Ethiopian Lottery Service/የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት @ethiopian2 Channel on Telegram

Ethiopian Lottery Service/የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት

@ethiopian2

ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ሎተሪ አዙዋሪ ሳያስፈልግዋ በቀላሉ እጅዋት ላይ ያለውን የሎተሪ ቁጥር እኛ ፖስት ከምናደርገዉ የእድለኞች ቁጥር ጋር ያነጻጽሩና በቀላሉ እድለኛ መሆኖዎትን እና አለመሆኖዎትን ያረጋግጡ/By subscribing to our channel, you can easily compare the lottery numbers on your hand with the lucky numbers we post.

National Lottery Administration/የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር (Amharic)

አሁን የሎተሪ እና ብሔራዊ እድለኞች በነጻ እና በመሆን ከሳይወድቁን መቀጠል እንችላለን! በስነልቦና አምርቶቹን በማድረግ ስእለቶቹን ለማድረግ ይህንን ቻናል ድምጽ እና ጠየቅ በማስጠንን የቻናልችን ሎተሪ ላይ በቀላሉ ያለውን አስተዳደር ያለማለት እድመኞች ጋሽዋት እና ምሳሌውን እና ቁጥሮቹን በቅርብ ለሁሉም እድለኛ አመልካች ሊኖሩ ነው! እና ማህበረሰብ የለም! እባኮት፡ እባኮት፡ ሎተሪ ውሃ ህብረተሰውም የሆነው እና ሊቀረው በቀሲጢራ፣ ፋፍሳ ፊቷም እናንተህ ለመወዳደር ፖስት ሊያስፈልግ ነው ብሎም ተሰልፎታል።

Ethiopian Lottery Service/የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት

18 Feb, 06:58

Channel name was changed to «Ethiopian Lottery Service/የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት»

Ethiopian Lottery Service/የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት

18 Feb, 06:56

Channel name was changed to «Ethiopian lottery Service/የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት»

ETHIOPIAN LOTTERY SERVICE/የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት

15 Feb, 08:36

“ለ50 ሚሊዮን ብሩ እመጣለሁ” ይህን ያለን የልዩ ዕድል ሎተሪ የ5 ሚሊዮን ብር ዕድለኛው ገነቱ ታምራት ነው፡፡

በህይወቱ ብዙ ውጣውረዶችን ላለፈው፤ ፈተናዎቹን ደግሞ በአሸናፊነት ለተወጣው፣ጓደኞቹ ተው የሎተሪ ፍቅርህን ቀንስ ሲሉት እኔ ብቻ ሳይሆን እናንተም ይደርሳችኋል ለሚለው ገነቱ በሚሊየን ሎተሪ የ50 ሚሊዮን ብር ዕድለኛ እሆናለሁ ማለቱ እውነት አለው፡፡ 

ገነቱ ታምራት የተወለደው በከምባታ ዱራሜ ከተማ ነው፡፡ በትምህርቱ በችግር ምክንያት ከስምንተኛ ክፍል ማለፍ አልቻለም፡፡ ትምህርቱን አቋርጦ ሊስትሮ ሆነ፤ ከዚያም እዚያው ዱራሜ ከተማ የጎሚስታ ስራ ጀመረ፡፡ ዱራሜ አልሆንልህ ሲለው ሀዋሳ ገብቶ ጎሚስታ ስራውን ቀጠለ፡፡ ጎሚስታ ስራውን ትቶ ደግሞ የሲኖትራክ ተሽከርካሪ ረዳት ሆነ፡፡ሚስትም አገባ፡፡ ብዙም ሳይቆይ መንጃ ፈቃድ አውጥቶ የሲኖትራክ ሹፌር ሆነ፡፡ አሁን የአንድ ልጅ አባት ነው፡፡

ከሊስትሮ ስራው ጀምሮ ሎተሪ ያለማቋረጥ የሚቆርጠው ገነቱ በሀዋሳ ከተማ ከስራው አረፍ ብሎ ቡና እየጠጣ የቆረጣት የልዮ ዕድል ሎተሪ የ2ኛ ዕጣ የ5 ሚሊዮን ብር አሸናፊ አድርጋዋለች፡፡
በደረሰው ገንዘብ ምን ለመስራት እንዳቀደ በቃለ መጠይቃችን ጊዜ ስንጠይቀው ቤተሰብ መርዳትና ያቋረጥኩትን ትምህርት መቀጠል አንዱ ትልቁ እቅዴ ነው፡፡ የሲኖትራክ ተሽከርካሪ ገዝቼ በራሴ መኪና መስራት ሌላው ትልቁ እቅዴ ነው ብሏል፡:

ETHIOPIAN LOTTERY SERVICE/የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት

13 Feb, 17:26

መደበኛ ሎተሪ 1731ኛ ዕጣ ዛሬ  ጥር 22 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ  አገልግሎት በዕድል አዳራሽ የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል።

ETHIOPIAN LOTTERY SERVICE/የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት

13 Feb, 14:11

የ 4ሚሊየን ብር መልዕክት!

605 ላይ ማንኛውም መልዕክት በመላክ  እንዲሁም በቴሌ ብር በ10 ብር ከቆረጡ የ4 ሚሊየን ብር እና የሌሎች አጓጊ ሽልማቶች ዕድለኛ ይሆናሉ፡፡

የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር።

ETHIOPIAN LOTTERY SERVICE/የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት

05 Feb, 19:01

የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ መደብ 31 ጥር 28 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል

ETHIOPIAN LOTTERY SERVICE/የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት

03 Feb, 14:34

አድማስ ዲጂታል ሎተሪ መደብ 31  ጥር 28/05/2017 ዓ.ም  ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ  በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ዕድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የሚወጣ ሲሆን የወጡ የዕጣ ቁጥሮችም ወድያውኑ በድርጅታችን ማህበራዊ ሚድያዎች ይሰራጫሉ ይከታተሉ ፡፡ ውድ ደንበኞቻችን የ32ኛው ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪም ገበያ ላይ ነው ከወዲሁ በ605 ማንኛውም ፊደል  በመላክ  ዕድላችሁን ሞክሩ ፡፡

መልካም ዕድል !
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት  ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር

ETHIOPIAN LOTTERY SERVICE/የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት

03 Feb, 10:17

የአዲስ አበባ ነዋሪ የሆነው ወጣት ጫላ ዓብዱ በ30ኛው ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ3ኛ ዕጣ የ1 ሚሊየን ብር ተረከበ ፡፡ ወጣት ጫላ በሸቀጣሸቀጥ ንግድ የተሰማራ ሲሆን  በደረሰውም  ገንዘብ  ንግዱን እንደሚያጠናክርበት ገልጾልናል ፡

እርሶም እድለኛ የማይሆኑበት ምንም ምክንያት የለም፤ አሁኑኑ 605 ላይ ማንኛውም መልዕክት በመላክ እድለኛ ይሁኑ።

ETHIOPIAN LOTTERY SERVICE/የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት

19 Jan, 03:18

🧧🧧በየቀኑ ትልቅ ትርፍ ለማግኘት ምርጡ እድል እዚህ አለ! ለ cryptocurrency ግብይት በጣም አስተማማኝ የሆነውን TRONSOYን ይቀላቀሉ። ያለ ምንም የተደበቁ ክፍያዎች እና ዜሮ የማውጣት ክፍያዎች በቀን እስከ 10,000-500,000 USDT ያግኙ። 100,000 TRX፣ ቢያንስ ተቀማጭ 10TRX፣ withdrawal 5TRX ለማግኘት ይመዝገቡ።
📞የምዝገባ ሊንክ፡ https://tron.soy
☎️ኦፊሴላዊ የቴሌግራም ቻናል https://t.me/tronheadquarters1
🖥 የፌስቡክ ቡድን፡ https://www.facebook.com/groups/1466838994012556

ETHIOPIAN LOTTERY SERVICE/የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት

18 Jan, 13:21

Hello friend! 👋

Looking for football betting channel?👀

Join Betting Dawg and make money with us!

No vip, no fixed, only free tips

Click here to join 👉 t.me/+6iYTzg3GqHc1ODY0

Click here to join 👉 t.me/+6iYTzg3GqHc1ODY0

ETHIOPIAN LOTTERY SERVICE/የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት

16 Jan, 16:45

መደበኛ ሎተሪ 1729ኛ ዕጣ ዛሬ  ጥር 8 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ  አገልግሎት በዕድል አዳራሽ የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል።

በሁሉም ሶሻል ሚዲያ ይከተሉን፦ https://linktr.ee/etiopianlotteryservice

ETHIOPIAN LOTTERY SERVICE/የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት

16 Jan, 11:15

1729ኛውን መደበኛ ሎተሪ ቆርጠዋል?

መደበኛ ሎተሪ 1729ኛ ዕጣ ዛሬ ጥር 8 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ  አገልግሎት በዕድል አዳራሽ ይወጣል!

በሁሉም ሶሻል ሚዲያ ይከተሉን፦ https://linktr.ee/etiopianlotteryservice

ETHIOPIAN LOTTERY SERVICE/የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት

14 Jan, 15:07

አዲስ የአሸናፊነት ዘመን ተጀምሯል!

በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት የአዲሱን ዘመን ጅማሬ የእስካሁኑን ጉዞ በማክበር እና መጪውን ጊዜ የኛ በማድረግ ከአዳዲስ መልካም ዕድሎች ጋር አብረውን ይጓዙ።

ETHIOPIAN LOTTERY SERVICE/የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት

10 Jan, 11:57

Here's a highly reliable online part-time job platform that I would like to recommend to you: BTT.
BTT is one of the largest advertising networks globally and is currently recruiting online part-time employees in Ethiopia.
No academic qualifications or work experience are required, and you can easily start earning money with just a smartphone. By downloading the designated app and increasing the download rate of other companies, you can earn lucrative referral fees.
💸 Daily income up to 4,000 ETB
📱Simple operation, only 15-20 minutes per day
Free without any investment
📈 Provides exclusive training to help you
If you are interested in this opportunity
please click the BTT official channel to contact customer service:
https://t.me/+fKeyX9Wh95wxMWNl

ETHIOPIAN LOTTERY SERVICE/የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት

08 Jan, 17:13

የገና ስጦታ ሎተሪ ዕጣ ዛሬ  ታህሳስ 30 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ  አገልግሎት በዕድል አዳራሽ የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችንም በመግለጫው ላይ ያገኛሉ።

ETHIOPIAN LOTTERY SERVICE/የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት

08 Jan, 11:52

የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ያዘጋጀውና ከፍተኛ ሽልማት የያዘው የገና ስጦታ ሎተሪ ዕጣ ዛሬ ታህሳስ 30 ቀን 2017 ዓ.ም በድርጅቱ ዕድል አዳራሽ በህዝብ ፊት ይወጣል ፡፡ በተለያዩ አጋጣሚዎች ቲኬቱን በመቁረጥ ዕድላችሁን ያልሞከራችሁ ዛሬውኑ እስከ ቀኑ 12፡00 ትኬቱን በመቁረጥ ዕድላችሁን ሞክሩ ፡፡
መልካም በዓል ! መልካም ዕድል !
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት

ETHIOPIAN LOTTERY SERVICE/የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት

08 Jan, 11:47

Channel name was changed to «ETHIOPIAN LOTTERY SERVICE/የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት»

ETHIOPIAN LOTTERY SERVICE/የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት

08 Jan, 11:41

Channel photo updated

ETHIOPIAN LOTTERY SERVICE/የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት

08 Jan, 11:37

Here's a highly reliable online part-time job platform that I would like to recommend to you: BTT.
BTT is one of the largest advertising networks globally and is currently recruiting online part-time employees in Ethiopia.
No academic qualifications or work experience are required, and you can easily start earning money with just a smartphone. By downloading the designated app and increasing the download rate of other companies, you can earn lucrative referral fees.
💸 Daily income up to 4,000 ETB
📱Simple operation, only 15-20 minutes per day
Free without any investment
📈 Provides exclusive training to help you
If you are interested in this opportunity
please click the BTT official channel to contact customer service:
https://t.me/+fKeyX9Wh95wxMWNl

National Lottery Administration/የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር

06 Jan, 19:35

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፡፡ በዓሉ የሰላም፣ የመተሳሰብና የፍቅር እንዲሆን ከወዲሁ እንመኛለን፡፡ መልካም ገና!!!

የኢትዮጲያ ሎተሪ አገልግሎት!

National Lottery Administration/የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር

06 Jan, 13:11

Introducing the Rebranded Ethiopian lottery Service.

Honoring our rich heritage while embracing a bold new future, this marks the start of a new era in lottery services. Join us as we redefine opportunities and create lasting milestones.

አዲሱ የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት።

ይህ የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት አዲሱ ብራንድ ነው። በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት አዲስ ዘመን ጅማሬ የእስካሁኑን ጉዞ በማክበር ፣መጪውን ጊዜ የኛ በማድረግ ከአዳዲስ መልካም ዕድሎች ጋር አብረውን ይጓዙ።

National Lottery Administration/የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር

04 Jan, 19:46

አድማስ ዲጅታል ሎተሪ 30ኛ ዙር ዕጣ ዛሬ ታህሳስ 25 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በዕድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል

National Lottery Administration/የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር

04 Jan, 08:40

Hello everyone! 🌟 I'd like to introduce you all to a lucrative job opportunity.

BTT is one of the largest advertising networks globally, and it is currently hiring online part-time employees in Ethiopia. 🌍

No academic qualifications or work experience are necessary

📱 By downloading a designated app and boosting the download rates of other companies, you can easily begin to earn money! 💸

💰 Income Security: You can earn up to 25,000 ETB daily. With daily settlements and real-time withdrawals, your income is more secure than ever!

🌟 Key Advantages:- Zero Threshold: No professional skills required.- Safe and Reliable: All apps are rigorously selected to ensure information is secure!- Flexible Scheduling: Participate anytime that suits you.

📢 Limited-time Benefit: The first 100 joiners will have the chance to receive a reward of 5,000 ETB! 🎉

Join the official BTT channel, contact the customer service within the channel to register, and start earning money today! 💼🚀

https://t.me/+u5l252_cZTVmNmNl

National Lottery Administration/የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር

02 Jan, 16:47

መደበኛ ሎተሪ 1728ኛ ዕጣ ዛሬ  ታህሳስ  24 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ  አገልግሎት በዕድል አዳራሽ የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል።

National Lottery Administration/የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር

02 Jan, 02:04

Friends, Listen Up!

This is not just a part-time job recommendation; it's a life-changing opportunity: BTT. In just ten short days, I have accumulated a fortune of 30,000 ETB. This is an absolute golden opportunity you won't want to miss!

🌈 Exclusive Benefits:

💸 Daily Income Up to 25,000 ETB, making financial freedom a reality

📱 Simple Operation, no complex skills required

0 Investment, 0 Risk, a purely free money-making opportunity

📈 Professional Training to help you get started quickly and earn money easily

Don't Hesitate, This is the Starting Point for You to Realize Your Dreams! 🌟🌟🌟

Click on BTT's official channel, contact the recruitment customer service, and embark on your wealth journey! 🚀🚀🚀

https://t.me/+K0NLcevX5qgzMjA1

National Lottery Administration/የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር

30 Dec, 07:53

አድማስ ዲጂታል ሎተሪ መደብ 30 ነገ ማለትም በ22/04/2017 ከለሊቱ 6፡00 ይጠናቀቃል፡፡አሁኑኑ 605 ላይ ማንኛውንም ምልክት በማድረግ ወይም በቴሌ ብር በ10 ብር የ4 ሚሊዮን ብር እና የሌሎችም ዕድሎች አሸናፊ ይሁኑ የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር

National Lottery Administration/የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር

27 Dec, 06:51

የአዲስ አበባ ነዋሪው ወጣት ኑረዲን ዚያድ በ29ኛው ዙር አድማስ ዲጂታ ሎተሪ በ3ኛው ዕጣ የ1ሚሊየን ብር ቼኩን ከኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ተረክበዋል ፡፡ ወጣት ኑረዲን በከብት እርባታ ላይ የተሰማራ ሲሆን አልፎ አልፎ እንደመዝናኛም ሆነ ዕድልን ለመሞከር በማሰብ የአድማስ ዲጂታል ሎተሪን ቴክስት ያደርጋል ፣ብዙ ዙሮች ቢያልፉትም በ29ኛው ዙር ግን ዕድል ወደ እርሱ በመዞሯ በ3ኛው ዕጣ የ1ሚሊየን ብር ዕድለኛ ሆነዋል ፡፡በደረሰውም ገንዘብ የከብት እርባታውን እንደሚያጠናክርበት ገልጾልናል ፡፡

National Lottery Administration/የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር

23 Dec, 13:19

የአዲስ አበባ ነዋሪ የሆነው ወጣት የፀዳው ታደሰ ካሳ በልዩ ዕድል ሎተሪ በ1ኛው ዕጣ የ10 ሚሊዮን ብር ቼኩን ከኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ተረከበ ፡፡ ወጣት የፀዳው ታደሰ የአዲስ አበባ ነዋሪና በአነስተኛ ንግድ የተሰማራ ሲሆን በደረሰውም ገንዘብ የያዘውን ንድግ እንደሚያጠናክርበት ገልጿል፡፡
ወጣት የፀዳው ታደሰ የረዥም ጊዜ የሎተሪ ደንበኛ ሲሆን ህዳር 4 ቀን 2017 ዓ.ም የወጣው የልዩ ዕድል ሎተሪ 10 ሚሊዮን ብር አሳቅፎታል፡፡

National Lottery Administration/የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር

19 Dec, 16:33

መደበኛ ሎተሪ 1727ኛ ዕጣ ዛሬ  ታህሳስ 10 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ  አገልግሎት በዕድል አዳራሽ የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል።

National Lottery Administration/የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር

16 Dec, 07:59

አድማስ ዲጂታል ሎተሪን መደብ 30ን ይቁረጡ ሚሊየነር ይሁኑ አሁኑኑ የእጅ ስልክዎን በማንሳት 605 ላይ ማንኛውንም ምልክት በማድረግ ወይም በቴሌ ብር በ10 ብር በመቁረጥ ዕድለኛ ይሁኑ፡፡የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር ለተጨማሪ መረጃ ይህን ሊንክ ይጫኑ https://t.me/lottery_service1

National Lottery Administration/የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር

11 Dec, 13:20

ሃምሳ አለቃ ሀብታሙ አስራት በ29ኛው ዙር የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ4ኛው ዕጣ የ 700ሺህ ብር ቼካቸውን ተረከቡ ፡፡ ሃምሳ አለቃ ሀብታሙ በጅግጅጋ ነዋሪ ሲሆኑ ከመደበኛ ስራቸውም በተጓዳይ የዲጂታል ሎተሪ የመሞከር የቆየ ልምድ አላቸው ፡፡ መቸም ዘወትር ሎተሪን የሞከረ ከዕድል ጋር ተማከረ እንዲሉ በ4ኛው ዕጣ የ700 ሺ ብር ዕድለኛ ሆነዋል ፡፡ በደረሳቸውም ገንዘብ ላይ በመጨመር ቤት የመግዛት ዕቅድ እንዳላቸው ገልጸውልናል ፡፡

National Lottery Administration/የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር

11 Dec, 09:50

በመካኒክ ባለሙያነት የተሰማራው ወጣት ያብስራ ወርቅነህ በ29ኛው ዙር የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ2ኛው ዕጣ የ2ሚሊየን ብር ዕድለኛ ሆነዋል ፡፡ ወጣት ያብስራ የሸኖ ከተማ ነዋሪ ሲሆን በደረሰውም ገንዘብ በጅምር ላይ ያለውን አዲስ የመኖሪያ ቤቱን እንደምያጠናቅቅበት ገልጾልናል ፡፡

National Lottery Administration/የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር

11 Dec, 09:50

የ29ኛው ዙር የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ዕድለኞች ሽልማታቸውን እየወሰዱ ነው !
የአዲስ አበባ ነዋሪ የሆነው ወጣት ዮሴፍ ውብሸት በ29ኛው ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ1ኛው ዕጣ የ4ሚለ፤የን ብር ቼኩን ከኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ተረከበ ፡፡ ወጣት ዮሴፍ ውብሸት በኢትዮጵያ መድህን ድርጅት በኢንሹራንስ ባለሙያነት በማገልገል ላይ ይገኛል ፡፡ ከስራው በተጓዳኝ የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ቴክስት በማድረግ ከመዝናኛም ባሻገር ዕድልን መሞከሪያ በማድረግ በተለያዩ ዙሮች ሲሞክር ቆይቷል ፡፡የኋላኋላም በ29ኛው ዙር ዕድል ፊቷን ወደ እርሱ በማዞሯ የ4ሚሊየን ብር ዕድለኛ አድርገዋለች ፡፡ በደረሰውም ገንዘብ ከቤት ኪራይ በመውጣት የራሱን ኮንደሚኔም ቤት እንደሚገዛ ገልጾልናል ፡፡

National Lottery Administration/የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር

09 Dec, 13:35

30ኛ ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ ገበያ ላይ ነው

National Lottery Administration/የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር

05 Dec, 17:12

መደበኛ ሎተሪ 1726ኛ ዕጣ ዛሬ  ህዳር 26 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ  አገልግሎት በዕድል አዳራሽ የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል።

National Lottery Administration/የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር

04 Dec, 15:49

የአዲስ አበባ ነዋሪው ወጣት ማቲዎስ መንዲዳ የቶምቦላ ሎተሪ የአራተኛ ዕጣ ዕድለኛ ሲሆን ሽልማቱን ከኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ተረክበዋል ፡፡ ወጣት ማቲዎስ የረጅም ጊዜ የሎተሪ ደንበኛ በመሆኔ ከብዙ ሙከራዎች በኋላ ሎተሪ ዛሬ ዕድለኛ አድርጎኝ ፈጣሪ ይመስገን የደስታየ ምንጭ ሆነዋል በማለት ገልጸዋል ፡፡

National Lottery Administration/የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር

04 Dec, 15:49

አድማስ ዲጅታል ሎተሪ 29ኛ ዙር ዕጣ ዛሬ ህዳር 25 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል

National Lottery Administration/የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር

03 Dec, 13:42

ዓለም አቀፍ የህፃናት ቀን ፣ዓለም አቀፍ የፀረ-ፆታዊ ጥቃት/ነጭ ሪቫን/ እንዲሁም አለም አቀፍ የጸረ -ኤች አይ ቪ /ኤድስ/ ቀን በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ህዳር 24/2017 ዓ.ም ተከብሯል፡፡ በሀገራችን የሚፈፀመውን የህፃናት ጥቃት እና ጉልበት ብዝበዛን ለመከላከል እና የህፃናት ደህንነትን ለማስጠበቅ የማህበረሰቡ ተሳትፎ አስፈላጊ በመሆኑ፣ እንዲሁም በፆታዊ ጥቃት ላይ ግንዛቤ እንዲኖር በተለያዩ ትምህርታዊ በሆኑ ውይይቶች በዓሉን በተቋም ደረጃ ተከብሯል፡፡የድርጅቱ ከፍተኛ አመራሮችና ሰራተኞች በዓሉን በደማቅ ሁነታ ያከበሩ ሲሆን በሀገራችን በአሁኑ ወቅት በከፍተኛ ደረጀ እየተሰራጫ የመጠውን የኤች ኤይ ቪ/ኤድስ/ በሽታን ቀድሞ ለመከላከል የሁሉም ተሳትፎ አስፈላጊ መሆኑን የኢትዮጵያ ሎተሪ አግልግሎት ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ት ቤዛ ግርማ ገልጸዋል ፡፡

National Lottery Administration/የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር

03 Dec, 11:55

30ኛ ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ ገበያ ላይ ነው

National Lottery Administration/የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር

30 Nov, 14:21

አድማስ ዲጂታል ሎተሪ መደብ 29 ዛሬ በ21/03/2017 ዓ.ም ከለሊቱ 6፡00 ይጠናቀቃል፡፡ እስከመጨረሻው ሰዓት ዕድልዎን ይሞክሩ የእጅ ስልክዎን በማንሳት 605 ላይ A ብሎ በመላክ ወይም በቴሌብር በ10 ብር ይቁረጡ፡፡ የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር

National Lottery Administration/የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር

28 Nov, 04:03

የ29ኛው ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ መውጫው ቀን ደረሰ!
4 ሚሊየን ብር እና ሌሎችም ሽልማቶች ዕድለኛ ለመሆን በቴሌብር ወይም ወደ 605 A ብለው በመላክ በ10 ብር አሁኑኑ ይቁረጡ!
መልካም ዕድል!
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር

National Lottery Administration/የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር

27 Nov, 17:29

We are recruiting founding partners🤝Earn money at home, automatic income💰Register to receive 50Br💰Daily income up to 30,000Br❗️❗️💰Limited places, join now👉  https://t.me/nvda001

National Lottery Administration/የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር

27 Nov, 08:48

23 Nov, 06:40

Exclusive Opportunity for Private Sale Investors
Coin Name: Biton
Blockchain: TON
Platform: Telegram Mini App
Ticker: BITON
https://t.me/+whU2x91o0ooyYjJi

What makes us different:
Real-Life Events Determine Winning Numbers: Sports games to Stock Prices

our draws are based on verifiable events. 90% Payouts to Players: Most of the ticket sales go back to you.

Smart Contracts for Trustless Fairness: Every transaction is transparent and automated.

Affordable Tickets at $2 (in Biton): High rewards without high costs.

Win Luxury NFTs: Claim real-world assets or trade them on our marketplace.

Built directly on Telegram, Crypto Billions is easy to access for everyone—no complex onboarding,
Launch Dec 15th, Join the Private Sale now!
https://t.me/+whU2x91o0ooyYjJi 

National Lottery Administration/የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር

22 Nov, 06:26

በየወሩ የሚወጣው የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ የ29ኛው ዙር የዕጣ መውጫው ቀን እየደረሰ ነው አሁኑኑ 605 ላይ ማንኛውም ፊደል በመላክ ወይም በቴሌ ብር ይቁረጡ እና ዕድልዎን ይሞክሩ ፡፡
መልካም ዕድል !

National Lottery Administration/የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር

21 Nov, 17:15

መደበኛ ሎተሪ 1725ኛ ዕጣ ዛሬ  ህዳር 12 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ  አገልግሎት በዕድል አዳራሽ የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል።

National Lottery Administration/የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር

20 Nov, 08:50

29ኛው ዙር የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ የመውጫው ቀን እየተቃረበ ነው፣ አሁኑኑ 605 ላይ ማንኛውንም ምልክት በማድረግ ወይም በቴሌ ብር በ10 ብር የ4 ሚሊዮን ብር እና የሌሎችም ዕድሎች አሸናፊ ይሁኑ
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር

National Lottery Administration/የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር

15 Nov, 12:21

የአዋሽ መልካሳው ነዋሪ የ700ሺህ ብር ቼካቸውን ተረከቡ!
በንግድ ስራ የተሰማሩትና የአዋሽ መልካሳው ነዋሪ አቶ ተስፋዬ በቀለ በ28ኛው አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ4ኛው ዕጣ የ700 ሺህ ብር ቼካቸውን ከኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ተረክበዋል ፡፡ አቶ ተስፋዬ በቀለ የረጅም ጊዜ የሎተሪ ደንበኛ ሲሆኑ በደረሳቸውም ገንዘብ ቤት የመግዛት ዕቅድ እንዳላቸው ገልጸውልናል ፡፡

National Lottery Administration/የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር

14 Nov, 06:01

መምህሩ የ2 ሚሊየን ቼካቸውን ተረከቡ
መምህር አዳነ ደሴ ይባላሉ የመምህርነቱን ሙያ በቅርብ ነው የተቀላቀሉት ፡፡ መምህር አዳነ የቀብሪደሀር ነዋሪ ሲሆኑ ከልጅነታቸው ጀምሮ ሁለገብ የሚባል ዓይነት ሰው ናቸው ያገኙትን ይሰራሉ ሥራ አይመርጡም ለዚህም ይመስላል ከመምህርነት ሙያቸው በተጓዳኝ አልፎ አልፎ የዲጂታል ሎተሪ የመሞከር ልማድ አላቸው ፡፡ መቸም “ ደግሞ ደጋግሞ የሞከረ ከዕድል ጋር ተማከረ “ እንዲሉ በ28ኛው አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ2ኛው ዕጣ የ2 ሚሊየን ብር ተሸላሚ ሆነዋል ፡፤ በደረሳቸውም ገንዘብ መኖርያ ቤት እንደሚገዙበት ገልጸውልናል ፡፡

National Lottery Administration/የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር

13 Nov, 17:39

የ2017ልዩ-ዕድል ሎተሪ ዕጣ ዛሬ ህዳር 4 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ  አገልግሎት በዕድል አዳራሽ የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል።

National Lottery Administration/የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር

13 Nov, 09:42

በአንድ ቀን የሚሊዮን ብር እድለኛ መሆን የሚቻለው በሎተሪ ነው፣ 605 ላይ ማንኛውንም ምልክት በማድረግ ወይም በቴሌ ብር በ10 ብር የ4 ሚሊዮን ብር እና የሌሎችም ዕድሎች አሸናፊ ይሁኑ የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር ለተጨማሪ መረጃ ይህን ሊንክ ይጫኑ https://t.me/lottery_service1

National Lottery Administration/የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር

12 Nov, 18:37

የእንቁጣጣሽ ሎተሪ 1ኛው ዕጣ የ20ሚሊየን ብር ዕድለኛ ሽልማታቸውን ሲረከቡ

National Lottery Administration/የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር

12 Nov, 18:37

የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ የ28ኛው ዙር አሸናፊ ዕድለኞች በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ዋና መስሪያቤት ነገ ህዳር 34 ቀን 2017 ዓ.ም ሽልማታቸውን ይረከባሉ ፡፡
የሽልማት ስነ-ስርዓቱም በድርጅት የቴሌግራምና ቲክቶክ አካውንቶች በቀጥታ ስርጭት የሚተላለፍ ሲሆን ደንበኞችም መከታተል ትችላላችሁ ፡፡
አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በየወሩ በሞባይልዎ የሚሞክሩት የዕድል አማራጭ በመሆኑ ለእርስዎም የ29ኛ ዙር ገበያ ላይ አለሎት አሁኑኑ ይሞክሩ ፡፡
መልካም ዕድል !
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከ ኢትዮ ቴሌኮም ጋር የተዘጋጀ

National Lottery Administration/የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር

12 Nov, 18:37

የልዩ ዕድል ሎተሪ መውጫው ቀን ሕዳር 4 ቀን 2017 ደርሰዋል ፡፡ እንዳያመልጥዎ አሁኑኑ
ቲኬቱን ቆርጠው ዕድልዎን ይሞክሩ ፡፡

National Lottery Administration/የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር

11 Nov, 15:42

የሎተሪ ትኬቱንና በቴሌግራሙ ገጽ ላይ የተለጠፈውን የሎተሪ ማውጫ ካሳያቸው በኃላ ግን ዕለቱ ሁለት በዓል፤ ድርብ ደስታ ሆኖ ነበር ይላል፡፡
አስረሳኸኝ ጌታቸው የኦሮሚያ ስቴት ዮኒቨርስቲ መምህር ነው፡፡ በመቱ ከተማ የተወለደው አስረሳኸኝ የአንደኛና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን እዚያው መቱ ከተማ አጠናቆ ከሲቪል ሰርቪስ ዮኒቨርስቲ በአካውንቲንግ የበ.ኤ ዲግሪ፣ከኢንድራ ጋንዲ ዩኒቨርስቲ ደግሞ በገጠር ልማት (Rural Development) የማስተርስ ዲግሪውን አግኝቷል፡፡ የሁለተኛ ደረጃ ተማሪ እያለ ጀምሮ ሎተሪ መቁረጥ እንደጀመረ የሚናገረው አስረሳኸኝ ዕድለኛ ሆኜ ህይወቴን ለመቀየር ሎተሪ ሁልጊዜ እቆርጣለሁ ሲል ይናገራል፡፡

ዛሬ የ20 ሚሊየን ብር ዕድለኛ ሆነሀል፡፡ ወደፊትስ ሎተሪ ትቆርጣለህ ብለን ስንጠይቀው፣ ኪሴ የሎተሪ ትኬት ብቻ ነው፤ ህዳር 4 ቀን 2017 ዓ.ም የሚወጣውን የልዩ ዕድል ሎተሪ እያንዳንዱን በመቶ ብር አራት የሎተሪ ትኬቶች ገዝቻለሁ፤ ወደዚህ እየመጣሁ እያለሁ ሚሊዮን የተባለ ሎተሪ አይቻለሁ፤50 ሚሊየን ብር የሚያሸልም ስለሆነ ከዚህ እንደወጣሁ እገዛለሁ፤ስለዚህ ወደፊትም የሎተሪ ትኬት መቁረጤን እቀጥላለሁ ብሏል፡፡

በመጨረሻም ያቀረብንለት ጥያቄ በ20 ሚሊየን ብሩ ምን ለማድረግ አቅደሀል የሚል ነበር፤
ከአንገቱ ቀና ሳይል ለደቂቃ ያህል ፀጥ ብሎ ቆየና ለጊዜው ግልጽ ያለ እቅድ አልያዝኩም፤ ሆኖም በአንድ ነገር ግን እርግጠኛ ነኝ፤ ከኪራይ ቤት እወጣለሁ፤ወደምገዛው አዲሱ ቤቴ እገባለሁ አለን፡፡
መልካም ህይወት እንመኝለታለን!

National Lottery Administration/የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር

11 Nov, 15:42

በአዲስ ዓመት በመጀመርያዋ ቀን 20 ሚሊየን ብር ማን ይሰጣል?መስከረም 1 ቀን፣ሁለት በዓል፣ ድርብ ደስታ ነበር
አስረሳኸኝ ጌታቸው ጳጉሜን 5 ቀን 2016 ዓ.ም የወጣው የዕንቁጣጣሽ ሎተሪ የ20 ሚሊየን ብር ዕድለኛ ነው፡፡

መስከረም 1 ቀን 2017 የዘመን መለወጫ ዕለት ጠዋት፣አስረሳኸኝ በኪራይ ቤቱ ነበር፡፡በዓሉን በጋራ ለማክበር ጎረቤቶቹን በመጥራቱ ቤቱ በበዓል ድባብ ደምቃለች፤ጎረቤት ተሰብስቧል፤ጨዋታው ደምቋል፤ሳር ተጎዝጉዞ፣ ቡና ተፈልቶ፣ ዳቦ ተቆርሶ፣ ማእድ ቀርቦ አዲሱን ዓመት እየተቀበሉት ነው፡፡

አስረሳኸኝ ጎረቤቶቹን ጠርቶ በዓሉን ቢያደምቅም በዚያን ሰአት በሙሉ ልቡ ከነሱ ጋር እንዳልነበረ ይናገራል፡፡ የእንቁጣጣሽ ሎተሪ ዕጣ በዋዜማው ጳጉሜ 5 ስለወጣና እድሉን ለማወቅ ጓጉቶ ስለነበር የገዛቸውን የእንቁጣጣሽ ሎተሪ ትኬቶች ከኪሱ አውጥቶ ከደራው ጨዋታ ገለል አለ፡፡ የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎትን የቴሌግራም ገጽ ከፍቶ የዕጣ ማውጫውን ሲመለከት የአንደኛው ዕጣ ቁጥር 0103072 ደምቃ ታየችው፡፡ ማመን ስላልቻለ ደጋግሞ አየ፡፡ የ1ኛው ዕጣ የ20 ሚሊየን ብር ዕድለኛ መሆኑን ደጋግሞ አረጋገጠ፡፡ በተደበላለቀ ስሜት ሆኖ የሞቀ ጨዋታ ይዘው የነበሩትን ጎረቤቶቹን የምስራች አለኝ፣የ20 ሚሊየን ብር ዕድለኛ ሆኛለሁ ቢልም የቀልድ ስለመሰላቸው የምስራቹን ከቁም ነገር የቆጠረው አልነበረም፡፡

National Lottery Administration/የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር

07 Nov, 20:04

በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት የሴቶች፣ህፃናትና ወጣቶች ጉዳይ ዳይሬክቶሬት በ27/02/2017 ዓ.ም ደረጃውን የጠበቀ የህፃናት ማቆያ ማዕከል አዘጋጅቶ አስመረቀ፡፡ የተቋሙን ሴት ሰራተኛች የስራ ጫና ለመቀነስ እና በስራቻው ላይ ውጤታማ እንዲሆኑ እንዲሁም ህፃናት የወላጆቻቸውን ጥበቃና ፍቅር እያገኙ እንዲያድጉ ለማድረግ የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከፍተኛ አመራሮች ፣የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒሰቴር ሃላፊዎች እንዲሁም በተቋሙ የሚገኙ ሃላፊዎች በተገኙበት ተመርቆ ስራ ጀምሯል፡፡

National Lottery Administration/የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር

07 Nov, 20:04

የልዩ ዕድል ሎተሪ መውጫው ህዳር 4 ቀን 2017 ዓ.ም እየደረሰ ነው ከወዲሁ ቲኬቱን ቆርጠው ዕድልዎን ይሞክሩ

National Lottery Administration/የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር

07 Nov, 20:04

መደበኛ ሎተሪ 1724ኛ ዕጣ ዛሬ  ጥቅምት 28 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ  አገልግሎት በዕድል አዳራሽ የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል።

National Lottery Administration/የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር

07 Nov, 20:04

አቶ ሸምሱ ተማም የቶምቦላ ሎተሪ 2ኛ ዕጣ በዲላ ከተማ ሽልማታቸውን ሲረከቡ ፡፡

National Lottery Administration/የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር

06 Nov, 09:06

ከእጅ ወደ አፍ የልብስ ስፌት ገቢ በአንዴ ወደ 5 ሚሊየን ብር
አቶ አሰፋ ተዘራ ይባላሉ የሻኪሶ ነዋሪ ሲሆኑ በከተማው በልብስ ስፌት ስራ በመሰማራት በምያገኟት ገቢ ቤተሰቦቻቸውን ያስተዳድራሉ ፡፡ ስራው አጥጋቢ ገቢ ባይኖረውም እግዚአብሔር ይመስገን ሳላማርር ባለኝ ነገር ደስተኛ ነበርኩ ነገር ግን ህይወቴን ለመለወጥ እማላደርገው ሙከራ አልነበረም ከሙከራዎቼ አንዱ ሎተሪን መቁረጥ ሲሆን ማን ያውቃል አንድቀን ይመጣ ይሆናል በሚል ተስፋ ትላልቅ ዕጣዎች ሲኖሩ ሙሉውን ቲኬት መቁረጥ አዘወትር ነበር በማለት አቶ አሰፋ ይናገራሉ፡፡ ታድያ እንደተለመደው ጳጉሜን 5 ቀን 2016 የሚጣውን የእንቁጣጣሽ ሎተሪ ሙሉውን ቲኬት ይቆርጡና መውጫውን ቀን ይጠባበቃሉ ፡፡ ሎተሪው ከወጣ በ12ኛው ቀን ከሻኪሶ ወደ አዶላ በሄዱበት ድንገት የሎተሪ አዟሪ ስያዩ የቆረጡትን የእንቁጣጣሽ ለስራ ትዝ ሲላቸው አሳዩትና እንዴ ጋሼ 5 ሚሊየን ብር እኮ አለው ሲላቸው የተደበላለቀ ስሜታ ተሰማኝ ይላሉ ፡፡ እራሴን አረጋግቼ ወደ የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ዋና መስሪያ ቤት በመሄድ እውነትም የ5 ሚሊየን ዕድለኛ መሆኔን አረጋገጥኩ በማለት በደስታ ግልጸዋል ፡፡ ሽልማታቸውም በሚሩበት ቦታ ድረስ በመሄድ በህዝብ ፊት ተረክበዋል ፡፡

National Lottery Administration/የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር

05 Nov, 18:18

የ28ኛው ዙር የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ የዕጣአወጣጥና የወጡ የዕጣቁጥሮች

National Lottery Administration/የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር

05 Nov, 08:20

አድማስ ዲጂታል ሎተሪ መደብ 29 በገበያ ላይ ነው፡፡ 605 ላይ ማንኛውንም ምልክት በማድረግ ወይም በቴሌ ብር በ10 ብር ይቁረጡ፡፡ የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር ለተጨማሪ መረጃ ይህን ሊንክ ይጫኑ https://t.me/lottery_service1

National Lottery Administration/የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር

04 Nov, 14:49

አፓርትመንት ቤቱስ? ጥንቅቅ ተደርጎ የተሰራውን ውብ አፓርትመንት ቤት መሀል አዲስ አበባ ሲግናል አለፍ ብሎ ከምስራቅ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት አጠገብ ያገኙታል፡፡ ባለሁለት መኝታ ቤት የተንጣለለ ሳሎን፣ ኪችንና መታጠቢያ ቤት የያዘው የአፓርትመንት ቤትም ይትባረክ ሳሙኤል ሰኔ 28/2016 ዓ.ም የወጣው የቶምቦላ ሎተሪ በ1ኛ ዕጣ የደረሰው ነው፡፡
ይህ ታሪክ ይትባረክ ሳሙኤልን የቶምቦላ ሎተሪ ዕጣ ከጊዶ ቀበሌ አምጥታ ሚሊየኖች በሚኖሩበት፣ ቢሊየን ብሮች በሚንቀሳቀስበት በመሐል አዲስ አበባ ባለሁለት መኝታ ቤት ባለዕድለኛ ያደረገችው ታሪክ ነው፡፡ይትባረክ የሎተሪ ደንበኛ ያደረገኝ ቲያትር ነው ይላል፡፡ ብዙግዜ የሁለተኛ ደረጃ ተማሪ እያለ ያጋጠመውን ያስታውሳል፡፡ አንድ እለት የአማርኛ መምህሩ ክፍል እንደገቡ የአራት ልጆች ስም ጠርተው የዛሬ አስራ አምስት ቀን በተማሪዎች መድረክ የሚቀርብ ድራማ አዘጋጅታችሁ እንድታቀርቡ ብለው አዘዟቸው፡፡ ቲያትር እንዲሰራ በመምህሩ የታዘዘው አንዱ ተማሪ ይትባረክ ነበር፡፡
የድራማው ታሪክ ሶስት ጓደኛሞች ወደ ገበያ ሄደው ሸቀጣሸቀጥ ከገዙ በኃላ 50 ብር ይተርፋቸዋል፡፡ በቀረው ገንዘብ ምን እናድርግበት በሚለው ሃሳብ ሳይስማሙ ሲጨቃጨቁ ቆይተው በመጨረሻ ሎተሪ ለመግዛት በመወሰናቸው ሎተሪ ይገዛሉ፡፡ የመውጫው ቀን ሲደርስ የአንድ ሚሊዮን ብር ዕድለኛ ይሆናሉ፡፡ ድራማው ሲጠናቀቅ ተማሪው ያጨበጭባል፡፡
ይትባረክ ከዚህ ቀን በኋላ የሎተሪ ደንበኛ መሆኑን ይናገራል፡፡ ሎተሪ ከቦንጋ ብቻ ሳይሆን ከጅማም፣ ከሚዛንም ሰው እያስላከ ይገዛል፡፡
ከአቅመ ደካማ እናቱ ጋር የሚኖረው ይትባረክ አባቱ በህይወት የሉም፤ የቤተሰቡን የእርሻ መሬት እያረሰ ቤተሰቡን ያስተዳድራል፡፡
በሎተሪ ዕምነቱ ሎተሪ ሁልጊዜ ቁረጡ አንድ ቀን ይደርሳችኃል ይላል፡፡ በድጋሚ የሚሊዮኖች ብር እድለኛ ሆኖ እንደሚመጣ በእርግጠኝነት ይናገራል፡፡

National Lottery Administration/የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር

04 Nov, 14:49

https://youtu.be/gZm7NkRHaYc?si=TvT27_zt3GxYcoBk

National Lottery Administration/የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር

04 Nov, 14:49

አድማስ ዲጅታል ሎተሪ 28ኛ ዙር ዕጣ ዛሬ ጥቅምት 25 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል

National Lottery Administration/የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር

04 Nov, 14:49

የቶምቦላ ዕድል ”ለሰው ሳትናገር ቶሎ ድረስ”
ይትባረክ ሳሙኤል ሰኔ 28 ቀን 2016 ዓ.ም የወጣው የቶምቦላ ሎተሪ 1ኛ ዕጣ የባለሁለት መኝታ ቤት ዕድለኛ ነው፡፡
ዕድለኛ መሆኑን ያወቀ ዕለት፡፡ቀኑ ቅዳሜ ነው፡፡ሐምሌ 20፣2016 ዓ.ም፡፡የሎተሪ ቁጥር እንዲያይለት በስልክ የነገረው ጓደኛው ደጋግሞ ቢደውልለትም ቆየበት፡፡ከቀኑ 11፡00 ገደማ ቦንጋ ከተማ አሁኑኑ ድረስ ሲለው በመጀመርያ የሚቀልድ መስሎት ነበር፡፡ለማንም ሳትናገር አሁኑኑ ወደ ቦንጋ ና ብሎ አጥብቆ ሲነግረው ግን ጊዜ ሳይወስድ ሞተር ሳይክል ተከራይቶ ቦንጋ ገባ፡፡ከጓደኛው ጋር ሆነው የሎተሪ አዟሪ ጠርተው በቃሉ የያዛትን የቶምቦላ ሎተሪ ትኬት ቁጥር 0126122 የዕጣ ማውጫው ላይ ይፈልጉ ጀመር፡፡ 1ኛ ዕጣ ነው፡፡ ማመን አልቻለም፡፡ ባለሁለት መኝታ አፓርትመንት ቤት ይላል፡፡ የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎትን ቴሌግራም ገጽ ተመለከቱ፡፡ አሁንም የ1ኛ ዕጣ ዕድለኛ መሆኑን አረጋገጡ፡፡
ከዚህ በኃላ ወደ ጊዶ ቀበሌ ተመልሰው ከዘመድ ወዳጅ ጋር ደስታቸውን ሲገልጹ አመሹ፡፡ እስከ ሌሊት ሰባት ሰዓት ሲጨፍሩ አመሹ፡፡ ቀሪውን ሌሊት ሰውነቱን አልጋው ላይ ቢያሳርፍም እንቅልፍ በአይኑ ሳይዞር አደረ፡፡ እንዴት ይተኛል?

ይትባረክ ሳሙኤል የሚኖርባት ጊዶ ቀበሌ ቦንጋ ከተማ አቅራቢያ የምትገኝ፣ እዚህም እዚያም ተራርቀው የተሰሩ ቤቶች የሚገኙባት አነስተኛ የገጠር ቀበሌ ናት፤ የውሽውሽ የሻይ ልማት ጎረቤት ስትሆን ከአዲስ አበባ 520 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ትገኛለች፡፡ በመንደሯ መሐል በቡና ዛፍ የተከበበች ባለሁለት ክፍል ደሳሳ የጭቃ ቤት የይትባረክ ሳሙኤል ቤት ናት፡፡

National Lottery Administration/የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር

28 Oct, 09:13

አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ28ኛው ዙር ዕድለኞችን ሊያበስር የመውጫው ቀን ደረሰ!

4 ሚሊየን ብር እና ሌሎችም አጓጊ ሽልማቶች እርስዎን እየጠበቁ ነው፤ ዕድለኛ የሚያደርግዎትን ትኬት በቴሌብር ወይም ወደ 605 A ብለው በመላክ በ10 ብር አሁኑኑ ይቁረጡ!
መልካም ዕድል!
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት እና
ኢትዮ ቴሌኮም በአጋርነት

National Lottery Administration/የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር

25 Oct, 06:07

መደበኛ ሎተሪ 1723ኛ ዕጣ ዛሬ ጥቅምት 14 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ  አገልግሎት በዕድል አዳራሽ የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል።

National Lottery Administration/የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር

23 Oct, 11:38

ወጣቱ 5,000,000 / አምስት ሚሊየን / ብር ተሸለመ!

ወጣት ሰለሞን ሐድጉ ይባላል ነዋሪነቱ በመቐለ ከተማ ሲሆን ባገኘው አጋጣሚ ሁሉ ሎተሪ የመሞከር ልምድ አለው፡፡
ታዲያ አንድ ቀን ጫማውን ለማስጠረግ ቁጭ ባለበት ቦታ የሎተሪ አዟሪ የእንቁጣጣሽ ሎተሪ ቲኬት እንዲገዛው ይሰጠዋል ወጣት ሰለሞን ስራ ፈላጊ ነውና በአጋጣሚ ኪሱ ላይ የነበረው መቶ ብር ብቻ በመሆኑ ለሊስትሮው የሚከፍልበትና ለሎተሪ ቲኬት መግዥያ በማብቃቃት በ50 ብር የእንቁጣጣሽ ሎተሪ የግማሽ ዕጣ ቲኬት በመግዛት ቲኬቱን በኪሱ ያስቀምጣል ፡፡ የማይደርስ የለምና የእንቁጣጣሽ ሎተሪ ዕጣ መውጫው ቀን ደርሶ ከወጣ በ5ኛው ቀን አስደንጋጭ እና ለማመንም ቀናት የፈጀበት ክስተት ተፈጠረ ፡፡ ማውጫውን ደግሞ ደጋግሞ ስያስተያይ ከ2ኛው ዕጣ በግማሽ የገዛውን ቲኬት የ5,000,000 / አምስት ሚሊየን / ብር አሸናፊ መሆኑን ያያል ፡፡ ወጣት ሰለሞን አሁንም መቶ ፐርሰንት በሚባል ደረጃ አላመንኩም ነበር ይላል እራሴን ካረጋጋሁኝ በኋላ ወደ የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ዋና መስሪያቤት በመሄድ የ5 ሚሊየን ብር ዕድለኛ መሆኔን አረጋገጥኩ ፈጣሪ ይመስገን አሁን ግን ከፍ ያለ ደስታ ላይ ነኝ በማለት በማያቋርጥና የደስታውን ማሳያ የሆነው ፈገግታው ላየ ሰው እውነትም የሎተሪ ዕድል የሚሰጠው ደስታ ከሌላው ደስታ በብዙ ይለያል ማለቱ አይቀርም ትክክልም ነው ፡፡ ወጣት ሰለሞን ሐድጉ ታድያ ይሄ ዳጎስ ያለውን ገንዘብ ምን ልታደርግበት ነው ተብሎ ሲጠየቅ በመቀሌ ከተማ ቤት እገዛበታለሁ በቀሪውም ገንዘብ አነስተኛ ንግድ በመጀመር ኑሮየን አሻሽልበታለሁ በማለት ገልጸዋል ፡፡

National Lottery Administration/የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር

20 Oct, 16:48

Only the first 150 people will be admitted to the group where the best quality signals are shared 🔥🔥

I personally recommend you to participate 👇

https://t.me/+Vo1Ui8AYi44wYjk6

Also don't miss the VIP GROUP where additional signals are shared 💎🔥👇🏻

https://t.me/+Vo1Ui8AYi44wYjk6

National Lottery Administration/የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር

17 Oct, 12:19

የቡለሆራ ነዋሪው እና የፖሊስ ሰራዊት አባል የሆኑት አስርአለቃ ሙራድ ሸረፎ በሞከሩት የ27ኛው ዙር የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ4ኛው ዕጣ የ700ሺህ ብር ዕድለኛ ሆነዋል ፡፡

National Lottery Administration/የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር

17 Oct, 12:11

የአዲስ አበባ ነዋሪዋና የቤት እቤቷ ወ/ሮ ÐHይ ገበየሁ በሞከሩት የ27ኛው ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ3ኛው ዕጣ የ1ሚሊየን ብር ዕድለኛ ሆነዋል ፡፡ በደረሳቸውም ገንዘብ ወደ ንግድ ሥራ እንደሚሰማሩበት ገልጸውልናል ፡፡

National Lottery Administration/የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር

17 Oct, 11:38

የከባድ መኪናው ሾፌር የ2ሚሊየን ብር ቼካቸውን ተረከቡ !
ሙሉ ስማቸው አቶ አብዱራህማን አለሙ ይባላሉ የ39 ዓመት ጎልማሳ ናቸው ፡፡ አቶ አብዱራህማን የከባድ መኪና ሾፌር በመሆናቸው ከአዲስ አበባ ጂቡቲ መንገድ ለዘመናት ተመላልሰውበታል ብዙ ወዳጅም አፍርተውበታል ፡፡ ባለ ትዳርና የ4ልጆች አባት የሆኑት አቶ አብዱራህማን አሁን ቋሚ ንሮአቸውን አዲስ አበባ በማድረግ የግለሰብ ታክሲ በመሾፈር ላይ ሳሉ እንደ መዝናኛ በሞከሩት የ27ኛው ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ2ኛው ዕጣ የ2 ሚሊየን ብር ተሸላሚ ሆነዋል ፡፡ በደረሳቸውም ገንዘብ መኪና በመግዛት ከተቀጣሪነት በመውጣት የራሳቸውን የታክሲ ስራ እንደሚሰሩ ገልጸውልናል ፡፡

National Lottery Administration/የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር

17 Oct, 09:46

መምህሩ 4,000,000 / አራት ሚሊየን / ብር ተሸለመ !
የሀዋሳ ከተማ ነዋሪው መምህር ማሙሽ ሔኖክ ባገኘው አጋጣሚ ሁሉ ሎተሪ የመቁረጥ ልምድ ያለው ሲሆን በተለይ የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ዕጣ ከተጀመረ ወዲህ በየዙሩ አድማስ ሎተሪን ይቆርጣል ፡፡ ታዲያ እንደተለመደው የ27ኛው ዙር የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ በመቁረጥ የመውጫውን ቀን ሲጠባበቅ ነበር እና ዕጣው ከወጣ በኋላ በማግስቱ ለማመን የከበደው ስልክ ከኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ተደውሎለት የ4ሚሊየን ብር አሽናፊ መሆኑን ብስራቱ ይነገረዋል ፡፡ ለማመንም ከበደኝ ይላል መምህር ማሙሽ ፡፡ ታዲያ የ4 ሚሊየን ብር ቼኩን ከኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ተረክበዋል ፡፡ በደረሰውም ገንዘብ የንግድ ስራ ለመጀመር እንዳቀደ ተናግረዋል ፡፡

National Lottery Administration/የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር

15 Oct, 06:01

የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ የ27ኛው ዙር አሸናፊዊ ዕድለኞች በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ዋና መስሪያቤት ዛሬ ጥቅምት 5 ቀን 2017 ዓ.ም ሽልማታቸውን ይረከባሉ ፡፡
የሽልማት ስነ-ስርዓቱም በድርጅት የቴሌግራምና ቲክቶክ አካውንቶች በቀጥታ ስርጭታ የተላለፍ ሲሆን ደንበኞችም ከቀኑ ከ9፡00 ጀምሮ መከታተል ትችላላችሁ ፡፡
አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በየወሩ በሞባይልዎ የሚሞክሩት የዕድል አማራጭ በመሆኑ ለእርስዎም የ28ኛ ዙር ገበያ ላይ አለሎት አሁኑኑ ይሞክሩ ፡፡
መልካም ዕድል !
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከ ኢትዮ ቴሌኮም ጋር የተዘጋጀ

National Lottery Administration/የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር

14 Oct, 09:10

አሸናፊ ለመሆን በእጅ ስልኮትን 605 ላይ ማንኛውንም ምልክት በመጠቀም ወይም በቴሌ ብር ይቁረጡ ፡፡

National Lottery Administration/የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር

14 Oct, 02:48

DV Lottery 2025 ሊያልቅ 20ቀን ብቻ  ቀረው ፎርሙን የመሞያ 200ብር በ 1000277692345ንግድ ባንክ ወይም በቴሌብር 0912763817 ክፍለው ኦንላይን ሞልተን ዲቪ ሎተሪው በሚወጣበት ወቅት የሚያረጋግጡበትን ማስረጃ በቴልግራም የምን ልክልዋት  ይሆናል።0912763817

ፎርሙን ለመሙላት የሚያስፈልጉ መረጃዋችን በEnglish ወይም በአማርኛ በቴሌግራም ወይም በጽሁፍ መልክት መላክ ይቻላል።

1.ስም-------የአባት ስም---የአያት ስም
2.ጾታ---
3.የትውልድ ቀን---በፈረንጅ ከሆነ በፈረንጅ ይበሉበት ባሻም ከሆነ ባበሻ ይበሉበት
4.የተወለድበት ከተማ----
5.የተወለድበት ሀገር-----
6.ኢሜል-------
7.የሞባይል ቁጥር-----
8.የትምህርት ደረጃ----
#Primary School only
#High School,No Degree
#High School Degree
#Vocational School
#Some University Course
#University Degree
#Some Graduate Level Course
#Masters Degree
#Some Doctorate Level Course
#Doctorate Degree
9.የጋብቻ ሁኔታ----
      *ያላገባ
      *ያገባ
      *የተፋታ/የተፋታች
      *አግብቶ የሞተባት/የሞተበት
      *በህግ የተፋታ/የተፋታች
10.የባል/የሚስት ካለ ሚሞላ
#ስም-------የአባት ስም---የአያት ስም
#ጾታ---
#የትውልድ ቀን---
#የተወለድበት ከተማ----
#የተወለድበት ሀገር-----
11.የልጆች ቁጥር---
12.ልጆች ካሉ የሚሞላ---
13ጉርድ ፎቶ ካልዋት በሞባይሎት አንስተው ይላኩልን ወይም ጉርድ ፎቶ ከሌልዋት ቤት ውስጥ ያለሰው 3እርምጃ ያህል ራቅ ብሎ ከወገቦት በላይ አንስቶ ቢልክልንም ይቻላል ልጆች ካሉም በተመሳሳይ መላክ ይቻላል።

National Lottery Administration/የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር

11 Oct, 08:08

መደበኛ ሎተሪ 1722ኛ ዕጣ ዛሬ መስከረም 30 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ  አገልግሎት በዕድል አዳራሽ የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል።

National Lottery Administration/የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር

07 Oct, 13:44

አቶ ወርቅነህ መገርሳ በአዳማ ከተማ በህዝብ ፊት ሽልማታቸውን ሲረከቡ ፡፡

13,685

subscribers

1,056

photos

51

videos