Icon Academy/አይከን አካዳሚ @iconacademy4 Channel on Telegram

Icon Academy/አይከን አካዳሚ

@iconacademy4


Icon Academy/አይከን አካዳሚ (Amharic)

የIcon Academy/አይከን አካዳሚ ትምህርት ከነበረው ሬሲቲዎች ምንዛሬ የሚለውን ቅናሽ ስለሚያዳምጡ ማውረድ መጠየቅ አለበት። በዚህ ቦታ የተዘጋጀ ለማንበብ ወደ @iconacademy4 ተጠቃሚ አቅምን፣ ገሠጹና የተያያዙ ሬሲቲዎች ይሁኑ። የፕሮግራም ማህበረሰብና የፈቃድ ማድረግ ከጻፍኩት። Icon Academy/አይከን አካዳሚ ጋር የሚሆነው አለም አቀፈ ጉዞ እና ትኩረት እንዲሆኑ በመስራት መሰረት እንደሚያደርጉ ተጠናቀቀ። በሌሎች ውጤቶችም እንዲህ ብለን ነው፣ Icon Academy/አይከን አካዳሚ ትምህርትን የምግብርና የነጻ እናምራት በሚሊዮው ስለሆነ ሁሉንም ጣለች። Icon Academy/አይከን አካዳሚ የሚሠራ ያልተታወቀ የፕሮግራም ትኩረት ነው።

Icon Academy/አይከን አካዳሚ

14 Jan, 14:40


💚💛 ❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛
ጥር 06/2017 ዓ.ም
#የ2017 ትምህርት ዘመን የመጀመሪያ ሴሚስተር የአሸናፊዎች አሽናፊ የፈጣን ንባብ ውድድር #በሁለተኛ ክፍል ተማሪዎች መካከል ተደርጓል!
ማራኪና በፉክክር የተሞላ ውድድር ነበር
በውድድሩም -
1ኛ ሚልካ ዳዊት
2ኛ ዝክረአብ አነን
3ኛ ጎዶሊያስ ዮሀንስ
አሸናፊዎች ሆነዋል፡፡
💚💛 ❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛
ፎቶ ከስር ይመልከቱ!
💚💛 ❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛

Icon Academy/አይከን አካዳሚ

05 Jan, 15:41


💚💛 ❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛
ነገ ሰኞ ታህሳስ 28/ 2017 ዓ.ም መደበኛ ትምህርት ሙሉ ቀን ሲሆን ጥናት የማይኖር መሆኑን  በአክብሮት እናሳውቃለን
💚💛 ❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛

Icon Academy/አይከን አካዳሚ

27 Dec, 14:35


💚💛 ❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛
ታህሳስ 17/2017 ዓ.ም
#የ2017 ትምህርት ዘመን የመጀመሪያ ሴሚስተር የጥያቄና መልስ ውድድር የሦስተኛ ዙር በኤልኬጂ ተማሪዎች መካከል ተደርጓል!
ማራኪና በፉክክር የተሞላ ውድድር ነበር
በውድድሩ ላይ የታህሳስ ወር ልግስና (የምንልግስብት) እንደመሆኑ ለተማሪዎች በመስጠት ስለሚገኝ ደስታ አስተምረዋል
በውድድሩም -
1ኛ. አማኑኤል አስቻለው
2ኛ. አናኒያ ሚካኤል
3ኛ. ክርስቲያን ዮሃንስ አሸናፊዎች ሆነዋል፡፡
💚💛 ❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛
ፎቶ ከስር ይመልከቱ!

Icon Academy/አይከን አካዳሚ

02 Dec, 09:46


💚💛 ❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛
ህድር 18/2017 ዓ.ም
#የ2017 ትምህርት ዘመን የመጀመሪያ ሴሚስተር የጥያቄና መልስ ውድድር የሁለተኛ ዙር በኤልኬጂ ተማሪዎች መካከል ተደርጓል!
ማራኪና በፉክክር የተሞላ ውድድር ነበር
በውድድሩ ላይ የህዳር ወር ንባብና ፅዳት እንደመሆኑ ከመድረክ ገፅ ጀምሮ እስከ መምህራን አለባበስ ወርን የሚገልፅ ነበር
በውድድሩም -
1ኛ. ዘማሪያም ሽመልስ
2ኛ. የአብስራ ተመስገን
3ኛ. የአብናት ብርሃኑ አሸናፊዎች ሆነዋል፡፡
💚💛 ❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛
ፎቶ ከስር ይመልከቱ!
💚💛 ❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛

Icon Academy/አይከን አካዳሚ

22 Nov, 05:46


💚💛 ❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛
ህድር 12/2017 ዓ.ም
#የ2017 ትምህርት ዘመን የመጀመሪያ ሴሚስተር የጥያቄና መልስ ውድድር የሁለተኛ ዙር በዩኬጂ ተማሪዎች መካከል ተደርጓል!
ማራኪና በፉክክር የተሞላ ውድድር ነበር
በውድድሩ ላይ የህዳር ወር ንባብና ፅዳት እንደመሆኑ ከመድረክ ገፅ ጀምሮ እስከ መምህራን አለባበስ ወርን የሚገልፅ ነበር
በውድድሩም ሁለት ተማሪዎች 1ኛ ወተዋል ፡-
1ኛ. ዮናታን ወንደወሰን
2ኛ. ዮስቲና በላይ
3ኛ. ይዲዲያ ሲሳይ አሸናፊዎች ሆነዋል፡፡
💚💛 ❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛
ፎቶ ከስር ይመልከቱ!
💚💛 ❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛

Icon Academy/አይከን አካዳሚ

18 Nov, 13:03


❤️💚💛❤️💚💛❤️💛💚❤️
ለ2016 ዓ.ም 6ኛ ክፍል ለተፈተናችሁ ተማሪዎች በሙሉ

የስድስተኛ ክፍል የውጤት መግለጫ ካርድ የመጣ በመሆኑ ከነገ ህዳር 10/2017ዓ.ም  ጀምሮ   በስራ ስዓት መጥታችሁ እንድትወስዱ እየገለፅን፣ ካርዱን መውሰድ የሚችለው ወላጅ ወይም አሳዳጊ ብቻ መሆኑን እናሳውቃለን።
💛💚❤️💚💛❤️💚💛❤️💛💚❤️

Icon Academy/አይከን አካዳሚ

08 Nov, 09:34


💚💛 ❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛
ጥቅምት 28/2017 ዓ.ም
#የ2017 ትምህርት ዘመን የመጀመሪያ ሴሚስተር የጥያቄና መልስ ውድድር የመጀመሪያ ዙር በነርሰሪ ተማሪዎች መካከል ተደርጓል!
ማራኪና በፉክክር የተሞላ ውድድር ነበር
በውድድሩ ላይ የተሳተፋችሁ ተማሪዎች ያዘጋጃችሁ መምህራን በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን አደረሳችሁ!
በውድድሩም ሁለት ተማሪዎች 1ኛ ወተዋል እንሱም ፡-
1ኛ. አፎሚያ መልካሙ እና አማልቶያስ ገ/ፃዲቅ
3ኛ. አፍናን አህመድ አሸናፊዎች ሆነዋል፡፡
💚💛 ❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛
ፎቶ ከስር ይመልከቱ!
💚💛 ❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛

Icon Academy/አይከን አካዳሚ

01 Nov, 08:43


💚💛 ❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛
ጥቅምት 21/2017 ዓ.ም
#የ2017 ትምህርት ዘመን የመጀመሪያ ሴሚስተር የጥያቄና መልስ ውድድር የመጀመሪያ ዙር በኤልኬጂ ተማሪዎች መካከል ተደርጓል!
ማራኪና በፉክክር የተሞላ ውድድር ነበር
በውድድሩ ላይ የተሳተፋችሁ ተማሪዎች ያዘጋጃችሁ መምህራን በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን አደረሳችሁ!
በውድድሩም ፡-
1ኛ. አብይባርክ ሽመልስ
2ኛ. አኪያ ስንታየሁ
3ኛ. አቤኔዘር መስፍን አሸናፊዎች ሆነዋል፡፡
💚💛 ❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛
ፎቶ ከስር ይመልከቱ!
💚💛 ❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛

Icon Academy/አይከን አካዳሚ

25 Oct, 09:26


💚💛 ❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛
ተጀመረ!
ጥቅምት 14/2017 ዓ.ም
#የ2017 ትምህርት ዘመን የመጀመሪያ ሴሚስተር  የጥያቄና መልስ ውድድር የመጀመሪያ ዙር በዩኬጂ ተማሪዎች መካከል ተደርጓል!
ማራኪና በፉክክር የተሞላ ውድድር ነበር
በውድድሩ ላይ የተሳተፋችሁ ተማሪዎች ያዘጋጃችሁ መምህራን በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን አደረሳችሁ!
በውድድሩም ፡-
1ኛ. አብይ ሲሳይ
2ኛ. አሜን ደሱ
3ኛ. አብይስማክ አቤል  አሸናፊዎች ሆነዋል፡፡
💚💛 ❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛
ፎቶ ከስር ይመልከቱ!
💚💛 ❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛

Icon Academy/አይከን አካዳሚ

21 Oct, 05:37


💚💛 ❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛
ጥቅምት 10/2017 ዓ.ም
#የ1ኛ ደረጃ የ2017ዓ.ም የመጀመሪያ የወላጅ ስብሰባ ተካሄደ?
#በአጀንዳውም መሰረት፡-
1ኛ. የ2017ዓ.ም ዕቅድ ቀርቦ ውይይት ተደርጎ ፀድቋል
2ኛ. ስለ በመማር ማስተማር ገለፃ ተደርጎ ከተሳታፊዎች ለተነሱ ጥያቄዎች ማብራሪያ ተሰጥቶ በጥሩ መግባባት ተጠናቋል፡፡
3ኛ. ከወላጅ በተነሱ የ Communication Book እና የዩኒፎርም ጉዳዮች ላይ ውይይት ተደርጎ ሁሉም የጋራ ስምምነት ተደርጓል፡፡
4ኛ. በተጓደለ የወላጅ ኮሚቴ ምትክ ምርጫ ተደርጎ 4 ሰዓት ላይ የተጀመረው ስብሰባ 6፡10 ሰዓት ላይ ተጠናቋል፡፡
💚💛 ❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛
ፎቶ ከስር ይመልከቱ!
💚💛 ❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛