𝐈𝐛𝐧𝐮𝐨𝐮𝐦𝐞𝐫𝐨𝐟𝐟𝐢𝐜𝐢𝐚𝐥𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞

@ibnuomer


በዚህ ቻናል የተለያዩ የሸኾች የኡስታዞች
• ቁም ነገር አዘል ፅሁፎችን
•ፈትዋዎችን
•መረጃዎችን
እና
ኢስላምን የሚጠቅሙ ነገራቶች ይለቀቁበታል: :

ብቻ ተቀላቀሉ @ibnuomer

አስተያየት ካላቹ @ibnuoumerrr

𝐈𝐛𝐧𝐮𝐨𝐮𝐦𝐞𝐫𝐨𝐟𝐟𝐢𝐜𝐢𝐚𝐥𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞

23 Oct, 10:23


🧶በቴሌግራም ምርጥ ምርጥ እስላማዊ ቻናል ይፈልጋሉስልኩን📲 በመጫን ይቀላቀሉን👇
📲📲ለመ🀄️🀄️📲📲
👇👇👇
┌───────────┐╯
‌│⫸╭─━━━━━━╮⫷│╯
│⫸│ ╰─ ━ ─╯ │⫷│╯
│⫸│▅▅▅▅▅▅▅│⫷│╯
‌│⫸│╰╮ • ★•╭╯ │⫷│╯
│⫸┃┊  🄷🄷🅆  ┊ ┃⫷│╯
‌│⫸┃┊  🄳🄳🅅  ┊ │⫷│╯
│⫸┃┊  🄷🄳🄴  ┊ ┃⫷│╯
‌│⫸┃┊  ▓⓪▓  ┊ ┃⫷│╯
│⫸┃╰─◦◇◦╯ ┃⫷│╯
‌│⫸┃██████ ┃⫷│╯
│⫸│→        ━       ←┃⫷│╯
│⫸╰━━━━━━━╯⫷│╯
╰━━━━━━━━━━━╯╯
🟠𝐀𝐝𝐝 𝐘𝐨𝐮𝐫 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🟠
        👇👇👇👇
🛰WAVE :-@HudHud_waver

𝐈𝐛𝐧𝐮𝐨𝐮𝐦𝐞𝐫𝐨𝐟𝐟𝐢𝐜𝐢𝐚𝐥𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞

22 Oct, 19:31


﴿إِنَّا أَنزَلْنَاهُ فِي لَيْلَةِ الْقَدْرِ﴾ .🌙
- سورة : القدر .

t.me/ibnuomer

𝐈𝐛𝐧𝐮𝐨𝐮𝐦𝐞𝐫𝐨𝐟𝐟𝐢𝐜𝐢𝐚𝐥𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞

22 Oct, 18:48


#ትንሽ ስለ ሀሜት

ሀሜት ማለት አንድ ግለሰብ በሌለበት ስለ እርሱ መጥፎ ነገር ማውራት ማለት ነው ።

አብዛኛውን ጊዜ ግን ሰዎች ስለ ሀሜት ያላቸው እምነት ትንሽ ችግር ያለበት ይመስላል ።አንድን ግለሰብ በሚያሙበት ወቅት የሚጨምሯቸው ማጣፈጫዎች አሉ ።

ለምሳሌ ⓵ :- እሱም ቢኖር ከመናገር አልቆጠብም ።

መልስ :- እሱ ቢኖር እሱን በመጥፎ ለማንሳት ማን ፈቀደልህ

② እሱ ላይ ያለውን እኮ ነው የተናገርኩት

መልስ :-

አቢ ሁረይራ እንዳስተላለፋት መልዕክተኛው (ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም )እንዲህ አሉ :- ሀሜት ማለት ምን እንደሆነ ታውቃላችሁ?

አሏህና መልእክተኛው ያውቃሉ አሉ

" ወንድምህን በመጥፎ ማውሳትህ ነው አሉ"

እስቲ ንገሩን የምናገረው ነገር ወንድሜ ላይ ቢኖርስ ?

"የምትናገረው ነገር እሱ ላይ ካለ በእርግጥም አምተከዋል እሱ ላይ ከሌለ ደግም በእርግጥ በሀሰት መስክረህበታል አሉ "

ሙስሊም

t.me/ibnuomer

𝐈𝐛𝐧𝐮𝐨𝐮𝐦𝐞𝐫𝐨𝐟𝐟𝐢𝐜𝐢𝐚𝐥𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞

22 Oct, 18:06


እንከን አልባው ትዳር

( #ለፈገግታ )

በአካባቢው ነዋሪዎች " ሞዴል ባለ ትዳር" ተብሎ የሚታሰበውን ግለሰብ እንዲህ ብለው ጠየቁት : -
.

ሚስትህ ጋር በትዳር ዓለም ለአርባ ዓመት ያክል ያለ አንዳች እንከን እንዴት ልትቆዩ ቻላችሁ ??
.

ባልየው እንዲህ ብሎ መለሰ :-
.

በሰርጋችን የመጀመሪያዋ ሌሊት የሚከተለውን ስምምነት አደረግን: -
"እኔ ስናደድ ባለቤቴ ወደ ማድ ቤት ልትገባ፤ ቁጣየ ሲበርድ ልትመለስ። እርሷም በበኩሏ ስትበሳጭ በረንዳው ላይ ልወጣ። ቁጣዋ ሰከን ሲል ወደቤት ልመለስ" በማለት ተስማማን። ስምምነቱን ልናከብር ቃል ኪዳን ገባን።
.
.
ይኸው አልሐምዱ ሊላህ ትዳራችን ለዚህ የበቃው ለአርባ ዓመት ያክል በረንዳ ላይ ሆኜ ነው።

ፈገግታ ሱናነው

መልካም  ምሽት  ጀግኖች


t.me/ibnuomer

𝐈𝐛𝐧𝐮𝐨𝐮𝐦𝐞𝐫𝐨𝐟𝐟𝐢𝐜𝐢𝐚𝐥𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞

22 Oct, 17:20


የሰው ልጅ ነገር ይገርማል የተፃፈለትን ሪዝቅ ለማግኘት ይደክማል ።

t.me/ibnuomer

𝐈𝐛𝐧𝐮𝐨𝐮𝐦𝐞𝐫𝐨𝐟𝐟𝐢𝐜𝐢𝐚𝐥𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞

22 Oct, 17:06


ለዱኒያ ከልክ በላይ የሚጨነቅ ሰው ለአኺራህ ልቡ ውስጥ ቦታ አይኖረውም።

قال مالك بن دينار رحمه الله :

بِقَدْرِ مَا تَحْزَنُ لِلدُّنْيَا فَكَذَلِكَ يَخْرُجُ هَمُّ الْآخِرَةِ مِنْ قَلْبِكَ، وَبِقَدْرِ مَا تَحْزَنُ لِلْآخِرَةِ فَكَذَلِكَ يَخْرُجُ هَمُّ الدُّنْيَا مِنْ قَلْبِكَ ".

📖[الزهد لابن أبي الدنيا(٥٠)].

¶ ማሊክ ኢብኑ ዲናር አሏህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ:-

ለዱኒያ በምታስበው በምትጨነቀው ልክ  ለአኺራህ የምትጨነቀው እና የምታስበው ከልብህ ይወጣል። 
ለአኺራህ በምትጨነቀው እና በምታስበው ልክ ደግሞ የዱኒያ ሀሳብና ጨንቀት ከልብህ ይወጣል

📖[አዝሁድ ሊኢብኒ አቢ አል-ዱንያ (50)]።

t.me/ibnuomer

𝐈𝐛𝐧𝐮𝐨𝐮𝐦𝐞𝐫𝐨𝐟𝐟𝐢𝐜𝐢𝐚𝐥𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞

21 Oct, 17:10


" እሳቱ ጠንከር ያለ ነው ፤ እስካሁን አልጠፋም ፤ ሰው ንብረት እያሸሸ ነው " - በስፍራው የሚገኙ ሰዎች

በአዲስ አበባ መርካቶ ሸማ ተራ የእሳት አደጋ ተከስቷል።

እሳቱ ከተነሳ በርከታ ደቂቃዎች ቢቆጠሩም እስካሁን መቆጣጠር እንዳልተቻለ በስፍራው የሚገኙ የቤተሰባችን አባላት ገልጸዋል።

" እሳቱ ጠንከር ያለ ነው ፤ በስፍራው እሳት አደጋዎች ለመቆጣጠር ጥረት እያደረጉ ቢሆንም ምንም ሊጠፋ አልቻለም። በስፍራው ላሉ የአደጋ ሰራተኞች ተጨማሪ ቦቴና እገዛ ያስፈልጋል ፤ በውሃ ብቻም የሚሆን አይደለም " ብለዋል።

" በአካባቢው ያሉ እሳቱ ያልደረሰባቸው ሰዎች ንብረታቸውን እያሸሹ ይገኛሉ " ሲሉም አክለዋል።

tikvahethiopia

𝐈𝐛𝐧𝐮𝐨𝐮𝐦𝐞𝐫𝐨𝐟𝐟𝐢𝐜𝐢𝐚𝐥𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞

21 Oct, 12:32


ወንድም ጃቢር 🎙

t.me/ibnuomer

𝐈𝐛𝐧𝐮𝐨𝐮𝐦𝐞𝐫𝐨𝐟𝐟𝐢𝐜𝐢𝐚𝐥𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞

21 Oct, 11:12


#የቀኑ ሀዲስ ⑥

#ታናሽ ለታላቁ ሰላምታ ያቅርብ

ከአቡ ሁረይራ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንዳስተላለፈው፡-

የአላህ መልእክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ፡- “ታናሽ ለታላቁ ሰላምታ ያቅርብ፣ አላፊው ለተቀመጠው ሰላምታ ያቅርብ። (በቁጥር ) ትንሽ የሆኑት (በቁጥር) ብዛት ላላቸው ሰላምታ ይቅርቡ።

ዘገባው :- ቡኻሪና ሙስሊም

t.me/ibnuomer

𝐈𝐛𝐧𝐮𝐨𝐮𝐦𝐞𝐫𝐨𝐟𝐟𝐢𝐜𝐢𝐚𝐥𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞

21 Oct, 04:35


﴿يَا عِبَادِيَ الَّذِينَ آمَنُوا إِنَّ أَرْضِي وَاسِعَةٌ فَإِيَّايَ فَاعْبُدُونِ﴾ .
- سورة : العنكبوت .

t.me/ibnuomer

𝐈𝐛𝐧𝐮𝐨𝐮𝐦𝐞𝐫𝐨𝐟𝐟𝐢𝐜𝐢𝐚𝐥𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞

20 Oct, 18:55


﴿قُلْ يَا عِبَادِيَ الَّذِينَ أَسْرَفُوا عَلَىٰ أَنفُسِهِمْ لَا تَقْنَطُوا مِن رَّحْمَةِ اللَّهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ يَغْفِرُ الذُّنُوبَ جَمِيعًا ۚ إِنَّهُ هُوَ الْغَفُورُ الرَّحِيمُ﴾ .
- سورة : الزمر .
ይህንን ቃሪዕ የሚያውቀው ?

قارئ أدهم النابلسي

t.me/ibnuomer

𝐈𝐛𝐧𝐮𝐨𝐮𝐦𝐞𝐫𝐨𝐟𝐟𝐢𝐜𝐢𝐚𝐥𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞

20 Oct, 18:32


ወንጀል ትንሽ ነው ብለህ አትናቅ ምክንያቱም ተራራ እንኳን ከ ጠጠር ነው ።

t.me/ibnuomer

𝐈𝐛𝐧𝐮𝐨𝐮𝐦𝐞𝐫𝐨𝐟𝐟𝐢𝐜𝐢𝐚𝐥𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞

20 Oct, 18:06


ያንተ ጌታ እኮ ባሪያው ወደ እሱ በመመለሱ ምክንያት የሚደሰት ጌታ ነው ።

t.me/ibnuomer

𝐈𝐛𝐧𝐮𝐨𝐮𝐦𝐞𝐫𝐨𝐟𝐟𝐢𝐜𝐢𝐚𝐥𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞

20 Oct, 17:33


ምን ዓይነት ጌታ እንዳለህ ስታስታውስ ጭንቀቶችህ በሙሉ ይቀላሉ ።

t.me/ibnuomer

𝐈𝐛𝐧𝐮𝐨𝐮𝐦𝐞𝐫𝐨𝐟𝐟𝐢𝐜𝐢𝐚𝐥𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞

20 Oct, 06:50


#የፈጅር ሰላት

ግዴታው :- በአሏህ ጥበቃ ስር ያደርግሀል ። ሱናው :- ከዱንያ እና እሷ ላይ ካሉት የተሻለ ነው ።
ቁርአኑ :- መልዐክት የሚጣዱት ነው ።

t.me/ibnuomer

𝐈𝐛𝐧𝐮𝐨𝐮𝐦𝐞𝐫𝐨𝐟𝐟𝐢𝐜𝐢𝐚𝐥𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞

20 Oct, 05:25


የቱ ይሻልካል ምርጫው ያንተው ነው ።

t.me/ibnuomer

𝐈𝐛𝐧𝐮𝐨𝐮𝐦𝐞𝐫𝐨𝐟𝐟𝐢𝐜𝐢𝐚𝐥𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞

20 Oct, 04:41


﴿إِنَّ رَبَّكَ هُوَ الْخَلَّاقُ الْعَلِيمُ﴾ .
- سورة : الحجر .
#የቀልብ መረጋጊያ❤️‍🩹
t.me/ibnuomer

1,305

subscribers

257

photos

246

videos