Orthodox Mezmur Channel @orthodox_mezmur_for_all Channel on Telegram

Orthodox Mezmur Channel

@orthodox_mezmur_for_all


✞✞✞ Orthodox Mezmur Channel ✞✞✞

የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ቆየት ያሉ እና አዳዲስ መዝሙሮችን ያገኛሉ።

☞ @Orthodox_Mezmur_For_All
☞ @Orthodox_Mezmur_For_All


ለማንኛውም ሀሳብ ፣ ጥቆማ ፣ አስተያየት
👇👇👇
@Orthodox_Mezmurs
@Orthodox_Mezmurs

Orthodox Mezmur Channel (Amharic)

ኦርቶግሆም መዝሙር ቦትnnኦርቶ዆ክስ መዝሙር ቦት በበጎ ይዞታ ያለው ነገር። የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ቆየት ያሉ እና አዳዲስ መዝሙሮችን ያገኛሉ። ይህ ቦት አዲስ የተቀባየና የቀላል መዝሙሮችን አሁንም ያነጻሁበት ነው። የእርስዎ ቀስት ነገራችንን ለማግኘት የምንስ መልእክት ይህን ያስገቡ።nnምሳሌዎች፣ ሃሳብዎችና ላይ በእንግዲህ በአማርኛ በቃላትና በአሀዲያው እብዝበዝ። ኦርቶ዆ክስ መዝሙርዎች ስለ ገና ያለው ፦ @Orthodox_Mezmur_For_All @Orthodox_Mezmur_For_All።nnለበጎ ምሳሌዎች፣ ኃሳብዎች እና አገልግሎቶች ተጨብጧ እናመሠረተዋል። ባዶ የተለያዩን መዝሙሮች፣ ምሳሌ፣ ጥቆማዎች እና አስተያየት በቀናትም እናጀምራለን ፣ እናመሠረታለን።nnለማንኛውም ሀሳብ, ጥቆማ, አስተያየት እና ሌሎች ምንም መጽሀፍ ወይም ሰው መፅሀፍ ለማካረላ፣ ምሳሌን እና መማመሳት እንደምንገባ ከተቀባዩ ይገኛሉ። እሱም እንደ አናየወይም እናየጠፋው ወደ ዝናብ ወደ ዘለዓለም ወደ አሰላሳዊ አፅናኝ ሀሳብ ለማንኛውም ሰው እንደሆነ ይመዘው።nnቅርብ ማስታወቂያዎችንና ውስጥ በሌላ መዝሙሮች ላይ መሳብ ማለፍ፣ ተከትሎናል። ከዚህ በኃሳብ ማስታወቂያችን እንድትምሰሉ በዚህ ቦት ለቅርብ ሁለት እና ቦስት እንደሚያስተካከል ይስባል።

Orthodox Mezmur Channel

08 Dec, 04:03


ክፉ አላየሁብህ | ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን

@Orthodox_Mezmur_For_All
@Orthodox_Mezmur_For_All

Orthodox Mezmur Channel

07 Dec, 14:54


ሞገድ ሲመታኝ | ሊቀ-መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ

@Orthodox_Mezmur_For_All
@Orthodox_Mezmur_For_All

Orthodox Mezmur Channel

07 Dec, 13:52


አዳነኝ ጌታ | ዘማሪ ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ

@Orthodox_Mezmur_For_All
@Orthodox_Mezmur_For_All

Orthodox Mezmur Channel

07 Dec, 13:25


ግሩም ድንቅ ነህ | ዘማሪ ዳግማዊ ደርቤ

@Orthodox_Mezmur_For_All
@Orthodox_Mezmur_For_All

Orthodox Mezmur Channel

07 Dec, 13:00


እንዴት ተገኘህ እኔ ቤት | ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ ገብረማርያም

@Orthodox_Mezmur_For_All
@Orthodox_Mezmur_For_All

Orthodox Mezmur Channel

07 Dec, 12:27


https://t.me/Orthodox_Mezmur_For_All/211

Orthodox Mezmur Channel

07 Dec, 12:05


አንተ ብቻ ንጉስ አንተ ብቻ ዳኛ | ዘማሪ እስቲፋኖስ ሳህሌ

@Orthodox_Mezmur_For_All
@Orthodox_Mezmur_For_All

Orthodox Mezmur Channel

07 Dec, 11:32


https://t.me/Orthodox_Mezmur_For_All/176

Orthodox Mezmur Channel

07 Dec, 10:57


ሰላሜ ነህ ጸጥታዬ | ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን

@Orthodox_Mezmur_For_All
@Orthodox_Mezmur_For_All

Orthodox Mezmur Channel

07 Dec, 10:21


ና መድኃኒቴ | ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ

@Orthodox_Mezmur_For_All
@Orthodox_Mezmur_For_All

Orthodox Mezmur Channel

07 Dec, 09:53


https://t.me/Orthodox_Mezmur_For_All/217

Orthodox Mezmur Channel

07 Dec, 09:30


አንተ ግን አንተ ነህ | ዘማሪ ዲያቆን ልዑልሰገድ ጌታቸው

@Orthodox_Mezmur_For_All
@Orthodox_Mezmur_For_All

Orthodox Mezmur Channel

07 Dec, 07:41


አማኑኤል | ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ

@Orthodox_Mezmur_For_All
@Orthodox_Mezmur_For_All

Orthodox Mezmur Channel

07 Dec, 05:59


ስምኪ ጥዑም | ዘማሪ ዲያቆን ልዑልሰገድ ጌታቸው

አማኑኤል ስምከ ልዑል /4/
ስምከ ልዑል /4/ አማኑኤል ስምከ ልዑል /2/
...
@Orthodox_Mezmur_For_All
@Orthodox_Mezmur_For_All

Orthodox Mezmur Channel

07 Dec, 04:02


https://t.me/Orthodox_Mezmur_For_All/1098

Orthodox Mezmur Channel

06 Dec, 16:43


ኖላዊነ ሔር መድኃኒዓለም | ዘማሪ ቀሲስ እስክንድር ወልደማርያም

@Orthodox_Mezmur_For_All
@Orthodox_Mezmur_For_All

Orthodox Mezmur Channel

06 Dec, 15:41


ሰረገላዎችህ የእሳት ናቸው | ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን

@Orthodox_Mezmur_For_All
@Orthodox_Mezmur_For_All

Orthodox Mezmur Channel

06 Dec, 14:22


ያላንተ ለኔ ማን ሊሆነኝ | ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን

@Orthodox_Mezmur_For_All
@Orthodox_Mezmur_For_All

Orthodox Mezmur Channel

06 Dec, 12:39


ክፉ አላየሁብህ | ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን

@Orthodox_Mezmur_For_All
@Orthodox_Mezmur_For_All

Orthodox Mezmur Channel

06 Dec, 11:03


ተመስገን ልበል ላቅርብ ምስጋና | ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን

@Orthodox_Mezmur_For_All
@Orthodox_Mezmur_For_All

Orthodox Mezmur Channel

05 Dec, 17:57


https://t.me/Orthodox_Mezmur_For_All/1097

Orthodox Mezmur Channel

05 Dec, 17:57


https://t.me/Orthodox_Mezmur_For_All/899

Orthodox Mezmur Channel

05 Dec, 11:00


ፃድቁ ሀብተማርያም | ዘማሪ ምትኩ ስዩም

@Orthodox_Mezmur_For_All
@Orthodox_Mezmur_For_All

Orthodox Mezmur Channel

05 Dec, 09:04


አባ አቡነ ሀብተማርያም አባታችን | ዘማሪ ፍስሐ ዘለቀ እና ዘማሪት ቅድስት አለማየሁ

@Orthodox_Mezmur_For_All
@Orthodox_Mezmur_For_All

Orthodox Mezmur Channel

05 Dec, 05:23


"አቡነ ሀብተማርያም የዓለም ብርሃን ናቸው"

@Orthodox_Mezmur_For_All
@Orthodox_Mezmur_For_All

Orthodox Mezmur Channel

05 Dec, 04:03


ፅኑ ቃልኪዳን ነው ለእርሱ የተሰጠው አባ ሀብተማርያም ለጽድቅ የመነነው | ዘማሪ ብርሃኑ ተፈራ

@Orthodox_Mezmur_For_All
@Orthodox_Mezmur_For_All

Orthodox Mezmur Channel

05 Dec, 04:02


አባ እቀበነ | ዘማሪት ምህረት ገብረእየሱስ

@Orthodox_Mezmur_For_All
@Orthodox_Mezmur_For_All

Orthodox Mezmur Channel

04 Dec, 15:17


❤️ "በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን"። ❤️

          ❤️ ኅዳር ፳፮ (26) ቀን
አቡነ ሀብተማርያም

❤️ እንኳን ለታላቁ አባት ለአቡነ ሀብተማርያም ለዕረፍታቸው በዓል በሰላም አደረሰን። ከመታሰቢያቸው ረድኤትና በረከትን ያሳትፈን።
+ + +
❤️ ስለ አባታችን አቡነ ሀብተ ማርያም ዕረፍት፦ ... ከዚህም በኋላ ዕለተ ሞቱ በደረሰ ጊዜ ለሞቱ ምክንያት የሚሆን ቸነፈር ያዘው፤ መድኃኔዓለም አምላካችን በዐቢይ ምስጋና ወደ እርሱ መጥቶ "ሰላም ለአንተ ይሁን ወዳጄ ሀብተ ማርያም ሆይ ዛሬ ግን ወደ አንተ የመጣሁት ከድካም ወደ ዕረፍት እወስድህ ዘንድ ነው ሰባት የጽድቅ የክብር አክሊሎችን አዘጋጅቼለሃለሁ አንደኛው ስለ ንጹሕ ድንግልናህ፣ ሁለተኛው ዓለምንና በውስጡ ያለውን ንቀህ በመኖርህ፣ ሦስተኛው ስለ ፍጹም ምንኵስናህ፣ አራተኛው ዘወትር አራቱ ወንጌላትን በማንበብህ በመጸለይህ ስለ እኔ ምክንያት፣ አምስተኛው በረኃብህ፣ ስድስተኛው በጾም ስለ ተጋደልክ፣ ሰባተኛው በልብህ ቂምና ጥላቻን ትዕቢትን ትምክህትን ባለማሳደርህና በልብህ ውስጥ ባለማስቀመጥህ፣ ስለ ንጹሕ ተልዕኮ ክነትህ ስለ ምዑዝ ዕጣንህና ስለ ንጹሕ መሥዋዕትህ ነው፤ እኒህ ሰባት አክሊላትም እያንዳንዳቸው ባለ ዐሥራ አምስት ኅብርና ጌጥ ያላቸው ናቸው። አህጉረ ገነትም በውስጧ አምስት መቶ የወርቅ አምዶች ያለው ትገባበት ዘንድ አንተና እንዳንተ ላሉ ወዳጆችህ የሚገቡበት ቤት እሰጥሃለሁ በምሰጥህም ቤት መታሰቢያህን ያደረገ በጸሎቶህ የተማፀነ ይገባል የወርቅ ጫማን፤ የእሳት መስቀልን የብርሃን ልብስን ድብቅ መናን እሰጥሃለሁ" አለው።

❤️ መድኃኔዓለምም ይህንን ቃል ኪዳን ሲሰጠው ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላእክት በየሥርዓታቸው መጥተው ቆሙ፣ "ወዳጃችን አባ ሀብተ ማርያም ሆይ ሰላም ለአንተ ይሁን ዛሬስ በዝማሬና በማኅሌት ከፀሐይና ከጨረቃ ከከዋክብትም ሰባት እጅ ወደ ምታበራ ወደ ሰማያዊት ሀገር እንወስድህ ዘንድ ደስ ይበልህ" አሉት፤ ቅዱስ አባታችን አቡነ ሀብተ ማርያም "ለእግዚአብሔር በሰማያት ምስጋና ይሁን በምድርም የሰውን ልጅ ለወደደውና ላፈቀረው" ብሎ አመሰገነ። ይህንንም ባለ ጊዜ አምላክ በሦስትነቱ ተገልጾ ታየው፤ "ከዮሐንስ መጥምቅ ጎን ለጎን ቀጥላ ያለችውንና ከፀሐይ እልፍ እጅ የበለጠ የምታበራውን አገር እንድሰጥህ እንሆ በማይሻር ቃሌ ማልኩልህ" አለው፣

❤️ "እውነት እውነት እልሃለሁ መታሰቢያህም ያደረገ ስምህንም የጠራ ለቤተ ክርስቲያንህም ዕጣን የሰጠ ወይም ዘቢብ የሰጠ ወይን መብራት የሰጠ ከአንተ ጋር ይኖራል አራቱ ወንጌልንም ታነብ ስለ ነበር ለእያንዳንዷም የወንጌል ቃል ፍሬህን አንድ ሺህ አንድ ሺህ አደረኩልህ ይህ ቃል ኪዳን ለአመኑ ልጆችህና መታሰቢያህን ለሚያደርጉ ሁሉ ማየ ጸሎቱን ለሚጠመቁ ለሚያነቡ ለሚያስነብቡ ይህን ቃለ ኪዳን ሰጥቻለሁ" አለው።

❤️ ይህንንም ካለው በኋላ ጌታችን አፋን ሦስት ጊዜ ሳመው፤ ያን ጊዜም ከመድኃኔዓለም ጣዕም ፍቅር የተነሣ ነፍሱ ከሥጋው ተለየች፤ ጌታችንም ተቀብሎ አቀፋት ከእርሱም ጋር ወደ ሰማይ አሳረጋት ያን ጊዜም በቅዱሳን ሠራዊተ መላእክት ዘንድ ታላቅ እልልታና ብዙ ደስታ ሆነ በሰማያዊ መላእክት በምድራዊያን ስውራን ቅዱሳን ዘንድ ታላቅ ደስታ ሆነ በሐሳበ ዕብራውያን በናኢብሮስ ታስሪን ወርህ 22 ቀን በኢትዮጵያ ኅዳር 26 ቀን በሰማዕታተ ናግራን በዓል በ6ሺ 9መቶ 99 ዓመተ ኩነኔ በኋላ 1ሺ 499 ዓ.ም በሆነ ዘመን ዕለት የአባታችን የአቡነ ሀብተ ማርያም ነፍሱ ከሥጋው ተለየች፤ ያን ጊዜም ከአባታችን ከአቡነ ሀብተ ማርያም የሕይወት መንፈሳቸው ከወጣች በኋላ ካህናት በመልካም ልብስ ገንዘው በዝማሬ በማኅሌት ከቅዱስ አባታችን ከአቡነ ተክለ ሃይማኖት አጽም ጋር በጻድቁ መቃብር ቀበሩት። ከአባታችን አቡነ ሀብተ ማርያም ረድኤትና በረከትን ያሳትፈን በጸሎታቸውም ይማረን።

ምንጭ፦ ገድለ አቡነ ሀብተማርያም 18፥18-27

Orthodox Mezmur Channel

04 Dec, 04:13


መርቆሬዎስ | ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ

@Orthodox_Mezmur_For_All
@Orthodox_Mezmur_For_All

Orthodox Mezmur Channel

04 Dec, 04:13


"መርቆሬዎስ የችግሬ ደራሽ"

@Orthodox_Mezmur_For_All
@Orthodox_Mezmur_For_All

Orthodox Mezmur Channel

03 Dec, 17:01


"በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን"።

          ኅዳር ፳፭ (25) ቀን
ቅዱስ መርቆሬዎስ

እንኳን ለታላቁ ሰማዕት ለቅዱስ መርቆሬዎስ (ፒሉፓዴር) በንጉሥ ዳኬዎስ እጅ ሰማዕትነት ለተቀበለበት ለዕረፍቱ መታሰቢያ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሰን። በተጨማሪ በዚች ቀን ከሚታሰቡ፦ ከእስላሞች ወገን ከነበረ ቅዱስ መርቆሬዎስ ተአምር አድርጎ ከመለሰው ከቅዱስ ዮሐንስ፣ ከአቃርዎስና ከሮማኖስ ከመታሰቢያቸወ ረድኤትና በረከትን ያሳትፈን።
                           + + +
ቅዱስ መርቆሬዎስ፦ መርቆሬዎስ ማለት የአብ ወዳጅ ማለት ነው። በሁለተኛ ትርጓሜ የኢየሱስ ክርስቶስ አገልጋይ ማለት ነው። ይህም ቅዱስ አስሊጥ ከምትባል አገር ነው እርሷም የአባቱና የአያቱ አገር ናት እርሱ ግን ተወልዶ ያደገው በሮሜ ከተማ ነው።

Orthodox Mezmur Channel

03 Dec, 10:51


ተክለሃይማኖት ጻድቅ | ዘማሪ በሱፍቃድ አንዳርጋቸው

@Orthodox_Mezmur_For_All
@Orthodox_Mezmur_For_All

Orthodox Mezmur Channel

03 Dec, 10:50


https://t.me/Orthodox_Mezmur_For_All/1096

Orthodox Mezmur Channel

03 Dec, 10:46


https://t.me/Orthodox_Mezmur_For_All/999

Orthodox Mezmur Channel

03 Dec, 05:59


https://t.me/Orthodox_Mezmur_For_All/1094

Orthodox Mezmur Channel

03 Dec, 05:59


ተክለሃይማኖት ፀሐይ | ዘማሪ ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ

@Orthodox_Mezmur_For_All
@Orthodox_Mezmur_For_All

Orthodox Mezmur Channel

03 Dec, 04:06


https://t.me/Orthodox_Mezmur_For_All/998

Orthodox Mezmur Channel

03 Dec, 04:05


https://t.me/Orthodox_Mezmur_For_All/1095

Orthodox Mezmur Channel

03 Dec, 04:04


https://t.me/Orthodox_Mezmur_For_All/172

Orthodox Mezmur Channel

02 Dec, 17:39


"በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን"

          ኅዳር ፳፬ (24) ቀን
               ተክለሃይማኖት

እንኳን ለኢትዮጵያኑ ጻድቃን ለታላቁ አባት ለሐዲስ ሐዋርያ ለአቡነ ተክለ ሃይማኖት ሃያ አምስተኛ ሆነው አብራው ከሃያ አራቱ ካህናተ ሰማይ ጋር የቅድስት ሥላሴ ዙፍን ላጠኑበት በዓልና ለአቡነ ዜና ማርቆስ በቅዱስ ማርቆስ አብሳሪነት ለተወለዱበት (ለልደታቸው) በዓላቸው በሰላም አደረሰን።