·•● የሰለፎች ኮቴ ●•· @selefs_footstep Channel on Telegram

·•● የሰለፎች ኮቴ ●•·

@selefs_footstep


በየቀኑ የቀደምቶችን ድንቃድንቅ ንግግሮች እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን ፣ ሼር ያድርጉ👇

የሰለፎች ኮቴ (Amharic)

ሰላም፣ እንዴት እንደሚፈልገውም? ማን ነው ይህ የቴሌግራም ስነ-ስርዓት? 'የሰለፎች ኮቴ' የሚለይበት የቴሌግራም ቡድን ሽልማታቅ ነው። ይህ ቡድኑ በየቀኑ ላለው ወቅታዊ የቴሌግራም ንግግሮችን ድንቃድንቅ እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን ፣ ሼር ያድርጉ። ይህ ቡድን በጎችን፣ በጭክበኞች፣ በእንጨዋጋዎች፣ እና በተቻላችበትም ሁኔታ የሚሰጥ ቡድን ነው፣ እንዲሁም አለበት መንገድ።

·•● የሰለፎች ኮቴ ●•·

21 Nov, 18:59


🩶 ቁርኣን 🩶

ቁርኣን የሰው ልጆች መመርያ ይሆን ዘንድ ከጌታቸው የወረደ የህይወት መንገድ ነው::
ቁርኣን ህግ ነው::
ቁርኣን መንገድ ነው::
ቁርኣን መታከሚያ ፈውስ ነው::
ቁርኣን መመለሻ ነው::
ቁርኣን መታረቂያ ነው::
ቁርኣን መንገድ የሳተን መላሽ ነው::
ቁርኣን ፈራጅ ነው::
ቁርኣን መደሰቻ ነው::
ቁርኣን መሸሻ ነው::
ቁርኣን ቀን ሲከፋ መደበቂያ ነው::

📍ቁርኣንን የያዙ ሰዎች አይጠሙም:: በርሱ የተፋረዱ አይቆጩም :: እሱን በመሃከላቸው ያረጉ ህዝቦች መቼም ቢሆን መንገድ አይስቱም::

« እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ተገዙ :: መልእክተኛውንና ከእናንተም የስልጣን ባለቤቶችን ታዘዙ:: በማንኛውም ነገር ብትከራከሩ በአላህና በመጨረሻው ቀን የምታምኑ ብትኾኑ ( የተከራከራችሁበትን ነገር) ወደ አላህና ወደ መልእክተኛው መልሱት:: ይህ የተሻለ መጨረሻውም ያማረ ነው:: » አል-ቁርኣን 4:59

ያጨቃጨቀንና ለንትርክ የዳረገንን ጉዳይ ወደ ቁርኣን እና ወደ ረሱሉ(ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ፈለግ እንመልሰው ዘንድ ያዘዘን አላህ ነው:: ወደዛ የመለስነው እንደሆነ መጨረሻው ያማረ እንደሆነ ቃል የገባልን እርሱ ነው::

« ይህ ቁርኣን ወደዚያች እርሷ ቀጥተኛ ወደኾነችው መንገድ ይመራል:: እነዚያንም በጎ የሚሰሩትን ምእመናን ለእነርሱ ታላቅ ምንዳ ያላቸው መኾኑን ያበስራል » ኣል-ቁርኣን 17:9

በጎ መስራት በቁርኣን ከመመራት ጋ የተጣመረ መሆኑን ከዚህ አንቀፅ እንማራለን :: ቁርኣን ውስጥ የተተወ ነገር እንዳለመኖሩ ለየትኛውም ጉዳያችን መፍትሄ ፈልገን አናጣበትም ::

«በዚያም ቁርኣን ውስጥ ከምሳሌ ሁሉ ለሰዎች በእርግጥ ገለፅን:: » 30:58

«ህዝቦቼ  ቁርኣንን የተተወ ነገር አድርገው ያዙት»  እንዳለው መልእክተኛው እንዳንሆን መጠንቀቅ ያሻል ::

« አላህ በዚ መፅሃፍ(በቁርኣን) ከፊል ህዝቦችን ከፍ ሲያደርግ ከፊሎችን ደሞ ዝቅ(የበታች) ያደርጋል » ሰሂህ ሙስሊም

ከፍ ማለት በቁርኣን በመመራት ቢሆን እንጂ አይገኝም :: በርሱ ባለመስራትና በመሸሽ ደሞ ውርደት ይከተላልና የስልጣኔ ማማን መጎናፀፍ ብሎም ስኬትን የሻን እንደሆን ቁርኣንን አጥብቀን እንያዝ:: አላህ ይመልሰን ያግራልንም::

ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
https://t.me/furqan_school

·•● የሰለፎች ኮቴ ●•·

18 Nov, 18:27


🇪🇹 በአማርኛም በአረብኛም 🇸🇦
ተመሳሳይ ቃላት


┄┄┉┉✽‌»‌🌹🌹»‌✽‌┉┉┄┄
ጁድ የተጅዊድና የአረብኛ ቋንቋ አካዳሚ
🌐 https://t.me/Jud_Acadamy

·•● የሰለፎች ኮቴ ●•·

16 Nov, 07:40


📣 አስደሳች ዜና 📝

የ1 ወር የተጅዊድ ኮርስ

👉 የኮርሱ ዝርዝሮች፡-

🖥 የአሰጣጡ ሁኔታ: የ1 ወር ተግባራዊ የተጅዊድ ኮርስ
🗓 የሚሰጥበት ቀናት:  ከሰኞ እስከ ጁሙዓ
የሚሰጥበት ሰአት: ከምሽቱ 3:00 - 4:00 ድረስ
📆 ኮርሱ የሚጀመረው:  ህዳር 30/2017
አዘጋጅ: ሙሀመድ ጁድ (Jud Tube)

🌼 ኮርሱን ልዩ የሚያደርጉት:-

ቀላል፣ ግልፅና በጥራት የተዘጋጀ
በየሳምንቱ በላይቭ የክለሳና ጥያቄ ክፍለጊዜ (ቅዳሜ)
1 ሳምንት የተግባር ልምምድ (ሐለቃ)


📜 ለመመዝገብለበለጠ መረጃ :- @Mohammed_jud ላይ ያናግሩን አለያም +251935270496 ላይ ይደውሉ

ጁድ አካዳሚ - Jud Acadamy
🌐 https://t.me/Jud_Acadamy

·•● የሰለፎች ኮቴ ●•·

14 Nov, 16:22


ማነው የኮረጀው? አማርኛ ወይስ አረብኛ?

https://youtu.be/bimcYTsm-OA

·•● የሰለፎች ኮቴ ●•·

06 Nov, 16:28


ብዙዎች የሚሸወዱበት የአረብኛ ቃል!

https://youtu.be/qsxja0BT3UA

·•● የሰለፎች ኮቴ ●•·

24 Oct, 17:16


ለበለጠ መረጃና ለመመዝገብ በዚህ የመመዝገቢያ ሊንክ https://t.me/FurqanOnlineQuran ያናግሩን

·•● የሰለፎች ኮቴ ●•·

23 Oct, 16:54


90% ሙስሊሞች ይህን ቃል በትክክል አያነቡትም!

https://youtu.be/lcQsMcH41wY

·•● የሰለፎች ኮቴ ●•·

15 Oct, 19:42


ተደጋጋሚ ጥያቄዎች⁉️

📌 የሴት ኡስታዛ አላችሁን?
- አዎ፣ ማዕከሉ ቂርአቱ አላስፈላጊ ከሆነ የአጅነቢ ግኑኝነት የራቀ እንዲሆን ብቁና ልምድ ያላቸውን ለወንድ ተማሪዎች ወንድ ኡስታዞች፣ ለሴት ተማሪዎች ሴት ኡስታዛዎችን በመመደብ ቂርአቱን ይሰጣል።

📌 ቂርአቱ በምንድን ነው የሚሰጠው?
- ቂርአቱ የሚሰጠው ለአብዛህኛው ቀላልና ምቹ በሆነው በቴሌግራም ብቻ ሲሆን በልዩ ሁኔታ ለአንዳንድ ሰዎች በኢሞ እና በዋትሳፕ ሊሰጥ ይችላል።

📌 ቂርአቱ በላይቭ ነው ወይስ በሪከርድ?
- ከቃኢዳ እስከ ሒፍዝ ድረስ የሚሰጡት የቁርአን ትምህርቶች በሙሉ የሚሰጡት በቀጥታ ስርጭት (🔺Live) ኡስታዞቹ ጋር በቀጥታ በመገናኘትና የሚሰጡ ናቸው።

📌 ይቀጥላል...
ሌሎችም ጥያቄዎችና አስተያየቶች ያሏችሁ በዚህ የቴሌግራም አድራሻ [https://t.me/FurqanOnlineQuran] ብታሳዉቁን ፈጣን ምላሽ እንሰጣለን።

ይመዝገቡ! ዕድሉን ይጠቀሙ!
ፉርቃን የቁርአን ንባብ ማዕከል

https://t.me/furqan_school

·•● የሰለፎች ኮቴ ●•·

14 Oct, 17:53


ቁርአን ስንቀራ ድምፃችን ለማሳመር 5 ሚስጥሮች

https://youtu.be/JKkeuJwt_2I?si=I89jeq1QXSimp7Wn

·•● የሰለፎች ኮቴ ●•·

13 Oct, 14:42


በቡዙዎች ጥያቄ መሰረት ነገ ሊጀመር የነበረው "የ1 ወር የተጅዊድ ኮርስ ምዝገባ" ለ1 ሳምንት ተራዝሟል!

🛑የሚፈለገው ጥቂት ተሳታፊዎች ብቻ በመሆኑ ፈጥናችሁ ተመዝገቡ!

ለመመዝገብለበለጠ መረጃ :- @Mohammed_jud ላይ ያናግሩን አለያም +251935270496 ላይ ይደውሉ

💡 ጁድ አካዳሚ - Jud Acadamy
🌐 https://t.me/Jud_Acadamy

·•● የሰለፎች ኮቴ ●•·

08 Oct, 11:13


ለበለጠ መረጃና ለመመዝገብ በዚህ የመመዝገቢያ ሊንክ https://t.me/FurqanOnlineQuran ያናግሩን

·•● የሰለፎች ኮቴ ●•·

06 Oct, 06:17


ማሻሸያ ተደርጓል!

📝 ኮርሱን በፈለጉት ሰአት ይውሰዱ 🎁

በብዙዎቻችሁ ጥያቄ መሰረት "የ1 ወር የተጅዊድ ኮርስ" ሰአት ላይ ማሻሸያ ተደርጓል። በዚህም መሰረት

ኮርሱ የሚሰጠው ማንኛውም ሰው በተመቸው ሰአት ሊማረው በሚችለው መልኩ በጥራት በተዘጋጁ ቪዲዬዎች ሲሆን ይህም በየቀኑ ከሰኞ እስከ ጁሙዓ 1 ቪዲዬ ከመልመጃ ጋር የሚላክለት ይሆናል።

በተጨማሪም በየሳምንቱ ቅዳሜ ማታ ከምሽቱ 3:00 - 4:00 ድረስ ሳምንታዊ የክለሳና የተማሪዎች ጥያቄ በቴሌግራም ላይቭ (🔺LiveChat) ይኖረናል።

በመሆኑም ማንኛውም ሰው በተመቸው ሰአት መከታተል የሚችለው በመሆኑ ፈጥናችሁ ተመዝገቡ፣ ጥቂት ሰው ነው የሚፈለገው።

ምዝገባው ቀጥሏል፣ ፍጠኑ!

📥 ለመመዝገብ እና ለበለጠ መረጃ: @Mohammed_jud ወይም +251935270496 ላይ ይደውሉ

ጁድ አካዳሚ - Jud Acadamy
🌐 https://t.me/Jud_Acadamy

·•● የሰለፎች ኮቴ ●•·

05 Oct, 17:19


ቁርአን ስንቀራ ድምፃችን ለማሳመር 5 ሚስጥሮች

https://youtu.be/JKkeuJwt_2I?si=I89jeq1QXSimp7Wn

·•● የሰለፎች ኮቴ ●•·

03 Oct, 06:38


⚠️ ቁርአን ውስጥ ያሉ ምልክቶች በአጭሩ 🚷

ሙሉ ማብራሪያውን ለማየት 👇
https://youtu.be/1ITnOdJQkj0

♻️ ሼር በማድረግ አጅሩን ይካፈሉ 🎁

ጁድ አካዳሚ - Jud Acadamy
https://t.me/Jud_Acadamy

·•● የሰለፎች ኮቴ ●•·

02 Oct, 18:42


📣 አስደሳች ዜና 📝

የ1 ወር የተጅዊድ ኮርስ

👉 የኮርሱ ዝርዝሮች፡-

🔅የኮርሱ ስም፡ የ1 ወር የተጅዊድ ኮርስ
🔅የኮርሱ ደረጃ:  ለጀማሪዎች
🔅የሚፈጀው ጊዜ:  1 ወር ብቻ
🔅የሚሰጥበት ሁኔታ:  በቴሌግራም ላይቭ
🔅የሚሰጥበት ቀናት:  ከሰኞ እስከ ጁሙዓ
🔅የሚሰጥበት ሰአት:  ጧት 12:00-1:00
🔅ዋጋ: 1500 ብር  CBE:-1000162220385 Mohammed Hassen Mohammed
🔅 ኮርሱ የሚጀመረው:  ጥቅምት 4/2017

🌼 ኮርሱን ልዩ የሚያደርጉት:-

ቀላል፣ ግልፅና በጥራት የተዘጋጀ
በየሳምንቱ የክለሳና ጥያቄ ክፍለጊዜ
1 ሳምንት የተግባር ልምምድ (ሐለቃ)

📥 ለመመዝገብ: - የከፍሉበትን ደረሰኝ
በTelegram:- @Mohammed_jud
ላይ ይላኩልን!

ለበለጠ መረጃ: +251935270496 ላይ ይደውሉ

ጁድ አካዳሚ - Jud Acadamy
🌐 https://t.me/Jud_Acadamy

·•● የሰለፎች ኮቴ ●•·

02 Oct, 16:14


🔸 በተጅዊድ መቅራት ግዴታ ነውን⁉️

ኢማም ኢብኑል ጀዘሪይ እንዲህ ይላሉ:

والأخذ بالتجويد حتمٌ لازمُ
مَن لــم يجــوِّد القـرآن آثمُ
لأنــــه بــــــه الإلــــهُ أنــزَلَا
وهــكــذا منهُ إلــينا وَصَــلَا

ተጅዊድን መፈፀም ግዴታ ነው
አቀራሩን ያላሳመረ ወንጀለኛ ነው
ምክንያቱም ቁርአንም የወረደበት በመሆኑና
ወደ እኛን የደረሰው በዚሁ መልኩ ስለሆነ ነው።


ጁድ አካዳሚ - Jud Acadamy
🌐 https://t.me/Jud_Acadamy

·•● የሰለፎች ኮቴ ●•·

02 Oct, 09:10


📮 ተጅዊድ መማር ጊዜን ማቃጠል ነውን ?

የአሏህ ቃል ከሰባት ሰማይ በላይ የወረደውን የፈጣሪያችንን ንግግር በትክክል በወረደበት መልኩ መቅራት የሚፈለግና ራሱን የቻለ ዒባዳ ነው። አሏህም በቁርአኑ በትክክል እንድናነበው አዞናል። በሀዲስ በበርካታ ቦታ ላይ ቁርአንን የአነባብ ህጉን ጠብቀን እንድናነበው ታዘናል። ይህን ላደረገም ሰው በርካታ ትሩፋቶች እና ደረጃዎች እንዳሉት ተዘግቧል።

ሆኖም አብዘሀኛው ህዝባችን ቁርአንን በትክክል ለመቅራት ሲቸገር እናስተውላለን። ይህ የሆነው የተጅዊድ ትምህርት በስፋት ተደራሽ ባለመሆኑ ነው።

ብዙ ሰው የሚፈልገው እንደምንም ብሎ ማኽተም ብቻ እንጅ በትክክል መቀራቱን አይደለም ይህ ደግሞ ትክክል አይደለም።

ቁርአን ማኽተሙ ብቻ ያለ ተጅዊድ ያለ ማስተካከል ጥቅም የለውም ወንድም እህቶች ስለዝህ በተጅዊድ ላይ ትኩረት እንስጥ።

ከፊሎች ደግሞ የተጅዊድን ት/ት የሚንቁም አሉ ግን ይዓጅብካል ስለ አንድ አሕካም ወይንም መኻሪጅ ብትጠይቀው ምንም የማይመልስልክ የተጅዊድን ት/ት ሲያጣጥልብክ ትመለከታለክ ።

ምን ማጣጣል ብቻ ይሄ ዝም ብሎ ጊዜን መጨረስ ነው ይልካልም አሏሁሙስተዓን ተጅዊድን ትምህርቱን መማሩ ፈርዶል ኪፋያ (በሁሉም ላይ ግዴታ ያልሆነ) በተጅዊድ መቅራተ ግን በእያንዳንዱ ሰው ላይ ግዴታ ነው።

እናም ወንድም እህቶች ይህንን የአሏህን ቃል በትክክል  ልንቀራ ዘንድ ሰበብ የሚሆኑን እነዚህ የተጅዊድ ት/ቶች ስለሆኑ በጣም ትኩረት ማድረግ ይኖርብናል ።

አሏህ የሱን ቃል በትክክል ከሚያነቡትና ከሚተገብሩት ያድርገን
...

ጁድ አካዳሚ - Jud Acadamy
🌐 https://t.me/Jud_Acadamy

·•● የሰለፎች ኮቴ ●•·

01 Oct, 18:15


📣 አስደሳች ዜና 📝

የ1 ወር የተጅዊድ ኮርስ

👉 የኮርሱ ዝርዝሮች፡-

🔅የኮርሱ ስም፡ የ1 ወር የተጅዊድ ኮርስ
🔅የኮርሱ ደረጃ:  ለጀማሪዎች
🔅የሚፈጀው ጊዜ:  1 ወር ብቻ
🔅የሚሰጥበት ሁኔታ:  በቴሌግራም ላይቭ
🔅የሚሰጥበት ቀናት:  ከሰኞ እስከ ጁሙዓ
🔅የሚሰጥበት ሰአት:  ጧት 12:00-1:00
🔅ዋጋ: 1500 ብር  CBE:-1000162220385 Mohammed Hassen Mohammed
🔅 ኮርሱ የሚጀመረው: ጥቅምት 4/2017

🌼 ኮርሱን ልዩ የሚያደርጉት:-

ቀላል፣ ግልፅና በጥራት የተዘጋጀ
በየሳምንቱ የክለሳና ጥያቄ ክፍለጊዜ
1 ሳምንት የተግባር ልምምድ (ሐለቃ)

📥 ለመመዝገብ: - የከፍሉበትን ደረሰኝ
በTelegram:- @Mohammed_jud
ላይ ይላኩልን!

ለበለጠ መረጃ: +251935270496 ላይ ይደውሉ

ጁድ አካዳሚ - Jud Acadamy
🌐 https://t.me/Jud_Acadamy

·•● የሰለፎች ኮቴ ●•·

01 Oct, 10:24


📣 የምዝገባ ማስታወቂያ 📝

የ1 ወር የተጅዊድ ኮርስ

👉 የኮርሱ ዝርዝሮች፡-

🔅የኮርሱ ስም፡ የ1 ወር የተጅዊድ ኮርስ
🔅የኮርሱ ደረጃ:  ለጀማሪዎች
🔅የሚፈጀው ጊዜ:  1 ወር ብቻ
🔅የሚሰጥበት ሁኔታ:  በቴሌግራም ላይቭ
🔅የሚሰጥበት ቀናት:  ከሰኞ እስከ ጁሙዓ
🔅የሚሰጥበት ሰአት:  ጧት 12:00-1:00
🔅ዋጋ: 1500 ብር  CBE:-1000162220385 Mohammed Hassen Mohammed
🔅 ኮርሱ የሚጀመረው: ጥቅምት 4/2017

🌼 ኮርሱን ልዩ የሚያደርጉት:-

ቀላል፣ ግልፅና በጥራት የተዘጋጀ
በየሳምንቱ የክለሳና ጥያቄ ክፍለጊዜ
የመጨረሻ 1 ሳምንት የተግባር ልምምድ

📥 ለመመዝገብ: - የከፍሉበትን ደረሰኝ
በTelegram:- @Mohammed_jud
ላይ ይላኩልን!

ለበለጠ መረጃ: +251935270496 ላይ ይደውሉ

ጁድ አካዳሚ - Jud Acadamy
🌐 https://t.me/Jud_Acadamy

1,833

subscribers

28

photos

16

videos