ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ

@tewodrosyosefe


እግዚአብሔርን በረጅምና ከፍ ባለ ዙፋን ላይ ተቀምጦ
አየሁት የልብሱም ዘርፍ መቅደሱን ሞልቶት ነበር።
ሱራፌልም ከእርሱ በላይ ቆመው ነበር ለእያንዳንዱም ስድስት ክንፍ ነበረው በሁለት ክንፍ ፊቱን ይሸፍን ነበር በሁለቱም ክንፍ እግሮቹን ይሸፍን ነበር በሁለቱም ክንፍ ይበር ነበር። ቅዱስ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እያለ
ይጮሁ ነበር የመድረኩም መሠረት ከድምፁ የተነሳ ተናወጠ ቤቱንም ጢስ ሞላበት። ኢሳ 6