ፍሬ ሃይማኖት @frehaymanote Channel on Telegram

ፍሬ ሃይማኖት

@frehaymanote


በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የአ/አ ሐገረ ሥብከት የመ/ደ/ገ/ቅዱስ ሚካኤል ካ/ፍ/ሃ/ሰ/ት/ቤት የቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ እና ሥርዓት የጠበቁ መዝሙሮች እና ወረቦች ግጥማቸው ከነዜማ የሚገኝበት ቻናል ነው፡፡


® ለማናኛውም ሃሳብ አስተያየት ጥያቄና ጥቆማ

@Frehaymanoteebot

ፍሬ ሃይማኖት (Amharic)

የፍሬ ሃይማኖት ቦታnnየፍሬ ሃይማኖት ቦታ አስተያየት የመደገቅዱስ ሚካኤል ካፍሃሰትቤት የቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ እና ሥርዓት የጠበቁ መዝሙሮች እና ወረቦች በአንድ ተከታታይ ቦታን ተመልከቱ። እኛም ከነዜማ የሚገኝበት ቻናል ነን።nnስለአባቱ ሚስት ገነት ኢልካሳልም፤ የፍሬ ሃይማኖት ቦታ እና ከዚህ በፊት ምንጮች ያንባቢዎችዎን ለማሳደግ የሚደርግ መረጃ። እና በጥያቄና ጥቆማ በሚጠቀሙት ወረቦች ሊከተሉ ይችላሉ።nnአባቱ ሚስት ገነት ኢልካሳልም ቦታውን ለመግዛት ያለባት የኢትዮጵያ ዜናዎችና መንገዶች ብቻ ለማናቸውንም ይህ ቦታ አንባቢያዊ እና በጣም መረጃ እንቀጥላለን።nnበትምህርት ቤተ ክርስቲያን ጨምሮ ይህ ቦታ አሉታዊ ምልክቶችን እና ሁለም በባለ መረጃ ትክክለኛለሽ። የሚሆኑ ቦታ ላይ ያትናገትሁት እነዚህም መልእክቶችን በዚህ መረጃ መከታተል ላይ እንቀጥላለን።nnበፍጥረታዊ ቦታ በማስጠንቀቂያ ለውጦች ወለዳችን ማስገኛ ሊከተሉ ይችላሉ። አባቱ ሚስት ገነት ኢልካሳልም ቦታውን ላመንሁ፤ አሁን ምስክሮቻችሁን የምናረክሳት የፍሬ ሃይማኖት ቦታ ኧረ ታኩስ ጪያቴን ያግኙ።nnይህ ቦታ በሰለሞን ለስጋት ሊከተሉ ይችላሉ። የቦታው በተለያዩ ምክንያቶች እና በጣም ወረቦች በትክክል ሊጠቨኩ ይችላሉ።

ፍሬ ሃይማኖት

13 Jan, 13:36


የ2017 ዓ.ም በፍሬ ይማኖት ሰ/ት/ቤ ት የጥምቀት በዓል ዝግጅት በታዳጊ ምድብ በከፊል ፡፡

ፍሬ ሃይማኖት

13 Jan, 05:20


🌴🌴🌴🌷🌷🌷🌴🌴🌴🌷🌷🌷🌴🌴🌴


እንኳን #ለታላቁ_አባት_ለአቡነ_ገብረ_መንፈስ_ቅዱስ ልደታቸው አስመልክቶ (ሳሪስ አቦ፣ፈረሳይ አቦ) የለውጥ ዓመታዊ መታሰቢያ በዓል አደረሰን።


እንኳን በከሀዲው ዑልያኖስ ዘመነ መንግሥት ሰማዕትነት ለተቀበለ #ለከበረ_ለቅዱስ_አውስግንዮስ ለዕረፍቱ በዓልና ለእስክድርያ ሰማንያ ሰባተኛ ሊቀ ጳጳስ #ለአባ_ማቴዎስ_ለዕረፍታቸው በዓል እግዚአብሔር አምላክ በሰላም አደረሰን። በተጨማሪ በዚች ቀን ከሚታሰቡት፦ #ከያሬውንዮስ ከሌሎችም ከሴቶችና ወንዶች #ከሮማዊው_ለንጊኖስ_ከአባ_አርሳኒን ከጐበኘችው #ከእስክንድርያና_ከአውስያ ከመታሰቢያቸው እግዚአብሔር አምላክ ረድኤትና በረከትን ያሳትፈን።


🔱⚜️🔱⚜️🔱⚜️🔱⚜️🔱⚜️🔱⚜️

ፍሬ ሃይማኖት

12 Jan, 18:55


ዛሬ በ04/05/2017 ዓ.ም  በደብራችን ፍሬ ሀይማኖት ሰ/ት/ቤት ልዩ የልደት መርሀግብር ዝግጅት አብዛኛዉ የሰንበት ትምህርት ቤቱ አባላት በተገኙበት  እንዲህ ባማረ መልኩ ተከብሮ ነበር፡፡

ፍሬ ሃይማኖት

12 Jan, 04:21


🌴🌴🌴🌷🌷🌷🌴🌴🌴🌷🌷🌷🌴🌴🌴


እንኳን #ለከበረና_ለተመሰገነ ለታላቁ #ለወንጌላዊው_ለአቡቀለምሲስ_ለቦኤኔርጌስ፣ #ለታኦሎጎስ_ለድንግላዊው_ለቊጹረ_ገጽ፣ #ለፍቊረ_እግዚእ_ለሐዋርያው_ለቅዱስ_ዮሐንስ_ወልደ_ነጐድጓድ_ለፍልሰቱ (ከሞት ለተሰወረበት) ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሰን። በተጨማሪ በዚች ቀን ከሚታሰቡ፦# ከከበረ_ከጊዮርጊስ ከሊቀ ጳጳሳት #ከማርቴና_ከሰማዕት_ታኦድራ_ከአባ_ሊቃኖስና #ቀውስጦስ_ከመታሰቢያቸው ረድኤትና በረከትን ያሳትፈን።


🔱⚜️🔱⚜️🔱⚜️🔱⚜️🔱⚜️🔱⚜️

ፍሬ ሃይማኖት

09 Jan, 03:36


🌴🌴🌴🌷🌷🌷🌴🌴🌴🌷🌷🌷🌴🌴🌴

እንኳን #ለሊቀ_ዲያቆናት_ለቀዳሜ_ሰማዕት #ለቅዱስ_እስጢፋኖስ_ለልደቱና_ሰማዕትነት ለተቀበለበት ለዕረፍቱ በዓልና #ከሶርያ_አገር_ለሆነ በከሀዲው መክስምኖስ ዘመነ መንግስት ሰማዕትነት ለተበቀበለ #ለቅዱስ_ለውንድዮስ ለዕረፍት በዓል እግዚአብሔር አምላክ በሰላምና በጤና አደረሰን። በተጨማሪ በዚች ቀን ከሚታሰቡ፦ ከእስክድርያ ስልሳ ዘጠነኛ ሊቀ ጳጳስ #ከአባ_መቃርስ ዕረፍት፣ #ከከበሩ_ከአክሚም_ሰማዕታት የምስክርነታቸውን ተጋድሎ ከፈጸሙ ስማቸው #ቅዱሳን_ዲዮስቆሮስና_ሰከላብዮስ ዕረፍት፣ በዲዮቅልጥያኖስ እጅ ሰማዕትነት ከተቀበሉ ቊጥራቸው #ከካህናት_ስምትት_መቶ፣ #ከዲያቆናት_መቶ_ሠላሳ_ከመምህራን_ኃምሳ፣ #ከሦስት_ከቤተ_ክርስቲያን_ሹማምንት_ከሰማንያ_መሳፍንት_ከሠላሳ_ሁለት_ንፍቅ_ዲያቆናትና_ከመቶ_ኃምሳ_ሕዝባውያን ረድኤትና በረከትን ያሳትፈን።


🔱⚜️🔱⚜️🔱⚜️🔱⚜️🔱⚜️🔱⚜️

ፍሬ ሃይማኖት

08 Jan, 08:27


🌴🌴🌴🌷🌷🌷🌴🌴🌴🌷🌷🌷🌴🌴🌴

እንኳን #ለታላቁ_አባት ለተመሰገኑ አባት አርባ ዓመት ሙሉ የሴቶች ፊት ሳያይ ለኖረ #ለአቡነ_ዮሐንስ ለዕረፍት በዓል፣ በአባ መቃርስ ገዳም በአስቄጥስ ገዳም አበ ምኔት ለሆነ ለከበረ አባት #ለአቡነ_ዮሐንስ ለዕረፍት በዓል፣ ከመኰንኑ ከአርያኖስ የጭፍሮቹ ታላላቆች #ለቅዱሳን_ለኮርዮንና_ፊልሞና ከእናርሳቸው ጋር ካሉ #ከአርባ_ወታደሮች ጋር ሰማዕትነት ለተቀበሉበት ለዕረፍታቸው በዓልና ተጋድይ ለሆነ #ለአባ_ዘካርያስ ዕረፍትና በሰላም አደረሰን። በተጨማሪ በዚች ከሚታሰቡ፦ ሄሮድስ ከገደላቸው #ከከበሩና_ከነጹ_ሕፃናት ከመታሰቢያቸው ረድኤትና በረከትን ያሳትፈን።

🔱⚜️🔱⚜️🔱⚜️🔱⚜️🔱⚜️🔱⚜️
📌የቴሌግራም ገጽ፡
https://t.me/+dGBRFEEgQMk2YjY8
https://t.me/frehaymanote
📌የፌስቡክ ገጽ፡
https://www.facebook.com/frehaimanotss
📌የቲክቶክ ገጽ፡   
www.tiktok.com/@yefrehaymanot

ፍሬ ሃይማኖት

07 Jan, 08:11


እንኳን ለጌታችን ለመድኅኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሠላም አደረሳችሁ !

ፍሬ ሃይማኖት

05 Jan, 04:28


🌴🌴🌴🌷🌷🌷🌴🌴🌴🌷🌷🌷🌴🌴🌴


እንኳን #ለኤጲስ_ቆጶስ_ለአባ_አብሳዴ ለዕረፍት በዓልና #ለቸሩ_መድኃኔዓለም_ለስቅለቱ_መታሰቢያ ወራዊ በዓል በሰላም አደረሰን። በተጨማሪ በዚች ቀን ከሚታሰቡ፦ #ከአባ_ፊልጶስና ከሰማዕታት ፍጻሜ ከሆነ #ከኖላዊ ከመታሰቢያቸው እግዚአብሔር አምላክ ረድኤትና በረከትን ያሳትፈን።                          

🔱⚜️🔱⚜️🔱⚜️🔱⚜️🔱⚜️🔱⚜️

ፍሬ ሃይማኖት

04 Jan, 06:14


🌴🌴🌴🌷🌷🌷🌴🌴🌴🌷🌷🌷🌴🌴🌴


እንኳን #ከሮሜ_አገር_ለሆነች_ለከበረች_ለቅድስት_አንስጣስያ ሰማዕትነት ለተቀበለችበት ለዕረፍቷ በዓል በሰላም አደረሰን። በተጨማሪ በዚች ቀን ከሚታሰቡ፦ ከከበረች ከሰማዕት #ከቅድስት_ዮልያና ከመታሰቢያዋና #ከጻድቁ_ከቅዱስ_አቦሊ ከመታሰቢያው እግዚአብሔር አምላክ ረድኤትና በረከትን ያሳትፈን።

🔱⚜️🔱⚜️🔱⚜️🔱⚜️🔱⚜️🔱⚜️
📌የቴሌግራም ገጽ፡
https://t.me/+dGBRFEEgQMk2YjY8
https://t.me/frehaymanote
📌የፌስቡክ ገጽ፡
https://www.facebook.com/frehaimanotss
📌የቲክቶክ ገጽ፡   
www.tiktok.com/@yefrehaymanot

ፍሬ ሃይማኖት

03 Jan, 10:22


ኢየሱስ ክርስቶስ መጽአ ውስተ ዓለም
በብርሃኑ ንዑ ናንሶሱ በብርሃኑ ንዑ ናንሶሱ

ፍሬ ሃይማኖት

03 Jan, 07:47


ዛሬ በካቴድራላችን የተዘጋጀ የመሐረነ አብ ጸሎት ስላለ የሰንበት ትምህርት ቤታችን የአርብ ጸሎትም በአውደ ምሕረት ይሆናል:: የሰንበት ትምህርት ቤቷ አባላት ልብሰ ስብሐት በመልበስ በሰዓቱ እንድትገኙ::

ፍሬ ሃይማኖት

03 Jan, 06:42


🌴🌴🌴🌷🌷🌷🌴🌴🌴🌷🌷🌷🌴🌴🌴

እንኳን #ከግብጽ_ደቡብ_ፃ ከሚባል አውራጃ መንጹ ስብራ ከምትበል ከተማ ለሆነ ለከበረ አባት #ለአባ_ዮሐንስ_ከማ ለዕረፍት በዓል፣ በሜዶናውያንና በሞዓባውያን ዘመን መንግሥት ለከበሩ #ለአምስቱ_መቃባውያን_ሰማዕትነት_ለተቀበሉበት ለዕረፍታቸው መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሰን። በተጨማሪ በዚች ቀን ከሚታሰቡ፦ አባ ዮሐንስን ካመነኰሰው #ከአባ_ዳሩዲ ከመታሰቢያው፣ ከከበሩ #ከመኰንኑ_ከኒቆላዎስና_ከታማኝ_ሚስቱና ተገዳይ ከሆነ #ከታናሽ_መነኰስ_አባ_ከዳንኤል እግዚአብሔር አምላክ ረድኤትን በረከትን ያሳትፈን።

🔱⚜️🔱⚜️🔱⚜️🔱⚜️🔱⚜️🔱⚜️

ፍሬ ሃይማኖት

02 Jan, 06:09


🌴🌴🌴🌷🌷🌷🌴🌴🌴🌷🌷🌷🌴🌴🌴


እንኳን #ለታላቁ_አባት_ለሐዲስ_ሐዋርያ ለኢትዮጵያ ብርሃኗ ለሆኑት #ለአቡነ_ተክለ_ሃይማኖት ለልደት በዓል፣ ለአንጾኪያ ሊቀ ጳጳስ ለከበረና ለተመሰገነ #ለሐዋርያው_ቅዱስ_አግናጥዮስ ምጥው ለአንበሳ ለዕረፍቱ መታሰቢያ በዓል፣ ሰሎንቅያ በምትባል በምስ አገር ለሆኑ ሰይጣንን ገዝተው በግልጽ ላነጋገሩ ለታላቁ አባት #ለአባ_ጳውሊ ለዕረፍት በዓል፣ #ለአሚናዳብ_ልጅ_ለጻድቂቱ_ለቅድስት_አስቴር ለዕረፍቷ መታሰቢያና ለታላቁ አባት #ለአቡነ_ቴዎድሮስ_ኃይለ_መነኰስ ለዕረፍታቸው መታሰቢያ እግዚአብሔር አምላክ በሰላምና በጤና አደረሰን። በተጨማሪ በዚች ቀን ከሚታሰቡ፦ ከአንጾክያ አገር ሊቀ ጳጳስ ከከበረ #ከአባት_ፊሎንጎስ ዕረፍት፣ የእግዚአብሔር መልአክ ከነገራቸው #በከዲህ_ከአሉ_ጻድቃን በአንዲት ቀን ዕረፍታቸው ከሆነና #ከአዝቂርም ከመታሰቢያው ረድኤትና በረከትን ያሳትፈን።    

🔱⚜️🔱⚜️🔱⚜️🔱⚜️🔱⚜️🔱⚜️
📌የቴሌግራም ገጽ፡
https://t.me/+dGBRFEEgQMk2YjY8
https://t.me/frehaymanote
📌የፌስቡክ ገጽ፡
https://www.facebook.com/frehaimanotss
📌የቲክቶክ ገጽ፡   
www.tiktok.com/@yefrehaymanot

ፍሬ ሃይማኖት

01 Jan, 18:48


🌴🌴🌴🌷🌷🌷🌴🌴🌴🌷🌷🌷🌴🌴🌴

እንኳን #ለልበ_አምላክ_ለእሴይ_ልጅ ለእስራኤል ንጉሥ ለነቢዩ #ለቅዱስ_ዳዊት_ለዕረፍት መታሰቢያ በዓል፣ ለከበረ ተጋዳይ አባት ለገዳማዊ #ለአባ_ጢሞቴዎስ_ዕረፍት በዓል፣ ለቅዱሳን #ለአባ_ሳሙኤል_ለአባ ስምዖን_ለአባ ገብርኤል ለዕረፍታቸው መታሰቢያ እግዚአብሔር አምላክ በዓል በሰላምና በጤና አደረሰን። በተጨማሪ በዚች ቀን ከሚታሰቡ፦ #ከቅዱሳን_ከይስሐቅ_ከአባ_አሞን፣ #ከአባ_አቦሊ_ከመቃርስ_ከአይተለአትካ_ከፊልጦስ_ከመርቆሬዎስ ከመታሰቢያቸው እግዚአብሔር አምላክ ረድኤትና በረከትን ያሳትፈን።

🔱⚜️🔱⚜️🔱⚜️🔱⚜️🔱⚜️🔱⚜️
🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁
📌የቴሌግራም ገጽ፡
https://t.me/+dGBRFEEgQMk2YjY8
https://t.me/frehaymanote
📌የፌስቡክ ገጽ፡
https://www.facebook.com/frehaimanotss
📌የቲክቶክ ገጽ፡   
www.tiktok.com/@yefrehaymanot

ፍሬ ሃይማኖት

26 Dec, 05:30


🌴🌴🌴🌷🌷🌷🌴🌴🌴🌷🌷🌷🌴🌴🌴

እንኳን #ለቅዱስ_አባት_ለአባ_ሉቃስ_ዘዓምድ ለሥጋው ፍልሰት በዓል እግዚአብሔር አምላክ በሰላምና በጤና አደረሰን። በተጨማሪ በዚች ቀን ከሚታሰቡ፦ ከቅዱሳን ሰማዕታት #ከአርድዮስ_ከአውስዮስ_ከሲርዮስ_ከማርቆስ #ከያርዋልኤልና በገድል ከሚደክም ከመነኰስ #ከአባ_ናትናኤል ከመታሰቢያቸው ረድኤትና በረከትን ያሳትፈን።

🔱⚜️🔱⚜️🔱⚜️🔱⚜️🔱⚜️🔱⚜️
የፍሬ ሃይማኖት ሰንበት ትምህርት ቤት የማሕበራዊ ትስስር ገጾችን ይጎብኙ:: ይወዳጁም::
📌የቴሌግራም ገጽ፡
https://t.me/+dGBRFEEgQMk2YjY8
https://t.me/frehaymanote
📌የፌስቡክ ገጽ፡
https://www.facebook.com/frehaimanotss
📌የቲክቶክ ገጽ፡   
www.tiktok.com/@yefrehaymanot

ፍሬ ሃይማኖት

23 Dec, 07:15


🌴🌴🌴🌷🌷🌷🌴🌴🌴🌷🌷🌷🌴🌴🌴

እንኳን ለታላቁ ሰማዕት #ለቅዱሳን_መርምህናምና #ለእኅቱ_ቅድስት_ሣራ_ለአርባ_አገልጋዮቹም ሰማዕትነት ለተቀበሉበት ለዕረፍት በዓላቸው፣#ለቅዱስ_መርምህናም_አባት_ለአቶር ንጉሥ ለሰናክሬም ሠራዊት #ለዐሥራ_ሰባት_እልፍ ሰማዕታት ለመታሰቢያቸው በዓላቸው፣ ከመ ከተማ በሰማዕትነት ለዐረፈ #ለቅዱስ_ስምዖን ለዕረፍት በዓል፣ #ለሀገረ_እስና_ኤጲስቆጶስ_ለአባ_አሞንዮስ ሰማዕትነት ለተቀበለበት ለዕረፍቱ በዓል፣ ለእስክድርያ ስልሳ ስድስተኛ ሊቀ ጳጳስ #ለአባ_ገብረ_ክርስቶስ ለዕረፍት በዓልና የአውሲም ኤጲስቆጶስ #አባ_ያዕቆብ ስለርሷ እንደተናገረ ለሮሜ ንጉሥ ልጅ ስሟ #ቅድስት_ነሳሒት ለተባለች ለዕረፍቷ በዓል በሰላም አደረሰን።

🔱⚜️🔱⚜️🔱⚜️🔱⚜️🔱⚜️🔱⚜️
የፍሬ ሃይማኖት ሰንበት ትምህርት ቤት የማሕበራዊ ትስስር ገጾችን ይጎብኙ:: ይወዳጁም::
📌የቴሌግራም ገጽ፡
https://t.me/+dGBRFEEgQMk2YjY8
https://t.me/frehaymanote
📌የፌስቡክ ገጽ፡
https://www.facebook.com/frehaimanotss
📌የቲክቶክ ገጽ፡   
www.tiktok.com/@yefrehaymanot

ፍሬ ሃይማኖት

22 Dec, 17:40


በዛሬው እለት እሁድ 13/4/17 ወደ አቡነሐራ ድንግል ገዳም በተደረገው መንፈሳዊ ጉዞ 280 ሠው የተጓዘን ሲሆን እጅግ ደስ የሚል ጊዜ እንደነበረን ማስታወሻ ፎቶዎችን ተጋበዙልን እግዚአብሔር አገልግሎታችንን ይባርክ !

ፍሬ ሃይማኖት

08 Dec, 05:41


🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯

        🕯🕯🕯ዜና እረፍት🕯🕯🕯
ውድ የፍሬሃይማኖት ቤተሰቦች እንዴት ሰነበታችሁ  የእሕታችን ሊዲያ አባት እናት ከዚህ ዓለም ድካም አርፈዋል:: ሥርዓተ ቀብራቸው ዛሬ ሕዳር 29/2017 ጠዋት ከቅዳሴ በኆላ ቀብር በምስራቀ ፀሀይ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ስለሚፈፀም ሁላችንም በሰዓቱ ተገኝተን አልባሳት ለብሰን ለስርዓተ ቀብሩ እንድንደርስ ይሁን፡፡
አምላከ ቅዱሳን የአባታችንን ነፍስ ይማርልን ለቤተሰቦቻቸውም መጽናናትን ይስጥልን፡፡
🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯

ፍሬ ሃይማኖት

04 Dec, 05:36


እንኳን ለ 32 አመት የሰንበት ት/ቤታችን የልደት በአል በሰላም ,በፍቅር ,በጤና አደረሳችሁ የሰንበት ት/ቤታችንን ልደት ምክንያት በማድረግ ህዳር 29 ልዩ መርሀ ግብር ተዘጋጅቷል ስለሆነም ሁሉም የሰንበት ት/ቤታችን ልጆቻ በዕለቱ ተገኝተን በጋራ እናክብር

አዘጋጅ :- የሰንበት ት/ቤት ልጆቿ

ፍሬ ሃይማኖት

03 Dec, 15:32


ሰላም ለእናንተ ይሁን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች:: እግዚአብሔር ወዶ እና ፈቅዶ ይመጀመሪያውን የሰንበት ትምህርት ቤታችንን የሕጻናት የዝማሬ አልበም ታሕሣሥ 20/2017 ዓ.ም ይምረቃል:: ይህን ለልጅ ልጅ የሚተላለፍ የሰንበት ትምህርት ቤታችንን የዝማሬ አልበም ለመመረቅ እንድትገኙ በእግዚአብሔር ስም እናሳውቃለን::

ላልሰሙትም ለማሰማት ይህን መልእክት ያጋሩ::

ፍሬ ሃይማኖት

01 Dec, 10:13


🔶 ተፈሥሒ ፍሬ ሃይማኖት ይደልወኪ ፍሥሐ
በ፴፪ ዓመትኪ እስመ ወለድኪ ብዙኃ::🔶

በዛሬው ዕለት ሕዳር 22/2017 ዓ.ም በሕጻናት ምድብ ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ ሕጻናት 592 ሕጻናት የክርስቶስን ቅዱስ ስጋውንና ክቡር ደሙን ተቀብለዋል::

በሰንበት ትምህርት ቤታችን ፍሬ ሃይማኖት ሰንበት ትምህርት ቤት በየ ሦስት ወሩ በዓመት አራት ጊዜ የሕጻናት የማቁረብ መርሐ ግብር ይካሄዳል:: የ2017 ዓ.ም የመጀመሪያው ዙር የማቁረብ መርሐ ግብር የተካሄደ ሲሆን 592 ሕጻናት (ከኬጂ አንድ እስከ ስድስተኛ ክፍል ወይም ከአናንያ ምድብ እስከ ቅዱስ ጳውሎስ ምድብ ያሉ ሕጻናት) ቆርበዋል::

የሰንበት ትምህርት ቤታችንን 32ኛ ዓመተ ልደት እያከበርን ባለንበት ወር የሰንበት ትምህርት ቤታችንን ዐቢይ ዓላማ ይሄውም እግዚአብሔር የሚደሰትበትን አገልግሎት ላገለገላችሁ አባላት በቀዳሚነት የሕጻናት እና ታዳጊ ክፍል አባላት እንዲሁም የወላጅ ኮሚቴዎች እግዚአብሔር የማይጠፋውን ክብር ያድልልን::

የመካኒሳ ደ/ገ/ቅ/ ሚካኤል ካቴድራል ፍሬ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት ጽ/ቤት

ፍሬ ሃይማኖት

28 Nov, 09:20


🟡 ሥርዓተ ማኅሌት ዘሕዳር ጽዮን ማርያም🟠

🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸
የፍሬ ሃይማኖት ሰንበት ትምህርት ቤት የማሕበራዊ ትስስር ገጾችን ይጎብኙ:: ይወዳጁም::
📌የቴሌግራም ገጽ፡
https://t.me/+dGBRFEEgQMk2YjY8
https://t.me/frehaymanote
📌የፌስቡክ ገጽ፡
https://www.facebook.com/frehaimanotss
📌የቲክቶክ ገጽ፡   
www.tiktok.com/@yefrehaymanot

ፍሬ ሃይማኖት

28 Nov, 04:32


🌴🌴🌴🌷🌷🌷🌴🌴🌴🌷🌷🌷🌴🌴🌴

እንኳን #ከዐሥራ_ሁለቱ_ሐዋርያት አንዱ ለሆነው #ለሐዋርያው_ቅዱስ_በርቴሎሜዎስ እልዋህ በሚባል አገር አስተምሮ ብዙዎችን እግዚአብሔር ወደማወቅ ለመለሰበት ለመታሰቢያ በዓሉና #ለቅዱስ_ቴዎፍሎስ_ከሚስቱ_ቅድስት_ጰጥሪቃ ከአምስት ወር ልጁም #ከቅዱስ_ደማሊስ ጋር #ሰማዕትነት_ለተቀበሉበት_ለዕረፍታቸው በዓልና  ሩጻፋ በሚባል አገር #ለሰማዕት_ቅዱስ_ሰርጊስ ቤተ ክርስቲያን ለከበረችበት በዓል እግዚአብሔር አምላክ በሰላም አደረሰን።

🔱⚜️🔱⚜️🔱⚜️🔱⚜️🔱⚜️🔱⚜️
የፍሬ ሃይማኖት ሰንበት ትምህርት ቤት የማሕበራዊ ትስስር ገጾችን ይጎብኙ:: ይወዳጁም::
📌የቴሌግራም ገጽ፡
https://t.me/+dGBRFEEgQMk2YjY8
https://t.me/frehaymanote
📌የፌስቡክ ገጽ፡
https://www.facebook.com/frehaimanotss
📌የቲክቶክ ገጽ፡   
www.tiktok.com/@yefrehaymanot

ፍሬ ሃይማኖት

27 Nov, 05:19


🌴🌴🌴🌷🌷🌷🌴🌴🌴🌷🌷🌷🌴🌴🌴

እንኳን #ከዐሥራ_ሁለቱ_ሐዋርያት አንዱ ለሆነው #ለሐዋርያው_ቅዱስ_ፊልጶስ_ሰማዕትነት ለተቀበለበት ለዕረፍቱ በዓል፣ #ከሮሜ_አገር በንጉሥ እንድርያኖስ እጅ ሰማዕትነት ለተቀበሉ #ለቅዱስ_ኤላውትሮስና_ለእናቱ_ቅድስት_እንትያ ለዕረፍትና #ለቅዱሳን_ደናግል_አጥራስስና_ዮና ሰማዕትነት ለተቀበሉበት ለዕረፍታቸው በዓል በሰላም አደረሰን። በተጨማ በዚች ቀን ከሚታሰበው፦ ከየዋህ  #ከቅዱስ_አትናቴዎስ ከዕረፍቱ መታሰቢያ ረድኤትና በረከትን ያሳትፈን።        

🔱⚜️🔱⚜️🔱⚜️🔱⚜️🔱⚜️🔱⚜️
የፍሬ ሃይማኖት ሰንበት ትምህርት ቤት የማሕበራዊ ትስስር ገጾችን ይጎብኙ:: ይወዳጁም::
📌የቴሌግራም ገጽ፡
https://t.me/+dGBRFEEgQMk2YjY8
https://t.me/frehaymanote
📌የፌስቡክ ገጽ፡
https://www.facebook.com/frehaimanotss
📌የቲክቶክ ገጽ፡   
www.tiktok.com/@yefrehaymanot

ፍሬ ሃይማኖት

26 Nov, 05:34


🌴🌴🌴🌷🌷🌷🌴🌴🌴🌷🌷🌷🌴🌴🌴

እንኳን #ለኢትዮጵያዊቷ_ሰማዕት_ወጻድቅ ለሆነችው በጣና ባሕር ላይ ቆማ ስትጸልይ ልብሷ ለገዳሙ ያበራ ለነበረችው ለታላቋ እናት #ለቅድስት_ወለተ_ጴጥሮስ_ለዕረፍት_በዓልና ለኢትዮጵያዊው ጻድቅ ዐፅማቸውን የተሸከች በቅሎም ለወለደችና ለመካኖች ልዩ ቃል ኪዳን ለተሰጣቸው ለታላቁ አባት #ለአቡነ_ሲኖዳ_ለዕረፍታቸው_በዓል እግዚአብሔር አምላክ በሰላምና በጤና አደረሰን።          
🔱⚜️🔱⚜️🔱⚜️🔱⚜️🔱⚜️🔱⚜️
የፍሬ ሃይማኖት ሰንበት ትምህርት ቤት የማሕበራዊ ትስስር ገጾችን ይጎብኙ:: ይወዳጁም::
📌የቴሌግራም ገጽ፡
https://t.me/+dGBRFEEgQMk2YjY8
https://t.me/frehaymanote
📌የፌስቡክ ገጽ፡
https://www.facebook.com/frehaimanotss
📌የቲክቶክ ገጽ፡   
www.tiktok.com/@yefrehaymanot

ፍሬ ሃይማኖት

25 Nov, 08:56


🌴🌴🌴🌷🌷🌷🌴🌴🌴🌷🌷🌷🌴🌴🌴

🌴🌴🌴🌷🌷🌷🌴🌴🌴🌷🌷🌷🌴🌴🌴

🌴🌴🌴🌷🌷🌷🌴🌴🌴🌷🌷🌷🌴🌴🌴

እንኳን #በሮሜ_አገር በከሀዲ መኰንን በእስክድሮስ እጅ ሰማዕትነት ለተቀበለች #ለቅድስት_ጣጡስ_ለዕረፍት በዓል፣ ለመነኰስ #አባ_ዳንኤልና #ለንጉሥ_አኖርዮስ_ለዕረፍታቸው በዓል፣ ለእስክድርያ አገር አርባ ስምንተኛ ሊቀ ጳጳስ #ለአባ_ዮሐንስ ለዕረፍት በዓል፣ ለከበረና ለተመሰገነ #ለገዳማዊ_አባ_አቡናፍር ከምስር ከተማ ውጭ ለተሰራች ቤተ ክርስቲያኑ ለከበረችበት፣ #ለቅዱስ
ኪስጦስ በመኰንኑ በመክሲሞስ እጅ ሰማዕትነት ለተቀበለበት ለዕረፍቱ በዓል እግዚአብሔር አምላክ በሰላምና በጤና አደረሰን። በተጨማሪ በዚች ቀን ከሚታሰቡት፦ በሐይቅ ዳር እንዳለ ጽጌ ረዳ መዐዛው ከሚጥም #ከቅዱስ_ፊቅጦር_ከመታሰቢያው፣ #ከንጉሥ_አኖሬዎስ_መምህር_ከአባ_አውሎጊስና #ከንጉሥ_አኖሬዎስ_ረድኡ እግዚአብሔር አምላክ ረድኤትና በረከትን ያሳትፈን።              
🔱⚜️🔱⚜️🔱⚜️🔱⚜️🔱⚜️🔱⚜️የፍሬ ሃይማኖት ሰንበት ትምህርት ቤት የማሕበራዊ ትስስር ገጾችን ይጎብኙ:: ይወዳጁም::
📌የቴሌግራም ገጽ፡
https://t.me/+dGBRFEEgQMk2YjY8
https://t.me/frehaymanote
📌የፌስቡክ ገጽ፡
https://www.facebook.com/frehaimanotss
📌የቲክቶክ ገጽ፡   
www.tiktok.com/@yefrehaymanot

ፍሬ ሃይማኖት

24 Nov, 17:38


የዛሬዉ የፍሬ ሃይማኖት ጽዋ መርሃግብር ይሄንን ይመስል ነበር ፡፡

ፍሬ ሃይማኖት

24 Nov, 17:35


በህዳር ሚካኤል የነበረዉ ፕሮግራም ይሄንን ይመስል ነበር፡፡

ፍሬ ሃይማኖት

11 Nov, 05:17


የፍሬ ሃይማኖት ሰንበት ትምህርት ቤት የማሕበራዊ ትስስር ገጾችን ይጎብኙ:: ይወዳጁም::
📌የቴሌግራም ገጽ፡
https://t.me/+dGBRFEEgQMk2YjY8
https://t.me/frehaymanote
📌የፌስቡክ ገጽ፡
https://www.facebook.com/frehaimanotss
📌የቲክቶክ ገጽ፡   
www.tiktok.com/@yefrehaymanot

ፍሬ ሃይማኖት

08 Nov, 10:45


ጸሎቴን ያልከለከልከኝ ምሕረቱንም ከኔ ያላራቀ እግዚአብሔር ይመስገን መዝ 65፡20

የመካኒሳ ደ/ገ/ቅ/ሚካኤል /ሰ/ት/ቤ ሕንጻ አሰሪ ኮሚቴ ከጥቅምት 29-ህዳር 01/2017 ዓ.ም ለሦስት ቀን የሚቆይ የጸሎት መርሃ ግብር ስላዘጋጀ ሁሉም የሰንበት ት/ቤቱ አበላት በሙሉ በሰዓቱ ተገኝታችሁ የመርሀግብሩ ተሳታፊ እንድትሆኑ በአምላከ ቅዱስ ሚካኤል ስም እንጠይቃለን፡፡

ሰዓት፡11፡30 እስከ 1፡00 ድረስ
ቦታ የሰንበት ት/ቤቱ አዳራሽ

ፍሬ ሃይማኖት

07 Nov, 08:40


ጸሎቴን ያልከለከልከኝ ምሕረቱንም ከኔ ያላራቀ እግዚአብሔር ይመስገን መዝ 65፡20

የመካኒሳ ደ/ገ/ቅ/ሚካኤል /ሰ/ት/ቤ ሕንጻ አሰሪ ኮሚቴ ከጥቅምት 29-ህዳር 01/2017 ዓ.ም ለሦስት ቀን የሚቆይ የጸሎት መርሃ ግብር ስላዘጋጀ ሁሉም የሰንበት ት/ቤቱ አበላት በሙሉ በሰዓቱ ተገኝታችሁ የመርሀግብሩ ተሳታፊ እንድትሆኑ በአምላከ ቅዱስ ሚካኤል ስም እንጠይቃለን፡፡

ሰዓት፡11፡30 እስከ 1፡00 ድረስ
ቦታ የሰንበት ት/ቤቱ አዳራሽ

ፍሬ ሃይማኖት

05 Nov, 07:44


ሥርዓተ ማኅሌት ዘጥቅምት መድኃኔ ዓለም::

🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸

የፍሬ ሃይማኖት ሰንበት ትምህርት ቤት የማሕበራዊ ትስስር ገጾችን ይጎብኙ:: ይወዳጁም::
📌የቴሌግራም ገጽ፡
https://t.me/+dGBRFEEgQMk2YjY8
https://t.me/frehaymanote
📌የፌስቡክ ገጽ፡
https://www.facebook.com/frehaimanotss
📌የቲክቶክ ገጽ፡   
www.tiktok.com/@yefrehaymanot

ፍሬ ሃይማኖት

04 Nov, 12:22


የፍሬ ሃይማኖት ሰንበት ትምህርት ቤት የማሕበራዊ ትስስር ገጾችን ይጎብኙ:: ይወዳጁም::
📌የቴሌግራም ገጽ፡
https://t.me/+dGBRFEEgQMk2YjY8
https://t.me/frehaymanote
📌የፌስቡክ ገጽ፡
https://www.facebook.com/frehaimanotss
📌የቲክቶክ ገጽ፡   
www.tiktok.com/@yefrehaymanot

ፍሬ ሃይማኖት

26 Oct, 13:16


የፍሬ ሃይማኖት ሰንበት ትምህርት ቤት የማሕበራዊ ትስስር ገጾችን ይጎብኙ:: ይወዳጁም::
📌የቴሌግራም ገጽ፡
https://t.me/+dGBRFEEgQMk2YjY8
https://t.me/frehaymanote
📌የፌስቡክ ገጽ፡
https://www.facebook.com/frehaimanotss
📌የቲክቶክ ገጽ፡   
www.tiktok.com/@yefrehaymanot

ፍሬ ሃይማኖት

25 Oct, 05:44


የኪነጥበብ ስልጠና በጎፋ መካነህያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካቴደራል ሰ/ት/ቤት የተዘጋጀ
የፊታችን እሑድ በ17/02/2017 ዓ.ም ከጥዋቱ 3 ሰዓት እስከ 6 ሰዓት ድረስ
አሰልጣኝ ግሩም ኤርሚያስ መሰልጠን የምትፈልጉ አባላት እስከፊታችን ቅዳሜ 10፡00 ሰዓት ድረስ ከዚህ በታች በተገለጸዉ ስልክ ቁጥር መመዝገብ ትችላላችሁ ፡፡
ስ.ቁ፡ 0911171318

ፍሬ ሃይማኖት

25 Oct, 04:42


የፍሬ ሃይማኖት ሰንበት ትምህርት ቤት የማሕበራዊ ትስስር ገጾችን ይጎብኙ:: ይወዳጁም::
📌የቴሌግራም ገጽ፡
https://t.me/+dGBRFEEgQMk2YjY8
https://t.me/frehaymanote
📌የፌስቡክ ገጽ፡
https://www.facebook.com/frehaimanotss
📌የቲክቶክ ገጽ፡   
www.tiktok.com/@yefrehaymanot

ፍሬ ሃይማኖት

24 Oct, 07:28


🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿
እንኳን ለቅዱሳን አባቶቻችን አቡነ አረጋዊ እና ሙሽራው ገብረ ክርስቶስ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችኹ አደረሰን።

"ሰላም ለዘሚካኤል ዘተሰምየ አረጋዌ። እስመ ሑረቱ በጥበብ ወፍናዊሁ ልባዌ። ምስሌሁ ኅቡረ ዘበአሐዱ ህላዌ። ሰላም ለቅዱሳን ዘተሰነዓው ስንዓዌ። ከመ በጸሎት ይሥዓሩ ሥርዓቶ ለአርዌ"።

ትርጉም፦
"አረጋዊ ተብሎ የመጠሪያ ስም የወጣለት ለኾነ ለዘሚካኤል ሰላምታ ይገባል፤ አኪያኺያዱ በጥበብና ጐዳናውም በማስተዋል ነውና በጸሎት የአውሬ ዲያብሎስን ሥርዐቱን ይደመስሱ ዘንድ በአንድ አኗኗር ከርሱ ጋር አንድነት ስምምነትን ላደረጉ ለቅዱሳን ሰላምታ ይገባል። "

ሊቁ አርከ ሥሉስ (አርኬ)

በዚህች ቀን ታላቁና የከበረው አባታችን አቡነ_አረጋዊ (ዘሚካኤል) የተሰወሩበት ዕለት ነው።

እኚህ አባት ከዘጠኙ ቅዱሳን አባቶች አንዱ ሲሆኑ አባታቸው ይስሐቅ የሮም ንጉሥ ነበሩ፡፡ እናታቸው ንግሥት እድና ይባሉ ነበር፡፡

የመጀመሪያ ስማቸው #ዘሚካኤል ነው፡፡ ጥበብ መንፈሳ ሲማሩ አድገው ወደ #እስክንድርያ_ገዳም ገቡ፡፡ አበምኔቱ #አባ_ጳኩሚስ በፈቃደ እግዚአብሔር የመጡ መሆናቸውን አውቀው #መዓረገ_ምንኩስና ሰጥተዋቸዋል፡፡

ዳግመኛም በዚህች ዕለት ቅዱስ ገብረ ክርስቶስ ‹‹ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስን ልከተለው እሔዳለሁ›› በማለት ለክብር የበቃበት ዕለት ነው፡፡


የቅዱስ ገብረ ክርስቶስም ሕይወት እንደ ቅዱስ አባታችን አቡነ አረጋዊ ክርስቶስን የመከተል ሕይወት ነው፡፡ የቊስጥንጥንያ ንጉሥ የሆነው አባቱ ቴዎዶስዮስ እና እናቱ መርኬዛ ከሮም ንጉሥ ልጅ ጋር ቢያጋቡትም ክርስቶስን ለመከተል ከሙሽራ ቤት የወጣ ታላቅ የትሕትና እና የትዕግሥት መምህር ነው፡፡ 

የጻድቃን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን:: አሜን

🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿

ፍሬ ሃይማኖት

24 Oct, 07:27


🌴🌴🌴🌷🌷🌷🌴🌴🌴🌷🌷🌷🌴🌴🌴
እንኳን #ከሰባ_ሁለቱ_አርድእት አንዱ ለሆነው፤ ሐዋርያት ኮሾሟቸው #ከሰባቱ_ዲያቆናት ውስጥ የተቆጠረ ለሆነ፤ #ኢትዮጵያዊውን_ጃንደረባ_ባኮስን (አቤላክን) ላጠመቀው #ለቅዱስ_ፊሊጶስ_ለዕረፍት በዓል እግዚአብሔር አምላክ በሰላምና በጤና አደረሰን።

🔱⚜️🔱⚜️🔱⚜️🔱⚜️🔱⚜️🔱⚜️
የፍሬ ሃይማኖት ሰንበት ትምህርት ቤት የማሕበራዊ ትስስር ገጾችን ይጎብኙ:: ይወዳጁም::
📌የቴሌግራም ገጽ፡
https://t.me/+dGBRFEEgQMk2YjY8
https://t.me/frehaymanote
📌የፌስቡክ ገጽ፡
https://www.facebook.com/frehaimanotss
📌የቲክቶክ ገጽ፡
www.tiktok.com/@yefrehaymanot

ፍሬ ሃይማኖት

20 Oct, 18:18


በ2017 ዓ.ም ወደ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት /ዩኒቨርሲቲዎች/ የሚሄዱ የሰንበት ትምህርት ቤቷ አባላት የሽኝት መርሐ ግብር ተደረገ::

በትናንትናው ዕለት ጥቅምት 9/2017 ዓ.ም በፍሬ ሃይማኖት ሰንበት ትምህርት በተለያዩ አገልግሎት ላይ ሲያገለግሉ የቆዩ 18 አባላት የሽኝት መርሐ ግብር ተደርጎላቸዋል::

ወንድሞቻችን እና እሕቶቻችን በምትሄዱበት ሁሉ መልካሙ እንዲገጥማችሁ እየንመኛለን:: የነበራችሁን የአገልግሎት ፍቅር እና መንፈሳዊ ትጋት ከፊት ይልቅ አጠናክራችሁ እንድትቀጥሉ እናሳስባለን:: መልካም የአግልግሎት ዘመን::

ፍሬ ሃይማኖት

20 Oct, 06:49


🌷ትመስል🌷 በ ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል

ፍሬ ሃይማኖት

18 Oct, 03:40


🌴🌴🌴🌷🌷🌷🌴🌴🌴🌷🌷🌷🌴🌴🌴

እንኳን #ለሽማግሌው_አባት_ለአባ_መጥራ ሰማዕትነት ለተቀበለበት ለዕረፍት በዓል፣ ከርእርሱ ጋር ብዙዎችን በሰማዕትነት ለዐረፋበት በዓልና #ተርታ_ነገርንም_እንዳይናገር_ደንጊያ_በአፉ_ጎርሶ_ለኖረ_ለባሕታዊ_ለአባ_አጋቶን_ለመታሰቢያው_በዓል በሰላም አደረሰን። በተጨማሪ በዚች ቀን ከሚታሰቡ፦ #ከቅዱስ_ባኮስና #ከቅድስት_በላግያ በሰማዕትነት ከዐረፋ፣ #ከአባ_ሖር ከመታሰቢያውና ሰማዕትነት ከሆኑ ከልጆቹና #ከሶስና ይምሕው በሚባል አገር ከመታሰቢያቸው ከሆነ እግዚአብሔር አምላክ ረድኤትና በረከትን ያሳትፈን።

🔱⚜️🔱⚜️🔱⚜️🔱⚜️🔱⚜️🔱⚜️
የፍሬ ሃይማኖት ሰንበት ትምህርት ቤት የማሕበራዊ ትስስር ገጾችን ይጎብኙ:: ይወዳጁም::
📌የቴሌግራም ገጽ፡
https://t.me/+dGBRFEEgQMk2YjY8
https://t.me/frehaymanote
📌የፌስቡክ ገጽ፡
https://www.facebook.com/frehaimanotss
📌የቲክቶክ ገጽ፡
www.tiktok.com/@yefrehaymanot

ፍሬ ሃይማኖት

17 Oct, 18:18


የፍሬ ሃይማኖት ሰንበት ትምህርት ቤት የማሕበራዊ ትስስር ገጾችን ይጎብኙ:: ይወዳጁም::
📌የቴሌግራም ገጽ፡
https://t.me/+dGBRFEEgQMk2YjY8
https://t.me/frehaymanote
📌የፌስቡክ ገጽ፡
https://www.facebook.com/frehaimanotss
📌የቲክቶክ ገጽ፡   
www.tiktok.com/@yefrehaymanot

ፍሬ ሃይማኖት

17 Oct, 18:17


የፍሬ ሃይማኖት ሰንበት ትምህርት ቤት የማሕበራዊ ትስስር ገጾችን ይጎብኙ:: ይወዳጁም::
📌የቴሌግራም ገጽ፡
https://t.me/+dGBRFEEgQMk2YjY8
https://t.me/frehaymanote
📌የፌስቡክ ገጽ፡
https://www.facebook.com/frehaimanotss
📌የቲክቶክ ገጽ፡   
www.tiktok.com/@yefrehaymanot

ፍሬ ሃይማኖት

17 Oct, 07:39


🌴🌴🌴🌷🌷🌷🌴🌴🌴🌷🌷🌷🌴🌴🌴

እንኳን #ለከበረ_አባት_ጠመው ከሚባል አገር ለሆነ ስለጌታችን ፍቅር ብሎ መከራውን እያሰበ #ራሱን_ሰባት_ጊዜ_ለገደለው_ለአባ_ባውላ ለዕረፍት በዓል በሰላም አደረሰን። በተጨማሪ በዚች ቀን ከሚታሰቡ፦ #ከአባ_ባውላ_ረድእ_አባ_ሕዝቅኤል ከመታሰቢያቸው፣ ከቅዱሳን ሰማዕታት #ከሚናስና_ከሐናሲ_ከመታሰቢያቸው እግዚአብሔር አምላክ ረድኤትና በረከትን ያሳትፈን።

🔱⚜️🔱⚜️🔱⚜️🔱⚜️🔱⚜️🔱⚜️
የፍሬ ሃይማኖት ሰንበት ትምህርት ቤት የማሕበራዊ ትስስር ገጾችን ይጎብኙ:: ይወዳጁም::
📌የቴሌግራም ገጽ፡
https://t.me/+dGBRFEEgQMk2YjY8
https://t.me/frehaymanote
📌የፌስቡክ ገጽ፡
https://www.facebook.com/frehaimanotss
📌የቲክቶክ ገጽ፡
www.tiktok.com/@yefrehaymanot

1,778

subscribers

1,630

photos

21

videos