ኢትዮ ሳይካትሪ የአዕምሮ ጤና እና የስነ-ልቦና የማማከር አገልግሎት @positiemindset Channel on Telegram

ኢትዮ ሳይካትሪ የአዕምሮ ጤና እና የስነ-ልቦና የማማከር አገልግሎት

@positiemindset


ኢትዮ ሳይካትሪ የአዕምሮ ጤና እና የስነ-ልቦና የማማከር አገልግሎት

ኢትዮ ሳይካትሪ የአዕምሮ ጤና እና የስነ-ልቦና የማማከር አገልግሎት (Amharic)

ኢትዮ ሳይካትሪ የአዕምሮ ጤና እና የስነ-ልቦና የማማከር አገልግሎት አለው የምርመጥ አገልግሎት በተለያዩ አማራጮችና መረጃዎች እንዲሰጡ በአማርኛ በፊት ከመላክ ይበሎናል። ይህ አገልግሎት የተጠቃሚ እና የእግር እና መንደር ልባቸውን የማወቁን ባለሳይካትሪ ተባብረዋል። ከመቼለላቸው ምንም እንገናኛቸዋለን እንዲህ ያለ ሆኖም መንገዶችን በጊዜ ብቻ እንዳደረገ ተንቀሳቃሽ ነው። positivemindset ምን ነን ብለን እናቅርብ።

ኢትዮ ሳይካትሪ የአዕምሮ ጤና እና የስነ-ልቦና የማማከር አገልግሎት

18 Aug, 18:28


Mental Health services
===================
We’re a mental health center that operates Tele & Home based mental health care services

We offer :
🌀General mental health evaluation
🌀 General medical evaluation
🌀 Home care assistance with medication
🌀Psychotherapy
🌀Counseling
🌀 Substance abuse counseling, intervention & relapse prevention

Our services are done Tele &Home based and we’re very confidential and affordable

Address: Addis Ababa

🌀Call or WhatsApp us on

+251925801544 
+251949114685
0714266756

Join Us
@ethiopsychiatry
@ethiopsychiatry

ኢትዮ ሳይካትሪ የአዕምሮ ጤና እና የስነ-ልቦና የማማከር አገልግሎት

13 Aug, 12:09


ኢትዮ ሳይካትሪ የአዕምሮ ጤና እና የስነ-ልቦና የማማከር አገልግሎት

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች:

🌀 አጠቃላይ የአዕምሮ ጤና ምርመራ

🌀ለሱስ ማገገምያ የማማከር አገልግሎት

🌀የሳይኮቴራፒ/ የንግግር ህክምና

🌀በሃኪም የሚታዘዙ መድሃኒቶች አጠቃቀም ማስተማርና መስጠት

ለበለጠ መረጃና አገልግሎት ይደውሉልን

ስልክ ቁጥር/WhatsApp

☎️ +251949114685
☎️ +251925801544
      0714266756

Join Us
@ethiopsychiatry
@ethiopsychiatry

ኢትዮ ሳይካትሪ የአዕምሮ ጤና እና የስነ-ልቦና የማማከር አገልግሎት

14 Dec, 16:33


Embracing the power of mindset! 🌟

Remember, you're in charge of your own thoughts and reality. Let's navigate life with positivity, resilience, and gratitude. Imperfect days become perfect with the right mindset. Please share your favorite mindset mantra, and let's inspire each other! 💪🌈

#MindsetMatters #OwnYourMind #PositiveVibesOnly #MindsetMagic #PositiveMindset #OwnYourJourney #MindsetShift #PositivityPrevails #InspireGrowth #ChooseJoy #ResilientMindset #GratitudeAttitude #PositiveVibesOnly #EmpowerYourMind #MindfulLiving #InnerStrength #DailyInspiration #MindsetMattersMost #BePositiveToday #EmbraceChange #MindfulMonday #ThoughtfulThursday #StayPositive #MindfulLife #GrowthMindsetJourney #PositivelyCharged #MindOverMatter #SelfEmpowerment #BelieveInYourself

ኢትዮ ሳይካትሪ የአዕምሮ ጤና እና የስነ-ልቦና የማማከር አገልግሎት

12 Dec, 04:43


not every person deserves your explanation, sometimes it's okay to be silent and let them assume..

  If this post was helpful to you, please put reactions (🔥👍🏼🥰). I appreciate it.

#share 

  @PositieMindset

ኢትዮ ሳይካትሪ የአዕምሮ ጤና እና የስነ-ልቦና የማማከር አገልግሎት

26 Jun, 11:03


ዛሬ Jun 26 2023 በአለም አቀፍ ደረጃ የፀረ-አደንዛዥ ዕፅ ቀን ነው!!

Har'a Jun 26, 2023 akka idil-addunyaatti farra guyyaa araada (qoricha sammuu namaa hadoochu) ittisuutti!!

'ቅድሚያ ለሰው ልጅ፤ በሱስ በሽታ የተጠቁ ሰዎችን ማግለል ይቁም፤ ተገቢውን ህክምና እና እንክብካቤ እናድርግላቸው። ሱሰኝነትን ለመከላከል ትኩረት እንስጥ!!'

''Dursa ilmaa namaaf, Namoota dhukkuba araadattin qaabaman addaa baasuun haa dhaabatuu, wal'aansaa fi kunuunsa sirrii ta'e haa goonuf, araada ittisuu irratti haa xiyyeeffannu.''

Please Share for your family & friends. Please🙏

ኢትዮ ሳይካትሪ የአዕምሮ ጤና እና የስነ-ልቦና የማማከር አገልግሎት

05 Nov, 04:38


A positive attitude causes a chain reaction of positive thoughts, events and outcomes. It is a catalyst and it sparks extraordinary results.
Have a great day🙃🙃
@ethiopsychiatryinspire

ኢትዮ ሳይካትሪ የአዕምሮ ጤና እና የስነ-ልቦና የማማከር አገልግሎት

04 Sep, 04:52


💥ጭንቀት የነገን ችግር ላይፈታ የዛሬን ደስታ ያደፈርሳል ።

💧ሁልጊዜ የተሻለና የተረጋጋ ሰላማችንን የምናገኘው ትናንት ከሰራነው ጥፋት ስንማርበት ዛሬ ለምናደርገው ተግባር ማስተዋል ሲኖረንና ነገን የተሻለ ብሩህ ህይወት
እንዲኖረን ዛሬ ላይ ጥሩ ስብዕና ተላብሰን ትልቅ የሆነ ተስፋን ሰንቀን ለአላማችን መኖር ስንጀምር ነው ።
ጭንቀት:- የራስን ኑሮ ትቶ በሰዎች ህይወት ውስጥ ጣልቃ ገብቶ መዘባረቅ፣ በራሳችን ጊዜ ወደራሳችን የምንስበው የህሊና በሽታ ነው ።
ሁልጊዜም በማይመለከትን ጉዳይ ጣልቃ ከመግባት እንቆጠብ ያኔ የጠፋውን ደስታችንን እንመልሳለን ።

💧ጭራሽ ከመውደቅ ተንጠልጥሎ መዳን ለህይወትህ ትልቁን ትምህርት ይሰጥሀል ምናልባት ተደናቅፈህ ብትወድቅ እንኳን እንዳትሰበር የምታርፍበትን አስበህ ተጓዝ።

JOIN US 🙏
https://t.me/ethiopsychiatryinspire

ኢትዮ ሳይካትሪ የአዕምሮ ጤና እና የስነ-ልቦና የማማከር አገልግሎት

16 Jul, 18:26


#እናቴ እንጨት እየለቀምሽ አሳድገሽኛል...!
#Galata harmeef🙏❤️🙏

ኢትዮ ሳይካትሪ የአዕምሮ ጤና እና የስነ-ልቦና የማማከር አገልግሎት

18 Apr, 08:50


It's always the wrong person who teaches you the right things in life
@ethiopsychiatryinspire

ኢትዮ ሳይካትሪ የአዕምሮ ጤና እና የስነ-ልቦና የማማከር አገልግሎት

24 Mar, 06:48


ራስን ማሸነፍ!

ራስህን ማሸነፍ ማለት ከስሜትህ በላይ መሆን ማለት ነው፤ መተኛት እያማረህ ከተነሳህ፣ እየደበረህም ቢሆን ስፖርቱን ከሰራህ፣ መዝናናት እያማረህ ወጥረህ ከሰራህ፣ ፈታ ማለት ፈልገህ ካጠናህ ካነበብክ ወይ ደግሞ ማርፈድ እያማረህ በጊዜ ከገባህ የሚገርም ጠንካራ ማንነት እየገነባህ ነው፤ ራስን ማሸነፍ እሱ ነው።

ደስ ሲለውማ ሁሉም ጠዋት ይነሳል እኮ፤ ጥሩ ሙድ ላይ ሲሆን ሁሉም ስፖርት ይሰራል ሁሉም ያነባል ራሱን ያሻሽላል፤ አንተ ግን ሁሌም ሳትሰለች ለውጥ ላይ ከሆንክ በቅርቡ ከምታደንቃቸው ሰዎች እኩል ሆነህ ራስህን ታገኘዋለህ፤ ስኬት ሌላ ሚስጥር የለውም የማይቆም ጥረት ነው! https://t.me/ethiopsychiatryinspire

ኢትዮ ሳይካትሪ የአዕምሮ ጤና እና የስነ-ልቦና የማማከር አገልግሎት

13 Mar, 11:37


ነገሮች ላይ እርግጠኛ አለመሆን እና ከቁጥጥር ውጭ እንደሆኑ በሚሰማችሁ ጊዜ ፣ ​​የራስዎን ሕይወት እንዲቆጣጠሩ የሚያደርጉዎትን ምርጫዎች የመምረጥ ስልጣን እንዳላችሁ ያስታውሱ።
@ethiopsychiatryinspire

ኢትዮ ሳይካትሪ የአዕምሮ ጤና እና የስነ-ልቦና የማማከር አገልግሎት

30 Jan, 07:23


ያሰብከውን ነገር አወ ማድረግ ትችላለህ በራስህ እርግጠኛ ሁን ፍርሀቱ ይሰማህ ግን ማድረግ እንደምትችል እመን ::

አንቺስ እህቴ ያስብሽውን መልካም ነገር ከማድረግ ምን ያግድሻል .. ምክንያት መደርደሩን ተይና ማድረግ ጀምሪማድረግ ;እንደምትችይና ህልምሽን እንደምታሳኪ እርግጠኛ ነኝ .. ፍርሀቱ ይሰማሽ ግን ያሰብሽውን ለማድረግ አሁኑኑ ቆርጠሽ ተነሽ ።
@ethiopsychiatryinspire

ኢትዮ ሳይካትሪ የአዕምሮ ጤና እና የስነ-ልቦና የማማከር አገልግሎት

25 Jan, 19:48


Namoota Waa'eeke odeessanitti hin qabamiin, isaan si booddee jiru waan ta'eef waa'eeke haasa'u. Utuu si dura jiraatan sin argan waan ta'eef jiraachuukeyyu hin beekani. https://t.me/ethiopsychiatryinspire

ኢትዮ ሳይካትሪ የአዕምሮ ጤና እና የስነ-ልቦና የማማከር አገልግሎት

18 Jan, 05:23


ጆሮህን ሳይሆን ጀርባህን ስጣቸው

ዛሬ ገና ለቀጣይ ህይወቴ የሚበጅ ድንቅ ዉሳኔ ወስንኩ። ከተቀመጥኩበት ስነሳ ቁጭ በል ለሚሉኝ፤ ወደ ፊት ስራመድ ቁም ለሚሉኝ፤ የወረደ እና የሚያወርድ ቃላቶችን ለሚሰነዝሩብኝ፤ የራሳቸው ባሉበት መርገጥ እና ስራ መፍታት ሳይሆን የኔ መማር እና ማወቅ...የኔ መስራት እና መለውጥ ልክ እንደ እግር እሳት ለሚያንገበግባቸው ሰዎች፥ አትረባም፣ አትጠቅምም፣ የትም አትደርስም፣ ዝም ብለህ ነው የምትለፋው እና በቃ አንተ ከንቱ ነህ ለሚሉኝ ለነዚህ ሰዎች ፈፅሞ እነሱ የሚሉኝን አይነት ሰው እንዳልሆንኩ ለማስረዳት ስዋትት ከረምኩ። ምን ይሄ ብቻ አንተ ይሄ ነህ ሲሉኝ አይደለሁም እያልኩ ከቆሙት ጋር ቁሜ ለዚያውም ሽንጤን ይዤ በመከራከር ጊዜዬን ፈጀሁት። የሚፈልጉትም ይሄን ነበር። ልክ እንደነሱ ትላንትናዬን እንድደግም እና በህይወቴ ለውጥ የሚባል ነገር እንዳይኖር ሰለነበር ተሳካላቸው።

እኔም መሆን የምፈልገውን ነገር መሆን ባለብኝ ሰአትና ጊዜ ሳልሆን ቀርሁ። መድረስ የምፈልግበት ቦታም ነበር ነገር ግን መድረስ ባለብኝ ሰአት እና ጊዜ አልደርስኩም። ስቆ ማለፍ እና ንቆ መተው ወደ ግቤ እንደሚያፈጥነኝ መች ገባኝ። ውይ አሁንስ እጅ እጅ አለኝ በቃ ከእንግዲህ ለተናግሮ አናጋሪዎች እና በመንገድ ላይ ቁመው ልክ እንደነሱ ቁሜ ለንግግራቸው ምላሽ እንድሰጥ ለሚፈልጉ እንዲህ ልበላቸው ጆሮ ላልሰማው አፍ ምላሽ ስለማይሰጥ ከእንግዲህ እናንተን የሚሰማ ጆሮ እና ለንግግራችሁ ምላሽ የሚሰጥ አንደበት የለኝም። ሰለዚህ ለእንደናንተ አይነቶቹ ጆሮዬን ሳይሆን ጀርባዬን በመስጠት በተፈጠርኩበት አቅም ልክ ለመኖር ዛሬ ጉዞ ጀምሬያለሁ።

አሁንም ግን አንድ በህይወት ዘመኔ መርሳት የሌለብኝ ነገር እንዳለ ይሰማኛል. እሱም ማደጌን እና መለወጤን ለማይፈልጉ ጆሮዬን ሳይሆን ጀርባዬን መስጠትን ነው።

ከተመቻችሁ ሼር አድርጉ👇
@ethiopsychiatryinspire

ኢትዮ ሳይካትሪ የአዕምሮ ጤና እና የስነ-ልቦና የማማከር አገልግሎት

14 Jan, 07:04


ምንም ነገር ለሰዎች ስትሰጧቸው በምትኩ ሌላ ነገር አትጠብቁ፡፡

ምላሽ የምትጠብቁ ከሆነ ግን ልባችሁ ይወልቃል፡፡
"አመሠግናለሁ!" ማለት ሲገባቸው "አገኝሃለው!" በሚሉ ሰዎች ስሜታችሁ ይጎዳል፡፡

መልካም ካደረጋችሁለት ሰው መልካምነት የምትጠብቁ ከሆነ ይህ መልካምነት ሳይሆን ነጋዴነት ነው፡፡ፍቅር ሰጥቶ መቀበል አይደለም፡፡ፍቅር ሰጥቶ መተው ነው፡፡የምንጠብቀው ከሰው ሳይሆን ከፈጣሪ ነው ፡፡

እኛ የምንረዳው ሰው እኛን የሚጎዳን ሰው ሊሆን ይችላል፡፡በአንጻሩ እኛ ምንም ያላደረግንለት ሰው ምንአልባትም የጎዳነው ሰው ፈጣሪ ብዙ ነገር እንዲያደርግልን ሊያደርገው ይችላል፡፡

እርግጥ ነው፡፡የተፈጥሮ ህግ የሰጡትን መቀበል ፤ የዘሩትን ማጨድ ነው፡፡ነገር ግን የእኛ ሐላፊነት መስጠት ወይም መዝራት ብቻ ነው፡፡ከማን? እንዴት? እና መቼ? እንደምናጭድ ወይም ተመልሶ እንደሚመጣ አናውቅም፡፡ይህንን የሚያውቀው ፈጣሪ ብቻ ነው፡፡

መጠንቀቅ አለብን፡፡የምንረዳው ሰው የሚጎዳን ሰው ሲሆን መበሳጨት ጥሩ አይደለም፡፡ "ሰው መርዳት ከንቱ ነው!" ብሎ በመጥፎ ሰዎች ምክንያት ጥሩ ሰው መሆንን ማቆም ጉዳቱ ለራስ ነው፡፡ደስተኛ የሚያደርገው ለሰው ሰጥቶ ከፈጣሪ በእምነት መጠበቅ ነው፡፡


ከተመቻችሁ ሼር አድርጉ👇
@ethiopsychiatryinspire

ኢትዮ ሳይካትሪ የአዕምሮ ጤና እና የስነ-ልቦና የማማከር አገልግሎት

09 Jan, 05:06


ልታደርገው የምትችለውን ማንኛውንም ነገር ወይም እችለዋለሁ ብለህ የምታስበውን ነገር አሁኑኑ ጀምረው ምክንያቱም ድፍረት በዉስጡ ብልሀት,ሀይል እና ምትሃትን ይይዛል።

አስብ ዉሀዉ ዉስጥ ዘለህ ካልገባህ መዋኘት እንደምትችል በምንም ተአምር ልታቅ አትችልም።

አዉቃለሁ መስመጡ, የዉሃዉ ቅዝቃዜ ሌላም ሌላሌ ነገሩ ሊያስፈራህ ይችላል።

አስታዉስ ነገሮች እስከሚቻሉ ድረስ የማይቻሉ ሆነው መታየተታቸዉን ሊቀጥሉ ይችላሉ።

የሂወት አላማ እምቅ ችሎታህን አሟጦ መጠቀም ነው ።እጥረት የፈጠረ አእምሮ መትረፍረፍን መፍጠር ግን አያቅተዉም!!!

መልካም ቀን ይሁንላቹ ❤️😍❤️
ከተመቻችሁ ሼር አድርጉ👇
https://t.me/ethiopsychiatryinspire

ኢትዮ ሳይካትሪ የአዕምሮ ጤና እና የስነ-ልቦና የማማከር አገልግሎት

13 Dec, 08:39


Channel created