FASHY @fashyairdrop Channel on Telegram

FASHY

@fashyairdrop


የcryptocurruncy እና Airdoprs ዜናዎች ምንጭ

FASHY AIRDROP (Amharic)

ፋሻ፣ አይሩ፣ እና በሌላ ቅርንጫፎች ውስጥ የcryptocurrency እና Airdrops እና የግምት ተዋናይት ዜናዎችን ማግኘት ለመቹ የእርስዎን ስለሆነ አገልግሎት እንዲሰጠው እና ምንም አስተዳዳሪነት ማድረጋችሁ ይችላሉ። እነዚህ ምንጮችም ስብስቦች ተጠቃሚ የሆነውን ሊንኩን ለያያዣቸው በአድርገው እና በቀላሉ ከመመልከት በፊት እንቀርባለን። በመሆኑ ለበኩሌችን እና ሌሎችም ሌሎች አካል የሆነውን ፋሷልዎችን ከአልኩሽን ማስገምገም እንችላለን። እናመንዝሮ ይህ ፋሻ እናቶችን በመጽሀፍ ለመመልከት እና ማሰብ ይችላሉ።

FASHY

02 Jan, 15:12


https://youtu.be/dCJcrXhP2MU

FASHY

29 Dec, 20:18


#Earthquake አዋሽ ፈንታሌ አካባቢ በተደጋጋሚ እየተከሰተ ያለው የመሬት መንቀጥቀጥ አሁንም ቀጥሏል።

ንዝረቱ አዲስ አበባ ድረስ የተሰማ በሬክተር ስኬል 5 የተመዘገበ የመሬት መንቀጥቀጥ በድጋሚ ተከስቷል።

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፤ የጂኦፊዚክስ እና ስፔስ ሳይንስ ዳይሬክተር የሆኑት ኤሊያስ ሌዊ  (ዶ/ር) ፤ ዛሬ ምሽት 2 ሰዓት ላይ በሬክተር ስኬል 5 ሆኖ የተመዘገበ የመሬት መንቀጥቀጥ ንዝረቱ በአዲስ አበባ በተደጋጋሚ መሰማቱን ተናግረዋል።

“ በአካባቢው ያለው የቅልጥ ዓለት ድንጋይ (ማግማ) እንቅስቃሴ አሁንም ቀጥሏል “ ያሉት ኤልያስ (ዶ/ር) “ የመሬት መንቀጥቀጥ በተደጋጋሚ እንዲከሰት እያደረገ ያለውም ይኸው ነው “ ሲሉ ለብሔራዊ ቴሌቪዥን ጣቢያ ተናግረዋል።

https://t.me/+W57AEMOAMAczMTVk

FASHY

16 Dec, 17:24


“ የግል ትምህርት ቤቶችን መፈናፈኛ የሚያሳጣ፣ አለመፈለጋችንን በግልጽ ያስረዳ ረቂቅ ዐዋጅ ነው ” - የኢትዮጵያ የግል ትምህርት ቤቶች ማኀበር

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ወደ ቋሚ ኮሚቴ መራው የተባለው የአጠቃላይ ትምህርት ረቂቅ ዐዋጅ ላይ ብርቱ ተቃውሞ እንዳለው የኢትዮጵያ የግል ትምህርት ቤቶች ማኀበር በቲክቫህ ኢትዮጵያ በኩል ገለጸ።

የማኀበሩ ፕሬዜዳንት አቶ አበራ ጣሰው፣ “ የግል ትምህርት ቤቶችን መፈናፈኛ የሚያሳጣ፣ አለመፈለጋችንን በግልጽ ያስረዳ ረቂቅ ዐዋጅ ነው ” ሲሉ ተችተውታል።

ፕሬዜዳንቱ በዝርዝም ምን አሉ ?

በረቂቁ ብዙ ነገሮች መሻሻል አለባቸው። አንኳር አንኮር የሆኑትን ለማንሳት፦ 

አንዱ ‘አንድ የግል ትምህርት ቤት ት/ቤት ሆኖ ለመቀጠል ‘የ6 ወራት የሰራተኞችን ደመወዝ በዝግ ሂሳብ ቁጥር ማስቀመጥ አለበት’ የሚለው ነው።

ይሄ ገንዘብ ከተቀመጠ በኋላ መቼ እንደሚወጣ አይታወቅም፣ Forever እንዲቀመጥ ነው እንድምታው። ምክንያቱም ገንዘቡ ከወጣ ፈቃድ ይነጠቃል።

አንደኛ የትምህርት ሥራ እንደንኛውም ድርጅት ንግድ ነው። በግብርና፣ በኢንዱስትሪና በላሎች የሥራ ዘርፎች የተሰማሩ ነጋዴዎች ያለምንም ዋስትና ስራቸውን እያከናወኑ ነው ያሉት።

ዋስትና መሠረቱ ጥርጣሬ ነው። ስለዚህ እነዚህ ሁሉ ድርጅቶች ሳይጠረጠሩ የትምህርት ሥራ ተጠርጣሪ ሆኖ ‘ዋስትና ካልያዝክ አትሰራም’ መባሉ አሳዛኝ ነው።

የገል ትምህርት ቤቶች ተርፏቸው የ6 ወራት ደመወዝ በአካውንት ማስቀመጥ አይችሉም። ስለዚህ ይሄ ረቂቅ ሕግ ሆኖ ከቀጠለ ትምህርት ቤቶች ሥራቸውን አይቀጥሉም።

ምናልባት ሌላ ንብረት ያላቸው ከባንክ ተበድረው በአካውንት ቢያስቀምጡ እንኳ 19% ወለድ ይከፍላሉ፣ ገንዘቡን በቶሎ መመለስ ስለሚያዳግት አመታት ይወስዳል። ወለዱም ዋናው ገንዘብም ተንገዳግደው ከፍለው እንኳ መቀጠል አይችሁም። ስለዚህ ይሄ ፈጽሞ የሚተገበር አይሆንም።

ሁለተኛ ማንም ሰራተኛ የትም ይስራ ዬት በአሰሪና ሠራተኛ ህግ ነው የሚዳኘው። ስለዚህ ረቂቅ ዐዋጁ ያለ ቦታው ነው የተቀመጠው። 

ሌላው የበላይ አካል ማነው? ከትምህርት ቤት ውጪ ያለ የመንግስት አካል ነው? ወይስ ትምህርት ቤት ውስጥ ያሉ የትምህርት አመራሮች ናቸው? የሚለው በረቂቁ ግልጽ አይደለም። 

ሕግ ይከበር እንላለን እዚህ አገር የሚያሳዝነው ነገር ግን በዬአካባቢው ራሳችን ሕግ አውጪ ሆነን ቁጭ እንላለን።

ሕግ ይከበር ስንል እኮ ሕግ የማውጣት ስልጣን ያለው አካል የሚያወጣውን ሕግ ለማክበር እንጂ እያንዳንዳችን እየፈበረክን የምንወጣባቸውን ሕጎች ለማክበር አይደለም።

ስለዚህ በሕግ አውጪው አካል የወጣው ህግ ‘ትምህርት ቤቶች እንደማንኛውም አይነት ንግድ ነጋዴዎች ናቸው’ ብሏል። ድርጅቶችምሕጋዊ ሰውነት ያላቸው ናቸውና መጀመሪያ ይህንን ሲመሰርቱ እኮ በአገሪቱ የሚሰራ ሥራ አለ ብለውናል። 

የኢንቨስትመንት ፓሊሲው፣ ሕገ መንግስቱ የሚያሰራ ሆኖ ሳለ በመሃል እየመጡ እንደዚህ አይነት ችግር የሚፈጥሩ ከሆነ ያሉ ትምህርት ቤቶች አይቀጥሉም፤ ሌሎች ትምህርት ሊከፈቱ አይችሉም። ምክንያቱም በዬቦታው ያለው እንቅፋት ነው ”
ብለዋል።

ጉዳዩን በሚመለከት ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ውይይት እንደተደረገ ይሻሻል የሚል ተስፋ እንዳለውም ማኀበሩ ገልጿል።

#Tikvah
https://t.me/+zlTDnNbnyZ42MDg0

FASHY AIRDROP

30 Nov, 04:26


በሰገራ የሚሰጥ ህክምና እንዳለ ያውቃሉ?
አይበለውና በጠና ታመው ወደ ሀኪም ቤት ሲሄዱ፣ ሀኪሙ ለመትረፍ የሌላ ሰው ሰገራ መውሰድ እንደሚያስፈልግዎ ቢነግርዎት ምን ይላሉ!? አሻፈረኝ ይሉ ይሆናል፡፡ አንዳንድ ሰዎች ግን ምርጫም የላቸውም።

ራያን ስኒደርን እንደ ማንኛውም ጤነኛ የ25 አመት ወጣት፣ የራሱ ህልምና ተስፋ ነበረው፡፡ ያልታሰበ ድንገተኛ ክስተት ግን ህይወቱን ወዳልተቀደ አቅጣጫ ወሰደው፡፡ ”በመጀመሪያ chronic pelvic pain የሚባለው በሽታ ነበረብኝ፤ ዮሮሎጂስቶች ዘንድ ስሄድ፣ በSTD ወይም በUTI ዳያግኖስ እያደረጉ፣ በአንቲባዮቲክ ላይ አንቲባዮቲክ ያዙልኝ ነበር። በጊዜው አንቲባዮቲኩ በእኔ ላይ ምን ያህል ጉዳት እያደረሰ እንደነበር አላወቅኩም።” ይላል ራያን።
በየቀኑ ማስመለስ፣ ክብደት መቀነስና ሌሎችም ምልክቶችም ያሳይ ጀመር። የሰገራ ምርመራ ሲያደርግ፤ c.diff እንዳለበት ተነገረው። C.diff (clostridium defficlie) በአንጀታችን ውስጥ ያለው ጠቃሚ እና “ጎጂ” ባክቴርያ፣ ተፈጥሮአዊ ሚዛን፣ በመድሀኒትና ሌሎች ነገሮች ምክንያት ሲዛባ፣ ለዚህ ባክቴርያ ምቹ ሁኔታ ይፈጥራል።
Microbiome በአንጀታችን ውስጥ ያለው ብዝሀ ህይወት ሲሆን፤ በሰውነታችን ውስጥ የምግብ መፈጨት፣ በሽታ መከላከል፣ ስሜቶቻችን ጭምር ላይ ከፍተኛ አስተዋፅኦ አለው።
ራያን ከዚህ በፊት የሞከራቸው ህክምናዎች ስላልሰሩለት፣ ፊቱን ወደ ኤፍኤምቲ (FMT) አዙሯል። FMT (Fecal micro biome transplant) የመጀመሪያው FDA ያፀደቀው የማይክሮ ባዮም ህክምና ሲሆን፤ በሚያስደንቅ ሁኔታ 90 በመቶ ስኬታማ ነው። አሰራሩም እንዲህ ነው፡፡ የጤናማ ሰው አንጀት ባክቴርያ በመውሰድ፣ የባክቴርያ መዛባት ወዳለበት ሰው ማዘዋወር ነው። በዚህ እንግዳ ህክምና፣ በጥንቃቄ የተጣራና የተፈተነ የሰገራ ናሙና፣ ከጤናማ ለጋሽ ወደ ተቀባዩ አንጀት ይገባል። ይህ ጠቃሚ ህክምና፣ ባክቴርያዎችን እንደገና በመሙላት የተፈጥሮ ሚዛንን ለመመለስ ይረዳል።
FMTን ለማከናወን ጤናማ ናሙና፣ በቂ ምርመራና ትክክለኛ አወሳሰድ ያስፈልጋል። በማሳቹሴትስ የሚገኘው ኦፕን ቦዮም የተባለ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት፣ በመላ ሀገሪቱ ከሚገኙ ሃኪሞች ጋር በመተባበር፣ የተጣራ የሰገራ ናሙና በማቅረብ፣ እንደ ራያን ያሉ ታካሚዎችን ተስፋ ያለመልማል። የሰገራ ባንክ በሉት።
ኦፕን ቦዮም፣ ለጋሾች መለገስ ከመጀመራቸው በፊት የተለያዩ ምርመራዎችን እንደሚያደርጉና ክፍያም እንደሚከፈላቸው ገልጸዋል። በአማካይ ለጋሾች 40 ዶላር ለናሙና የሚከፈላቸው ሲሆን፤ በሳምንት ለ5 ቀናት ከመጡ የ50 ዶላር ጉርሻ ያገኛሉ፤ ይህም ማለት በሳምንት 250 ዶላር ወይም በአመት 13,000 ዶላር ነው። ሰዎች በየእለቱ ለሚያደርጉት ተግባር፣ የሰውንም ህይወት እያተረፉ፣ 13,000 ዶላር ማግኘታቸው የማይታመን ነው።
FMT በተለያየ መልኩ ሊሰጥ ይችላል፤ በኮለኖስኮፒ (ቀጥታ ወደ አንጀት ቱቦ) እንክብሎች እንዲሁም በአፍንጫ መተላለፊያ ቱቦና በሌሎችም። FMT በአንፃራዊነት አዲስ ህክምና ቢሆንም፣ ውጤቱ ግን ተስፋ ሰጪ ነው። ተመራማሪዎች ከFMT ከc.diff ባሻገር የተለያዩ በሽታዎችን (allergies, autoimmune diseases) በስፋት ለማከም የFMTን አቅም እያጠኑ ነው። ራያን ከህክምናው በኋላ ለc.diff ኔጌቲቭ ውጤት አሳይቷል። ቀሪ ክትትሎች ቢኖሩትም፣ ሲያሰቃየው የነበረውን በሽታ ተሰናብቷል።
የራያን ታሪክ፣ ዘመናዊ ህክምና፣ ወደ ተፈጥሮ አስደናቂ ጥበብ እየተመለሰ ለመሆኑ ምስክር ነው። FMT ለህመማችን መፍትሄ የምናገኘው በመድሀኒት ጠርሙስ ውስጥ ሳይሆን፤ በዙሪያችን ባለው የተፈጥሮ አለም ውስጥ መሆኑን ያስታውሰናል።
( ነሃሴ 25/2016 አዲስ አድማስ ጋዜጣ)

https://t.me/infoedueth

FASHY AIRDROP

21 Nov, 07:29


#ልጆች ሆይ :-የወላጆቻችሁ መሥዋዕታዊ ሕይወት እናንተ የተሻለ እንድታዩና እንድትጨብጡ ነውና እባካችሁ የተከፈለላችሁንና የሚከፈልላችሁን ዋጋ የሚያሳጣ ሕይወት አትኑሩ።
#ወላጆች ሆይ:- የልጆችን ተፈጥሯዊ የዕድገት ለውጥ በመረዳት ፍቅርና ክብካቤ በመስጠት ልጆቻችሁን ለመግራት አስቡ እንጂ በኃይልና በቁጣ አይሁን🙏
#ጥያቄ :-አብዛኛው የማኅበራዊ ሳይንስ ጥናቶች እንደሚያሳዩት በታዳጊ ልጆች እና በወላጆች መካከል ያለው የተግባቦት ዕጦት ችግር እየተባባሰ መጥቷል የዚህ ዋነኛ ችግር የምትሉትን Comment ላይ ያስቀምጡ🙏

ሄኖክ ጌታቸው

📞 Contact Us: Ready to elevate your child learning experience? Reach out today to learn more about our services or to schedule your first session!

+251929835602
+251965861599

#Extreme_Educational_Consultancy_and_Training_Center

Join us on telegram
https://t.me/+KcrwCu8eoDUxZTM0

FASHY AIRDROP

20 Nov, 03:13


የዚህ ዘመን ልጅ በእኛ ዘመን የነበረው አይነት በተለጣፊ ስም የመሸማቀቅ ተግዳሮት ይኖርባቸው ይሆን ወይስ የእዚህ ዘመን bulling ከእኛ ዘመኑ ይከፋል?

ዛሬ በመንገድ ላይ ስሄድ አንድ ጎረምሳ አየሁ። ጎረምሳው ባለትልቅ ጆሮ ቢሆንም በኮንፊደንስ ከወዳጆቹ ጋር እያወራ ይሄዳል። ይህ ቅጽበት ታዲያ ወደኋላ ወሰደኝና አንድ በትምህርት ቤታችን እጅግ ጎበዝ የነበረ ልጅን አስታወሰኝ። ተማሪው የደሃ ቤተሰብ ልጅ ቢሆንም በትምህርቱ ሁሌም አንደኛ ነበር የሚወጣው። በዚያች ትንሽ እድሜው የሚጽፈው ጽሁፍ የዚህን ዘመን የኮምፒውተር ፊደል ያስንቃል። ይህ ልጅ ታዲያ አንድ weakness ነበረችበት። ትልቁን ጆሮውን በጣም ነበር የሚያፍርበት። በዚህ ምክንያት ሁሌም እንደተኮሳተረ ወይም ለጸብ እራሱን እንዳዘጋጀ ነበር።

መክቴ (ስሙ ለዚህ ጽሁፍ ሲባል ተቀይሯል) እድሜው እየጨመረ ሲሄድ ጆሮውን ለመደበቅ ኮፍያ ማድረግ ቀጥሎም ጸጉሩን ድሬድ ለማድረግ ሞከረ። ይሁንና ኮፍያውም ሆነ ያጎፈረው ጸጉሩ ጆሮውን እንጂ በልጅነቱ የተለጠፈበት ስም ስላልደበቀለት ያ ብርቱ ተማሪ ለትምህርቱ የሚሰጠውን ትኩረት ቀነሰ ፤ ጋንጃ መንፋትም ጀመረ። በአጭሩ ለብዙ ነገር ታስቦ የነበረው መክቴ መክኖ ቀረ። ለዩኒቨርስቲ ሲጠበቅ ጋንጃ ነፊ ሆኖ ቀረ።

ሁላችንም በሰፈራችን ተለጣፊ ስሞች ሊኖሩን ይችላሉ። እነዚህ ስሞች ታዲያ አብሯቸው አሸማቃቂ ትርጓሜ አለ። እነዚህ ተለጣፊ ስሞች አንዳንዶችን ሰባብሮ ሲያስቀራቸው ሌሎችን ደግሞ ጠንካራ አድርጎ የተለጠፈባቸው ስም ሳይበግራቸው ከተራቢዎቻቸው ጋር አብረው ስቀው ያሰቡበት ደርሰዋል።

ወደ ዚህ ዘመን ልጆች ልመለስ። ሁሉም የዚህ ዘመን ልጅ ውብ ነው። ውበቱ ደግሞ ኮንፊደንሱ ነው። በእራስ ለመተማመኑ ምክንያት ደግሞ በዙሪያው ያሉት ጓደኞቹ ናቸው። ጓደኛቸውን በማንነቱ ስለሚቀበሉት ከቤተሰቡ አባል ለይቶ አያያቸውም። Software ላይ ትኩረት ያደረገ ወዳጅነታቸው በውጫዊ ማንነት አይበረዝም። በጣም ይከባበራሉ። ረጅሙ ቁመት ድምቀታቸው፣ ትልቁ ጆሮ መዋቢያቸው፣ እጥረት መዝናኛቸው ነው።

https://t.me/infoedueth

FASHY AIRDROP

30 Oct, 10:05


እየተለመደ የመጣ ግን እንደ ቀልድ የተላመድነው ጉዳይ

👇🏾

በተለይ ቲክቶክ ከመጣ በኃላ የወንድ እና የሴት ገፀባህርያትን አንድ ሰው ወክሎ የሚጫወትባቸው ቪዲዮዎችን ተላምደናል

ወንዱ ቀሚስ ለብሶ :ሻሽ አስሮ: ኩል ተኩሎ: ሊፒስቲክ ተቀብቶ መተወን

ሴቶቹ ደግሞ ሱሪ በኮት ለብሰው: ኮፍያ አድርገው: ከዘራ ይዘው እንደ ወንድ መተወን

ዌል እንግዲህ🤔
ይህ የሴትን ባህርይ ወክሎ መተወን እና ወንድ ሆኖ መጫወት እንደ ቀልድ ትወና ልናየው: ለጊዜው ሊያስቅ ይችላል: መዝናኛም ሆኖ እየለመድነው ነው

ይህ ልምምድ ነው

👇🏾

ወንድን ልጅ እንደ ሴት መመልከት እንድንለማመድ - ለጉዳዩ እንዲቀለን
.
ሴት ልጅ ወንድ ብትሆን ደግሞ እንዳይከብደን - ለሚመጣውጉዳይ እንድንዘጋጅ

ቀልድ ይመስልሃል አይደል?🤔

ንቃ
ብቃ
በራስህ ቁም!!

❤️🙌🏼
https://t.me/temrenal

FASHY AIRDROP

11 Oct, 22:10


https://t.me/PeaAIBot/CashRally?startapp=sid-6709a11bdae0350026766626
🧧🧧🧧🧧🧧🧧🧧🧧🧧🧧🧧🧧🧧
🚀Click here to help me get 10 USDT cash, and you can also receive 10 USDT

🏃‍♂️💨First come, first served

👇️Click to Open 10 USDT

FASHY AIRDROP

30 Sep, 05:29


Kucoin ዋሌት በነጻ በየቀኑ እስከ $100 ድረስ እየሸለመ ስለሚገኝ በዚህ ሊንክ ገብታችሁ እንድትጀምሩ።

https://kucoin.onelink.me/iqEP/vq1tz2in?rcode=Z6CZ3ZEF&utm_source=free_token

FASHY AIRDROP

23 Sep, 13:47


የሮቦት ቴክኖሎጂ ወደ አምልኮት ስፍራውም ጎራ እያለ ነው። ትልልቅ ሃይማኖቶች አምልኮትን በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ለመፈፀም ፈቃድ መስጠታቸው እየተዘገበ ነው። የሚቀድስ ዲያቆን ሮቦት ፣ የሚፀልዩ ቀሳውስት ሮቦቶች ፣ ጭንቅላትህን ይዞ "ልቀቅ" የሚል የሮቦት ፓስተር፣ ለኃጢያቶችህ ንስሃ የሚሰጥህ የንስሃ አባት ሮቦት- የሃይማኖት ስፍራውን በስፋት ሊቆጣጠር በዝግጅት ላይ ነው።

እሱ ይከተልህ እንግዲህ! ሌላ ምን እላለሁ! 😉

https://t.me/temrenal

FASHY AIRDROP

22 Sep, 21:19


በጥቂት ቀናት ዉስጥ ሊስት የሚደረግ ኤርድሮፕ ነዉና ያልጀመራችሁ አሁኑኑ ጀምሩ። ባላችሁ ጊዜ ብዙ ልታተርፉ ትችላላችሁ።

https://t.me/whitebunnywtf_bot?start=ref6697a0849ef1e18607ae54c9

FASHY AIRDROP

22 Sep, 10:44


$HMSTR ሁለተኛ ዙር ጀምሮአል

የመጀመሪያዉ ዙር ያመለጣችሁ ጀምሩ

https://t.me/hAmster_kombat_bot/start?startapp=kentId532257340

FASHY AIRDROP

22 Sep, 08:33


ይሄ ሌላኛዉ ወሳኝ እና ተጠባቂ የBinance Airdrop ነዉ
ያልጀመራችሁ አሁኑኑ ጀምሩ።

ሊንክ
https://t.me/Binance_Moonbix_bot/start?startApp=ref_637318462&startapp=ref_637318462&utm_medium=web_share_copy

FASHY AIRDROP

21 Sep, 19:36


ዝም ብላችሁ ጆይን ማለት ብቻ ነዉ የሚጠበቅባችሁ....

https://t.me/catsdogs_game_bot/join?startapp=637318462

FASHY AIRDROP

21 Sep, 19:36


ጋይሶች
ይሄን ኤርድረፖች አሁኑኑ ጀምሩ!!
ሊስት ልደረግ ነዉ!!!

https://t.me/major/start?startapp=637318462

FASHY AIRDROP

14 Sep, 15:30


እስከ September 20 ድረስ የሚያልቅ ኤርድሮፕ ነዉ
ያልጀመራችሁ ጀምሩ

https://t.me/rocky_rabbit_bot/play?startapp=frId532257340

FASHY AIRDROP

13 Sep, 16:01


https://t.me/catizenbot/gameapp?startapp=r_5870_31865491
💰Catizen: Unleash, Play, Earn - Where Every Game Leads to an Airdrop Adventure!
🎁Let's play-to-earn airdrop right now!

FASHY AIRDROP

11 Sep, 04:41


እውን! ኢትዮጲያዊያን ስጋ በል ናቸውን?
****
ከአፍሪካ ሃገራት በእንሰሳት ሃብቷ የታወቀችው ሃገር ኢትዮጲያ፦
አንድ ኢትዮጲያዊ በአመት ሰባት ኪሎ ስጋ ብቻ ይበላል።
ኡጋንዳ፣ኬንያ እና ናይጄሪያ ከስምንት ኪሎ ጀምሮ እስከ ዘጠኝ ኪሎ ስጋ ድረስ በየአመቱ ይበላሉ።
ከአፍሪካ ሃገራት ውስጥ ደቡብ አፍሪካዊያን በየአመቱ 60 ኪሎ ስጋ ሲመገቡ።አንድ ጋቦናዊ ደግሞ 59 ኪሎ ስጋ በየአመቱ ይመገባል።
ምእራባዊያን በአብዛኞቹ አሜሪካንን ጨምሮ በአመት 80 ኪሎ ስጋ ይበላሉ።አንድ አሜሪካዊ በየአመቱ 80 ኪሎ ስጋ ይበላል ማለት ነው።
ቻይናዊያን፦ከ50 አመታት በፊት እንደ እኛ ነበሩ በአመት ሰባት እና ስድስት ኪሎ ስጋ የሚበሉ።
አሁን ግን ቻይናዊያን በየአመቱ 60 ኪሎ ስጋ ይበላሉ። ይህ ማለት አንድ ቻይናዊ በየአመቱ 60 ኪሎ ስጋ ይበላል እንደ ማለት ነው።
በዚህ ሁኔታ ሲሰላ ኢትዮጲያዊያን ስጋ አይበሉም ማለት ይቻላል። ከሳይንስም አንፃር ሲሰላ በጣም አናሳ ነው።
የሚገርመው ግን ኢትዮጲያዊያን ራሳቸውን እንደ ስጋ በል ማየታቸው ነው።
የኑሮ ውድነቱ በዚሁ ከቀጠለ(የሚቀጥልም ይመስላል) ደግሞ ኢትዮጲያዊያን በየአመቱ አራት እና አምስት ወይም ሶስት ኪሎ ብቻ ስጋ ሊበሉ ይችላሉ።
****
(ዶሮውን፦ምናምን ከጨማመርነው አሜሪካዊያን በየአመቱ በነፍስ ወከፍ 124 ኪሎ ስጋ ነው የሚበሉት።)

ከወንድወሰን እሸቴ

https://t.me/+zlTDnNbnyZ42MDg0

FASHY AIRDROP

08 Sep, 23:31


https://t.me/rocky_rabbit_bot/play?startapp=frId439977181
Rocky Rabbit: Fun and Earnings! 🐰🚀
Play Rocky Rabbit for fun and profit! Join through this link and let’s start our profitable journey together!

FASHY AIRDROP

08 Sep, 09:52


10,000-100,000 ብር ድረስ ይሸለሙ
በስጦታ ይንበሽበሹ!👌

🌻እንኳን አደረሳችሁ🌼


ቴሌብር ሱፐርአፕ አዉርደዉ ስለተጠቀሙ ብቻ ቴሌ በሽልማት ልያንበሸብሻችሁ ነዉ!

ሊንኩን ተጭነዉ ሽልማትዎን ይዉሰዱ።👌
👇👇👇👇👇👇👇 https://superapp.ethiomobilemoney.et:38443/customer/mgm/index0902.html#/?notoolbar=true&CampaignId=MGM1635518748044544&inviterId=1009984183270405&language=en&time=Sept-03-2024-Dec-02-2024

FASHY AIRDROP

06 Sep, 04:47


እስከ September 30 ድረስ ጊዜ አላችሁ
ያልጀመራችሁ አሁኑኑ ጀምሩ።

https://t.me/muskempire_bot/game?startapp=hero532257340

FASHY AIRDROP

03 Sep, 17:28


ይህ በSebtember ወር list ከሚደረጉት ኤርድሮፖች አንዱ ስለሆነ ቶሎ ብላችሁ መስራት ጀምሩና እድላችሁን ሞክሩ
👇👇👇
https://t.me/rocky_rabbit_bot/play?startapp=frId5891424847

Join @fashyairdrop

FASHY AIRDROP

31 Aug, 23:04


t.me/catsgang_bot/join?startapp=lfHaITLVUIAglgILvCPO0
Meow, lets see who is OG 😼

FASHY AIRDROP

28 Aug, 12:34


ቴሌግራም ልክ እንደ ቲክቶክ መክፈል ሊጀምር መሆኑን አሳውቀዋል፡፡ ይህንን ነገር ለማስተዋወቅ Major በተሰኘ Airdrop መሰል ነገር መጥቷል፡፡
ይህም ሰው invite በማድረግ በቀላሉ የቴሌግራም Star Coin መስራት እንድችሉ ያደርጋል።

One invite = 15 Telegram star

እናንተም ለወዳጅ ዘመዶቻችሁ ሊንካችሁን በመላክ ተጠቃሚ ሁኑ፡፡

ይህንን እንደ ኤርድሮፕ ሊስት የሚደረግ ሳይሆን ወደ Actual ወይም ትክክለኛ ገንዘብ የሚቀየር ነው፡፡

ለመጀመር 👇

https://t.me/major/start?startapp=5891424847

FASHY AIRDROP

27 Aug, 23:43


New Airdrop

301 Agent

ከ Dogs ጋር ተመሳሳይ ሲሆን ለየት የሚያደርገው ቴሌግራም ከጀመራችሁ በኃላ ስንት መልዕክት ወይም Text አድርጋቿል የሚለውን ቆጥሮ ያሳያቿል

በሱም ቶከን የሚሰጣችሁ ይሆናል! ዛሬ ብቻ ከ 1 ሚለዮን ሰው በላይ ገብቶ መጫወት ጀምሯል

👉https://t.me/Agent301Bot/app?startapp=onetime532257340

FASHY AIRDROP

27 Aug, 16:59


$Dogs ላመለጣችሁ ጊዜዉ የ$Cats ነዉ
ቶሎ ብላችሁ ጀምሩ። በቅርቡ ሊስት ይደረጋል👇👇

t.me/catsgang_bot/join?startapp=QqZMSO3eMCY7Ka5x0J6e2
Meow, lets see who is OG 😼

FASHY AIRDROP

26 Aug, 10:40


#ምርጥ_ምክር~
«አንቺ ለትዳርሽ ብቁ እንዳልሆንሽ የምታውቂባቸው ነገራቶች!»
1,ባለቤትሽ ወደ ቤት በገባ ጊዜ በእጅሽ ያለውን ነገር ትተሽ እሱን ለመቀበል ካልሄድሽ፣ ከፊቱ ላይ የተመለከትሺውን የድካም ስሜት ካላስረሳሽ
{ አንቺ ለትዳርሽ ብቁ አይደለሽም}
2,ባለቤትሽ አንቺ በእጅሽ ሰርተሽ የማታባይው ከሆነ ከምግብ ቤቶች ከተመገበ ፣ ልብሶቹን የማታዘጋጂለት ከሆነና ወደ ማጠቢያ ቤት ከወሰድ
{አንቺ ለትዳርሽ ብቁ አይደለሽም}
3, ባለቤትሽ በተቆጣ ጊዜ በአስር ቃላት የምትመልሺለት ከሆነ፣ድምፅሺን ከፍ አድርገሽ ካወራሽው
{አንቺ ለትዳርሽ ብቁ አይደለሽም}
4,ከባለቤትሽ አጠገበ በተቀመጥሽ ጊዜ ጠረንሽ ጥሩ ካልሆነ፣የልብስሽን ንፅህና ካልጠበቅሽ፣እሱን የሚማርኩ ካልሆኑ
{አንቺ ለትዳርሽ ብቁ አይደለሽም}
5,ከሱጋ በተጣላሽ ወቅት ወደ እናትሽ ቤት፣ወደ እህትሽ፣ ወደ ጓደኛሽ ቤት የምትሄጂ ከሆነ
{አንቺ ለትዳርሽ ብቁ አይደለሽም}
6, ከባለቤትሽ ቤተሰቦች ጋር ስትሆኚ የሱን ቤተሰቦች መልካምን በማድረግ የማትንከባከቢ ከሆንሽ
{አንቺ ለትዳርሽ ብቁ አይደለሽም}
7,በፀሎት ወቅት ጊዜ እሱን የማትቀሰቅሺ ከሆንሽ፣ፈጣሪን በመታዘዝ ላይ የማተበረታቺው ከሆነ፣ ክልክል ነገራቶችን እንዲተው የማታደርጊና ወደ ንስሐ እንዲገባ የማትገፋፊው ከሆንሽ
{አንቺ ለትዳርሽ ብቁ አይደለሽም}
ከተማሩበት ሼር ያድርጉት

https://t.me/+9k2KYUWaftM2OGRk

FASHY

21 Aug, 16:25


እሄን
ስ ፅፍላችሁ እጀ ሁሉ እየተንቀጠቀጠ ነው 😭😭😭 ማርያምን

እህቴ ከባሌ ወንድም ጋር ግንኙነት እንዳላቸው አወኩ እና እሱ ሚፈልገውን ከተጠቀመባት በኋላ ሴትነቷ ን አሁን ላይ አልፈልግሽም ብሎ ሌላ ሴት ጋ ግንኙነት እንዳለው አወቀች ግን ከዛችጋም መቀጠል አልቻሉም እና እሷ ይኼን እያወቀችም ከልቧ ማውጣት አልቻለችም እንደምትወደውም እየነገረችው መቀጠል አልችልም እንዳላትና እሷ ከልቧ ማስወጣት እንዳልቻለች እሄን የብዙ ጊዜ ጭንቀቷን ተደብቃ ምታለቅስበትን ቁስሏን የተፈጠረውን እያንዳንዱን ነገር በብዙ ልመና ነገረችኝ💔 እኔም እየተንቀጠቀጥኩ ሰማኋት አይዞሽ ያለፈው አልፏል ምናምን ብዬ ብዙ ነገር ብመክራትም ብቻየን ሁኜ ግን አሁን እያለቀስኩ ነው ምን ማድረግ እንዳለብኝ እሷን እንዴት ከዚህ ስሜት እንደምትወጣ እንደማደርጋት ነገ የሱን ፊት እንዴት እንደማየው 😭😭😭😭😭አላውቅም ገና 19 አመት ልጅ ነች ክፉ በጎውን እሄን እንደሚፈጠር አስቀድማ በማታስብበት እድሜዎ ከቤተሰብ ርቃ እየኖረች ለጊዜው መጠቀሚያ አድርጎ አታሎ ዛሬ ላይ ማየት አልፈልግም ብሎ ልቧን እንደሰበረው ተረዳሁ 💔💔💔💔
አሁን
በሀይማኖታችንም እንደዚህ አይፈቀድም ቢሆን እንኳ ለመጋባት እና እሱ ለጊዜው ነበር የተጠቀመባት እንደገና እንደዚህ እንደተፈጠረ ሚያውቅ የለም ለኔ ብቻ ነገረችኝ ባለቤቴንም እንዳትነግሪው ብላኛለች ምን ላድርግ ራሴን መቆጣጠር አቃተኝ 😭😭😭

እባካችሁ በማርያም ምን ብዬ ልምከራት ወደራሷ እንድትመለስ 😭😭😭😭😭💔

https://t.me/+9k2KYUWaftM2OGRk

FASHY

19 Aug, 20:16


ፔዶፊሊያ

ፔዶፊሊያ ከpsychiatric disorders መካከል አንዱ ሲሆን እድሜያቸው 13 እና ከዛ በታች ከሆነ ለአካለ መጠን ካልደረሱ ህፃናት ጋር የሚኖር ወሲባዊ መሳሳብ (sexual attraction) ነው። ከመገለጫ ባህሪያቱ መካከል ህፃናቱን ራቁታቸውን ማድረግ፣ መራቢያ አካላቸውን መደባበስ፣ የድርጊቱ ከዋኝ ግለ ወሲብ ሲፈፅም እንዲመለከቱ ማባበልና አስገድዶ መድፈርን ጭምር ያካተተ ሊሆን ይችላል። ከፔዶፊሊያ አይነቶች መካከል አንዱ exclusive paedophilia ተብሎ የሚታወቀው under 13 ብቻ የሆኑ ህፃናትን እንጂ አዋቂዎችን በፍፁም ለወሲባዊ ጥምረት አለመፈለግ ነው ። ሌላኛው ደግሞ infantophilia (nepiophilia) የሚባለው ሲሆን እድሜያቸው ከ5 አመት በታች የሆነ ህፃናትን ለተራክቦ መምረጥን የሚወክል ቃል ነው። የዚህ የሥነ ልቡና ቀውስ ተጠቂዎች ወንድም ሆነ ሴት ሊሆኑ ይችላሉ።

ለዚህ psychiatric disorder መከሰት ትክክለኛ ምክንያቱ ይኼ ነው ተብሎ ቁርጥ ያለ ድምዳሜ ላይ ባይደረስም ብዙ ጥናቶች ከneurological abnormalityና psychological pathology ጋር ያቆራኙታል። በዚሁ ዙሪያ የተሰሩ የተለያዩ researches እንደሚጠቁሙት የፔዶፊሊያ ስነ ልቡናዊ ቀውስ ተጠቂዎች የIQ ደረጃቸው ዝቅተኛ፣ የማስታወስ ችሎታቸው ደካማ፣ በልጅነታቸው የጭንቅላት ላይ ጉዳት የማስተናገድ እድላቸው ከፍተኛና የአንጎል አወቃቀራቸው ከመደበኛ ሰው ለየት ያለ ነው። በትምህርት ደረጃቸውም ቢሆን ብዙ ጊዜ በተደጋጋሚ fail ያደረጉ ናቸው። ይኼን ሥነ ልቡናዊ ቀውስ እስከመጨረሻው የሚቀርፍ መፍትሄ እስካሁን ድረስ ባይዳብርም ተጠቂው ግለሰብ ህፃናት ላይ ወሲባዊ ጥቃት እንዲፈፅም የሚያገነግነውን ግፊት በእጅጉ መቀነስ የሚያስችሉ በpsychology ባለሙያዎች የሚሰጡ ቴራፒዎች አሉ።

በሀገራችን እንዲህ ስላሉ ጠነን ያሉ ጉዳዮች ተወያይቶ መፍትሄ ለማምጣት መጣር በብዙሃኑ ዘንድ እንደነውር ስለሚቆጠር የዚህ psychiatric disorder ሰለባዎች ችግራቸውን በግልፅ አውርቶ cure ከመፈለግ ይልቅ እንዲህ ያሉ የሚዘገንኑ ወሲባዊ ጥቃቶችን በድብቅ በመፈፀም ተጠምደዋል። እንደ ሰሞኑ ክስተት ሰሚ ያላገኙ ብዙ ታፍነው የቀሩ ድምፆች እንደሚኖሩ መገመቱ ከባድ አይደለም። ችግሩ ላይ ከማተኮር ይልቅ መፍትሄ ለማምጣት ምን ማድረግ አለብን የሚለው ላይ ብናተኩር የተሻለ ለውጥ ማምጣት ይቻላል ብዬ አምናለሁ። ዝምታ ወርቅ አይደለም! ገና ብዙ ነገሮችን ሊያሳጣን ይችላል😥

Yohannes Afework

https://t.me/+9k2KYUWaftM2OGRk

FASHY

18 Aug, 05:32


#ፍትህ_ሳትኖር_ለተገደለችው_ህጻን_ሄቨን 😢😢😢😢😢

"... የ7 ዓመት ልጅ ነች እናቷ ነርስ ስለሆነች የተከራዩበት ቤት ትታት ትሄዳለች!

ነገር ግን ቤት ያክራያቸው ይህ በፎቶ የምትመለከቱት አከራይ ስሙ ጌታቸው የ7 ዓመት ህፃን ልጅን ጊቢ ውስጥ ወደ ሽንት ቤት ስትሄድ ጠብቆ አፎ ውስጥ አሽዋ በማድረግ አስገድዶ ደፍሯታል.

በዚህም

* መቀመጫዋ ና
* ማህፀኗ የተጎዱ ሲሆን

የጀርባ አጥንቷ በማህፀኗ በኩል እስከሚታይ ድረስ ደፍሯታል። ስደማበትም በውሀ አጥቧት፣ አንጏቷን አንቆ ገድሏታል፣  የወደቀች እንዲመስልም  ሰውነቷን በምላጭ በመተላተል ወደ ውጪ በማውጣት ጥሏታል።

ይህው እናትም የልጄን ፍትህ አሰጡኝ እያለች የኢትዮጵያ ህዝብ እየለመነች ይገኛል::

እናንተ ኢትዮጵያውያን ይህ ነገር በደንብ እንዲሸራሸር ፊስቡክ፣ ቴሌግራም፣ ቲክቶክ ላይ

* ሼር

እያደረጋችሁ ተባበሯት

ድምፅ ሁኑ

ቅጣቱ በቂ እንዳልሆነ ተጨማሪ ቅጣት ሊጣልበት እንደሚገባ ህዝብ ያንን እንደሚፈልግ ለማሳወቅ የፊርማ ማሰባሰብ እና ለእናቷ የገንዘብ ድጎማ ተጀምሯል።
https://www.change.org/p/justice-for-heaven-and-her-mother?recruited_by_id=94947080-5cca-11ef-af3a-c38f3884f55d&utm_source=share_petition&utm_campaign=psf_combo_share_initial&utm_term=signature_receipt&utm_medium=copylink

በዚህ ሊንክ በመግባት ፊርማችንን መስጠት የቻልን ደግሞ የገንዘብ ድጋፍ ማድረግ እንችላለን።

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ በህጻኗ ላይ በተፈጠረው የግፍ ግድያ የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ይገልፃል።

ይህ ጉዳይ በጊዜ ካልተቋጨ ነገ እኔ እና እናንተም ቤት መግባቱ አይቀርም!

#ፍትህለሔቨን
#Justiceforheven


https://t.me/+9k2KYUWaftM2OGRk

FASHY

18 Aug, 05:02


ጥቂት ስለ ፆታዊ ጥቃት...
* * *

ከብዙ ወንዶች ጋር ትወጣለች። "ሴሰኛ" ልትባል የምትችል ናት። ወንድ እየቀያየራች ጭኗን ትከፍትላቸዋለች። ገና በአበባነት ዘመኗ ከብዙዎች ጋር አንሶላ ተጋፋለች። ለፀፀት የሚዳርግ አይነት የወሲብ ህይወት አላት።

ይህች ወጣት እንዲህ ሂያጅ ከመሆኗ በፊት ክብሯት የገረሰሰው የገዛ ወንድሟ ነው። የአባትና የእናቷ ልጅ አስገድዶ አነወራት። ታላቅ ወንድሟ "ያደረግነውን ብትናገሪ እገድልሻለሁ" ብሎ እየዛተ ደጋግሞ ተገናኝቷታል። ብዙ ጊዜ ደፍሯታል።
ልጅት ከዚህ በኋላ ባከነች። ካገኘችው የምትተኛ ሆነች።

ሌላ ታሪክ

ባለትዳር ናት። ከባሏ ጋር ወሲብ ልትፈፅም ስትሞክር መቀመጫዋ አከባቢ ያማታል። ከወገብ በታች ህመም ይሰማታል። ህመሙ ሲባባስባት ወደ ሀኪም ሄደች። ከምርመራ በኋላ "ህመም የለብሽም" ይሏታል። ሀኪሞች በሽታ የለብሽም ቢሏትም ሁሌም ወሲብ ልትፈፅም ስትል ያማታል።

በመጨረሻም አንድ ሃኪም የስነልቦና ባለሞያ ጋር እንድትሄድ መከራት። ያኔ የህመሟ መንስኤ ታወቀ።

ልጅ እያለች በአያቷ ፆታዊ ጥቃት ተፈፅሞባታል። አያቷ በመቀመጫዋ በኩል ፆታዊ ጥቃት አድርሶባታል። ያ ክስተት የአእምሮ ጠባሳ ፈጠረባት። ወሲብ ስትፈፅም የሚያማት ጥቃቱ ባደረሰበት የስነልቦና ህመም የተነሳ ነበር።

ሁለቱ እውነተኛ ታሪኮች "ምን ሆኛለሁ?" በሚለው መፅሐፍ ላይ የሰፈሩ ናቸው።
ሁለቱ ታሪኮች ብዙ ይነግሩናል።
ተጠቂዎቹ ጥቃት የደረሰባቸው በቤተሰባቸው አባል ነው። መከታ እና ከለላ ሊሆኗቸው ከሚገባ ሰው ፆታዊ ጥቃት ደርሶባቸዋል። ይህ ብቻ ሳይሆን ጉዳቱ ዘመን ዘለል አእምሯዊ ጠባሳ እና ስነልቦናዊ ጉዳት አደርሶባቸዋል።

ሴቶች ሲደፈሩ የሚደርስባቸው ስነልቦናዊ መቃወስ ሳይታከም መቅረቱ ጉዳቱ ለማህበረሰቡ ጭምር ነው። ስነልቦናቸው የተጎዳ ሴቶች እናት ሲሆን ልጆቻቸውን እንዴት ያሳድጉታል?
ሴትን ከጥቃት መጠበቅ ማህበረሰብን መጠበቅ ነው።

አርቲስት እግቱ የጥቃት ሙከራ ከተደረገባት በኋላ በርካታ ሰዎች ተሳልቀውባታል። አንዳንዶች "ይቺን መልከ ጥፉ ማን ይነካታል" የሚል ከነውረኛ አእምሮ የሚፈልቅ መከራከሪያ አቅርበዋል።

ይህ የሚነግረን ነገር አለ።

ሴት ተገዳ እንድትደፈር ቆንጆ መሆን አይጠበቅባትም። ሴት በመሆኗ ብቻ ለጥቃት ተጋላጭ ናት።
ቆንጆ ሚስታቸውን አስቀምጠው የቤት ሰራተኛ የሚደፍሩ አሉ። የጎዳና ተዳዳሪዎች ይደፈራሉ። በልመና የተሰማሩ ይደፈራሉ። የአእምሮ ህሙማን ይደፈራሉ።

ሻሸመኔ የማውቃት የአእምሮ ህመምተኛ ነበረች። አንድ ወቅት አርግዛ አየኋት። ማነው ያስረገዛት? መልሱ ግልፅ ነው።

በዙሪያችሁ ያሉ ሴቶችን ስለፆታዊ ጥቃት ብትጠይቁ ልባችሁ ይሰበራል። ብዙ ሴቶች በተለያየ አጋጣሚ ለጥቃት ተጋልጠዋል።
ህፃናት በአዋቂዎች ይደፈራሉ። ሰራተኞች ከአሰሪዎች ትንኮሳ ይደርስባቸዋል። ደግሞም በቤተሰብ አባል የሚሰነዘር ጥቃትም አለ።

ሐገር የሚወድ ሴትን ከጥቃት ይጠብቅ።
ማህበረሰብን የሚወድ ሴትን ከጥቃት ይጠብቅ።
ራሱን የሚያከብር ወንድ ሴትን ከጥቃት ይጠብቅ።

https://t.me/+9k2KYUWaftM2OGRk

FASHY

16 Aug, 08:48


እንዴት ናችሁ አንድ እህታችን የ7 አመት ፍቅርኛ አለኝ አንድ ሀገር አንድ ስፍር ነው የምንኖርው ግን አብርን አንኖርም ይሄን ያክል አመት ስንቆይ አንድ ቀን አብርን አድርን አናቅም እሱም በሀይማኖቱ ጠንካራ ነው እኔም እንደዛው እና ከጋብቻ በፍት በጭራሽ አናስበውም በሳምንት አራት ቀን እንገናኛለን ተገባብዘን እንለያያለን ስልክ አናወራም አይወድም እና እስካሁን ያልተጋባነው የገቢ ምንጩ ትንሽ ናት እና ከቤት ኪራይ አታልፍም እና በዚህ ስራየ አንችን ባገባሽ ደስተኛ አላደርግሽም ትንሽ ጠብቂኝ እያለ ይሄው በ26አመቴ ተዋወኩት ይሄው እድሜየም ሄደ አልተወው ጥሩ ልጅ ነው ፅባይ አለው እድሜየ ሄደኮ ስለው ዞሮ ዞሮ የኔነሽ ቢሄድም አልተውሽም ነው የሚለኝ እሽ ብየው ነበር ግን አሁን አሁን እየፍራሁ መጣሁ ጓደኞቼ የሚጠብቃት ፍቅርኛ ልትኖርው ትችላለች ወንድ አይታመንም ቢወድሽ ቢያንስ አብርን እንሁንና ስርተን እንቀየራለን ይልሽ ነበር አይሆንሽም እያሉ ያስፍራሩኛል እኔም እድሜየ ሄደ ትለናለች በትህትና አማክሯት

https://t.me/+9k2KYUWaftM2OGRk

FASHY

14 Aug, 15:30


እንዴት ናችሁ ቤተሰቦቼ 🙌
ባለትዳር ነኝ አራስ ነኝ ! ባለቤቴ ሊረዳኝ ስላልቻለ እንደዚህ ፃፍኩለት። እሱም ምንም አልመለሰልኝም። ስናወራ የሱም ግዴለሽ መሆን ሲያበሳጨኝ በቃ ቁጣ ቁጣ ይለኛል። የሚስትነት ጥበቤ ሙልጭ ብሎ ጠፍቷል ከውስጤ። እሱ ስራ ነው የሚውለው። እኔ ደሞ የወሊድ እረፍት ላይ ነኝ። ብቻዬን ነው የምውለው። አጋዥም ጓደኛም ዘመድም ማንም አብሮኝ የለም። በኦፕሬሽን ነው የወለድኩት በቃ የማያመኝ ቦታ የለም እራሴን ወገቤን እጄን ሁሉ ነገሬን ያመኛል።። በዚ ላይ የሱ እንደዚህ መሆን ግራ ገባኝ።

እባካችሁ ይህንን ጊዜ የማልፍበትን ጥበብ ንገሩኝ ልጄን ያለእናት እንዳላስቀር እየፈራሁ ነው። ብዙ ስሜት ይሰማኝ እና ዞር ብዬ ልጄን ሳይ ያሳዝነኛል። እራሴ ላይ መጥፎ ውሳኔ ሳልወስን ድረሱልኝ። እናንተ ባለፋችሁበት ጥበብ እንዳልፍ አበርቱኝ በእግዚአብሄር🤲😭😭😭

ምን አይነት ስሜት ውስጥ ሆኜ እንደፃፍኩላችሁ እኔና ፈጣሪ ነን የምናውቀው። እህት ወንድሞቼ እርዱኝ በምክር🤲

https://t.me/+9k2KYUWaftM2OGRk

FASHY

14 Aug, 13:51


እናማክራት

https://t.me/+9k2KYUWaftM2OGRk

FASHY

10 Aug, 08:32


እንኳን ደስ አለን!

በፈረንሳይ ፓሪስ በመካሄድ ላይ በሚገኘው 33ኛው የኦሎምፒክ ውድድር ኢትዮጵያ በአትሌት ታምራት ቶላ የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳሊያ በወንዶች የማራቶን ውድድር አግኝታለች፡፡

https://t.me/+zlTDnNbnyZ42MDg0

FASHY

09 Aug, 04:56


ይሄን ጥያቄ ሞክሩ

መልሱን በኮሜንት መስጫዉ ላይ ያኑሩ።

https://t.me/+zlTDnNbnyZ42MDg0

1,060

subscribers

139

photos

2

videos