ባለ ትዳር ባይሆን እንኳ
ለአቅመ አዳም ያልደረሰ ህፃን ቢሆን እንኳ
ወይም
ለግዴታ እድሜ ያልደረሰ ቢሆን እንኳ
አኢሻ አሏህ መልካም ስራዋን አሏህ ይዉደድላት እና እንደዚህ ትላለች
ሁሉም ሚስቶችህ ኩንያ አላቸዉ እኔ ስቀር
በእህትሽ ልጅ ኩንያ ተጠሪ አሏት
አብዲላህ ኢብኑ ዙበይር
የአስማ እናት የአኢሻ እህት
የአኢሻ የዚያን ቀን ጀምሮ ኩንያ(መጠሪያዋ) ኡሙ አብደሏህ ሆነ
አኢሻ (እሷ)ልጅ አልወለደችም
ረሡል ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሞቱ እሷ ልጅ አልወለደችም
በአለም ላይ ያሉ ሙስሊሞች ይሄ ሱና መህጁራ ነዉ
በተለይ አረብ ላልሆኑ
👇👇👇
ኩንያ ማለት ሳያገቡ ወይም አግብተዉ ልጅ ሳይወልዱ ልጅ ስወልድ ስሙን አብደሏህ እለዋለሁ ብለዉ በሚሰይሙት መጠራት ማለት ነዉ
ምሳሌ እኔ ልጅ ስወልድ ስሙን አህመድ ብየ እሰይመዋለሁ ብየ ካሰብኩ
አቡ አህመድ ተብየ እጠራለሁ ባላገባም አግብቼ ልጅ ባይኖረኝም
ኩንያ ማለት ይሄ ነዉ
ለማታቁ
👇👇👇
https://t.me/HuzeyfaAhmed