Abu_Oubeida~channel @abuoubeida Channel on Telegram

Abu_Oubeida~channel

@abuoubeida


من أحب أن لا ينقطع عمله بعد موته فلينشر العلم
{ابن الجوذي رحمه الله /التذكرة(٥٥)

Abu_Oubeida~channel (Arabic)

هل تبحث عن قناة تقدم لك المعلومات والمعرفة بشكل ممتع ومفيد؟ إذا كانت إجابتك نعم، فقناة Abu_Oubeida~channel على تطبيق تليجرام هي المكان المناسب لك! يهتم مالك هذه القناة بنشر العلم والمعرفة، معتمداً على مقولة العالم ابن الجوذي رحمه الله التي تقول 'من أحب أن لا ينقطع عمله بعد موته فلينشر العلم'. فإذا كنت تبحث عن محتوى ثري ومفيد، فعليك الانضمام إلى هذه القناة. Abu_Oubeida~channel تقدم لك معلومات قيمة وموثوقة في مختلف المجالات، سواء كنت تهتم بالعلوم، التاريخ، الثقافة، أو أي مجال آخر، ستجد ما يثري معرفتك ويسلي عقلك. انضم اليوم إلى Abu_Oubeida~channel على تليجرام واستمتع بالمحتوى الثري الذي ستقدمه لك هذه القناة الرائعة!

Abu_Oubeida~channel

13 Jan, 11:16


የግጥሜ ርዕስ፦ ለአሜሪካ እንፀልይ።አላለም!

ከምኔው ገጣሚዎች ተሰማሩበት!!

Abu_Oubeida~channel

13 Jan, 11:01


ታዳ ይሄ የአሏህ ተአምር አይደለም ትላላችሁን?


አሏሁም'መ ጨምር ጨምር


እሳቱ ሀያ*ልን ነኝ ላለችው አሜሪካ ሀይል አድርጓል።በአንድ በኩል ተቆጣጠርኩት ስትል በሌላ በኩል እየሾለከ ያጥለቀልቃት ይዟል።ነገሩ ከአቅሟ በላይ እንደሆነ የምታምንበት ጊዜ የቀረበ ሳይሆን አይቀርም።

እኛም አሏሁም'መ ጨምር ማለታችን አንተውም።ጨምር አሏሁም'መ ጨምር

Abu_Oubeida~channel

11 Jan, 18:55


ማንነታችንን ሳያውቁ ደግ መስለናቸው በቀረቡን ሰዎች የመጀመሪያ ሀፍረታችን የሚጀምረው #ያዩን_እለት ነው።ኢላሂ ከየትኛውም ውርደት በአንተ እጠበቃለሁ።

አቡ ኡበይዳ
t.me/AbuOubeida

Abu_Oubeida~channel

11 Jan, 18:07


ካሊፎርኒያ ብርቱ አያያዝን ሳትያዝ አልቀረችም

ነገሩ ከአቅማቸው በላይ ሆኗል በአንዱ ሲሉት በሌላ በኩል አድማሱን እያሰፋ እየለበለባቸው ያለ ሳይሆን አልቀረም።

እስካሁን መቆጣጠር የቻሉት 11 በ መቶውን እንደሁ እየተገለጸ ነው።አሏሁም'መ ዚድ ለሁም።

Abu_Oubeida~channel

11 Jan, 17:24


የአላህ ስራ ሁሉ ግሩም ነው።
~~
ማስተዋሉን ካደለህ በአላህ ስራ ውስጥ ብዙ አ*ጅ*ብ እንድትል የሚያደርግህ አለ።ዛሬ አንድን ሰው አየሁና መገን የአላህ ስራ! አልኩኝ ትንሽ አግራሞት ውስጥ ገባ አልኩኝ።ሰውየው በቀበሌ ደረጃ ቲንሽ ስልጣን ነበረቺው፡ሁኔታው ግን ክልል ላይ ከተመደበ ሰው በላይ ነው።ሰውየው ዛቱም ፊቱም አነጋገሩም ያስፈራል ቁጡ ነው።እንኳን ለውጪ ሰው ለቤተሰቡ እንኳን ራ*ህ*ማ የሚባል የተዘራበት አይመስልም።ሲበዛ ቁጡ ነው።ከቁጡነቱ የተነሳ ሰው ይፈራዋል ለዚህ የዳረገው አንዱ ያቺ ስልጣን ነች፡የሆነ ጊዜ ከአክስቴ ልጅ ጋር ሳይክል እየገፋን በመንገድ ላይ ስንጓዝ ሳይክሌን ከአጎቴ ልጅ እጅ ላይ ቀምቶ ወርውሮ በመጣል ጉዳት እንዳደረሰባት አስታውሳለሁ።ብቻ ሰውየው ትንሽ.... ነበር።ዛሬ ግን ያችም ስልጣን ቀረች፡ደመወዟም አበቃችና ሰውየው #የቀን_ስራ ሰራተኛ(በጉልበቱ ሰርቶ አዳሪ) ሁኗል።አላህ እንዲህ ይታገሳል፣የመማሪያ ጊዜ ይሰጣል፡አሻፈረኝ ስትል ለሰው መማሪያ ያደርግሃል።አጅብ የርሱ ስራ!!

ወዳጄ፡ስልጣኑም ሀብቱም፡ጌዚያዊ ነው፡በእጅህ ያለውን በአግባቡ ልትጠቀምበት ከፈለክ ተጠቅምበት።አለያም መጠቀም ካልቻልክም ሌሎችን አታሸማቅበት። ነገ በኔ ነው!!!።

አቡ አቡይዳ
t.me/AbuOubeida

Abu_Oubeida~channel

10 Jan, 06:10


አላህ እንደዚህ ቻይ ነው በቅጽበት ነገራቶችን ይቀለብሳል።የተበደለንም ይክሳል።

አሏሁም'መ ዚድ

Abu_Oubeida~channel

09 Jan, 18:57


የሆሊውድ ተራራ እሳት ለብሷል

አሏሁም'መ ዚድ

በጋዛ ሙስሌሞች ላይ ሲደርስ በነበረው የእሳት ዶፍ እግራቸውን ሰቅለው ይስቁ የነበሩ ሁሉ አሁን አንገታቸውን ደፍተው ያለቅሳሉ።የእኛ ጌታ እንዲህ ነው።ይታገሳል እንጂ፡አይረሳ፤አይሳነው።አሏሁም'መ ዚድሁም!!

አቡ ኡበይዳ
t.me/AbuOubeida

Abu_Oubeida~channel

09 Jan, 11:19


ያረብ ነጩ ቤተመንግስት ደጃፍ ድረስ ከተፍ አድርገው።

አሏህ ሆይ ጨምርላቸው!!

Abu_Oubeida~channel

09 Jan, 11:16


ሁሉን ቻይ ለሆነ ጌታ ይሄ ቀላሉ ነው።

አላህ ሆይ በበዳዮች ላይ ጨምር፡በጋዛ ላይ የጀሀነምን በር እንከፍታለን ላሉ አንባገነኖችና የሰው አውሬዎች፡ አላህ ይሄው ባላሰቡት ቦታ መጣባቸው።አሏሁ'መ ዚድ

ለሚመከር ሰው በአላህ ተአምር ውስጥ ትምህርት አለ።

አቡ ኡበይዳ
ht.me/AbuOubeida

Abu_Oubeida~channel

08 Jan, 18:18


「𑁍📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 𑁍」

╭┄┈┈⟢
│❏ መንዙመቱ አቢ ኢስሃቅ
╰─────────────────╯    
🎙የደርሱ አቅራቢ:-
├────⟢
🎧 አቡ ፈዉዛን አብዱ ሽኩር
╰──────────────
╭⧿⧿⛉
├⎙አሁኑኑ ዳውንሎድ በማድረግ
│ይጠቀሙ!

┝ለሌሎችም ሼር በማድረግ የአጅሩ
│ተቋዳሽ ይሁኑ!
╰───────────
╭╼──────────────
┢⎘  ለመሰል ስራዎች ይቀላቀላሉን

🖇http://t.me/Yusuf_App1
╰╼────────────────╯

Abu_Oubeida~channel

07 Jan, 19:07


አንተ ተቀምጠህ ሚስኪን የሆነችዋን እህትህን አማለህ ገንዘቧንም ልቧንም ስብአናዋንም የዘረፍካት፡ቃልቻና ዳዒ ሆይ ነገ ህ*እ ብላ አልቅሳ ለጌታዋ ነግራ ለምታሲዝህ ነገር እንዳትጸጸት።አምነህ ግባበት፡እርሷስ መልፋት ልማዷ ነው የዘረፍካትን ገንዘቧን ለፍታ ታገኘዋለች።ለአንተ ግን ነገ መሮጫው እንዳይጠብብህ አስብበት።ዳኛህ አላህ ነው።

አቡ ኡበይዳ
t.me/AbuOubeida

Abu_Oubeida~channel

07 Jan, 12:03


እሳት እንደ ጎርፍ እየተተራመሰ ሲሄድ!!
~~
አላህን የሚፈራ ልብ፤የሚያለቅስ አይን ሲጠፋ፡አላህ ታላላቅ አያዎቹን ያሳየን ያዘ።ጌታየ ሆይ በእዝነትህ እንጂ፡በደግነታችን አይደለምና ያለነው አንተ ለማንም አትተወን።

*ኢላሂ፡ሲቆጡት የሚሰማ፤ሲያሳዩት የሚደነግጥ ልብ ስጠኝ።ወደ አንተ የተመለስኩም አድርገህ ቢሆን አንጂ አትውሰደኝ።

አቡ ኡበይዳ
t.me/AbuOubeida

Abu_Oubeida~channel

07 Jan, 10:24


አንተ ምንድን ነህ ቢሉት የማይመልስ ወንድ፡ሷሊህ ሚስት ጠፋ እያለ ሊል አይገባውም።

Abu_Oubeida~channel

06 Jan, 18:46


ክርስቲያኖች
እንኳን ለ"ጌታችን" የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ እየተባባሉ ነው።ሙስሊሞች ምን ትላላችሁ?

የምር ገና በቁማቸው ነፍስ ይማር የሚባሉ እኮ ናቸው።ሰው ሁለት አይኑን ይቀማል እንጂ እንዴት የልብ ማየቻው ሊታወር ይችላል።አላህ ቅኑን ይምራን።ለእነርሱም ማየትን ያድላቸው።የተወለዱበትን እምነትም ይመልስላቸው።

አቡ ኡበይዳ
t.me/AbuOubeida

Abu_Oubeida~channel

06 Jan, 18:09


ሰዎች ነጻ ከወጡና አንቺ ከጠፋሽ ምን ሊበቃሽ ነው?!
~~~
አንድ ቀን (በመቃብር ዙሪያ)ተቀመጠጥኩ። በዙሪያየም ከ አስር ሺህ የሚበልጡ ሰዎችን ተመለከትኩ።ከእነርሱ ውስጥም፡ልቦናው የለዘበ፣የፈሩ ና አይኖቹም የሚያነቡ እንጂ የለም።ወደ እራሴ መለስ አልኩና ለነፍሴ ፡ሰዎች ነጃ ከወጡና አንቺ ከጠፋሽ ምን ሊበቃሽ ነው?! አልኳት።

ሶይዱል ኻጢር ሊብኒ_ል ጀውዚ ገፅ 249

አቡ ኡበይዳ
t.me/AbuOubeida

Abu_Oubeida~channel

05 Jan, 15:41


السلام عليكم ورحمة الله وبركاته.

በሸይኽ አወል ቢን አሕመድ፦
በተከታታይ ሲሰጥ የነበረው የቁርአን ተፍሲር ትምህርት በትላንትናው እለት የተጠናቀቀ በመሆኑ፡ዛሬ"የአቂደቱል ዋሲጥያ" ትምህርት ይጀመራል።ስለሆነም፡በቦታው ተገኝቶ መከታተል የፈለገ፡#አምራች መስጅድ ፎቅ ላይ ስለሚሰጥ መሳተፍ ይችላል።#በአካል መገኘት ለማትችሉ ከስር ያለውን ሊንክ በመጠቀም በቀጥታ ስርጭት መከታተል ትችላላችሁ።
t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed

በእራሳና ምክንያት መልእኩቱን ቶሎ ማድረስ ባለመቻሌ አፍወን።

Abu_Oubeida~channel

04 Jan, 11:47


ኢብኑ_ል አረቢ አል_ማሊኪ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ፦

ከባይተዋርነት ሁሉ ከባዱ፡ቢጤን ማጣት፣አጠናካሪ አለማግኘት እና መሃይምን ለመጎዳኛት መገደድ ነው።

ሲራጁ_ል ሙሪዲን 4/419

አቡ ኡበይዳ
t.me/AbuOubeida

Abu_Oubeida~channel

03 Jan, 18:17


🌀  ታላቁ ፕርግራማችን ተጀመረ 🔈
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•


📚 ሀላችሁም ተጋብዛቹኋላ ⭐️
      ተ
⭐️
             ጀ
⭐️
                  መ
⭐️
                          ረ
⭐️
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም!
ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት

 ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘
t.me/merkez_abu_fewzan?livestream
t.me/merkez_abu_fewzan?livestream

Abu_Oubeida~channel

03 Jan, 11:40


በመጨረሻም ፈነዳ

ሰሞኑን የመሬት መንቀጥቀጥ ሲስተዋልባቸው ከነበሩት አካባቢዎች አንዱ በሆነው ዱለቻ ወረዳ ዶፋን ተራራ ላይ ዛሬ የእሳተ ገሞራ ፍንዳታ ተከስቷል፡፡via FBC
~~~~
አላህ ይሁነን ምናልባትም ወደ መጨረሻው ጊዜ እየተቃረብን ይሆን? አላውቅም።አላህ ሆይ ሳትምረን እንዳትወስደን።

አቡ ኡበይዳ
t.me/AbuOubeida

Abu_Oubeida~channel

03 Jan, 05:54


በዛሬው እለት ከሚወደዱ ተግባራቶች አንዱ ሶለዋት ማብዛት ነው።

اللهم صل على محمد وعلى آل محمد.ﷺ
Abu Oubeida
t.me/AbuOubeida

Abu_Oubeida~channel

02 Jan, 17:57


ቀጥታ ስርጭት ደርስ

العقیدة الواسطیة

➛ ክፍል = ❶❶

🎙 አብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን






t.me/abuUseyminabdurehman?livestream=baac689fdee2182005

Abu_Oubeida~channel

02 Jan, 17:29


የማንኛውም ዘረኛ ዘረኝነት እንደማይጠቅምህ የሚገባህ፡ሰለዘሩ በሚያቀነቅነው አካል ጉረቤቱ፣አኗኗሪው፣በአንድ ትምህርት ቤት፣በተመሳሳይ የስራ ዘርፍ አብሮት የሚገናኘውንና የሚኖረውን #ሙስሊም በእምነቱ እየነጠለ ሲያሰቃየው ስታይ ነው።በእርግጥ ደነዝ ከሆንክ አሁንም አይገባህም።

Abu_Oubeida~channel

01 Jan, 15:01


Live stream finished (30 minutes)

Abu_Oubeida~channel

01 Jan, 14:30


Live stream started

Abu_Oubeida~channel

01 Jan, 11:05


ሳኡዲዎች ስራ ፈልጉ፦

መተዛዘን፡በሚችሉት መተባበር አይከፋምና ለአንድ ወንድማችሁ ስራ ፈልጉ።"#ኢቃማ" አለው፡የሱቅ ስራ፣የጥበቃ ስራ፣የሽርካ ስራ እና ሌሎችም የስራ አይነታዎች ካሉ ከስር ባለው #bot ሹክ በሉን።

*ጅዳና መዲና አካባቢ፡ከተገኘ በቦት አሳውቁኝ።
#ሳኡዲዎች እናንተን ነው እሺ፡
=>@AbuOubeida90_bot

ማንቂያ፡ቦቱ የእኔ ሆነ እንጂ፡ስራው ለአንድ ወንድማችን ነው የሚፈለገው።እኔ ከእዚችው ከኢትዮ ነቅነቅ አላልኩም።

Abu_Oubeida~channel

01 Jan, 05:10


ወዳጄቼ ተወልጀ ባደግኩባት ከተማ የተከሰተ አሳዛኝ ክስተት ነው
እናት ቤቴ በሀዘን ተውጧል የቀረኝ አንዱን ልጄን አድኑልኝ ትላለች
የእርዳታ ጥሪ ልጆቼን ተነጠኩ አንዱን ገደሉብኝ አንዱን አድኑልኝ ትላለች እናታችን

ወንድማችን ኡመር ሀሰን ከአዲስ አበባ ወደ ጎጃም ሉማሜ ከተማ የአባቱ የቀብር ስነ ስራአት ላይ ለመገኘት በመሄድ ላይ እያለ መንገድ ላይ ባጋጠማቸው እገታ ታላቅ ወንድሙም ወዲያዉኑ የተገደለ ሲሆን እሱም እንደታገተ ይታወቃል አጋች አካላትም ልጁን ለመውሰድ የምትፈልጉ ከሆነ 2 ሚሊዮን ብር የጠየቁ ሲሆን ቤተሰቦቹም አቅም ስለሌላቸው የአቅማቹሁን እንድትረድን ስንል በፈጣሪ ስም እንማፀናለን

የአካውን ባለቤት ስም
ኢብራሂም ሀሰን (ታላቅ ወንድም)
ንግድ ባንክ
1000270990057

አቢሲንያ
131756399

ለበለጠ መረጃ 0934181613

የአቅማችሁን በማገዝ እና ይህንን መልእክት ሼር በማድረግ አግዙን።

መልእክቱ ከወንድማችን Hussen Oumer የተወሰደ ነው።

Abu_Oubeida~channel

30 Dec, 15:10


Live stream finished (37 minutes)

Abu_Oubeida~channel

30 Dec, 14:32


Live stream started

Abu_Oubeida~channel

29 Dec, 13:46


መልካም ዜና

የ"تنبيهات تختص على أحكام بالمؤمنات"
የተሰኘ ሴቶችን"ልዩ ያደረጉና የሚመለከቱ ህግጋቶችን የያዘ የሆነን ሪሳላ ዘወተር ከ 11፡30በኋላ እንማማራለን።በመሆኑም የድምጽ ጫጫታ የማይረብሽ ከሆነ በዚሁ በቀጥታ ስርጭት አጋራችኋለሁ።

ሊንኩን ተጠቀሙት፡
t.me/AbuOubeida

pdf
t.me/AbuOubeida/5929

Abu_Oubeida~channel

29 Dec, 13:45


📚ተንቢሃት PDF

📚 تَـنـبـِـيــهَـاتٌ
على أحكام تختصُّ بالمؤمنات .pdf

📕 تأليف - فضيلة الشيخ صالح بن فوزان بن عبدالله الفوزان - حفظه الله

🎙 لشيخ أول بن أحمد الخميسي «حفظه الله«

https://t.me/AbuOubeida
https://t.me/AbuOubeida

Abu_Oubeida~channel

28 Dec, 10:35


የመጀመሪያው ፕሮግራም በኡስታዝ አቡል አባስ


https://t.me/Achachir_mkroch?livestream=aab30fa11510a7564b

Abu_Oubeida~channel

25 Dec, 17:44


ከኢብኑ ኡሰይሚን አለይሂ ረህመቱሏህ፡ጽህፈቶችና ዝግጅቶች መካከል፡እነዚህ ይገኙበታል፦

አቡ ኡበይዳ
t.me/AbuOubeida

Abu_Oubeida~channel

24 Dec, 17:17


👑          ⭐️             ⚡️
ٰ    • ○ ° 🌹🌹🌹• ○ °• ○ °• ○ °
 • ○    🌹🌹🌹🌹    • ○ °  👈አበባውን
• ○ °🌹🌹🌹🌹🌹           በመንካት• ○ °
  • 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    ብቻ ምርጥ
○ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    የሱና 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡  ° :.
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹         ያገኛሉ📡
 • 🌹🌹🌹🌹🌹      ° :.   * • ○       
• ○  🌿🌹🌹🌿      
  • ○ °   🌿🌿            👈
     •        🌿   • ○ °        🌿🌿
 • ○ °        🌿     • ○ ° 🌿🌿🌿
   • ○ °         🌿       🌿🌿🌿🌿
    • ○ °          🌿  🌿🌿🌿🌿🌿
        • ○ °       🌿   🌿🌿🌿🌿
      • ○ °         🌿  🌿🌿🌿
          • ○ °     🌿  🌿° :. * • ○
         °• ○ °      🌿° :.   * • ○
                    🌿° . °☆  . * ● ¸
.    ★  🌿° :.   * • ○ °
        ° .     🌿. * ● ¸
                  🌿       በቀላሉ ይቀላቀላሉ ።
☆  . * ● ¸ .
★ ° . *   ° . °☆  . * ● ¸
.    ★  ° :.   * • ○
🔤🔤🔤🔤 🔗🔡🔡🔡
ለተጨማሪ ሀሳብ አስተያየት  ጥቆማ
@twhidfirst1 ⭐️🔗🔡🔡🔡

Abu_Oubeida~channel

24 Dec, 08:59


አንድን አካል ትበድለውና ከዛም በሁለት አይኖች የእንባ ዘለላን ጠ*ብ እያደረገ ለአላህ የነገረው እለት የዛኔ ዋ! ለእኔ!

Abu_Oubeida~channel

24 Dec, 05:07


ዛሬ አንድ ነገር  እንተዋወስ ልብ ያለዉ ልብ ይበል ።
ምንመሰላችሁ እዚህ ሚዲያ ላይ በርካታ አስተማሪዎች አሉ  አልሀምዱሊላህ  አላህ ይምንጠቀምባቼዉ ያድርገን ።
ዋናዉ ገር እነሱ በሚያስተምሩት ነገር ላይ ሌሎች ተጠቃሚ ይሆኑ ዘንድ፣ ደርሳቼዉን   ሊንካቼዉንስ እያስተዋወቅንላቼዉ ነዉ ወይ❗️ደርስ ሲሰጡስ ገብተን እየተከታተልን ነዉ❗️ በተለይ  እዚህ ሚዲያ ላይ ደንቅ አሊም አሉ ከነሱም መካከል    «ሸይኽ አወል አህመድ አቡ አማር ሀፊዘሁላህ »   ሁሉም የሚያቃቼዉ ናቼዉ ። ታዲያ  በደንም በሚሰጡን ደርስ እየተጠቀምንባቼዉ ነዉ?  

የሚገርማችሁ  ሊቭ ገብተዉኳ  ።።20 or30 አይበልጡም  ገብተዉ የሚከታተሉት  ለምን❗️ ሊንካቼዉ  ካንድ ወንድም ቻናል በቀር ሸር የሚያደርግ የለም።ለምን❗️

ራሳችንን እንፈትሽ  የእወቀት ባልተቤቶችን  እናገልግል።  የአንዱ ዳኢ ቻናል ሲገባ ደግሞ የያዘዉ ተከታይ አሊሞች ከያዙት በላይ ።

👉ዑልሞችኮ ለዱኒያ ጉዳይ አይደለም የሚለፉት
العلماء ورثة الأنبياء
ዑልሞች የነብያት ወራሾች ናቼዉ
الأنبياء لم يُورِّثوا شيئاً من الدّنيا،
ነብያቶች ደግሞ ከዱኒያ ምንም ነገር አላወረሱም ።

وذلك مصداقاً لما جاء في الحديث الذي رواه أبو الدرداء عن رسول الله- صلى الله عليه وسلم- حيث قال: (إنَّ الأنبياءَ لم يورِّثوا دينارًا ولا درْهمًا إنَّما ورَّثوا العلمَ فمَن أخذَ بِهِ فقد أخذَ بحظٍّ وافرٍ)

  =የትሌግራም ቻናልቼዉ፦↴↴

t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed
t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed

Abu_Oubeida~channel

23 Dec, 11:08


ما حكم التحية العسكرية؟ | العلامة ابن عثيمين رحمه الله
https://youtube.com/shorts/Rg-yN0SLE8U?si=-mgSmmfjbx2cVQ7-

Abu_Oubeida~channel

22 Dec, 18:23


በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፕሮግራማችን ሊጀመር ነው

https://t.me/sobabilelmesjide?videochat=62e2c8cf12e5dbe51e

Abu_Oubeida~channel

21 Dec, 15:02


Live stream finished (52 minutes)

Abu_Oubeida~channel

21 Dec, 14:10


Live stream started

Abu_Oubeida~channel

21 Dec, 11:20


አሰላሙ ዓለይኩም ወረህመቱሏህ ወበረካቱህ

👉ቤተሰብ እንደት ናቹህ‼️

ዛሬ በግል ሀጃየ ነው የመጣሁት በርግጥ በፍርሀት ነው የምፅፈው ባልነግራችሁ ደስ ባለኝ ግና አልሆነም።

እናማ.. እንደምታውቁት  ወደ ውቢቷ ሀገር ሳዑድ ከገባሁ ሰንበትበት እያልኩ ነው።

ባለፈውም ስራ ፈልጉልኝ ብያቹህ ነበር  እስከ አሁን ስራ ስላ'ላገኘሁ ድጋሚ ላስቸግራቹህ ነው  በጀመዓቹህ ጠያይቁና  አሳውቁኝ ባረከሏሁ ፊኩም።

►መካ፣ጂዳ፣መዲና፣ሪያድ አካባቢ ያላችሁ ወንድም እህቶች.....አፈላልጉ 👉ኢቃማ አለኝ።

►ከሰማችሁ በዚህች ጠቁሙኝ ባረከሏሁ ፊኩም

@Abu_faruq_as_selefiy
@Abu_faruq_as_selefiy

Abu_Oubeida~channel

18 Dec, 16:18


ብዙ አትዘን አለም እንዲሁ ናት፡የሚጣፍጥም የሚመርም አላት ሁሉም በዚሁ ሀገር ይቀመሳል።ከቻልክ ወደፊት ያለውን ለማስተካከል ሞክር እርሱ ነው ጥሩው።እንጂ ወደ ኋላ ተመልሰህ ጥቅም የሌለው ማብሰልሰልን አታብሰልስል።ድካም ነው ትርፉ።ድካም

አቡ ኡበይዳ
t.me/AbuOubeida

Abu_Oubeida~channel

18 Dec, 14:38


Live stream finished (36 minutes)

Abu_Oubeida~channel

18 Dec, 14:04


የኩን ሰለፍየን..ደርስ

የስርጭት ሊንክ

t.me/AbuOubeida?livestream=2d39b1c3da22879ee1

Abu_Oubeida~channel

16 Dec, 14:00


አላህ በቂየ ነው!!
"""""
"አላህ እጂ ሌላ #እረዳት እንደሌለው እያወቅ'ኩ" በድሌው፡ከዛም በእኔና በአንተ መካከል "አላህ በቂየ ነው" ያለ የሆነን አካል እንደፈራሁት ከአንድም አካል በፍጹም ፈርቼ አላውቅም።
አልከባኢር_107

አቡ ኡበይዳ
t.me/AbuOubeida

Abu_Oubeida~channel

15 Dec, 16:20


አሁን ይሄን ምን ትሉታላችሁ?
"""
#አሕባሽ
#ሱፍያ
#ኹራፋት

*ለማንኛውም እብዶቻችሁን ያዙልን።

አቡ ኡበይዳ
t.me/AbuOubeida

Abu_Oubeida~channel

15 Dec, 09:28


ይህ የወንድማችን አቡ ማሂር ቻናል ነው

ከ መርከዝ ኢብኑ አባስ መርከዝ ውስጥ ከሚማሩ እና በቋንቋ ትምህርቶች ላይ ጠንካራ አቅም ካላቸው ተማሪዎች ውስጥ አንዱ ነው

ቻናሉን በመቀላቀል ከሚላኩ ዱሩሶች እንዲሁም ሪሳላዎች ተጠቃሚ ይሁኑ

ተጭነው ቤተሰብ ይሁኑ
👇
https://t.me/ahlu_Al_aser
https://t.me/ahlu_Al_aser
https://t.me/ahlu_Al_aser

Abu_Oubeida~channel

07 Dec, 14:57


Live stream finished (47 minutes)

Abu_Oubeida~channel

07 Dec, 14:15


ጀመርን

Abu_Oubeida~channel

07 Dec, 14:14


የዛሬው መነሻችን

Abu_Oubeida~channel

07 Dec, 14:10


የኩን ሰለፍየን..ደርስ

የስርጭት ሊንክ

t.me/AbuOubeida?livestream=cb0e94aabe97171747

Abu_Oubeida~channel

07 Dec, 14:09


Live stream started

Abu_Oubeida~channel

06 Dec, 18:10


📣  🎈ተጀመረ ⭐️🔈
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

ርዕስ :- ስለ ኢማሙ አህመድ ታሪክ🎤

📚 ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ሀሰን⭐️
      ተ
⭐️
             ጀ
⭐️
                  መ
⭐️
                          ረ
⭐️
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም!

ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት

 ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘
https://t.me/tdarna_islam?livestream
https://t.me/tdarna_islam?livestream

Abu_Oubeida~channel

06 Dec, 18:06


ግቡ
ቦታ ቦታችሁ ያዙ 🔻

Abu_Oubeida~channel

05 Dec, 17:21


ዛሬ ዛሬ ላይ ካጣናቻው ትልልቅ ጋ
ጓዶች ውስጥ፦
ስንሳሳት የሚመክሩ፣ስናዝን የሚያበስሩ፣ስንፈልግ የሚያማክሩ፣ስናጣ የሚያበድሩ፡ስንጠፋ የሚፈልጉ ናቸው።

እነዚህን ስናጣ ጊዜ፡ስንቀርባቸው ምን ፈልጎ ነው?ስንርቃቸው ኮርቶ ነው።ስናወራ ወሬኛ፤ዝም ስንል ኩራተኛ።ስናዝን፡ ይበለው፤ሲኪፋንም ደግ አደረገው፤ሲቸግረንም ደግ ይለብልበው፡የሚሉ ተተኩ።አዝናለሁ ያለንበት ጊዜ ዙሪያው ጫካ ላዩ ጨለማ እከሚመስል ድረስ ያስፈራል።ጌታዬ ሆይ እኔ ማን'ነኝ?

አቡ ኡበይዳ
t.me/AbuOubeida

Abu_Oubeida~channel

04 Dec, 17:11


አእምሯችንም ሆነ ልባችን #ሲሰጠን ንፁህ ነበር ልክ በእንክብካቤ እንደተያዘ መስታዋት።አረ ያውም ከዛ በላይ።ግና ምን ያደርጋል በእራሳችን ምክንያት፡አእምሯችንን በቆሻሻዎች ብዛት አደበዘዝነው።ልባችንንም አሻከረነው።ጌታየ ሆይ የደበዘዘውን ልባችንንም ሆነ አእምሯችንን ንፅህናውን መልስልን።

አቡ ኡበይዳ
t.me/AbuOubeida

Abu_Oubeida~channel

04 Dec, 14:51


Live stream finished (44 minutes)

Abu_Oubeida~channel

04 Dec, 14:06


Live stream started

Abu_Oubeida~channel

04 Dec, 05:54


በትዳር መንደርደሪያዎች ላይ ከሚታዩ ትልልቅ ፋውሎች ውስጥ አንዱ፦
ከኒካህ በፊት መረን የለቀቀ ወሬ ማብዛት ነው።ሁለት ተጋቢዎች ገና ይስማሙ አይሰማሙ ሳይወስኑ፡የተንቦረቀቀ ወሬ ያወሩና ከመተያየት በኋላ በአንዳች ነገር ባይስማሙ ኋላ ላይ ትልቅ የሆነ የሞራል መጎዳትና የውስጥ ስብራት ይፈጠራል።ሳትወስኑ፣ሳትተያዩ ወሬ አታብዙ፡እግራችሁን ዘርግታችሁ ወሬያችሁን ስትጠሸጥሹ ከርማችሁ ኋላ ላይ እየየ አትበሉ፡ነውር ለማውጣትም ዙሪያውን አትሸከርከሩ።ነውር ነው።

አቡ ኡበይዳ
t.me/AbuOubeida

Abu_Oubeida~channel

03 Dec, 18:08


ካልገባህ እንዳት'ተነብይ

Abu_Oubeida~channel

03 Dec, 18:04


ነገር ሸእንህ ሁሉ ብድር ከሆነ አይቀር
ስትወስድም ስትሰጥ አሳምረህ ስፈር
ከሀቅህ እንዳይቀር።

አንዳንድ ነገራችንን ቆም ብየ ሳየው እንዲህ ሁኖብኝ ነው!

Abu_Oubeida~channel

03 Dec, 14:56


Live stream finished (46 minutes)

Abu_Oubeida~channel

03 Dec, 14:09


Live stream started

Abu_Oubeida~channel

02 Dec, 14:50


Live stream finished (48 minutes)

Abu_Oubeida~channel

02 Dec, 14:02


Live stream started

Abu_Oubeida~channel

02 Dec, 11:19


ፎቶው፡አንድ የኢትዮ አየር መንገድ የሴኪዩሪት ክፍል ባልደረባ የሆኑት፡ከአንድ መንገደኛ ወድቆ የተገኘ 50,000 ዶላር በታማኚነት ለባለቤቱ ሲመልሱ የሚያሳይ ነው።*ታማኝነት ደግ ነው እንኳን ደግ ሰራችሁ*የእኔ ጥያቄ ግን ይሄ ቢሮ ለህዝብ አገልግሎት የሚሰጥ የሆነ አንዱ የኢትዮ አየር መንገድ ቢሮ ወይንስ የአንድ እምነት ተከታዮች ቸርች ነው? ግርግዳ ላይ ስአት ይመስል #መስቀል የሰቀለው?!መቼም በፅሁፍ እንጂ በእንጨት አልተሰቀለም ብላችሁ ፈገግ አታሰኙንም! ይሄ ከእንዲህ አይነት ተቋም የሚጠበቅ ነው*ወይ? ወይንስ ኢስላም እንጂ ከርስትና በየትኛውም ቦታ በየትኛውም ሁኔታ ይሰበካል?!


የቴሌግራም ቻነል፦
t.me/AbuOubeida

Abu_Oubeida~channel

01 Dec, 18:02


⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️📡

⭐️የመተዋወሻ እና ለህፃን አቲካ
⭐️የትብብር ፕሮግራም

በትዳር እና ኢስላም ቻናል

ኑ! በልብ ህመም እየተሰቃየች የምትገኘው ህፃን አቲካን ሰበብ እንሁናት

በእለቱም ተጋባዥ ኡስታዞች እና ወንድሞች:
⭐️
➡️ኡስታዝ አቡ ሂበተላህ🎤
➡️ኡስታዝ ዓብዱረዛቅ ባጂ 🎤
➡️ኡስታዝ ኢብራሂም ኸይረዲን 🎤
➡️ኡስታዝ አቡ ዑበይዳህ🎤
➡️አቡ ሁዘይፋህ (ሰዒድ)🎤
➡️አቡ ማሂ (ሙሐመድ ኢድሪስ)🎤
⭐️ወንድማችን ጦለሀ አህመድ ቁርአን ⭐️

የህፃን አቲካ ህመም ምንድነው?👇
t.me/tdarna_islam/4859?single
t.me/tdarna_islam/4863
⬆️
ቀን እና ሰዓት ነገ እሁድ 22/03/2017
ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ➡️

የሚተላለፍበት ቻናል
⭐️ t.me/tdarna_islam
t.me/tdarna_islam ⭐️

Abu_Oubeida~channel

01 Dec, 17:19


السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

አፍወን፡በውስጥ ፈታዋ የምትልኩልኝ ወንድምና እህቶች ይቅርታ ሁለት ነገር ተረዱኝ፦

💫ኛ ጥያቄዎቻችሁን ስትልኩ እኔ እንድመልስላችሁ ፈልጋችሁ ከሆነ እኔ እራሴ ጠያቂ እንጂ ተጠያቂ አለመሆኔን።ወይንም እኔ እራሴ ጃሄል መሆኔን እና ምንም ነገር ልረዳችሁ አለመቻሌን፡

💫ኛ ጥያቄዎቻችሁን ለመሻይኾች ወይንም ለኡስታዞች እንዳቀርብላችሁ፡ፈልጋችሁ ከሆነ እኔም እንደናንተው እነርሱን ቢዚ ማድረግ ይሆናል ብየ ስለምሰጋ ብዙ ጊዜ ጥያቄዎችን ይዤ ስቀርብ እየተሸማቀኩ ስለሆነ፡ከቻላችሁ እናንተው በግላችሁ ጠየይቁ እኔን ቢሆን በዚህ መልኩ ተረዱኝና አውፉ በሉኝ።

ከዚህ በፊት የተወሰናችሁ እህት ወንድሞቼ የምትልኩልኝን ጥያቄ እየተቀበልኩ፡በማቅረብ ስተባበር ቆይቻለሁ። ከዚህ በኋላ ባለው ግን....እወቁልኝ ለማለት ነው።


*የፈታዋ ጉዳይ *شأنه عظيم*ነው።

አቡ ኡበይዳ
t.me/AbuOubeida

Abu_Oubeida~channel

01 Dec, 14:49


Live stream finished (45 minutes)

Abu_Oubeida~channel

01 Dec, 14:03


Live stream started

Abu_Oubeida~channel

30 Nov, 18:59


ሙሓደራ 217

የ ዒልም ትሩፋት እና ደረጃ

🚦በ ከሚሴ የተደረገ በ መስጂደል አቅሷ ሙሃደራ

🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ሓቲም)

https://t.me/UstazKedirAhmed

Abu_Oubeida~channel

30 Nov, 14:55


Live stream finished (56 minutes)

Abu_Oubeida~channel

30 Nov, 13:59


Live stream started

Abu_Oubeida~channel

29 Nov, 19:54


📍📌እርሰወ የዑዝር ቢል ጀህል ጉዳይ በሠፊ መረዳት መገንዘብ ይፈልጋሉ እንግዳውስ

🖍ወደዚህ ውብ ፕሮግራም ይፍጠኑ

👉በኡስታዝ አቡ ዒምራን አጃኢቡ

     ተ🌹
      ጀ🌹
         ም🌹
             ሮ🌹
                 ል🌹

ሸር ሸር ሸር ሸር ሸር ሸር ሸር

https://t.me/Multeka_Selefiyin
https://t.me/Multeka_Selefiyin

Abu_Oubeida~channel

21 Nov, 14:59


እንኳን በሰላም ወጣህ።አልሀምዱሊላህ።

Abu_Oubeida~channel

21 Nov, 14:58


اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎

ያጀመዓ እንዴት ናችሁ ...?

በአሏህ እገዛ ዛሬ ከእስር ቤት ተፈትቻለሁ አልሃምዱሊላህ

ወንድማችሁ አቡ ዑሰይሚን

اللهم لك الحمد

ولله الحمد والمنة

Abu_Oubeida~channel

21 Nov, 14:57


Live stream finished (40 minutes)

Abu_Oubeida~channel

21 Nov, 14:17


Live stream started

Abu_Oubeida~channel

20 Nov, 12:34


✏️ መልካም ዜና

ከ"አል_ሁዳ"የሩቃ አገልግሎት መስጫ፦

የአላህ ፈቃድ ሁኖ ሸሪአውን በጠበቀ አሰራር፡የሩቃ አግልግሎት ጀምረናል።ከየትኛውም ቦታ ለሚመጡ አገልግሎት ፈላጊዎች፡ቤታችን ክፍት ነው።ከምንሰጣቻው አገልግሎቶች ውስጥ፦

የሲሕር     
የቡዳ
የጅን
የዛር=>እና ሌሎችም
ከህጻናት እስከ አዋቂ በህመሙ ለተጠቁ ሁሉ አገልግሎቱን እንሰጣለን።

📍አድራሻ ኬሚሴ ከዶ/ር ሰኢድ ክልኒክ ፊት ለፊት ባለው ኮብሊስቶን #300ሜ አካባቢ ገባ ብሎ።

#⃣0930827492
1⃣ላይ በቦት መረጃ ለመጠየቅ ከፈለጋችሁ፡@AbuOubeida90_bot

የቴሌግራም ቻነል፦
t.me/AbuOubeida

Abu_Oubeida~channel

19 Nov, 14:13


Live stream started

Abu_Oubeida~channel

19 Nov, 07:36


ዛሬ ላይ. መተማመን እጅግ ከባድ እየሆነ ነው። ታማኝ ሰው ከወርቅ በላይ ውድ ሆኗል። ወደ ዲን ጠጋ ብለውም የብዙዎችን ልብ ካገኙ በኋላ በብዙ ከታመኑ በሗላ በተቃራኒው የሆኑ ብዙ አሉ።
ጠንቀቅ በል።ጠንቀቅ በይ ።በዲን ሽፋን ብዙ የማይታመኑ አሉ። ሙሉ እምነት ከመስጠት ጠንቀቅ ማለቱ አይከፋም።እሱኮ ኡስታዝ ነው።እሱኮ ቻናል አለው ፣እሱኮ. ሀፊዝ ነው እያልሽ እንዳትበሊ ። ሀፊዝ ሁሉ ታማኝ. አይደለም ።ወደ ዲን የተጠጋ ሁሉ ታማኝ ነው ማለት አይደለም። አመመኝ፣ቸገረኝ ያለ ሁሉ እውነቱን. አይደለም። አጣሩ ተጠንቀቁ ለማለት ያክል ነው።
~»@AbuHafsaYimam

Abu_Oubeida~channel

19 Nov, 02:56


https://t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed?livestream=c8f1e980a00a94391c

Abu_Oubeida~channel

18 Nov, 18:51


https://t.me/tdarna_islam?livestream=249f2c087e19d80603

Abu_Oubeida~channel

17 Nov, 14:53


Live stream finished (43 minutes)

Abu_Oubeida~channel

17 Nov, 14:15


ጀመርን

Abu_Oubeida~channel

17 Nov, 14:14


የዛሬው መነሻችን

Abu_Oubeida~channel

17 Nov, 14:11


የኩን ሰለፍየን..ደርስ

የስርጭት ሊንክ

t.me/AbuOubeida?livestream=7c9cbe19168ab35aa5

Abu_Oubeida~channel

17 Nov, 14:10


Live stream started

Abu_Oubeida~channel

17 Nov, 13:30


🔖 ዑዝር ቢል'ጀህል

~ መስአላው ኺላፍ አለበት ስንል እየቀጠፍን ነውን? ወይስ ዑለማኦች ያረጋገጡት እውነታ ነው?

~ ዑዝር ቢል'ጀህል ባለመኖሩ እውነት ኢጅማዕ አለን?

~ ሙስጠፋ ኢጅማዕ አለ ሲል እየቀጠፈ ነው? ወይስ የሚያነበውን የማይረዳ ጃሂል ሁኖ ነው?

ሌሎችም ነጥቦች የተዳሰሱበትና በድምፅ ማስረጃ የተደገፈ ሙሐደራ

🎙 አቡ ዒምራን 📎 ህዳር 6/2017
የቴሌግራም ቻናል ~
https://t.me/AbU_ImRan_AlaSeriy

Abu_Oubeida~channel

16 Nov, 17:28


🎁ታላቅ የሙሀደራ ፕሮግራም

በአስ_ሱና የዋግምትና የሩቂያ ህክምና መስጫ
🔤🔤🔤🔤🔤🅰️🔤ግሩፕ


በእለቱም ተጋባዥ እንግዶች እና ርዕስ
👇

1️⃣ኡስታዝ  አብደረዛቅ አልባጂ ሀፊዘሁላህ

ርዕስ "የቁርአን መድሀኒትነት"

2️⃣  ኡስታዝ  ዑስማን አቡ አመቲረህማን

ርዕስ "የአላህ ፀጋ ብትቆጥሩት አትዘልቁትም"

3️⃣ ኡስታዝ  አቡ ፈውዛን አብደሽኩር

  ርዕስ "በአላህ ላይ መመካት እና ሰብብ ማድርስ"

4️⃣በወንድም አቡ ሂበቲላህ ሁሰይን

ርዕስ "የሲህር የቡዳ የጅን ህክምናው"

የፕሮግሙ መሪ🔵 አቡ ሂበቲላህ 

የሚተላለፍበት ግሩፕ
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
➡️ t.me/As_Sunah_group ⬅️
➡️ t.me/As_Sunah_group ⬅️
⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️

Abu_Oubeida~channel

16 Nov, 05:33


እራስህን አታርክስ፦

ከአንተ ጋር ሊሄዱ የሚገቡና የማይገቡ ባህሪዎችን ለይተህ እወቅ።ሁሉንም ነገር እንደ ቀላል ማየት ደግ አይደለም።የአንተን ክብር ዋጋ ያሳጣዋል።ብታወራ የማትሰማ፤ብትናገር የማትታመን ትሆናል።ይሄ ደግሞ ከባድ ነው።በተለይ አንድ በማስተማር ላይ ያለ የሆነና ተማሪ የሆነ አካል፡እያንዳንዱ እንቅስቃሴው በሌሎች ሰዎች ስለሚለካ፡ከአደብ ያለውን ድርሻ መገምገም ይገባዋል።አንድ አስተማሪ የሆነ አካል ላፍታ ከተዋወቃቸው ሰዎች ጋር ሁሉ በየ መንግድ ዳር ቆሞ ረዢም ስአት ወስዶ ማውራት፣ ተገቢ ያልሆኑ ሳቆችን መሳቅ፣ድምጽን ከፍ አድርጎ ማውራትና ሐራምነት የሚደርሱ ባይሆኑ እንኳን፡ክብርን የሚያጎድፉ የሆኑ ነገራቶችን ሰዎች በሚበዙባቸው ቦታዎች ከመጠቀመ መቆጠብ መቻል አለበት።በመቀጠል የእርሱን አዳብ ሊያደምቁ የሚችሉ ነገራቶችን በተቻለ መጠን ከሰው በፊት ሊተገብራቸውና ቀድሞ ሊገለጽባቸው ይገባል።ተደብቆ ጫት የሚቅም ሰው፡ሚንበር ላይ ቆሞ ከእዚህ እርኩስ ቅጠል አላህን ፍሩ ለማለት ያሸማቅቃል።ከጅሙኣ ቀን ውጪ ሲዋክ ተጠቅሞ የማያውቅ ሰው፡ተንስቶ አንድ ሰው ሲዋክን አዘውትሮ መጠቀም አለበት እያለ ቢመክር ሰዎች ዘንድ በቂ ተቀባይነት አይኖረውም።ልክ እንዲሁ ቆሞም ተቀምጦ፡በየመንገዱ ሳይቀር፡በየመስገጃ ቦታው ጭምር ከአዝካር ይልቅ፡ኪሱ ላለው ስልክ ቅርብ የሆነና እስከዛ ድረስ በስልክ ሱስ የተጠመደ አካል፡ይሄን ጧጉት የሆነ ሞባይል ተጠንቀቁ ህዝቡን እየጎዳው ነው ቢል ደስ አይልም።አድማጭም ጆሮ ሰጥቶ አይሰማም፡እንደውም ንግግራቶችህን ከተግባሮችህ ጋር እያመሳከረ አንተ ኑ ነው ይሚጥልህ።ሰው ዲኑን ለመማር አይበሉት እንጂ እንዲህ አይነት ነገርን ለመገምገም "ታ*ፍ"ነው።

አቡ ኡበይዳ
t.me/AbuOubeida

Abu_Oubeida~channel

14 Nov, 18:59


እንደዚህ አይነት ቀላል ነገርን እንኳን አስተካክለው መጻፍ የማይችሉ ደንቆሮች ናቸው፡እንደዚህ እናደገኙ የሚራገጡት።ወገንተኝነት ልብን ሲያውር እንዲህ ነው።በተአሱብ ስካር የተመታ ልብ ምን ሊያይ ይችላል።ለዛውም "ሴትዮዋ"ስለ ሩቅም እየገመተች ነው¡ በእርግጥ እንዲህ አይነት ግምቶችን ችግራላቸው ብየ አላምንም።እናንተ ሰፈር እንዲህ አይነት ነገርን በግምት ማስቀመጥ ከኢልመል "ጘይብ" ስለሆነ፡አቂዳችሁን እንዳይነካባችሁ ብየ ሰግቼ እንጂ! እንዲህ አይነቱን እያዩ "ኑቃዶቹስ" እንዴት ዝም ሊሉ ቻሉ¡ ¿ ነው ወይስ የእናንተን መታወቂያ የያዘ ከሆነ የፈለገውን ቢል ችግር የለውም? ለራሳችሁ ሲሆን በሸንከሎ ለሌላው በኩባያ የምትሰፍሩ ሆይ! ከአቅላችሁ ናችሁን?

ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ስሙም ሆነ ጽሁፉ የእግር እሳት የሆነባችሁ ሆይ ቻሉት እርሱ ለእናንተ፡ አለብላቢት(ሳ*ም*ማ*ችሁ) ነው።በየትኛውም የሰውነት ክፍላችሁ ብትነኩት የቃጥላችኋል።

አቡ ኡበይዳ
t.me/AbuOubeida

Abu_Oubeida~channel

14 Nov, 14:54


Live stream finished (45 minutes)

Abu_Oubeida~channel

14 Nov, 14:15


ጀምረናል

Abu_Oubeida~channel

14 Nov, 14:14


የማይሰማው ካለ ያሳውቀኝ ማይክ እከፍትለታለሁ።

ቢሸርጥ ጫጫታ ያለበት ቦታ ላይሆን

Abu_Oubeida~channel

14 Nov, 14:13


የዛሬው መነሻችን፦

Abu_Oubeida~channel

14 Nov, 14:10


የኩን ሰለፍየን..ደርስ

የስርጭት ሊንክ

t.me/AbuOubeida?livestream=a4f9175f56a3d66fdc

Abu_Oubeida~channel

14 Nov, 14:09


Live stream started

Abu_Oubeida~channel

14 Nov, 11:07


💥ወደድንም ጠላንም ከተማ ዉስጥ ተቀምጠን ኡዝር ቢል ጀህል አለ? ወይስ የለም?

እያልን ከመነታረክ ወደ ገጠሩ ክፍል ጠልቀን በመግባት ይከፍራል ወይስ አይከፍርም?
እያልን የምንጨቃጨቅበትን የዋህ ማህበረሰብ ንፁሁን ኢስላም ማስተማር በእጅጉ የበለጠ ነዉ‼️

👉https://t.me/murselseid

Abu_Oubeida~channel

13 Nov, 18:13


ካርጎ

👉እርስዎ ሳያስቡ ምን ላድርገው።እቃዬ በዛ ኪሎዬ በዛ ብሎ መጨነቅ ቀረ።
ማን ይቀበልልኛል ብሎ ማሰብ ከደረሱም በሃላ መንከራተት፣መመላለስ ቀረ። በኛ በኩል መፍትሄ አለልዎት።
👉ማንኛውንም እቃ በኛ ስም ካርጎ ካደረጉ አውጥተን ኪስዎን በማይጎዳ ክፍያ. እስከ ሀገርዎ እናደርስልዎታለ።

አድራሻችን
@Hulemtewhid99

https://t.me/albuyua

Abu_Oubeida~channel

13 Nov, 17:06


السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

መርከዝ-ረያን

መርከዛችን በኦ-ላይን ከአሊፍ ጀምሮ እስከ ቁርአን ሂፍዝ ድረስ ከህፃን እስከ አዋቂዎች ከሁሉም የእድሜ ክልል የሚሆኑ ተማሪዎችን ተቀብሎ በአላህ ፍቃድ ቁርአንን በቀላል ዘዴ ያቀርባል። እናም ወንድም እህቶች ፈጥነው እንዲመዘገቡ እናሳውቃለን።


👉 በመርከዛችን የሚሰጡ የት/ት       
                አይነቶች፦
➡️ቃኢደቱ ኑራኒያ ለጀማሪዎች
➡️ቁርአንን በእይታ(በነዞር) ከመሰረታዊ ተጅዊድ ጋር
➡️የቁርአን ሽምደዳ (ሂፍዝ) ከተሟላ ተጅዊድ ጋር በአላህ ፍቃድ እንሰጣለን።

የቂርአት ክፍለ ጊዜ

↪️ጠዋት ከአንድ ሰዐት አስከ ሶስት ሰዐት

↪️ማታ ከሁለት ሰዐት እሰከ አራት ሰዐት


ት/ቱ የሚሰጠው  በቴሌ ግራም መሆኑን እናሳውቃለን።

🌟መመዝገብ ለምትፈልጉ👇👇
@abu_munib1

Abu_Oubeida~channel

13 Nov, 14:50


Live stream finished (41 minutes)

Abu_Oubeida~channel

13 Nov, 14:08


Live stream started

Abu_Oubeida~channel

13 Nov, 08:54


ይህ ቻናል በሀገር ውስጥ ያሉ ስራ አጥ
            ወንድም እህቶች
በአላህ ፍቃድ  የስራ ማግኛ ሰበብይሆን ዘንድ
ታስቦ የተከፈተና የስራ ማስታወቂያ የምንለቅበት
አዲስ ⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️ ነው 

🔗ተቀላቀሉ
t.me/+xN5NLvItoepjYjc0
t.me/+xN5NLvItoepjYjc0

Abu_Oubeida~channel

11 Nov, 12:23


ስለእኛ ሰምተው ከቀረቡን ይልቅ፡አይተው የራቁን ሰዎች፤ለእኛ ቅርብ ናቸው።ምክንያቱ ደግሞ እነዚያ በሰሙት ብቻ ፈርደው ሲቀርቡ፡እነዚህ በአይናቸው አይተው ባረጋገጡት የራቁ መሆናቸው ነው።

Abu_Oubeida~channel

09 Nov, 14:45


Live stream finished (40 minutes)

Abu_Oubeida~channel

09 Nov, 14:04


Live stream started

Abu_Oubeida~channel

08 Nov, 18:54


https://t.me/nuredinal_arebi?livestream

Abu_Oubeida~channel

08 Nov, 17:18


ተጠባቂው ጁሙዓችን በአዲስ ፕሮግራም

ዛሬ ከምሽቱ ➌ሰዓት ላይ

በታላቅ ድምቀትና በውብ ትህትና በመልካም ቀኖና እየጠበቅናችሁ ነውና እንደምታደምቁን ብሎም ብዙ እውቀት እንደምትቀስሙ አንጠራጠርም።

➨በመሆኑም ተጋባዥ መሻዒኾችና ወንድሞች ይታደማሉ...

👉ከነዚህ መካከልም የሚከተሉትን ለናሙና ያክል ‼️

➊ሸይኽ አወል ከሚሴ ሀፊዞሁሏህ
➋ዑስታዝ ኸድር ሀፊዞሁሏህ
➌አቡ-አብደሏህ ሀፊዞሁሏህ
❹አቡ-ፈውዛን ሀፊዞሁሏህ
❺አቡ-ዑበይዳ ሀፊዞሁሏህ
❻አብደል-መሊክ ሀፊዞሁሏህ

እነዚህ ከብዙወቹ ታዳሚወች መካከል ይጠቀሳሉ በመሆኑም ጁሙዓችሁን ከኛ ጋር አሳልፉ ስንል በክብር ጠርተነወታል።

አሏህ በሰላም ያድርሰን አሚን

እንደተለመደው መረጃውን ሸር በማድረግ አሰራጩልን ባረከሏሁ ፊኩም

http://t.me/nuredinal_arebi

Abu_Oubeida~channel

07 Nov, 17:25


ከዝሙት ራሳችሁን ጠብቁ። ለዚህ ደግሞ ለቻለ ሰው ከትዳር የበለጠ ምርጫ የለም። ለትዳር ቅድመ ሁኔታ አትደርድሩ። መስፈርት የሚያበዛ መጨረሻው አያምርም። ከትዳር ሸሽታችሁ ዝሙት ላይ እንዳትወድቁ። ዝሙት በየትኛውም ዘመን ሰቅጣጭ ወንጀል ነው። በዚህ ዘመን ግን አደጋው ጨምሯል። በአንዱ ባለ ጌ ወንጀላችሁ በቪዲዮ ተሰራጭቶ ጭራሽ ከማትወጡበት ማጥ ውስጥ ይከታችኋል።

ሴቶች እየተሰማ ያለው ደስ የሚል ነገር አይደለም። አግቡ። እንዲሳካላችሁ ዱዓ አድርጉ። ስነ ምግባር ያለው ካገኛችሁ ሁለተኛም፣ ሶስተኛም፣ አራተኛም ቢሆን ሆናችሁ አግቡ። ሊተናነቃችሁ ይችላል። ይሄ ተፈጥሯዊ ስለሆነ ስሜቱ ለመረዳት የሚከብድ አይደለም። ይበልጥ መፍራትና መጥላት የሚገባው ግን ዝሙትን ነው።

ወንዶች አላህን ፍሩ። ከዝሙት ራቁ። ከቻላችሁ አግብታችሁ ተሰተሩ። ዝሙት ብድር ነው። ባላሰባችሁ አቅጣጫ እዳውን ትከፍላላችሁ። ደግሞም ለትዳር ዋጋ ስጡ። ለሴቶች ፈተና እየሆናችሁ ወደ ወንጀል አትግፉ።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor

Abu_Oubeida~channel

07 Nov, 14:50


Live stream finished (36 minutes)

Abu_Oubeida~channel

07 Nov, 14:18


ጀምረናል

Abu_Oubeida~channel

07 Nov, 14:16


የዛሬው መነሻችን

Abu_Oubeida~channel

07 Nov, 14:14


የኩን ሰለፍየን..ደርስ

የስርጭት ሊንክ

t.me/AbuOubeida?livestream=df51aef43a2183edc5

Abu_Oubeida~channel

07 Nov, 14:13


Live stream started

Abu_Oubeida~channel

06 Nov, 13:14


ውስጣችንን ያረጋጉልናል ብለን ብዙ ነገራቶችን ሞክረናል ግና ከቁርአን የተሻለ ነገር አላገኘንም።

ቁርአንን የልቦች መርጊያ ያደረከው ጌታችን ሆይ የላቀ ምስጋና ለአንተ ይሁን።

Abu_Oubeida~channel

05 Nov, 18:09


አንተ ለሰዎች መልካምን እያመላከትክ እራስህን የረሳሀው ወዳጄ ሆይ ምንህን ነው ያመመህ¿

ልቤን በለኝ አሉህ አሉ ደግሞ!

Abu_Oubeida~channel

05 Nov, 14:51


Live stream finished (45 minutes)

Abu_Oubeida~channel

05 Nov, 14:06


Live stream started

Abu_Oubeida~channel

05 Nov, 13:09


اجعل هذه القاعدة في حياتك | أ.د. صالح سندي
https://youtube.com/watch?v=pEkvhrkbdFE&si=M5e0yO8CiRNq1I0B

Abu_Oubeida~channel

04 Nov, 19:08


አቡ ኡበይዳ
t.me/AbuOubeida

Abu_Oubeida~channel

04 Nov, 18:06


ኢብኑ ረጀበ አልሀንበሊን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ፦

የትኛውም ነፍስን የሚያጣብቡና የሚያሰጨናንቁ ሁሉ "ወንጀሎችን ማስማሪያዎች" ናቸው።

📚መጅሙኡል ሙአለፋት 4/17

አቡ ኡበይዳ
t.me/AbuOubeida

Abu_Oubeida~channel

04 Nov, 17:51


ደካሞች ብለህ በገመትካቸው ድብቅ አካላቶች ውስጥ ብዙ ጠንካሮች አሉ።አላህ ይጨምርላቸው ብለናል።

Abu_Oubeida~channel

04 Nov, 14:46


Live stream finished (31 minutes)

Abu_Oubeida~channel

04 Nov, 14:15


Live stream started

Abu_Oubeida~channel

04 Nov, 04:56


ይሄ የወንድማችን አቡ ዘክሪያ ሰኢድ ቻነል ነው።
t.me/Abuzekeriya01

Abu_Oubeida~channel

02 Nov, 15:55


አንዳንዴም በሂወትህ ውስጥ ያሉ ሰዎችን  ልክ እንደ ከተማ ታክሲ እያወረድክ ማለፍ ይልመድብህ።

Abu_Oubeida~channel

02 Nov, 14:51


Live stream finished (41 minutes)

Abu_Oubeida~channel

02 Nov, 14:09


Live stream started

Abu_Oubeida~channel

31 Oct, 19:44


ስትንቅ ትናቃለህ!
~
"ኩራተኛ ልክ የተራራ ጫፍ ላይ እንዳለ ሰው ነው። ሰዎችን ቁልቁል ሲያይ ትንንሽ ሆነው ይታዩታል። ግና እሱም ለሰዎች ትንሽ ሆኖ ነው የሚታየው።"

የተተረጎመ
=
የቴሌግራም ቻናል
t.me/IbnuMunewor

Abu_Oubeida~channel

31 Oct, 03:05


🎙ሱነኑ አቢ ዳውድ      
        
🎙በሸይኽ አወል ቢን አህመድ አልኬሚሴ «ሐፊዘሁሏህ»
🎥 የስርጭት ሊንክ
✈️ t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed?livestream=a4af41e5c333310826


መነሻ 📚 በpdf.2 ገፅ 2️⃣5️⃣2️⃣
                ሐዲስ ቁ. 2️⃣6️⃣4️⃣9️⃣
―――
➡️🗂  https://t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed/5525

Abu_Oubeida~channel

30 Oct, 14:57


Live stream finished (38 minutes)

Abu_Oubeida~channel

30 Oct, 14:19


Live stream started

Abu_Oubeida~channel

30 Oct, 08:22


📢 نداء لأهل السنة والجماعة في العالم في خضم هذه الأحداث والفتن المتسارعة

كلام مهم جدا لفضيلة الشيخ أبي عمار محمد بن عبدالله باموسى حفظه الله
🗓 ٢٩ ربيع الأول ١٤٤٦ هـ

Abu_Oubeida~channel

30 Oct, 06:15


ከሰዎች ምንንም ነገር ላለመከጀል ከቻልክ አድርገው።አንተ ኮርተህም ሆነ ዘንተህ የምትኖረው በነገሮችህ ላይ ሁሉ በራስህ የተብቃቃህ ሆነህ ከሰው የማትከጅል ስትሆን ነው።

ጌታዬ ሆይ በነገራቶቼ ላይ ሁሉ በአንተ የተብቃቃሁ ቁጥብ ባሪያህ አድርገኝ።

አቡ ኡበይዳ
t.me/AbuOubeida

Abu_Oubeida~channel

29 Oct, 18:00


ከቀልብ መሞት በላይ ትልቅ ሞት የለም!

Abu_Oubeida~channel

29 Oct, 14:40


📝የኩን ሰለፍየን... የደርስ ስአት ለጠየቃችሁኝ ሁሉ፡ዘወትር ከኡሱር በኋላ 11፡00 ነው

Abu_Oubeida~channel

29 Oct, 14:36


Live stream finished (34 minutes)

Abu_Oubeida~channel

29 Oct, 14:02


Live stream started

Abu_Oubeida~channel

29 Oct, 10:26


በየ አመቱ የማይቀረፍ ጉዳይ ሁሌ አድስ አጀንዳ።በቃ ትምህርት በተጀመረ ቁጥር ሁሌ በኒቃብ ያጨቃጭቁናል።እስከ #ጉልበቷ ድረስ #ልብሳ የምትማረዋን ባለ ሙሉ መብት ሲያደርጓት ምነው ለእኛ ሴቶች መስሚያ ጆሮ አጡላቸው? ክብራችንን ጠብቀን እንማር ባሉ ምነው ክብረ_ቢስ አደረጓቸው? ለነገሩ ምን ያድርጉ እንደነ #ካሚል ሽምሱ ያለ ተላላኪ እያለላቸው በየት ይሰሙናል።ካሚል ሸምሱን ዘንድሮም እንዳምናው በነካ እጅህ ና የቀረህ ካለ ጨርሰህ ተናገር ዳእዋህ ሰሚ አግኝቷል በሉት¡

#መንፈር ነው ሁሌ መትከን

Abu_Oubeida~channel

28 Oct, 19:33


አዎ ብዙ እቅድ ነበራቸው ነገር ግን ሁሉም ነገር በቅጽበት ተቀየረ።#ሞት

አቡ ኡበይዳ
t.me/AbuOubeida

Abu_Oubeida~channel

28 Oct, 14:52


Live stream finished (50 minutes)

Abu_Oubeida~channel

28 Oct, 14:01


Live stream started

Abu_Oubeida~channel

28 Oct, 00:09


🥳☹️😣🙁☹️🙁☹️☹️

Abu_Oubeida~channel

27 Oct, 16:11


አላህ የጠበቀው ሲቀር ከትንሽ እስከ ትልቁ በምቀኝነት በደነቆረበት ሰአት አላህ አንተን ሰላም ካደረገህ ተመስገን በል።

Abu_Oubeida~channel

27 Oct, 10:24


ተገኝታለች!!

አልሀምዱሊላህ እህታችን አፍናን ኢብራሂም ተገኝታለች።ላደረጋችሁት ትብብር ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን።ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን።

Abu_Oubeida~channel

25 Oct, 05:56


አፋልጉን
=========
አፍናን ኢብራሂም
የትውልድ እና የመኖሪያ ስፍራ ወሎ ኸሚሴ
እድሜ 15
አካሏ ሙሉ አእምሮ ጤነኛ ነች
ቤተሰብ በጣም ተጨንቋል
ቅዳሜ 2/2/2017 እንደወጣች አልተመለሰችም
የቤተሰብ ስልክ +251913698655
0912341423 ይደውሉ

Abu_Oubeida~channel

24 Oct, 20:28


የዛሬው ፕሮግራማችን የሰማችሁትን ይመስል ነበር።እንዴት አገኛችሁት?

Abu_Oubeida~channel

24 Oct, 20:24


Live stream finished (2 hours)

Abu_Oubeida~channel

24 Oct, 17:57


Live stream started

Abu_Oubeida~channel

24 Oct, 17:22


በዙሪያችን ያሉ ፈታኞችን፡ብዙ አትጥሏቸው እነርሱ አስተማሪዎቻችን ናቸው።ባይፈትኑን ኑሮ በፈተና ላይ ያለ ጽናታችንን በምን እናውቀው ነበር? በረካ ሁኑ ማለት ባንችልም አምርረን አንጠላችሁም ምክንያት' እናንተ መምህሮቻችን ናችሁ።

አቡ ኡበይዳ
t.me/AbuOubeida

Abu_Oubeida~channel

24 Oct, 05:09


ዛሬ  ምሽቱን ከ3፡00🕰በኋላ የሙሓደራ ፕሮግራም አዘጋጅተን ጠርተናችኋል።
""""

የሰደተኛዋን እህታችንን የ"አመቱሏህን"ወደ ሀገር መመለስ የሽኝት ፕሮግራም ምክንያት አድርገን የ"ተናሱሕ"ፕሮግራም ይዘናል።እናንተም እንድትገኙ ስንል በአክብሮት ጋበዝናችሁ።ዛሬ እለተ ሐሙስ ምሽት 3፡00 በኋላ።

▫️ተጋዥ እንግዳ፦

1⃣ ሸይኽ አቡ አማር አወል ቢን አሕመድ
2⃣ አብዱል መሊክ ያሲን
3⃣ አቡ ኡበይዳ ሰኢድ

ፕሮግራሙ አጓጊ ነገር ስላለው እንዳያልፋችሁ ብለናል።

የፕሮግራም ስርጭት ሊንክ
t.me/AbuOubeida
t.me/AbuOubeida

Abu_Oubeida~channel

22 Oct, 04:43


በመርካቶው ቃጠሎ ጉዳት ለደረሰባችሁ ወገኖች ሁሉ። ከምንም በፊት ሶብር አድርጉ። አላህ ሰጠ። አላህ ነሳ። ሙስሊም በደስታውም በሀዘኑም ጌታውን ያስባል። ጌታችን እንዲህ ይላል፦

{ وَلَنَبۡلُوَنَّكُم بِشَیۡءࣲ مِّنَ ٱلۡخَوۡفِ وَٱلۡجُوعِ وَنَقۡصࣲ مِّنَ ٱلۡأَمۡوَ ٰ⁠لِ وَٱلۡأَنفُسِ وَٱلثَّمَرَ ٰ⁠تِۗ وَبَشِّرِ ٱلصَّـٰبِرِینَ (155) ٱلَّذِینَ إِذَاۤ أَصَـٰبَتۡهُم مُّصِیبَةࣱ قَالُوۤا۟ إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّاۤ إِلَیۡهِ رَ ٰ⁠جِعُونَ (156) }
"ከፍርሃትና ከረሃብም በጥቂት ነገር፣ ከገንዘቦችና ከነፍሶችም፣ ከፍራፍሬዎችም በመቀነስ በእርግጥ እንሞክራችኋለን፡፡ ታጋሾችንም (በገነት) አብስር። እነዚያን መከራ በነካቻቸው ጊዜ፡ 'እኛ ለአላህ ነን፤ እኛም ወደርሱ ተመላሾች ነን' የሚሉትን።" [አልበቀረህ፡ 155-156]

አልሐምዱ ሊላህ በሉ። የሙእሚን ወጉ ይሄ ነው። በመከራውም በደስታውም ጊዜ ጌታውን አይረሳም። የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
عَجَبًا لأَمْرِ المُؤْمِنِ، إنَّ أمْرَهُ كُلَّهُ خَيْرٌ، وليسَ ذاكَ لأَحَدٍ إلَّا لِلْمُؤْمِنِ، إنْ أصابَتْهُ سَرَّاءُ شَكَرَ، فَكانَ خَيْرًا له، وإنْ أصابَتْهُ ضَرَّاءُ، صَبَرَ فَكانَ خَيْرًا له.
"የሙእሚን ነገሩ ይደንቃል። ሁለ ነገሩ መልካም ነው። ይሄ ለሙእሚን እንጂ ለማንም አይደለም። አስደሳች ነገር ቢያገኘው ያመሰግናል። ይሄ ለሱ መልካም ነው። ጉዳት ቢያገኘውም ይታገሳል። ይሄ ለሱ መልካም ነው።" [ሙስሊም፡ 2999]

በማመስገን ታተርፋላችሁ እንጂ አታጡም። በአይነ ህሊናችሁ ቃኘት ቃኘት ብታደርጉ አገር ምድሩ በፈተና ተጥለቅልቆ ታያላችሁ። የባሰ የገጠማቸውን ተመልከቱ። ንብረት ብቻ ሳይሆን ሙሉ ቤተሰብ ያለቀበት ስንት ጉድ አለ። አስቡ። ለመፅናናት ይጠቅማችኋል። ከተስፋ መቁረጥ ይታደጋችኋል። ከባሰ ሁሉ በላይ የባሰ አለ። ከባሰው ያዳናችሁን አመስግኑ። ተስፋ መቁረጥ፣ አጉል ብስጭት ያለፈውን ላይመልስ ከሁለት ያጣ ያደርጋል። ደግሞም እወቁ! አያልፍ የመሰለው ሁሉ ያልፋል። ኢንሻአላህ ነገ ሌላ ቀን ነው።

ከምንም በላይ ግን ዱንያ ነው። ትልቁ ኪሳራ የኣኺራ ኪሳራ ነው። ጌታችን እንዲህ ይላል፦
{ قُلۡ إِنَّ ٱلۡخَـٰسِرِینَ ٱلَّذِینَ خَسِرُوۤا۟ أَنفُسَهُمۡ وَأَهۡلِیهِمۡ یَوۡمَ ٱلۡقِیَـٰمَةِۗ أَلَا ذَ ٰ⁠لِكَ هُوَ ٱلۡخُسۡرَانُ ٱلۡمُبِینُ }
" 'ከሳሪዎች ማለት እነዚያ በቂያማ ቀን ነፍሶቻቸውንና ቤተሰቦቻቸውን ያከሰሩ ናቸው። ንቁ! ይህ እርሱ ግልጽ ከሳራ ነው' በላቸው።" [አዙመር፡ 15]

አላህ ሶብሩን ይስጣችሁ። በተሻለ ይተካችሁ።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor

Abu_Oubeida~channel

21 Oct, 19:14


ያለንበት ጊዜ ከየትኛውም ጊዜ በላይ መማር የሚያስፈልግበት ጊዜ ላይ ነው።

Abu_Oubeida~channel

20 Oct, 16:44


አንዳንዴ ጩኸቶች ተጽኖ አላቸው።እውነት እስከሚመስሉ ድረስ ሌላውን አካል ዝም እስከማስባል ድረስ አቅም ይኖራቸዋል።ግን ትክክል ሆነው እይደለም።በአንድ ትንሽ ኩሬ ውሃ ውስጥ ሁነው ከ10 የማይበልጡ እንቁራሪቶች ሰፈሩን ይረብሹታል።በዛ የሚልፉ ሰዎች እንኳን ወሬ ላይ ቢሆኑ እነርሱ ዘንድ ሲደርሱ ጸጥ ይላሉ።ይሄን ያደረጉት ደግሞ ወሪያቸው አልቆ ሳይሆን በጯሂዎች ተረብሽው በዝምታ እንለፋቸው ብለው እንጂ ከዞሮባቸውማ አንድ ድንጋ ጣል አድርገው ጠቅላላ ፀጥ ያደርጓቸዋል።ውሸታሞች ናቸዋ።

*ከገባህ ገብቶሃል።

አቡ ኡበይዳ
t.me/AbuOubeida

Abu_Oubeida~channel

20 Oct, 04:09


ሪከርዶችን:
"""
ዛሬ የአልብኮ(የሶባው) ፕሮግራም ላይ የምትመጡና የቂርአት ሪከርዶችን የምትፈልጉ አካላቶች፡
ከስር ያለው ዩዘር ኔም ወይንም ስልክ ላይ ጻፉልኝ እሰጣችኋለሁ።ኢንሻ አላህ
@AbuOubeida1
+251930827492

ማንቂያ፦የያዝኳቸው ሪከርዶች፡የሸይኽ አወል አሕመድና የኡስታዝ ኸዲር አሕመድ ናቸው።

አቡ ኡበይዳ
t.me/AbuOubeida

Abu_Oubeida~channel

19 Oct, 20:21


Virtual Assistant

Virtual Assistant ምንድን ነው?
Virtual Assistant ከስራው ባለቤት ቢሮ ውጭ በሚሠራበት ጊዜ ለስራው ባለቤት አስተዳደራዊ አገልግሎቶችን የሚሰጥ ገለልተኛ ኮንትራት ይዞ የሚሰራ ነው።  Virtual Assistant በተለምዶ ከራሱ ቤት ቢሮ ውስጥ ነው የሚሰራው  አስፈላጊ የሆኑትን የእቅድ ሰነዶችንም ለምሳሌ እንደ የጋራ የቀን መቁጠሪያዎች በርቀት ማግኘት ይችላል።


Virtual Assistant (VA) የሚሴጅ ገቢ መልእክት ሳጥንህን፣ የቀን መቁጠሪያህን፣ ቀጠሮዎችን፣ የሂሳብ አያያዝን፣ የስልክ ጥሪዎችን እና የተግባር ዝርዝሮችን ለማስተዳደር በማገዝ በርቀት ይሰራል።  ሚናቸው ግን በዚህ ብቻ አያበቃም።  VA በመጻፍ፣ በአርትዕ፣ በንድፍ፣ በንግድ እና በማህበራዊ ሚዲያ ስራዎች ላይ ሊረዳ ይችላል።  በአጭሩ፣ Virtual Assistant የሁሉም ነጋዴዎች ደምስር ነው።

Virtual Assistant በትክክል ምን ያደርጋል?
Virtual Assistant ሊያከናውናቸው የሚችላቸው የተለመዱ ተግባራት ቀጠሮዎችን ማቀድ፣ የስልክ ጥሪ ማድረግ፣ የጉዞ ዝግጅት ማድረግ እና የኢሜይል መለያዎችን ማስተዳደርን ያካትታሉ።  አንዳንድ Virtual Assistant ግራፊክ ዲዛይን፣ ብሎግ መጻፍ፣ የሂሳብ አያያዝ፣ ማህበራዊ ሚዲያ እና የግብይት አገልግሎቶችን በማቅረብ ላይ ያተኩራሉ።

Virtual Assistant እንዴት እሆናለሁ?

ትንሽ ልምድ ያለው Virtual Assistant መሆን የሚጀምረው እንደ ድርጅት እና ግንኙነት ያሉ የሚተላለፉ ክህሎቶችን በመለየት ነው።  ስለ virtual መሳሪያዎች መሰረታዊ እውቀት ማግኘት፣ ፖርትፎሊዮ በመስራት የሙከራ ፕሮጄክቶችን ማቅረብ እና ክህሎቶችን ለማሳደግ የኦንላይን ላይ ስልጠና በመሰልጠን

Virtual Assistant መመዘኛዎች ምንድ ናቸው?

የሥራ መመዘኛዎች እና የክህሎት ስብስቦች

እንደ Word፣ Excel እና PowerPoint ባሉ የማይክሮሶፍት ኦፊስ መሳሪያዎች ብቃት።  የግብይት፣ የማስታወቂያ እና የህዝብ ግንኙነት እውቀት።  በጣም ጥሩ የፅሁፍ እና የቃል ግንኙነት ችሎታዎች። በጣም ጥሩ ድርጅታዊ ችሎታዎች ናቸው

Virtual Assistant ችሎታዎች የስራው ባለቤቶችን በአስተዳደር ተግባራት ሲረዱ በተለምዶ የሚጠቀሙባቸው ችሎታዎች ናቸው።  ለምሳሌ፣ አንዳንድ ባለቤቶች ኢሜይሎቻቸውን በየቀኑ ለማደራጀት፣ የስልክ ጥሪዎቻቸውን ለመመለስ እና ጋዜጣዎችን ለመፍጠር Virtual Assistant ሊያስፈልጋቸው ይችላል።


Virtual Assistant ጥሩ ስራ ነው?

አዎ፣ Virtual Assistant መሆን በብዙ ምክንያቶች ጥሩ የስራ ምርጫ ሊሆን ይችላል።  VAs በመስመር ላይ ይሰራሉ ​​እና የንግድ የውጭ አቅርቦት ኩባንያዎችን እንደ ኢሜል አስተዳደር ፣ መርሃ ግብር ፣ የደንበኞች አገልግሎት እና ሌሎችንም ባሉ የተለያዩ ተግባራትን ሊረዳቸው ይችላል።  አንድ ትልቅ ጥቅም የሚያቀርበው ነገር  ተለዋዋጭነት ነው

Virtual Assistant ለመሆን ምን አይነት መሳሪያ ያስፈልገኛል?

Virtual Assistant የትም ቢኖሩ ወይም ስራቸውን ለመምራት ና ስራቸውን ለመስራት ኮምፒውተር እና ሌሎች ቴክኒካል መሳሪያዎች ያስፈልጋቸዋል።  የሚፈልጓቸውን ስራዎች ለመስራት ኮምፒውተር፣ ስልክ፣ ኢንተርኔት ፣ ዌብካም እና ልዩ ልዩ አጋዥ ሶፍትዌር ያስፈልጋቸዋል።

Virtual Assistant እንዴት ገንዘብ ያገኛሉ?

አብዛኛዎቹ የመሣሪያ ስርዓቶች በየሳምንቱ፣ በየሁለት ሳምንቱ እና ወርሃዊ የክፍያ አማራጮችን ያቀርባሉ።  ነገር ግን፣ አንዳንዶች እንደ ዋና ዋና ደረጃዎች (እንደ አንድ ተግባር ወይም ፕሮጀክት ከጨረሱ በኋላ) ክፍያዎችን እንዲያመቻቹ ያስችሉዎታል።  ለእርስዎ እና የእርስዎን Virtual Assistant የሚስማማዎትን በሰዓትም ቢሆን ይምረጡ

ይበልጥ በዚህ ዙርያ ለማንበብ 👇👇👇
https://www.investopedia.com/terms/v/virtual-assistant.asp

ቻናላችንን ይቀላቀሉ
⭐️ Dinar technology

Abu_Oubeida~channel

19 Oct, 15:59


💎እውቀት ፈላጊ እህት ወንድሞቻችንን፡ከእንደነዚህ አይነት የአቂዳ ቀማኞች ሁሌም እናስጠነቀቅቃለን።
"""
📸እናንተ ሙስሊሞች ሆይ ከእንደነዚህ ያሉ የአቂዳ ደሀዎች በጭራሽ እምነታችሁን ልትወስዱ አይቻልላችሁም።ኸይር እንማራለን ብላችሁ ገብታችሁ አቂዳችሁን ሽጣችሁ እንዳትመለሱ ስንል ከወዲሁ እናሳስባለን።

እንደጥቅል ይሄ ማስታወቂያ #የአብዱሏህ_አል_ሀረሪ የጥቢ ልጆች (የጀመአቱ_ል #አሕባሽ) ነው እያልኳችሁ ነው።

አቡ ኡበይዳ
t.me/AbuOubeida

Abu_Oubeida~channel

18 Oct, 18:05


ኡለማኦች ለአመታት የገነቡትን በቅፅበት የሚያፈርሱ የሆኑና ሰዎችን ከሰለፍያ መንገድ የሚያግዱ የሆኑትን ቂሎች ምን አበዛቸው?!

አቡ ኡበይዳ
t.me/AbuOubeida

Abu_Oubeida~channel

18 Oct, 15:58


📢አድሱ የጥቅምት ማር ገብቷል

ንፁሄ እንጀራ ማር
ንፁህ ወለላ ማር
ንፁህ ጣዝማ ማር


ለመድሀኒት ለምግብነት የምትፈልጉ ንፁህ ማር አስገብተናል ሳያልቅ ቶሎ ይዘዙ

ማዘዝ ለምትፈልጉ ይደውሉ
09 30 32 05 04 
09 30 32 05 04
አቡ ሒበቲላህ ብለው ይደውሉ ።

             ወይም

በቴሌግራም አድራሻየ ያናግሩኝ 👇👇👇
@Abu_Hibetilah_bot
@Abu_Hibetilah_bot
@Abu_Hibetilah_bot
@Abu_Hibetilah_bot

አድራሻየ  ደሴ አራዳ

አድስ ነገር ለማገኘት ቻናሉን ይቀላቀሉ
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

Abu_Oubeida~channel

18 Oct, 11:53


የማይሰማ'ኮ የለም ደግሞ ይሄን ከየት አገኙት?
"""
ሙስሊሞች ሆይ ማንም ሲያሻው እንዳሻው በሚጽፈው፣በሚናገረውና በሚሰራው እንዳትሸወዱ።ከአንተ በፊት ማን ሰራው ከሱሃቦች ዘንድ ይታወቅ ነበር ወይ የሚል ጥያቄ መጠየቅ አጠራጣሪ ነገር ሲገኝ ማስረገጥ ይልመድብን።

አቡ ኡበይዳ
t.me/AbuOubeida

Abu_Oubeida~channel

18 Oct, 10:29


💫ብስራት  💫ብስራት  💫ብስራት

🫧[[ ታላቅ የደዕዋእና የኢጅቲማእ ፕሮግራም ]]🫧

🌃 በዉቢቱ'ና የሙስሊሙች መናገሻ በሆነቺው "በደቡብ ወሎ ዞን" አልብኮ ወረዳ ሶባና ጀብል በ013 ቀበሌ ሶባ ቢላል መስጅድ ታላቅ የደዕዋ እና የኮንፈረንስ ፕሮግራም ✈️

📢 ለመላው ደዕዋ ናፋቂ ሙስሊም ማህበረሰብ በሙሉ እነሆ የፊታችን እሁድ ጥቅምት -10/02/2017- በአይነቱ ለየት ያለ የደዕዋ ፣የኢጅቲማእ ፣የዚያራ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ እየጠበቃቹህ ይገኛል።

🔄የእለቱ ተጋባዥ እንግዶቻችን ፦

❶ ሸይኽ ሙሀመድ መኪን -ሐፊዞሁሏህ - [ከደሴ]

     ❷ ኡስታዝ ሀሰን ኢድሪስ(አቡ ሙአዝ) -ሐፊዞሁሏህ -[ከሀርቡ]

          ❸ ሸይኽ ሙሀመድ ሰኢድ- ሐፊዘሁሏህ [ከደሴ]

❹ ሸይኽ ጀማል አዘ ሀቢ -ሐፊዞሁሏህ -[ከደሴ]

      ❺ ሸይኽ ኢማም ፔፕሲ -ሐፊዞሁሏህ -[ከደሴ]

           ❻ ሸይኽ አህመድ አወቀ -ሐፊዞሁሏህ - [ከደሴ]

❼ ሸይኽ ሀሰን ቃዲ -ሐፊዘሁሏህ (ከደሴ)

❽. ሸይኽ ሙሀመድ አሚን-ሐፊዘሁሏህ (ከደሴ) (ከደሴ) (ከደሴ)

❾. አቡ ሶላሁዲን ሸይኽ ሁሴን- ሐፊዘሁሏህ (ከደሴ)

❿ ወንድም አቡ ሀሳን አሊይ -ሐፊዘሁሏህ (ከኮ/ቻ)

❶❶ ወንድም አቡ ሂበቲላህ ሁሴን- ሐፊዘሁሏህ(ከደሴ)

❶❷ ወንድም አቡ ዑበይዳህ ሰኢድ-ሐፊዘሁሏህ(ከኬሚሴ)

❶❸ ወንድም አብደል መሊክ-ሐፊዘሁሏህ (ከኬሚሴ)

❶❹ ሸይኽ ኢስማኢል-ሀፊዘሁሏህ(ከኮ/ቻ)

❶❺ ሸይኽ ሙሀመድ ኡመር ''ጀሜ''-ሐፊዘሁሏህ (ከደሴ)

እና በሌሎችም ተናፋቂና ብርቅየ መሻኢኾች እና ኡስታዞች 'ሶባ'' ደምቃ እና ተውባ ትውላለች-ኢንሻ አሏህ- ስለሆነም የሶባ(የአሸዋው) እና   እና የአካባቢዋ ነዋሪዎች ብሎም ተወላጆችም ጭምር በየትም የምትገኙ የደዕዋ ናፋቂዎች  በሙሉ በክብር ተጋብዛችኋል።

🕌 አድራሻ ፦ አልብኮ ወረዳ ጦሳ ፈላናን ተሻግሮ በተለምዶ "አሸዋው " በመባል የሚጠራው ሰፈር "ቢላል መስጅድ" ወንዙን ተሻግሮ ከጁኒየር ትምርት ቤቱ አጠገብ።

አዘጋጅ = የሶባ ቢላል መስጅድ ጀመአ

በአካል መገኘት የማትችሉ ኔት ካለ -ኢንሻ አሏህ- በዚህ ቻናል ለማስተላለፍ እንሞክራለን!
ወይንም እሪከርድ ይለቀቃል
👇👇👇
https://t.me/Sobabilalmesjid/4305
https://t.me/Sobabilalmesjid/4305

የፕሮግራሙ ሰዓት፦ ጠዋት 3:00-4:00 ባለው ሰአት ይጀመራል

🚙እንኳን መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል

መልዕክቱን ሸር እና ኮፒ አድርጉልን
ሸር ሸር ሸር

ይህ ቻናል ዳእዋ ሰለፍያ በአልብኮ ወረዳ ሶባ እና ጀብል 013 የቴሌግራም ቻናል ነው። ይቀላቀሉ👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Sobabilalmesjid
https://t.me/Sobabilalmesjid

12,585

subscribers

596

photos

139

videos