የሳዳት ከማል official የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት @yetkaru Channel on Telegram

የሳዳት ከማል official የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

@yetkaru


በአላህ ፍቃድ ሱናን ማሰራጨት

የሳዳት ከማል የቲክቶክ ሙሀደራዎች (Amharic)

ህዝብዎች እንቅስቃሴን ተመለከተ ያለ ስእነት እና እስከሚደረጉበት ዓመታት የወስዷቸው ወሳኝ ሰዎች፣ ከቶክ ሙሀደራዎች በትክክል ላይ ይዘህ ታስቦ ነው ፡፡ በስለት ውሳኔ ሰፊ ግምት እየተሻሻሉ ማህበረሰብ ከፍታ ሲሆን እርግጥ እየታወቀ እስከሚቆጣጠረበትደኪራቸውም ታስቦ ነው፡፡ እስከ ዋና ነኛ ትችላለች፡፡ በትምህርትና መምህር ውስጥ በመጫን እንደሚቀረፍ መንካተኞችህን በዚሁ ቻንሌ ላይ ይመልከቱ፡፡

የሳዳት ከማል official የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

06 Jan, 20:09


እህቶች በጣም አስፈላጊ ሙሀደራ ነው ያስቀመጠልን ኡስታዙና በደንብ አድምጡት

ስለ ሂጃብ ከቂሷ ጋር ነው የነገረን

ረዥም እድሜ ኡስታዙና ከጤና ጋር

https://t.me/yetkaru

የሳዳት ከማል official የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

06 Jan, 14:51


ሂጃብ

ምን ማለት ነው?

በኡስታዝ ሳዳት ከማል ሀፊዘሁላህ

የቴሌግራም ቻናል👇

https://t.me/yetkaru

የሳዳት ከማል official የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

06 Jan, 13:28


ክርስቲያን ወገኖቻችንን ለገና እንኳን አደረሳችሁ ከማለት እንታቀብ

ከከሀዲያኖች የተመሳሰለ እሱ ከእነሱ ጋር ነውረሱል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም

ኢሳ ለኛ ሲል ሞቶ ተሰቀለ ይላሉ
አላህ ደሞ አልሰቀሉትም አልገደሉትም ነገር ግን በእነሱ አመሳሰልንባቸው

ዐቡ ዑሰይሚን

https://t.me/yetkaru

የሳዳት ከማል official የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

06 Jan, 11:45


እስቲ ወንድም እህቶቼ እዚህ ላይ ገብታችሁ አድ አድርጉልኝ

👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/hayatii_pp1

የሳዳት ከማል official የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

06 Jan, 11:31


ማንኛውም የሰሩ ጄኔሬተሮች እንገዛለን

የትኛውም የተበላሹ ጄኔሬተሮችን እንሰራለን

ከ1KW._200KV ባሉትን እንራለን

ለበለጠ መረጃ

0967769856

https://t.me/hayatii_pp1

የሳዳት ከማል official የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

06 Jan, 04:18


ተመልከት የቃጥባሬ ግለሰብን ነው የአላህን መብት አሳልፎ ሚሰጠው ለነብዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ሚሰጠው ሙሀመድ አወል የተባለሰው

አይናቸው ሁሉንም ያያል

ፈውስ ነው ቶሎ ይረዳኛል

ምወደው ሁሉ ይሰጠኛል

በቶሎ ያስደስተኛል

ያልኩትን ይሰራልኛል

ያሰብኩት ይሞላልኛል

ሁሉንም ያበጅልኛል

ያሳካልኛል አልናቸው

አላህ በሱ ሚያጋራበትን በፍፁም አይምርም ከዛበታች ያሉት ወንጀሎችን ይምራል ለሻለት ሰው

አጠር ያለች ምክር በኡስታዝ ሳዳት ከማል ሀፊዘሁላህ

የቴሌግራም ቻናል👇

https://t.me/yetkaru

የሳዳት ከማል official የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

05 Jan, 19:15


✍️【يَا لِسَانُ قُلْ خَيْرًا تَغْنَمْ واسْكُتْ عَنْ شَرٍّ تَسْلَمْ مِنْ قَبْلَ أَنْ تَنْدَمَ】
አንተ ምላስ ሆይ‼️
      ~
~ፀፀት በማይጠቅምበት ቀን ከመፀፀትህ በፊት፦ መልካምን ተናገር ትርፋማ ትሆናለህ። ከመጥፎ ነገር ዝም በል ትድናለህ

መልካም የኢባዳ ለሊት ይሁንልን

https://t.me/yetkaru

የሳዳት ከማል official የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

05 Jan, 19:12


ልብህን

እጠበዉ ወልዉለዉ በዚክር ሳሙና
ልብህ እንዳይቆሽሽ ባህሪዉ ነዉና

ካልታጠበ እንደልብስ ካልፀዳ እንደ ወጉ
አገልግሎት ያጣል አይቀርም መዛጉ፡፡

          abu oseymin

https://t.me/yetkaru

የሳዳት ከማል official የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

05 Jan, 19:04


☀️አንድ ሙስሊም ወንድ ልማድ ሊያደርጋቸው ከሚገቡ ባህሪዎች መካከል:–

ሴቶች ከፊቱ እየተራመዱ ከሆነ ቀደም ቀደም ብሎ እነሱን ማለፍ፤ ይህ ኢስላማዊ አደብ ነው።

~ምን ተፈጠረ እስኪባል ተሯሯጡ አሉ ደግሞ¡

        ተግባባን አንበሳዬ?

https://t.me/yetkaru

የሳዳት ከማል official የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

05 Jan, 13:29


نعم 👏

لا 👍

https://t.me/yetkaru

የሳዳት ከማል official የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

05 Jan, 13:24


አላህ እኛንም ዘር ዝርያችን ጀሚአል ሙስሊም ከእሳት ይጠብቅልን።

ያረብ🤲🤲🤲

https://t.me/yetkaru

የሳዳት ከማል official የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

05 Jan, 13:13


🌱ሴት ልጅ የአካሌ ክፋይ ናት🦋
🌱ያስከፋት ያሳዘናት 🦋
🌱ያሳዘናት ያሳዝነኛል🦋
🌱ረሱል • .ﷺ. 🌺


https://t.me/yetkaru

የሳዳት ከማል official የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

05 Jan, 12:34


የመጨረሻ ጥያቄ

የሳዳት ከማል official የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

05 Jan, 12:18


#ወንጀልን ለማሰረዝ፣ ደረጃን ከፍ ለማድረግ!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡‐

“ላመላክታችሁን? አላህ ኃጢአቶችን የሚያብስበትንና ደረጃዎችን ከፍ የሚያደርግበትን ነገር። ሲሉ ሰሓቦች አዎ ይንገሩን የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! አሉ። ረሱልም (ﷺ)፡‐ በብርድና በመሳሰሉት እየከበደ ውዱእ አሟልቶ ማድረግ፣ ወደ መስጊዶች እርምጃዎችን ማብዛት፣ ከአንዱ ሶላት በኋላ ሌላውን ሶላት መጠባበቅ ነው።”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 251

https://t.me/yetkaru

የሳዳት ከማል official የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

01 Jan, 17:24


¶¶ ለሒጃብ የሚከበርለት የተለየ ቀን የለውም
     ይልቅ የአመቱ ሁሉም ቀናቶች ሒጃብ በአግባቡ
     ሊደረግባቸው የተገቡ ናቸው
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
¶¶ እህቴ… ሒጃብሽ መዳኛሽ ነው
…………
በዱንያ ከወንዶች አይንና ለከፋው ያድንሻል ፣ይሰትርሻል
………………
በአኼራ ደግሞ ከጀሀነም እሳት መሰተሪያና መዳኛሽ ነው¶¶

https://t.me/yetkaru

የሳዳት ከማል official የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

01 Jan, 17:01


ኦንላይን ቂራት እንደቀጠለ ነው

ለመመዝገብ 👉0967769856

https://t.me/online_kirat

የሳዳት ከማል official የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

01 Jan, 08:42


📌ረመዷን መች ነው⁉️
#በውስጥ_መስመር_ከተላኩ_ጥያቄዎች
♻️ : ክፍል 162

📌ጥያቄ📌
📌 ብዙ ጊዜ በየማህበራዊ ሚዲያው የሚተላለፍ አንድ ሀዲስ አለ ፣ እሱም ረመዷን መች እንደሆነ #ለመጀመሪያ ጊዜ ለወንድሙ የተናገረ #እሳት ከሱ ሀራም ትሆንበታለች ይላልና ይህ ሀዲስ ትክክለኛነቱ እንዴት ነው⁉️

መልስ
ይህ ሀዲስ #በየትኛውን የሀዲስ ኪታብ ላይ በጭራሽ ሊገኝ #ይቅርና በተቀጠፋ ሀዲሶች መዝገብ ውስጥ እንኳን #የማይገኝ በነብዩ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ላይ #የተቀጠፈ ሀዲስ ነው።ይህን ሀዲስ በየትኛውም መልኩ #ማሰራጨትም ሆነ #ማስተላለፍ የተከለከለ ነው።

♻️ ምንጭ: ኢማሙ ሲዩጢይ

https://t.me/yetkaru

የሳዳት ከማል official የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

27 Dec, 19:54


የማታ ስንቅ!👌

💦💦💦💦💦💦

ከቁረአን ጋር እንኑር🎙

https://t.me/yetkaru

የሳዳት ከማል official የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

27 Dec, 17:22


ይሄ ቅባት ነጃሳ ነው እዳትቀቡ‼️
የሚሰራው ከቀንድ አውጣ ነው
ብዙ እህቶች ለፀጉራችን እንጠቀመው ይሆናል ከዚህ በፊት ሳናውቅ  ይሄንን ከመቀባት እንቆጠብ‼️
=
ሼር አድርጉት ውዶች

https://t.me/yetkaru

የሳዳት ከማል official የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

27 Dec, 16:59


የጥያቄው መልስ

«በሙሽሪኮችና በሙእሚኖች መካከል ወንድማማችነት ሊረጋገጥ የሚችለው ሶስት መስፈርቶች ሲሟሉ እንደሆነ ይህ 👇የተከበረ ቁርኣናዊ አንቀጽ ይጠቁማል፡፡

1)ከሽርክ ተግባር ተጸጽቶ መመለስ ፣ 2)ሶላትን ደንቡን ጠብቆ መስገድ እና 3)ዘካ መስጠት ናቸው፡፡
ከእነዚህ ሶስቱ መስፈርቶች አንዱን ካጎደሉ የዲን ወንድሞቻችን አይደሉም፡፡


የቀርኣን ማስረጃ፡-
فَإِن تَابُوا وَأَقَامُوا الصَّلَاةَ وَآتَوُا الزَّكَاةَ فَإِخْوَانُكُمْ فِي الدِّينِ وَنُفَصِّلُ الْآيَاتِ لِقَوْمٍ يَعْلَمُونَ
“ቢጸጸቱም ፣ ሶላትንም ቢሰግዱ ፣ ዘካንም ቢሰጡ የሃይማኖት ወንድሞቻችሁ
ናቸው፡፡ ለማያውቁ ህዝቦችም አንቀጾችን እናብራራለን፡፡”
(አት ተውባህ፡ 11)


https://t.me/yetkaru

የሳዳት ከማል official የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

27 Dec, 13:12


እባክዎ ያሎት ቀሪ እድሜ አነስተኛ ነው ተጨማሪ ተውበን ያድርጉ።
ሂሳቦን ለመሙላት ፈርዶችን ያሟሉ።
ቀሪ ሂሳቦን ለማወቅ ያለቦትን እዳ ይክፈሉ።
ወንጀሎችን ለመቀነስ ኢስቲግፋር ያብዙ።
የጠፋቦትን መስመር ለማግኘት ቁርዓንን ያንብቡ።
የጥሪ ማዕከሉን ለማግኘት ከዱዓ አይወገዱ።
ሂሳቦን በትክክል ሞልተዋል።
ሂሳቦ ዜሮ የሚሆነው በሽርክ ነው።

💫የልቦና ባለቤት ሆይ አስተውል  አንተ ወደ እውነት ለመጣራት ጊዜ ከሌለህ ፤ ወደ ጥመት የሚጣራ ግን ጊዜ አለው።
ወደ እሳት የሚጣራ ካልደከመ እና ካልተኛ
እንዴት ወደ ጀነት የሚጣራ ያደክማል እንዴት ይሰለቻል።

🔖ስለዚህ ወደ እውነት ተጣ

منقول

ቅድመያ ለተውሂድ

https://t.me/yetkaru
https://t.me/yetkaru

የሳዳት ከማል official የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

27 Dec, 11:32


ቀብር አምላኪዎች

ቆየት ካሉ ሙሀደራዎች

እውነት,የሞቱ ሰዎች ይመጣሉን?

የሞቱ ሰዎች ይረዳሉን?


https://t.me/yetkaru

የሳዳት ከማል official የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

27 Dec, 04:32


ቁርዐን የልብ ብርሀን

https://t.me/yetkaru

የሳዳት ከማል official የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

26 Dec, 19:50


ሀያ ምን ትጠብቃለህ አግባ እንጂ

https://t.me/yetkaru

የሳዳት ከማል official የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

26 Dec, 15:15


ለትዳሬ ትሆናለች ያልካትን ሴት ስትመርጥ እነዚህ ባህሪዎቿን ምርጫህ ውስጥ አስገባ

1. #ዲኗ_ላይ_ጀግና_የሆነች_ሴት_አግባ

የአላህ መልእክተኛ () እንዲህ ብለዋል:

“አንዲት ሴትን አራት ነገሮችን ማለትም ሀብቷ፣ ዘሯ፣ ውበቷ ወይም ሃይማኖቷን አይተህ ልታገባ ትችላለህ። ሃይማኖተኛ የሆነችውን መርጠህ አግባ“

(ሳሂህ አል ቡኻሪ)

2. #ደስተኛ_ምታደርግህን_ሴት_አግባ

የአላህ መልእክተኛ () እንዲህ ብለዋል:

''ይህ የዱንያ ዓለም ሁሉም ነገር ጊዜያዊ ምቾት ነው እና በዚህ ህይወት ውስጥ ትልቁ ደስታ ጥሩ ሚስት ናት።''

(ሳሂህ ሙስሊም)

3. #ለአኺራ_እንድትሰራ_የምታግዝህ_ሴት_አግባ

የአላህ መልእክተኛ () እንዲህ ብለዋል:

''ሁላችሁም አመስጋኝ ልብ ፣ አላህን በብዛት የምታወሳ ምላስ እና ለአኺራ እንድሰሩ የምትጠቅማቹ አማኝ ሴት ይኑራቹ።

(ሳሂህ አል ጃማይ)

4. #በዱንያ_የምትረዳህን_ሴት_አግባ

የአላህ መልእክተኛ ( ) እንዲህ ብለዋል:

''በዱንያ እና በዲንህ ላይ የምትረዳህ ጥሩ ሚስት ማግኘት ማንም ሰው ሊኖረው ከሚችለው ሀብቶች የላቀ ሀብት ነው።"

(አል ባይሃቂ, ሳሂህ ደረጃ ተሰጦታል)

5. #ዘርህን_ምታስቀጥልልህን_ሴት_አግባ

የአላህ መልእክተኛ (_) እንዲህ ብለዋል᎓

“ፍቅር እና ልጆችን የምትሰጥ ሴት አግቡ። በትንሣኤ ቀን በነቢያት ፊት ብዛታችሁ ያኮራኛልና።“

(ሙስነድ አህመድ፣ ሳሂህ ደረጃ ተሰጦታል)

6. #ድንግል_የሆነች_ሴት_አግባ

ድንግል ያልሆነችን እንዳታገባ አይደለም የተባለው በተለያዬ ስህተት በራሳቸው ባልሆነም ምክንያት ድንግላቸውን ስለሚያጡ እነሱንም አስታውሷቸው።

የአላህ መልእክተኛ () እንዲህ ብለዋል᎓

''ድንግል የሆነችን ሴት እንድታገባ እመክርሃለሁ፣ ማኅፀናቸው የበለጠ ትኩስ ነው፣ ንግግራቸውም ይጣፍጣል ፣ ትንሽ ነገርም ያስደስታቸዋል።''

(ኢብን ማጃህ፣ ሳሂህ ደረጃ ተሰጦታል)

https://t.me/yetkaru

የሳዳት ከማል official የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

26 Dec, 11:13


ስለ ቴሌግራም 🫣😮😕😕😄😓
ጥቅም በሰፊው ለማወቅ

t.me/abdu_tech_1/5

🔤🔤🔤 business (online )
        ስራ  ለምትሰሩ የቴሌግራም
😮😕😕😄😓 ጥቅም  ለማወቅ

t.me/abdu_tech_1/7

ቴሌግራም አካወንታችሁ
😮😕😕😄😓
ለማስደረግ ለምትፈልጉ


t.me/abdu_tech_1/13
t.me/abdu_tech_1/13

የሳዳት ከማል official የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

26 Dec, 03:20


አኡዙቢላህ ሚን ሀዚሂ ጀማዐህ

happy brthday yaresullh እያሉ በረሱል ላይ እየቀለዱ ነው

ያረሱለላህ እንኳንም ተወለዱ እያሉነው

ሀይልም የለም ብልሀትም የለም ከአላህ ቢሆን እንጂ

ምንጭ አቡ መርየም ሳዳት ከማል

https://t.me/yetkaru

የሳዳት ከማል official የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

25 Dec, 18:56


💎መሰረቷን በተውሒድና በሱና ያቆመች እንስት ውድ ነች!

የአላህን ቃል ቁርኣንና የነብዩን ሐዲስ ሀፍዞ የሚያሳፍዛት ጀግና

ወንድ እንጂ በጥጋጥጉ እየመጣ አማርኛ አበጃጅቶ ልቧን የሚያደርቃት ሀያዕዋን የሚገፋት

ወንድ አይማርካትም::

https://t.me/yetkaru

የሳዳት ከማል official የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

25 Dec, 18:29


📣  የመጀመሪያው ፕርግራምተጀመረ 🔈
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•


📚 ኡስታዝ አቡ ሂበቱላህ⭐️

ርዕስ በሀቅ ላይ መፅናት

      ተ
⭐️
             ጀ
⭐️
                  መ
⭐️
                          ረ
⭐️
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም!

ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት

 ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘
t.me/aselfiey?livestream
t.me/aselfiey?livestream

የሳዳት ከማል official የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

25 Dec, 12:36


የመንዙማ ጉድ ስማልኝ

አህመድዬ ጀሰዴን ልቀባ

አህመድዬ ይስጡኝና ቱፍታ

አህመዴዋ ላቦትን ጠጥቼ

ወለላዬ ልታመዝ በማአዛ



በኡስታዝ ሳዳት ከማል ሀፊዘሁላህ

ሼር ሼር ይደረግ

የቴሌግራም ቻናል

https://t.me/yetkaru

የሳዳት ከማል official የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

25 Dec, 08:35


ተውሒድ የደስታ /የስኬት/ ሚስጥር ነው!!


▪️በጨለማ አሳ ሆድ ውስጥ

(فَنَادَىٰ فِي الظُّلُمَاتِ أَنْ لَا إِلَٰهَ إِلَّا أَنْتَ سُبْحَانَكَ إِنِّي كُنْتُ مِنَ الظَّالِمِينَ)
" በጨለማዎችም ውስጥ ሆኖ
ከአንተ በቀር ሌላ አምላክ የለም
ጥራት ይገባህ እኔ በእርግጥ
ከበዳዮቹ ነበርኩ በማለት ተጣራ ፡፡"
[አንቢያእ 87]

▪️ እስር ቤት ውስጥ

(مَا كَانَ لَنَا أَنْ نُشْرِكَ بِاللَّهِ مِنْ شَيْء)
" ለእኛ በአላህ ምንንም ማጋራት አይገባንም "
[ዩሱፍ 38]

▪️ ዋሻ ውስጥ

(لَنْ نَدْعُوَ مِنْ دُونِهِ إِلَٰهًا)
" ከእርሱ ሌላ አምላክን አንገዛም "
[ከህፍ 14]

ተውሂድ ነጃህ ነው

📢 ሁሉም አምልኮ ሙሉ የሚሆነው
በተውሂድ ነው
📢 ሁሉም ጭንቀት ሚለቀው
በተውሂድ ነው
📢 ሁሉም ከባድ ነገር ገር የሚሆነው
በተውሂድ ነው 
📢 የጀነት መንገድ ሚገኘው
በተውሂድ ነው…

☞ ተውሂድን አጥብቀህ ያዝ

━━━🥀⊱✿⊰🥀━━━━━
https://t.me/menhajselefiya12

የሳዳት ከማል official የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

25 Dec, 05:13


😊አዲስ የሙሀደራ ፕሮግራም 🎁
🎁ዛሬ እሮብ ማታ ለየት ያለ ፕሮግራም አለ

ተጋባዥ ኡስታዞች
⭐️
➡️አቡ ሂበቱላህ
    ርዕስ:- በሰአቱ ይነገራል

➡️አብዱሽኩር አቡ ፈውዛን
    ርዕስ :-  በሰአቱ ይነገራል

🏠ቀን እና ሰዓት ዛሬ ማታ

😓ከምሽቱ 3:20 ጀምሮ🔋

0️⃣0️⃣0️⃣የሚተላለፍበት ቻናል
😋
t.me/bint_hashim_aselfiey
t.me/bint_hashim_aselfiey

የሳዳት ከማል official የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

25 Dec, 03:58


ዛሬ ዛሬ ላይ ሰፈር ውስጥ ሌላ ነን ከሰፈር ስንወጣ ሌላ ነን

ሰፈር ውስጥ ሲሆን አንገቱን ደፍቶ አካሄድን አረማመዱን አሳምሮ ይሄዳል

ከሀገር ውጭ ዱባይ ሲሆን ኬፑንግንባሩ ላይ ለጥፎ ይሄዳል

አጠር ያለች ምክር በኡስታዝ ሳዳት ከማል ሀፊዘሁላህ

የቴሌግራም ቻናል

https://t.me/yetkaru

የሳዳት ከማል official የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

24 Dec, 16:55


👑          ⭐️             ⚡️
ٰ    • ○ ° 🌹🌹🌹• ○ °• ○ °• ○ °
 • ○    🌹🌹🌹🌹    • ○ °  👈አበባውን
• ○ °🌹🌹🌹🌹🌹           በመንካት• ○ °
  • 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    ብቻ ምርጥ
○ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    የሱና 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡  ° :.
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹         ያገኛሉ📡
 • 🌹🌹🌹🌹🌹      ° :.   * • ○       
• ○  🌿🌹🌹🌿      
  • ○ °   🌿🌿            👈
     •        🌿   • ○ °        🌿🌿
 • ○ °        🌿     • ○ ° 🌿🌿🌿
   • ○ °         🌿       🌿🌿🌿🌿
    • ○ °          🌿  🌿🌿🌿🌿🌿
        • ○ °       🌿   🌿🌿🌿🌿
      • ○ °         🌿  🌿🌿🌿
          • ○ °     🌿  🌿° :. * • ○
         °• ○ °      🌿° :.   * • ○
                    🌿° . °☆  . * ● ¸
.    ★  🌿° :.   * • ○ °
        ° .     🌿. * ● ¸
                  🌿       በቀላሉ ይቀላቀላሉ ።
☆  . * ● ¸ .
★ ° . *   ° . °☆  . * ● ¸
.    ★  ° :.   * • ○
🔤🔤🔤🔤 🔗🔡🔡🔡
ለተጨማሪ ሀሳብ አስተያየት  ጥቆማ
@twhidfirst1 ⭐️🔗🔡🔡🔡

የሳዳት ከማል official የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

07 Dec, 19:33


ቁርዐን የልብ መድሀኒት ነው

ጭንቅ ጥብብ ካለህ ቁርዐን ስማበት

ቁርዐን ማለት ተውሂድ ነው

የሰውም ልጅ ፈጠር ነው የሚጎተጉተውም እናውቀዋለን እኛ ደሞ ከደምስሮቹ የበለጠ ወደሱ ቅርብ ነን

https://t.me/yetkaru

የሳዳት ከማል official የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

07 Dec, 16:45


በጭቅላቶቻቸውን ይሀፍዙት አደራዎትን

ጀህምያ ሚባሉት የአላህ ስምና ባህሪ ውድቅ ያደርጋሉ


ጀህምያ ሚባሉት ሌሎች የአላህን ባህሪ ያፀድቃሉ ነገርግን እነሱ የአላህን ባህሪ ልክ እንደ ፍጡር ያደርጋሉ እነሱ ከሚሉት ነገር አላህ የጠራ ነው

ሌሎች ጀህምያዎች ደሞ ይላሉ አንድ ባረያ የሆነ ስራ በመስራት ላይ እና በእንቅስቃሴው የተገደበ ነው

ሙዕተዚላ ሚባሉት ደሞ አንድ ባረያ የሆነ ነገር ለመስራት ለስራው እራሱ ፈጣሪ ነው የአላህ ፍላጎትና ውሳኔ ሳይኖርበት አንድ ባረያ ለሚሰራው ስራ ፈጣሪው አላህ መሆኑን ጠሉ

ዋኢድያህ ቀደርያህ ሙርጂአህ ሚባሉት ደሞ ዛቻን ለአላህ አይገባውም ይላሉ አንድ ባረያ ትልቅ የፈለገ ወንጀል ቢሰራ ሳይቶብት ቢሞት በእሳት ውስጥ ዘውታሪ ነው ይላሉረሱል የኔ ኡመቶች በእሳት ዘውታሪ አደሉም ብለው ሲያበቁ

ሁሩርያህ እና ሙዕተዚላህ ሚባሉት አልይን የሚከተሉ እነአቡበክር ኡስማንን ኡመርን የነብዩ ሚስቶችን የሚጠሉ ናቸው ምክንያታቸው ረሱል ከሞቱ በኋላ አቡበክር ምትክ ስለነበሩ የኡመር የሚገባውን ቦታ ቀሙት ያለፍትህ ወሰዱበት ብለው ስላፀደቁ ቀጣፊዎች

ራፊዲያህ ሚባሉት የረሱል ጠላት ናቸው በአልይ ላይ ደሞ ድምበር አላፊዎች ናቸው

ኸዋሪጅ ሚባሉት የረሱል ቤተሰቦችን ጠላት ናቸው ሰሀቦቻቸውን በመሳደብ በመጥላት ላይ ድምበር ያለፉ ናቸው

ራፊዲያህ ሚባሉት ጀማዎችን የመጀመርያ መስራቻቸው አብደላህ ቢን ሰባዕ ይባላል

ከእናንተ በላይ አውቄ አደለም ግን ያወኩትን ላሳውቃችሁ ብዬ ነው

ወንድማችሁ አቡ ዑሰይሚን

https://t.me/yetkaru
https://t.me/yetkaru

የሳዳት ከማል official የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

07 Dec, 08:13


ሁላችንም እንመከርበት

አጠር ያለች መልስና ምክር

በኡስታዝ ሳዳት ከማል ሀፊዘሁላህ

https://t.me/yetkaru

የሳዳት ከማል official የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

06 Dec, 18:11


📣  🎈ተጀመረ ⭐️🔈
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

ርዕስ :- ስለ ኢማሙ አህመድ ታሪክ🎤

📚 ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ሀሰን⭐️
      ተ
⭐️
             ጀ
⭐️
                  መ
⭐️
                          ረ
⭐️
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም!

ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት

 ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘
https://t.me/tdarna_islam?livestream
https://t.me/tdarna_islam?livestream

የሳዳት ከማል official የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

06 Dec, 17:17


ኹጥባ ሶብር
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem

የሳዳት ከማል official የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

06 Dec, 14:50


➩የቀኑ ➌ቱ ሐዲሶች‼️
▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬
[]ክፍል:-⓷⓶ 3))

1)➢ #ቀልብህ_እንድረጥብ

አንድ ሰው ወደ ረሱል (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) በመምጣት ቀልቡ እንደደረቀ ስሞታ አቀረበላቸው፤ እርሳቸውም እንዲህ አሉት፦ “ቀልብህ እንዲለሰልስ ከፈለክ ምስኪኖችን ምግብ መግብ፣ የየቲሞችን እራስ ዳብስ”።
ምንጭ:-📒ሶሒሁል ጃሚዕ (1410)
إنْ أردتَ أنْ يَلينَ قلبُكَ، فأطعِمْ المسكينَ، وامسحْ رأسَ اليتيمِ

2)➢“ #ከምግብ_መጥፎው

ከምግብ ሁሉ መጥፎ ምግብ ሀብታሞች ተጠርተው ድሃው የሚተውበት የሰርግ ቤት ምግብ ነው"።
ረሱል (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)
ምንጭ:-📒ሙስሊም (1432)
شرُّ الطَّعامِ طعامُ الوليمةِ، يُدعى إليْها الأغنياءُ، ويُترَك الفقراءُ

3)➢#የአህያ_ቅርፅ

“ሶላት ላይ—ከኢማም በፊት ቅንጭላቱን ከፍ የሚያደርግ ሰው ራሱን የአህያ ራስ ወይም ቅርጹን ልክ እንደ አህያ ቅርጽ አድርጎ አላህ እንዳያዞረው አይፈራምን?”።
ረሱል(ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)
ምንጭ:-📒ቡኻሪ (691)
أَما يَخْشى أحَدُكُمْ- إذا رَفَعَ رَأْسَهُ قَبْلَ الإمامِ، أنْ يَجْعَلَ اللَّهُ رَأْسَهُ رَأْسَ حِمارٍ؟

https://t.me/heyruabrar

የሳዳት ከማል official የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

06 Dec, 14:32


እሷ ፦ እስኪ የባልሽን photo ላኪልኝ ልየው
እኔ፦ እሺ ውዴ ምን ችግር ይኸው
ለማንኛውም ያሁን ጓደኞች አላህ ያዘነላቸው ሲቀሩ
ፏ አርገሽ ቤትሽ ጠርተሻት
ቤትሽ ስታይ ይሄማ 4አቅም አለው ብላ ቅናን ወጋ ያረጋታል
የውስጥሽን አንቺ ነው ምታቂው ባሉኳሽን አብሽር እኔ ብር አለኝ
አግባኝ ትላለች ጓደኛዬን በጣም ነው ምወዳት
ባልዋ ጥሩ ሰው ነው ወደድኩት አግባኝ ብዬ ልጠይቀው የሚሉ ሴቶች እየተበራከቱ ነው ያንቺን ትዳር በትነው የራሳቸውን ለማቃናት ይጋጋጣሉ

በባልሽ ፊት ስለጓደኛሽ አታውሬ
ባልሽ ባለበት ቤትሽ አትጥሪያት
የባልሽ ቁጥር አትስጫት
ባልሽ አስተዋውቂኝ
ቁጥሩን ምትልሽ ጓደኛ ጠላትሽ ነች

አንዷ የስደት ጓደኛዬ ሀገር ስትገባ ቤቷ ጠራቻትና
እኛ ሴቶች ደሞ ቤታችን እንዲያምር እንፈልጋለን
ቤቷ ፅድት ያለ የሀፍታም ኑኖ ያላት ነው ሚመስለው
ባልዋ 2አቅም የለውም የቤቷን ማማር ስታይ አጅሬት ጓደኛ ተብዬ
እኔ ገንዘብ አለኝ ሁለተኛ አግባኝ አለችው ....✍️

አለሽ ገንዘብ ስላለሽ ብቻ ትዳር ምትመሰርቺ ሚመስልሽ
የትዳር አላማ ሳይገባሽ ገብተሽ ብርሽ ሲያልቅ
እናትሽ ቤት ከዛ ስደት ደግመሽ መተሽ
እረ ሀበሻ ወንድ ምትይ መሰረቱን ያበላሸሽው እኮ አንቹ ነሽ
በተለይ ሀገር ትገቡና ቶሎ ትዳር ሳታገኙ ስትቀሩ

የሰው ትዳር ከመበተን ተጠንቀቂ
ሰብር አርጊ አላህ ላንቺ እስኪሰጥሽ
በዱአ

ይብላኝ ላጤ ጓደኛ ያላቹ የኔስ ያገቡ...ናቸው

አንጠራሽም እንዳይሉኝ እንጂ እኔን ችግር የለውም
ባስቀመጥኩት መሰረት ጥሩኝ ከፈራቹኝ ሆ
ደና አምሹ🙌

https://t.me/yetkaru

የሳዳት ከማል official የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

06 Dec, 11:05


ከደቂቃዎች በኋላ በአላህ ፍቃድ ስለ ሶብር ይለቀቃል።ከጁምዐ ኹጥባ የተወሰደ

በኡስታዝ ሳዳት ከማል ሀፊዘሁላህ

https://t.me/yetkaru

የሳዳት ከማል official የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

06 Dec, 11:02


ሐሜት ምንድን ነው?

ከአቡ ሁረይራ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ: ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿أتَدْرُونَ ما الغِيبَةُ؟ قالوا: اللهُ ورَسولُهُ أعْلَمُ، قالَ: ذِكْرُكَ أخاكَ بما يَكْرَهُ قيلَ أفَرَأَيْتَ إنْ كانَ في أخِي ما أقُولُ؟ قالَ: إنْ كانَ فيه ما تَقُولُ، فَقَدِ اغْتَبْتَهُ، وإنْ لَمْ يَكُنْ فيه فقَدْ بَهَتَّهُ﴾

“ለሶሀቦች ‘ሀሜት ምን ማለት እንደሆነ ታውቃላችሁን?’ ብለው ጠየቁ። ሶሀቦችም፦ ‘አላህና መልዕክተኛው ከማንም ይበልጥ ያውቃሉ’ በማለት መለሱ። እሳቸውም፦ ‘ወንድምህን በሚጠላው ነገር ማውሳትህ ነው’ አሉ። የምናገረው በወንድሜ ላይ ያለ ትክክለኛ ነገር ከሆነስ ተብለው ተጠየቁ። ረሱልም እንዲህ አሉ፦ ‘በእሱ ላይ ያለውን የምትናገር ከሆነ በእርግጥም አምተኽዋል’ የምትናገረው በእሱ ላይ የሌለን ነገር ከሆነ በእርግጥ ስሙን አጥፍተህዋል።”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 2589


https://t.me/yetkaru

የሳዳት ከማል official የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

06 Dec, 06:59


⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️📡

አዲስ የሙሀደራ ፕሮግራም

በትዳር እና ኢስላም ቻናል

ተጋባዥ ኡስታዞች
⭐️
➡️አብዱ ሸኩር አቡ ፈውዛን
➡️ዶክተር ሰኢድ ሙሳ
➡️አቡ ዑበይዳህ

ርዕስ በሰአቱ ይገለፃል ➷

ቀን እና ሰዓት ዛሬ ጁማዐ
ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ➡️

የሚተላለፍበት ቻናል
⭐️ t.me/tdarna_islam
t.me/tdarna_islam ⭐️

የሳዳት ከማል official የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

06 Dec, 06:55


قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً»
በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ አላህ በርሱላይ አስር ጊዜ ሶለዋት ያወርድለታል

ታድያ ምን ትጠብቀለህ ሸቀል ሸቀል አድርግ እንጂ

https://t.me/yetkaru

የሳዳት ከማል official የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

06 Dec, 04:53


የአላህ መለዕክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ

አሉ የጀነት ሰዎች በ120 ረድፍ ሲቆሙ 80 ውረድፍ የኔ ኡመት ሲሆን ቀሪው 40 ረድፍ የሌሎች ነብያት ህዝቦች ናቸው

ወንድምና እህቶቼ
ምን አይነት እድለኛ ህዝቦችነን?2/3ሁለት ሶስተኛ ጀነት የሚገቡት የዚህ ኡማ ሰዎች ናቸው

አላህ
ከእሳት ነፃ ጀነት ከነብዩ ጎረቤት ከሚያደርጋቸው ሰዎች እንዲያደርገን ዱዓ አደረኩኝ ማነው #አሚን የሚልከዛም #ሼር የሚያደርግ???ቴሌገራምላይ

ሰሉ አላ ረሱሊላህ አላሁመ ሰሊ ወሰሊም አላ ነብዩና ሙሀመድ

https://t.me/yetkaru

የሳዳት ከማል official የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

05 Dec, 18:00


ጥያቄ
ከሚከተሉት ውስጥ የረመዳን ወር ከሌሎቹ 11 ወራቶች ለየት የሚያደርጉት የራሱ የሆኑ መለያወች መካከል የሆነው የቱ ነው??

(ትክክለኛው መልስ ሰታገኙ
ጠቃሚ ቻናሎች ታገኛላችሁ +add📈
👇👇

የሳዳት ከማል official የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

05 Dec, 17:25


ጥንቃቄ ለነጋዴዎች!

ረሱል () እንዲህ ብለዋል

﴿التجّارَ يُحشرونَ يومَ القيامةِ فجّارا إلا من اتقّى برَّ وصدقَ.﴾

ነጋዴዎች በትንሳኤ ቀን አመፀኞች ሆነው ነው የሚቀሰቀሱት አላህን የፈራ መልካምን የሰራ እና እውነትን ያወራ ሲቀር።”

📚 ሲልሲለቱ አሶሂሃ 1458

https://t.me/yetkaru

የሳዳት ከማል official የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

05 Dec, 13:20


# ትዕግስት (ታጋሽነት)!

ረሱል (📿) እንዲህ ብለዋል፦

﴿ما رُزِقَ عبدٌ خيرًا له ولا أوسعَ منَ الصبرِ﴾

“አንድ ባሪያ ትዕግስት (ታጋሽነትን) የመሰለ ለሱ የተሻለና ሰፊ የሆነ ነገር አልተሰጠም።”

📚 ሶሂህ አልጃሚ፡ 5626
ሰሉ ዐላ ረሱሊላህ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም
https://t.me/yetkaru

የሳዳት ከማል official የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

05 Dec, 09:17


ያለ አቂዳ ኑሮ

ሂወት ነች ዜሮ

ሰህ❤️
ከጣ👎

https://t.me/yetkaru

የሳዳት ከማል official የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

05 Dec, 09:05


ለቂርዐት ተመዝገቡ ቁርዐን ቅሩ

https://t.me/online_kirat

የሳዳት ከማል official የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

05 Dec, 08:11


🎁 ihsan jobs
ኢህሳን
ይህ ቻናል ለሙስሊሙ ማህበረሰብ
ይጠቅም ዘንድ ታስቦ የተከፈተ የስራ ማስታወቂያ
የምንለቅበት አዲስ ቻናል ነው 💎

በቻናሉ ነፃ ማስታወቂያ እንለቃለን
ከናንተ የሚጠበቀው የትኛውም
ማስታወቂያ በውስጥ መሥመር
ለኛ ማሳወቅ ብቻ ነው ➡️

እኛም በነፃ ከሸሪዓ የማይጋጩ ስራዎች
አጣርተን በቻናሉ እንለቃለን
⭐️ @twhidfirst1
🌟 @Tolehaaaaaa
🌟 @AbuNuhibnufedlu

https://t.me/ihsan_jobs
https://t.me/ihsan_jobs

የሳዳት ከማል official የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

05 Dec, 04:17


ነብዩ ሞተዋል የአብሬት ሼሆች ግን?

የዘመናችን ደንቆሮዎች ልላሉ

አበራሙዝሽሊላደውሞኒ
ትርጉም የአበራ ሙዝ አባት ሆይ ዘውታሪ ሁኑልን


ደርግ ወስዶ ለገደላቸው

በጣም ድንበር የታለፈባቸው

እራሳቸውን ልጃቸውን ከደርግ ማስጣል ያልቻሉት ሰው ዛሬ ላይ በነሱ ይጠለላል ያሳዝናል

አጠር ያለች ምክር በኡስታዝ ሳዳት ከማል ሀፊዘሁላህ

የቴሌግራም ቻናል👇

https://t.me/yetkaru

የሳዳት ከማል official የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

17 Nov, 14:17


አማላዩ ወንድ

በኡስታዝ ሳዳት ከማል ሀፊዘሁላህ

የቴሌግራም ቻናል👇

https://t.me/yetkaru

የሳዳት ከማል official የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

17 Nov, 11:46


9,ከታች  ከጀሀነም  ጥልቀት  የሚገቡት  እነማን  ናቸዉ???



ሀ/////የሁዳዎች


ለ///ሙናፊቆች


ሐ///ነሷራዎች


መ///ሙሽሪኮች

የሳዳት ከማል official የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

17 Nov, 08:57


🦋ስታማክራቸው  ሲያማክራችሁ ከልባቸው
ሁነው  ሚያዳምጣችሁ ወዳጅ ካላችሁ
ወላሂ እናተ እድለኞች ናችሁ

አሏህን ልታመሰግኑ ይገባልና🌸

አልሃምዱሊላህ በሉ🫶

የሳዳት ከማል official የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

16 Nov, 20:15


🌬የአሏህ #ታጋሽነትና_ምህረት ባይኖር ኑሮ

በባሮች ወንጀል ምክነያት ሰማይና ምድር ይንቀጠቀጡ ነበር🌸


አሏህ ይዘንልን እንጂ


በሰላም እደሩ

የሳዳት ከማል official የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

16 Nov, 20:05


የመኝታ አዳቦችን አትርሱ

ውዱዕ አርጋችሁ

ዊትር ሰግዳቹ

የምትተኙበትን ፍራሽ ጠረግ ጠረግ አርጋቹ

በሶሂህ ሀዲስ የመጡ ዚክሮችን እና ቁርዓንን ቀርታችሁ


በቀኝ ጎናችሁ በረሱል ﷺ ሱና ላይ ሆናችሁ ተኙ
https://t.me/yetkaru

የሳዳት ከማል official የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

16 Nov, 17:25


➢ጀግና ሴት መሆንሽን የሚታወቀዉ አሏህ ጋር ያለሽ ቀረቤታ ያማረ ሲሆን ብቻ ነዉ

➢"በዲንሽ ጠንካራ ስቶኚ ብቻ ነዉ

➢"በሚደርስብሽ ችግር መከራ ታጋሽ መሆን ስትችይ ነዉ

➢"አስተዋ እና እንቁ ስቶኚ ብቻ ነዉ


https://t.me/yetkaru

የሳዳት ከማል official የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

16 Nov, 15:48


የጋዛ ወንድሞቻችንና እህቶቻችን እናት አባቶቻችን አላህ ይድረስላቸው።

ሀቂቃ በዱዐ አንተዋቸው።

በትላንትናው እለት የተፈናቃዮች ቁጥር 40,000 ደርሷል ብለዋል።plstani live tv

እስራዔል አላህ የስራዋን ይስጣት ያጥፋት

ተቀላቀሉን👇

https://t.me/yetkaru

የሳዳት ከማል official የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

16 Nov, 14:24


Live stream finished (21 minutes)

የሳዳት ከማል official የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

16 Nov, 14:03


Live stream started

የሳዳት ከማል official የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

16 Nov, 10:39


ሙጅሪሞች ይባላሉ ቅመሱ ስሰሩት በነበረው።

ከእሳት ቅጣት አላህ ይጠብቀን

ተቀላቀሉን👇

https://t.me/yetkaru

የሳዳት ከማል OFFSHAL የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

13 Nov, 16:58


የሽርክ ስነኝ

የመንዙማ ጉድ ጉዱን ስማልኝ ከሰማህ በኋላ አሰራጭልኝ።

በኡስታዝ ሳዳት ከማል ሀፊዘሁላህ

የቴሌግራም ቻናል👇

https://t.me/yetkaru

የሳዳት ከማል OFFSHAL የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

13 Nov, 16:10


የራቁ ምኞቶች ሁሉ በዱአ ሰበብ ቅርብ ይሆናሉ አይሳካም ብለን ያሰብናቸው ሁሉ ይሳካሉ ባንድ በኩል አምልኮ በሌላ በኩል ፍላጎታችንን ምናገኝበት መንገድ በድሎትም ሰአት በክፍ ቀንም አላህን በብቸኝነት ስንለምነው ነው  አምልከውም ያኔ ነጃ ከሚወጡት እንሆናለን በአላህ ፍቃድ🫶

የሳዳት ከማል OFFSHAL የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

13 Nov, 15:40


የሺርክ ስንኝ || በሳዳት ከማል
ከደቂቃዎች በኋላ ይለቀቃል።

የሳዳት ከማል OFFSHAL የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

13 Nov, 14:32


☀️ህመምን መግለፅ

📌:ነብዩ ﷺ የሆነን ጀናዛ በበቂዕ መቃብር ቀብረው ሲመለሱ እናታችን ዐኢሻ رضي الله عنها "ወይኔ ራሴን" እያለች ህመሟን ስትገልጽ ሰሟትና ኧረ የኔ ይብሳል በሚል ሁኔታ "ኧረ ወይኔ ራሴ" ብለው መለሱላት።

📙:ኢብኑ ሒባን የዘገቡትና ሸይኽ አልባኒ ሶሒህ ያሉት~

💥እናም ህመምን መግለጽ (ማንቋረር) ክልክል አይደለም/አይጠላምም። ተፈጥሯዊ ጉዳይም ነው።

⚠️:ሀራሙ መብሳጨትና የአሏህን ዉሳኔ መቃወሙ ነው።


የቴሌግራም ቻናል👇
https://t.me/yetkaru

የሳዳት ከማል OFFSHAL የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

13 Nov, 13:21


Live stream finished (15 minutes)

የሳዳት ከማል OFFSHAL የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

13 Nov, 13:06


Live stream started

የሳዳት ከማል OFFSHAL የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

13 Nov, 04:25


ይህ ቻናል በሀገር ውስጥ ያሉ ስራ አጥ
            ወንድም እህቶች
በአላህ ፍቃድ  የስራ ማግኛ ሰበብይሆን ዘንድ
ታስቦ የተከፈተና የስራ ማስታወቂያ የምንለቅበት
አዲስ ⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️ ነው 

🔗ተቀላቀሉ
t.me/+xN5NLvItoepjYjc0
t.me/+xN5NLvItoepjYjc0

የሳዳት ከማል OFFSHAL የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

12 Nov, 18:48


ሚሴጅ አትጠብቅ ተኛ። ለሆነ ሰው ብለህ ጣፋጩን እንቅልፍህን አትታገል። አንድ ቀን ይቆጭሃል። ወዬኔ ለሱ ብዬ እንቅልፌን አጥቼ የምትልበት ቀን ይመጣል ።

እንዲህ እንዲህ ያሳስበኝ ይዟልስ።

https://t.me/yetkaru

የሳዳት ከማል OFFSHAL የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

12 Nov, 17:36


አብሽሩ አንድ ቀን በአላህ ፍቃድ
ይሆናል👍

https://t.me/yetkaru

የሳዳት ከማል OFFSHAL የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

12 Nov, 17:12


the meaning of lialha ile allh

እኔኮ ሳዳትን ምትጠሉት ትገርሙኛላችሁ ሀቂቃ

Uztaz sadat kemal

telgram chanal👇

https://t.me/yetkaru

የሳዳት ከማል OFFSHAL የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

12 Nov, 16:08


Live stream finished (12 minutes)

የሳዳት ከማል OFFSHAL የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

12 Nov, 15:55


Live stream started

የሳዳት ከማል OFFSHAL የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

12 Nov, 13:02


እንደተነጋገርነው ዛሬ የቂርዐት ፕሮግራም ይኖረናል የትም አትሂዱ ሼር ማድረጋችሁንም አትርሱ

የቴሌግራም ቻናል👇

https://t.me/yetkaru

የሳዳት ከማል OFFSHAL የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

12 Nov, 13:01


መልስስስስስስስስስስስስስስ



1/🍁በቀኝና  በግራ  የሆኑ  ስራችንን  የሚዘግቡ  የሆኑ  መላኢኮች  እነማን  ናቸዉ????

ሀ/🍁ነኪር  እና  ሙንከር

ለ/🍁/አቲድ  እና  ረቂብ

ሐ/🍁ሪድዋን  እና  ማሊክ

መ))ሚካኢል እና ጅብሪል

2//🍁አላህ  ሱብሀነ  ወተአላ  አደምን  ከጭቃ  ከሰራዉ  በሗላ  ለስንት  አመታት  ሩህ  ሳይነፋበት    እንዲደርቅ  አቆየዉ???

ሀ////40

ለ////55

ሐ///60

መ///25

3/🍁ረሱል  ሰሉሏሑ  አለይሒ  ወሰለም  በጀነት  ዉስጥ  የጫማዉን  ኮቴ  ሰማሁት  ያሉት  ሶሀባ???

ሀ/////ቢላል

ለ////አቡበከር

ሐ///ኡስማን

መ///አብደላህ  ኢብኑ  መሰኡድ

4/🍁ከነብዩ  ሚስቶች  የ18  አመት፣ወጣት፣እያለች   ነብዩን  ሰለሏሑ አለይሒ ወሰለም በሞት  ያጣቻቸዉ  ማነች

ሀ////ኸዲጃህ

ለ///አኢሻ

ሐ///መይሙናህ

መ///ሰኡዳ

5/🍁/ሱረቱል ኑር በማን ምክንያት ነዉ የወረደዉ??

ሀ/🍁በአኢሻ ረዲየላሁ አንሀ

ለ//🍁በኸድጃ ረዲየላሁ አንሀ

ሐ//🍁በሰኡዳ ረዲየላሁ አንሀ

መ/🍁በዘይነብ ረዲየላሁ አንሀ

6//🍁እናታችን ሀጀር የተመላለሰችባቸዉ  ተራራዎች እና ማን ነበሩ??

ሀ///ሰፍዋ

ለ// መርዋ

ሐ///ጡር

መ))ሀእና ለ



https://t.me/yetkaru

የሳዳት ከማል OFFSHAL የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

11 Nov, 18:06


አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካቱህ እስቲ ሁላችሁም ተሳተፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉ



1/🍁በቀኝና በግራ የሆኑ ስራችንን የሚዘግቡ የሆኑ መላኢኮች እነማን ናቸዉ????

ሀ/🍁ነኪር እና ሙንከር

ለ/🍁/አቲድ እና ረቂብ

ሐ/🍁ሪድዋን እና ማሊክ

መ))ሚካኢል እና ጅብሪል

2//🍁አላህ ሱብሀነ ወተአላ አደምን ከጭቃ ከሰራዉ በሗላ ለስንት አመታት ሩህ ሳይነፋበት እንዲደርቅ አቆየዉ???

ሀ////40

ለ////55

ሐ///60

መ///25

3/🍁ረሱል ሰሉሏሑ አለይሒ ወሰለም በጀነት ዉስጥ የጫማዉን ኮቴ ሰማሁት ያሉት ሶሀባ???

ሀ/////ቢላል

ለ////አቡበከር

ሐ///ኡስማን

መ///አብደላህ ኢብኑ መሰኡድ

4/🍁ከነብዩ ሚስቶች የ18 አመት፣ወጣት፣እያለች ነብዩን ሰለሏሑ አለይሒ ወሰለም በሞት ያጣቻቸዉ ማነች

ሀ////ኸዲጃህ

ለ///አኢሻ

ሐ///መይሙናህ

መ///ሰኡዳ

5/🍁/ሱረቱል ኑር በማን ምክንያት ነዉ የወረደዉ??

ሀ/🍁በአኢሻ ረዲየላሁ አንሀ

ለ//🍁በኸድጃ ረዲየላሁ አንሀ

ሐ//🍁በሰኡዳ ረዲየላሁ አንሀ

መ/🍁በዘይነብ ረዲየላሁ አንሀ

6//🍁እናታችን ሀጀር የተመላለሰችባቸዉ ተራራዎች እና ማን ነበሩ??

ሀ///ሰፍዋ

ለ// መርዋ

ሐ///ጡር

መ))ሀእና ለ

ሁላችሁም ተሳተፉ ባረከሏሑ ፊኩም✍️✍️✏️✏️✏️✏️📝📝📝📝📝📝📝📝📝

https://t.me/yetkaru

የሳዳት ከማል OFFSHAL የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

11 Nov, 17:15


አሏህ { ﷻ } ጌታዬ ነው፤

ሙሐመድ { ﷺ } የኔ ነብይ ናቸው ፤ ኢስላም ሐይማኖቴ ነው !!

➊ ተውራት የወረደው ለነብዩሏህ (ሙሳ) ነበር

➋ እንጂል የወረደው በነብዩሏህ ( ኢሳ) ዐ"ሰ ላይ ነበር

➌ ዛቡር የወረደው በነብዩ (ዳውድ) ዐ.ሰ ላይ ነበር

➍ አላህ ለሶዶማውያን የላካቸው ነብይ ነብዩሏህ ( ሉጥ ) ዐ.ሰ ነበር

➎ ነብዩሏህ ( ሉጥ) ዐ. ሰ የአናጢነት ሙያ ባለቤት ነበሩ

➏ ነብዩሏህ( ሙሳ) ዐ. ሰ እረኛ ነበሩ

➐ ለነብዩሏህ ( ኢብራሂም ) ዐ.ሰ ለመጀመሪያ ጊዜ ለኢስላም ብለው የተሰደዱ ነብይ ናቸው

➑ ነብዩሏህ ( ሱለይማን ) ዐ.ሰ ለመጀመሪያ

ጊዜ ሳሙናን የተጠቀሙ ነብይ ናቸው

➒ ነብዩሏህ ( ኢሳ ) ዐ .ሰ ለመጨረሻው ወደ እስራኤል ልጆች የተላኩ ነብይ ናቸው

➓ ነብዩሏህ( አደም ) ዐ. ሰ ወደ መሬት ከመውረዳቸው በፊት በጀነት ይኖሩ ነበር

⓫ ነብዩሏህ ( አዩብ ) ዐ.ሰ ለረጅም ጊዜያት በህመም ሲሰቃዩ ኑረዋል

⓬ ነብዩሏህ (የሱፍ )ዐ.ሰ በልብስ ታሪክ በቅዱስ ቁረአን ተገልፃል

⓭ ነብዩሏህ አደም ዐ.ሰ የተፈጠሩት በጀመዓ ቀን ነበር

⓮ ነብዩሏህ ኢብራሂም ዐ.ሰ የተቀበሩት በፍልስጤም አል ኻለል በተባለች ቦታ ነው

⓯ አሏህ በድምፅ ብቻ ከሁለት ነብያቶች ጋር አውርቷል

👉 ነብዩሏህ ሙሳ እና ነብዩ ሙሐመድ ﷺ ናቸው

⓰ ሚና ከተማ በምስራቅ አቅጣጫ ከመካ በ3 ማይል ርቀት ላይ የምትገኝ በረሃማ ቦታ ስትሆን ከሐጅ ስረዓቶች አብዛኛው የሚከናወነው በዝችው በረሃማ ከተማ ሚና ላይ ነው

⓱ የመጀመሪያ ኋጢያት( ወንጀል ) ኩራት ነው
እሱም በሰይጣን (ኢልቢስ ) ነው የተፈፀመው

⓲ በፍርድ ቀን የሚጠየቀው የመጀመሪያ ጥያቄ ሶላት ነው ።

⓳ አንድት ሴት ባልተቤቷ ከሞተ በኋላ ትዳር ለመመስረት 4 ወራት ከ 10 ቀናት መቀመጥ ይኖርባታል ከዚያ በኋላ አዲስ ትዳር መመስረት ትችላለች

⓴ አብደሏህ እና አብዱ ረህማን ተመራጭ የኢስላም ስሞች ናቸው ሙሀመድ የሚለው ስም በአለም አንደኛው ስም ነው ።

⓶⓵ ጀነት በጣም ጥልቅና እጅግ በጣም ሰፊ ከመሆና የተነሳ ሰፋቱ በሰዎች ሊደረስበት አይችልም

⓶⓶ ሰዎች በጀነት ውስጥ ምንእንደሚመስሉና ምን እንዳለ ቢያቁ ኖሮ በዚህ ዱኒያዊ ኑሮ አይደሰቱም ነበር

⓶⓷ የፈርፆን ሚስት የሆነቹው አስያ በተትረፈረፈ ጀነት ውስጥ ትኖራለች ፤ ባለቤቷ ፈርፆን ደግም በጅሃነም ለዘላለም ይኖራል

⓶⓸ አልይ ረ.ዐ በኢስላም የመጀመሪያው እስር ቤት የገነቡ ሰው ናቸው

⓶⓹ ዑመር ረ.ዐ በኢስላም የመጀመሪያውን ደብዳቤ ስረዓት የተጠቀሙ ሰው ናቸው

⓶⓺ ዑመር ረ .ዐ በኢስላም የመጀመሪያውን የሂጅራ ካላንደር የፃፉ ሰው ናቸው

⓶⓻ አጅማዕ ማለት ኡለምች የተስማሙበት ማጣቀሻ ነው

⓶⓼ የእስልምና ህግ ( ህገ- መንግስት ) ሸረዓ ይባላል

⓶⓽ የኢደል ፊጥር በአል የሚከበረው በሸዋል ወር ውስጥ ነው

⓷⓪ የኢደል አድሃ አረፋ በአል የሚከበረው በዙለሂጃ ውስጥ ነው

⓷⓵ የኢድ ሶላት ሁለት ረካዓ አሉት
የመጀመሪያው ረከዓ 7 ተክቢራ ፤ ሁለተኛው ደግም 5 ተክቢራ አለው

⓷⓶ ረመዳን በሂጅራ አቆጣጠር 9ኛው ወር ነው

⓷⓷ ሙሃረም በሂጅራ አቆጣጠር የመጀመሪያው ወር ነው

⓷⓸ ለይለቱል ቀድር በረመዳን ወር እንደምትገኝ ገልፆዋል

⓷⓹ ሸርክ አላህ ይቅር የማይለው #ወንጀል ነው ።

⓷⓺ የደጃል መምጣት ከየውመል ቂያማ ምልክቶች ትልቁ ነው

⓷⓻ አቂቃ ማለት አዲስ ልጅ ሲወለድ በመስዋትነት መልኩ የሚቀርብ እንስሳ ነው

⓷⓼ ዚክር (አላህን ማውሳት ) ማለት ሲሆን በልብም በምላስም የሚተገበር

የቴሌግራም ቻናል👇

https://t.me/yetkaru

የሳዳት ከማል OFFSHAL የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

11 Nov, 16:11


እኔምለው?

እዚህ ቻናል ላይ የሳዳት ከማል ሙሀደራ ስለቅ ብዙ 👍ላይክ አያገኝም
ነገር ግን ፅሁፍ ስለቅ ብዙ 👍ላይክ ያገኛል ለምንድነው?,

የሳዳት ከማል ሙሀደራ አይመቻቹም ነው?

ኧረ ይመቸኛል 👍

አዎ አይመቸኝም 👎

👆👆👆👆👆አሳውቁኝ ውዶቼ

የሳዳት ከማል OFFSHAL የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

09 Nov, 20:06


ኢብኑ ተይሚያህ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : -

ዱንያ ውስጥ ካሉ ነገሮች አስደሳቹ አላህን ማወቅ ሲሆን አኺራ ውስጥ ካሉ ነገሮች አስደሳቹ ደግሞ አላህን መመልከት ነው ፤ ጥራት ይገባውና።

ኢላሂ የሱን ውዴታ አግኝተው ከሚመለከቱት ያርገን

  .     . ሰናይ አዳር🫶🌺

የሳዳት ከማል OFFSHAL የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

09 Nov, 17:03


ዛሬ ኡስታዝ ሳዳት ከማል ኹጥባ ሲያደርግ፡ አንዱ ቁጭ ብሎ ሀቅን መቀበል ኹጥባን ማዳመጥ አቅቶት ኹጥባውን አቋርጦ እየለፈለፈ ወጣ!

ሰውዬውንም እኛንም አሏህ እንዲመራን እየጠየቅን፡ መሰል ኹጥባዎች ዳዕዋዎች ግን በአሏህ ፈቃድ የበለጠ ተጠናክረው ይቀጥላሉ።

የሰውዬውን ድርጊት ግን ይህን የቁርዓን አንቀፅ አስታወሰኝ።

وَإِذَا تُتْلَى عَلَيْهِمْ آَيَاتُنَا بَيِّنَاتٍ تَعْرِفُ فِي وُجُوهِ الَّذِينَ كَفَرُوا الْـمُنْكَرَ يَكَادُونَ يَسْطُونَ بِالَّذِينَ يَتْلُونَ عَلَيْهِمْ آَيَاتِنَا قُلْ أَفَأُنَبِّئُكُمْ بِشَرٍّ مِنْ ذَلِكُمُ النَّارُ وَعَدَهَا اللهُ الَّذِينَ كَفَرُوا وَبِئْسَ الْـمَصِيرُ

من سورة الحج- آية (72)

አንቀጾቻችንም የተብራሩ ኾነው በእነሱ ላይ በሚነበቡ ጊዜ በእነዚያ በካዱት ሰዎች ፊቶች ላይ ጥላቻን ታውቃለህ፡፡ በእነዚያ በእነሱ ላይ አንቀጾቻችንን በሚያነቡት ላይ በኃይል ሊዘልሉባቸው ይቃረባሉ፡፡ «ከዚህ ይልቅ የከፋን ነገር ልንገራችሁን» በላቸው፡፡ «(እርሱም) እሳት ናት፡፡ አላህ ለእነዚያ ለካዱት ሰዎች ቀጥሯታል፡፡ ምን ትከፋም መመለሻ!»

https://t.me/yetkaru
https://t.me/yetkaru

የሳዳት ከማል OFFSHAL የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

09 Nov, 14:33


ተግባባን👍?

t.me/yetkaru

የሳዳት ከማል OFFSHAL የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

09 Nov, 14:30


እሳትዋም አልናት በኢብራሂም ላይ ሁኚ ቀዝቀዝ ያልሽና ሰላም የሆንሽ።

አላህ ከሁሉም የጠራ ነው አምለሰኮት ሁሉ ላንተ ነው የሚገባህ።

ያንተን ትልቅነት አውቀው ከሚገዙት ከሚሰሩት አድርገን።እኛ ደካሞች ነንና🤲🤲🤲

የቴሌግራም ቻናል👇

https://t.me/yetkaru

የሳዳት ከማል OFFSHAL የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

09 Nov, 09:21


ሱብሀነላህ
ኢሄናክል ማሰቃየት ተገቢ ነው?

ካልቻልን መጨረስ ማንችል ከሆነ አለመጀመር።

ሀቂቀተን ያስለቀሰኝ ቪድዮ ነው።

የቴሌግራም ቻናል👇

https://t.me/yetkaru

የሳዳት ከማል OFFSHAL የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

09 Nov, 06:34


በሂወታችን በተለያየ ምክንያት ከባድ ጊዜያቶችን ልሳናሣልፍ እንችላለን  ነገር ግን!?

ኸይር ኸይሩን ብቻ አይደለም መቀበል ያለብን  ሸሩንም መቀበል አለብን

ለነብስያችን ቢጎረብጠንም ቢመቸንም ባይመቸኝም የአላህ ውሳኔ እስከሆነ ድረስ አሚን ብሎ መቀበል የባሪያወች ስራ ነው

ሰናይ ቀን🫶

የሳዳት ከማል OFFSHAL የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

09 Nov, 03:37


የወሲብ ፊሎሞችና ምስሎች የጀኸነም በሮች ናቸው።


በወሲፍ ፊልሜ ለተለከፉ 22,ምክሮች

ለላጤና ለባለ ትዳር የተቀመጠ መፍትሄ።

እባካችሁን ሼር ሼር እናድርገው የዘመናችን በሽታ ስለሆነ።

የቴሌግራም ቻናል👇

https://t.me/yetkaru

የሳዳት ከማል OFFSHAL የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

08 Nov, 19:37


🔹አስቂኟ የሀጁሪዬች ቅናት!!
================
ሰሞኑን የኡስታዝ ሳዳት ከማል ቻናል 100000 መሙላቱን አስመልክቶ ብዙ ሰዎች ደስታቸውን ገልፀዋል!  እኔም ገልጫለሁ!  ግን ይህ ተግባር ሰላም የነሳቸው ሀጁሪዮች ከሙስጠፋ አቡ ኒብራ ጀምሮ  የቅናት ትውከታቸውን እያስተወኩ ነው።
በመሰረቱ ከሙስጠፋ ይልቅ ተማሪዎቹ እንደሚያገናዝቡ ታዝቤያለሁ!  ሙስጠፋ ማስተዋልን ማገናዘብን ያልታደለ ሚስኪን ወንድሞችን  ነው በዚሁ አጋጣሚ ሰፊ ልቦናና ማስተዋልን እንዲሰጠው ዱአ አድርጉለት! የሚናገረው ንግግር አደለም አስተማሪ የሆነ ሰው ሊናገረው ተማሪ ከሆነ ሰው እራሱ የማይጠበቅ ነው።  በጣም ነው የሚደብረው! ምሳሌ ስለጀምዕያ የሚናገረውን ተውትና ስለጀማል የሚናገረው ንግግር  ብትሰሙ ኤጭ የሚያስብል ነው! ጭራሽ የንግግር ስርአት ያልታደለ  ነው!   እንድህ ያለ ጋጠወጥ ንግግር ከሽማግሌ  መሰማቱ እጅጉና ይደብራል!  

👉በጣም የገረመኝ ግን ሙስጠፋ እራሱ እየራውን ሌሎችን መኮነኑ ነው!
① እራሱ በየሄደበት የሰለፍዮች ብዛት እጅግ ይገርማል፣ መስጂዱ ሞልቶ እስከውጭ ድረስ  ፈሰሰ ምናምን እየለ ይቀባጥራል!   ታዳ ብዛት ነው እንዴ መለኪያው በሉሃ?   ምሳሌ ማሻ በሄደ ግዜ  የተናገረው ነገር አለ በየቦታው ሲሄድ ብዛትን የሚጠቅስበት ግዜ ብዙ ነው!  የሆነም ኡስታዝ ተብዬም እለት ከእለት የሰለፊዮች ቁጥር እየጨመረ ነው ብሏል! ይሄስ ታዳ? የሙስጠፋን ንግግር የፈለገ የሱን ፁሁፎች ወደሃላ መለስ ብሎ ያንብብ!
*ስለዚህ መለኪያችሁ ብዛት ነው እንዴ የሚለው ጥያቄ ወደናንተ ነው የሚመለሰው!
② በውስጥ ይለምናሉ   በውጭ ጀምዕዮች ለማኝ ናቸው ይላሉ!  ጉድ በል ወሎ!    ወይስ ያንተኛው “تنظيم ”እንጂ ልመና አይደለችም??   “የርሶን የርሶን ሀዲያ  የኛን የኛን ጉቦ ”  አረ አባባ እያስተዋልኩ? ቆይ እሺ የናንተ መድራሳ፣ መስጂድ የኢማም የራሱ የሙስጠፋ ክፍያ ከዮት ነው የሚመጣው?? የህያ ነው እንዴ የሁሉንም ወጭ የሚሸፍነው??   ብዙው አያውቅ ይሆናል! እወቅ እወቂ  በልመና ነው። 
  ትንሽ እንኳን አታገናዝቡም እንዴ?

👉የሳዳት ቻናል ተከታታይ መብዛቱ  ለምን አስደሰተን?
=========
እናውቃለን የሳዳት ቻናል  ውስጥ ያሉት ሰለፊዮች ብቻ እንዳልሆኑ ! 
ሀጁሪዩም ፣ኢኽዋኑም፣ሱፍዩም እንዳለ እናውቃለን!   እኛን ያስደሰተን ሁሉም ከትምህርቱ እንደሚቀስሙ ስለተውሂድ ሰፊ ግንዛቤ እያገኙ መሆኑን ስናስብ ነው! ምሳሌ ኢኽዋኖች ሳዳትን ይጠላሉ ስለአንዳንድ ጉዳይ ግን ከሱ ትምህርት እንደሚወስዱ በተጨባጭ አውቃለሁ!  ከሀጁሪዮችም    ሌሎችን ይተቻል ይሳደባል  ሳዳትን ግን በሱ ላይ አላህን እንፍራ ያለ አለ!  በተጨባጭ!
እንደሱ የሽርክን መንዙማ፣ እንድሁም በየሀገሩ የሚሰሩ ሽርኮችን ያንኮታኮተ የለም ያለ አለ! ከሀጁሪዩም፣ ይሄ የሚያመላክተው ከሱ እንደሚማር ነው!ስንቱ ሱፍያ ከሱፍይነቱ መውጫ ሰበብ ስለሆነም ነው ሊያስደስተን የቻለው!
= ይሄ ብቻ አይደለም  ሳዳት እንደነሙስጠፋ ተራ ወሬ ተራ ጉራ  የሚያስተምረው  ጧት ማታ ላንቃው እስኪተረተር ስነለጀምዕያ የሚያወራ! የስድብ ናዳ የሚወረውር አይደለም  !
የሱ ትኩረት የነብያት ሁሉጥሪ የሆነው ተውሂድ ብቻና ብቻ ነው!  ለዛም ነው ደስ የሚለን! እናንተ ስለጀምዕያ ሲወራ እንጂ ስለተሂድ ሲወራ መች ደስ ይላቹሃል!?
የቴሌግራም ቻናል👇

https://t.me/yetkaru
https://t.me/yetkaru

የሳዳት ከማል OFFSHAL የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

08 Nov, 17:06


የዝሙት አደጋው!

አለኝ የምንላትን ኢማን ያጠፋብናል!!
ሀራም ነውና የመንፈስ ሰላም አይገኝበትም!!
ለጭንቅት ይዳርገናል!!
ከአላህ ራህመት ያስወጣናል!!

ከሁሉም ነገር ላይ በረካን ያነሳብናል!!
صلى الله عليه وسلم ሱናም ይፃረራል!!
ሰላማችንን ይነሳናል!!
በራስ
#መተማመናችን ይቀንሳል!!

አሏህ ዘንድ ያስቀጣል!!
በሰው ዘንድም ያስጠላል!!
የሪዝቅን በር ይዘጋል!!
ጤናን ያውካል!!

ስለዚህ ወንድሞቼና እህቶቼ ከዚና ራሳችንን እንጠብቅ ከቻልን
ማግባት ካልሆነ ግን
አሏህ እስኪዘውጀን ድረስ መሶበር ነው

ለራሳችን ብቻ አብበን አንለፍ ብዙ መዝሙት

የወድቁ አሉ ሰበቡን እናድርስላቸው ሼር አድርጉላቸው

https://t.me/yetkaru

የሳዳት ከማል OFFSHAL የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

08 Nov, 16:17


Live stream finished (37 minutes)

የሳዳት ከማል OFFSHAL የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

08 Nov, 15:39


Live stream started

የሳዳት ከማል OFFSHAL የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

08 Nov, 14:12


ኢንሻአላህ ዛሬ ከመغሪብ በኋላ ቁርዐን ተፍሲር ይኖረናል የትም አትሂዱ

ሼር ሼር አድርጉት ሊንኩን

https://t.me/yetkaru

የሳዳት ከማል OFFSHAL የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

08 Nov, 07:53


◾️የአላህ መልእክተኛ የውመል ቂያማ እያንዳንዱ ሰው ስለ #አራት ነገር ሳይጠየቅ ማንም ሰው እግሩ ንቅንቅ ማድረግ እንደማይችል ተናገሩ።

①) እድሜው በምን እንዳሳለፈው
②) ባወቀው እውቀት ላይ ምን እንደሰራ
③) ገንዘቡ ከየት እንዳመጣውና በምን ላይ እንዳዋለው
④) የሰውነቱ አካሉ በምን እንደጨረሰ ይጠየቃል።

ስለዚህ ዛሬ ዱንያ ላይ ሆነህ የምትሰራው እያንዳንዱ ስራ ይብዛም ይነስ ትጠየቅበታለህ።

በዚህም መሰረት ነገ አላህ ፊት ቆመህ ከምትጠየቃቸው ጥያቄዎች ውስጥ፦ በስልክህ፣ በላፕቶፕህና በኮምፒውተርህ ላይ የምታየው፣ የምትፅፈው፣ ሪከርድ የምታደርገው፣ ሼር የምታደርገው፣ የምትናገረው፣ የምትሳደበው፣ ሰውን አዛ የምታደርገው፣ የምትዋሸው እያንዳንዱ ነገር የስራህ አንዱ አካል ነውና ይመዘገባልና ትጠየቅበታለህ። መልስህ ከወዲሁ አዘጋጅ።

ስልክህ ያሰብከውንና የምትፈልገውን የምትገልፅበት ሁለተኛው ምላስህ ነውና ጠንቀቅ በል።

https://t.me/yetkaru
https://t.me/yetkaru

የሳዳት ከማል OFFSHAL የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

07 Nov, 19:27


➡️ዱንያ ውስጥ ጓደኛ ስትይዝ

➠ስትርቀው የምትናፍቀው
➠ስትዘናጋ የሚያነቃህ
➠ዱዓእ ሲያደርግ የማይረሳህ
➠የህይወት መእበል መንገድ ሲያስትህ
የሚመራህን ጓደኛ ያዝ ።
ግን አሁን እድህ ያለ ጎደኛ አለ ወይ ነው ጥያቄው  በጣም አሳሳቢ ነው
⁉️
منقول
መልካም የኢባ ለሊት

https://t.me/yetkaru

የሳዳት ከማል OFFSHAL የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

07 Nov, 03:34


ወንድ ላይ መጫወት ክፍል (1)

አንድ ሰው ነው አንድ ሴት ጠራችው መጥሪያዋ የተለያየ ነገር ሊሆን ይችላል።

በዘመናችን እንደምናየው #በኢንተርኔት_በፌስቡክ_በቴሌግራም_በኢሞ_በኢኒስታግራም።

በዘመናችን ወንዶችን ሲያዩ ቀሚሳቸዎን ከፍ የሚያደርጉ የሚወጣጠሩ ሴቶች ዘመን ደርሰናል።

ምን ተፈጠረ?

#በኡስታዝ_ሳዳት_ከማል_ሀፊዘሁላህ

https://t.me/yetkaru

የሳዳት ከማል OFFSHAL የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

06 Nov, 20:32


ቁርአን የልብ ብርሀን !

➧የዱኒያ የአሄራን ሂወት የሚያቀና ውብ የማይጠገብ የአላህ ቃል ነው።


ሱረቱል መርየም

ትዝታ ያለበት
👇

🎙ቃሪእ አብዱልወዱድ


#መልካም_ለይል
                   ⇩
╭┅━━•🍃🍃•━━━┅
⚘  ⚘
@ibnuyasir11
╰┅━━•🍃🍃•━━━┅

የሳዳት ከማል OFFSHAL የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

06 Nov, 15:13


ለፈገግታ

አንድ ክርስቲያን ልጅ በጓደኞቹ ምክንያት እስልምናን ይቀበላል ከዛ ከትንሽ ሳምንታት በኋላ ታላቁ የረመዳን ወር ይገባል ከዛ አብረው እየፆሙ አንድ ቀን ዛሬማ ተሀጁድ ነው መስጂድ ማደር አለብን ብለው እየከበደው ይዘውት ይሄዳሉ ሰአቱ ደርሶ እየሰገዱ እያለ ሁሉም ያለቅሳሉ እሱም ግራ በመጋባት እየጨነቀው ከጨረሰ በኋላ ጠጋ ብሎ....

ምን ሆናቹ ነው ምታለቅሱት ፆም ይራዘማል ተባለ እንዴ አላቸው

https://t.me/yetkaru

ፈገግታ ሱና ነው

የሳዳት ከማል OFFSHAL የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

06 Nov, 12:19


https://t.me/yetkaru
https://t.me/yetkaru

የሳዳት ከማል OFFSHAL የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

06 Nov, 10:31


መንሀጁ ሰለፍን ለምን መረጥክ/ሽ?

እስቲ አብራሩልኝ?

የሳዳት ከማል OFFSHAL የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

04 Nov, 20:17


✍️ለሊት መስገድን አስቦ ወደ ፍራሹ የሄደ ከዚያም እስከ ንጋት ድረስ ዓይኑ ያሸነፈችው ያሰበውን አላህ ይፅፍለታል ፤እንቅልፉም ከጌታው ዘንድ ሶደቃ ይሆንለታል።🌸

✓ እየነየትን እንተኛ ባንነሳ እንኳን ሶደቃ ይሆንልናል።እንዴት ያለ ውብ ዲን ነው

🌸አልሐምዱሊላህ ሙስሊም ላረገን 🌺



መልካም አዳር🌸

የሳዳት ከማል OFFSHAL የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

04 Nov, 19:24


🏻እጅግ ልብ የሚነካ ታሪክ
         ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ
ካነበቡ በኋላ ሸር ያድርጉ!!!
ነብዩ  ሱለሏህ አለይሂ ወሰለም  አንድ ቀን ለዒድ ሶላት ሲወጡ  ልጆች ሰፈር ላይ ሲጫወቱ ነበር።
አንድ ልጅ  ተገንጥሎ  ያለቅሳል ረሱልም ጠጋ ብለው ሄደው ጠየቁት "ምን ያስለቅስሀል? ከልጆች ጋር  ለምን አትጫወትም?"
ልጁም ነብያችን መሆናቸውን አላወቀም ነበር፣
"አባቴ ከረሱል ሱለሏህ አለይሂ ወሰለም ጋር
ፊሰቢሊላህ ወጥቶ ሸሂድ ሆነ ፣ እናቴም ሌላ ባል አግብታ ባሏ አባረረኝ፣ ምግብ መጠጥ ልብስም  ቤትም  የለኝ፣ 
እነዚህን ልጆች ሳይ አባት ያላቸው ናቸው። እና አባቴን አስታወስኩ"  አላቸው።
ረሱልም ( ሰለሏህ ዐለይሂ ወሰለም) እጁን ይዘው "በቃ እኔ አባትህ፣  አኢሻ እናትህ ፣ ዓሊይ አጎትህ፣ ሀሰንና ሁሴን ወንድሞችህ ፣ ፋጢማ እህትህ እንዲሆኑልህ አትሻም?"  ሲሉ ያኔ አወቃቸው።

"እንዴት አልፈልግም ያረሱለሏህ!?" አላቸው።
  ይዘውት ቤት ሄደው ፣ ጥሩልብስ  አልብሰው ፣ አብልተው አጠጥተው ሽቶ ቀቡት።
  ደስተኛ ሁኖ ወጣ ልጆች "ቅድም እያለቀስክ ነበር አሁን ምን አገኘህ? ደስተኛ ሆነሃል" አሉት
ልጁም "እርቦኝ ነበር ጠገብኩ ፣ ራቁት ነበርኩ ለበስኩ፣ የቲም ነበርኩ  ረሱለሏህ  አባቴ ፣ አኢሻ እናቴ ፣ ዓሊይ አጎቴ ፣ ሀሰንና ሁሴን ወንድሞቼ፣  ፋጢማ እህቴ  ሆነው እንዴት አልደሰትም!?" አለ።

ልጆቹም አሉ "ምን አልባት አባቶቻችን ፊሰቢሊላህ  ሸሂድ ሆነው በነበር እንደሱ እንሆን ነበር!"

ረሱል ( ሱለሏህ አለይሂ ወሰለም ) ወደ አኼራ የሄዱ ጊዜ ልጁ አፈር ወደላዩ እየበተነ አለቀሰ።
"አሁን ነው የቲም የሆንኩት"
ሲል ....አቡበክር  (ረድየሏሁ አንሀ ሰሙት ፣ሄ ደው   እቅፍ አደረጉት።


እውነትም የእዝነት ነብይ!!
ፊዳክ አቢወኡሚ ያ ረሱለሏህ!!!

አብበው ሲጨርሱ ሸር ያድርጉ !

አለም ያለ ኢስላም ጨለማ ናት።
የቴሌግራም ቻናል👇👇

https://t.me/yetkaru

የሳዳት ከማል OFFSHAL የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

04 Nov, 19:10


ሰላም  ለነዛ  ፀሀይና  ሙቀቱ ሳይበግራቸው  የጌታዋን  ትዕዛዝ  ላከበረቿ  ሙተነቂብ

https://t.me/yetkaru
https://t.me/yetkaru

የሳዳት ከማል OFFSHAL የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

04 Nov, 18:40


አንድ ሰው ሀብታም መሆኑን ማወቅ ከፈለጉ


በኢማን እሱና ቤተሰቦቹ ካነጉ የእለቱ የአንድ ቀኑ የሚበላትን ካለችው ጎኑን የሚያሳርፍባት ዱንያ በጠቅላላ እዝህኛው ሰውዬ ውስጥ ነች ያለችው።ረሱል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም

አጠር ያለች ምክር,#በኡስታዝ_ሳዳት+ከማል_ሀፊዘሁላህ

የቴሌግራም ቻናል👇
https://t.me/yetkaru

የሳዳት ከማል OFFSHAL የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

04 Nov, 12:46


በአላህ ቃል ማላገጥ መጨረሻው ይህ ነው።

ወንድሜ አላህ ይዘንልህ።

መጨረሻዋኔ ተመልከት ያረብ

https://t.me/yetkaru

የሳዳት ከማል OFFSHAL የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

04 Nov, 11:20


ዛሬ ዛሬ ሰርጉን በዲጄ ቀውጠው የሚሉ መጡ።

ዛሬ ዛሬ በሰላዋት የሚጫወቱ መተዋል።

ሰለላሁዐላ ፊጭ ፊጭ
ሰለላሁዐላ ፊጭ ፊጭ

በነብዩ መቀለድ ነው።

ኢና ሊላህ ወኢና ዒለይሂ ራጂዑን

#በኡስታዝ_ሳዳት_ከማል_ሀፊዘሁላህ

https://t.me/yetkaru

የሳዳት ከማል OFFSHAL የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

03 Nov, 19:31


=
ነገ ሰኞ ነው የቻልን እንፁም

ያልቻልን share እናድርግ ።

🌴አንድን ስራ ያመላከተ ሰው ከሰራውሰው እኩል አጅር ያገኛል ።

 https://t.me/yetkaru

የሳዳት ከማል OFFSHAL የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

03 Nov, 18:38


🔤🔤🔤🔤🔠🔠🔠🔠🔤🔠

🔤 الأربعون النبوية في السعادة الزوجية

🎤ኡስታዝ ኢብራሂም ኸይረዲን

🌹
   
🌹
       
🌹
            
🌹
                
🌹
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ


🔗🔡🔡🔡
https://t.me/tdarna_islam?livestream
https://t.me/tdarna_islam?livestream

የሳዳት ከማል OFFSHAL የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

03 Nov, 11:02


✍️እንወጣለን እንወርዳለን እንለፋለን እንደክማለን እንስቃለን እናለቅሳለን እንከጅላለን እንመኛለን....🌺

መጨረሻ ግን አሏህ ለኛ መልካም ነው ያለው ነገር ብቻ ይሆናል እሱ የመረጠልንን ብቻ እኛ ዘንድ ይቀራል ስለዚህ አላህ የወሰነልን ውሳኔ በደንብ በመቀበል ሰበቦችን በማድረስ ትካዜንና መጥፎ ሀሳብን እናስወግድ .......
🙌

የሳዳት ከማል OFFSHAL የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

03 Nov, 08:01


ኣሰለሙ ኣለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

የዕለቱ ጥያቄ📚📝

1// ኣቂዳ ማለት ኣንድ ሰው እውነት ብሎ ያለ ጥርጥር የሚቀበለው እና ሀይማኖት ኣድርጎ የሚይዘው ማለት ነው።


ሀ// እውነት

ለ// ሀሰት


2// ኣላህ በየህዝቡ ሁሉ ኣላህን ተገዙ ጣዖትንም ራቁ በማለት መልዕክተኛን ልኳል።

ሀ// እውነት

ለ// ሀሰት


3// ጣኦት ማለት ከኣላህ ውጭ የሚመለክ የትኛውም ኣካል ነው።

ሀ// እውነት

ለ// ሀሰት


4// ኣንድ የኣላህ ባሪያ ከቢድኣ ዝንባሌዎች በኣንዱም ኣላህን ከሚገናኝ ከሽርክ ዉጭ ያሉ ወንጀሎችን በሙሉ ፈፅሞ ቢገናኘው ይሻለዋል።

ሀ// እውነት

ለ// ሀሰት


5// ደስተኛ ሰው ብሎ ማለት ሰለፎች የነበሩበትን ኣጥብቆ ይዞ ኸለፎች የፈጠሩትን(ቢድኣ) የራቀ ነው።

ሀ// እውነት

ለ// ሀሰት


ቀላል ጥያቄ ነው ዉጤት ስለሚያዝ ሁላችሁም ተሳተፉ ✍️✍️✍️


መልካም ተሳትፎ ይሁንላችሁ ☕️🍫

የሳዳት ከማል OFFSHAL የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

03 Nov, 07:25


8// ከሚከተሉት ነብያቶች ውስጥ በቁርዓን ላይ ድንግል ተብሎ የተጠቀሰው ነብይ………ነው።

ሀ// ነብዩላህ ኣደም

ለ// ነብዩላህ ኢሳ

ሐ// ነብዩላህ የህያ

መ// ሁሉም

hawa husan 1🏆ነጥብ

ሠ// መልስ የለም

የሳዳት ከማል OFFSHAL የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

03 Nov, 06:49


እባካችሁን የአላህ ስምን የሚገልፁ ነገሮች የስልካች ጥሪ አታድርጉ

የአላህ ስም ቀላል አደለምና

#ኡስታዝ_ሳዳት_ከማል_ሀፊዘሁላህ

የቴሌግራም ቻናል
👇
https://t.me/yetkaru

የሳዳት ከማል OFFSHAL የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

02 Nov, 20:36


ስኬታማ ሰዉ ማለት ምን እንደሆነ ታውቃላችሁ!!
ከጀሀነም ድኖ ጀነት የገባ ነዉ !!
አላህ ለሁላችንም ጀነተል-ፊርዶወስን ይወፍቀን!!

በግዜ ለሺ በግዜ ብድግ በሉ ጀማዓው 👐

ፈጅር እዳያመልጣችሁ  ሪጃሎች  ለፈጅር ወደ መስጅድ!!🌺


መልካም  ለይል🌺

የሳዳት ከማል OFFSHAL የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

02 Nov, 18:38


💍በተጋቡ በአንድ ወሩ ወደ ደርስ ሊመለስ
ተነሳ ወዴት ነህ አለችው ወደ መስጂድ

ደርስ ልቀጥል አላት ተቀመጥ የሰዒድ
ኢብኑ ሙሰይብ ሁሉም  ዒልም እኔጋ አለ
አለችው እንዲህም ጀግና ሴት አሉ!!!

ባሉዋን ከማስተማርም አልፋ
ካለበት
#ሱስ #ምታወጣ ስንት ስንት
ብልህ ሴት እንዳሉ ቢያውቁ የምን
መናናቅ ነበር


https://t.me/yetkaru
https://t.me/yetkaru

የሳዳት ከማል OFFSHAL የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

02 Nov, 15:11


ኒቃብ የሴትን ልጅ ገላ/ሰውነት የማይፈቀድለት አካል እንዳያይ ይሸፍናል እንጂ፡

አስተሳሰብና አይምሮን አይሸፍንም

አላዋቂዎች ኒቃብ የለበሰችን ሴት ሲያዩ፡ ምንም ማይገባት፡ በነሱ ቋንቋ "ፋራ"፡ ስለ ፍቅርና የትዳር ህይወት ብዙም የማያውቁ/ የማይጨነቁ ይመስላቸዋል።

🌸እውነታው ግን ሙተነቂቦች ለሀላላቸው በሁሉም ነገር ይመቻሉ፡
#አንደኛ_ናቸው👌
#Proud_of_Niqabist ❤️

https://t.me/yetkaru

የሳዳት ከማል OFFSHAL የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

02 Nov, 15:02


ዱንያ አላህ ዘንድ የትንኝ ክንፍ ያክል ብትሆን ኖሮ ካፊር ከሷ 💦ውሃ አይጎነጭም ነበር

[አዝ-ዙህድ | ኢማሙ አህመድ : 3]

https://t.me/yetkaru

የሳዳት ከማል OFFSHAL የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

02 Nov, 12:08


✍️ዱንያ ላይ ተባልተን ተቧጭቀን
ጊዜያዊ ክልልን የቱንም ያህል ብናሰፋው
የዘላለም ክልልላችን ከዚህች አታልፍም
ወደድንም ጠላንም እንሞታለን💦💦

ቀብር እንገባለን ጥሩም ሰራን መጥፎ እንመነዳበታለን ስለዚግህ ያ ቀን ከመምጣቱ በፊት ጥሩን ስቅ ተሰነቁ..... ወገን🌺

የሳዳት ከማል OFFSHAL የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

02 Nov, 08:08


እኔ በሂወቴ ሴቶችን ሚባዛበት ቦታ ሄጃ አላውቅም።

#ኡስታዝ_ሳዳት_ከማል_ሀፊዘሁላህ

ለምን ይሁን ምክንያቱ?

ተቀላቀሉን
👇
https://t.me/yetkaru

የሳዳት ከማል OFFSHAL የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

02 Nov, 03:46


~ማለዳ  ተስፋ  ነው🌺
~ንጋትም  ብስራት  ነው🌺

በአላህ ራህመት አነጋን ማልደንም ተነሳን
ያረብ! ውዴታህን አስበን እዝነት ሪዝቅህን
ሽተን  ከቤት ወጣን። ኸይሩን እንጂ ሸሩን አታሰማን አሚንን

ሰባሐል“ ኸይር
🌸

የሳዳት ከማል OFFSHAL የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

01 Nov, 20:17


_ረብ🌺

እንገናኛለኝ  በሚል ተስፋ ልባቸው የደከመ
ልቦች ሁሉ ያረብ አንተ አገናኛቸው
ደክመው ሸሽተው ወዳንተ ለመጡ ባሮችህ ሁሉ እዘንላቸው ያ ረብ🤲


🌸ሁላችሁም መልካም አዳር ይሁንላቹ🫶

የሳዳት ከማል OFFSHAL የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

01 Nov, 18:54


የእራሴ ሰፈር ላይ የተፈጠረውን አስደንጋጭ ክስተት የአላህ ስራ 👀👀

አንዲት እህታችን አረብ ሀገር ሰርታ መጣች
ከአንድ ወንድማችን ተጋብተው መኖር ጀመሩ

በሶስተኛ ወርሀቸው በባጃጅ እየሄዱም እያለ ድንገት 160,000 ብር ወርቅ የአንገት ሀብል ረስታ ትወርዳለች።

በኋላም አየር ላይ ተደውሎለት ቦርሳ ጥለን ነበር ባጃጅ ውስጥ ያንተው ባጃጅ ላይ ሚታወቅ ልጅ ነውና አልጣላችሁም በማለት ይክዳል።

በኋላም ታገሱ ለአላህ ሰተው።

በሶስተኛው ቀኑ የአላህ ስራ ባጃጅዋ 240,000,ነበር የገዛውና ማንም ሳይነካው ማንም ሳያውቀው በጠራራ ፀሀይ አቁሞት እያለ ተቃጠለበት።በመጨረሻም አመድ ብቻ ሆነች ባጃጅዋ።

ያንተን ያልሆ ነገር የኔነው አትበል።
ያየኸውን አላየሁም አትበል የሰው ላብ መጥፎ ነው አላህ ሁሌም ፍትሀዊ ነውና።

ትዙ ነገር እንደምትማሩበት ተስፋ አደርጋለሁ
መልካም አዳር ይሁንላችሁ

https://t.me/yetkaru

የሳዳት ከማል OFFSHAL የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

01 Nov, 18:04


ሱብሀነላህ ግመልዋ አለቀሰች

ስለ ነብዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ጋር የተፈጠረውን

#በኡስታዝ_ሳዳት_ከማል_ሀፊዘሁላህ

ተቀላቀሉን 👇
https://t.me/yetkaru

የሳዳት ከማል OFFSHAL የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

01 Nov, 16:20


Live stream finished (47 minutes)

የሳዳት ከማል OFFSHAL የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

01 Nov, 15:32


Live stream started

የሳዳት ከማል OFFSHAL የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

01 Nov, 14:16


ጥምጣም የጠመጠመ ሰው ጫት ችግር የለውም።

አንደውም ነቃ ነቃ ያደርግሀል ቢልህ እንዳታምነው።

አጠር ያለች ምክር #በኡስታዝ_ሳዳት_ከማል_ሀፊዘሁላህ

https://t.me/yetkaru

የሳዳት ከማል OFFSHAL የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

01 Nov, 13:40


ዛሬ በአላህ ፍቃድ ከመغሪብ በኋላ ቁርዐን ተፍሲረ ይኖረናል የትም እንዳትሄዱ።



ተፍሲር ሚተላለፍበት ቻናል
👇
https://t.me/yetkaru

የሳዳት ከማል OFFSHAL የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

01 Nov, 05:03


اللهم صل وسلم على سيدنا محمد

🌟ከሰለዋት እንዳትዘናጉ አህባቢ🌟

ዱዐቹ ተቀባይነት የሚያገኝበት ፣
ከጭንቀታችሁ ነጃ የምትወጡበት ፣
ፏ ያለ ጁመዐ ይሁንላችሁ🥀🥀🥀

የሳዳት ከማል OFFSHAL የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

01 Nov, 04:46


ማነው ተጠያቂው?

አንዲት እህታችን እንዲህ ስትል ጠየቀች።
ባለቤቴ ሲጋራ ያጨሳል።ማታ ግብረ ስጋ ግንኙነት በሚጠይቀኝ ጊዜ ሰውነቴ ሊፍታታ አይቻለም አፉ በለኝ በጣም ስለሚገማ ብዬ ኢሄንን ነገር ብዬው እየተፀየፍኩት መጣሁኝ።

ፍቺ መጠየቅ እችላለሁወይ?

#በኡስታዝ_ሳዳት_ከማል_ሀፊዘሁላህ

የቴሌግራም ቻናል👇

https://t.me/yetkaru

የሳዳት ከማል OFFSHAL የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

31 Oct, 17:24


የቁርዐን ግብዣ በኡስታዝ ሳዳት ከማል ሀፊዘሁላህ

https://t.me/yetkaru

የሳዳት ከማል OFFSHAL የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

31 Oct, 13:20


7//……….ላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል። ኣንድ ሰው የተሰረቀ እቃ መሆኑን እያወቀ የሚገዛ ከሆነ የሌባው ተጋሪ ነው።


ሀ// ሼህ ፈውዛን


ለ// ኢብኑተይሚያ


ሐ// ኣቡ ሀኒፋ


መ// ኢማሙ አህመድ

የሳዳት ከማል OFFSHAL የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

31 Oct, 12:00


ባጠፋህ ቁጥር ተስፋ አንቁረጥ ወገን..
ሁሌም ተውባ እናድርግ  አሏህ ለእውነተኛው ተውባ አንድ ቀን ይወፍቀን ይሆናልና ኢንሻአላህ...🫶

የሳዳት ከማል OFFSHAL የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

31 Oct, 11:51


6// ከታች የምታነቡት ከየትኛው የቁርዓን  ሱራ እና ቁጥር ላይ ይገኛል?

الْيَوْمَ أَكْمَلْتُ لَكُمْ دِينَكُمْ وَأَتْمَمْتُ عَلَيْكُمْ نِعْمَتِي وَرَضِيتُ لَكُمُ الْإِسْلَامَ دِينًا

“ዛሬ ሃይማኖታችሁን ሞላሁላችሁ፤ ፀጋዬንም በናንተ ላይ ፈፀምኩ፤ እስልምናንም ለእናንተ እንደሃይማኖት ወደድኩላችሁ”

ሀ// ሱረቱል ማኢዳህ ቁጥር 3

ለ// ሱረቱል ተዉባ ቁጥር 21

ሐ// ሱረቱል ኢምራን ቁጥር 7

መ// መልስ የለም

የሳዳት ከማል OFFSHAL የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

31 Oct, 11:26


5// ያለ እውቀት ፈትዋ ሰጥቶ
ሰዎችን ያሳሳተ ሰው ወንጀሉ
በዚያ ፈትዋ በሰጠው ሰውዬ ላይ ነው።


ሀ// እዉነት


ለ// ሀሰት

የሳዳት ከማል OFFSHAL የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

31 Oct, 11:16


4// ኣንድ ሰው ውሸታም ለመባል ………በቂው ነው።


ሀ// ያልሰማውን ማውራቱ


ለ// መሃላ ማብዛቱ


ሐ// የሰማውን ሁሉ ማውራቱ


መ// ንግግር ማብዛቱ

የሳዳት ከማል OFFSHAL የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

28 Oct, 03:19


የጴንጤዎች አምልኮ ጭፈራነው ያለ ሰው መውሊድ ላይ በሰለዋት ስም የሚዘል ጎረምሳ ድርጊት ለምን ጭፈራ ነው አይባልም?

sadatkemal tiktok acount

https://t.me/yetkaru

የሳዳት ከማል OFFSHAL የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

27 Oct, 19:54


ያአሏህ ....!

እኛ"ኮ ድብቅ ወንጀል እንጂ ድብቅ መልካም ስራ የሌለን ሚስኪን ሰዋች ነን ያ አረህማን አንተ በእዝነትህ እየን ከድብቁም ከግልፁም አውቀንም ሳናቅም ባመፅነው ነገር ምህረትን ለግሰን

..... በደና እደሩ🌺

የሳዳት ከማል OFFSHAL የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

27 Oct, 19:54


ነገ ሰኞ ነው የቻለ ሰው ይፁም ያልቻለ ሰው ሰወችን በኸይር ያስታውስ

በቻልነው አቅም ወደ ጌታችን እንቃረብ ወንጀላችን ይማርልን

የሳዳት ከማል OFFSHAL የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

27 Oct, 18:21


ዛሬ ዱዐ ልጋብዛችሁ

በሼህ እድሪስ አበክር

https://t.me/yetkaru

የሳዳት ከማል OFFSHAL የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

27 Oct, 17:40


ተ ዉ ሂ ድ!!➘
  ➯ ➯ ➯ ➯ ➯
♦️አላህ በባሮቹ ላይ ግደታ ያደረገዉ የሱ ብቸኛ መብት ነው።

➡️ በሸሪአችን እንድንፈጽመዉ ከታዘዝናቸዉ ትእዛዞች ዉስጥ በጣም ትልቁና ዋነኛዉ ተዉሂድ ነዉ።

➡️ ስራዎቻችን ተቀባይነት ያገኙ ዘንድ ዋናዉ መሠረት ተውሂድ ነዉ።

☑️ እዚህ ምድር የተገኘነውና የተፈጠርነው ተውሂድን ለማረጋገጥ ነው።

የዱኒያ ሆነ የአኼራ ደስታ፣ መዳን፣ ስኬት ሠላምና እረፍት ሊገኝ አይችልም በተዉሂድ ቢሆን እንጅ

https://t.me/yetkaru
https://t.me/yetkaru

የሳዳት ከማል OFFSHAL የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

27 Oct, 17:11


መልስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስ

መዲነቱል ምነወራህ ነው የተወለዱት ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም

1ኛ ቅድመያ ለተውሂድ ሰዒድ
2ኛ ኡሙ ሙሀመድ
3ኛ ኩንፈየኩን
4ኛ አልኸምዱሊላህ
5ኛ መሁባ ቢንት አህመድ

ለተሳትፎአችሁ አላህ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርላችሁ በርቱ

የሳዳት ከማል OFFSHAL የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

27 Oct, 11:20


አላህ ይዘንልን

የዘመኑ በሽታ ወንድና ሴት ተቃቆፎ መሄድ መቀመጥ ህፃን እንደሚታቀፈው።

አጠር ያለች ምክር በኡስታዝ ሳዳት ከማል ሀፊዘሁላህ

የቴሌግራም ቻናል ሼር ማድረጋችሁም አትርሱ ውዶቼ

https://t.me/yetkaru

የሳዳት ከማል OFFSHAL የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

27 Oct, 08:42


ባረከላሁ ፊኩም መልስ መመለስ ብቻ አደለም እየሀፈዛችሁም

የሳዳት ከማል OFFSHAL የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

27 Oct, 07:43


ረሱል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ከሰዎች መጥፎ ሸር ብሎ ማለት የቂዪማህ እለት...............

በኡስታዝ ሳዳት ከማል ሀፊዘሁላህ

ተቀላቀሉን👇👇👇👇

https://t.me/yetkaru

10,842

subscribers

367

photos

638

videos