum irechhaaa 😻

ENDERTA'S JOKE 😀

21 Jun, 14:25


#Endertas_Jok
መብራት ከጠፋ 3 ቀን ሆኖታል
ግን ያው አምፖልን ካልመረጥክ ብለው ወጥረው ይዘውኛል

አሁንስ አምፖልን ከምመርጥ ብልፅግናን ብመርጥ ይሻለኛል መሰለኝ 😤

ግንኮ የአምፖል ጥቅም አልገባኝም 😂😂
@e70jokes

ENDERTA'S JOKE 😀

20 Jun, 18:51


#Endertas_Jok
ኧረ ቺኮች የሌለ አፍልታቹሀል 😞
ደሞ 0913530832 በዚ ስልክ ደውላቹ እንዳትጀነጅኑኝ 😭

ENDERTA'S JOKE 😀

17 Jun, 12:24


#Endertas_Jok
በመጀመሪያ ይሄን ፅሁፍ ለምታነቡ እንደኔ አይነ ስውር ለሆናቹ ድንግል አባቶች ይሁንልኝ

ያው ከእለታት 68 ቀን ግንቦት 73 በተክልዬ ቀን እኔ ሙስሊሙ ወንድማቹ በ7 አመቴ ተወለድኩ

ያው በ70 ቀኔ አንዋር መስጊድ ክርስትና ተነሳው
የክርስትና እናቴም ተቀዳሚ ሙፍቲ ናቸው።

እናም ሙስሊም አርጎ የፈጠረኝን እግዚአብሔርን እያመሰገንኩ ወደዋናው ጉዳይ ስገባ በበር በኩል ነው

እናም ይሄን ፅሁፍ እንድፅፍ ያነሳሳኝ የናቴ ጥፊ ነው

ግድግዳዬ ላይ ተጋድሜ ነበር በመዳፏ ጯ አረገችኝና ስሜን ረስቼ ተነሳው

እኔኮ ግን ወድጄ አደለም የምተኛው ደስ ብሎኝ እንጂ 😭

ያው እረፍት የለኝም በቀን 24 ሰአት እየተኛው እንዴት ልረፍ? 😞🤔

ትናንት ራሱ ለሊቱን ሙሉ አልተኛውም

እንቅልፍ አልወስድ ብሎኝኮ ለጥ ብዬ ነው ያደርኩት 😭😭

ብቻ ምናለፋቹ ባለፈው ልደቴ ነበር
በተክልዬ ቀን 😻

ያው ልደቴን ሚያከብርልኝ ባላገኝም
Insta ላይ እየፖሳሰቱ ሲያዝጉኝ ነበር 😤😤😤

ምናለበት አዋታቹ የሆነ ነገር ብታረጉልኝ ከምትፖስቱኝ?😭😳

ደሞ ባለፈው ጡዘትነቶ 200k ሚያወጣው መኪና ይገባዎታልና እገዛሎታለው አለኝ

ከንቱ ወረኛ ወገኛ ...😡😡😤

እውነት ብታስቡልኝ 500k ሚያወጣውን ለምን አዋታቹ አገዙልኝም? 🥴🤔

ስለ ሽልማት ሳወራ ግን አንድ ነገር ረሳው

የሚቀጥለው ወር ላይ የአንድ የኮዬ ፈጬ አህጉር ልጅ ገረመው አብዲሳ ሚባል ሰውዬ ነበር
እና ቁጭ ሀይለ ገብረ ስላሴን ነው ሚመስለው

እናም ሀይልሻ ይሄን አይቶ በጣም ተገርሞ
እውነትም ገረመው ስምን መላክ ያወጣዋል ብሎ ተደንቆ

ለልደቱ የቆርቆሮ ቤቱ ድረስ ሄዶ
ህይወቱን ቀየረው

አንድ ዘመናዊ ሆቴል
አንድ G+2 ዘመናዊ ቤት
2.5 ሚልዮን የሚያወጣ መኪና... እንዲኖርህ ከፈለክ ጠንክረህ ሩጥ ብሎታል 😂😂😭

ሀይልሻኮ ጠቅላይ ሚኒስቴር ቢሆን ራስ
ለህዝቡ ከመጨነቅ ይልቅ ከ ፕሬዝዳንት ደሞዝ ላይ ስንት ፐርሰንት ነው ታክስ የሚቆረጠው ብሎ ሚጨነቅ ስው ነው 😭😭😂

ብቻ ያው እኔ ከራሴ በላይ ምወደው የለም
እናም እንኳን ተወለድኩ 😭

ደሞ አሳማዬ በግ በግ እያለች ነው እስኪ ሀሳብ ነገር ስጡ 🥴😭
@E70jokes

ENDERTA'S JOKE 😀

23 May, 04:14


#Endertas_Jok
የሮፍናን ዘፈን የሚያስጠላኝ ..... ቶሎ ማለቁ ነው 😂

አሽቄዎች ደሞ ምንድነው 10 ግዜ ሮፍናን ሮፍናን ምትሉት

100 ግዜ በሉ እንጂ 😡😡

ኧረ ጭራሽ እኔ ዘማሽቃበጥ 😂😂

ብቻ ግን ግርም የሚለኝ ሁሉም ዘፋኝና ታዋቂ ሰው የዚን ህዝብ ስነ ልቦና እምሽክ አርጎ እየበላው ነው መሰለኝ sensitive የሆኑ ነገሮችን እያነሱ ማንጫጫት ሆነ በቃ ስራቸው 👀😂

ቴዲ አፍሮ ነበረች አጋጣሚውን ተጠቅማ በጥበብ ከቻሳ ብላ ፒፓውን ምታንጫጫው

አሁን ደሞ ሮፊ ራስታው ቴዲ አፍሮ መሆኗ ነው 😂😂

ለማንኛውም ይመቻቹ እኔም በቅርቡ ነጠላ ወይም ጋቢ መልቀቄ አይቀርም 😂

ግጥም ነገር ተባበሩኝ 🥴
@E70jokes

ENDERTA'S JOKE 😀

21 May, 02:37


#Endertas_Jok
እኔ በህይወት ዘመኔ ስለ ቤተሰብ ሳስብ ደስ የሚል ስሜት ነው ሚሰማኝ
እንጀራ አባት ግን ፍፁም እሆናለው ብዬ አስቤ አላቅም ነበር
ይሄ ልጅ ግን assገራሚ ወ assደናቂ ልጅ ስለሆነ እንጀራ አባትነትን እንድሻው አርጎኛል 😻😭😭
@E70jokes 🥴

ENDERTA'S JOKE 😀

20 May, 06:56


#Endertas_Jok
ሚኒሊክ ዛሬም ንጉስ ነው
Aka ሮፍናን
ኧሯ በል አንተ

መለስ ዛሬም ንጉስ ነው
Aka አብርሀም ገ/መድህን
እዋይ በል አንተ

ሀ/ማርያም ዛሬም ንጉስ ነው
Aka አስጌ ደንዳሾ
ፐ በል አንተ

😂😂😂😭
@E70jokes 🤩

ENDERTA'S JOKE 😀

16 May, 07:18


#Endertas_Jok
Uff የፍልስጤሞች አምላክ እግዚአብሔር ሆይ
በመጀመሪያ ሙስሊም አርገህ ስለፈጠርከኝ አመሰግናለው

እኔኮ ስለኔ አማራለው እንጂ ስንት የተመታና እድለ ቢስ ሰው አለ መሰላቹ
ጀለስ የሌለ እድለ ጠማማ ነው

ፓርክ የተደረገ መኪና ሁላ ይገጨዋል 😂😂🤦🏽‍♂️

ሶል ደሞ ንቅል ነው ከምር
አላርም ጠዋት ላይ ሲጮህ ሁላ ነው የእንቅልፍ ሰአቴ ደረሰ ብሎ ነው ሚተኛው😂

ደሞ ሰሞኑን አንዳንድ ነገሮችን እያየው ነበር ያው እንደ አይነ ስውርነቴ ብዙ ነገሮችን የማየት ፀጋ ስላለኝ

እና አንዱ እንደኔ ማየት የተሳነው ነው
እና እድሜ ልኩን ፈጣሪን ኧረ ለ 1 ሰከንድም ቢሆን አሳየኝ አለምን እያለ ይለምናል


እና አንድ ሰከንድ አለምን አሳየው እና እንደ አጋጣሚ ዶሮ ብቻ ነበር ያየው

እና ተሰብስበን ዱቅ ብለን እያወራን እያለ

አላሙዲን ያሰራውን ትልቁን ህንፃ አያቹት ሲል አንዱ

ጀለስ ገባ አለና ...

ከዶሮ ይበልጣል?
😂😂😭

እርሟን ብታፈላ... አሉ😂
@E70jokes share share share 🥴

ENDERTA'S JOKE 😀

16 May, 06:05


#Endertas_Jok
እንቅልፍ ድህነት ነው ሲሉኝ አምኛቸው እስካሁን አልተኛውም
ግን አሁንም መናጢ ደሀ ነኝ 😭😭

ENDERTA'S JOKE 😀

15 May, 05:19


#Endertas_Jok
ፓትሪያሪኩ: ሴቶች አይደፈሩ ግድያው ይቁም ህፃናት የጥይት እራት አይሁኑ ጦርነቱ ባስቸኳይ ይቁም

ሲኖዶሱ: ይሄ ንግግር እኛን አይወክልም


እንሳቅ ወይስ እናልቅስ 😭😭
@E70jokes

ENDERTA'S JOKE 😀

11 May, 03:24


#Endertas_Jok
ከአለም ሁለተኛ ከአፍሪካ አንደኛ የሆነው አልነጃሺ መስጊድ በጦርነቱ ሲመታ ባላየ ላሽ ብለው

ትናንት ሰልፉ ላይ እኛ የነጃሺ ልጆች ነን ሲሉ ስሰማ የሌለ ነው ያስገረመኝ ያሳቀኝ😂

እኔ የ እስልምና እምነት ተከታይ ብሆንም
ነገር ግን የሙስሊም ወንድሞቼ ቁስል ቁስሌ ነው
ግን ይቺ ነገር የሌለ ፈገግ አርጋኛለች

ግን actually ሁላችንም ስንነካ ነው ዋይ ዋይ ምንለው 😂

እኔ ራሱ ሁሌ ዘፈን አዳምጣለው
ችግር ውስጥ ስገባ ደሞ የፓስተር ዳዊትን መንዙማ እሰማለው

ልክ ደርግ ሲያዝ ወይኔ
ሲለቀቅ ወያኔ ወያኔ

እንደሚለው ማለት ነው 😂😂

ይገርማል ብቻ!

ግን ሳልናገር ማለፍ ማልፈልገው
አብዮት አደባባይ ሲባል ነበር
የማንም ጋለሞታ እየመጣች ስትዘፍንበት ነበር
ብዙ ራቁታሞች ሲያራቁቱት ነበር መስቀል አደባባይን

ስለዚ የኢትዮጵያ ስጦታ የሆኑት ሙስሊም ወንድሞቼ ቢያፈጥሩበት ችግር ሳይሆን እንደውም በረከት ነው

የማንም ጋለሞታ ስታረክሰው

ነገር ግን ሙስሊሙ ወገኔ ድሀን አብልቶ አጠጥቶ ቦታውን ይቀድሰዋል

Ufff ለዚኮ ነው ሙስሊም ልዩ ነው የምለው ❤️🤩

ስለዚ ኢድ አደባባይ ቢባል ራሱ እልል እላለው እንጂ ምን ገዶኝ ልናደድ????

እንደውም ሚቀጥለው አመት ጥምቅትን ኢድ አደባባይ ላይ በደማቅ .... እስክርቢቶ እንፅፈዋለን 😜

Join share @E70jokes 🤩

ENDERTA'S JOKE 😀

11 May, 00:30


#Endertas_Jok
እንዲ ሲታይ እኮ 1000 ፎቶ ተነስቶ 999ኞቹን የደለተ

እስኪ አንዴ ከፍ በል
አንዴ ዝቅ በል
ጎንበስ ልበል እንዴ?
አንዴ ጎበጥ ብዬ ብነሳ ይሻላል እያለ

ካሜራ ማን እስኪ በርከክ በል እና አንሳኝ ምናምን .....ምናምን ....እያለ የተነሳ ሳይሆን ሳያስበው የተነሳ ነው ሚመስለው 😂😂

አይ አፄ ሳክስ ዘቡችላ የኢሳያስ ዘእምነገደ ብልፅግና ወብልግና 😂😂🤦🏽‍♂️
Share join @E70jokes 🤩

ENDERTA'S JOKE 😀

08 May, 10:09


#Endertas_Jok
ስማቸው እንዲ የሆኑ ናቸው እንግዲ ይሄ ቻናል አልተመቸንም የሚሉት 😂😂🤦🏽‍♂️

ENDERTA'S JOKE 😀

05 May, 05:01


#Endertas_Jok
ከዘመናችን ምርጥ ዘፋኞች ....
ከነ Pamfalon
ከነ ቬሮኒካ አዳነ
ከነ ፀዲ
ከነ ሮፍናን( ረጋሳ)
ከነ ቡዜ ማን
ከነ ወንዲ ማክ

እናም ከመሳሰሉት ዘፋኝ አትሊስቶች በጣም ምወድላቸው ነገር ....
😂
😂
😳
😳
ዘፈናቸውን ሰምቼ አለማወቄን ነው 😂😂😭🏃🏿
Share join @e70jokes

ENDERTA'S JOKE 😀

05 May, 04:48


እስኪ ምእመናን ይሄ ምንለቃቸውን ነገሮች ከወደዳቹ share ማረግ አትርሱ
@e70jokes

ENDERTA'S JOKE 😀

04 May, 05:37


#Endertas_Jok
አንግላ በርገር ቤት ሄደን ሚገርም ቅቅል አዘን ፒዛችንን ጠራርገን ከበላን በሗላ
ሂሳብ ካልከፈልኩ ብላ ድርቅ አትልም😡

የማንን ስም ለማጥፋት ነው
ሲጀመር እኔ አደለው እንዴ እዚ ያመጣውሽ ለምን ብሩን ሰተሽኝ እኔ አልከፍለውም😏

ENDERTA'S JOKE 😀

03 May, 07:12


#Endertas_Jok
ምርጦቼ እንኳን አደረሳቹ
ያው የሀገራችን ነገር ከባድ ቢሆንም
ሳቅ ጠፍቶ ሰቀቀን ብቻ ቢሆንም

ግን መኖራችን በራሱ ትልቅ ነገር ነውና
ለዚ ላበቃን አምላክ አልሓምዱሊላህ እንበለው 🙏

ሰሞኑን ምን እንዳሳቀኝ ታቃላቹ?
ማንም ያልመረጠው ጠ/ሚ ዶክተር አቡሽ አመድ
2.7 ሚልዮን ሰው የመረጠው ህውሀትን አሸባሪ ብሎ ፈረጀ አሉ 😂😂😭

ይሄን ሾርት ሚሞርያም ሕዝብ በቃ ይደበርበታል ኣ 😂

አብይ በሬ ወለደ ቢልኮ
አዎ አዋላጁ እኔ ነበርኩ ሚል ፒፓኮ ነው ያለን 😂😂🤦🏽‍♂️

ጀነራል በርጫ ደበሌ ግን ምንሼ ስደውልለት አያነሳም

የማያቀውን iPhone ሰተውት ድሮስ እንዴት ያንሳው 😂
በቴክኖ ነው የለመደው ጨቆን ጨቆን አርጋት እያለ 😂😂🏃🏿🏃🏿🏃🏿🏃🏿