የታሪክ-ድርሳን @yetarikdersan Channel on Telegram

የታሪክ-ድርሳን

@yetarikdersan


ዛሬ ነፃ ሰዎች ነን፡፡
በባርነት ጭነት ቅስማችን ያልተሰበረ፤
በጭቆና ቀንበር ልባችን ያልተሸበረ፤
ጎንበስ ማለት የሚያንገሸግሸን፤
ቀና ብለን ኖረን ቀና እንዳልን ማለፍ የሚናፍቀን፤
የነጮችን ጥቃት ለመቋቋም ቆዳችን የሚሳሳብን፤
አልደፈር ባይ የጥቁር አፈር ትንታጎች ነን፡፡

ባለ ታሪክ ኢትዮጵያዊ ነን

ይህን የአያቶቻችንን ስጦታ ታሪክ
ላልሰማ አሰሙ!



📜📜📜የታሪክ-ድርሳን📜📜📜

የታሪክ-ድርሳን (Amharic)

የታሪክ-ድርሳን አዳዲስ ታሪክ አፕሊኬሽን ነሽ፡፡ ዛሬ የተለያዩ ተረት ወዘተውን እንዴት እንደዚህ ሳይደለው ማንኛውም ጥያቄ ወይም ምንድን ነው የመረጡት፡፡ 'የታሪክ-ድርሳን' አፕሊኬሽን የታሪክ ኢትዮጵያዊውን በዚህ በኩል ከተጋቡት ታሪክ አጭር ታሪክ የተሻሻለ አመልካቾች ጋር በመመልከት እና በመረጃ ቻይናል፡፡ ስለዚህም የተለያዩ ተረት እንደተቻለው በሚፈልጉት እና በሚሰራት ሰዎች ላይ ይዘቱን ወደዋናቶች ስጡ፡፡ 'የታሪክ-ድርሳን' አፕሊኬሽን ላይ በሚገባበት እርምጃ ይተዋወቱ፡፡ እንዴት እንደተደረገው ከጎንበስ እንሂድ፡፡

የታሪክ-ድርሳን

27 Jan, 18:56


አድዋዜሮዜሮፕሮጀክት
በታሪክ ድርሳን እይታ

ሰላም እንዴት አላችሁ ቤተሰቦች ዛሬ እግር ጥሎኝ አድዋ ዜሮዜሮ ማዕከልን ገና ሳያልቅ ለማየት ፈልጌ ሄጄ ነበር ፣

እና ትንሽም ቢሆን ታሪክን ጠለቅ ብሎ እንደሚያቅ ሰው ለማየት ጓጉቼ ነበር እና ፣

ይሄ ፕሮጀክት ዝም ብሎ የሆነ ግንበኛ መገንባት ስለቻለ ብቻ ያንን ግዙፍ ታሪክ ሊሰራው እንደማይችል አቃለሁ ፤ ነገር ግን እየሆነ ያለው እንደዛ መሰለኝ ።

ሐሳቡ ማለፊያ ነበር እኮ አዎ ማለፊያ ነው፤ ግን ሌላው እንደስሙ ዜሮ ነው ልላችሁ ወዳለሁ።

አንዳንድ ሰው ወሬ ሲሰማ የሚፈልገውን ነው መርጦ የሚሰማ አደል ይሄ ፕሮጀክትም እነዛ ሰዎች በሚፈልጉት ልክ ቀርፀው በራሳቸው መንገድ ብቻ አድዋ ይህ ነው አሉን ።

እና እንደስሙ ፕሮጀክቱ ዜሮ ነው እጅግ ማፈሪያ ነው ካያችሁት በኋላ በተደራጀ አቀራረብ ዜሮ እንዴት እንደሆን በመረጃ አስደግፈን እዚሁ ላይ ለታሪክ እናስቀምጣለን ።

መደምደሚያ
ቀን ፡ ጊዜ ፡ ዘመን ፡ ያልፋል
ምን ፡ ሰራ ፡ ተብለን ፡ ስንጠየቅ ፡ በዘመናችን ፡ እንዳባቶቻችን ፡ አንገት ፡ የማያስደፋን ፡ ታሪክ ፡ እንስራ ።

አበቃሁ
ሰላም ለኢትዮጵያ
📜📜📜የታሪክ ድርሳን 📜📜📜

የታሪክ-ድርሳን

10 Mar, 17:30


የ2015 የአድዋ ፡ ድል ፡ በዓል ፡ ከላይ ፡ ባደረሳችሁን ፡ መሰረት ፡ ለታሪክ ፡ አስቀምጠናል ።

የአዲስአበባውን ፡ ማፈሪያ ፡ ታሪክ ፡ ቢሆንም ፡ ለታሪክ ፡ መሰነዱ ፡ ግዴታችን ፡ ስለሆነ ፡ ከተወሰኑ ፡ ቀናቶች ፡ በኋላ ፡ ከታሪክ ፡ ሊቆች ፡ ሁነቱን ፡ የገለጡበት ፡ ሙሉ ፡ ዳሰሳ ፡ ጋር ፡ ለታሪክ ፡ እናስቀምጣለን ።


📜📜📜፳፻፲፭📜📜📜


@yetarikdersan

2,717

subscribers

766

photos

1

videos