Wachemo University @wachemo_university Channel on Telegram

Wachemo University

@wachemo_university


ሆሳዕና, ኢትዩጵያ

Wachemo University (Amharic)

ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ በኢትዩጵያ ሁኔታ በተለያዩ የትምህርት እና ተማሪዎች ወደ አምልኮ ሲደረጉ ቀጣይ ሆሳዕና ከሚገኙት በተለያዩ ጊዜ ተማሪዎችን መለየት ይመከራለች። የህዝብ ምሳሌዎችን አንድ አይነት ሃሳብ እንዲያወጣ ዝግጁን ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ስለሚጠቀሙት የሚኒላቸውን እና የቻልኩሳት እና የተማሪኮችን የፈለገው እርዳታ ነው። የሌሎቾ እርዳታዎች ለይበርላላህ የሚለዋወጥ። እና ለህብረቶች ማፍጠር የሚጠበ ቈል ወደ አምልኮ ይናገር በሚል መሰደቢያ ማቆም ይሆናል። ይህ የቻልኩሳት ትምህርት እና በጉዳይ ድር በእንግሊዝኛ ቀን ከተሞላቸው ለሴቶች እና ለአባቶች ተገልጿል። ስለሆዳቸው ለሁላችን ቀይረዋልና።

Wachemo University

30 Dec, 06:18


2017 E.C Remedial students dorm placement


ታህሳስ 21/ 2017 ዓ/ም

የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት


👇👇👇👇
For real and complete information visit  
https://t.me/WCUSU
https://www.facebook.com

Wachemo University

30 Dec, 06:18


የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የ1ኛ እና 2ኛ ዓመት ተማሪዎች በሙሉ ቅዳሜ ከሰዓት 9:00 የCareer Orientation ሥልጠና እና እንዲሁም የCareer Compass ሥልጠና Face to Face Registration ስለሚኖር ሁላችሁም በተባለው ሰዓት ቀደም ብላችሁ ቦታን በመያዝ ሥልጠናውን እንድትወስዱ ይሁን ።
ቦታ: - በፕ/ር በየነ ጴጥሮስ (መመረቂያ ) አዳራሽ

WCU Students Career Development Club


for more info visit👇👇👇👇
https://t.me/wcustudentscareerdevelopmentclub

Wachemo University

30 Dec, 06:18


# Welcome to Wachemo University
2017 EC Remedial students
👇👇👇👇
For real and complete information visit  
https://t.me/WCUSU
https://www.facebook.com

Wachemo University

30 Dec, 06:18


Selected 34 students to represent Wachemo University in Football

Wachemo University

30 Dec, 06:18


#ማስታወቂያ

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የስፖርት ፌስቲቫል ላይ ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲን በእግር ኳስ ለመወከል ከላይ የተመለመላችሁ ተማሪዎች ነገ ማለት አርብ ከቀኑ 8:00LT ላይ የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ እግር ኳስ ሜዳ እንድትገኙ እናሳስባለን።

የተማሪዎች ህብረት የስፖርትና መዝናኛ ዘርፍ

👇👇👇👇
For real and complete information visit  
https://t.me/WCUSU
https://www.facebook.com/wcusu2010                              
https://youtube.com@wcuinfo594
@WCUSTPRb

Wachemo University

13 Dec, 18:55


Freshman Academic Calendar
👇👇👇👇
For real and complete information visit  
https://t.me/WCUSU
https://www.facebook.com/wcusu2010                              
https://youtube.com@wcuinfo594
@WCUSTPRbo
https://t.me/WCUSU

Wachemo University

13 Dec, 18:55


New Announcement
👇👇👇👇
For real and complete information visit  
https://t.me/WCUSU
https://www.facebook.com/wcusu2010                              
https://youtube.com@wcuinfo594
@WCUSTPRbo
https://t.me/WCUSU

Wachemo University

13 Dec, 02:29


Urgent!!

Wachemo University

03 Dec, 04:41


አስደሳች ዜና

በዋቸሞ ዩኒቨርስቲ ለምትገኙ የፈጠራ ባለቤቶች በሙሉ

እነሆ ተማሪዎች ያላቸውን እምቅ አቅም እንዲጠቀሙና የፈጠራ ስራቸውን ለአለም እንዲያስተዋው ለማስቻል ዝግጅት ጨርሰናል።

በዋቸሞ ዩኒቨርስቲ የምትገኙ በየትኛውም የትምህርት ክፍል ትምህርታችሁን እየተከታተላችሁ ያላችሁ የፈጠራ ስራ ባለቤቶች ተቋሙ ያላችሁን ሀሳብ አይቶ አስፈላጊውን እርዳታ እንዲያደርግላችሁ እንዲሁም በጋራ በመተባበር ሀሳባችሁን አካል እናልብሰው በማለት ጥሪ እያቀረብንላችሁ እንገኛለን።

በመሆኑም ማንኛውም አይነት ማህበረሰቡን የሚጠቅም የፈጠራ ሀሳብ ያላችሁ ተማሪዎች ከስር በተጠቀሰው ስልክ በመደወል እንድታመለክቱ እናሳስባለን።

0968738181 ፍቅረአብ በየነ


የተማሪዎች ህብረት ፅ/ቤት

ህዳር 24 ቀን 2017 ዓ.ም

👇👇👇👇
For real and complete information visit  
https://t.me/WCUSU
https://www.facebook.com/wcusu2010                              
https://youtube.com@wcuinfo594
@WCUSTPRb

Wachemo University

03 Dec, 04:41


አዲስ ማስታወቂያ
ID ለመለሳችሁ ተማሪዎች

ከዚህ ቀደም መታወቂያችሁ የካፌ መግቢያ መቆጣጠርያ ላይ አላነብ ሲል የመለሳችሁ የተማሪዎች መሰረታዊ አገልግሎት ቢሮ በመሄድ ID እንድትቀበሉ እናሳስባለን።

የተማሪዎች ህብረት ፅ/ቤት

Wachemo University

01 Dec, 15:57


t.me/seed_coin_bot/app?startapp=5053755225

Wachemo University

30 Nov, 16:54


ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች በሙሉ

የ2017 ዓ.ም አዲስ ገቢ ተማሪዎች በሙሉ የጊቢ ቆይታችሁን በሚመለከት ኦረንቴሽን በቀን 21/3/2017 ዓ. ም ማለትም ቅዳሜ ከቀኑ 8 ሰዓት ጀምሮ እንደሚሰጥ አውቃችሁ ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ አዳራሽ (የድሮ የመመረቂያ አዳራሽ) እንድትገኙ በጥብቅ እናሳስባለን።


ህዳር 20 ቀን 2017 ዓ. ም

👇👇👇👇
For real and complete information visit  
https://t.me/WCUSU
https://www.facebook.com/wcusu2010                              
https://youtube.com@wcuinfo594
@WCUSTPRb

Wachemo University

30 Nov, 16:54


Class Schedule for 2017 Natural Freshman Students

Wachemo University

30 Nov, 16:54


#አስቸኳይ ማስታወቂያ

Wachemo University

30 Nov, 16:54


Class Schedule for 2017 Social Freshman Students

Wachemo University

30 Nov, 16:54


Below are First Year First Semster Freshman Course Modules

Wachemo University

30 Nov, 16:54


#ማስታወቂያ ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች

Wachemo University

30 Nov, 16:54


አስቸኳይ ማሳሰቢያ ለ አዲስ ገቢ ተማሪዎች በሙሉ

የ2017 ዓ. ም አዲስ ገቢ ተማሪዎች ምዝገባ ኦንላይን እንዲሁም በአካል ሲካሄድ እንደነበረ ይታወቃል። በመሆኑም ዛሬ ያልተመዘገባችሁ ተማሪዎች ኦንላይን እና በአካል በመገኘት እስከ ነገ ብቻ መመዝገብ እንደምትችሉ እያሳወቅን ከነገ በኋላ ቅጣት እንደሚሆንም ጭምር ለማሳሰብ እንወዳለን።

የተማሪዎች ህብረት ፅ/ቤት

ህዳር 19 ቀን 2017 ዓ.ም

👇👇👇👇
For real and complete information visit  
https://t.me/WCUSU
https://www.facebook.com/wcusu2010                              
https://youtube.com@wcuinfo594
@WCUSTPRb

Wachemo University

03 Nov, 17:27


በተጀመረ በጥቂት ቀናት ብዙ ተስፋ የተጣለበት Paws airdrop መነጋገሪያ ሆኗል።

እንደ ብዙ ሰዎች አስተያየት ይሄ Airdrop ብዙ ላይቆይ ይችላል በቀናቶች ውስጥም Verify ተደርጓል።

የተወሰኑ Tasks ስላሉት ብዙ ለማግኘት ያስቸግራል ቢሆንም ብዙ sim በመጠቀም እና invite በማድረግ ብዙ መስራት ትችላላችሁ

ያልጀመራችሁ ጀምሩ ጥሩ እድል ነው

https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=AZc9raah

Wachemo University

28 Oct, 11:23


አልሰማንም እንዳትሉ🤔
የአንድ Major ዋጋ 0.029 USDT፣ይሄን በቴሌግራም የሚደገፍ ፕሮጀክት ብጀምሩ እና ብሰሩ ጥሩ ነው። ለሌሎች ወዳጅዎ ያጋሯቸው።
ለመጀመር ሊንክ👇👇https://t.me/major/start?startapp=5053755225

Wachemo University

27 Oct, 17:29


#ጥብቅ ማሳሰቢያ


ከትምህርት ሚኒስቴር ከየክፍሉ የተመረጣችሁና ዛሬ ያልተገኛችሁ ተማሪዎች የእናንተ ተሳትፎ ዲፖርትመንታችሁን የሚወክል እንደሆነ አውቃችሁ ነገ ሰኞ ጥቅምት 18 ከ 6 - 8 ሰዓት ባለው ጊዜ ውስጥ ጤና ላይብረሪ እንድትገኙ በጥብቅ እናሳስባለን።

ስማችሁ ከዚህ በታች የተለጠፈ ዛሬ ያልተገኛችሁ ተማሪዎች ነገ የመገኘት ግዴታ እንዳለባችሁ እናሳስባለን።

ምን አልባች ተገኝታችሁ አቴንዳንስ ያልሞላችሁ ተማሪዎች ስም በስህተት ከተቀላቀለ አሳውቁን።


በተጨማሪም ይህንን የስም ዝርዝር በየትምህርት ክፍላችሁ የቴሌግራም ግሩፕ በማጋራት ተማሪዎች እንዳይቀሩ አሳስቧቸው።

የተማሪዎች ህብረት ፅ/ቤት


ጥቅምት 17 ቀን 2017 ዓ.ም

👇👇👇👇
For real and complete information visit  
https://t.me/WCUSU
https://www.facebook.com/wcusu2010                              
https://youtube.com@wcuinfo594
@WCUSTPRb

Wachemo University

27 Oct, 07:35


Wachemo University pinned «#አስቸኳይ ማሳሰቢያ ቀደም ብለን ባወጣነው ማሳሰቢያ እንደተገለፀው ከተለያዩ ኮሌጆችና ት/ት ክፍሎች የተወጣጣ የተማሪዎች ስም ዝርዝር መለጠፋችን ይታወቃል፡፡ በዚያው በለጠፍነው ስም ዝርዝር መሠረት ፤ 1. የጤና ሳይንስ VDI:- College of Medicine and Health Science , College of Social Science and Humanity , School of Law and School of…»

Wachemo University

27 Oct, 07:35


ሌሎች ኮሌጆች እስከሚለቀቅ በትዕግስት ጠብቁ!

Wachemo University

27 Oct, 07:35


Students' List
From College of Computational and Natural Science

Wachemo University

27 Oct, 07:35


Students' List
From School of Law

Wachemo University

27 Oct, 07:35


Students' List
From College of Agricultural Science

Wachemo University

27 Oct, 07:35


Students' List
From College of Educational and Behavioral Science

Wachemo University

27 Oct, 07:35


የFBE እና Social Science and Humanity ኮሌጅ ጠዋት ላይ ይወጣል በትዕግስት ጠብቁ፡፡

Wachemo University

27 Oct, 07:35


Students' List
From College of Social Science and Humanity

Wachemo University

27 Oct, 07:35


Students' List
From Faculty of Business and Economics

Wachemo University

27 Oct, 07:35


#አስቸኳይ ማሳሰቢያ
ቀደም ብለን ባወጣነው ማሳሰቢያ እንደተገለፀው ከተለያዩ ኮሌጆችና ት/ት ክፍሎች የተወጣጣ የተማሪዎች ስም ዝርዝር መለጠፋችን ይታወቃል፡፡ በዚያው በለጠፍነው ስም ዝርዝር መሠረት ፤
1. የጤና ሳይንስ VDI:- College of Medicine and Health Science , College of Social Science and Humanity , School of Law and School of Veterinary Medicine Students.
2. የተፈጥሮ ቀመር ሳይንስ VDI :- College of Engineering and Technology , College of Computational and Natural Science , College of Agricultural Science , College of Educational and Behavioral Science and Faculty of Business and Economics Students.

ይህ የተመረጣችሁ ተማሪዎቻችን የዋናና ንግስት ኢሌኒ ግቢ ተማሪዎችን የሚትወክሉ ስለሆነ በተባለው ሰዓትና ቦታ እንድትገኙና ምናልባት ስማቸው ኖሮ ላላዩትም እንድታሳወቁ ስንል በታላቅ ትህትና እንጠይቃለን፡፡

የተማሪዎች ህብረት ፅ/ቤት


ጥቅምት 17 ቀን 2017 ዓ.ም

👇👇👇👇
For real and complete information visit  
https://t.me/WCUSU
https://www.facebook.com/wcusu2010                              
https://youtube.com@wcuinfo594
@WCUSTPRb

Telegram
Wachemo University students' union
For real information held in our university...
🔊 "Let there be Peace; Together, We Progress." 🔊

Wachemo University

11 Sep, 10:58


#አዲስ ማስታወቂያ

የተማሪዎች ህብረት ፅ/ቤት

👇👇👇👇
For real and complete information visit  
https://t.me/WCUSU
https://www.facebook.com/wcusu2010                              
https://youtube.com@wcuinfo594
@WCUSTPRbo

Wachemo University

16 Aug, 18:05


ማስታወቂያ ለዋቸሞ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በሙሉ


የ2017 ዓ.ም ካላንደር አስቀድመን እንደምናሳውቅ በማወቅ በትዕግሥት እንድትጠብቁ በትህትና እናሳስባለን።


የተማሪዎች ህብረት ፅ/ቤት

👇👇👇👇
For real and complete information visit  
https://t.me/WCUSU
https://www.facebook.com/wcusu2010                              
https://youtube.com@wcuinfo594
@WCUSTPRbo

Wachemo University

15 Aug, 18:34


#WachamoUniversity

#በከባድ_የሙስና_ወንጀል የተጠረጠሩት የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንትና ምክትል ፕሬዚዳንትን ጨምሮ በአጠቃላይ በ6 ግለሰቦች ላይ የ15 ቀን ክስ የመመስረቻ ጊዜ ተፈቀደ።

የክስ መመስረቻውን የፈቀደው የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት ነው።

ተጠርጣሪዎቹ ፦
1ኛ. የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ሀብታሙ አበበ አጊሾ ( ዶ/ር)፣
2ኛ. የዩኒቨርሲቲው አካዳሚና ምርምር ዘርፍ ምክትል ፕሬዚዳንት ታምራት ታገሰ ተኮራ (ዶ/ር)፣
3ኛ. ኮንትራክተር የሆነው ደሳለኝ አስረዳ፣
4ኛ. የዩኒቨርሲቲው የግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ኃላፊ ሙላቱ ኤርትሮ ጡንዳዳ፣
5ኛ. የዩኒቨርሲቲው የፋይናንስ ዳይሬክተር ማርቆስ ዮሃንስ ረገዮ እና
6ኛ. የቀድሞ የአዋሽ ባንክ ሆሳህና ቅርጫፍ ስራ አስኪያጅ የነበረው መለሰ ግርማ ኤርጋኖ ናቸው።

የዐቃቤ ሕግ የክስ መዝገብ ምን ይላል ?

ተጠርጣሪዎች በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ፣ ለንግስት ኢሌኒ መታሰቢያ ሆስፒታል የኦክስጂን ማምረቻ ለማስገንባት መቀመጫውና ዋናው መ/ቤቱን ካናዳ ቶሮንቶ ካደረገ " ኤ. ኤ. ኤምዲ. ቴክኖሎጂ ኢንካ " ለተባለ ድርጅት የመንግስትን የግዢ መመሪያው ባልጠበቀ መንገድ በ5 አመት አፈጻጸሙ እየታየ መከፈል የሚገባውን አሰራሩን በመተላለፍ በውል ላይ የተዘረዘሩ ስራዎች ሙሉ በሙሉ ባልተሰሩበት ሁኔታ ለድርጅቱ የ57 ሚሊየን 383 ሺህ 956 ብር ከ72 ሳንቲም ለታለመለት አላማ ሳይውል በመክፈል ጉዳት እንዲደርስ አድርገዋል።

የውል ማስከበሪያ የውሉን ጠቅላላ ዋጋ 10 ከመቶ ማለትም 117 ሚሊየን 10 ሺህ 859 ብር ከ60 ሳንቲም የውል ማስከበሪያ ሳይቀርብ እና ስራውም በውል ላይ በተገለጸው ጊዜ ሳይጠናቀቅ በመቅረቱ ይህ የውል ማስከበሪያ ዋስትና ቀርቦ ቢሆን ኖሮ ለመንግስት ገቢ መደረግ የነበረበትን ጥቅም አሳጥተዋል።

" ደሳለኝ አስረደ የግንባታ ስራዎች ተቋራጭ " የመምህራን መኖሪያ ቤት ሁለት (2) ህንጻ ግንባታ ስራ ግንቦት 2013 ዓ/ም እና ጥር 2016 ዓ/ም ላይ በተገባው ውል መሰረት ለዚሁ ህንፃ ተቋራጭ በተጋነነ ዋጋ በመስጠት 272 ሚሊየን 170 ሺህ 210 ብር ከ60 ሳንቲም ያለአግባብ ለተጨማሪ የግንባታ ወጪ መደረጉ ፤ ክፍያ በመፈጸም በዚህ ልክ በመንግስት ላይ ጉዳት በማድረስና ለውለታ 26 ሚሊዮን ብር ጥቅም ማስገኘትና ማግኘት።

በዝምድና እንዲሁም በትውውቅ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ባለቤት እህት እና ሌሎች 2 ሰራተኞች ባልሰሩት ስራ በአበል መልክ የዩኒቨርሲቲውን ገንዘብ ያለአግባብ በመመዝበር ከ6 ሚሊየን ብር በላይ ጉዳት ደርሷል።

ተጠርጣሪዎቹ ከሌሎች እስካሁን ድረስ እጃቸው ለጊዜው ካልተያዙ ተጠርጣሪዎች ጋር በመመሳጠር በመንግስት ላይ 487 ሚሊየን 333 ሺህ 912 ብር ከ78 ሳንቲም ጉዳት እንዲደርስና ለሌሎች ያልተገባ ጥቅም እንዲያገኙ ተደርጓል።

ዐቃቤ ሕግ 15 ቀን የክስ መመስረቻ እንዲሰጠው ፍርድ ቤትን ጠይቋል።

የተጠርጣሪ ጠበቆች ዋስታና ጠይቀዋል።

ፍ/ቤት የተጠርጣሪዎችን ዋስትና በማለፍ ለዐቃቤ ሕግ የ15 ቀን የክስ መመስረቻ ጊዜ መፍቀዱን ኤፍ ቢ ሲ ዘግቧል።

Via https://telegra.ph/FBC-08-15

@tikvahethiopia

Wachemo University

07 Aug, 12:22


የ2016 የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ Remedial ተማሪዎች Result (ከ30%)

Wachemo University

26 Jul, 10:33


#አዲሱ የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት , ዶክተር ዳዊት ሃየሶ።

መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ !!!



የተማሪዎች ህብረት ፅ/ቤት


👇👇👇👇👇
For real and complete information visit  
https://t.me/WCUSU
https://www.facebook.com/wcusu2010                              
https://youtube.com@wcuinfo594
@WCUSTPRbot

Telegram
Wachemo University students' union
For real information held in our university...
🔊  "Let there be Peace; Together, We Progress." 🔊

Wachemo University

25 Jul, 18:49


የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ የተከሰተው ድንገተኛ የመሬት ናዳ በሰው ህይወትና ንብረት ላይ ባደረሰው ከፍተኛ ጉዳት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን እየገለፀ ለተጎጂ ቤተሰቦችና ወዳጅ ዘመዶች መፅናናትን ይመኛል።

8091 #Suport_Gofa

👇👇👇👇
For real and complete information visit  
https://t.me/WCUSU
https://www.facebook.com/wcusu2010                              
https://youtube.com@wcuinfo594
@WCUSTPRbo

Wachemo University

25 Jul, 18:49


#አዲስ ማስታወቂያ

Wachemo University

08 Jul, 01:30


በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ለመፈተን በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የተመደበችሁ የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች የመፈተኛ ብሎክ እና ክፍል ምደባ በሚመለከት ከታች በዝርዝር መቀመጡን እናሳውቃለን።

Let Your Light Shine in the Society!

Wachemo University

08 Jul, 01:30


የ 12ኛ ክፍል ተፈታኞች ማደርያ ዶርም

👇👇👇👇👇
For real and complete information visit  
https://t.me/Wachemo_University
https://www.facebook.com/wcusu2010                              
https://youtube.com@wcuinfo594
@WCUSTPRbo

Wachemo University

08 Jul, 01:30


በዛሬው ዕለት ከተመረቁ ተማሪዎች መካከል በግብርና ሳይንስ ከአግሮ ኢኮኖሚክስ ትምህርት ክፍል ምሩቅ የሆነችው ሂሊ መብራቱ አጠቃላይ ውጤት 3.95 በማስመዝገብ  የዋንጫ ተሸላሚ ሆናለች ።

ተማሪ ሂሊ የትኛውም አይነት ተግዳሮት ሳይበግራት በከፍተኛ ውጤት መመረቋ ከብዙ ጥረትና ትጋት የመጣ እንደሆነ በመናገር ለተማሪዎች በተለይም ለሴት ተማሪዎች አርአያ ሆናለች።

ሰኔ 27 ቀን 2016 ዓ. ም

የተማሪዎች ህብረት ፅ/ቤት

👇👇👇👇👇
For real and complete information visit  
https://t.me/WCUSU
https://www.facebook.com/wcusu2010                              
https://youtube.com@wcuinfo594
@WCUSTPRbo

Wachemo University

08 Jul, 01:30


አስቸኳይ ማስታወቂያ

ለክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ለተመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ

ከዚህ ቀደም ስልጠና እየተከታተላችሁ የነበራችሁ ተማሪዎች ለበጎ አገልግሎት ወራቤ እንደምትሄዱ ተነግሯችሁ ነበር ነገር ግን ወደየ መኖርያ አከባቢያችሁ ተመልሳችሁ በመንግስት ተቋማት በመሄድ በጎ አገልግሎት እንድታገለግሉ እና የሰራችሁትን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ይዛችሁ እንድትመለሱ እናሳስባለን።


የተማሪዎች ህብረት ፅ/ቤት

ሰኔ 28 ቀን 2016 ዓ.ም

👇👇👇👇👇
For real and complete information visit  
https://t.me/WCUSU
https://www.facebook.com/wcusu2010                              
https://youtube.com@wcuinfo594
@WCUSTPRbo