Psychiatry-Sphere @gashaw_aweke Channel on Telegram

Psychiatry-Sphere

@gashaw_aweke


a comprehensive platform dedicated to providing a wealth of resources and insights in the fields of psychiatry and psychology.

t.me/GashawAweke

Psychiatry-Sphere (English)

Welcome to Psychiatry-Sphere, a Telegram channel created by the username @gashaw_aweke, dedicated to providing a comprehensive platform for anyone interested in the fields of psychiatry and psychology. Whether you are a mental health professional, student, or simply someone curious about the human mind, this channel offers a wealth of resources and insights to help you expand your knowledge and understanding.

Gashaw Aweke, the creator of Psychiatry-Sphere, is a passionate advocate for mental health awareness and is committed to sharing valuable information to support the well-being of individuals. Through a series of informative posts, articles, and discussions, this channel aims to debunk myths about mental health, shed light on common disorders, and promote strategies for maintaining mental wellness.

Join Psychiatry-Sphere on Telegram at t.me/GashawAweke to stay updated on the latest developments in the field of psychiatry and psychology. Discover new perspectives, engage in thought-provoking conversations, and connect with like-minded individuals who share your interest in mental health. Together, let's create a supportive community where we can learn, grow, and thrive in our mental well-being. Take the first step towards a healthier mind and join Psychiatry-Sphere today!

Psychiatry-Sphere

26 Oct, 15:17


ዝግጁ?

ዛሬ ከምሽቱ 1፡00 ላይ እጀምራለን

በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉን:
https://t.me/Sitotapsy?livestream

Psychiatry-Sphere

26 Oct, 15:17


🌟Let’s weave a tapestry of hope, understanding, and resilience.
This Sunday, we come together as a community, united in our commitment to mental well-being.

Ubuntu Psychological Services, Why Global🤝and Rotaract club of Lewet are partnering for a special Mental Health Awareness Event, featuring the Embracing Change🧠🌻

Don’t miss out!

📅 Date: Sunday, October 27, 2024
Time: Begins at 1:00 PM |7:00LT
📍 Location: Atmosphere Bole (http://surl.li/ntdnyp)

Contact :

+251935273668 Kalkidan
+251943818191 Becky
+251912689936 Simon


#EmbracingChange #MentalHealthAwareness #Resilience #FacingChange #PowerofArt

Psychiatry-Sphere

10 Oct, 06:20


Happy World Mental Health Day!

Psychiatry-Sphere

25 Sep, 07:40


Date፡-25/SEP/2024

Vacancy

Sitota center for mental health care and Rehabilitation would like to invite qualified candidates in the following position"

Job title: Speech therapist
Position፡ Degree in speech therapy
Employment Type፡ Part-time

How to Apply
Interested applicants who meet the above requirements should submit their application letter and CV through Email: [email protected]

Deadline: October, 10, 2024

Address: Kolefekeraniyo, Sub city, Woreda 9 ,Behind Bekele Eshete building in between Torhailoch and Total Sost kuter mazoria.

For more information call: 8187 or 0913597672

Psychiatry-Sphere

15 Aug, 17:23


እስር ቤት ነው?

https://youtu.be/SslhVToyFVc

Psychiatry-Sphere

27 Jul, 06:31


Join Us for an Enlightening Event!

Curious about how sleep impacts mental health? Don’t miss this transformative event! Whether you're a mental health professional, a student, or simply interested in enhancing your understanding of sleep's role in mental health, this event is for you!

Presented in collaboration with Alenelachehu Charitable Organization and ALX Ethiopia, the event will feature expert presentations, panel discussions, live music, and interactive games.

Gain valuable insights to improve your mental wellbeing.

Event Details:
📅 Date: Sunday, July 28th (ሐምሌ 21)
🕑 Time: 2:00 PM - 5:00 PM (ከ8፡00 - 11፡00 ሰአት)
📍 Location: HAYAHULET MAZORIA, Next to Golagul, Noah Real State Building 6th Floor, CITYPOINT ALX TECH HUB

🔗 Reserve your spot: bit.ly/4cWEgP0

📱For more info: +251965579192 or +251919186182

Psychiatry-Sphere

20 Jul, 05:05


🧠 የመወያያ ርዕስ፡ ማሪዋና/ሀሺሽ - ምንነት፥ ከሱሱ ማገገም እና ግርሻን መከላከል

🎙 እንግዳ፡ አቶ ኤልያስ ካልአዩ [ከሱስ የማገገም አማካሪና አሰልጣኝ]
 
👨🏽‍⚕️ አወያይ፡ ዶ/ር መርዓት ግርማ እና ጋሻው አወቀ

📅 ቀን፡ ቅዳሜ ሐምሌ 13
🕒 ሰዓት፡ ምሽት 1፡00

📍መድረክ፡ ስጦታ የቴሌግራም ቻናል t.me/Sitotapsy

እንዳያመልጥዎ!

ለመሳተፍ ይህንን ይንኩ https://t.me/Sitotapsy?livestream


🔗 ከዚህ በፊት ጫት ላይ የተደረገው ውይይት ካመለጠዎ ይህንን ይንኩ
https://youtu.be/jb2VsF_0cG8?si=KTjdGEyIu4QFp3IN

Psychiatry-Sphere

27 Jun, 17:34


🏆 Lifetime Achievement Award 🏆 EPA

On behalf of Sitota Center for Mental Health Care, we proudly congratulate Dr. Yonas Bahiretibeb, Associate Professor of Psychiatry at Addis Ababa University and founder of Sitota Center, on receiving the Lifetime Achievement Award from the Ethiopian Psychiatrist Association. This honor reflects his outstanding contributions and dedication to advancing mental health care in Ethiopia.

Psychiatry-Sphere

21 Jun, 09:35


🟢ማሳሰቢያ፡ ለውይይት መድረክ ተጋብዘዋል

ድባቴ እና ሱሰኝነት በወንዶች ላይ

📅 ቀን፡ እሁድ ሰኔ 16፣ 2016
📍 ቦታ፡ አዲስ አበባ፣ ቦሌ ዮድ አቢሲኒያ አካባቢ, በሴፍ ላይት ኢኒሺዬቲቭ አዳራሽ
በጎግል አቅጣጫ ማሳያ ለመጠቀም፡ https://lnkd.in/efUDB3SR

ሰኔ ወር የወንዶች የአዕምሮ ጤና ግንዛቤ ማስጨበጫ እንደመሆኑ መጠን ለዚህ ውይይት መድረክ ስንጋብዝዎት በታላቅ ደስታ ነው፡፡

ይህ የውይይት መድረክ በአባቶቻችን፣ በወንድሞቻችን፣ በጓደኞቻችን፣ በሥራ ባለደረቦቻችን፣ በቤተሰቦቻችን ወይም በጎረቤቶቻችን ላይ የሚከሰተውን የድባቴ እና የሱሰኝነት ችግርን ከአዕምሮ ጤና ጋር ያለውን ግንኙነት በጥልቅ የሚዳሰስ ይሆናል፡፡

ይህንን ማስፈንጠሪያ https://lnkd.in/eBaBWwZw
በመጠቀም ፈጥነው ይመዝገቡ፡፡ በጋራ በአዕምሮ ጤና ላይ ያለውን የተሳሳተ እና መጥፎ አመለካከት እንስበር፡፡


🟢Attention All: Join us for an important discussion on

"Depression and Substance Abuse in Men"

📅Date: June 23, 2024
📍Time: 8:30 PM – 11:00 PM
Location: Addis Ababa, Bole, around Yod Abyssinia @Safe light initiative hub
Google map: https://lnkd.in/efUDB3SR

Since June is a male mental health awareness month, we are glad to invite you all to this insightful event.

RSVP using this link https://lnkd.in/eBaBWwZw
to secure your spot. Together we can break the stigma.

Psychiatry-Sphere

17 Jun, 13:34


Attention all humans with the amazing privilege of knowing a man! 🙌

Whether it's your dad, brother, best buddy, coworker, or even that friendly neighbor down the street - we need YOU at our upcoming Male Mental Health Awareness event!

This shindig is all about celebrating the awesome dudes in our lives and making sure they're taking care of that wonderful brain of theirs. Let's come together to break down the stigma, offer support, and show the fellas that it's 100% okay to prioritize their mental wellbeing.

So grab your favorite guy, clear your calendar, and get ready for an empowering program and maybe even a few laughs. You won't want to miss it!

📅 Date: June 23, 2024
🕣 Time: Afternoon 8:30 – 11:30 Local Time (2:30Pm – 5:00Pm)
📍 Location: @Safelight Initiative hub https://maps.app.goo.gl/Mpfz46wwdhCV7gzM8

📲 Contact: +251965579192 or +251919186182

🔸 Registration Form: https://forms.gle/EWPvTHPqghZYBcKg9

Mental Health Matters!

Psychiatry-Sphere

13 Jun, 19:19


›› መድሀኒቶዎን ሀኪሞዎ እንደነገረዎት ይውሰዱ፡፡
›› በስነ ልቦ ባለሙያ ያናግሩ፡፡
›› መጋፈጥ የሚችሉትን ማህበራዊ ክስተቶችን ይምረጡ፤ ቀስ ራዎን እያለማመዱ ማህበራዊ ሁኒታቸውን እየጨመሩት፣ አርሱን እየተጋፈጡት፣ ይለማመዱ፡፡
›› ጭንቀተዎ እንዳይታወቅብዎት የሚያደርዋቸውን ነገሮች ይተዋቸው፡፡ ለምሳሌ ከጓደኛሽ ጋር ለእራት ወጥተሸ ላብሽ እንዳይታይ ጃኬት ደርበሽ ከሆነ ጃኬቱ የበለጠ እንዲያልብሽ ያደርግሻል፡፡
,, ምቾት ማጣትዎነ አይሽሹት፤፤ ይጋፈጡት እንጅ፡፡
›› ለአከባቢዎና ለእረስዎ በጎ አመለካከት ያዳብሩ
›› ሲያወሩ አግባብ የሆነ የአይን ንኪኪ (eye contact) ማድረግን ይለማመዱ

ጋሻው አወቀ (የስነ አእምሮ ባለሙያ)

ሌሎች ንባቦችን ያግኙ፡ t.me/Gashaw_Aweke

Psychiatry-Sphere

13 Jun, 19:17


የማህበር ፍራቻ ህመም (Social phobia, or socian anxiety disorder)


💡አንዳንድ ሰዎች ከማህበራዊ ንክኪዎች ራሳችንን ስንቆጥብ መቾት ይሰጠናል፡፡ ወጣ ስንል ‹‹አለባበሴ ያስፎግር ይሆን፤›› ‹‹ሰዎች ምን ይሉኛል፣›› ‹‹ብቁ አይደለሁም፤›› ‹‹እተች ይሆን››… አይነት ስሜቶች ሊሰሙን ይችሉ ይሆናል፡፡ እንደዚህ አይነት ስሜቶች እና ሀሰቦች አእሞሮአችንን ተቆጣጥረው አስፈላጊ ክንውኖችን ከማድረግ የሚከለክሉን ከሆነ ምን አልባትም ወደ ህመም ደረጃ አድገው ሊሆን ይችላል፡፡

💡 የማህበር ፍራቻ ህመም ማለት በሰው ፊት የሚያዋርድ ነገር ላደርግ እችላለሁ ብሎ በማሰብ ማህበራዊ ግንኙነቶችን መተው ወይም ከፍ ባለ ምቾት-ማጣት ዉስጥ መሆን ማለት ነው፡፡

💡 መሸበሩ/ጭንቀቱ፤ እተቻለሁ፣ ይሳቅብኛል፣ ሞኝ እና አላዋቂ እባላለሁ፣ ተርበትብቼ ዝቅ ያለ ግምት ይሰጠኛል፣ እዋረዳለሁ ከሚል ፍራቻ ይመጣል፡፡

💡 እነዚህ ስሜቶች በተለያዩ አጋጣሚዎች አጋጥመውን ያውቃሉ፡፡ መደበኛ የዕለት ስራዎቻች ላይ ችግር በሚፈጥር ድግግሞሽና ሀይለኝነት ካጋጠሙን ግን የህመም ምልክቶች ሊሆኑ ይችላሉ

💡ፍራቻው የሽብረት ምልክቶች (sign and symptoms of panic attack) አሉት
- መተንፈስ አለመቻል፣
- የመታነቅ ስሜት፣
- ላብ በላብ መሆን፣
-የሰውነት ግትር መሆን፣
-የእጅ መንቀጥቀት፣
- የፊት መቅላት፣
- የድምጽ መቀየር
- የልብ ምት መጨመር…

💡 ግለሰቦቹ ብቻቸውን፣ ከጓደኛ ወይም ከቤተሰብ ጋር ሲሆኑ ይህ ፍራቻ አያሳዩም፡፡ ማህበራዊ መድረክ ላይ ሲሆኑ ወይም ለመሆን ሲያስቡ ጭነቀት፣ ፍረሀት ውስጥ ይገባሉ፡፡


🧠 የተለመዱ የተዛቡ አስተሳሰቦች

›› የሚያሳፍሩ ምልክቶችን (ላብ፣ የፊት መቅላት..) እሳይቼ እዋረዳለሁ
›› ስህተት እሰራለሁ
›› ሌሎችን የሚያዋርድ ነገር አደርጋለሁ
›› አሉታዊ (negative) ትችት ይደርስብኛል

ብዙዎን ጊዜ የሚፈሩ ማህበራዊ መድረኮች/ክስተቶች

️ - በህዝብ ፊት መናገር፣ መቆም ወይም መራመድ
️ - ድግስ፣ ሰርግ፣ በዓላት… ላይ መገኘት
️ - ከተከበረ (ስልጣን ያለው) ሰው ጋር መገናኘት
️ - ከሰው ጋር ወግ መጀመርና መቀጠል
️ - የፍቅር ጓደኝነት መጀመር (dating)
-️ ስልክ ማናገር
️ - የስራ መጠይቅ ማድረግ
️ - ቅሬታን፣ አለመስማማትን ወይም - የግል ሀሰብን መግለጽ እና የዐይን ግንኙነት መፍጠር
-️ በሰው ፊት ስራ መስራት፣ መጻፍ፣ መመገብ፣ መሽናት፣ የጋራ መጸዳጃ ቤቶችን መተቀም
-️ በሰው ፊት ስህተት መስራት፣
️ - መውደቅ (አዳልጦን ወድቀን ከመነሳት ይልቅ ሰው አየኝ አላየኝ የተሳቀቅን….ሃሃሃሃ)


የሚያሳድረው ተጽኖ

✧ በዙዎች ሳያገቡ ይቀራሉ (በተለይ ወንዶች)
✧ ከቤት ሳይወጡ ለመኖር መገደድ
✧ ድብርት፣ ሱስ ውስጥ መደበቅ (ለመደፋፈር በሚል…)፣ ለራስ ዝቅተኛ ግምት መኖር፣ ሩካቤ (sex) ላይ ችግር መፈጠር…
✧ ለአካላዊ ህመም መጋለጥ (በተለይ የልብ ህመም…)
✧ ከስራ ወይም ትምህርት ለማቋረጥ መገደድ፣ ዝቅተኛ የስራና ትምህርት ውጤት
✧ የስራ ዕድገትን መቀበል ይፈራሉ፤ራሳቸውን ሰው በማይባዛባቸው ስራዎች ብቻ ይወስናሉ-


ስርጭቱ

✧ ከስርጭት አኳያ፤ ከጭንቀት ህመሞች (anxiety disorders) አንደኛ፣ ከአጠቃላይ የአእምሮ ሕመሞች/እክሎች 3ኛ ደረጃን ይዟል
✧ በጾታ የሰፋ ልዩነት ባያሳይም ሴቶች በትንሹ በለጥ ይላሉ (3 ለ 2)
✧ በአብዛኛው ጊዜ በአስራዎቹ እና በሀያዎቹ የዕድሜ ክልል ውስጥ ይጀምራል
✧ ሥር እየሰሰደደ የሚሄድ እና በራሱ የማይጠፋ ነው፡፡
✧ ከሌሎች የጭንቀት እክሎች (anxiety disorders)፤ እጽ መጠቀም ከስብዕና ዕክሎች (በተለይ avoidant personality disorder)፤ ድባቴ (depression)… ወዘተ ጋር አብረው ይዳበላሉ (አብረው ይገኛሉ)

💡 አይናፋርነት እና ማህበራዊ ፍራቻ ተመሳሳይ መስለው ሊታዩ ይችላሉ፡፡ ልዩነታቸውን በሰንጠረዙ ይመልከቱ፡፡ አይናፋርነት ለማህበራዊ ፍራቻ አንድ አጋላጭ ነገር አድርገን መውሰድ እንችላለን፡፡


መንስኤ/አጋላጭ ነገሮች

ተመራማሪዎች መንስኤው ሙሉ በሙሉ ያልተረዱት ቢሆንም የሚከተሉት አጋላጭ ነገሮቹ ናቸው፡፡

ስነ-ሕይወታዊ (biological)
ዘረመል (Genetic)
የተዛቡ የአእምሮ የኬሚካል ስርዓቶች

ስነ-ልቦናዊ (Psychological Factors)
ከልጅ አስተዳደግ ጋር የተያያዙ
- የተገደበ ባህሪ (behavioral inhibition)፡- የልጆች ያልተለመዱ ቦታዎች ዘንዲ ሲወሰዱ ጭምት የመሆን ዝንባሌ፡፡
- ልጅን ከመጠን በላይ መቆጣጠር እና ፍቅርን መግለጽ አለመቻል
- ወላጅ አልባ መሆን (በተለይ ወንዶች ላይ)
- የወላጆች ግጭትና ፍቺ (በተለይ ሴቶች ላይ)
- በልጅነት ወቅት የነበረ የንግግር ችግር
አይናፋርነት
የድሮ አጋጣሚዎችን በመመርኮዝ ለራስ እና ለአከባቢ በጎ ያልሆነ አስተያየት መኖር


ቅድመ ሁኔታዎች (DSM 5TR crieteria of SAD)

›› አንድ ሰው የማህበር ፍራቻ (social phobia) አለበት የሚባለሁ የሚከተሉትን ቅድመ ሁኔታዎች (criteria) ሁሉንም ካሟላ ነው፡፡
1. ምን አልባት ትችት ሊኖርባቸው በሚችሉ ቦታዎች ላይ የሚኖር የተለየ ፍርሀት ወይም ጭንቀት ሲኖር
2. ፍራቻው ወይም ጭንቀቱ እተቻለሁ ወይም የሚያዋርድ ነገር አደርጋለሁ ከሚል ስጋት ሲመጣ
3. ማህበራዊው መድረክ ሁሉጊዜ ጭንቀቱን/ፍርሀቱን የሚያመጣ ከሆነ
4. ማህበራዊው መድረክ ላይ ላለመገኘት መጣር ካለበት
5. ጭንቀቱ/ፍርሀቱ ተመጣጣኝ ያልሆነ፣ የተጋነነ ከሆነ (ከማህበረሰቡ የአኗኗር ዘይቤ ጋር ሲወዳድ)
6. 6 ወር ወይ ከዛ በላይ ከሆነው
7. ስራ ወይም ህይወት ላይ ችግር ካመጣ
8-10. ፍርሀቱ/ጭንቀቱ ከእጽ፤ ሌላ አካላዊ ህመም፣ ወይም ሌላ የአእምሮ ህመም ጋር የማይያያዝ ከሆነ


ህክምናው

የመድሀኒት ህክምና (pharmacotherapy)
💊 SSRI (paroxetine [highly studies], sertraline, fluoxetine [inconsistent efficacy])
💊 SNRI (venlavaxine)
💊 MAOI (phenelzine [considered as second line for its need of diet restriction and broad drug-drug drug interaction])
💊 Benzodiazepines (clonazepam, Alprazolam, [comorbidity should be taken into considration])
💊 Beta blockers (propronalol)

የንግግር ህክምና (psychotherapy)
✧ Cognitive behacioral therapy (ግንዛቤ-ባህሪያዊ ህክምና ብለን እንተርጉመው?)

💡 የመድሀኒት ህክምና እና የስነ ልቦና ህክምና አንድ ላይ ተደርገው ሲሰጡ፣ በተናጥል ከሚሰጡት ይልቅ የበለጠ ውጤት አላቸው፡፡


መከላከያ መንገድ

ያንብቡ፣ ግንዛቤ ይጨብጡ፣ ይለማመዱ (መልካም የሆነ የልጅ አስተዳደግ፣ የቤተሰብ አመራር ጥበብ… )
ልጆችዎን ከሚከተሉት ነገሮች ይጠብቋቸው
✧ ወሲባዊና አካላዊ ትንኮሳ
✧ልክ ካልሆኑ ልጅ አስተዳደጎች (ስሜትን የሚጎዱ ግሳጼዎች፣ ቁጣዎች፣ ቅጣቶች፣ ከመጠን በላይ መቆጣጠር ወይም ጭራሽ ትኩረት መንሳት)
✧ የቤተሰብ መለያየት
በማንኛውም ልጅ ላይ የሚደረግ አሉታዊ ነገሮችን ሲያዩ ጥብቁና ይቁሙለት


እንደ ጉርሻ (Tips)…

Psychiatry-Sphere

09 Jun, 07:16


የአእምሮ ጤና ተሟጋች የሆነው እና የቤተሰብ የአእምሮ ደህንነት ላይ ለመስራት በዝግጅት ላይ የሆነው ሜንታል ሄልዝ አዲስ “የአባቶች የአእምሮ ጤና፡ የቤተሰብ ብርታት” በሚል መሪ ቃል ተከታታይ ዝግጅቶችን ለማዘጋጀት እየተዘጋጀ ነው፣ ይህም አባቶች ጤናማ እና ብርቱ ቤተሰብ በማጎልበት ረገድ ስለሚጫወቱት ወሳኝ ሚና አፅንዖት ለመስጠትም ያለመ ነው።

ዝግጅቱን በአለም አቀፍ የአባቶች ቀን ሰኔ 9/ 2016 ከቀኑ በ9፡00 ሰዓት በኢሊሊ ኢንተርናሽናል ሆቴል ብዙ አባቶች በተገኙበት አባትነትን በመዘከር የመክፈቻ ፕሮግራም ይደረጋል፡፡ እንዳያመልጥዎ!

1,599

subscribers

250

photos

9

videos