ኡስታዝ ማህሙድ ሀሰን ሳምንታዊ ምክሮች-USTAZ MAHMMUD HASSEN'S WEEKLY DAEWA @ustaz_mahmmud_hassen_official Channel on Telegram

ኡስታዝ ማህሙድ ሀሰን ሳምንታዊ ምክሮች-USTAZ MAHMMUD HASSEN'S WEEKLY DAEWA

@ustaz_mahmmud_hassen_official

ይህ Channel የኡስታዝ ማህሙድ ሀሰን ሳምንታዊ ዳዕዋዎች እና ምክሮች በ ድምፅ የሚቀርብበት ነው።

ኡስታዝ ማህሙድ ሀሰን ሳምንታዊ ምክሮች-USTAZ MAHMMUD HASSEN'S WEEKLY DAEWA (Amharic)

ኡስታዝ ማህሙድ ሀሰን ሳምንታዊ ዳዕዋዎች እና ምክሮች በ ድምፅ የሚቀርብበት የቡድን አገልግሎት እያየን ነው ። ይህ Channel በመሆን ሀሰን ሳምንት እና መንፈሳዊ ምክርቶች በመስራት ለሆነ በዚህ ድምፅ ያነበብናል ። ለበለጠ የቡድን እና ምክርቶች በደምበኛ ፍላጎት ጥሩ፣ ጥበብንና መስራትና ለሁለት የቡዱን እረት በማፍራት በፍጹም ውይይት እንችላለን።

ኡስታዝ ማህሙድ ሀሰን ሳምንታዊ ምክሮች-USTAZ MAHMMUD HASSEN'S WEEKLY DAEWA

18 Nov, 15:47

Music

ኡስታዝ ማህሙድ ሀሰን ሳምንታዊ ምክሮች-USTAZ MAHMMUD HASSEN'S WEEKLY DAEWA

16 Nov, 10:50

ትዕግሥት ማረግ አለመቻኮል.m4a

ኡስታዝ ማህሙድ ሀሰን ሳምንታዊ ምክሮች-USTAZ MAHMMUD HASSEN'S WEEKLY DAEWA

14 Nov, 13:28

ወንድማማችነታችንን ሚያበላሹ ነገሮችን መጠንቀቅ.m4a

ኡስታዝ ማህሙድ ሀሰን ሳምንታዊ ምክሮች-USTAZ MAHMMUD HASSEN'S WEEKLY DAEWA

14 Nov, 02:09

አሠላሙ ዐለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

ውድ ኡስታዝ ማህሙድ ሀሰን የፍልዋሃ መስጂድ የሳምንታዊ ምክሮች ፕሮግራም ተከታታዮች!

ይህንን ግሩፕ join በማለትና add በማድረግ የ ዳዕዋዉን ተደራሽነት ያስፉ

https://t.me/+2PF5ejE0GR1mMGE8

ኡስታዝ ማህሙድ ሀሰን ሳምንታዊ ምክሮች-USTAZ MAHMMUD HASSEN'S WEEKLY DAEWA

11 Nov, 18:32

Music

ኡስታዝ ማህሙድ ሀሰን ሳምንታዊ ምክሮች-USTAZ MAHMMUD HASSEN'S WEEKLY DAEWA

11 Nov, 18:32

ትልቁ ጭንቀታችን አኼራ መሆን አለበት

የሰውልጅን ከኢማን ለማሶጣት የሚያደርጉት የተለያዩ ዘዴዎች አሉ
ቀጥተኛ መንገድ ሚመራው አላህ ብቻ ነው
አላህ እውቀት ሰቶክ እውቀትህን በአጋግቡ ተጠቀምበት አለበዛህ ግን የቃሩን እ ጣፉንታ ይደርስካል 
ሰለፎች ደአዋ ለማንም ያደርጋሉ
እውቀትን ግን አደብ ላለው አማና ለሚወጣ ነው ሚያስተምሩት
ሰሀቦች  (መጀመሪያ የተማርነውኢማን ነው ቁርአን ከማመር በፊት)
መላሂካ ላንተ ስጁድ አርገዋል ላንተ ክብር ሲባል
( በኡስታዝ ማህሙድ አሰን)

ኡስታዝ ማህሙድ ሀሰን ሳምንታዊ ምክሮች-USTAZ MAHMMUD HASSEN'S WEEKLY DAEWA

09 Nov, 10:51

ለዲናችን አሥተዋፅኦ ማረግ.m4a

ኡስታዝ ማህሙድ ሀሰን ሳምንታዊ ምክሮች-USTAZ MAHMMUD HASSEN'S WEEKLY DAEWA

04 Nov, 13:03

#በሼኽ_ማህሙድ_ሀሰን
#ጂልባባ
አደጋ የሚያደርሱ ነገሮች በ2 ይከፍላቸዋል
   #ዝሙት ሰው፣ መግደል፣ ሽርክ
👉ከባባድ ነገሮች ስለሆኑአጥር ተደርጎላቸዋል
#ሴት_ልጅ_መሸፋፈኗ ውይይት አያስፈልግም
       ሸይጣን በሂደት ተፈጥሯቸውን እንዲቀይሩ ያደረጋል
   #መሰተር ሙስሊም ክርስቲያን ሳይባል ተፈጥሯዊ ነገር ነው
   👉መወያየት ያለብን ጉርድ ቀሚስ ዩኒፎም መሆን ይችላል ወይስ አይችልም ብለን ነው
   እያወቁ ካለበሱ ፋሲቆች ናቸው

  #ይህ አዲስ ፍልስፍና ፊስቅ ሰራ እንጂ ፋሲቅ አይባልም ቢድዓ ሰራ እንጂ ሙብተዲዕ አይባልም
   ከኢስላም ብቻ ሳይሆን ከተፈጥሮ አትነጥሉኝ ማለት አለበት
     በዚህ ጉዳይ ሺያ እንኳን አይደራደርም

ኡስታዝ ማህሙድ ሀሰን ሳምንታዊ ምክሮች-USTAZ MAHMMUD HASSEN'S WEEKLY DAEWA

02 Nov, 18:17

ጭፍን ተከታይ አንሁን.m4a

ኡስታዝ ማህሙድ ሀሰን ሳምንታዊ ምክሮች-USTAZ MAHMMUD HASSEN'S WEEKLY DAEWA

31 Oct, 13:28

ኢማንን መኖር.m4a

ኡስታዝ ማህሙድ ሀሰን ሳምንታዊ ምክሮች-USTAZ MAHMMUD HASSEN'S WEEKLY DAEWA

28 Oct, 14:57

#በኡስታዝ_ማህሙድ_ሀሰን
ከችግር መውጫ
   ሱ·በቀራህ
"የሙእሚኖች ሲፋ አንዱ ኢማን ቢልገይብ"
  ኢማን ቢልገይብ ከሌለ …
    2 አይነት غይብ አለ ሙጥለቀል ገይብ
                       2,ኒስቢይ
👉ኢማን ቢልገይብ የሌለው ሰው በደመ ነፍስ ነው የሚኖሩት
    #አደብ_ግድ ነው…
አላህ እፈትናቹሃለው ብለዋል
   ካልተገበረው እውቀት ምን ያደርጋፀል!
  የማር
#ስራ_ቀዘቀዘ_ብሎ_የሚያለቅስ ሰው #ቢያቃጥልበትስ!
     አብዛኛዎቻችን የምንኖረው በደመ ነፍስ ነው።
    👉የተቃጠለውም የቀረውም የአላህ ነው

  "አሰብሩ ሚፍታሁል ፈረጅ"
      #ዋናው_መጨነቅ_ያለብህ_ማን_አቃጠለው ሳይሆን #ለምን_ተቃጠለ_ነው_ማለት_ያለብህ
   የአላህ ሰው ውጤት ዱንያ አይፈልግም ም/ም ፈተና ቢሆንብኝስ ይላል።
   ገንዘብ ከልጅ በላይ እየሆነብን ነው!
ሳናስበው ማቴሪያልስት እየሆንን ነው።
   #ሰው_የምንረዳው_ስለተቸገረ ብቻ አይደለም #ወንድማማችነት_ለማጠንከር_ነው።
   
«الرٰحيمون يرحمهم الرحمٰن»

ኡስታዝ ማህሙድ ሀሰን ሳምንታዊ ምክሮች-USTAZ MAHMMUD HASSEN'S WEEKLY DAEWA

26 Oct, 13:47

ኡስታዝ ማህሙድ ሀሰን
ኢማን ከሁሉም ነገር በፊት
https://t.me/+2PF5ejE0GR1mMGE8

ኡስታዝ ማህሙድ ሀሰን ሳምንታዊ ምክሮች-USTAZ MAHMMUD HASSEN'S WEEKLY DAEWA

22 Oct, 02:49

በሼኽ ማህሙድ ሀሰን
እስልምና ሚዛናዊነት አጥብቆ ያዛል                                             ፅንፈኝነትን ያወግዛል።
  👉አንድነት ማለት
    ችግሩ የቱ ጋር ነው
ሰዎች ከነሱ የተሻለ ሰው ባዩ ቂጥር አጥባቂ ነው ፅንፈኛ ነው ይላሉ።
   #ስለዚህ የፅንፈኝነት መለኪያው አላህ ያስቀመጠው ድንበር በማለፍ ነው
   ሰውን ካፊር ማለት ከባድ ነው ይላል
አዎ ካፊርን ሙስሊም ማለትም ከባድ ነው።
   👉ካልሆነ የኢብራሂምን መንገድ አበላሸነው ማለት ነው።
    #ሙሽሪክን ሙሽሪክ የሚለው አሊም ነው ይላል …እህ ታዲያ #ሙስሊምንስ_ሙስሊም የሚለው ጃሂል ነው!?
  አንድ ሰው 15 አመት ሲሞላው በሚሰራው ለምን ይጠየቃል ህፃን አይደል!? ም/ም
  ያህም ይህም ሀቅ ነው ተቻችለን እንሂድ ካልን ቁርአን ልዩነትን መፍታት አይችልም እያልን ነው!
     ፍልስፍና ውስጥ አንግባ
   ለምሳሌ ፈኽሩዲን ራዚ
       ሚዛናዊነት ምንድነው ቁርአንና ሀዲስን መያዝ ነው።
   ሱና ተትቶ በፍፁም አንድነት የለም ።
#በኡሱሉ ዲን ሲሆን ነው ልዩነት የሚፈጠረው
በእኛ ስሜት መሆን የለበትም
  «አላህ ኑር ያላደረገለት ሰው ብርሃን የለውም»
አህሉል ሃዋ የሚባለው ቢዳዓ የሚሰራ ብቻ አይደለም ቁርአንን ህይወቱ ውስጥ የማያመጣ ነው።

ኡስታዝ ማህሙድ ሀሰን ሳምንታዊ ምክሮች-USTAZ MAHMMUD HASSEN'S WEEKLY DAEWA

14 Oct, 19:11

ትልልቅ ነገሮች የትናናሽ ነገሮች ውጤት ናቸው
      #በሼኽ_ማህሙድ_ሀሰን
   ወንድምህን ስትገናኝ እንኳን …
   ትልልቅ ነገሮች በአንድ ጊዜ አይደለም የሚሰሩት
   ትንንሽ ወንጀሎች ረቁ
ዲኑን ለመጠበቅ የተደነገጉ ትንንሽ…አንናቅ
   #ትንንሽ_ነገሮች_ላይ ሲመሳሰል መጨረሻ ላይ አቂዳውን ያፈርሳል
   #ሰለፎች "ሙብተዲዕን የሚያደንቅ ሰው እስልምናን አፈረሰው "ይላሉ
  ቀስበቀስ እሳቸው በመምጣታቸው ነው ያዳኑን ይላል ልክ ክርስቲያኖች ኢሳ አዳነን እንደሚሉት
    ስንቱ ነው ቀላል ነገር ነው እያለ ኢኽጢላጥ፣አጅነቢይ መጨበጥ እየሰራ ዝሙት ላይ የሚወድቀው
   "ይህ የአላህ ድንበር ነው እንዳትተላለፈው …"

ኡስታዝ ማህሙድ ሀሰን ሳምንታዊ ምክሮች-USTAZ MAHMMUD HASSEN'S WEEKLY DAEWA

13 Oct, 13:16

ግባችንን ለማሣካት ቀጣይነት ያለው ሥራ መሥራት.m4a

ኡስታዝ ማህሙድ ሀሰን ሳምንታዊ ምክሮች-USTAZ MAHMMUD HASSEN'S WEEKLY DAEWA

10 Oct, 16:48

ነብሥህን ማዳን.m4a

ኡስታዝ ማህሙድ ሀሰን ሳምንታዊ ምክሮች-USTAZ MAHMMUD HASSEN'S WEEKLY DAEWA

07 Oct, 18:58

#ተውሂድን_ለአላህ_ብቻ_ባሪያ_መሆንን_ለየት_ባለ_አገላለፅ_የቀረበ
   👉በኡስታዝ ማህሙድ ሀሰን
የአላህን ኒዕማ ለመቁጠር ብትሞክሩ…
        የነርቭ ሲስተሙ
    መረጃ የሚያስተላልፉ
 
#በሰውነታችን_ውስጥ_ያለውን_የአላህን ኒዕማ እንቁጠር ብንል እንኳን ቢያንስ 3 ሚሊየን አመት መኖር አለብን
    
   ድሮ ሰው የፈለገው ሀገር ያለማንም ፍቃድ መኖር ይችል ነበር
   አለም ሰለጠነ ተብሎ አንተ እስረኛ ነህ
      #አለም_በሰለጠነች_ቁጥር_በሆነ_ሰው_ቁጥጥር_ስር_ትሆናል

    የወንጀል ውጤት እዚህ ታየዋለህ
      👉ላንተ የሚጠቅምህ ነገር ሁሉ ያስጠላሃል
   #በአሁን ሰአት ብዙዎቻችን ከአላህ ሀቅ ይልቅ ስለራሳችን ሀቅ ነው የምንጨነቀው
   #አደጉ_የሚባሉ_ሀገሮች_ውስጥ_እስከ 45,000_ሰው_እራሱን_ያጠፋል
     👉ነብያቶች በዱንያ ተሸንፈው ያውቃሉ በኢማን ግን በፍፁም

ኡስታዝ ማህሙድ ሀሰን ሳምንታዊ ምክሮች-USTAZ MAHMMUD HASSEN'S WEEKLY DAEWA

03 Oct, 12:11

በኢሥላማዊ ዕሤት ራሥን ማነፅ.m4a

ኡስታዝ ማህሙድ ሀሰን ሳምንታዊ ምክሮች-USTAZ MAHMMUD HASSEN'S WEEKLY DAEWA

30 Sep, 15:08

ኡስታዝ ማህሙድ ሀሰን
 
#ለእውነተኛ_ስኬት_ሁሉንም_መመርመር
ስኬታማና የወደቁ ሰዎች

    ከከሰሩ ሰዎች ውስጥ
" ጥሩ ስራ እየሰራን ነው ብለው የሚያምኑ…ግን"
   ከልክ ያለፈ በራስ መተማመን ጥሩ አይደለም
ሰዎች በአንድ ጊዜ ኩላሊታቸውን አያጡም
    👉ቆም ብለህ ማሰብ አለብህ
መንሀጄ ልክ ነው ብለህ መጠየቅ? 
   የሙእሚን ስነምግባር…
ከማሸረክ ምህረት ይጠይቅ
  ሳላውቅ ከማሻርከው
"አላህ ዘንድ ያላሰቡት ነገር ይገለፅላቸዋል…" ቁርአን

ኡስታዝ ማህሙድ ሀሰን ሳምንታዊ ምክሮች-USTAZ MAHMMUD HASSEN'S WEEKLY DAEWA

28 Sep, 11:19

በኢማን መታነፅ.m4a

ኡስታዝ ማህሙድ ሀሰን ሳምንታዊ ምክሮች-USTAZ MAHMMUD HASSEN'S WEEKLY DAEWA

26 Sep, 13:58

ዋናውን አላማችን ማሣካት.m4a

ኡስታዝ ማህሙድ ሀሰን ሳምንታዊ ምክሮች-USTAZ MAHMMUD HASSEN'S WEEKLY DAEWA

23 Sep, 15:53

በኡስታዝ ማህሙድ ሀሰን
  #ሃላፊነትን_እንውሰድ

#ኢማሙ_ሻፊዒይ_አለማወቅ_ኸይር_ቢሆን ኖሮ…
  "فهم معرض "     አላህ እንዲህ አለ
👉ትልቅ ዓሊም ነው ሲባል እናረጋግጣለን?
   አብዛኛው ሰው አይጠይቅም
        👉ተቅወሏህ ያስፈልጋል
     #ቅድሚያ_ሃላፊነት_ውሰድ…
ሃላፊነትህን ለጀማዓ አትስጥ
  
   ማንም ስለማንም ሃላፊነት አይወስድም
    "كل نفس بما كسبن رهينة"
  ابن عباس "
ወደፊት ጊዜ ይመጣል ሰዎች  በመስጂድ ይሰባሰባሉ ግን በነሱ መሃል ሙእሚን የሌለ ሆኖ
     ሰዎች ከነብይነት በፊት 40 አመት ሀጅ ያደርጉ፣ ይሰግዱ ነበር…ነብዩ  አዲስ ያመጡት ነገር ምንድነው ሌሎችን ሙሽሪክ፣ካፊር መሆናቸውን መናገር ነው
    #የጁማዓ_ቀን(ሰጋጁ ላይ)  ቀስት ብትወረውር ካፊር ወይም ሙናፊቅ ላይ ነው የሚያርፈው ኢብኑ ዐባስ

   አቡጧሊብ እድሜ ልኩን ከጎናቸው ነበር ግን ሂዳያህ አላገኘም
  ግን አቡሱፊያን ስንት አመት ጠላት ሆኖ ሂዳያ አገኘ…
   👉ብዙ ሰዎች አንድ ሰው የሚከፍረው አላህ  2 ካለ ነው ይላል  የሚገርም ነው የሸይጣንን ረስቶ ነው?

    👉የ#ሰው_ልጅ_የመጀመሪያ_ሃላፍትና የፈጣሪን ሀቅ ለፈጣሪ የፍጡርን ለፉጡር መስጠት ነው

ኡስታዝ ማህሙድ ሀሰን ሳምንታዊ ምክሮች-USTAZ MAHMMUD HASSEN'S WEEKLY DAEWA

23 Sep, 11:28

አሠላሙ ዐለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

ውድ ኡስታዝ ማህሙድ ሀሰን የፍልዋሃ መስጂድ የሳምንታዊ ምክሮች ፕሮግራም ተከታታዮች!

ይህንን ግሩፕ join በማለትና add በማድረግ የ ዳዕዋዉን ተደራሽነት ያስፉ

https://t.me/+2PF5ejE0GR1mMGE8

ኡስታዝ ማህሙድ ሀሰን ሳምንታዊ ምክሮች-USTAZ MAHMMUD HASSEN'S WEEKLY DAEWA

17 Aug, 18:48

«የሁሉም ፊትና መሠረቱ ከሸሪዓህ ይልቅ አዕምሮን ማስቀደም እና ከዐቅል (አዕምሮ) በፊት ስሜትን ማስቀደም ነው።»

ኢብኑ-ል-ቀይ'ዩም

ኡስታዝ ማህሙድ ሀሰን ሳምንታዊ ምክሮች-USTAZ MAHMMUD HASSEN'S WEEKLY DAEWA

13 Aug, 02:07

Music

ኡስታዝ ማህሙድ ሀሰን ሳምንታዊ ምክሮች-USTAZ MAHMMUD HASSEN'S WEEKLY DAEWA

13 Aug, 02:07

#በኡስታዝ_ማህሙድ_ሀሰን

ወሳኝ ትምህርት ነው ሴፍ አድርጋችሁ አዳምጡት፣ለወዳጅወፐ ሼር አድርጉት
ለእንቅፋቶች እጅ አለመስጠት
👉#ሁሌም_እንቅፋቶች_አሉ
ነብዩ(ሰዐወ) " ለሙእሚእን ሁለም ነገር ኸይር ነው" አሉ
ድሎት ያዳክማል
#የሚያጠነክረው_አስቸጋሪ_ነገር_ነው
#ሰሃቦች_ከተመቻቸው_ቦታ_ተሰደዱ
በምንም ነገር
👉የኢማን ጉዞ ስታደርግ ብዙ የሚያደናቅፍ ነገር አለ
#ከፅናት_በፊት_እውነተኝነትን_ማረጋገጥ_ያስፈልጋል
እውነት በመረጃ ነው የሚረጋገጠው እንጂ በቀራኢን አይደለም
#ምንም_ብትሆን_ሰው_አይተውህም
#እውነት_በድምፅ_ብልጫ_አይደለም_በመረጃ_እንጂ

ኡስታዝ ማህሙድ ሀሰን ሳምንታዊ ምክሮች-USTAZ MAHMMUD HASSEN'S WEEKLY DAEWA

06 Aug, 02:06

Music

ኡስታዝ ማህሙድ ሀሰን ሳምንታዊ ምክሮች-USTAZ MAHMMUD HASSEN'S WEEKLY DAEWA

06 Aug, 02:06

#ዱንያ_ፈተና_ነው
#የተውሂድ_ሀቂቃ
#በሼኽ_ማህሙድ_ሀሰን
"إعلموا أنما الحيوة الدنية لعب...👉#ኢስቲቃማ_እንዲኖረን_የዚችን_አለም_እውነታ ማወቅ አስፈላጊ ነው።
ይች አለም የፈተና ሀገር ነች
ያቺ አለም ዳሩል ጀዛእ ነች
እዚህ አለም ፈተና ነው ያለው
ዱዓ አድርጌ አድርጌ አላህ አልተቀበለኝም አትበል እሱ በፈለገው ነው የሚሰጥህ
#ፈተና ደግሞ የሚያደናግር ነገር አለው
👉ጀዝባ የነበረ
ነብዩ(ሰዐወ) አዲስ ነገር አላመጡም ግን አብረዋቸው የነበሩትን ሙሽሪክ ነው ያሉት …
በቁርአን ውስጥ👇 #4_አይነት_እምነት_ነው_ሙሽሪክ፣አይሁድ፣ነሷራና ሙስሊም
👉 #አሁን_ግን_3_እምነት_ነው_ሙስሊም፣ነሷራ፣አይሁድ ነው ሙሽሪክ የለም ም/ም
#የፈለገ_ነገር_ቢያረግ_ሙሽሪክ_እንዳትለው ነው አሁን የሚባለው
👉ኡለማዎች በስሜት ተነስተው ሸሂድ አይሉም
ተውሂድ የሚባለው ሁሉም ነገር ውስጥ ይገባል
#ለገንዘብ_ብለህ_ምትወድና_ምትጠላ ከሆነ
#ለጀማዓ_ብለህ >> >> #ከሆነ_ተውሂድህ_ችግር_ላይ_ነው።
ዐሊምን ተከተል ግን መቅራት አለብህ
#ሙሀመድ_ኢብኑ-ሲሪን إنّ هذا العلم دين فنظروا عمن تأخذون دينكم
Social capital የሚባል ነገር አለ
ሰው ሲወድህ…

2,726

subscribers

4

photos

28

videos