የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED) @yefkir_menged Channel on Telegram

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

@yefkir_menged


የአብዱ ኤምሬ የግጥም፣ የልቦለድና የትርጉም ስራዎች እንዲሁም ውብ አባባሎች ይቀርቡበታል።
ለአስተያየት @ABDU_EMRE

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED) (Amharic)

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED) የአብዱ ኤምሬ የግጥም፣ የልቦለድና የትርጉም ስራዎች እንዲሁም ውብ አባባሎችን ይቀርብልዎታል. በውጤቱ የህዝብ ወግ ሚስጥሮች የፍቅርን መንገድ ለመመልከት እና ከፍቅሩ እስከ ፍቅርት ድረስ የሚቀዳጠው አስተያየት ነው። በይለስቲኒቱ የሚገመገበት አገራት ስራውንና የትምህርት ሥራውን ማህበረሰብን በማስተዋወቅ ማሳየት ይችላሉ። ለማንኛውም በማስታወቅ የሚሆንባችሁ መጽሐፍያትንና አገልግሎትን በመጠቀም እንጠቀማለን። በአሁኑ ወቅታዊ እንቅስቃሴዎ እንሸመንን።

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

22 Jan, 18:17


😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍                       «ላለመደናቀፍ፣
                   ላለመወናከፍ ፣
                 ማግባት ነው መሸከፍ፣
                    ከሀላል ቀበሌ!
                  አህመድ ኸይረል ወራ
                     አሩሱል ከማሌ!»

💖 ተወዳጅ የሆነዉ የ MUSLIMS  FAMILY👨‍👩‍👧 ቤተሰብ ይሁኑ 💖  ይቀላቀሉን እጅግ ይወዱታል

⚠️ ከተወሰነ ደቂቃ ቡሃላ ይጠፋል ይፍጠኑ ⚠️

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

22 Jan, 17:50


ተማሪ ነህ ?

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

22 Jan, 17:19


😁ሀላል ፈገግታ😁

የዘምዘም ባንክ 😳
ኤቲኤም ብር ስጨርስ 🤣🤣🤣

👇ኑ በሃላሉ ይዝናኑ👇

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

20 Jan, 21:00


🛏ከመተኛታችሁ በፊት እጥር🤌 ምጥን👌 ያለች ቁርዓን ተጋበዙልኝ😇🤗

✯ ወላሂ ሀቂቃ ማስታወቂያ ነው ተቀላቀሉ ✯

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

20 Jan, 17:36


📓መጅኑኑ_ዲያሪ📓
ቴሌግራም ላይ አዲስ መነጋገሪያ የሆነ ምርጥ ልብ አንጠልጣይ ታሪክ ጋበዝኳችሁ🙌

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

19 Jan, 19:56


🛏ከመተኛታችሁ በፊት እጥር🤌 ምጥን👌 ያለች ቁርዓን ተጋበዙልኝ😇🤗

✯ ወላሂ ሀቂቃ ማስታወቂያ ነው ተቀላቀሉ ✯

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

18 Jan, 20:49


#መጅኑኑ_ዲያሪ📓 ልዩ እና የትም ያልተነበበ ኢስላሚክ ተከታታይ ታሪክ ተጋበዙልኝ💭

🔮ወላሂ የእውነት ማስታወቂያ ነው🔮

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

13 Jan, 17:42


¶ ቁምነገር አዘል የሆነች ምርጥ ኢስላሚክ ቻናል ተጋበዙልኝ 🤗


ወላሂ ሀቂቃ ማስታወቂያ ነው

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

11 Jan, 21:04


📒ሀዲሶች፣ቁርዐን እና ልብ የሚነኩ ዲናዊ ምክሮች የሚያገኙበት ተወዳጅ ቻናል ተጋበዙልኝ🙌


🗯ሙስሊም አይዋሽም🗯

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

11 Jan, 19:08


😍🧕#ማራኪዋ_ኒቃቢስት🧕😍

😇አዲስ እና መሳጭ ተከታታይ ታሪክ ወደናንተ ማድረስ ተጀመረ🤩

📍For Your Chanal⬇️

Contact➡️@Islamic_chanal_wave

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

11 Jan, 09:14


ምዝገባ ልናጠናቀቅ ውስን ቀናቶች ብቻ ቀርተውናል ፍጥነው ይመዝገብ።


በኦን ላይን ቁርአን መቅራት ምትፈልጉ ካላቹ በሚመቻችሁ ሰአት በሚመቻችሁ ቀን ተመዝግባችሁ መቅራት ትችላላችሁ መቅራት ምትፈልጉ በውስጥ ተመዝገቡ

የሚሰጡ ደርሶች

ቃዒዳ ለጀማሪዎች እና

ቁርዓን በነዝርና ዋና ዋና ከተጅዊድ ህጎች ጋር

ቁርዓን ሂፍዝ

 እርሰዎ በመረጡት ሰዓት እና አፕ ይቀራሉ ::

☞︎︎︎ በዙም አፕልኬሽን
☞︎︎︎ በቴሌ ግራም
☞︎︎︎ በዋትስ አፕ
☞︎︎︎ በኢሞ እንዲሁም
☞︎︎︎ በተጨማሪ መንገዶች ትምህርቱ ኦንላይን በላይቭ :እና በሪከርድ እርሰዎ በሚመቸዎት የሚሰጥ ይሆናል።

ለአንድ ተማሪ 30 ደቂቃ ይሰጠዋል።

ስለክፍያው እንዳይጨነቁ የእርሰዎን አቅም ባገናዘበ መልኩና እርሰዎ በነየቱት ልክ   ይሆናል።


ረመዳንን በቁርአን ይቀበሉት።🌙

ለመመዝገብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ።⤵️⤵️

👇👇
@Alif_jema_online_qirat_center

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

07 Jan, 21:07


📒ሀዲሶች፣ቁርዐን እና ልብ የሚነኩ ዲናዊ ምክሮች የሚያገኙበት ተወዳጅ ቻናል ተጋበዙልኝ🙌


🗯ሙስሊም አይዋሽም🗯

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

04 Jan, 10:50


📖📲አሊፍ ጀመዓ ኦላይን የቂርአት ማዓከል🕌

🌎በሀገር ውስጥ ከሀገር ውጭ በአሜሪካ :በአውሮፓ: በአረብ ሀገራት: እንድሁም በመላው አለም ለምትገኙ ለሙስሊም ቤተሰቦች እና ለቁርአን ወዳጆች  በሙሉ የቀረበ እድል 📢📢


የምንሰጣቸው አገልግሎቶች 💐

ለጀማሪ   ቃኢደቱ ኑራኒያ

ነዝር ቁርአንን እያዩ ማንበብ

ቁርአን ምንም መቅራት ለማይችሉ


ለልጆችዎ ልዩ የሆነ  የቁርአን እና ተርቢያ ትምህርት እንሰጣለን

✔️በአማረኛ ቋንቋ
✔️በልዩ አቀራረብ
✔️በየትኛውም የእድሜ ክልል ውስጥ ላሉ

📲በግል በኡስታዙ አካውንት መቅራት ይችላሉ።

እርሶ በመረጡት ቀን እና ሰአት🕰

ትምህርቶቹ የሚሰጡት
☑️በ whatsapp
☑️በ imo
☑️በ zoom
☑️በ telegram

እርሶ በሚመችዎት  መቅራት ይችላሉ።


💵ስለ ክፍያው አይጨነቁ ነፃ በሚባል መልኩ እና እርሰዎ በነየቱት ልክ ይሆናል።

ያለን ቦታ ውስን በመሆኑ ፈጥነው ይመዝገቡ።


🌙ረመዳንን በቁርአን ይቀበሉት።🌙

ለመመዝገብ ከታች ባለው ሊንክ ያገኙናል።


👇⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️👇

@Alif_jema_online_qirat_center

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

02 Jan, 20:40


🛏ከመተኛታችሁ በፊት እጥር🤌 ምጥን👌 ያለች ቁርዓን ተጋበዙልኝ😇🤗

✯ ወላሂ ሀቂቃ ማስታወቂያ ነው ተቀላቀሉ ✯

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

02 Jan, 19:47


😍🧕#ማራኪዋ_ኒቃቢስት🧕😍

😇አዲስ እና መሳጭ ተከታታይ ታሪክ ወደናንተ ማድረስ ተጀመረ🤩

📍For Your Chanal⬇️

Contact➡️@Islamic_chanal_wave

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

01 Jan, 19:04


⚠️ከ15 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል ⚠️

መልሱን በመመለስ የሚመጣላችሁን ስጦታ ተሸለሙ 🎁🎁🎁🎁

🔰 ነብያችን (ሰ.አ.ወ) ወደ መዲና ሲመጡ በእንግድነት
ያረፉት ማን ጋር ነበር ?

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

01 Jan, 18:17


😂#አስገራሚ_ቂሷ_አይ_ሸይጧን😂

😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
☞በድሮ ግዜ አንድ ሰውየ #ሱቢህ ሶላት ለመስገድ በለሊት  ወደ መስጅድ በሚሄድበት ሰአት በሰአቱ #ዝናብ ጥሎ ስለነበር  ከሆነ ቦታ ላይ መሬቱ ያንዳልጠውና ይወድቃል ።

ከዛም #ጀላብያው በጭቃ ሲበከልበት #እንዲህ_አለ ዛሬማ የሱቢህን ሶላት የግድ በጀማዐ መስገድ አለብኝ አለና....
😂😂😂

ሙሉዉን ለማምበብ👇join👇ይጫኑ ወሸት ሀራም ነዉ!!!

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

01 Jan, 17:58


ተማሪ ነህ ?

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

01 Jan, 16:07


🗯ሙስሊም አይዋሽም🗯

2⃣4⃣ ሰዐት ኢስላማዊ ሀዲሶች፣ቁርዐን እና ኢስላሚክ ፕሮፋይል ፒክቸሮች የሚያገኙበት ተወዳጅ ቻናል ተጋበዙልኝ🙌

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

31 Dec, 19:08


😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍                       «ላለመደናቀፍ፣
                   ላለመወናከፍ ፣
                 ማግባት ነው መሸከፍ፣
                    ከሀላል ቀበሌ!
                  አህመድ ኸይረል ወራ
                     አሩሱል ከማሌ!»

💖 ተወዳጅ የሆነዉ የ MUSLIMS  FAMILY👨‍👩‍👧 ቤተሰብ ይሁኑ 💖  ይቀላቀሉን እጅግ ይወዱታል

⚠️ ከተወሰነ ደቂቃ ቡሃላ ይጠፋል ይፍጠኑ ⚠️

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

31 Dec, 18:48


👌የትኛውን ውብ ታሪክ ማንበብ ይፈልጋሉ

⚠️ ከ 10 ደቂ ቡሃላ ስለማታገኙት ፈጥነዉ ይቀላቀሉ!👇👇👇

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

31 Dec, 18:29


በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ........🤩
  #አስተማሪ............☺️
  #አስለቃሽ.............😢
   # አዝናኝ...............😁

📍‟ ጣፋጭ ታሪክ ”📍

አዲስ #ተከታታይ ታሪክ በዚህ #ቻናል ላይ የሚገኝ። አሁኑኑ ያንብቡ!!
ታሪኩ ተጀምሯል... ይፍጠኑ እንዳያመልጦዎት!!
#ᴏᴘᴇɴ ይበሉ👇👇👇

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

31 Dec, 16:58


🤍ቁርዐንን ጨምሮ ሁሉን በአንድ የያዘውን ሁለገብ ቻናላችንን ተጋበዙልኝ 🕌

🚫ወላሂ የውሸት ማስታወቂያ አይደለም🚫

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

30 Dec, 19:42


ከላይ በፎቶው ላይ የምታዩቸው ሀለቱ  ወንድም እና እህቶች  ናቸው ሚፍታህ ሙሀመድ እና ማሪቱ ሙሀመድ ይባላሉ : መኖሪያ ሀገራቸው ጎጃም ከደጀን ቀጣይ የምትገኝ ወጀል የምትባል ሰፈር ነው።  ወንድሟ የጭነት አሽከርካሪ ነው።  እህቱን ይዞ  ወደ ውጭ ሀገር ሊሸኛት ከጎጃም ወደ  አዲስ አበባ ሲመጡ ሁለቱም ኦሮሚያ ክልል ታገቱ እና 2 ሚልዮን ብር ተጠየቁ ።

ቤተሰብ ይሄን ያክል ብር የመክፈል አቅም የለውም ለአላህ ብላችሁ ተባበሩን ብለው እያለቀሱ ይገኛሉ ። ሁላችሁም ሙስሊም ወንድም እና እህቶች የቻላችሁትን ያክል እናግዛቸው ። መረጃውንም ሸር በማድረግ እናግዛቸው።


ለአላህ ብላችሁ ይሄን መረጃ ያነበባችሁ ሁሉ እንዳታልፉት ያቅማችሁን አግዙን መረጃውንም ሸር በማድረግ ተባበሩን።

ስልክ ቁጥር
0921671536
0910342639

CBE 1000338527498


@mamtech1

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

30 Dec, 19:39


በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ........🤩
  #አስተማሪ............☺️
  #አስለቃሽ.............😢
   # አዝናኝ...............😁

📍‟ ጣፋጭ ታሪክ ”📍

አዲስ #ተከታታይ ታሪክ በዚህ #ቻናል ላይ የሚገኝ። አሁኑኑ ያንብቡ!!
ታሪኩ ተጀምሯል... ይፍጠኑ እንዳያመልጦዎት!!
#ᴏᴘᴇɴ ይበሉ👇👇👇

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

30 Dec, 19:07


📍ከፍቶሀል ሀቢቢ?🥺💔🙇‍♂

         አንቺስ ከፍቶሻል ኡህቲ?🙇‍♀🥺💔

👌 ቀናቹን ፍክት የሚያረጉ 😍😍😍

💖ስሜታቹን የሚቀይሩ ምርጥ ቻናሎችን ተቀላቀሉ ስሜታቹ ይቀየራል ❣️❣️❣️❣️

🔰 ሊያመልጥ የማይገባ ቻናሎች ናቸዉ❗️

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

30 Dec, 18:45


👌ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ የኢትዮጲያ  ቻናሎች ❤️❤️

⚠️ ከ 10 ደቂ ቡሃላ ስለማታገኙት ፈጥነዉ ይቀላቀሉ!👇👇👇

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

30 Dec, 16:08


🤍ቁርዐንን ጨምሮ ሁሉን በአንድ የያዘውን ሁለገብ ቻናላችንን ተጋበዙልኝ 🕌

🚫ወላሂ የውሸት ማስታወቂያ አይደለም🚫

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

29 Dec, 18:40


😍😍ገብተህ ማትወጣበት ቻናል ላሳይህ ናና ከስር ያለውን ንካው🙋‍♂/ንኪው🙋‍♀🤩🤩🤩

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

29 Dec, 16:53


🗯ሙስሊም አይዋሽም🗯

2⃣4⃣ ሰዐት ኢስላማዊ ሀዲሶች፣ቁርዐን እና ኢስላሚክ ፕሮፋይል ፒክቸሮች የሚያገኙበት ተወዳጅ ቻናል ተጋበዙልኝ🙌

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

28 Dec, 19:26


➥. መውሊድ በዓለም ላይ ብዙ ሚሊየን ሙስሊሞች ያከብሩታል። አንዳንዶቹ አይቻልም ይላሉ።

➲. ስለ  መውሊድ ብዙ ኺላፎች አሉ እናንተ ከየትኛው ናችሁ

👍 አክባሪ ነኝ ❗️

👎 አላከብርም
ስለ መውሊድ ሙሉ መረጃ ለማግኝት

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

28 Dec, 18:31


👒የልጅነት ጊዜ ጨዋታ
እስከምን ጊዜም የማይጠፋ❤️

ጨርሱት አላቹ ቤተሰብ ዛሬ አንድ ለየት ያለ ቻናል ይዘን መተናል ቻናሉ ልጅነታችንን የሚያስታውሱ ማንኛውም ነገሮች የሚለቀቁበት ነው እና ቶሎ ተቀላቀሉ❤️‍🔥

join የሚለውን በመንካት ተቀላቀሉ
👇👇👇👇

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

28 Dec, 18:08


🔞🔞🔞🔞🔞❗️😳
   ሙስሊም ሆናችሁ እስከ አሁን ይሄ ቻናል ሳይኖራችሁ ቴሌግራም እየተጠቀማችሁ ነው?😳😳

ሊያመልጣችሁ የማይገባ ሁሌም ሊኖራችሁ የሚገባ ቻናል ነው።

😳ገብታችሁ እዩት በ ቻናሉ ትገረማላችሁ

አሁኑኑ JOIN በሉ በፍጥነት👇👇👇

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

27 Dec, 17:43


ተማሪ ነህ ?

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

27 Dec, 15:57


💡ወላሂ የውሸት ማስታወቂያ አይደለም💡

ይህ ምርጥ ኢስላማዊ ቻናል በቅርብ ጊዜ ተከፍቶ ተወዳጅነት አትርፏል ተጋበዙልኝ😍😍😍

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

26 Dec, 20:12


✯ ወላሂ ሀቂቃ ማስታወቂያ ነው ተቀላቀሉ ✯

🛏ከመተኛታችሁ በፊት እጥር🤌 ምጥን👌 ያለች ቁርዓን ተጋበዙልኝ😇🤗

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

26 Dec, 19:29


😇ሙስሊሞች ከቴሌግራም ምን ትፈልጋላችሁ

📍For Your Chanal⬇️

Contact➡️@Islamic_chanal_wave

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

26 Dec, 17:10


#መጅኑኑ_ዲያሪ📙 አዲስና የትም ያልተነበበ ኢስላሚክ ተከታታይ ታሪክ ተጋበዙልኝ💭

🔮ወላሂ የእውነት ማስታወቂያ ነው🔮

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

25 Dec, 18:47


👌የትኛውን ውብ ታሪክ ማንበብ ይፈልጋሉ

⚠️ ከ 10 ደቂ ቡሃላ ስለማታገኙት ፈጥነዉ ይቀላቀሉ!👇👇👇

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

25 Dec, 18:24


📍ከፍቶሀል ሀቢቢ?🥺💔🙇‍♂

         አንቺስ ከፍቶሻል ኡህቲ?🙇‍♀🥺💔

👌 ቀናቹን ፍክት የሚያረጉ 😍😍😍

💖ስሜታቹን የሚቀይሩ ምርጥ ቻናሎችን ተቀላቀሉ ስሜታቹ ይቀየራል ❣️❣️❣️❣️

🔰 ሊያመልጥ የማይገባ ቻናሎች ናቸዉ❗️

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

24 Dec, 19:06


📍ከፍቶሀል ሀቢቢ?🥺💔🙇‍♂

         አንቺስ ከፍቶሻል ኡህቲ?🙇‍♀🥺💔

👌 ቀናቹን ፍክት የሚያረጉ 😍😍😍

💖ስሜታቹን የሚቀይሩ ምርጥ ቻናሎችን ተቀላቀሉ ስሜታቹ ይቀየራል ❣️❣️❣️❣️

🔰 ሊያመልጥ የማይገባ ቻናሎች ናቸዉ❗️

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

24 Dec, 18:11


👌ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ የኢትዮጲያ  ቻናሎች ❤️❤️

⚠️ ከ 10 ደቂ ቡሃላ ስለማታገኙት ፈጥነዉ ይቀላቀሉ!👇👇👇

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

24 Dec, 16:56


🎊🎊🎊የቁርዓን ወዳጆች ትልቅና ተወዳጅ የቁርዓን ቻናል ተከፈተ🎉🎉🎉

📍ወላሂ ሐቂቃ ማስታወቂያ ነው❗️ተቀላቀሉ📍

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

22 Dec, 18:54


👌የትኛውን ውብ ታሪክ ማንበብ ይፈልጋሉ

⚠️ ከ 10 ደቂ ቡሃላ ስለማታገኙት ፈጥነዉ ይቀላቀሉ!👇👇👇

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

22 Dec, 17:53


📍ከፍቶሀል ሀቢቢ?🥺💔🙇‍♂

         አንቺስ ከፍቶሻል ኡህቲ?🙇‍♀🥺💔

👌 ቀናቹን ፍክት የሚያረጉ 😍😍😍

💖ስሜታቹን የሚቀይሩ ምርጥ ቻናሎችን ተቀላቀሉ ስሜታቹ ይቀየራል ❣️❣️❣️❣️

🔰 ሊያመልጥ የማይገባ ቻናሎች ናቸዉ❗️

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

22 Dec, 17:39


👒የልጅነት ጊዜ ጨዋታ
እስከምን ጊዜም የማይጠፋ❤️

ጨርሱት አላቹ ቤተሰብ ዛሬ አንድ ለየት ያለ ቻናል ይዘን መተናል ቻናሉ ልጅነታችንን የሚያስታውሱ ማንኛውም ነገሮች የሚለቀቁበት ነው እና ቶሎ ተቀላቀሉ❤️‍🔥

join የሚለውን በመንካት ተቀላቀሉ
👇👇👇👇

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

22 Dec, 16:01


#መጅኑኑ_ዲያሪ📙 አዲስና የትም ያልተነበበ ኢስላሚክ ተከታታይ ታሪክ ተጋበዙልኝ💭

🔮ወላሂ የእውነት ማስታወቂያ ነው🔮

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

21 Dec, 19:02


🔞🔞🔞🔞🔞❗️😳
   ሙስሊም ሆናችሁ እስከ አሁን ይሄ ቻናል ሳይኖራችሁ ቴሌግራም እየተጠቀማችሁ ነው?😳😳

ሊያመልጣችሁ የማይገባ ሁሌም ሊኖራችሁ የሚገባ ቻናል ነው።

😳ገብታችሁ እዩት በ ቻናሉ ትገረማላችሁ

አሁኑኑ JOIN በሉ በፍጥነት👇👇👇

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

21 Dec, 18:16


ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ❤️🥳🥳🥳

እነሆ የሙስሊም ሴት ሰሃብዮች የጀግንነት ታሪክ ተጀምሯል

ለማንበብ አሁኑኑ JOIN የሚለውን ይጫኑ👇

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

21 Dec, 17:49


እድሜዎ ስንት ነው?

እድሜዎን በመንካት የሚመጣሎትን ይቀላቀሉ

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

20 Dec, 18:48


👌ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ የኢትዮጲያ  ቻናሎች ❤️❤️

⚠️ ከ 10 ደቂ ቡሃላ ስለማታገኙት ፈጥነዉ ይቀላቀሉ!👇👇👇

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

20 Dec, 17:59


😍😍ገብተህ ማትወጣበት ቻናል ላሳይህ ናና ከስር ያለውን ንካው🙋‍♂/ንኪው🙋‍♀🤩🤩🤩

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

18 Dec, 18:18


🔞🔞🔞🔞🔞❗️😳
   ሙስሊም ሆናችሁ እስከ አሁን ይሄ ቻናል ሳይኖራችሁ ቴሌግራም እየተጠቀማችሁ ነው?😳😳

ሊያመልጣችሁ የማይገባ ሁሌም ሊኖራችሁ የሚገባ ቻናል ነው።

😳ገብታችሁ እዩት በ ቻናሉ ትገረማላችሁ

አሁኑኑ JOIN በሉ በፍጥነት👇👇👇

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

18 Dec, 17:32


ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ❤️🥳🥳🥳

እነሆ የሙስሊም ሴት ሰሃብዮች የጀግንነት ታሪክ ተጀምሯል

ለማንበብ አሁኑኑ JOIN የሚለውን ይጫኑ👇

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

17 Dec, 18:31


እድሜዎ ስንት ነው?

እድሜዎን በመንካት የሚመጣሎትን ይቀላቀሉ

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

04 Dec, 12:18


🔅ወላሂ የእውነት የውድድር ማስታወቂያ ነው #ተወዳደሩ🔅

🔰መስፈርት🔰
1⃣,ከስር YOUTUBE የሚለውን በመጫን Subscriber ማድረግ ፣
2⃣,Telegram የሚለውን በመጫን Join በማለት እዚያው Telegram ኮሜንት💬 ላይ የመወዳደሪያ ሊንክ መጠየቅ

ሽልማቱ 1⃣0⃣0⃣0⃣ ብር ነው

📛ማስጠንቀቂያ 📛
👆ከላይ ያለውን ቅደም ተከተል ጠብቁ❗️
ውድድሩ #እሁድ ምሽት ይጠናቀቃል🌇

🌟ሙስሊም አይዋሽምመልካም እድል❗️🌟

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

03 Dec, 18:11


👌የትኛውን ውብ ታሪክ ማንበብ ይፈልጋሉ

⚠️ ከ 10 ደቂ ቡሃላ ስለማታገኙት ፈጥነዉ ይቀላቀሉ!👇👇👇

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

03 Dec, 17:35


📍ከፍቶሀል ሀቢቢ?🥺💔🙇‍♂

         አንቺስ ከፍቶሻል ኡህቲ?🙇‍♀🥺💔

👌 ቀናቹን ፍክት የሚያረጉ 😍😍😍

💖ስሜታቹን የሚቀይሩ ምርጥ ቻናሎችን ተቀላቀሉ ስሜታቹ ይቀየራል ❣️❣️❣️❣️

🔰 ሊያመልጥ የማይገባ ቻናሎች ናቸዉ❗️

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

03 Dec, 09:34


📸🆘እናቴ ትሙት ብዬ አልዋሽም በራሳቹ ስም እነዚን ሚመሳስሉ ፒክቸር ማሰራት ምፈልጉ ከታች ለማሰራት ሚለውን ይጫኑ👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
➡️https://t.me/birr_mshalmiya
➡️https://t.me/birr_mshalmiya
➡️https://t.me/birr_mshalmiya
➡️https://t.me/birr_mshalmiya
➡️https://t.me/birr_mshalmiya
➡️https://t.me/birr_mshalmiya
➡️https://t.me/birr_mshalmiya

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

02 Dec, 13:21


💊🔮 ከፍቶሀል? ወንድሜ 🙍‍♂
           ከፍቶሻል? እህቴ 🙍‍♀

🚬 አስደስታችኋል ብዬ ቃል አልገባም😥 ስሜታችሁን ግን እጋራለው💔 እናም ማንም ሰው እንዲያፅናናኝ አልፈልግም 🙅‍♂
ቶሎ በሉ ከ10 ደቂቃ ቡሀላ ይጠፋል👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

01 Dec, 20:20


🔘ብዙ ሙስሊሞች #ቁርዓን የመቅራት ፍላጎት እያላቸው እድሉን ሳያገኙ ቆይቷል።አሁን ግን ባሉበት ሆነው በ 🅞🅽🅻🅸🅽🅴🎧 የሚያገኙበት ቻናል ተገኝቷል🤩

ወላሂ የውሸት ማስታወቂያ አይደለም

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

01 Dec, 19:59


🚨ቁርዐን      🚨አስገራሚ ታሪኮች😱
🚨ሐዲሶች👌    🚨አዝናኝ ኢስላማዊ ቂሳዎች😂

☺️የያዙ ምርጥ ቻናሎች ተጋበዙልኝ ☺️

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

01 Dec, 19:30


🧕#ማራኪዋ_ኒቃቢስት🧕

😇አዲስ እና ልዩ ተከታታይ ታሪክ ወደናንተ መድረስ ጀመረ🤩

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

01 Dec, 18:33


👌ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ የኢትዮጲያ  ቻናሎች ❤️❤️

⚠️ ከ 10 ደቂ ቡሃላ ስለማታገኙት ፈጥነዉ ይቀላቀሉ!👇👇👇

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

01 Dec, 18:30


😍😍ገብተህ ማትወጣበት ቻናል ላሳይህ ናና ከስር ያለውን ንካው🙋‍♂/ንኪው🙋‍♀🤩🤩🤩

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

01 Dec, 17:25


👒የልጅነት ጊዜ ጨዋታ
እስከምን ጊዜም የማይጠፋ❤️

ጨርሱት አላቹ ቤተሰብ ዛሬ አንድ ለየት ያለ ቻናል ይዘን መተናል ቻናሉ ልጅነታችንን የሚያስታውሱ ማንኛውም ነገሮች የሚለቀቁበት ነው እና ቶሎ ተቀላቀሉ❤️‍🔥

join የሚለውን በመንካት ተቀላቀሉ
👇👇👇👇

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

01 Dec, 17:07


🎊🎊🎊የቁርዓን ወዳጆች ትልቅና ተወዳጅ የቁርዓን ቻናል ተከፈተ🎉🎉🎉

📍ወላሂ ሐቂቃ ማስታወቂያ ነው❗️ተቀላቀሉ📍

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

30 Nov, 17:57


➥. መውሊድ በዓለም ላይ ብዙ ሚሊየን ሙስሊሞች ያከብሩታል። አንዳንዶቹ አይቻልም ይላሉ።

➲. ስለ  መውሊድ ብዙ ኺላፎች አሉ እናንተ ከየትኛው ናችሁ

👍 አክባሪ ነኝ ❗️

👎 አላከብርም
ስለ መውሊድ ሙሉ መረጃ ለማግኝት

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

30 Nov, 17:17


ተማሪ ነህ ?

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

29 Nov, 18:44


ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ❤️🥳🥳🥳

እነሆ የሙስሊም ሴት ሰሃብዮች የጀግንነት ታሪክ ተጀምሯል

ለማንበብ አሁኑኑ JOIN የሚለውን ይጫኑ👇

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

29 Nov, 18:04


እድሜዎ ስንት ነው?

እድሜዎን በመንካት የሚመጣሎትን ይቀላቀሉ

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

25 Nov, 18:27


በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ........🤩
  #አስተማሪ............☺️
  #አስለቃሽ.............😢
   # አዝናኝ...............😁

📍‟ ጣፋጭ ታሪክ ”📍

አዲስ #ተከታታይ ታሪክ በዚህ #ቻናል ላይ የሚገኝ። አሁኑኑ ያንብቡ!!
ታሪኩ ተጀምሯል... ይፍጠኑ እንዳያመልጦዎት!!
#ᴏᴘᴇɴ ይበሉ👇👇👇

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

25 Nov, 17:44


🔞🔞🔞🔞🔞❗️😳
   ሙስሊም ሆናችሁ እስከ አሁን ይሄ ቻናል ሳይኖራችሁ ቴሌግራም እየተጠቀማችሁ ነው?😳😳

ሊያመልጣችሁ የማይገባ ሁሌም ሊኖራችሁ የሚገባ ቻናል ነው።

😳ገብታችሁ እዩት በ ቻናሉ ትገረማላችሁ

አሁኑኑ JOIN በሉ በፍጥነት👇👇👇

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

24 Nov, 17:39


ምዝገባ ልናጠናቀቅ ውስን ቀናቶች ብቻ ቀርተውናል ፍጥነው ይመዝገብ።


በኦን ላይን ቁርአን መቅራት ምትፈልጉ ካላቹ በሚመቻችሁ ሰአት በሚመቻችሁ ቀን ተመዝግባችሁ መቅራት ትችላላችሁ መቅራት ምትፈልጉ በውስጥ ተመዝገቡ

የሚሰጡ ደርሶች

ቃዒዳ ለጀማሪዎች እና

ቁርዓን በነዝርና ዋና ዋና ከተጅዊድ ህጎች ጋር

ቁርዓን ሂፍዝ

 እርሰዎ በመረጡት ሰዓት እና አፕ ይቀራሉ ::

☞︎︎︎ በዙም አፕልኬሽን
☞︎︎︎ በቴሌ ግራም
☞︎︎︎ በዋትስ አፕ
☞︎︎︎ በኢሞ እንዲሁም
☞︎︎︎ በተጨማሪ መንገዶች ትምህርቱ ኦንላይን በላይቭ :እና በሪከርድ እርሰዎ በሚመቸዎት የሚሰጥ ይሆናል።

ለአንድ ተማሪ 30 ደቂቃ ይሰጠዋል።

ስለክፍያው እንዳይጨነቁ የእርሰዎን አቅም ባገናዘበ መልኩና እርሰዎ በነየቱት ልክ   ይሆናል።

ለመመዝገብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ።⤵️⤵️

👇👇
@Alif_jema_online_qirat_center

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

22 Nov, 17:36


ምዝገባ ልናጠናቀቅ ውስን ቀናቶች ብቻ ቀርተውናል ፍጥነው ይመዝገብ።


በኦን ላይን ቁርአን መቅራት ምትፈልጉ ካላቹ በሚመቻችሁ ሰአት በሚመቻችሁ ቀን ተመዝግባችሁ መቅራት ትችላላችሁ መቅራት ምትፈልጉ በውስጥ ተመዝገቡ

የሚሰጡ ደርሶች

ቃዒዳ ለጀማሪዎች እና

ቁርዓን በነዝርና ዋና ዋና ከተጅዊድ ህጎች ጋር

ቁርዓን ሂፍዝ

 እርሰዎ በመረጡት ሰዓት እና አፕ ይቀራሉ ::

☞︎︎︎ በዙም አፕልኬሽን
☞︎︎︎ በቴሌ ግራም
☞︎︎︎ በዋትስ አፕ
☞︎︎︎ በኢሞ እንዲሁም
☞︎︎︎ በተጨማሪ መንገዶች ትምህርቱ ኦንላይን በላይቭ :እና በሪከርድ እርሰዎ በሚመቸዎት የሚሰጥ ይሆናል።

ለአንድ ተማሪ 30 ደቂቃ ይሰጠዋል።

ስለክፍያው እንዳይጨነቁ የእርሰዎን አቅም ባገናዘበ መልኩና እርሰዎ በነየቱት ልክ   ይሆናል። ከሌለዎትም አይጨነቁ አሳማኝ ምክንያት ካለዎት በነፃ መቅራት ይችላሉ።

ለመመዝገብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ።⤵️⤵️

👇👇
@Alif_jema_online_qirat_center

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

21 Nov, 18:57


እስላማዊ ጥያቄዎችን በመመለስ የምንዳችን ተካፋይ ይሁኑ🥰


አሊ ኢብን ጧሊብን (ረ.ዐ) የገደለው ማነው?

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

21 Nov, 18:01


እድሜዎ ስንት ነው?

እድሜዎን በመንካት የሚመጣሎትን ይቀላቀሉ

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

21 Nov, 17:26


ተማሪ ነህ ?

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

19 Nov, 20:03


📿ቀልብን የሚያረጋጉ ልብን የሚያሰክኑ ምርጥ ምርጥ ቁርዓኖች የሚያገኙበት ቻናል ተገኘ🤩

🕌ወላሂ ሐቂቃ ማስታወቂያ ነው🕌

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

19 Nov, 19:39


#እምባዬ 😭 የተሰኘ አሳዛኝ ተከታታይ ታሪክ ተጀመረ 🥳

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

19 Nov, 19:13


💊🔮 ከፍቶሀል? ወንድሜ 🙍‍♂
           ከፍቶሻል? እህቴ 🙍‍♀

🚬 አስደስታችኋል ብዬ ቃል አልገባም😥 ስሜታችሁን ግን እጋራለው💔 እናም ማንም ሰው እንዲያፅናናኝ አልፈልግም 🙅‍♂
ቶሎ በሉ ከ10 ደቂቃ ቡሀላ ይጠፋል👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

19 Nov, 19:00


በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ........🤩
  #አስተማሪ............☺️
  #አስለቃሽ.............😢
   # አዝናኝ...............😁

📍‟ ጣፋጭ ታሪክ ”📍

አዲስ #ተከታታይ ታሪክ በዚህ #ቻናል ላይ የሚገኝ። አሁኑኑ ያንብቡ!!
ታሪኩ ተጀምሯል... ይፍጠኑ እንዳያመልጦዎት!!
#ᴏᴘᴇɴ ይበሉ👇👇👇

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

19 Nov, 18:15


👉 የጀናዛ ብልት ውስጥ እጇ አልወጣ ያለች ሴት!

  .........መዲና ውስጥ አንዲት ሴትዮ  ትሞትና ጀናዛዋ መታጠብ ይጀምራል በድንገት የአጣቢዋ ሴት  እጅ ከጀናዛው ብልት ጋር ተጣብቆ አልላቀቅም አለ መዲና ውስጥ ያሉ ኡለማዎች የአጣቢዋ እጅ ይቆረጥ ወይስ የጀናዛው ብልት በሚል ከፍተኛ ውዝግብ ውስጥ ገ ቡ  በዚህ ጊዜ ነበር ለእንግድነት ለመጡት ኢማሙ ማሊክ ይህ  ጥያቄ የቀረበው እሳቸውም ወደ አጣቢዋ በመዞር
.....see more

ውሸት አደለም ገብተዉ ሙሉውን ያንብቡት

    👇👇👇👇👇👇
       ሙሉውን ለማንበብ
     👆👆👆👆👆👆

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

19 Nov, 17:41


🔞🔞🔞🔞🔞❗️😳
   ሙስሊም ሆናችሁ እስከ አሁን ይሄ ቻናል ሳይኖራችሁ ቴሌግራም እየተጠቀማችሁ ነው?😳😳

ሊያመልጣችሁ የማይገባ ሁሌም ሊኖራችሁ የሚገባ ቻናል ነው።

😳ገብታችሁ እዩት በ ቻናሉ ትገረማላችሁ

አሁኑኑ JOIN በሉ በፍጥነት👇👇👇

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

19 Nov, 13:20


🗯ወላሂ የውሸት ማስታወቂያ አይደለም🗯

2⃣4⃣ ሰዐት ኢስላማዊ ሀዲሶች፣ቁርዐን እና ኢስላሚክ ፕሮፋይል ፒክቸሮች የሚያገኙበት ተወዳጅ ቻናል ተጋበዙልኝ🙂‍↕️🤚

🚨 ሙስሊም አይዋሽም❗️❗️❗️🚨

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

17 Nov, 20:09


🗯ወላሂ የውሸት ማስታወቂያ አይደለም🗯

2⃣4⃣ ሰዐት ኢስላማዊ ሀዲሶች፣ቁርዐን እና ኢስላሚክ ፕሮፋይል ፒክቸሮች የሚያገኙበት ተወዳጅ ቻናል ተጋበዙልኝ🙂‍↕️🤚

🚨 ሙስሊም አይዋሽም❗️❗️❗️🚨

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

17 Nov, 19:50


#እምባዬ 😭 የተሰኘ አሳዛኝ ተከታታይ ታሪክ ተጀመረ 🥳

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

17 Nov, 19:31


#ትንሿ_አፍቃሪ🧕ገራሚ የፍቅር ታሪክ ተዘጋጅቶ ወደናንተ መቅረብ ጀመረ🥳

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

17 Nov, 18:21


😍😍ገብተህ ማትወጣበት ቻናል ላሳይህ ናና ከስር ያለውን ንካው🙋‍♂/ንኪው🙋‍♀🤩🤩🤩

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

17 Nov, 17:28


👒የልጅነት ጊዜ ጨዋታ
እስከምን ጊዜም የማይጠፋ❤️

ጨርሱት አላቹ ቤተሰብ ዛሬ አንድ ለየት ያለ ቻናል ይዘን መተናል ቻናሉ ልጅነታችንን የሚያስታውሱ ማንኛውም ነገሮች የሚለቀቁበት ነው እና ቶሎ ተቀላቀሉ❤️‍🔥

join የሚለውን በመንካት ተቀላቀሉ
👇👇👇👇

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

17 Nov, 10:57


📿ቀልብን የሚያረጋጉ ልብን የሚያሰክኑ ምርጥ ምርጥ ቁርዓኖች የሚያገኙበት ቻናል ተገኘ🤩

🕌ወላሂ ሐቂቃ ማስታወቂያ ነው🕌

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

16 Nov, 18:38


👉 የጀናዛ ብልት ውስጥ እጇ አልወጣ ያለች ሴት!

  .........መዲና ውስጥ አንዲት ሴትዮ  ትሞትና ጀናዛዋ መታጠብ ይጀምራል በድንገት የአጣቢዋ ሴት  እጅ ከጀናዛው ብልት ጋር ተጣብቆ አልላቀቅም አለ መዲና ውስጥ ያሉ ኡለማዎች የአጣቢዋ እጅ ይቆረጥ ወይስ የጀናዛው ብልት በሚል ከፍተኛ ውዝግብ ውስጥ ገ ቡ  በዚህ ጊዜ ነበር ለእንግድነት ለመጡት ኢማሙ ማሊክ ይህ  ጥያቄ የቀረበው እሳቸውም ወደ አጣቢዋ በመዞር
.....see more

ውሸት አደለም ገብተዉ ሙሉውን ያንብቡት

    👇👇👇👇👇👇
       ሙሉውን ለማንበብ
     👆👆👆👆👆👆

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

16 Nov, 18:05


🔞🔞🔞🔞🔞❗️😳
   ሙስሊም ሆናችሁ እስከ አሁን ይሄ ቻናል ሳይኖራችሁ ቴሌግራም እየተጠቀማችሁ ነው?😳😳

ሊያመልጣችሁ የማይገባ ሁሌም ሊኖራችሁ የሚገባ ቻናል ነው።

😳ገብታችሁ እዩት በ ቻናሉ ትገረማላችሁ

አሁኑኑ JOIN በሉ በፍጥነት👇👇👇

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

16 Nov, 17:27


ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ❤️🥳🥳🥳

እነሆ የሙስሊም ሴት ሰሃብዮች የጀግንነት ታሪክ ተጀምሯል

ለማንበብ አሁኑኑ JOIN የሚለውን ይጫኑ👇

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

16 Nov, 12:33


💡ወላሂ የውሸት ማስታወቂያ አይደለም💡

ይህ ምርጥ ኢስላማዊ ቻናል በቅርብ ጊዜ ተከፍቶ ተወዳጅነት አትርፏል ለናንተም ጀባ አልኳችሁ😊

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

15 Nov, 18:08


እድሜዎ ስንት ነው?

እድሜዎን በመንካት የሚመጣሎትን ይቀላቀሉ

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

15 Nov, 15:29


አሊፍ ጀመዓ ኦላይን የቂርአት ማዕከል

በኦን ላይን ቁርአን መቅራት ምትፈልጉ ካላቹ በሚመቻችሁ ሰአት በሚመቻችሁ ቀን በአሊፍ ጀመዓ ኦላይን የቂርአት ማዕከል ተመዝግባችሁ መቅራት ትችላላችሁ መቅራት ምትፈልጉ በውስጥ ተመዝገቡ

የሚሰጡ ደርሶች

ቃዒዳ ለጀማሪዎች

ቁርዓን በነዝር እና ዋና ዋና ከተጅዊድ ህጎች ጋር

ቁርዓን ሂፍዝ

 እርሰዎ በመረጡት ሰዓት እና አፕ ይቀራሉ ::

ቂርአት ከሳምንት እስከሳምንት አለ።

የሚቀሩት  ደህንነቶ ተጠብቆ በ ፕራያቬት ወይም በኡስታዙ በግል አካውንት ነው።


ስለወርሀዊ ክፍያ አይጨነቁ በወር በኢትዩ 200ብር ብቻ። ከሌለዎትም  አይጨነቁ አሳማኝ ምክንያት ካለዎት በነፃ መቅራት ይችላሉ።


#አሊፍ #ጀመዓ #ኦላይን #የቂርአት #ማዕከል


ለመመዝገብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ።⤵️⤵️

👇👇👇👇
@Alif_jema_online_qirat_center

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

15 Nov, 14:13


📸🆘እናቴ ትሙት ብዬ አልዋሽም በራሳቹ ስም እነዚን ሚመሳስሉ ፒክቸር ማሰራት ምፈልጉ ከታች ለማሰራት ሚለውን ይጫኑ👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
➡️https://t.me/birr_mshalmiya
➡️https://t.me/birr_mshalmiya
➡️https://t.me/birr_mshalmiya
➡️https://t.me/birr_mshalmiya
➡️https://t.me/birr_mshalmiya
➡️https://t.me/birr_mshalmiya
➡️https://t.me/birr_mshalmiya

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

14 Nov, 18:56


😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍                       «ላለመደናቀፍ፣
                   ላለመወናከፍ ፣
                 ማግባት ነው መሸከፍ፣
                    ከሀላል ቀበሌ!
                  አህመድ ኸይረል ወራ
                     አሩሱል ከማሌ!»

💖 ተወዳጅ የሆነዉ የ MUSLIMS  FAMILY👨‍👩‍👧 ቤተሰብ ይሁኑ 💖  ይቀላቀሉን እጅግ ይወዱታል

⚠️ ከተወሰነ ደቂቃ ቡሃላ ይጠፋል ይፍጠኑ ⚠️

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

14 Nov, 18:31


😍😍ገብተህ ማትወጣበት ቻናል ላሳይህ ናና ከስር ያለውን ንካው🙋‍♂/ንኪው🙋‍♀🤩🤩🤩

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

14 Nov, 18:13


ተማሪ ነህ ?

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

13 Nov, 19:00


😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍                       «ላለመደናቀፍ፣
                   ላለመወናከፍ ፣
                 ማግባት ነው መሸከፍ፣
                    ከሀላል ቀበሌ!
                  አህመድ ኸይረል ወራ
                     አሩሱል ከማሌ!»

💖 ተወዳጅ የሆነዉ የ MUSLIMS  FAMILY👨‍👩‍👧 ቤተሰብ ይሁኑ 💖  ይቀላቀሉን እጅግ ይወዱታል

⚠️ ከተወሰነ ደቂቃ ቡሃላ ይጠፋል ይፍጠኑ ⚠️

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

13 Nov, 18:18


😂#አስገራሚ_ቂሷ_አይ_ሸይጧን😂

😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
☞በድሮ ግዜ አንድ ሰውየ #ሱቢህ ሶላት ለመስገድ በለሊት  ወደ መስጅድ በሚሄድበት ሰአት በሰአቱ #ዝናብ ጥሎ ስለነበር  ከሆነ ቦታ ላይ መሬቱ ያንዳልጠውና ይወድቃል ።

ከዛም #ጀላብያው በጭቃ ሲበከልበት #እንዲህ_አለ ዛሬማ የሱቢህን ሶላት የግድ በጀማዐ መስገድ አለብኝ አለና....
😂😂😂

ሙሉዉን ለማምበብ👇join👇ይጫኑ ወሸት ሀራም ነዉ!!!

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

13 Nov, 17:57


😁ሀላል ፈገግታ😁

የዘምዘም ባንክ 😳
ኤቲኤም ብር ስጨርስ 🤣🤣🤣

👇ኑ በሃላሉ ይዝናኑ👇

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

13 Nov, 02:24


አቤ:- ከቤ ምነው ዛሬ ደብሮሃል😁

ከቤ:- ባክህ ዛሬ ስራ ልቀጠር ሄጄ የኮምፒውተር እውቀት ከሌለህ አንቀጥርም አሉ😞😒

አቤ:- 😄እና ምን ጣጣ አለው

ከቤ:- እንዴት😳


አቤ:- እዚህ ቻናል ላይ መሰረታዊ የቴክኖሎጂ ትምህርት አለ ተቀላቀል😜

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

10 Nov, 13:58


አሊፍ ጀመዓ ኦላይን የቂርአት ማዕከል

በኦን ላይን ቁርአን መቅራት ምትፈልጉ ካላቹ በሚመቻችሁ ሰአት በሚመቻችሁ ቀን በአሊፍ ጀመዓ ኦላይን የቂርአት ማዕከል ተመዝግባችሁ መቅራት ትችላላችሁ መቅራት ምትፈልጉ በውስጥ ተመዝገቡ

የሚሰጡ ደርሶች

ቃዒዳ ለጀማሪዎች

ቁርዓን በነዝር እና ዋና ዋና ከተጅዊድ ህጎች ጋር

ቁርዓን ሂፍዝ

 እርሰዎ በመረጡት ሰዓት እና አፕ ይቀራሉ ::

ቂርአት ከሳምንት እስከሳምንት አለ።

የሚቀሩት  ደህንነቶ ተጠብቆ በ ፕራያቬት ወይም በኡስታዙ በግል አካውንት ነው።


ስለወርሀዊ ክፍያ አይጨነቁ በወር በኢትዩ 200ብር ብቻ። ከሌለዎትም  አይጨነቁ አሳማኝ ምክንያት ካለዎት በነፃ መቅራት ይችላሉ።


#አሊፍ #ጀመዓ #ኦላይን #የቂርአት #ማዕከል


ለመመዝገብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ።⤵️⤵️

👇👇👇👇
@Alif_jema_online_qirat_center

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

04 Nov, 17:44


#የቄሱ_ልጅና_ቶፊቅ
           ክፍል አስር

✍️አብዱ ኤምሬ


             ኢማም ሀሺም እጅግ ትሁትና ቀናነታቸው የበዛ ሰው ናቸው፤ ከፊታቸው የሚታየው ደስታ በሌላውም ላይ ፈገግታን የሚያስተጋባ ነው፤ ረዥም ቁመታቸው ግርማ ሞገስ የተሞሉ እንዲሆኑ አድርጓቸዋል። ከሁሉም በበለጠ ለሀይማኖታቸው ያላቸው ቀናዒነትና ታማኝነት የተለየ ነው፤ ለህዝባቸው የሚያሳዩት ውዴታና ፍቅርም የሚያስደንቅ ሲሆን፤ ለድሆች ሲበዛ አዛኝና ቸር መሆናቸውንም ተመልክቻለሁ፤ በየትኛውም አይነት ጉዳይ ሀይማኖታቸው የሚያዛቸውን ነገሮች ያስቀድማሉ.. ለሚገጥማቸው ጉዳይ መፍትሔን ከተከበረው ቁርዐን ይፈልጋሉ። ስለ ንጉሱ በሰዎች ንግግር ስሰማ የኖኩትና አሁን ደግሞ በአይኔ ያየሁት ሰማይና ምድር ነው፤ በሁለቱ ሀገራት ለዘመናት ይሄን አይነት ግጭትና አለመግባባት ሲፈጠር መቆየቱ በእጅጉ የሚያስደንቅና ለማመን የሚከብድ ነው። በእርግጥ ይሄን አይነቱን ነገር በመመልከት ብቻ ያለ ምንም ጥርጥር የሁለቱን ሀገራት ሰላም የማይፈልጉ ሰዎች በመሀል ግጭትን ለመፍጠር ቀን ከሌት እየሰሩ እንዳለ ነው።

                 ከኢማም ሂሻም ያገኘሁትን በሶር ሀገር ውስጥ የመኖርን ጥያቄ እንደዚሁ በቀላሉ ለመተው አልፈለግኩም፤ ምክንያቱም ይህችን ሀገር የማየት ምኞቴ ከልጅነትም አብሮ ያደገ ነው፤ ግን የመጣሁት ሀገሬ የሰጠችኝን ሀላፊነት ለመወጣት በመሆኑ በዚሁ መቅረት አሉታዊ ነገር ባይኖረውም የሀገሬን ክብር መንካት መስሎ ስለተሰማኝ፤ የተሰጠኝን ተልእኮ በንጉሱ ፊት ካስረዳሁና ይሁንታን ከተቸርኩ ቡሀላ እንደምመለስ ቃል በመግባት ወደ ሀገሬ ለመመለስ ዝግጅት ማድረግ ጀመርን፤ ከንጉስ ሂሻም ብዙ አስደሳችና ውድ ስጦታዎችንም ተቸርኩ እንደ ወርቅ፣ ጎራዴ፣ ፈረስ የመሳሰሉት... የሶር ሀገርን ለመጎብኘትና ቅርሶቾን ለመመልከት የሚሆን ጊዜ ባለማግኘቴ ብከፋም ተመልሼ በምመጣበት ወቅት የመጀመሪያ ስራዬ የማደርገው ይህንኑ ለማድረግ አቅጃለሁ። በሶር ሀገር ንጉስ የተከበሩ ኢማም ሂሻም በተገኙበት ልዩ የሆነ አሸኛኘት ከተደረገልን ቡሀላ ያላቸውንም ውዴታ ለፍቅረሰላም ሀገር ህዝቦች እንድገልፅ አሳስበውኝ ወደ ሀገሬ ጉዞ ጀመርኩ።

             ጥልቅ በሆነ ደስታው ውስጥ ነበር መንገዶቹን ሳቆርጥ የነበረው፤ ቤቴ እስክደርስ እንደዛሬ ናፍቆኝ አያውቅም፤ የመጣሁበት መንገድ አሁን በእጥፍ እራቀኝ፤ ከመች ደርሼ ዜናውን ለህዝቤና ለአባቴ ማድረስ አጓጓኝ። ፈረሴም እንደኔ የተሰማት ይመስል ፍጥነቷ ከወትሮ በተለየ ጨምሯል፤ ቀን ማታ ሳንል ያለ እረፍት ተጉዘን የፈጣሪም እርዳታ ታግዞበት ምሽት ላይ ሀገራችን ገባን.. ወደ ከተማዋ ስገባ የሚያስደንቅና ያልጠበቅኩት ነገር ነበር የተከሰተው ምሽቱ ወደ ቀን ተቀይሯል ሁሉም የራሱን ፋኖስ ብርሀን ይዞ ተሰልፏ ይታያል ምሽት መሆኑን ለማመን እስኪያዳግት ድረስ ህፃን አዋቂው ብርድ ከቤታቸው ለመውጣት አላገዳቸውም። "ቶፊቅ.. ቶፊቅ.." የሚለው የህዝቡ ጩኸት ከተማዋን ማንቀጥቀጥ ጀምሯል፤ በዚህ ሰአት ውስጤ ያለውን ደስታ መግለፅ አቅቷኛል፤ በምን መልኩ ፍቅሬን እንደምገልፅ ቃላቷች ጠፉብኝ የህዝቡን ውዴታ ሳይ እንዲሁም የሰራውት ስራ ትንሽ መሆኑን ሳስብ አይኖቼ እንባዬን መቆጣጠር ተሳናቸው።

            ወደ ቤተመንግስት አመራን በወታደራዊ ሰላምታና እጀባ ነበር የተቀበሉን ምንም ያህል የሰራውት ነገር ትንሽ ቢሆን ሀገር አብዝታ እንደምትከፍል የተገነዘብኩበት ወቅት ነበር ማለት ይቻላል። ከአባቴ ፊት የተመለከትኩት ደስታ ወደር የለውም በልጁ ምን ያህል መኩራቱን ለሰዎች ለመግለፅ ተጣድፏል።
                 ይቀጥላል...

@YEFKIR_MENGED
@YEFKIR_MENGED

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

03 Nov, 17:43


#የቄሱ_ልጅና_ቶፊቅ
             ክፍል ዘጠኝ


✍️አብዱ ኤምሬ


         የማይነጋ ለሊት የለም ቀኑ ደርሶ ወደ ሶር ሀገር ለመሄድ ተነስተናል በቅድሚያ ከቤ/መንግስቱ ትእዛዝና መመሪያዎች ተቀበልኩ አብረውኝ ለሚጓዙትም ስለ ጉዳዩ ማብራሪያ ተደረገላቸውና ጉዞ ጀመርን። ከተማዋ በሰዎች ተሞልታለች በቤቱ አንድም ሰው የቀረ እስከማይመስል ደረጃ ልጅ አዋቂ ሁሉም በየመንገዱ ተሰልፏል በምናልፈበት ሁሉ ሰላምታ እየሰጡ አሸኛኘት አደረጉልን። ከከተማዋ እስከምንወጣ ድረስ ከሰዎች መሀል ማክዳን በአይኔ ስፈልግ የነበረው የአጋጣሚ ነገር ሆነና አላየሆትም ቢሆንም እሷ እንዳየችኝ ሙሉ ለሙሉ እርግጠኛ ነኝ ምክንያቱም እንደምትመጣ ነግራኛለች ያም ባይሆን በዚህ ሰአት አትኖርም ማለት የማይታሰብ ነው። ከከተማዋ ወጥተን ጉዞችንን በጫካ በኮረብታው በሜዳው እየከነፍን ማድረግ ጀመርን አመሻሽ አከባቢ በአንድ ሜዳ ቦታ ላይ አረፍን ከቤቴ ውጭ በእንደዚህ አይነት መልኩ ስተኛ ለመጀመሪያ ጊዜዬ ነበር፤ የሚያስፈራ ነገር ቢኖረውም በሰዎች በመከበቢ ስጋቴን ቀንሷታል ከዛም በላይ የሰማዩና የጨረቃው መስተጋብር ሀሴትን ይሞላል።

             በጠዋት የቀረንን መንገድ ለመጨረስ ተነሳን የሰነቅነውን ተመግበን ተንቀሰቃስን ወንዝ አከባቢ ስንደርስ ፈረሶቹን ካሳረፍንና ከመገብን ቡሀላ ጉዞው ቀጠለ ቀትር ሰአት ላይ የሶር ከተማ ድንበር ደረስን የመጣንበትን ምክንያት ካስረዳን ቡሀላ በወታደሮቹ እየተመራን ወደ ሶር ንጉስ ኢማም ሂሻም ዘንድ ቀረብን.. ወደ ቤተ-መንግስት ስገባ በላቀ ድፍረትና በታላቅ ወኔ ነበር ከፊቱ የቆምኩት ሰላምታዬን በሚገባ ከሰጠሁ ቡሀላ ከፍቅረ ሰላም ንጉስ የተሰጠውን የሰላም ጥያቄና መልእክት በሚከተለው መንገድ ገለፅኩ "የተከበሩ የሶር ንጉስ ኢማም ሀሺም ሁለተኛ እንደምታውቁት እድገት የሚመጣው ከሰላምና ከአንድነት ነው ሁልጊዜም በጦርነት ውስጥ አትራፊ አካል የለም ጉዳቱ ሊለያይ ይችላል እንጂ ሁሉም አካል ተጎጂ ነው፤ ንጉሳችን ለሰላም ባለው ፅኑ ፍላጎት የተነሳ ይህን ለመግለፅና ለማሳየትም ጭምር ነው እኛን ወደዚህ መላኩ.." ኢማም ሂሻም እንደሰማሁትና እንደጠበቅኳቸው አይነት አስፈሪና ቁጡ ሰው አልነበሩም..

         ትንሽ ካሰቡ ቡሀላ <በእውነት እኛ ማንንም መጉዳት አንፈልግም ይሄ ሊጠቅመንም እንደማይችል እናውቃለን። የምንፈልገው ሰላም ነው በእኛ የውስጥ ጉዳይ የምታደርጉት ጣልቃ ገብነት ብቻ ነው እዚህ ውስጥ እንድንገባ ያደረገን፤ በአባት አያቶቻችን የነበረውን ጥላቻ እናውቀዋለን ያም መሆኑ አሁንም ድረስ ተጓጂ አድርጓናል። ለሰላም መጣሁ እስካላችሁ አሻፈረን የምንልበት ምንም ምክንያት የለም ግን ቅድመ ሁኔታ አለን እሱም በእኛ የውስጥ ጉዳይ የምታደርጉትን ጣልቃ ገብነት እንድታቆሙ እንዲሁም በንግድ ላይ ያለው አግባብ የሌለው ግብር እንዲነሳ..> የጠብቅኩት ይህን አይነቱን ነገር ስላልነበር በሁኔታው ትንሽ ተገርሜለሁ ነገሩ ፖለቲካ ስለሆነ ማመን እዚህ ግባ የሚባል አይደለም። "የተከበሩ ኢማም ሀገራችን በማንኛውም ሀገር ጉዳይ ጣልቃ ገብታ አታውቅም እንደዚህ አይነት አጋጣሚዎች ተፈጥረውም ከሆነ በድጋሚ ሊፈጠር እንደማይችል ልንገልፅ እንወዳለን፤ የግብሩን ጉዳይም የምናስተካክል ይሆናል.."

               ስምምነቱን በሁለቱም ሀገር ማህተም አፀደቅን፤ በኢማም ሀሺም በተደረገልኝ እራት ግብዣ ላይ ተገኘሁ ስለተለያዩ ጉዳዬች አወጋን <በጣም አንደበተ ርቱዕ ነህ ማሻአላህ በዚህ እድሜ እንዲህ መብሰልህ የሚያስደንቅ ነገር ነው፤ እኔ አንድ ነገር አስቤለሁ ይሄ የሰላም ስምምነታችን ዘላቂ ይሆን ዘንድ እዚሁ ሀገራችን ላይ እንደ አምባሳደር ሆነህ በትኖር ጥሩ  ነው።>
                   ይቀጥላል...

@YEFKIR_MENGED
@YEFKIR_MENGED

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

02 Nov, 14:09


በኦን ላይን ቁርአን መቅራት ምትፈልጉ ካላቹ በሚመቻችሁ ሰአት በሚመቻችሁ ቀን ተመዝግባችሁ መቅራት ትችላላችሁ መቅራት ምትፈልጉ በውስጥ ተመዝገቡ

የሚሰጡ ደርሶች

ቃዒዳ ለጀማሪዎች እና

ቁርዓን በነዝር

ቁርዓን ሂፍዝ

 እርሰዎ በመረጡት ሰዓት እና አፕ ይቀራሉ ::


ስለወርሀዊ ክፍያ አይጨነቁ በወር በኢትዩ 200ብር ብቻ። ከሌለዎትም  አይጨነቁ በነፃ መቅራት ይችላሉ።



ለመመዝገብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ።⤵️⤵️

👇👇
@online_kirat0

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

01 Nov, 18:07


⚠️ከ15 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል ⚠️

መልሱን በመመለስ የሚመጣላችሁን ስጦታ ተሸለሙ 🎁🎁🎁🎁

🔰 ነብያችን (ሰ.አ.ወ) ወደ መዲና ሲመጡ በእንግድነት
ያረፉት ማን ጋር ነበር ?

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

01 Nov, 17:34


ተማሪ ነህ ?

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

01 Nov, 17:11


#የቄሱ_ልጅና_ቶፊቅ
             ክፍል ስምንት

✍️አብዱ ኤምሬ

 
          "ይህ ነው አንበሳ ማለት ከራሱ በላይ ለቤተሰቡ ለሀገሩ የሚኖር እንደምታውቀው ከሶር ሀገር የሚቃጣው ጥቃት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባበሰ መጥቷል ለዚህም ነው ያስጠራሁህ ይህ ሀላፊነት ላንተ እንደሚገባህ በተዋቡና ትህትና በተሞሉ ቃላቶችህ አስመስክረሀል ካንተ ጥሩ የሆነ ውጤትንም ማየት እፈልጋለሁ በቅርቡ ወደ ሶር ሀገር ሄደህ የሰላም ስምምነት እንድትፈፅም እንዲሁም ጦርነቱ የሚቆምባቸውን መንገዶች ታበጅ ዘንድ ወደዛው የምትሄድ ይሆናል ስለዚህ ከወዲሁ ዝግጅትህን ጀምር.." በእነዚህ ቃላቶች የተደሰትኩትን ያህል ተደስቼ አላውቅም ልቤ ውስጥ ሀይለኛ ድፍረትና መነሳሳት ተፈጠረ ሆኖልኝ አሁኑኑ በሄድኩ አሰኘኝ አባቴን በእጅጉ አመስግኜ ወጣሁ.. አረማመዴና በፊቴ ላይ የሚነበበው ነገር በአለም ላይ ከኔ የበለጠ ደስተኛ ያለ ሁሉ መስሎ አልተሰማኝም.. ለካ በሀሳብ ስዋልል ወደ ትምህርት ቤት የሚወስደውን መንገድ ዘንግቼ በሌላ መንገድ ሄጃለሁ ከእንደገና በመመለስ ወደ ት/ቤት አመራሁ...

           ወደ ክፍል ስገባ ማክዳ እንደዚህ ከክፍል ያስጠራኝን ጉዳይ ለመስማት ጎጉታለች ገና ከመቀመጤ በጥያቄዎች ታጣድፈኝ ተያያዘች "ቆይ ለምንድነው የተጠራህ?".. "ብቻ ከባድ ነገር እንደማይሆን ተስፋ አደርጋለው?" የማያባራ ጥያቄዋን አስቁሜ በደንብ እንድትረጋጋ ካደርግኳት ቡሀላ ስለ ጉዳዩ አስረዳሆት ሁሌም የምመኘው ነገር ስለነበር በሁኔታው ከኔ በላይ ብትደሰትም ትንሽ ፍርሀት ብጤ ይዞታል ምክንያቱም መራራቅ የሚባለው ነገር አለ.. ትንሽ ቆይታ ከማክዳ አይኖች እንባ ይፈስ ጀመር ሁኔታዋ አስደነገጠኝ ይህን ስላልጠበቅኩኝ "ምን ሆነሻል ማክዳ እዛው የምቀር መሰለሽ እንዴ? ቢበዛ ሳምንት ነው የምቆየው።" ከመቀመጫዬ ብድግ እያልኩ ለደቂቃዎች ዝም ካለች ቡሀላ <አይ ቶፊቄ እኔ እርሱ መች ከፋኝ ብለሀል..> "ታድያ ምንድነው የሚያስለቅስሽ?" አልኩ ምክንያቶን ለመስማት እየጎጎሁ ይህን ቃላት በተናገርኩ ቅፅበት ለቅሶዋ ተባባሰ..

         ነገሩ የበለጠ ግራ ገባኝ የማክዳን አይኖች ስመለከት እኔም እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ "አረ በፈጠረሽ ንገሪኝ ተጨንቄ ልሞትብሽ ነው?" እንድትነግረኝ መማፀን ተያያዝኩ <ወደ ጦርነት እየሄድክ እያየሁ እንድስቅ ነው የምትፈልገው መድሀኒአለም አይበለውና ሳትመለስ ብትቀር ምን ይውጠኛል?..> ቃላቶቾ ክው አደረጉኝ ምክንያቱም እኔ ሀላፊነት ማግኘቴን እንጂ ጦርነት መሄዴን ለአፍታም አላሰብኩትም ነበር። እሷን ማረጋጋት ስላለብኝ "ሰው ጦርነት ስለሄደ ይሞታል ብለሽ ነው ብቻ አንቺ ስለት አስገቢ በዱኣ በርቺ ስለሌላው መጨነቅ የለብሽም።" <እሱስ ልክ ነህ ቶፊቄ እመብርሀን በሰላም ትመልስልኝ..> እንደምንም አረጋጋሆት፤ እናቴ እኔን ለመላክ አሻፈረኝ ብላ ነበር መቼስ የእናት አንጀት ነውና በቀላሉ ልትቀበለው አልቻለችም.. ብቻ እሷንም እንደምንም አሳምኜ ባይወጥላትም ፍቃዷን አገኘሁ.. አሁን የምሄድበት ቁርጥ ቀን ታውቆል ምርጥ የተባሉ ወታደሮች ለአጀባ እንዲሁም ስንቅ ሁሉም ዝግጁ ሆኖ የምንሄድበትን ቀን ይጠብቃል።

            ነገ በህይወቴ ወደ መጀመሪያው ግዳጄ ልሄድ ነው፤ ውስጤ በፍርሀትና በደስታ መሀል ነው ያለው። ከምንም በላይ የሀገሬንና የህዝቤን ደስታ ይዤ መመለስን እናፍቃለሁ። እንቅልፍ በአይኔ ውል ሊል አልቻለም ለሊት ላይ ጌታዬን እያነባሁ ከምሄድበት ተሳክቶልኝ እመለስ ዘንድ ለመንኩት መከበርን እንጂ መዋረድን እንዳያመጣብን ዘንድ።
                    ይቀጥላል...


@YEFKIR_MENGED
@YEFKIR_MENGED

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

31 Oct, 19:20


ሲርብሽ እርቦኝ ሲጠማሽ ጠምቶኛል፤
ሲያምሽ ታምሜ ሳጣሽ ይከፋኛል፤
አይንሽን ማየት በእጅጉ ናፍቆኛል፤
እምልልሻለሁ በዘረጋው ሰማይ፤
ምድርን ባንጣለለው በሌለበት ከልካይ፤
ሺ ጊዜ ጥንቅር ይበል በሜሉ የመጣበኝ፤
መማርና መስራት ካንቺ ካስበለጥኩኝ፤
እርሳት ተዋት ሲሉ በጣም ተገርምኩኝ፤
አያውቁም በሜላት እውርና ዲዳ ፈፅሞ እንደሆንኩኝ፤
አይኔ ሌላ አያይ ልቤም ሌላ አይሻ፤
በምተውጃት ማርያም ምዬ ልንገርሻ፤
አንቺ ያለሽበት ለኔ ነው ጀነቴ፤
ያላንቺ ባዶ ነበር ይሄኔ ህይወቴ።

@YEFKIR_MENGED
@YEFKIR_MENGED

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

28 Oct, 17:48


#የቄሱ_ልጅና_ቶፊቅ
             ክፍል ሰባት

✍️አብዱ ኤምሬ


          ግጭቱ ከቀን ወደ ቀን እየጨመረና እየተባባሰ መጥቷል፤ በውይይት ለመፍታት የተለያዩ ሙከራዎች ቢደረጉም መፍትሔን ለማምጣት አልተቻለም.. አባቴ የሀገሬውን ሊቃውንት ሰብስቦ ለዚህ ጉዳይ መላ እንዲያበጁ ጠየቀ፤ ሁሉም በበኩላቸው ይጠቅማል የሚሉትን ሀሳብ ሰነዘሩ አብዛኛዎቹ ያስተጋቡት ሀሳብ ደግሞ ከንጉስ ቤተሰብ የሆነ ሰው ለድርድር እንድሄድ የሚል ነው። አባቴም ሀሳብ ለመጠየቅ ስለሰበሰባቸው ያመጡትን ሀሳብ አሻፈረኝ ማለት በውስጥ የሚያመጣው ቀውስ ከባድ ስለሚሆን በሀሳቡ ተስማማ.. ለቀናት ማንን ወደ ድርድሩ መድረክ እንደሚልክ ግራ ተጋብቷል ቢያወጣ ቢያወርድ ለዚህ የሚሆን ሁነኛ ሰው ጠፍቷታል እንቅልፍ ከተኛ ቀናት ተቆጥረዋል በህዝብ ላይ የሚደርሰውን ውድመት ሲያስብ ጦርነት አማራጭ እንደማይሆን ያውቀዋል እንጂማ እንደ አባቶቹ ክንዱም ጠንካራ አእምሮውም ስል መሆኑ የታወቀ ነው።

         በመጨረሻ ለዚህ ድርድር የሚሆን ሰው እንዲመርጡለት ቄስ በላይነህን ጠራቸው.. ነገሩን ሁሉ በዝርዝር ካስረዳቸው ቡሃላ ሀሳባቸውን ጠየቀ.. አባም ትንሽ አሰብ ካደረጉ ቡሀላ እንዲህ አሉ "በእውነቱ የተከበሩ መሪያችን እርሷም እንደሚያውቁት ከዚህ የበለጠ አሳሳቢ የሆነ ነገር የለም ሀገር ከሌለ ሰው ሊኖር አይችልም መከበርም፣ መደሰትም፣ ማዘንም የሚያምረው በሀገር ሲሆን ነው። አባቶቻችን እንዳሉት <አባት፣ እናት ቢሞት በሀገር ይለቀሳል፣ እህት ወንድም ቢሞት በሀገር ይለቀሳል፣ ሀገር የለ እንደሆን ወዴት ይደረሳል> ነው። ብሂሉ ታድያ እኔ ለዚህ ነገር ይበጃል እኛንም ህዝቡንም ያኮራል፣ መፍትሄም ያመጣል ብዬ የምለው። የእርሷ ልጅ የሆነውን ቶፊቅ ነው። እንደሚያውቁት አእምሮውም ከእድሜው በላይ የበሰለ ፣ አንደበቱም የሳለ ነው፤ እንደው ይቅርታ አድርጉልኝና ከእርሱ ሌላ የተሻለ ሰው  ሊመጣልኝም አልቻለም የቀረውን እርሷ ያውቃሉ።"

           አባቴ ይሄን ነገር ሳያስብ ቀርቷ አልነበረም እንደው የኔ አፍላነት አሳስቷት እንጂ፣ ከዛም በላይ ሊፈጠሩ የሚችሉ ነገሮችን ሲያስብ እጅን በእጅ መብላት እንዳይሆንበት ስጋት ይዞት እንጂ። <ልክ ብለዋል አባ እኔም ሳስበው የነበረ ጉዳይ ነው። አላህ እድሜዎትን ያርዝምልን ለሀገራችን የዋሉት ውለታ እንዲሁ ሚዘነጋም አይደል..> አለ ደስ በሚል ፈገግታ እየተመለከታቸው "አረ ምን አደረግን የተከበሩ ግዴታችን ነው እንደው ከዚህም በላይ ማድረግ ይገባን ነበር.." አሉ ከመቀመጫቸው እየተነሱ ሰላምታ ከሰጡ ቡሀላ ወደ ስራቸው አመሩ። ከደቂቃዎች ቡሃላ አባቴ አስጠራኝ እኔም ጊዜ ሳላባክን በፍጥነት ወደ አባቴ ደረስኩ ጭንቀቱ ፊቱ ላይ ይነበባል በቅጡ ሊያየኝም አልደፈረም መሬቱን ትኩር ብሎ ካየ ቡሀላ "ቶፊቅ አንድ ሀላፊነት ልሰጥህ ነበር መሸከም ማቻልና አለመቻልህን ግን አላውቅም..?" ይህን ስሰማ ደስታዬ ወደር አጣ ለአመታት ስናፍቀው የነበረ ነገር ነው።

          <ለሀገሬና ለህዝቤ ምንም ነገር እንዳደርግ ያስተማርከኝ አንተው ነህ የትኛውንም ሀላፊነት መወጣት እንድችል ብቁ አድርገህኛል ይህንን መጠራጠር አይገባህም ምንም ይሁን የት በደስታ ነው የምቀበለው..> አባቴ በሰጠሁት መልስ ምን ያህል መደሰቱን ማውራት ሳይጠበቅበት ወለል ብለው የተከፈቱት ጥርሶቹ ያስተጋባሉ..
                         ይቀጥላል...


@YEFKIR_MENGED
@YEFKIR_MENGED

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

27 Oct, 20:25


🏆ወላሂ የውሸት ማስታወቂያ አይደለም🏆

🗣ትልቅ የውድድር ስነስርዓት እየተደረገ ነው ቶሎ #ተቀላቅላችሁ ተወዳደሩ፤ተሸለሙ🎁

መልካም እድል

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

27 Oct, 19:57


🫵🏾😳


ፍቅር ወይስ ገንዘብ

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

27 Oct, 18:31


#የቄሱ_ልጅና_ቶፊቅ
          ክፍል_ስድስት

✍️አብዱ ኤምሬ


           ከአሁኑ ይልቅ የሆላውን መናፈቅ ከጀመርኩ ሰንበትበት ብያለሁ። እንደ በፊቱ ሰው ሳያፍሩ ሳይሸማቀቁ  እከሌ ምን ይለኛል ሳይሉ መኖርን የመሰለ ነገር የለም። ልጅነት ውስጥ ካሉ ምርጥ ነገሮች አንዱ የምትሰራቸው እያንዳንዱ ተግባሮች ሁሉ አይያዙብህም መጥፎ ብትሰራ ከአለማወቅ ነው የሚቆጠረው፣ ብትሳደብ ተስቆ ይታለፋል፣ ብታለቅስ የሚያባብልህ ብዙ ነው፣ ስትናገር በፈግታ ያደምጡሀል፣ መንገደኛ ሁሉ በስስት ያይሀል ዳብሷ ያሻሽሀል በአጠቃላይ ከማህበረሰቡ የምታገኘው ፍቅርና እንክብካቤ እንዲህ ተብሎ የሚገለፅ አይደለም። አሁን ግን ለእያንዳንዱ ተግባር ተጠያቂነት አለብህ.. ብትሳሳት አውቀህ እንጂ ሳታስብ ያደረግከው መሆኑን ማንም አያረዳም፣ ብትናደድ አመለኛ ያደርጉሀል፣ ብትናገር ተናጋሪ ትባላለህ፣ ብታለቅስ ደካማ ተደርገህ ትታሰባለህ.. መልካም የሆኑ ነገሮች ቢኖሩም መጥፎውም የዛን ያህል ነው። ባደግክ ቁጥር የሚያስጨንቁ ነገራቶችም በዚያው ያህል ይበዛል.. ያለሀሳብ መኖር የለም ለሁሉም ነገር ጥንቃቄን ታስቀድማለህ።

             አሁን ት/ቤት እንኳን ከማክዳ ጋር አብሮ መቀመጥ የለም አሁን ትልቅ ስለተባለን ሴትም ከሴት ወንዱም እንደዛው.. እንደ ድንገት ማክዳ አብራኝ ከተቀመጠች እንኳን መምህር በላይነህ ይቋጦታል.. የተመታችበት አጋጣሚ ብዙ ነው። ምንም ያህል የሚያራርቁ ነገሮች ቢበዙም ልባችን ይበልጥ መፈላለግ ጠንቷበታል.. አሁን አብረን የምናሳልፋቸውና የምናወጋባቸው አጋጣሚዎች ትንሽ ከመሆናቸው ጋርም በደብዳቤ ነው የምናወራው.. ለዚህም የማክዳ ጓደኞች አስተዋፅኦ የጎላ ነው። ምንም ያህል ብወዳትም ያለኝን ፍቅር ግን እንዲህ በቀላሉ ልገልፅላት አልቻልኩም። ምክንያቱም መውደዴን ብነግራት የምትሰጠኝን መልስ እፈራለሁ ምን አልባት እሷ እንደ ወንድምና እህት እንጂ ሌላ ስሜት ላይኖራት ይችላል። ይህ ከሆነ ደግሞ ያለንን ግንኙነት እስከመጨረሻው እንዳላጣው እፈራለሁ.. ስለዚህ ተናግሬ ነገር አለሙን ከማበላሽ ዝም ማለትን መርጬለው።

            አባቴ በእውቀቴ በጣም ነው የሚደነቅብኝ ከምንም በላይ እጅ ፅሁፌን ሲያይ ይረካል። ምንም ያህል ገና ብሆንም ከሌሎች ወንድሞቼ በላይ በኔ ደስተኛ ነው፤ ባገኘው አጋጣሚና ሁኔታ ሁሉ የእሱን ቦታ እኔ እንደምተካ በኩራት ይናገራል.. አካባቢ ያሉ ሰዎች ሁሉ በስስት ነው የሚያዩኝ ትንሽ ትልቁ ያላቸውን አክብሮት ሳይ በራሴ በጣም እገረማለሁ እንደው በአባቴ ስልጣን የተነሳ ይሆን ብዬ አስቤ አውቃለሁ፤ ግን ከዛም ያለፈ እንደሆነ ነው የተገነዘብኩት። ማህበረሰቡ የሚሰጠኝን አክብሮትና ፍቅር ሳይ እኔም ወደፊት ብዙ ነገሮችን እንድሰራለትና እንዳገለግለው እጎጎለሁ። ቤተሰባችን ለአመታት እንደዚህ በስልጣን የመቆየቱ ሚስጥር ሌላ ሳይሆን ይህው ለማህበረሰብ የመስራትና የመትጋት ውጤትም ጭምር ነው። ይህ ፍቅርና ውዴታ እንዲመጣ ያደረገው ነገር ደግሞ ከልጅነታችን ጀምሮ ለሀገር ፍቅር እንዲያድርብን ተደርጎ ተኮትኩተን ማደጋችን ነው።

                  ሰሞኑን እየተፈጠሩ ያሉት ነገሮች የከተማዋን ህዝብ ሁሉ የሚያስደነግጥና የነገ ሰላምን የማያረጋግጥ ሁኔታዎች ነው። ይህም ስር ከሰደደው ጠላትነት ከከተማችን አቅራቢያ ከሚገኘው ሀገር የሚሰነዘረው ጥቃት ነው። ከአያቶቻችን ጀምሮ ይሄን ጥቃት በጀግንነት ሲከላከሉ ቆይተዋል. ይህው አሁን ደግሞ ከአመታት ቡሀላ ትንኮሳው ዳግም የተጀመረ ይመስላል...
                     ይቀጥላል...

@YEFKIR_MENGED
@YEFKIR_MENGED

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

27 Oct, 16:38


🏆ወላሂ የውሸት ማስታወቂያ አይደለም🏆

🗣ትልቅ የውድድር ስነስርዓት እየተደረገ ነው ቶሎ #ተቀላቅላችሁ ተወዳደሩ፤ተሸለሙ🎁

መልካም እድል

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

27 Oct, 15:09


🧿ቁርዐን      🧿አስገራሚ ታሪኮች😱
🧿ሐዲሶች👌    🧿አዝናኝ ኢስላማዊ ቂሳዎች😂


⭕️ወላሂ የውሸት ማስታወቂያ አይደለም⭕️

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

27 Oct, 14:35


ምዝገባ ልናጠናቀቅ ውስን ቀናቶች ብቻ ቀርተውናል ፍጥነው ይመዝገብ።


በኦን ላይን ቁርአን መቅራት ምትፈልጉ ካላቹ በሚመቻችሁ ሰአት በሚመቻችሁ ቀን ተመዝግባችሁ መቅራት ትችላላችሁ መቅራት ምትፈልጉ በውስጥ ተመዝገቡ

የሚሰጡ ደርሶች

ቃዒዳ ለጀማሪዎች እና

ቁርዓን በነዝር

ቁርዓን በተጅዊድ

 እርሰዎ በመረጡት ሰዓት እና አፕ ይቀራሉ ::

☞︎︎︎ በዙም አፕልኬሽን
☞︎︎︎ በቴሌ ግራም
☞︎︎︎ በዋትስ አፕ
☞︎︎︎ በኢሞ እንዲሁም
☞︎︎︎ በተጨማሪ መንገዶች ትምህርቱ ኦንላይን በላይቭ :እና በሪከርድ እርሰዎ በሚመቸዎት የሚሰጥ ይሆናል።

ለአንድ ተማሪ 30 ደቂቃ ይሰጠዋል።

ስለክፍያው እንዳይጨነቁ የእርሰዎን አቅም ባገናዘበ መልኩ  ይሆናል።

በኢትዩ በወር 200ብር ብቻ

ለመመዝገብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ።⤵️⤵️

👇👇
@online_kirat0

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

27 Oct, 08:02


📍ተወዳጅና አዝናኝ ቂሳዎች፣ ከውብ ንግግሮችና ቁርዓን😘 ጋር የያዘች ቅመም የሆነች ቻናል ተቀላቀሉ 😇

🚫ወላሂ የውሸት ማስታወቂያ አይደለም🚫
ሙስሊም አይዋሽም

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

26 Oct, 19:32


ካንቺ መራቄ ውስጤን አንድዷታል፤
የናፍቆት አባዜ ልቤን አድክሞታል፤
ከወትሮውም በላይ ፍቅሬ ተባብሷል፤
ሜሉዬ አልቻልኩም አካሌን አድክሟል፤
እዕዋፋቱ ማልደው በዘመሩ ቁጥር፤
ዳግም ይታደሳል መከረኛው ፍቅር፤
ረስቶኛል አትበይ የማይሆን ነውና፤
ትዝታሽ ከውስጤ መች ወጥቶ ያውቅና፤
ከዋክብት በሰማይ መታየት እስካላቆሙ፤
ፀሀይ እስካልተወች መውጣት በአለሙ፤
        መቼም አልረሳሽም...
ግዙፉ ውቅያኖስ ጠብታ ውሃ አጥቶ ቢመነምን፤
ምድረበዳው መሬት ውሃ አፍልቆ ቢታየን፤
ሰማይ እንደመስታወት ተሰባብሮ ቢወድቅ፤
ዛፉ ተገንድሶ እፅዋቱ ጠውልጎ ቢደርቅ፤
እንባዬ ጎርፍ ሆኖ ጨርሶ እስኪወስደኝ፤
አንቺን ማፍቀሬ መተው አይቻለኝ።

@YEFKIR_MENGED
@YEFKIR_MENGED

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

26 Oct, 18:31


#የቄሱ_ልጅና_ቶፊቅ
            ክፍል አምስት


✍️አብዱ ኤምሬ


       አባ በደንብ አባብለውና ይቅርታ ጠይቀው አነባብሮ ገዝተውልኝ ሸኙኝ.. ከቤ/ን ከወጣሁ ቡሀላ መንገድ ላይ ጓደኞቼን አገኘሆቸው ገና ሲያዩኝ ሁሉም ሳቀቸውን ለቀቅኩት "ወላሂ..." ትላለህ እንዴ አንተ ፈራ እያሉ ማሾፍ ያዙ ሁኔታቸው በጣም ቢያናደኝም ቅድም እንደዛ የመመታቴ ሰበብ አሁን ነው የገባኝ ሞኝነቴን አይቼ በራሴ ሳቅኩ፤ ምንም አይነት መልስ ሳልሰጣቸው ጥያቼው ወደ ቤት ሄድኩ ቤት ተመታውኝ ብዬ ሁኔታውን ብናገር በኔ ጥፋት አለመሆኑን እንደማያምኑኝ አውቃለሁ ከዛም የባሰው ከዘበኛው በላይ ልደገም እችላለሁ ከምንም በላይ የመምህሬን ቃል ማክበር ስላለብኝ ቤት ስለተፈጠረው ሁሉ ምንም አልተናገርኩም። በንጋታው ወደ ት/ቤት አመራሁ ከማክዳ ጋር ከተገናኘን ቡሀላ ትናንት ለምን እንዳልጠበቅኳት ተቆጥታ ጠየቀቺኝ እኔም የተፈጠረውን ነገር እያንዳንዱን ምንም ሳላስቀር ነገርኳት.. ከኔ በላይ በሁኔታው እሷ ነበረች የተናደደችው..
 
            ለትናንቱ ከማክዳ ጋር ለመበቀል ተነጋግረን ከትምህርት ቤት ከወጣን ቡሀላ ለዚህ ሁሉ ዋና ጠንሳሽ የሆነው ያሬድ ለኳስ ያለውን ፍቅር ጠንቅቀን ስለምናውቅ "ያሬድ ብታይ እዛጋር ያለው ትቦ ውስጥ በጣም የሚያምር ኳስ አለ..?" አለችው ማክዳ ያሬድ ፊቱ በደስታ አበራ "የታል አሳይኝ አላት?" ኳሱን ለመውሰድ በመጣደፍ እኛም አስከትለን ቆሻሻ ከሚጣልበት ትቦ ጋር ደረስን ያሬድ ወዲህና ወዲያ እያማተረ ኳሱን ይፈልጋል "የታል ኳሱ የቱ ጋር ነው ያየሽው.?" ሲል ጠየቀ ግራ በመጋባት በዚህ መሀል ማክዳ ከሆላው በመሆን ያሬድን ወደ ቱቦ ገፍትራ ጣለችው በስፍራው የነበሩ ህፃናት ሳቀቸውን ለቀቅኩት ማክዳም ሳቋን መቋጣጠር ተስኖታል እኔ ግን በተቃራኒው በጣም ነው የደነገጥኩት "ደስ አላለህም እንዴ ቶፊቄ." አለች በሚያምሩት አይኖቾ እየተመለከተች እኔም የውሸት ፈገግታዬን አሳየሆት ደግነቱ ያሬድ ምንም አልተጓዳም ሰውነቱ በሙሉ በግሙ ታጥቦ ወጣ ሽታው ከአጠገቡም አያስደርስም በሁኔታው ቢናደድም ምንም ማድረግ እንደማይችል ያውቀዋል እኛም ጥለነው ሄድን....

               የማያልፍ ጊዜ የለምና የልጅነት ጊዜ አብቅቷ የጉርምስና ጊዜ መጥቷል እድሜያችን አስር አመትን ተሻግረን አስራ ቤት ገብተናል.. በብዙ መልኩ የሰውነት ለውጦችም ተፈጥረዋል አሁን ጥንካሬዬ ጨምሯል ጎልበቴም ፈርጥሞል፤ ማክዳም ሰውነቷ እያበበና መልኳም ይበልጥ እየፈካ የሴትነት ተፈጥሮ ማሳየት ጀምራለች፤ ጨዋታችንም ከልጅነት ቀልድና ዛዛታ እርቋ ቁምነገር በዝቷበታል.. ክፉ ደጉንም በሚገባ መለየት የምንችለበት ወቅት ላይ ነን፤ እንደ ድሮ መገናኘት ቀን ሙሉ እየዞሩ መጫወት ቀርቷል ማክዳ ከትምህርት ውጪ ባለው ሰአት ከቤት አትወጣም የቤቱ ስራዎች እሷ ላይ ነው የተጣሉት፤  ሆኖላት ከቤት ብትወጣ እራሱ ቁጥጥሩ ከበፊት የበረታ ነው። አሁን በሙሉ አይን መተያየት እንደዘበት ነው፤ በየመንገዱ እጅ ለእጅ ተያይዞ መቦረቅና መሄድ መተቃቀፍ ሁሉ ቀርቷል፤ አብረን ሰዎች እንዳያዩን ሁሉ መፍራት ጀምረናል። ብዙ ለውጦች በመሀላችን ተፈጥረዋል..

           ጓደኞቻችንም ከእኛው ጋር አብረው ተቀይረዋል ከፍ ብለው ያነበሩትም አሁን ወጣትነት ውስጥ ገብተዋል፤ ዘመኑ በብዙ ክስተተቶች ውስጥ እየተቀያየረ ይገኛል፤ አሁንም ድረስ ያልተቀየረው ነገር ቢኖር የሁለታችንም ልብ ውስጥ የሚገኛው ስሜት ብቻ ነው።
              ይቀጥላል...

@YEFKIR_MENGED
@YEFKIR_MENGED

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

25 Oct, 17:33


#የቄሱና_ልጅ_ቶፊቅ
             ክፍል አራት

✍️አብዱ ኤምሬ


          ማክዳ በሁሉም አይነት መንገድ ጠንካራ የሆነች ልጅ ነች፤ በሀይማኖቷ የማትደራደር በሰንበት ት/ት ጎበዝ ከሚባሉትም ተርታ ነች፣ እኔም እሷ የሄደችበት ሁሉ ስለማይቀረኝ አብረን ነበር ወደ ቤ/ክርስትያን የምንሄደው እሷ ተሳልማ ፀሎት አድርጋ እንመለሳለን ወደ ውስጥ ከገባችም እስከ ምትወጣበት ሰአት ድረስ እጠብቃታለሁ። እኔም መድረሳ ስሄድ ተከትላኝ ትመጣለች ከእኛው ጋር አሊፍ፣ ባ፣ ታ... ትቀራለች የግል የሚባል ህይወት የለም ሁሉም ቦታ አብረን ነው የምንሄደውና የምናሳልፈው ከእለታት በአንዱ ቀን ከማክዳ ጋር እንደለመድኩት ቤ/ን በር ላይ እየጠበቅኳት ሳለ ጓደኞቼ መጡ አብረን እንግባ ብለው ሲወተውቱኝ እምቢ ማለት ስላልፈለኩ አብረን ገባን፤ አንድ ቦታ ረግተው አይቀመጡም ግቢውን ይሽከረከራሉ እኔም መከተሌን አላቆምኩም አንድ ከፍ ብሎ ከሚገኝ ክፍል ጋር ደረስንና ተቀድሜ እንድገባ አደረጉኝ እኔም ወደ ክፍሉ ከገባሁ ቡሀላ ወደኋላ ዞር ብዬ ስመለከት ጓደኞቼ ከአጠገቤ የሉም..

       ግራና ቀኝ ብመለከት የሉም በጣም ደነገጥኩ ምክንያቱም የነሱን ሸር አውቀዋለሁ.. ቶሎ ብዬ ከክፍሉ ለመውጣት ስሞክር  ፊትለፊቴ ቀጭን ዱላ የያዘ ሰውዬ በሩ ላይ ቆሟል ልቤ በአፌ ልትወጣ ደረሰች ዘበኛው ነበር ፊት ለፊቴ የተከመረው ትልልቅ አይኑን እያጉረጠረጠ ይመለከተኛል። "ምን ልትሰራ ገባህ?" አለ ቁጣ ባዘለው ወፍራም ድምጡ <ጓደኞቼ ይዘውኝ መጥተው ነው።> አልኩ በፍርሀት ላቤ ከፊቴ ይዘንባል "እዚህ ማን ግባ አለህና?" ብሎ በያዘው ዱላ አንዴ ሲዣልጠኝ ጩኸቴን በሀይለኛው ለቀቅኩት ሁለት ሶስቴ ሲደጋግመኝ "ወላሂ ጓደኞቼ ነው ያስገቡኝ.." አልኩ ተማፅኖ ባዘለ የሲቃ ድምፅ ሰውዬው ግን እንኳን ሊያቆም ባሰበት "አረ በአላህ ተወኝ.." እያለቀስኩ መለመን ተያያዝኩት ጭራሽ ሙስሊም ሆነህ ነው እዚህ የምትገባው.. የዱላ መአቱን አወረደብኝ ሰውነቴን ሰንበር በሰንበር ሆኖል በዚህ ውርጅብኝ መሀል ትንሽ ክፍተት ሳገኝ ሮጬ ከክፍሉ ወጣሁ...

         ገና ከመውጣቴ የደብሩ ሀላፊ ቄስ በላይነህ ፊት ለፊቴ ከች አሉ.. ምንም ያህል ህመሙ ቢኖርም ሳያቸው በጣም ደስ አለኝ "አግዚኦ ምነው ቶፊቅ ምን ሆነህ ነው የምታለቅሰው.." መደንገጣቸው ከፊታቸው ይነበባል ማስረዳትም ሳይጠበቅብኝ ዘበኛው ከሆላዬ ወጣ "አባ ይሄ ባለጌ ልጅ ያለፍቃድ ገብቶ ነው ደግሞ ከዛ የባሰው ልጁ ሙስሊም ነው.." አለ ጥሩ እንደሰራ በኩራት አባ ንዴታቸው ፊታቸው ላይ ያስታውቃል ከዛሬ በቀር ይህን ያህል ሲናደዱ አይቼም ሰምቼም አላውቅም.. እኔም ማልቀሴን አላቆምኩም <ከመች ጀምሮ ነው በፈጣሪ ቤት ሰዎችን ለይተን የምናውቀው.. ይሄ ልጅ ነው ምን ያውቃል ብለህ ነው እንዲ የምትመታው ከዚህም በላይ ፈጣሪን ትንሽ እንኳን አትፈራም.." ዘበኛው ይሄን ስላልጠበቀ በድንጋጤ ፊቱ ሲቀያየር አየሁት.. <አረ አባ እንደው እንደዛ አስቤ አልነበረም ሰይጣን አሳስቶኝ ነው የዛሬን ማሩኝ..> ብሎ ወደ መማፀን ገባ "ተው ባክህ እኔን ሳይሆን እግዚአብሔርን ይቅርታ ጠይቅ ደግሞ ልጁስ የከተማዋ አስተዳዳሪ የሀጂ ልጅ መሆኑን አታውቅምና ነው።"

          ሰውዬው ይሄን ሲሰማ የላብ ክምር ክብልል እያለ ከፊቱ ይወርድ እንጂ ጉልበቶቹ ከዱት በቅፅበት እግሬ ላይ መጥቶ ተደፋ "ይቅርታ አርግልኝ የዛሬን አይለመደኝም.." በፍርሀት ይለማመጠኝ ያዘ <በል አሁን ከላዩ ላይ ተነሳ ከዛሬ ወዲህ እንደዚህ ስታደርግ እንዳላይህ..> "አረ አባ ምን ቆርጦኝ.." እያለ አንገቱን ጎንበስ እንዳደረገ ከፊታችን ሄደ
                     ይቀጥላል....


@YEFKIR_MENGED
@YEFKIR_MENGED

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

24 Oct, 17:51


#የቄሱ_ልጅና_ቶፊቅ
                 ክፍል ሶስት


✍️አብዱ ኤምሬ

 
         ልጅነት በጣም ደስ ይላል.. ክፋት ጥላቻ የሚባሉ ነገሮች አይታወቁም፤ ተጣልተህ ወዲያው ትረሳለህ ከመጫወትና ከመሳቅ የማይራቅበት ንፁህነት ነው። ከማክዳ ጋር እንደ እኩያዎቻችን አብረን እንጫወታለን እጅ ለእጅ ተያይዘን ያሻንበት ሁሉ እንሄዳለን.. እፍረትና መሳቀቅ የለም በደስታ ውስጥ ቀኑን እናሳልፋለን. ከጓደኞቼ ጋር በተሰበሰብን ቁጥር ገድል እንዳወራላቸው ይወተውቱኛል.. ከአባቴ የሰማሁትን ስለ ሀገራችን ጀግኖች ስለ አያቶቼ ገድል እተርክላቸዋለሁ.. ሁሉም በሚገርም ተመስጦ ነው የሚሰሙት፤ ማክዳ ደግሞ ከሁሉም በበለጠ ገድሎችን መስማት ያስደስታታል ሌሎቹ ጥቂት ሰምተው ወደ ጨዋታቸው ያመራሉ እሷ ግን ይበልጥ ለመስማት ስለምትጓጓ ምርጥ የምላቸውን ወጎች ለእሷ ብቻ አስቀራለው.. ምሽት ሲደርስ በጣም ነው የማዝነው ቢሆንም ነግቶ ዳግም እንደምንገናኝ ተስፋ በማድረግ ተቃቅፈን እንለያያለን...

             አባቴ አብዛኛውን ጊዜ በስራው ላይ ስለሚያሳልፍ ከእሱ ጋር የመገናኘት አጋጣሚዎች ጠባብ ናቸው። አብሮን በሚሆን ጊዜ ደግሞ የተለያዩ ገድሎችን እንዲነግረኝ አስገድደዋለሁ.. ምክንያቱም ማክዳ ስትደሰት ማየት ከምንም በላይ ነው። እናቴም የንጉስ ዘር ስለሆነች እውቀቷ የሚናቅ አይደለም፤ ጥበቧ የሚፈስ ነው። ለሰአታት ከእሷ ጋር ማሳለፍ እውቀትን በእጅጉ ይጨምራል፤ ለዛም ነው የመንደሩ እንስቶች ሁሉ ባገኙት አጋጣሚ አብረዋት መሆን የሚፈልጉት። በተለይ ደግሞ ቡና እያፈሉ ቅድሚያ የሚጠሮት እሷኑ ነው። በዚህም አባቴና እናቴን ማሞገስና ማድነቅ የዘውትር ስራው ነው ማለት ይቻላል። "ቤቱን ያልመራ፤ ሀገርን እንዴት መምራት ያቻለዋል?" በእውነቱ ልክ ነው ይሄ ሁሉ ነገር ለእናቴ ቢያንሳት እንጂ አይበዛባትም ምክንያቱም ያላትን ታታሪነትና ጥንካሬ በመመልከት ነው ያደግኩት። ከዛም በላይ ይህን ለመውረስ ናፍቄለሁ..

          እንደተለመደው ትምህርታችን ጨርሰን ወደ ጨዋታ ገብተናል ቡድን ከቡድን ሆነን ውድድር ጀመርናል.. ሁሉም ቡድናቸውን ሲያዳንቁ ማክዳ ግን ቶፊቅ.. ቶፊቅ.. እያለች ትደግፈኛለች እኔም ቢሆን ከእሷ ስም ውጪ አልጠራም.. በውድድር አንድም ቀን ተሸንፌ አላውቅም ማክዳ ስሜን ደጋግማ ስትለው የማላውቀው ወኔና ጉልበትን ያላብሰኛል ከእሷ ተቃራኒ ሆኖ እንደመጫወት የምጠላው ነገር ደግሞ የለም.. ማክዳ ከተባለ እሷ ብቻ አይደለም የምትዞረው እኔም ስሜ እንደተጠራ በፍጥነት ነው የምዞረው የእሷም ከእኔ የተለየ አይደለም። በአጠቃላይ የሁለታችን ነገር የማይነጣጠል የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታ ሆኗል። ቤታቸው ውስጥ የተሰራው ምግብ ሁላ አይቀርም ደብቃ ታመጣልኛለች.. ሁልጊዜ የምታመጣውን አምባሻ በኮረብታዎች ላይ ቁጭ ብለን እየበላን አስደሳች የሚባሉትን ወጎች አዘንብላታለው.. ለዛም ማበረታቻ ሳይሆን አይቀርም አምባሻ የማይቀረው።

             መቼስ አንድ ላይ መሆን ሲበዛ ተመልካች ትኩረትን መስጠቱ አይቀርም፤ የተመለከቱን ሁሉ "እናንተ መች ነው ግን የምትለያዩት..?" እያሉ የመገረምና የማሾፍ ጥያቄያቸውን ይሰነዝራሉ ይህ አይነቱ ጥያቄ በጣም ስለሚያናደኝ ለመጣላት እደርሰላሁ.. ግን ማክዳ ከኔ ብሳ ትገኛለች..
                    ይቀጥላል...

@YEFKIR_MENGED
@YEFKIR_MENGED

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

18 Oct, 18:11


#የቄሱ_ልጅና_ቶፊቅ
              ክፍል ሁለት

✍️አብዱ ኤምሬ

       
               ስሜ ቶፊቅ ኑረዲን ይበላል፤ ኑሮዬ ድንቅ ምድር ከሆነችው ፍቅረ ሰላም ከተማ ሲሆን፤ ለአባቴ ባላምባራስ ኑረዲን እና ለእናቴ እመት ኑሪያ ስድስተኛ ልጅ ነኝ.. በአጠቃላይ ሶስት ወንድምና ሁለት እህቶች አሉኝ። ቤተሰባችን አባቴ የከተማዋ አስተዳዳሪ ስለሆነ በተሟላ ሁኔታ ውስጥ ነው ያደግነው ይህ ማለት ግን ከሌሎች ልጆች እንድንርቅ አላደረገንም.. ቤታችን ለከተማዋ ህዝብ ሁሉ ክፍት ነው.. እከሌ ብሎ አይመረጥም የራበው በልቷ፣ ችግር ያጋጠመው ተፈቷለት የመጣ ሁሉ በመጣበት አኳኋን ተስተናግዶ የሚወጣበት ቤት ነው። ከተማዋን የማስተዳደር ሀላፊነት ከአያቶቼ ሲዋረስ አባቴ ላይ ደርሷል አባቴም ልክ እንደቀድሞዎቹ ከተማዋ እንድታድግ ብዙ ሰርቷል እየሰራም ይገኛል። በተለይም "እድገት የሚመጣው የሰውን ማህበራዊ ትስስር በማጠናከር ነው፤ ብሎ ስለሚያምን ህብረተሰቡን አንድ በሚያደርጉ ነገሮች ላይ ይሰራል።" በጣም ከሚያስገርሙኝ ነገራቶች መሀከል የሃይማኖት በአላትን እንኳን ሙስሊም ክርስትያን ሳይባል በአንድ ላይ ማክበር መቻሉ ነው፤ እናም በጥምቀት ሰሞን የከተራ ቀን ታቦት ከየቤ/ክኑ እየወጣ በአንድ ማደሪያ ከተራ ሜዳ የሚባል ቦታ ይሰበሰቡና በማግስቱ ባሉት ቀናት ወደ ቤተ-ክርስቲያናቱ ይመለሳሉ።

እኛ ሰፈር የሚገኘውም የመድኃኒአለም ታቦት መግባቱን እትዬ ጥሩ ስትከንፍ መጥታ ለእናቴ ትነግራለች፤ ይህን ስትሰማ እናቴ ላይ የነበረው ደስታ በቃላት የሚገለፅ አልነበረም "አልሀምዱሊላህ ታቦታችን ገባ..!" ስትል ተነፈሰች ነገሩ ትንሽ ግራ ስላጋባኝ እትዬ ጥሩ ከቤት ከወጡ ቡሀላ "እናቴ ሙስሊም ሆነን ሳለ ለምን አልሀምዱሊላህ ትያለሽ እኛ የእነሱ ሀይማኖት አይመለከትንም" አልኩ የምትለኝን ለመስማት እየተጣደፍኩ እናቴ ሳቅ እያለች "አንተ ልጅ ሞኝ ነህ መሰለኝ የእኛ አንድ ክፋይ ናቸው.. እነሱ ሰላም ካልሆኑ እኛ ሰላም የምንሆን ይመስልሀል.. የእኛ ሰላም ለእነሱ የእነሱ ሰላም ለእኛም ጭምር ነው።" ከዚህ ቀን ቡሀላ ነው የዚህ ፍቅር ምክንያት የገባኝ..  እድሜዬ ስድስት አመት ከደረሰ ቡሀላ አባቴ ወደ ቄስ በላይነህ ጋር ለት/ት ላከኝ.. የከተማዋን ልጆች ሁሉ ቋንቋና ፅህፈት የሚያስተምሩ እሳቸው ናቸው። መማሪያ ክፍሎ በቅጡ ሙሉ እቃ የተሞላላት አይደለችም፤ ሁሉም ልጆች ቀስ በቀስ ወደ ክፍሉ ከገቡ ወዲያ በመጨረሻ አባባ በላይነህ ጭራቸውን እያወዘወዙ ወደ ክፍሎ ብቅ አሉ..

         ሲገቡ ብቻቸውን አልነበሩም አብራቸው አንዲት በእኔ እድሜ የምትገኝ ልጅ ነበረች፤ መምህር ሲገቡ ተማሪዎቹ በሙሉ ከመቀመጫቸው ተነሱ ሁሉም መቀመጫ በተማሪ መሞላቱን ሲያስተውሉ እኔ ጋር ባለው ወንበር እንድትቀመጥ አመላከቷትና አብራኝ ቆመች .. "እንደምን አደራችሁ ልጆች..?" አሉ ተማሪዎቹን አትኩረው እየተመለከቱ "ፈጣሪ ይመስገን መምህር፣ በአንድ ድምፅ መለስን። "ጎሽ ቁጭ በሉ ልጆቼ.." እያሉ ፈገግ አሉ ሁሉም ተማሪ ከመቀመጫው ላይ ተቀመጠ፤ ዛሬ አዲስ ልጆች መጥተዋል የእኔ ልጅ ማክዳ እንዲሁም ከአጠገቧ የሚገኘው የውዱ መሪያችን ልጅ ቶፊቅ ተቀላቅሎዋችሆል እዚህ የቆያችሁ ልጆች የሚቸግራቸውን ነገር ሁሉ በተቻለችሁ መጠን ንገሮቸው። "እሺ መምህር." ሲሉ በአንድነት አስተጋቡ "አው አሁን ወደ ትምህርት እንገባለን የምነግራችሁን ነገሮች በአግባቡ መስማት አለባችሁ በት/ት ሰአት ረብሻ በፍፁም አልፈልግም" ብለው ካስጠነቀቁ ቡሀላ ትምህርታቸው ጀመሩ..

      ትምህርት ከጀመርን ቀናት አልፈዋል አሁን ላይ በጣም ደስተኛ ሆኜለሁ የዚህ ሁሉ መንስኤ ሌላ ሳይሆን ማክዳ ነች፤ መጀመሪያ ላይ ለመተዋወቅ ትንሽ ፍርሀት ብጤ አድሮብን የነበረ ቢሆንም..
ይቀጥላል...

@YEFKIR_MENGED
@YEFKIR_MENGED

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

17 Oct, 16:32


#የቄሱ_ልጅና_ቶፊቅ
           ክፍል አንድ

✍️አብዱ ኤምሬ


         "ሀገር ማለት አፈርና ውሃ ብቻ... አይደለም ይላሉ ታላላቆቹ፤ ሀገር የሚያሰኘው ህዝቡ ነው፤ ለዚህም ነው ሀገሩን የሚወድ ሰው ህዝቡን የሚወደው፤ ሰውን ጠልቷ ሀገር መውደድ ታስቦም ታልሞም የማያውቅ የአላዋቂዎች ብሂል ነው። ከዚህም በላይ ደግሞ አንዱ የአንደኛውን አስተሳሰብና አመለካከት ሳይገፋ በፀጋ እየተቀበለ ሲኖር እድገት ይመጣል፤ ሁሉ ጠግቦ ያድራል።..." እያሉ ያማረ ለዛ ባለው ድምጣቸው ቄስ በላይነህ ከአባቴ ባላምባራስ ኑረዲን ጋር ይመክራሉ፤ ጓዳ ላይ የመድረሳ ትምህርቴን እያጠናሁ ቢሆንም መሳጭ የሆነውን ውይይታቸውን ጆሮዬን ቀስሬ አንድ በአንድ እሰማለሁ፤ አባቴ ከቄስ በላይነህ ጋር መማከርና አብሮ መሆን በጣም ያስደስተዋል። ለሌላ ለማንም ቤታችን ውስጥ የማይፈቀደውን ጠጅ እንኳን ለእሳቸው ከሆነ ያለምንም ቅሬታ ነው የሚቀርብላቸው። በወሪያቸው የተነሳ የማጠናውን ዘንግቼ ትኩረቴን እነሱ ላይ ማድረጌን በበሩ በኩል የተመለከቱት ቄስ በላይነህ "ልጄ ለወሬ የለውም ፍሬ.. ጥናቱ ነው የሚበጅህ.." አሉ ውብ ፈገግታቸዉን እያሳዩ....

          ውልደቴ የአብሮነትና የፍቅር እሴት ከሆነችው "ፍቅረ ሰላም" ከተማ ነው፤ የዚህችን ከተማ ስም ያወጡት ቅድመ አያቴ ራስ ዑስማን ነች.. ከተማውም አሁን ላለችበት እንድትበቃና እንድትቆረቆር ያደረጉት እርሳቸው ናቸው። ከምንም በላይ ደግሞ ጎልቶ የሚነሳው ታሪካቸው በጦርነት ላይ ያላቸው ጀግንነት ነው፤ ከአንድም ሶስት ከተማዋ ከተቃጡባት ወረራዎች በአሸናፊነት ጠብቀዋል.. ይህንም ወረራ ለመከላከል በማሰብ በከተማዋ ዙሪያ ያሰሩት ትልቅ እርዝመት ያለው የድንጋይ አጥር ተጠቃሽ ነው። ከአባቴ እንደሰማሁት ይሄ አጥር ሲገነባ የከተማዋ ነዋሪ ከትንሽ እስከ ትልቁ ያልተሳተፈበት አንድም ሰው እንደሌለ ነው፤ የግንቡ ስም ከከተማዋ ስም የመጣ ሲሆን ይህም "የሰላም ግንብ.." ይባላል። ያኔ ከጠላት እራስን ለመጠበቅ  ታስቦ የተሰራው አጥር ዛሬ ላይ የአለም ድንቃ ድንቅ መዝገብ ላይ ሰፍሮ ከሩቅ ሀገር ሰዎች ለመጎብኘት የሚመጡበት ስፍራ ሆኖል...

          ከተማዋ በተለያዩ የተፈጥሮ ፀጋዎች የታደለች ናት፤ ከምንም በላይ የግብርና ምርቶቾ ውጤታማ ናቸው... መሬቱ ተዘርቷ የማያበቅለው ምንም የለም። ለዚህም ነው ከተማዋ ከራሷ አልፋ ሌሎችንም ለመመገብ የደረሰችው፤ ከተማዋ የበለፀገች መሆኖ ታላላቅ ነጋዴዎች እንዲፈሩባት አድርጓል፤ ለምሳሌ: ሀጂ ሙሳ፤ ጋሽ መኮንን.. ብዙዎችን መጥቀስ ይቻላል፤ ንግዳቸው ከከተማዋ ባለፈ በሌሎች ግዛቶችም የሚገኝ ነው። ከነጋዴዎቿ የሚያስደንቀው ነገር በእስልምና እምነት የሚታዘዘውን ዘካ (ሀብታሞች ከሀብታቸው ለደሆች የሚያካፍሉበት ስርአት) ክርስትያኖቹም በአመት ዘካ ማውጣታቸው ነው። ይህን በመመልከት ብቻ በህዝቡ ዘንድ ያለውን ጥልቅ ትስስር መገንዘብ ይቻላል። በሃይማኖት ደረጃ ሁለት እምነት ብቻ ነው የምናገኘው፤ አብዛኛውን ቁጥር የሚይዘው ማለትም (60%) የእስልምና ሀይማኖት ተከታይ ሲሆን ቀሪው ደግሞ የክርስትና የተዋህዶ ሃይማኖትን የሚከተል ነው።

           ከተማችን ውስጥ ለቁጥር የሚያዳግቱ የሃይማኖት ስፍራዎች ሲገኙ ዋናዋናዎቹን ለመጥቀስ፦ ኑር መስጂድ፣ መድኃኒአለም ቤ/ን.. ተጠቃሽ ናቸው። ከዚህም በላይ ደግሞ አብዛኛው ቤ/ንና መስጂድ የሚገኙበት ቦታ ተቀራራቢ ከመሆኑም ባሻገር፤ ሩፋኤልና ቢላል መስጂድ አጥር ነው የሚለያቸው...

                 ይቀጥላል...

@YEFKIR_MENGED
@YEFKIR_MENGED

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

13 Oct, 20:15


ከወራት ቡሀላ ተመልሰናል ነገ ምሽት "የቄሱ ልጅና ቶፊቅ.." የተሰኘው ታሪካችን ይጀምራል።
@YEFKIR_MENGED

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

12 Sep, 19:43


ወንድሜ እህቴ
ብለው እየጠሩን፤
ስጋችንን ቧጠው
ባ’ጥንት አስቀሩን።

@YEFKIR_MENGED
@YEFKIR_MENGED

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

11 Sep, 17:52


መልካም አዲስ አመት!!💚😍

@YEFKIR_MENGED
@YEFKIR_MENGED

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

08 Sep, 15:45


ታውቂያለሽ መታደል፤
እኔን ሲባርከኝ በፍቅሩ ቸርነት፤
ወንድምሽ አደረገኝ ከዚህ ሁሉ ፍጥረት፤

እንባ ባቀረረው ዓይንሽ፣
በሚንቀጠቀጠው ከንፈርሽ፣

ልብሽ የሸሸገው ገፅሽ ሚያሳብቀው፣
ከባድ ህመም አለ መደበቅ ያቃተው።

በእህትነትሽ ውስጥ አለ ሚታይ ተስፋ፣
የማማሬ ምሥጢር የህይወቴ አልፋ፣

የውሸት አይደለም አንቺን ማወደሴ፣
ለይምሰልም አይደል አንቺን ማሞገሴ፣

ውዳሴስ ምንአላት፣ ሙገሳስ ምን ጠቅሞሽ፣
ከቃላት በላይ ነው፣ ገደብ አልባው ፍቅርሽ፣

እህትነትሽን በቃላት ስገልፀው፣
አፈርኩኝ በራሴ መቅለሌን ሳስበው፣

እና እህት ዓለሜ ቅር አትሰኚብኝ፣
ለፍቅርሽ መግለጫ ቃላት ስላጣሁኝ።

@YEFKIR_MENGED
@YEFKIR_MENGED

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

07 Sep, 19:36


#እስኪ_ምን_ላርግልሽ

ካንቺ የተፀናወተኝ ማፍቀሬ እንዲገባሽ፤
ከአይኖችሽ የያዘኝ መውደዴ እንዲታይሽ፤
ንገሪኝ የኔ ዓለም እስኪ ምን ላርግልሽ፤
ከምድር እስከ ሰማይ ወጥቼ ወርጄ ስልጣን ተበድሬ፤
በዓለም ሚኖሩትን ሕዝቡን ሚገዙትን ነገስታትን ሽሬ፤
ለዘውድሽ እንድትሆን ከሰማየ ሰማይ ፀሐይን አውርጄ፤
ግርማሽ እንዲያስፈራ መጎናፀፍያሽን በእሳት ጋርጄ፤
ከሰው ሁሉ እንድትልቂ ተከብረሽ ተነግሰሽ፤
ዉበትሽ እንዲታይ እንዲጎላ መልክሽ፤
ጨረቃን አውርጄ ልሰራት ካንገትሽ፤
ኮከብ አዋቅሬ ልብስሽን ልስራልሽ፤
ከእሳት እና ከዉሃ  ዙፋን ልገንባልሽ ፤
ስምሽ እንዳይረሳ ዓለም.. እንዲያስታውስ ትውልድ ሁሉ እንዲያውቀው፤
ቃላት እየመረጥኩ ግጥም እየፃፍኩኝ መልክሽን ልሳለው፤
ማፍቀሬ እንዲገባሽ መውደዴ እንዲታይሽ፤
ንገሪኝ ፍቅሬ ሆይ እስኪ ምን ላርግልሽ ?


@YEFKIR_MENGED
@YEFKIR_MENGED

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

06 Sep, 19:22


#የምርቃና_ግፉ

የሙዚቃ ሊቁ፣
ሙዚቃ ቀማሚው ዜማ እየቀመረ
ጠባቧ "ስቲዲዮ " ጫት ሞልቷት ነበረ።
ሳተናው ነጋዴ ትርፉን እያሰላ
ሊቅም ቁርሱን በላ።
ሹማምንቶቻችን ፣
ገንቢ አፍራሾቻችን ፣
ዕቅዱን ሲጽፉ ፣
በትዕዛዝ ያደገ አወደይ ቀጠፉ።
ጎረምሳው አፍቃሪሽ ጫት በዱቤ ቅሞ፣
ደብዳቤ ጻፈልሽ ከገረባ መሃል
                        ምርቅን ቃላት ለቅሞ።
እናስ!
መሪ ከተከታይ፣
ፍትህ ከተበዳይ፣
ጥበብ ከአድናቂው፣
መላሽ ከጠያቂው
የነቃ ከእውኑ
የተኛ ከሕመሙ
ውበት ከቀለሙ
እኮ በምን ስሌት? እንደምን ይስማማ?
ሰጪና ተቀባይ እኩል አልቃሙማ።

@YEFKIR_MENGED
@YEFKIR_MENGED

የፍቅር መንገድ (YEFKIR MENGED)

05 Sep, 19:20


#ደራሲው

ደራሲው ድንቅ ነው ፍፁም ብዕረኛ መች ሆነና ሰነፍ፤
የዳኞች ዳኛ ነው ሚዛኑ አይዛነፍ፤      
መቼም አይሸነፍ..
እሱ መቼም አይረታ..
የሀያሎች የበላይ የጌታዎች ጌታ፤
          ልክ ነው ሚዛኑ
  አይን ቢነሳኝም እስከ አፅናፍ ልክ ነው፤
ጆሮ ቢነሳኝም እሰከ አፅናፍ ልክ ነው፤
እጅ እግር ባይሰጠኝ እስከ አፅናፍ ልክ ነው፤
ጥበብም ባይኖረኝ ቁንጅና ባይኖረኝ፤
ገንዘብ ቢቸግረኝ...
ፀጋንም ባይችረኝ...
ከአፅናፍ እስከ አፅናፍ ሚዛኑ ልክ ነው፤
አንድም ማመስገኛ አንድም ታምሩ ነኝ፤
በስጋ የፀናው በቃሉ ኩን ሲለኝ፤
ደራሲው ዕፁብ ነው ደራሲው ድንቅ ነው፤
ምን ጎደለውና ከኔ ላይ ሚያጎለው።
ለሁሉም፤ በሁሉም ልክ ነው!!!!

@YEFKIR_MENGED
@YEFKIR_MENGED