ኢትዮ ሳቅ በሳቅ @ethio_sake_besake1 Channel on Telegram

ኢትዮ ሳቅ በሳቅ

@ethio_sake_besake1


Share and join
21/07/2012

ኢትዮ ሳቅ በሳቅ (Amharic)

ኢትዮ ሳቅ በሳቅ በሳቅዎ የሚኖረው አለመባላት መጫወት በማንኛውም ስፍስፍ ከመላሻ ወይም አካል በፊት የሚደረግ ነገር ነው። እናቱ ላይ የሚገኝ ዜናዎችና ምስል ምርኮኞችዎችን ያልፈቀደ ነገር ነው። ኢትዮ ሳቅ በሳቅ በቅድሚክ አገልግሎት ከተከፈተ በኋላ እናሽምታለን ፡፡ በእናንተም እንግዳ ተግባራት በማፍረስ፣ በሚጠንቀቅ እና ለበለጠ መንኖችን በትምህርት ላይ አስተዋይ ፡፡ ልክ በእናቶች ምስል ለምሳሌ እንዲባል ብቻ፡፡

ኢትዮ ሳቅ በሳቅ

31 Dec, 05:22


በዚህ ጊዜ በትክክለኛው ዋጋ እየተሸጠ የሚገኘው የሞባይል ካርድ ብቻ ነው😒

          #ተሳሳትኩ_እንዴ 😏🤪😂

ኢትዮ ሳቅ በሳቅ

31 Dec, 05:22


ቴሌግራም ላይ ብቻ ነው ወይስ በአካልም እንዲህ ተጫወች ነህ ? ትለኛለች...

አይይ "በአካልማ ኑሮ ነው የሚጫወትብኝ"

ኢትዮ ሳቅ በሳቅ

31 Dec, 05:22


#ባል "ዛሬ በጣም የሚያስጠላ ቀን ነው😰 መስሪያቤት ላይ ችግር ተፈጥሮብኛል" 😔
#ሚስት" ተው ውዴ የኔ ችግር አትበል  አሁን እኮ ተጋብተናል  የኛ ችግር ብለህ አውራኝ "😐
#ባል "ካልሽ እሺ "☹️
#ሚስት "እና ችግሩ ምንድነው" 🤔
#ባል "የቢሮዬ ፀሀፊ ለኛ አርግዛልናለች" 🙄
#ሚስት .......😳😡😡😡

😁😂🤣
ሼር

ኢትዮ ሳቅ በሳቅ

31 Dec, 05:22


ለመጀመሪያ ጊዜ ሽምግልና ሄድኩኝ። ያው ዳሩለት ለማለት ነው እንግዲህ። እና የልጅቷ አጎቶች ተቆጡ።

"ገና የመጀመሪያ ዲግሪዋን ማግኘቷ ነው፤ እንደኛ ሁለተኛውን፣ ሶስተኛውን ዲግሪ ከያዘች በኋላ ጋብቻው ይደርሳል፤ ምን ያስቸኩላል አሉ።"

"ትዳርም ተይዞ ትምህርቱ ይቀጥላል" አልን።

በዚህ ተስማምተን ላጫት ልጅ ደወልኩለት።

"መማር አለባት ብለው ቤተሰቦቿ ተቆጥተዋል፤ ታስተምራታለህ ወይ?" አልኩት።
"ትማራለች፣ አስተምራለሁ፣ ትማራለች" አለ።

"ጥሩ ያው ትማራለች" ብሏል አልን። እናም በሁለተኛው ወር አረገዘች።
"እንዴ…ምነው ትማራለች አላልክም ወይ?" ብንለው

"ከሕይወት ነው ያልኩት"

ኢትዮ ሳቅ በሳቅ

31 Dec, 05:22


ጀለስ መንጃ ፍቃድ ተፈትኖ ሲመጣ እንዴት ሆንክ ስለው...
.
#የማልፍ_ይመስለኛል ፈታኙን ገጭቼዋለሁ ከሆስፒታል ሲወጣ ነው የሚነግረኝ🚐🚐

      😜😀😀😁🤣

ኢትዮ ሳቅ በሳቅ

31 Dec, 05:22


🙄🙄አዝጉ ጀለሴ🤔🤔


ጀለስ የሌለ ምርቅን ብሎ ሀኪም ቤት አሞኝ ነው ብሎ ሄደና እንዴት እንዴት ነው ሚያረግህ ሲባል
.
.
#ሽንቴን እየሸናው ሽንቴ ይመጣብኛል......

😂😂😂😁

ኢትዮ ሳቅ በሳቅ

31 Dec, 05:22


#ዳኛ -- ወንጀሉን ብቻህን ነው የፈጸምከው
.
.
.
.
.
#ተከሳሹ ---- አዎ ክቡር ፍርድ ቤት በዚ ጊዜ ማን ይታመናል ብለው ነው😂😂😁
   😂😂😂

ኢትዮ ሳቅ በሳቅ

31 Dec, 05:22


ተቀበል ...

ጨለማው ተገፎ ሰማዩ ደመቀ🌟🌟
.
.
አሁን ካርድ ሞልቼ ከመቼው አለቀ🤔🤔🤔???

ኢትዮ ሳቅ በሳቅ

31 Dec, 05:22


ሴት ልጅ...ስታፈቅር አንድ ወንድ ብቻ ታፈቅራለች

.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
ስትጠላው ደግሞ ሁሉንም ወንዶች ትጠላለች 🤷‍♀️🤦‍♀️ለምንድነዉ ???🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔

ኢትዮ ሳቅ በሳቅ

31 Dec, 05:22


እኔ : እማዬ ሆዴን አመመኝ
እማዬ : ድሮም ይሄን ስልክህን 24 ሰዐት እየጠቀጠክ ላያምህ ነው
እኔ : ምን ያገናኘዋል 🤕🧐

ዝም ብሎ ማለፍ የለም 😡
Like ማንን ገደለ 😃😉🤣

ኢትዮ ሳቅ በሳቅ

31 Dec, 05:22


#ርዕሰ_መምህር፦ "ለአንድ ልጅ ጉርድ ፎቶግራፍ ስንት ታስከፍላላችሁ?"
#ፎቶ_አንሺ፦ "ለአንድ ፎቶግራፍ 20 ብር ያስከፍሎታል ጌታዬ"
#ርዕሰ_መምህሩ፦ "ይህማ አይሆንም፤ ባይሆን የልጆቹ ብዛት 500 ስለሆነ፣ ልንከፍልህ የምንችለው በአንድ ልጅ- 10 ብር ብቻ ነው"
#ፎቶ_አንሺው፦ "ይሁን እሺ!፤ ብዙ ከሆኑ፣ ለአንድ ልጅ 10 ብር ያስማማናል"።
••●◉
#ርዕሰ_መምህር፦ "መምህር፥ ሂድና ለተማሪዎቹ በነገው ዕለት ለፎቶግራፍ ክፍያ የሚውል፥ እያንዳንዳቸው 25 ብር እንዲያመጡ ንገራቸው!"
የክፍል መምህሩ፦ "እሺ!፤ ያሉኝን አሳውቃቸዋለሁ"።
••●◉
#መምህር፦ "መልካም ቀን ተማሪዎች!፤ ነገ ወደ ትምህርት ቤት ስትመጡ ለፎቶግራፍ ክፍያ የሚሆን 30 ብር ይዛችሁ መምጣት እንዳትረሱ!"።
••●◉
#ተማሪ፦ "እማዬ፥ ለፎቶግራፍ ክፍያ የሚሆን 40 ብር ነገ ይዛችሁ ካልመጣችሁ- ትምህርት ቤት አትገቡም ተብለናል "።
••●◉
#እናት፦ "አባት፥ ልጅህ፣ ለፎቶግራፍ ክፍያ የሚሆን 50 ብር ነገ ይዘህ ና ተብሎአል"
#አባትም፦ "ወይ ጉድ! እኛ በቃ በዚች አገር ላይ መኖር አልቻልንም ማለት ነው?፤ ይህ መንግስት በየጊዜው ዋጋ ከመጨመር ሌላ ሥራ የለውም እንዴ?!፤ ሌላው ቢቀር እንዴት በትምህርት ወጪ ላይ እንዲህ ይደረጋል?!፤ ቀድሞም ብለን ነበር ለነገሩ፥ "ይሔ ጠቅላይ ሚኒስቴር አይረባም!"።
                       ••●◉ #ልብ_በል፤
• ስርቆት የሚጀምረው ከቤት ነው፥ ለቤትህ ታማኝ ካልሆንክ በውጪ ታማኝ ልትሆን አትችልም።

ዝም ብሎ ማለፍ የለም 😡
Like ማንን ገደለ 😃😉👍

ኢትዮ ሳቅ በሳቅ

31 Dec, 05:22


ወተት መጠጣት ጠንካራ ያደርጋል ይላሉ 5 ብርጭቆ ወተት ጠጥቼ ግርግዳ ለ ማንቀሳቀስ ብሞክር አልቻልኩም

ነገር ግን

5 ሲኒ የጎጃም አረቄ ስጠጣ ግርግዳው በራሱ ነው የተንቀሳቀሰው 😂😭

ኢትዮ ሳቅ በሳቅ

31 Dec, 05:22


እዚ ግርግዳ ላይ ምንም አይነት ወረቀት መለጠፍ #አይቻልም የሚል በወረቀት ፅፈው ግርግዳው ላይ #ለጥፈዋል😳😜🤣

ኢትዮ ሳቅ በሳቅ

31 Dec, 05:16


አሁን አጠገቤ ባትኖርም ሁሌም በልቤ ዉስጥ ትኖራለህ.😞😞
.
.
.
.
   ደሜ!!!🩸
😌

ኢትዮ ሳቅ በሳቅ

31 Dec, 05:16


አሁን እይደል እንዴ ያወኩት ቤታችን ውስጥ የካልሲ ሰላቢ እንዳለ😭😭👩‍🦯
.
.
.
2አይነት ካልሲ በsix ነው ማረገው😭😭😭😭

ኢትዮ ሳቅ በሳቅ

31 Dec, 05:16


ብቸኛው ያለክ ንብረት የዓየር ንብረት እንደሆነ ትዝ ሲልክ....
.
.
.
#ወይኔ😢

ኢትዮ ሳቅ በሳቅ

31 Dec, 05:16


ሁለት እብዶች ከአማኑኤል ሆስፒታል ዘበኛውን አታለው ለማምለጥ ይመካከራሉ በምክራቸው መሰረት ወደ መግቢያው ሲያመሩ ዘበኛው በአከባቢው የለም
ሁለቱም በማዘን 😔እቅዳቸው እንደተበላሸ በማሰብ ወደ ነበሩበት ተመለሱ🤣😂😁😁

ኢትዮ ሳቅ በሳቅ

31 Dec, 05:16


🗣oscar wailed



አንዲት ሴት ሰላሳዎቹ እድሜ ላይ ለመድረስ 45 አመት ይፈጅባታል🫣🤫🤫

ኢትዮ ሳቅ በሳቅ

31 Dec, 05:16


በአንድ ቀን ውስጥ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን ማነጋገር እችላለሁ ግን አንዳቸውም በአንድ ደቂቃ ውስጥ ከምታሳይኝ ፈገግታ ጋር አይወዳደሩም

#አዲስ_ፍቅር

#_ከጀለስ_text_ላይ የተገኘ😁👍

ኢትዮ ሳቅ በሳቅ

31 Dec, 05:16


ለደሀ ወንድ ብላ ሀብታም የተወች ብቸኛዋ ሴት የታይታኒኳ ሮዝ ነበረች።

የውሸቱም ክብደት መርከቧን አሰመጣት እንጂ😭

.
.
#ከንቱ ዓለም🤧

ኢትዮ ሳቅ በሳቅ

21 Dec, 21:32


መንግስት ምን አይነት መግለጫ እንዳወጣ ሰምታችኋል🤧 ምንጩ ያልታወቀ ገቢ ይወረሳል😁
.
.
.
አስበኸዋል በairdrop ሀብታም ሆነህ ምንጩ ያልታወቀ ሀብት ብለው ሲወርሱት🤧😁

ኢትዮ ሳቅ በሳቅ

21 Dec, 21:32


አስተማሪው የሚያስተምርበት ክፍል ሲገባ ዘወትር የሚቀመጥበት ወንበር የክፍሉ ኮርኒስ ላይ ተሰቅሎ አገኘው

ድርጊቱን ማን እንደፈፀምው ሲጠይቅ ምንም አይነት መልስ ሊያገኝ አልቻለም

ከዚያም ሰሌዳው ላይ ሄዶ "ከ40 የሚታረም ፈተና" ብሎ 3 ጥያቄዎችን ደረደረ


ጥያቄ 1 - ከመሬቱ እስከ ወንበሩ ድረስ ያለውን ርቀት በሴንቲ ሜትር ስንት ነው? (3 ማርክ)

ጥያቄ 2 - ወንበሩ ኮርኒሱ ላይ የተሰቀለበትን አንግል አስሉ (3 ማርክ)

ጥያቄ 3 - ወንበሩን የሰቀለው ተማሪ ስም ጻፍ (34 ማርክ)

የዓመቱ ምርጥ አስተማሪ 😂

ኢትዮ ሳቅ በሳቅ

21 Dec, 21:32


ብቻዬን ቤት ሳፀዳ: 5 min
.
.
ከአያቴ ጋር ሳፀዳ:7hours, 100 እርግማን, 37 ጥፊ

ይለያሉ የምንለው በምክንያት ነው
😑😂

  
🤣🤣like❤️ & share🔀 ..እያረጋቹ ነፃ ነው

ኢትዮ ሳቅ በሳቅ

21 Dec, 21:32


ልጅ እያለሁ ትልልቆች ሲጋቡ አይ ነበር አሁን ደግሞ እኔ ትልቅ ስሆን ትንንሾች Couple ሲሆኑ ነው የማየው🤔
.
.
.
ብቻ እኔ አልገባኝም ነገሩ🚶‍♂️‍➡️

ኢትዮ ሳቅ በሳቅ

21 Dec, 21:32


"እንደውም ልንገርህ" ብላ ከጀመረች አካባቢህ ላይ በተገኘ ማንኛውም ትራንስፖርት ተሳፍረህ ከዛ ቦታ አምልጥ

ለራስህ ብዬ ነው man😭

ኢትዮ ሳቅ በሳቅ

21 Dec, 21:32


Imagine ቀኑን ሙሉ ስትንከራተት ውለህ ዝናብ ቀጥቅጦህ ተርበህ ቤት ስትገባ
መብራት የለም
ምግብ የለም
ስልክህ charge የለውም💔

ኢትዮ ሳቅ በሳቅ

21 Dec, 21:32


ድባቡን ለማለስለስ

      ( እ ው ነ ተ ኛ   ደ ስ ታ )

አንድ ባልና  ሚስት 25 ዓመታትን በትዳር ውስጥ ያለምንም ክርክር አሳልፈው አከበሩ። ሰዎች የዚህ ምስጥርን ለማወቅ ጠየቁት "በሁለታችሁ መካከል ያለምንም ልዩነት 25 አመት እንዴት አለፈ?"

ባልየውም- በመጀመሪያዎቹ የጫጉላ ሽርሽር ቀናቶች ወደ ገጠር ወጥተን ሁለታችንም ፈረስ እየጋለብን ነበር.. ፈረሱ ግን ሚስቴን ወደ መሬት ጣላት፤ ሚስቴም ተነስታ የፈረሱን ጭንቅላት ዳበሰችውና እንደዚህ አለችው "ይህ የመጀመሪያ ነው" ቀጥሎ በሁለተኛው ሙከራ ፈረሱ እኔን ጣለኝ፤ አሁንም አናቱ ላይ ዳበሰችውና "እናም ይህ ለሁለተኛ ጊዜ ነው አለች" በሶስተኛው ሙከራም ወደቀች ሚስቴም ተረጋግታ ተነሳችና ቦርሳዋን ከፍታ ሽጉጥ አውጥታ የፈረሱን ጭንቅላት ላይ ተኩሳ ገደለችው።

ያየውትን ማመን ስላቃተኝ "ምንድነው ያደረግሽው እብድ ነሽ እንዴ! ፈረሱን ለምን ገደልሽው?" ብዬ ጮውኩባት። ዓይን ዓይኔን እየተመለከተች ወደኔ ጋር መጥታ ጭንቅላቴን በእርጋታ ዳበሰችውና እንዲህ አለችኝ፦ "ናፍቀኸኛል እና ይህ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው.."  ከዛ ቀን ጀምሮ በፍቅር፣ በሰላም፣ በደስታ እና በፍፁም መረጋጋት ውስጥ እንኖራለን። ለሁለተኛ ጊዜ አልደረስንም 😆

ኢትዮ ሳቅ በሳቅ

21 Dec, 21:32


እንደ mother ግን የሚያናድደኝ የለም ድሮ የጎረቤታችን ልጅ ስተመጣ
#ሳማት_እንጂ😘
.
.
  አሁን ግን ዝም
🤐🤧

#ከንቱ ዓለም

ኢትዮ ሳቅ በሳቅ

21 Dec, 21:32


በአንድ የስጋ እና አትክልት ማከፋፈያ ፋብሪካ ውስጥ የምትሰራ ሴት ነበረች: የሴትዮዋ ስራ ከስጋ ማቀዝቀዣ መጋዘን ጋር የሚያገናኛት በመሆኑ የምታዘወትረውም እዚያው ነው

ከእለታት በአንዱ ቀን እዚያው መጋዘን ውስጥ እያለች ባልጠበቀችው ሁኔታ የመጋዘኑ በር አልከፈት ይላታል - ጮኸች: ተጣራች ግን ሰሚ አላገኘችም

ቀኑ አመሻሽ ላይ ሰራተኞች ሁሉ ከስራ ሲወጡ ይህች ሴት እዚያው መጋዘን ውስጥ በቅዝቃዜው ደንዝዛ እና በጩኸት ደክማ ተቀምጣለች

ከተወሰኑ ሰአታት በኃላ የፋብሪካው ጥበቃ በየቦታው ይፈልጋት ጀመር: በስተመጨረሻም ወደ ማቀዝቀዣው መጋዘን ሲገባ ወለሉ ላይ ተዘርግታ አገኛት:: ወዲያውኑ ህክምና አግኝታ ነፍሷ ተረፈች

ጥበቃው ተጠየቀ - "እንዴት አገኘሃት? እንዴት አወቅክ?"

👇🏾

"ይኸውልሽ እመቤቴ! እኔ እዚህ ፋብሪካ ውስጥ በጥበቃነት ሳገለግል 15 አመት አስቆጠርኩኝ:: በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰራተኞች ቢኖሩም አንቺ ብቻ ነሽ ጠዋት ስትገቢ እና ማታ ስትወጪ ሰላምታ የምታቀርቢልኝ:: ጠዋት ሰላም ብለሺኝ እንደገባሽ አስታውሳለሁኝ: ከስራ ስትወጪ ግን እንደሁልጊዜው 'ደህና እደር: የነገ ሰው ይበለን' ብለሺኝ እንዳልወጣሽ አስታወስኩኝ"

እናም ግቢውን ዞሮ ፈለጋት: መጋዘን ውስጥ አገኛት: ህይወቷን አተረፋት

👇🏾

ውደድ: አክብር : ሰው ሁን !!❤️
🫶

ኢትዮ ሳቅ በሳቅ

21 Dec, 21:32


👨‍🍳#አስተናጋጅ፡ እስቲኪኒ ትፈልጋለህ?

👨‍💼
#ሰይፉ፡ አይ ጠግቤአለሁ

👨‍🍳
#አስተናጋጅ፡ አረ እስቲኪኒ ምግብ አይደለም!

👨‍💼
#ሰይፉ፡ አውቃለው መጠጥ  ነው ግን በቃኝ 👌🤣😅😁🙈

ኢትዮ ሳቅ በሳቅ

21 Dec, 21:32


የግቢው ቀለሜ ተማሪ "A-" አምጥቶ እኮ ፌንት በላ ሲሉኝ
.
.
.
"F"
ያመጣሁት እኔ ምን ልብላ እሺ 😁

ኢትዮ ሳቅ በሳቅ

21 Dec, 21:32


ስንት አመት ሙሉ Tom & Jerry ሳይ Jerry ሴት ይመስለኝ እንደነበር ትዝ ሲለኝ🥲

ኢትዮ ሳቅ በሳቅ

21 Dec, 21:32


"የማናውቃቸው አስገራሚ እውነታዎች"

1 በሬ ቀንድ አለው 😱🙊
2 ቴሌቪዥን ከፍታችሁ ማየት ትችላላችሁ 😱
3 እስካሁን ድረስ ሳክስ እንደሆነ እያወቃችሁ ያነበባችሁ ሰዎች ግን ይመቻችሁ😁

ኢትዮ ሳቅ በሳቅ

21 Dec, 21:32


ወፍጮ ቤት ሄደህ በርበሬ በሚፈጨው ማሽን ላይ ሽሮ ስከት
.
.
አስፈጪው: ለምን ሽንኩርት ጨምረህ ወጥ አታረገውም😡

🤣🤣like  አይቆጥርም.....እያረጋቹ😁

ኢትዮ ሳቅ በሳቅ

21 Dec, 21:32


ለነገ አትጨነቅ የሚልህ ሰው የዛሬ አመት የሚወጣ እቁብ ይጥላል

አንዳንድ ነገሮች ትንሽ ውስብስብ ናቸው man 😑

ኢትዮ ሳቅ በሳቅ

21 Dec, 21:32


ቁርሴን ማታ በልቻለው የሆነ life እስኪ እናንተም ሞክሩት😭

ኢትዮ ሳቅ በሳቅ

21 Dec, 21:32


ማታ ዳታ ሳላጠፋ ተኝቼ ስልኬ የወር pkgም ካርድም አልቆ ጠበቀኝ እኮ ጎበዝ

አይ ቴሌ ህልሜንም በካርድ ማሳየት ጀመራቹ አይደል ይሁን😭

#ከንቱ አለም🤧

ኢትዮ ሳቅ በሳቅ

11 Dec, 10:33


ፋዘር በየሳምንቱ የ100 ብር ካርድ ሲሞላልህ
.
.
.
Me : ውርሴን ከሆነ ለምን አትነግረኝም
😳

ኢትዮ ሳቅ በሳቅ

11 Dec, 10:33


ጠቅላላ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ መስመር ከ1 ግድብ ነው እንዴ?🧐 ወይስ ያልተግባባነው ነገር አለ👀
.
.
.
#ከንቱ ዓለም🤧

ኢትዮ ሳቅ በሳቅ

11 Dec, 10:33


ተ ተኛህ እንዴ 😌
.

አ አልተኛሁም🙄


#ከ ከንቱ ዓለም🤧

ኢትዮ ሳቅ በሳቅ

21 Oct, 16:42


ምንም አይነት ክፍያ አይጠይቁም ቴሌግራም ቻናላቸው ላይ በነፃ በማስተማር ላይ ናቸው join አርጋቹ በስልካቹ ወይም👩‍💻🧑‍💻👨‍💻 በላፕቶፕ መማር ትችላላቹ ሁሉንም step by step ያስተምራሉ ገብታቹ ቼክ ማረግ ትችላላቹ ጊዜው የዲጂታል ነው ጊዜያችንን በከንቱ ከምናጠፋ ገንዘብ እንዴት መስራት እንደምንችል እንማርበት 😊
መልካም እድል🎇🎆

join : https://t.me/+zq58Cz0rl_Q2MDZk

ኢትዮ ሳቅ በሳቅ

21 Oct, 16:42


በምን እንዴት አድርጋቹ ገንዘብ መስራት እንዳለባቹ ግራ ገብቶአቹሀል?🧐

ስልክ አላቹ? ወይንም PC አላቹ😳 ታዲያ ምን ትጠብቃላቹ በስልክ ብቻ አልያም በ PC ብቻ ኢንተርኔት ካላቹ ተከፋይ መሆን እንደምትችሉ አታውቁም? እስካሁን ካላወቃቹ ዛሬ በማወቃቹ እድለኛ ናቹ✌️

ይህ Utopia Creative ነው በቀላሉ ተከፋይ የምትሆኑበትን Online Skills በነፃ የሚያስተምር የ Telegram ስጦታ

✔️Graphics Designing
✔️Video Editing
✔️Digital Marketing
✔️Content Creation
✔️Forex trading

እነዚህን ሁሉ በነፃ እያስተማርን እንገኛለን ከናንተ የሚጠበቀው አንድ እና አንድ ነገር ሳትዘገዩ እኛን መቀላቀል ብቻ ነው🙈

Join US

https://t.me/+zq58Cz0rl_Q2MDZk

ኢትዮ ሳቅ በሳቅ

19 Oct, 16:19


ምንም አይነት ክፍያ አይጠይቁም ቴሌግራም ቻናላቸው ላይ በነፃ በማስተማር ላይ ናቸው join አርጋቹ በስልካቹ ወይም👩‍💻🧑‍💻👨‍💻 በላፕቶፕ መማር ትችላላቹ ሁሉንም step by step ያስተምራሉ ገብታቹ ቼክ ማረግ ትችላላቹ ጊዜው የዲጂታል ነው ጊዜያችንን በከንቱ ከምናጠፋ ገንዘብ እንዴት መስራት እንደምንችል እንማርበት 😊
መልካም እድል🎇🎆

join : https://t.me/+zq58Cz0rl_Q2MDZk

ኢትዮ ሳቅ በሳቅ

19 Oct, 15:21


🔠🔡🔡🔡🔡🔡⭐️

ሰላም 🫡 እንደምን ናችሁ ይህ Utopia Creative ነው። በዚህን ጊዜ አለማችን ወደ Digital💻 ነገሮች ፊቷን አዙራለች🌐 አመናቹም አላመናቹም Traditional things are going to be የድሮ ታሪክ🤷‍♂ So ከጊዜው ጋር መሄድ ደግሞ የእኛ ድርሻ ነው 😎 በዚህ ጊዜ ደግሞ Digital Skills🖥 are one of the leading service sectors የ Digital world📍 ተስእጦ ያለው Such like↔️

Graphics Designing 💻
Video editing 🎞
Content Creating 👾
Content Writing 🖌
Story telling 📝
Digital marketing 💵


ብቻ ምን አለፋቹ ከዚህም ያለፉ ብዙ Skills ያለው ሰው💻 በዚህን ጊዜ ተፈላጊ ነው🤝
እኛም ይህን በመገንዘብ እነዚህን Digital Skills በነፃ-Freely እናንተን ለማስተማር ዝግጅታችንን ጨርሰናል 🫡 ሳትዘገዩ ቶሎ ተቀላቀሉን🥰




Unlock your creative potential! 🤜  We're here to help students like you to master the essential skills of the digital world. 🌐💻  Get ready to learn, grow, and create amazing things! 🤩


JOIN:https://t.me/+zq58Cz0rl_Q2MDZk

ኢትዮ ሳቅ በሳቅ

18 Sep, 18:34


እንድ ሰካራም ታክሲ አስቁሞ ጋቢና ከገባ በኋላ ሹፌሩን አወከኝ ይለዋል
#ሹፌሩ.. ይቅርታ አላወኩህም ሲለው
#ሰካራሙ... አሁን አስቁሜህ የገባውት ነኝ እኮ 😂😂

ኢትዮ ሳቅ በሳቅ

18 Sep, 18:34


ችግሩ የሚጀምረው እግረኛ🚶 ሆነክ በቀኝ አውለኝ ብለክ ከቤት ስትወጣ ነው።
•════••• •••════•

ኢትዮ ሳቅ በሳቅ

18 Sep, 18:34


#ሲኦል_እንድትገባ_ተፈርዶብህ ሲእል በመሙላቱ ወደ ገነት መለኣኩ ይዞህ ሊሄድ ሲል፤ ሲኦል ያሉ ጓደኞችህ...
:
#እንጠጋጋለታለን

ኢትዮ ሳቅ በሳቅ

18 Sep, 18:34


#ልጅ: አባዬ ጓደኛዬ እኮ አንድ ቀኝ እጅ ብቻ ነው ያለው

#አባት: ሲያሳዝን አንደኛው ተቆርጦ ነው?

#ልጅ: አይ አንዱ ግራ እጅ ነው😜😜😜

ኢትዮ ሳቅ በሳቅ

18 Sep, 18:34


አንዱ የ7ተኛ ክፍል ልጅ ተክዞ ምን ሆነህ ነው እለዋለሁ...
:
Life ውስብስብ ናት አንተ አይገባህም አለኝ

ኢትዮ ሳቅ በሳቅ

18 Sep, 18:34


#አባት:- ልጄ ማንን ታገባለህ?
#ልጅ:- አያቴን
#አባት:- አንተ ዶማ እሷኮ እናቴ ናት
#ልጅ:- አንተስ ለምን የኔን እናት አገባህ

ኢትዮ ሳቅ በሳቅ

18 Sep, 18:34


Me as a motivator..

bro መቼም ቢሆን በህልምህ ተስፋ እንዳትቆርጥ! መተኛትህን ቀጥል😜🤣

ኢትዮ ሳቅ በሳቅ

18 Sep, 18:34


ቀን 7:00 ላይ ምሳ እየበላው መጥቶ... ምሳ እየበላህ ነው እንዴ? ይለኛል🤷‍♂😡
:

ኧረ አይደለም እራት ማታ ከምበላ አሁን ልብላ ብዬ ነው!😏

ኢትዮ ሳቅ በሳቅ

18 Sep, 18:34


ጦዤ ሚስቴ ስልክህ እየጮኸ ነው ስትለኝ ...

#Me:- ደብድበውት ነው😳

ኢትዮ ሳቅ በሳቅ

18 Sep, 18:34


ቀበሌ ውስጥ ችብስ🍟 መሸጥ ተጀመረ እንዴ አንዷን ወረቀት 6 ጊዜ ኮፒ ሚያስደርጉን🤔🤔

ኢትዮ ሳቅ በሳቅ

18 Sep, 18:34


አንተን Good night ብላ ከሌላ ሰው ጋር ካወራች አትዘን ምናልባት እንዳይደክምክ አዝናልህ ይሆናል😉

ኢትዮ ሳቅ በሳቅ

18 Sep, 18:34


"1 ኪሎ ድንች ገዝቼ ጭቃውን አራግፌ ስመዝነው ግማሽ ኪሎ ሆነ" እያለች ስትማረር ሰማኋት😜🤣

ኢትዮ ሳቅ በሳቅ

18 Sep, 18:34


እቤት መጥቶ family ፊት ፀጉርህ አደገ ከሚል ሰው ይሰውራቹ😂😳

ኢትዮ ሳቅ በሳቅ

18 Sep, 18:34


በ40 አመቷ በሯ ላይ ቁጭ ብላ "የማነሽ ይሉኛል የማን ልበላቸው” እያለች ስትዘፍን
#እናቷ ...

   የመቄዶንያ ነሽ ልጄ የመቄዶንያ
      ══••✧♡✧••══

ኢትዮ ሳቅ በሳቅ

18 Sep, 18:34


#ኢትዮጵያ ውሰጥ ማንኛውም ሰው እራሱን ሊያጠፋ ሙከራ ቢያደርግ ተይዞ መታሰር አለበት...

ይህን መራራ ህይወት ለኛ ጥሎ ማንም የትም መሄድ አይችልም
😂😂

ኢትዮ ሳቅ በሳቅ

18 Sep, 18:34


መንገድ ላይ የሆነ የዘነጠ ልጅ የታክሲ ሲጠይቀኝ Tiktoker ነው ጨምሮ ይሰጠኛል ላቅራራ ብዬ 200 ብር ሰጥቼው ይዞት ላጥ አለ😭

ኢትዮ ሳቅ በሳቅ

18 Sep, 18:34


#መምህር : - ጫካ ውስጥ ነብር ቢያጋጥመኝ ፆታውን እንዴት ላውቅ እችላለሁ?
#ተማሪ:- ነብሩን በማባረር
#መምህር :- በማባረር እንዴት??
#ተማሪ:- ነብሩ ስታባርረው "ከሸሸ” ወንድ ነው ፣ "ከሸሸች” ሴት ናት ማለት ነው።

ኢትዮ ሳቅ በሳቅ

18 Sep, 18:34


#እሷ:- ሚስትና ልጆች እንዳሉህ ለምን አልነገርከኝም

#እሱ:- አይናፋር ነኝ ማሬ😔😔😔