ኢትዮ አርሴናል

@ethioarsenal2011


ይሄ ስለ አርሰናል የትም ያልተሠሙ ዜናዎችን የምናቀርብበት በአይነቱ ለየት ያለ የመድፈኞቹ ቻናል ነው
እዚ ቻናል ላይ ስለ አርሰናል በሰፊው ይወራል። ቻናላችን በእነዚህ ጉዳዮች ላይ ጠለቅ ያለ ትንታኔ ይሰጣል
#1 የ አርሰናልን ወቅታዊ ሁኔታ
#2 ሁሉንም ጨዋታዎች ከነ ጎሎቹ
#3 የ አርሰናል የዝውውር ሁኔታ

ኢትዮ አርሴናል

22 Oct, 20:54


3ተኛ የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ

            ተጠናቀቀ

አርሰናል 1-0 ሻካታር ዶኔስክ
(own goal)

@ethioarsenal2011

ኢትዮ አርሴናል

22 Oct, 20:46


ትሮሳርድ ወጣ

ጆርጂ  ገባ

ኢትዮ አርሴናል

22 Oct, 20:36


ሻካታር እያስጨነቁ ነው

ኢትዮ አርሴናል

22 Oct, 20:33


ሳተዉዉዉ

ኢትዮ አርሴናል

22 Oct, 20:33


ትሮሳርድ ሊመታ ነዉ

ኢትዮ አርሴናል

22 Oct, 20:32


ፔናሊቲ ለ አርሰናል

ኢትዮ አርሴናል

22 Oct, 20:32


ቫርርርርር

ኢትዮ አርሴናል

22 Oct, 20:27


ሊውስ ስኬሊ ገባ

ኢትዮ አርሴናል

22 Oct, 20:27


በጉዳት ተቀይሮ ወጥቷል

ኢትዮ አርሴናል

22 Oct, 20:26


ካላፊዮሪ መቀጠል አልቻለም

ኢትዮ አርሴናል

22 Oct, 20:26


ጄሱስ  ወጣ

ስተርሊንግ  ገባ

ኢትዮ አርሴናል

22 Oct, 19:44


ምን አይነት ኳስ ነው

ኢትዮ አርሴናል

22 Oct, 19:44


ኦኦኦ ጄሱስ ለጥቂት

ኢትዮ አርሴናል

22 Oct, 19:40


ምን አይነት ኳስ ነው ያወጡትትትትትት

ኢትዮ አርሴናል

22 Oct, 19:39


ኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ

ኢትዮ አርሴናል

22 Oct, 19:38


ኃይት ቢጫ ተመልክቷል

ኢትዮ አርሴናል

22 Oct, 19:32


የ ሪዝኒክ OG

አርሰናል 1-0 ሻክታር ዶኔትስክ

@ethioarsenal2011

ኢትዮ አርሴናል

22 Oct, 19:29


ማርቲኔሊ የመታውን ኳስ አንግል መቶ ሲመጣ በረኛው ራሱ ላይ አስቆጠረረ

ኢትዮ አርሴናል

22 Oct, 19:29


አርሰናል