HIVN COC Channel @hivncoc Channel on Telegram

HIVN COC Channel

@hivncoc


Youtube channel 👉 youtube.com/@HIVN

Our group 👉t.me/HIVN19

Channel 👉t.me/healthinovation

Official website 👉 www.tenajobs.com

COC discussion 👉 t.me/HIVN19

WhatsApp 👇
whatsapp.com/channel/0029Va7FNpr4IBhFkrjQ4o02

ማስታወቂያ ለማሰራት @Andualem0 ያግኙን።

HIVN COC Channel (English)

Introducing the HIVN COC Channel, a vibrant and engaging platform dedicated to all things related to Clash of Clans. With a focus on community, strategy, and innovation, this channel is a must-visit for avid COC players looking to connect with like-minded individuals and stay up to date on the latest trends and discussions in the COC world

Who is it?
HIVN COC Channel is a Telegram channel created for Clash of Clans enthusiasts who are passionate about the game and want to engage in meaningful discussions with fellow players. Whether you're a seasoned veteran or a newcomer to the game, this channel offers a welcoming and inclusive space for all players to come together and share their love for COC

What is it?
The HIVN COC Channel serves as a hub for COC players to discuss strategies, share tips and tricks, and stay informed about the latest updates and events in the game. From base designs to attack strategies, this channel covers a wide range of topics that are sure to appeal to anyone looking to enhance their COC gameplay

In addition to the engaging content on the channel itself, HIVN COC Channel also provides links to other platforms where COC enthusiasts can connect and interact further. From the official website to the YouTube channel and WhatsApp group, there are plenty of opportunities for players to expand their COC community and stay connected with like-minded individuals

Overall, the HIVN COC Channel is a valuable resource for COC players looking to elevate their gameplay, connect with other enthusiasts, and stay informed about all things Clash of Clans. Whether you're looking for strategy tips, community engagement, or just a fun and interactive space to discuss your favorite game, this channel has you covered. Join today and become a part of the vibrant COC community at HIVN COC Channel!

HIVN COC Channel

07 Feb, 15:30


Urgent Vacancy |
Organization:
Dr Tigist Medium clinic

Position 1:  Midwife

Educational requirements: Degree

Experience required :1 year & above

Position 2: radiographer technologist /Radiographer

Educational requirements: Degree/Diploma

Experience required :1 year & above
Required no: 2(part -time & full time)
Salary: Negotiable
Location: Summit 72

How to applay: interested candidate invited to Summit their cv to telegram(0947820000)

@healthinovation

HIVN COC Channel

07 Feb, 15:01


Urgent vacancy
Organizations:
Selam medium clinic

Position: Laboratory Technologist

Qualifications: BSC or Level 4 in Laboratory Technology with a valid professional license

Experience:0 year and above

Required No:1

Place of work: Sululta

How to apply: fill this form:https://forms.gle/iSkH2qoUzohjke7H8

HIVN COC Channel

07 Feb, 15:01


Urgent Vacancy

Hiring organization: Dream medium  clinic


Work location: A.A 
Sub city Akaki kality
Gelan Condominium

Position: Receptionist and cashier

Educational requirements: certificate, diploma or degree in any field and Basic computer skill is Mandatory

🔍💷 cash machine experince is Mandatory

Required Number: 02

How to Apply: candidatess who meet minimum requirements can Send your CV to our
1. email [email protected]
2. telegram @Dr. kasahun or
3. In person at our clinic

@healthinovation

HIVN COC Channel

06 Feb, 19:30


ጥንቃቄ ለሚመለከተዉ ሁሉ ! Gentamycine 80mg/2ml injection ጥቅም ላይ እንዳይውል ስለማሳወቅ

@healthinovation

HIVN COC Channel

04 Feb, 17:01


የሙያ ብቃት ምዘና (COC) መቼ ይሰጣል?

የሙያ ብቃት ምዘና (COC) ለመውሰድ እየጠበቁ የሚገኙ የጤና ተመራቂዎች (ምዘናውን በድጋሜ የሚወስዱትን ጨምሮ) ምዘናው መቼ እንደሚሰጥ በጉዳዩ ዙሪያ ትክቫህ ኢትዮጵያ ጤና ሚኒስቴርን የጠየቀ ሲሆን፤ በትምህርት ሚኒስቴር እየተሰጠ የሚገኘው የመውጫ ፈተና መጠናቀቅና ውጤት መገለፅን ተከትሎ COC የሚወስዱ አመልካቾች (ድጋሜ ተፈታኞችን ጨምሮ) ምዝገባ እንደሚደረግ ከሚኒስቴሩ ማረጋገጡን ገልፅዋል።

የCOC ምዘናውን በየካቲት ወር መጨረሻ ወይም በመጋቢት ወር የመጀመሪያ ሳምንት ለመስጠት በጊዚያዊነት መታቀዱ ተገልፅዋል።

© ትክቫህ @healthinovation

HIVN COC Channel

01 Feb, 10:00


በፌስቡክ ገፃችን 100ሺ ተከታዮች አፍርተናል::
እናመሰግናለን!
📱 fb.com/healthinovation

HIVN COC Channel

23 Jan, 18:24


የኢትዮጵያ የፋርማሲ ማህበር በግሉ ዘርፍ ተቀጥረው ለሚሰሩ የፋርማሲ ባለሙያዎች የሙያ ፈቃድ ምዝገባ እና እድሳትን በተመለከተ እየተስተዋለ ለነበረው ችግር መፍትሔ ተሰጥቷል።

ወቅታዊ የስራ ቅጥር መረጃዎችን በየጊዜው ለማግኘት ቻናላችንን ይከታተሉ::
🩵 t.me/addlist/IWOV6uABAi5lYTA0 
🖥 youtube.com/@HIVN
📱 fb.com/healthinovation/

HIVN COC Channel

23 Jan, 16:44


ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ |

ቀጣሪ ድርጅት:- ሊያና ሄልዝ ኬር ኃ/የተ/የግ/ማህበር

ለተጠቀሰው ክፍት የሥራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉና መወዳደር የምትፈልጉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት ቀናት (ቅዳሜን ጨምሮ) ዘወትር በሥራ ሰዓት ሐዋሳ ከተማ ! ታቦር ክፍለ ከተማ ፤ ጥልቴ ቀበሌ ፤ መምቦ አካባቢ ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን ጎን በሚገኘው የድርጅታችን ሰው ሀብት ቢሮ 3ኛ ፎቅ ድረስ በአካል በመገኘት የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማስረጃ በማቅረብ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ወቅታዊ የስራ ቅጥር መረጃዎችን በየጊዜው ለማግኘት ቻናላችንን ይከታተሉ::
🩵 t.me/addlist/IWOV6uABAi5lYTA0 
🖥 youtube.com/@HIVN
📱 fb.com/healthinovation/

HIVN COC Channel

23 Jan, 09:14


Vacancy announcement

Hiring organization
: Ethiopian Midwives Association


Position 1: Midwife
Required Number: 38 midwives (29 for Oromia and 9 for Sidama region)

Location: Oromia Region and Sidama Region (selected weredas)

Education: BSc in Midwifery and above

Experience and training: Experience in clinical practice and in-depth understanding of international & National reproductive, maternal and new-born health.
Knowledge in standard Midwifery care and practice and extensive experience in MNCH service provision.
Experience of working as a Midwife in humanitarian setting
Having MISP, BEmONC, FP , CAC, PMTCT , MISP , GBV/CMRS trainings, I/NGO experience

Position 2: SHR Project coordinator

Required number: One

Location: Oromia and Sidama Region

Education: MPH /MSC with back ground of Midwifery or BSc in Midwifery
3/ 7 years of experience out of which 2 years should be in coordinator/ managerial /supervisory position
Experience in I/NGO environment

Experience and training
Experience in and exposure to working in a humanitarian environment
Relevant experience in project design, implementation and evaluation in reproductive health service & facilitation of training.

Basic/Tot training on MISP, GBV/CMRC, PSS, FP, BEmONC, Training Facilitation Skill, Clinical Mentorship

Knowledge and experience on Gender Based Violence programming and prevention of sexual exploitation and abuse (PSEA).

Demonstrated flexibility and creativity in planning and problem solving.

Ability to meet tight deadlines through excellent time management, organization and multi-tasking skills.

How To Apply: Interested and qualified applicants who meet the required qualifications and experience are invited to attach your CV in PDF and one page PDF Application letter up to Saturday 5:30 pm and on the

subject line clearly state the job title you are applying for, your name, and region through this email [email protected] DO NOT SUBMITS scanned copies of transcripts, academic degrees

or recommendation letters with your application. You will provide them upon request. Make sure that you state the title of the position and regions.

Note: Female applicants are highly encouraged to apply.

All travel and/or recruitment related the applicant should cover costs..

DEADLINE: January 25, 2025, up to 5:30pm

ወቅታዊ የስራ ቅጥር መረጃዎችን በየጊዜው ለማግኘት ቻናላችንን ይከታተሉ::
🩵 t.me/addlist/IWOV6uABAi5lYTA0 
🖥 youtube.com/@HIVN
📱 fb.com/healthinovation/

HIVN COC Channel

22 Jan, 09:05


Vacancy Announcement

Organization:
Dr Tigist Medium clinic

Position 1:   Bsc nurse

Educational requirements:
Degree
Experience required :
2 years and above

Position 2:  Labratory technician

Educational requirements
:
Degree
Experience required:
1 year and above

Position 3: Accountant

Educational requirements:
Degree
Experience required :
0 year

For all positions;
Job type: Fulltime
Salary: Negotiable
Location: Summit 72, Addis Ababa

How to apply: interested candidate invited to Summit their cv to telegram(0947820000)

ወቅታዊ የስራ ቅጥር መረጃዎችን በየጊዜው ለማግኘት ቻናላችንን ይከታተሉ::
🩵 t.me/addlist/IWOV6uABAi5lYTA0 
🖥 youtube.com/@HIVN
📱 fb.com/healthinovation/

HIVN COC Channel

21 Jan, 17:59


ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ |

በጉራጌ ዞን የእኖር ኤነር መገር ወረዳ ጤና ጽ/ቤት
በስሩ ባሉት የጤና ተቋማት ተዘዋውረው መስራት የሚፈልጉ ባለሙያዎችን አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡


ማሳሰቢያ፡- አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ አንድ ኮፒ ከማመልከቻችሁ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ቀናት በጤና ዕ/ቤት ሰው ሀብት ቢሮ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ።

በግል የተሰራባቸው የስራ ልምዶች የስራ ግብር የተከፈለበት ማስረጃ ከገቢዎች ማስረጃ ፅ/ቤት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

ለሁሉም የሙያ ፍቃድና የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል/የምትችል መሆን አለበት፡፡

• ፆታ፡- አይለይም

ቴሌግራም ማመልከቻ አድራሻ: @Mulee19
• ለበለጠ መረጃ በ0983969252 ይደውሉ፡፡

ወቅታዊ የስራ ቅጥር መረጃዎችን በየጊዜው ለማግኘት ቻናላችንን ይከታተሉ::
🩵 t.me/addlist/IWOV6uABAi5lYTA0 
🖥 youtube.com/@HIVN
📱 fb.com/healthinovation/

HIVN COC Channel

19 Jan, 17:20


ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ |

ቀጣሪ ድርጅት:- አይ ሲኤምሲ አጠቃላይ ሆስፒታል

በተጠቀሱት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ብቁ ዓመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

ደመወዝ በሆስፒታሉ እስኬል መሠረት

ከላይ በተጠቀሰው ክፍት የሥራ መደብ መቀጠር የምትፈልጉና የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ ሁሉ ማመልከቻ ፤ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ኦሪጂናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በሆስፒታሉ በሰው ሀይል ክፍል በመቅረብ በተከታታይ 7 የሥራ ቀናት ውስጥ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

አድራሻ:- ሲኤምሲ አደባባይ ከፀሐይ ሪል እስቴት ጀርባ

ወቅታዊ የስራ ቅጥር መረጃዎችን በየጊዜው ለማግኘት ቻናላችንን ይከታተሉ::
🩵 t.me/addlist/IWOV6uABAi5lYTA0 
🖥 youtube.com/@HIVN
📱 fb.com/healthinovation/

HIVN COC Channel

16 Jan, 08:47


የስራ ቅጥር ማስታወቂያ |
ቀጣሪ ድርጅት:-
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ማስተማሪያ እና ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል

ተፈላጊ ብዛት:- 200 ጤና ባለሙያዎችና ሌሎችም ሙያ መደቦች
በተገለጸት ክፍት የሥራ መደቦች ሥራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል::

የምዝገባ:- ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናቶች ይሆናል፡፡
https://forms.gle/QfKSvnd57TRV7Mxx5

© ፈተናው የሚሰጠው በአዲስ አበባ እና አርባ ምንጭ ከተማ አስተዳድር ይሆናል።

✔️ወቅታዊ የስራ ቅጥር መረጃዎችን በየጊዜው ለማግኘት ቻናላችንን ይከታተሉ::
🩵 t.me/addlist/IWOV6uABAi5lYTA0 
🖥 youtube.com/@HIVN
📱 fb.com/healthinovation/
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️

HIVN COC Channel

15 Jan, 14:47


Vacancy Announcement | REACH Ethiopia

Positions:-
1. Position: SWIF-TB Initiative Woreda Officers


Education: BSc in health science or medicine (Medical doctor)

Location:
11 Woredas of Sidama Region
9 Woredas in East Borena Zone of Oromia Region
6 Woredas in East Gurage Zone of Central Ethiopia Region

Required No: 26 (one per woreda)

2. Position: SWIF-TB Initiative Monitoring, Evaluation and Learning (MEL) Officer

Education: Bachelor's in Information technology, Health informatics or equivalent experience

Location: Three (One for Central Office-AA and two for Regional Cluster Office Hawassa)

Contract Term: Full-time Position, Fixed Term Contract

Required No: 3

Deadline: January 23rd, 2025

How To Apply: Only candidates meeting the required qualifications and experience are invited to send their application letter and CV as one document through the following three step process:

Fill out the mandatory application form using the following link: http://oas.reachet.org.et/job-application?uuid=67159ede-66cf-4031-a38f-ed799742ac77 within Ten (10) days from the first appearance of the announcement.
Attach your application letter and updated CV as a single document (1 pdf) through the system.
The candidates should choose one Woreda/District she/he prefers referring from the list.
Check your email and make sure you receive an automatic response acknowledging receipt of your application

✔️ወቅታዊ የስራ ቅጥር መረጃዎችን በየጊዜው ለማግኘት ቻናላችንን ይከታተሉ::
🩵 t.me/addlist/IWOV6uABAi5lYTA0 
🖥 youtube.com/@HIVN
📱 fb.com/healthinovation/
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️

HIVN COC Channel

13 Jan, 13:46


ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ |

ቀጣሪ ድርጅት:-
በደብረብርሃን ዩኒቨርስቲ የአስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ

ተፈላጊ ብዛት:- 115 ጤና ባለሙያዎች

ከዚህ በታች በተገለፀው የትምህርት መስክ አመልካቶችን አወዳድሮ በመምህርነት በቋሚ ኮንትራት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቶች እንድትወዳደሩ ተጋብዛችኋል፡፡

የመመዝገቢያ ጊዜ:- እስከ 16/05/2017 ዓ.ም ድረስ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት

የምዝገባ ቦታ፡- አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ የብቃትና ስው ሀብት አስተዳደር ቡድን አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 5፤

ማሳሰቢያ:- በሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች/የመንግስት ተቋማት በሥራ ላይ ሆናችሁ የምታመለክቱ ተወዳዳሪዎች በውድድሩ አሸናፊ ከሆናችሁ መልቀቂያ ማቅረብ የሚጠበቅባችሁ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ወቅታዊ የስራ ቅጥር መረጃዎችን በየጊዜው ለማግኘት ቻናላችንን ይከታተሉ::
🩵 t.me/addlist/IWOV6uABAi5lYTA0 
🖥 youtube.com/@HIVN
📱 fb.com/healthinovation/
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️

HIVN COC Channel

10 Jan, 13:39


#ERMP Result
#Announcement to ERMP 2024 Examinees

Of the 1985 eligible candidates, 1811 were able to sit for the exam, and 1 candidate was disqualified.

The ERMP team collected the results of all 1810 examinees from all 15 exam hubs and compiled them together. Thus, you can check your exam results across your user ID. If you have any complaint about your result, you can call the Ministry’s Hot Line (952) from January 10-16, 2024 during working hours notifying your name, User ID, result, and exam hub.

Please be informed that the exam results posted here do not include the affirmative points: the 5% affirmative for female candidates and 5% for managers, which will automatically be added by the matching software during matching.

You can revise your choice of specialty and/or university from January 10 to 16, 2024.

The following programs are added to this year’s ERMP:
▫️ Jigjiga University (Anesthesiology CCPM and Emergency & CCM),
▫️ Wollo University (Orthopedics), and
▫️ Mekelle University (Dermatovenerology)

ወቅታዊ የስራ ቅጥር መረጃዎችን በየጊዜው ለማግኘት ቻናላችንን ይከታተሉ::
🩵 t.me/addlist/IWOV6uABAi5lYTA0 
🖥 youtube.com/@HIVN
📱 fb.com/healthinovation/

HIVN COC Channel

10 Jan, 05:21


Vacancy Announcement |

Hiring organization: Ministry of health - Ethiopia

Position 1:- Senior Special Advisor for Africa CDC Regional Investment Financing Project

Employment Type and Duration:- The contract will be for one year (12 months), with possibility of extension subject to performance and budget availability

Salary: 97,085.00 ETB

Required Number: One

Education:- Minimum of master’s degree in public health or health studies.

Work Experience:- Minimum of 15 years of professional working experience in project management or coordination and monitoring and evaluation in international development organizations or program ms

Position 2:- Senior EMR Coordinator

Duty station:
Ministry of Health

Required number: 1 (One)

Type & Duration: 12 months’ contract with possibility of extension subject to performance up to the project period.

Salary: 30917.00 ETB

Education: Minimum of Bachelor’s or Master’s degree in Information Systems, Health informatics, Computer Science, Computer Engineering, Software Engineering, Digital Health.

Experiance:- Minimum 12 years proven work experience in system development and implementation for BSc degree or 10 years MSc degree years proven work experience in system development and implementation.

Required Skills:
Software proficiencies
Effective communication and sociability
Microsoft Office Pack: Word, Excel, Access, Publisher, Outlook, Powerpoint


How To Apply:- Interested and qualifying applicants are invited to submit their application indicating the Title of the Position, non-returnable CVs and copies of their educational and work experience credentials together with original documents to Competency and Human Resource Administration Executive Officer, within 10 working days from first date of announcement.

✔️ወቅታዊ የስራ ቅጥር መረጃዎችን በየጊዜው ለማግኘት ቻናላችንን ይከታተሉ::
🩵 t.me/addlist/IWOV6uABAi5lYTA0 
🖥 youtube.com/@HIVN
📱 fb.com/healthinovation/

⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️

HIVN COC Channel

08 Jan, 17:15


የጤና ባለሙያዎች ሙያ ፈቃድ እድሳት በተመለከተ አዳዲስ መረጃ

1. የእድሳት ቀን ሲያልፍ ቅጣት ስለመጀመሩ
2. ለእድሳት የሚያስፈልጉ ማስረጃዎች

3. ሲፒዲ ስልጠና ምን ያህል ያስፈልጋል? የመቼ? እና ሌሎችም ተያይዞ ማብራሪያ

ሙሉውን 👇
https://youtu.be/hhVl2Cv3OGY

HIVN COC Channel

03 Jan, 18:02


Vacancy announcement 👩‍💻

Hiring organization:
CORCERN WORLD WIDE ETHIOPIA

Job Title: Health & Nutrition Support Officer

Qualification: BSc Degree/ Diploma in health Discipline (Public Health/Nursing/)

Number of positions: 14 (Fourteen)

✔️Close Date:10/01/2025

✔️Contract Details: Definite Period :January – June 2025

Travel and Work Environment Requirement: Work at regional level with frequent travel to field

Language Requirements: Fluent in English and Local Language (Tigrigna)

How to Apply: candidates who meet minimum requirements can submit with the link provided below on World vision portal

https://worldvision.wd1.myworkdayjobs.com/WorldVisionInternational/job/Mekele-Ethiopia/Health---Nutrition-Coordinator--RFSA-_JR39005

ወቅታዊ የስራ ቅጥር መረጃዎችን በየጊዜው ለማግኘት ቻናላችንን ይከታተሉ::
🩵 t.me/addlist/IWOV6uABAi5lYTA0 
🖥 youtube.com/@HIVN
📱 fb.com/healthinovation/

HIVN COC Channel

26 Dec, 16:05


ቴሌግራም ላይ የሚላኩላችሁ ሊንኮች ከመረጃ መንታፊዎች ሊሆን ስለሚችል ከማታዉቁት ሰዉ የሚደርሳችሁን የቴሌግራም ሊንኮች እንዳትከፍቱ - ኢንሳ ‼️

ዛሬ ማለትም ታህሳስ 17 /2017 ዓ.ም ጀምሮ ብዙ የቴሌግራም አካውንቶች ከላይ በተጠቀሰው የማስገሪያ (phishing link) እና ሌሎች ተጨማሪ ማስገሪያዎች አማካኝነት መረጃዎች እየተመዘበሩ ስለሆነ ከማንኛውም የቴሌግራም ተጠቃሚ (ከምታውቁትም ይሁን ከማታውቁት ) ግለሰብ ሊንክ ቢላክላችሁ መክፈት እንደሌለባችሁ እና ወዲያውኑ እንድታጠፉት እናሳስባለን‼️

©ኢንሳ @healthinovation

HIVN COC Channel

25 Dec, 09:35


Urgent vacancy | Dire Dawa University
Required = 340+
Fresh and experience

ወቅታዊ የስራ ቅጥር መረጃዎችን በየጊዜው ለማግኘት ቻናላችንን ይከታተሉ::
🩵 t.me/addlist/IWOV6uABAi5lYTA0 
🖥 youtube.com/@HIVN
📱 fb.com/healthinovation/

HIVN COC Channel

22 Dec, 14:47


👉👉Vacancy Announcement👈👈

Position: Female ''active'' Pharmacist or drugist for dispensing

Minimum Experience:  above 1 years working experience in well known pharmacy in addis

Location: kasanchis

🍄 Female applicants living around signal encouraged to apply

🍥 Number of applicants : 1 full-timer and 1 part-timer

Send your cv @Ti12310

📞 0976373739

HIVN COC Channel

20 Dec, 10:04


ሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT)

የ2017 ትምህርት ዘመን አጋማሽ ዓመት የ NGAT ፈተና ከጥር 7-9/2017 ዓ.ም ይሰጣል።

በመላ ሀገሪቱ በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ለሚሰጠው ፈተና ይመዝገቡ፦
https://ngat.ethernet.edu.et/login

መመዝገቢያ ሊንኩ አሁን እየሰራ ስላልሆነ ሲሰራ የምናሳውቅ ይሆናል::

ስለምዝገባ ዝርዝር ማብራሪያ
አዲሱ NGAT (አገር አቀፍ የማስተርስ የመግቢያ ፈተና) መመዝገቢያ ፎርማት በኦንላይን ምዝገባ ዝርዝር ማብራሪያ


🖥 youtu.be/Y7yN3SievB4?si=9jiM-X5lKlLk2GA-

HIVN COC Channel

20 Dec, 07:17


Vacancy announcement
December 20/2024

Organization: Benet Clinic

Employment: Full time

Location: Bole Arabsa, Addis Abeba

Date of announcement: Dec 20/2024

Deadline: December 22, 2024

Position

1. General practitioner

Job requirements
* Qualification: Medical Degree
* Work experiance: 6 months and above (better to have experience in private clinics)
* Responsibility
    - Patient evaluation and treatment
    - Nursing care ( Injection, wound care, Suturing,  Iv cannula insertion)

Place of work: Bole Arabsa, Addis Abeba
Work time:- Monday-Saturday 8:00AM- 5:30PM

Salary: Net 10,000ETB (the institution will cover pension and income tax)


NB: Additional Tigregna language speaker and active social media user are highly recommended to apply for the vacancy

Anyone who is interested for the vacancy, please send me your CV via this number: 0934716908

HIVN COC Channel

18 Dec, 17:45


የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ
በቀን 17/12/2016 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ባወጣው የቅጥር ማስታወቂያ መሠረት
1. በፋርማሲ ፕሮፌሽናል I ና
2. ጤና ኤክስቴንሽን የስራ መደብ ላይ ለተመዘገባችሁ እና የስም ዝርዝራችሁ ከዚህ በታች የተጠቀሰው

ለጽሑፍ ፈተና የተመረጣችሁ ስለሆነ በቀን 12/04/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ የስም ዝርዝራችሁ፡-

ለፈተና የተመረጣችሁ ስም ዝርዝር ለማየት 👇
https://t.me/tenaguideline/2611?single

HIVN COC Channel

14 Dec, 17:41


" ጤና ባለሞያውን የመኖሪያ ቤት ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሰራ ነው" - የአዲስ አበባ ከተማ ጤና ቢሮ!

አ/አ/ጤና ቢሮ ታህሳስ 5 ቀን 2017 ዓ.ም
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ በከተማ አስተዳደሩ ጤና ተቋማት የሚሰሩ የጤና ባለሙያዎችን የመኖሪያ ቤት ተጠቀሚ እንዲሆኑ ከሚመለከታቸው ተቋማት ጋር እየሰራ መሆኑን ገልጿል ።

የጤና ባለሞያው በማህበር በመደራጀት የቤት እድል ተጠቃሚ በሚሆንበት ሁኔታ ላይ ቢሮ በስር ከሚገኙ   ሆስፒታሎች ፣ የክፍለ ከተማ ጤና ፅህፈት ቤት እና ከጤና ጣቢያ ሃላፊዎች ጋር  የቤት ተጠቃሚ በሚሆኑበት አተገባበር መመሪያ ላይ ኦረንቴሽን በመስጠት ውይይት አካሂዷል።

ኦረንቴሽኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ህብረት ስራ ኮሚሽን የህብረት ስራ ማስፋፊያ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ሰማ ሙሉ ያቀረቡ ሲሆን የጤና ባለሞያው በማህበር ተደራጅቶ  የቤት እድል ተጠቃሚ የሚሆንበትን እና ተያያዥ ጉዳዮች  ሰነድ አቅርበው አብራርተዋል።

በዚህም የጤና ባለሞያዎች የሚፈልጉትን የቤት  መጠን በመምረጥ  በተደራጁት ማህበር መሰረት የግንባታውን ጠቅላላ ወጪ 30 በመቶ ቅድሚያ በመክፈል ቀሪውን 70 በመቶ ከባንክ ጋር በሚፈጠር የብድር ስምምነት የሚፈፀም መሆኑን እና ከተማ አስተዳደሩ ለተደራጁት ማህበራት የለማ መሬት እንደሚያዘጋጅም አቶ ሰማ በማብራሪያቸው ገልፀዋል።

በዕለቱ የተገኙት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ሃላፊ ዶክተር ዮሐንስ ጫላ የጤና ባለሞያዎችን የመኖሪያ ቤት ተጠቃሚ ለማድረግ ከተማ አስተዳደሩ በወሰነው  ውሳኔ መሰረት የዕድሉ  ተጠቃሚ  እንዲሆኑ  ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑን  ተናግረዋል።

የጤና ባለሞያውን ጥያቄ ለመፍታት እየተሰራ መሆኑን  የጠቀሱት ዶክተር ዮሐንስ የመኖሪያ ቤት እድል ተጠቃሚ በሚሆኑበት ሁኔታ አስፈላጊው ድጋፍ እና ክትትል ይደረጋል ብለዋል።

የቢሮው ምክትል ቢሮ ሃላፊ ወይዘሮ ሐንጋቱ መሐመድ መንግስት ያመቻቸውን ይህን እድል በሚገባ መጠቀም እንደሚገባ አፅንኦት ሰጥተው ተናግረዋል።

የቢሮው አማካሪ ወይዘሮ ብርቱካን አህመድ በበኩላቸው ከተማ አስተዳደሩ የጤና ባለሞያውን በህብረት ስራ ማህበራት በማደራጀት የመኖሪያ ቤት እድል ተጠቃሚ ለማድረግ እያደረገ ያለው አስተዋፅኦ ከፍተኛ መሆኑን ገልፀው ይህ እድል እንዳያመልጥ በንቃት መሳተፍ እንደሚገባ እና ኦረንቴሽኑ እና ውይይቱ በየደረጃው እስከ ባለሞያው ድረስ እንደሚካሄድ አመልክተዋል። 

ተሳታፊዎች በበኩላቸው ከተማ አስተዳደሩ እና ቢሮው የጤና ባለሞያውን ጥያቄ በመመልከት የመኖሪያ ቤት እድል ተጠቃሚ ለማድረግ እየሰሩት ላለው ተግባር ምስጋናቸውን አቅርበዋል።

ወቅታዊ የስራ ቅጥር መረጃዎችን በየጊዜው ለማግኘት ቻናላችንን ይከታተሉ::
🩵 t.me/addlist/IWOV6uABAi5lYTA0 
🖥 youtube.com/@HIVN
📱 fb.com/healthinovation/

HIVN COC Channel

05 Dec, 08:50


የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ በቀን 26/12/2016 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ባወጣው የኮንትራት ቅጥር ማስታወቂያ መሠረት Medical Radiology Tecnolgy I የስራ መደብ ላይ ለተመዘገባችሁ እና የስም ዝርዝራችሁ ከዚህ በታች የተጠቀሰው ለጽሑፍ ፈተና የተመረጣችሁ ስለሆነ በቀን 26/03/2017 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰዓት ላይ ፈተና የሚጀምር መሆኑን አውቃችሁ አዲሱ ቢሮአችን ፒያሳ የኢትዮጵያ ስታስቲክስ አገለግሎት ጎን የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ህንፃ በሚገኘው 5ተኛ ፎቅ ራሳችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ እንድትገኙ እናሳውቃለን፡፡

የተፈታኞች ስም ዝርዝር 👇
https://t.me/tenaguideline/2370?single

HIVN COC Channel

04 Dec, 10:21


የዝውውር ማስታወቂያ
▬▬▬▬▬▬▬▬

የቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከላይ በተያያዙት የስራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አዛውሮ ማሰራት ይፈልጋል።

ተፈላጊ ሙያ መደብ
ነርስ ፕሮፌሽናል : ብዛት 10
ጠቅላላ ሀኪም: ብዛት 10
ሚድዋይፈሪ ፕሮፌሽናል: ብዛት 15
ማህፀንና ፅንስ ስፔሻሊስት: ብዛት 3
ፊዚዮቴራፒ ፕሮፌሽናል: ብዛት 2
እመርጀንሲና ክሪቲካል ኬር ስፔሻሊስት:ብዛት 2
ራድዮሎጂ ስፔሻሊስት: ብዛት 4
             
N.B - አመልካቾች ከታች በተቀመጠው ማስፈንጠሪያ በመግባት መመዝገብ እና ዶክመንታችሁን ማያያዝ  ይኖርባችኋል! 👇

https://forms.gle/ug1iREgBvkmpT7D39
▬▬▬▬▬▬▬▬
✔️ወቅታዊ የስራ ቅጥር መረጃዎችን በየጊዜው ለማግኘት ቻናላችንን ይከታተሉ::
🩵 t.me/addlist/IWOV6uABAi5lYTA0 
🖥 youtube.com/@HIVN
📱 fb.com/healthinovation/

HIVN COC Channel

03 Dec, 17:32


Vacancy Announcements
📌Organization: Marie Stopes International Ethiopia (MSI ETHIOPIA)

Positions:-

1. Position: Mobile Health and Nutrition Nurse

Education: BSc/Diploma in Nursing; with relevant skills and experience

Required No: 5
Location: Adama (2 position); Jimma (1); Hawassa (1); Mekelle (1)

Employment: Full time
Deadline: December 10th, 2024

2. Position: Mobile Health and Nutrition Team Leader

Education: MSc/MPH/BSc degree in Public Health Officer or in Nursing; with relevant skills and experience

Required No: 5
Location: Adama (2 position); Jimma (1); Hawassa (1); Mekelle (1)

Employment: Full time
Deadline: December 10th, 2024

3. Position: Clinical Service, Quality and Training Director

Education: Medical doctor with Specialization in Obstetric and Genecology; with relevant skills and experience

Required No: 1
Location: Addis Ababa
Deadline: January 2nd 2025

4. Position: Outreach Team Leader

Education: BSc in Nursing or in Public Health; with relevant skills and experience

Required No: 1
Location: Jimma
Employment: Full time
Deadline: December 5th, 2024

5. Position: Project manager

Education: MBA/MSc/MPH/ in Business Management, Public Health or related disciplines; with relevant skills and experience

Required No: 1
Location: Addis Ababa
Deadline: December 9th 2024

6. Position: Public Sector Strengthening Specialist

Education: BSc/MSc/MPH in Nursing or Public Health; with relevant skills and experience

Required No: 12

Employment: Full time
Deadline: December 5th, 2024

Location: Ambo (required 2), Adama (req.3), Jimma (req.2), Bahirdar (req.2), Hawassa (req.2), Mekele (req.1)

How to apply: We invite candidates meeting the required qualifications to download and fill the job application form from https://mariestopes.org.et/wp-content/uploads/sites/25/2022/06/MSIE-Job-Application-Form.pdf and email to [email protected] before the closing date of this announcement on i.e. within Ten (10) consecutive days.

Please note that we ONLY consider those who filled in the application form and send us back. We regret to inform that we do not accept CV at this stage.

Please mention the title of the position and workplace you applied for on the subject line of your email.
Due to the volume of applications, we will only contact shortlisted candidates, and we are unable to provide any feedback on unsuccessful applications.

✔️ወቅታዊ የስራ ቅጥር መረጃዎችን በየጊዜው ለማግኘት ቻናላችንን ይከታተሉ::
🩵 t.me/addlist/IWOV6uABAi5lYTA0 
🖥 youtube.com/@HIVN
📱 fb.com/healthinovation/

HIVN COC Channel

01 Dec, 11:59


ደመወዝ‼️
የአማራ ክልል መንግሥት በቀን 18/03/2017 ዓ.ም ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ አዲሱ የደመወዝ ጭማሪ ተግባራዊ እንዲደረግ ውሳኔ አሳልፏል።

HIVN COC Channel

30 Nov, 15:32


በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ የመንግስት ሰራተኞች በቅርቡ ከስራ ሊቀነሱ እንደሆነ ታውቋል‼️

ዝርዝር ⬇️🔽
https://youtu.be/pxT-oSYbOD0

🎤🎤🎤🎤🎤

HIVN COC Channel

27 Nov, 17:02


Job Opening Announcement
Agar Healthcare Trading PLC
( Agar Medium Clinic)
location: Addis Ababa, Ethiopia

Agar Healthcare Trading PLC ( Agar Medium Clinic) is seeking qualified and dedicated professionals to join our team in the following positions:

1. General Practitioner (GP)
- Experience:Above of 3 years (preferably in a clinic setting).
- Requirements:Valid License and CoC certificate.

2. Clinical/BSc Nurses (2 Positions)
- Experience:Minimum of 2 years (preferably in a clinic setting).
- Requirements:Valid License and CoC certificate.

3. Laboratory Technicians/Technologists (2 Positions)
- Experience:Minimum of 2 years (preferably in a clinic setting).
- Requirements:Valid License and CoC certificate.

4. Radiographer
- Experience:Minimum of 2 years (preferably in a clinic setting).
- Requirements:Valid License and CoC certificate.

General Requirements for All Positions:
- Experience in a clinic setting is preferred but not mandatory.
- Must hold valid professional Licenses and CoC certificates.

How to Apply:
Interested and qualified candidates should send their CV and supporting documents to [email protected], For inquiries, contact us at +251911210198.

HIVN COC Channel

16 Nov, 18:16


Vacancy announcement | Warka Medical center PLC

Required position: Nurse (Bsc/Diploma)

Sex: Female

Experiance: at least 1 year relevant experience.

Work location: Addis Ababa
around zenebewrok

Salary: negotaible

How to Apply: candidates who meet minimum requirement's can submit cv on telegram link @warkaplc

HIVN COC Channel

16 Nov, 16:13


🎓📱 በቴሌግራም መወያያ ግሩፓችን @HIVN19 130ሺ ቤተሰቦች ደርሰናል!

✏️እናመሰግናለን 🧚 @HIVN19

HIVN COC Channel

16 Nov, 11:06


የፈተና ውጤት | ለ2017 ዕጩ የድህረ-ምረቃ (Post-graduate) መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ

በዳምማዊ ምኒልክ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ 02017 ትምህርት አመልክታችሁ የመግቢያ ፈተና ያለፋችሁ ዕጩ ተማሪዎች የሴሚስተር ምዝገባ የሚከናወነው ህዳር 9 ቀን 2017 ዓ.ም መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ለጤና ቢሮ አመልካቾች 200 ብር የምዝገባ ክፍያ፣ክላሴር ! የትምህርት ማስረጃችሁን በሙሉ 'የትምህርት ሚኒስቴር ለሁለተኛ ዲግሪ መግቢያ ፈተና የወሰዳችሁበትን (MOE NGAT) እና የሰነድ ማረጋገጫ ያለበትን እንድታቀርቡ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡

ሙሉ ውጤት ዝርዝር🔽
https://t.me/tenaguideline/1946

HIVN COC Channel

11 Nov, 15:24


የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ በቀን 17/12/2016 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ባወጣው የቅጥር ማስታወቂያ

መሠረት በጠቅላላ ሀኪም I የስራ መደብ ላይ ለተመዘገባችሁ እና የስም ዝርዝራችሁ ከዚህ በታች የተጠቀሰው ለጽሑፍ ፈተና የተመረጣችሁ ስለሆነ በቀን 06/03/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ የስም ዝርዝራችሁ፡-

A - H (ከተራ ቁጥር 1- 1077) ያላችሁ አራት ኪሎ ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት አለፍ ብሎ ወደ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን መሄጃ ፊት ለፊት በሚገኘው አራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ህንፃ ምድር ቤት

I M (ከተራ ቁጥር 1078 - 1578) ያላችሁ አዲሱ ቢሮአችን ፒያሳ የኢትዮጵያ ስታስቲክስ አገለግሎት ጎን የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ህንፃ በሚገኘው 1ኛ ፎቅ

N - Z (ከተራ ቁጥር 1079 - 2352) አዲሱ ቢሮአችን 5ተኛ ፎቅ ራሳችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ እንድትገኙ እናሳውቃለን፡፡

ስም ዝርዝር 👇
https://t.me/tenaguideline/1710?single

HIVN COC Channel

10 Nov, 13:29


"የጥቅምት ወር አዲሱ ደሞዝ በታሳቢነት ይከፈላል!"- ዶ/ር መኩሪያ ኃይሌ፤ የሲቪል ሰርቪስ ኮምሽን ኮሚሽነር

ሙሉ ማብራሪያ 👇
https://youtu.be/CTjOEkQwtWw

HIVN COC Channel

06 Nov, 18:13


በሰሜን ሸዋ ዞን ጤና መምሪያ ጤና እና ጤና ነክ ቁጥጥር የስራ ክፍል የሙያ ፈቃድ አገልግሎት ለማግኘት ተገልጋዮች ለሚፈልጉት ዝርዝር ጉዳዮችን ለመፈፀም የሚያስፈልጉት የጊዚ ሰሌዳ እና የሚያስፈልጉ መረጃዎች❗️

#በዞን የማይሰጡ የጤና ሙያዎች Master,GP &Dentist Surgeon
ክልል ጤና ቢሮ ማውጣት ትችላላችሁ ፤

ወቅታዊ የስራ ቅጥር መረጃዎችን በየጊዜው ለማግኘት ቻናላችንን ይከታተሉ::
🩵 t.me/addlist/IWOV6uABAi5lYTA0 
🖥 youtube.com/@HIVN
📱 fb.com/healthinovation/

HIVN COC Channel

04 Nov, 13:11


ምደባ!

የREMEDIALፕሮግራም ምደባ ይፋ ሆነ።

በ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች የREMEDIAL ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ይፋ ተደርጓል።

ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ተማሪዎች ምደባቸውን
Website: https://placement.ethernet.edu.et 
Telegram: https://t.me/moestudentbot ላይ መመልከት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።

ተማሪዎች ተቋማት በሚያስተላልፉት ጥሪ  መሰረት የREMEDIAL ፕሮግራሙን እንዲከታተሉ ተብሏል። ትምህርት ሚኒስቴር የተቋም ይቀየርልኝ ጥያቄ የማያስተናግድ መሆኑን ገልጿል።

      @healthinovation

HIVN COC Channel

02 Nov, 17:51


የፈተና ውጤት |
ሸገር ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ
ባወጣው የስራ ቅጥር ማስታወቂያ ተፈተናችሁ ውጤት በመጠባበቅ ላይ ላላችሁ ጤና ባለሙያዎች
የፈተና ውጤት 👇
https://t.me/tenaguideline/1327?single

ቅሬታ ያላችሁ በደብዳቤ ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን- ጤና መምሪያው

HIVN COC Channel

01 Nov, 10:05


ለNGAT ተፈታኞች በሙሉ | የድህረ ምረቃ ፕሮግራምች (NGAT) ፈተና መቼ ይሰጣል?

በትምህርት ሚኒስቴር 2017 ካላንደር መሰረት የNGAT ፈተና ከጥር 14 - 23/2017 እንደሚሰጥ ይጠበቃል።

@healthinovation

HIVN COC Channel

30 Oct, 09:10


ለጤና ባለሙያዎች የቅጥር ማስታወቂያ | ኦሮሚያ ክልል ጤና ቢሮ
በስሩ ላሉ ጤና ተቋማት ብቁ የሆኑ የጤና ባለሙያዎችን ለመቅጠር ይፈልጋል።

ተፈላጊ ብዛት: 1807 ጤና ባለሙያዎች

ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የጤና ባለሙያዎች ከዚህ በታች በተጠቀሰው የምዝገባ ቀን መሰረት መመዝገብ ይችላሉ።

ተፈላጊ ብቃቶች
1. ኦሮምኛ መናገርና መፃፍ የሚችሉ
2. ኦርጅናል ተመላሽ እና የማይመለስ የትምህርት የምስክር ወረቀት እና ሙያዊ ፈቃድ ቅጂ
3. ከታህሳስ ጀምሮ የሙያ ፈቃድ እድሳት
4. ታህሳስ 2015 እስከ ዛሬ የተመረቁ እና 2015 በፊት የተመረቁ እና በግል ኩባንያዎች ውስጥ እየሰሩ ያሉ የቅጥር ማስረጃዎችን ማቅረብ አለባቸው (ልምድ ሥራ) እና የግብር ከፋይ የምስክር ወረቀት ከገቢዎች ቢሮ ማቅረብ ይችላል
5. በመንግስት መስሪያ ቤት ተቀጥሮ የሚሰራ ባለሙያን አይመለከትም እና ተመዝጋቢ ሆኖ ከተገኘ ህጋዊ እርምጃ ይወሰድበታል።
6. ከዲፕ ባለሙያዎች. እና ደረጃ IV (COC) የምስክር ወረቀት።
7. የጽሁፍ ፈተና 100% የሚሰጥ ሲሆን እጩው ከጠቅላላ ነጥብ 50% እና ከዚያ በላይ መልስ መስጠት እና በተመደበበት ቦታ ለመስራት ፈቃደኛ መሆን አለበት።
8. ከ19/2/2017 እስከ 02/03/2017 ድረስ በየዞኑ ሰው ሃብት ልማት ስራ አመራር ቡድን ምዝገባ መካሄድ ይችላል።


✍️ Hayyama Qacarrii Ogeeyyii Fayyaa Godinaalee Ilaallatuuf Addatti Hayyamame:
🔺Akkam jirtu,HR godinaalee kunneen hayyamni qacarrii isinii kenname hundi jijjiirraa godina keessaa xumurtan ulaagaa qacarrii baasuun akka beeksisa baasuun ogeessota hayyamaman kan.ulaagaa guutan akka galmeessitanii fi kan hayyamni kun kenname jijjiirraa keessoo hin xumurre immoo isa xumurun qacarrii akka raawwaattan kan hayyamame ta'u beeksiifna.hayyamni keennamees kan dhaabbilee fayyaa godina keessan keessatti argamanii biiroof yaamaman kan dabalatu dha.kanaaf ramaddio kennuun dura bu'aan qormaata qacarrii biiroof kan ergamu ta'a.
Godinaaleen qacarrii ammaaf kanarratti isiniif hin hayyamamne dursa jijjiiirraan guuttachuu waan qabdaniif godinaalee fi dhaabbileen fayyaa hanga ammaa fedhii gita banaa baajata qabu hin ergine torbe dhuftu keessa akka biiroof ergitani hayyamni jijjiirraa kennamu akka gootan yaa ta'u.
Bakka Nagaa Oolaa!

✔️ወቅታዊ የስራ ቅጥር መረጃዎችን በየጊዜው ለማግኘት ቻናላችንን ይከታተሉ::
🩵 t.me/addlist/IWOV6uABAi5lYTA0 
🖥 youtube.com/@HIVN
📱 fb.com/healthinovation/

📱🖥📱🌐📱📱📱

HIVN COC Channel

28 Oct, 09:35


⚠️⚠️⚠️ Hackers in Town ❗️

እንደዚህ አይነት message ወይም Link ከተላከላቹ እንዳትከፍቱት ወይም Login እንዳታደርጉ :: ሙሉ ቴሌግራማቹን ታጡታላቹ : ቀጥሎም ይሄ link በሙሉ ለናንተ contact ይላካል ::

Two step Verification Privacy ውስጥ ገብታቹ On አድርጉ ::

HIVN COC Channel

25 Oct, 12:02


ሰኔ 19/2016 ዓ.ም የፅሁፍ ፈተና እና መስከረም 30/2017 ዓ.ም የተግባር ፈተና (OSCE) የወሰዳችሁ የአንስቴዥያ ሙያ ተመዛኞች ከዛሬ ጥቅምት 14/2017 ዓ.ም ጀምሮ ውጤታችሁን ማየት ትችላላችሁ ተብሏል።

http://hple.moh.gov.et/hple ላይ በመግባት ሙሉ ስም እና የፈተና መለያ ቁጥራችሁን በማስገባት ውጤታችሁን መመልከት ትችላላችሁ።

በውጤታችሁ ላይ ቅሬታ ያላችሁ ተመዛኞች ከዛሬ ጀምሮ ባሉት አስር (10) ተከታታይ የሥራ ቀናት በስልክ ቁ. 952 / 0118275936 በመደወል ወይም በኢሜይል [email protected] ላይ ሙሉ ስም፣ ዲፓርትመንት፣ የመለያ ቁጥር እና የተማራችሁበትን የትምህርት ተቋም ስም በመሙላት ጥያቄዎቻችሁን ማቅረብ እንደምትችሉ ተገልጿል፡፡

@healthinovation

HIVN COC Channel

22 Oct, 17:52


#Techtips

ሰሞኑን ስልክ ለመደወል አልሰራ ላልችሁ ስማርት ስልክ ተጠቃሚዎች ይህንን ሴቲንግ አስተካክሉ 👇
https://youtu.be/R39Y8Si3Lz0

HIVN COC Channel

22 Oct, 17:13


ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
*
የወራቤ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የስራ መደቦች ባለሞያዎችን በዝውውር አወዳድሮ ለመመደብ ስለሚፈልግ እስከ 19/02/2017 ባለው ጊዜ ውስጥ በሆስፒታሉ የሰው ሀብት አስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁጥር 219 ዘወትር በስራ ሰዓት በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን ።

ክፍት የስራ መደብ ዝርዝር
-1- ጠቅላላ ሀኪም
-2- ነርስ ፕሮፌሽናል
-3- ሚድዋይፈሪ ፕሮፌሽናል
-4- ፋርማሲ ፕሮፌሽናል
-5- ሜዲካል ላብራቶሪ ቴክኖሎጂ ፕሮፌሽናል
-6- አንስቴዥያ ፕሮፌሽናል

🔍 ወቅታዊ የስራ ቅጥር መረጃዎችን በየጊዜው ለማግኘት ቻናላችንን ይከታተሉ::
🩵 t.me/addlist/IWOV6uABAi5lYTA0 
🖥 youtube.com/@HIVN
📱 fb.com/healthinovation/

HIVN COC Channel

21 Oct, 12:04


የስራ ማስታወቂያ
1,ላቦራቶሪ ተክኖሎጅስት/ተክንሻን
ስራ ልምድ: ከ1 ዓመት ጀምሮ
ብዛት3⃣
ጾታ:አይለይም
አድራሻ : ወላይታ ዞን ሶዶ ከተማ,ቦምቤ ከተማ እና ጉኑኖ ከተማ
ደሞዝ: በስምምነት
2, ተፈላጊ:- ክሊኒካል/ቢ.ኤስ. ሲ(Bsc)ነርስ
ስራ ልምድ: ከ1 ዓመት ጀምሮ
ብዛት2⃣
ጾታ:ሴት
አድራሻ : ወላይታ ዞን ሶዶ ከተማ,ጉኑኖ ከተማ እና ጎፋ ዞን ቤቶ ከተማ
ደሞዝ: በስምምነት
4,ተፈላጊ:- ፋርማስስት/ድራግስት ሙያ
ስራ ልምድ: ከ0 ዓመት ጀምሮ
ብዛት3⃣
ጾታ:ሁሉም
አድራሻ : ወላይታ ዞን አረካ ከተማ, ቦምቤ ከተማ,ጎፋ ዞን ሳውላ ከተማ እና ቤቶ ከተማ
ደሞዝ :-በስምምነት
ለበለጤ መረጃ:
0910084574
0916677048

HIVN COC Channel

20 Oct, 15:51


🖥በእናንተ ቤተሰቦች ድጋፍ 20ሺ ሰብስክራይብ ደርሰናል:: 📈

እናመሰግናለን🙏 youtube.com/@HIVN

HIVN COC Channel

20 Oct, 15:10


የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ

ሸገር ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ ባወጣው የስራ ቅጥር የተመዘገባችሁ ጤና ባለሙያዎች
የፈተና ቀን: ጥቅምት 14/2017 ዓ ም ከጠዋቱ 2:30 ሲሆን
የፈተና ቦታ: ሰበታ ከተማ በሚገኘው ጤና መምሪያው መሆኑን እናሳውቃለን::
ለፈተና የተመረጣችሁ ባለሙያዎች ስም ዝርዝር
https://t.me/tenaguideline/488?single

Ogeeyyiin fayyaa waajjira fayyaa magaalaa Shaggar irratti galmooftanii calallii darbitan guyyoon qormaataa Ifoomee jira!!!
Guyyaa qormaataa:16/2/2017
Bakki qormaataa:M/Sabbataa
👉 sa'atii=2:30

Tarree ogeeyyii qormaataaf filataman 👇
https://t.me/tenaguideline/488?single

HIVN COC Channel

19 Oct, 17:40


" የጥቅምት ወር ደመወዝ ክፍያ በአዲሱ የተሻሻለው ስኬል መሆን ይጀምራል " - አቶ አህመድ ሽዴ

የሚኒስቴሩ ሙሉ መግለጫ 👇
https://youtu.be/f-EzoeVKJls

HIVN COC Channel

19 Oct, 08:40


ማሳሰቢያ | የሙያ ብቃት ማረጋገጫ( license)  ላላሳደሳችሁ  የጤና ባለሞያዎች በመሉ

የአዲስ ከተማ አስተዳደር የምግብና መድሀኒት ባለስልጣን  የሙያ ብቃት ማረጋገጫ እድሳት ያላደረጉ የጤና ባሙያዎችን  ከህዳር 1 ጀምሮ  የጤና ሚኒስተር ባወጣው መመሪያ መሰረት በቅጣት የሚስተናገዱ መሆኑን አስታውቋል።

በወጣው መመሪያ  በተቀመጠው  የጊዜይ ገደብ ውስጥ  የሙያ የስራ ፈቃዱን  ያላሰደሰ ባለሙያ ከሶስተኛው አመት መጨረሻ ቀን ጀምሮ ከእድሳት  የአገልግሎት  ክፍያ በተጨማሪ  በየወሩ ለእድሳት የተቀመጠውን የክፍያ መጠን ሶስት እጥፍ ቅጣት በመክፍል  ለሚቀጥሉት ስድስት ወራት  ማደስ ይችላል።( በሀገራዊ ግዳጅ ላይ ፣በጤና ችግር ላይ ወይም በማረሚያ ቤት እያለ የእድሳት ጊዜው  ያለፈው ባለሙያ  አይመለከትም)

በዚህ  በወጣው መመሪያ መሰረት  ሳያሳድስ የቀረ ባለሙያ ያለሙያ ፍቃድ  እንደሰራ ተቆጥሮ  በተቋሙ አስተዳደራዊ እርምጃ ይወሰድበታል።

HIVN COC Channel

18 Oct, 15:48


በዚህ ወር የውጪ ሃገር ሥራ ስምሪት እድል እንዳያመልጥዎት!! ይፍጠኑ!! - ሥራና ክህሎት ሚኒስትር

በሥራና ክህሎት ሚኒስትር በቀረበው የውጪ ሃገር ስራ ሥምሪት ዜጎች ደህንነታቸው ተጠብቆ መብትና ጥቅማቸው ተረጋግጦ መሥራት የሚችሉበት መንገድ ተመቻችቷል።
ይህ እድል በሰለጠነም በከፊል በሰለጠነም የሰው ሃይል በብዙ የሞያ ዘርፎች ማለትም፡
☑️የቤት ውስጥ ተንከባካቢ ነርስ (ዲፕሎማ/ በጤና ኤክስቴንሸን ያለፉ)
☑️  ሹፍርና፣ (የአጭር ቀናት upskill certify በመሆን)
☑️  ምግብ አብሳይ፣ (በዘርፉ የሰለጠነና ሰርተፊኬት ያለው) (ልምድ ያላቹ የአጭር ቀናት upskill certify)
☑️ ሴኪዩሪቲ፣ (በዘርፉ የሰለጠነና ሰርተፊኬት ያለው ውይም በህግ አስከባሪ ተቋማት ውስጥ ያለፈ)
☑️ አስተናጋጅ (በዘርፉ የሰለጠነና ሰርተፊኬት ያለው)(ልምድ ያላቹ የአጭር ቀናት upskill certify)  እና ሌሎች የሞያ ዘርፎችን ያካተተ ሲሆን ዜጎች የአንድ ወር ግዜው ሳያመልጣቹ በፍጥነት ምዝገባ በመጨረስ የእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ!! እንዳያመልጥዎ!!

ለመመዝገብ እንዲሁም ተጨማሪ ዝርዝር መረጃ ለማግኘት ይህንን ማብራሪያ ቅድሚያ ይመልከቱ ⬇️
https://youtu.be/e3Q5GziZDuE?si=hHtIVGy-2MyKZzIY

HIVN COC Channel

16 Oct, 17:57


ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
ወራቤ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል
ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት የስራ መደቦች ባለሙያዎችን አወዳድሮ በዝውውር መመደብ ስለሚፈልግ የተቀመጠውን መስፈርት የምታሟሉ ከቀን 06/02/2017 ጀምሮ እስከ 19/02/2017 ድረስ ባሉ የስራ ቀናት በሆስፒታሉ ቢሮ ቁጥር 219 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

ተፈላጊ ሙያ መደቦች 📥
-1- ጠቅላላ ሀኪም 06
-2- ነርስ ፕሮፌሽናል 12
-3- ሚድዋይፈሪ ፕሮፌሽናል 07
-4- ፋርማሲ ፕሮፌሽናል 04
-5- ሜዲካል ላቦራቶሪ ቴክኖሎጂ ፕሮፌሽናል 02
-6- አንስቴዢያ ባለሙያ 03

📥ወቅታዊ የስራ ቅጥር መረጃዎችን በየጊዜው ለማግኘት ቻናላችንን ይከታተሉ::
🌐 t.me/addlist/IWOV6uABAi5lYTA0 
🖥 youtube.com/@HIVN
📱 fb.com/healthinovation/

🎸📱🎸🌐📱👨‍💻💻📱

HIVN COC Channel

12 Oct, 15:44


ማሳሰቢያ | የሙያ ብቃት ማረጋገጫ( license) ላላሳደሳችሁ የጤና ባለሞያዎች በመሉ

የአዲስ ከተማ አስተዳደር የምግብና መድሀኒት ባለስልጣን የሙያ ብቃት ማረጋገጫ እድሳት ያላደረጉ የጤና ባሙያዎችን ከህዳር 1 ጀምሮ የጤና ሚኒስተር ባወጣው መመሪያ መሰረት በቅጣት የሚስተናገዱ መሆኑን አስታውቋል።

በወጣው መመሪያ በተቀመጠው የጊዜይ ገደብ ውስጥ የሙያ የስራ ፈቃዱን ያላሰደሰ ባለሙያ ከሶስተኛው አመት መጨረሻ ቀን ጀምሮ ከእድሳት የአገልግሎት ክፍያ በተጨማሪ በየወሩ ለእድሳት የተቀመጠውን የክፍያ መጠን ሶስት እጥፍ ቅጣት በመክፍል ለሚቀጥሉት ስድስት ወራት ማደስ ይችላል።( በሀገራዊ ግዳጅ ላይ ፣በጤና ችግር ላይ ወይም በማረሚያ ቤት እያለ የእድሳት ጊዜው ያለፈው ባለሙያ አይመለከትም)

በዚህ በወጣው መመሪያ መሰረት ሳያሳድስ የቀረ ባለሙያ ያለሙያ ፍቃድ እንደሰራ ተቆጥሮ በተቋሙ አስተዳደራዊ እርምጃ ይወሰድበታል።

ወቅታዊ የስራ ቅጥር መረጃዎችን በየጊዜው ለማግኘት ቻናላችንን ይከታተሉ::
🩵 t.me/addlist/IWOV6uABAi5lYTA0 
🖥 youtube.com/@HIVN
📱 fb.com/healthinovation/

HIVN COC Channel

11 Oct, 06:19


የብቃት ምዘና ፈተና ለወሰዳችሁ ጤና ባለሙያች በሙሉ
____

በMedicine, Nursing, Public Health, Pharmacy, Anesthesia, Medical Laboratory Science, Midwifery, Dental Medicine, Medical Radiology Technology, Environmental Health, Psychiatric Nursing, Pediatric & Child Health Nursing እና Surgical Nursing, ሙያዎች ተመርቃችሁ በመስከረም 8 - 10/2017 ዓ.ም በጤና ሚኒስቴር በኩል የተሰጠውን ብቃት ምዘና ፈተና የወሰዳችሁ ተመዛኞች ከጥቅምት 01/2017 ዓ.ም ጀምሮ http://hple.moh.gov.et/hple ላይ በመግባት ሙሉ ስም እና የፈተና መለያ ቁጥራችሁን (Registration No) በማስገባት የፈተና ውጤታችሁን መመልከት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን በውጤታችሁ ላይ ቅሬታ ያላችሁ ተመዛኞች ውጤት ከተገለጸበት ዕለት አንስቶ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት በስልክ ቁጥር 952/0118275936 በመደወል ወይም በኢሜይል [email protected] ላይ ሙሉ ስም፣ ዲፓርትመንት፣ የመለያ ቁጥር(Registration No) እና የተማራችሁበትን የትምህርት ተቋም ስም በመሙላት ጥያቄዎቻችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

የ COC ውጤት ማየት
ውጤት እንዴት መመልከት እንዳለብን አጭር ገለፃውን መጀመሪያ ማየት ትችላላችሁ 👇

https://youtu.be/Q8CWF420xIA

HIVN COC Channel

09 Oct, 17:54


ለሁሉም ጤና ባለሙያዎች

💻በ2017 ዓ ም ሙያ ፈቃድ እድሳት ምን ምን ማሟላት ይጠበቅብናል?
🌄 ተጨማሪ ማብራሪያ የሚፈልጉ ክፍሎች

ማብራሪያ 👇
https://youtu.be/KA8KHLh9lqw

HIVN COC Channel

09 Oct, 17:28


ክፍት የስራ ማስታወቂያ |
ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ በህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅና በግብርና እና አከባቢ ሳይነስ ኮለጅ
ስር በተለያዩ ት/ት ክፍሎች ያለውን ክፍት የስራ መደብ መምህራን አወዳድሮ በቋሚ ለመቅጠር ይፈልጋል።

ተፈላጊ ብዛት: 90 ጤና ባለሙያዎችና 6 ግብርና ባለሙያዎች

🤑 ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የብቃትና ሰው ሃብት አስተዳደር ስራ አስፈፃሚ ቢሮ ቢሮ ቁጥር 21 በኣካል በመምጣት አስፈላጊውን መረጃዎችን በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

ወቅታዊ የስራ ቅጥር መረጃዎችን በየጊዜው ለማግኘት ቻናላችንን ይከታተሉ::
🩵 t.me/addlist/IWOV6uABAi5lYTA0 
🖥 youtube.com/@HIVN
📱 fb.com/healthinovation/


📱💻📱🖥📱📱📱

HIVN COC Channel

02 Oct, 13:05


ጤና ሚኒስቴር በፅሁፍ ከሚሰጠው የብቃት ምዘና ፈተና በተጨማሪ #የተግባር ተኮር የብቃት ምዘና ፈተና ለመጀመሪያ ጊዜ ሊሰጥ ነው፡፡

በዚህም ሰኔ 2016 ዓ.ም የተሰጠውን የመውጫ ፈተና አልፈው ዲግሪ ለያዙና የተግባር የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ በዝግጅት ላይ ለሚገኙ #የአንስቴዥያ ጤና ባለሙያዎች #የተግባር ተኮር የብቃት ምዘና ፈተና መስከረም 30/2017 ዓ.ም ይሰጣል፡፡

ተፈታኞች ከሚፈተንበት ቀን አንድ ቀን ቀደም ብሎ ማለትም መስከረም 29/2017 ዓ.ም ጠዋት 3፡00 ሰዓት በመፈተኛ ጣቢያ በመገኘት ስለፈተናው አሰጣጥ ቅድመ ገለጻ (Orientation) መከታተል፤ የመፈተኛ ክፍሉን መለየት ይኖርባቸዋል።

ተፈታኞች በፈተናው ዕለት ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ (የቀበሌ መታወቂያ፣ ፓስፖርት፣ መንጃ ፍቃድ ወይም ሌላ በግልጽ የሚታይ ህጋዊ መታወቂያ) ይዛችሁ መገኘት ይኖርባችኋል፡፡ ምንም አይነት የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ (ስልክ፣ የእጅ ሰዓት፣ መነጽር (የተረጋገጠ የዕይታ ችግር ከሌለ በስተቀር)፣ ቦርሳ እና ሌሎች እቃዎች፣ ምንም አይነት ማጣቀሻዎች እንዲሁም ባዶ ወረቀቶች፣ ምግብ ወይም መጠጥ (የተረጋገጠ የጤና ችግር ከሌለ በስተቀር) ይዞ መግባት አይፈቀድም፡፡

ተመዛኞች ወደ ፈተና ጣቢያ ስትሔዱ ሲስተሙ የሚሰጣችሁን QR Code ያለው የፈተና መግቢያ /ስሊፕ/ Print አድርጋችሁ መያዝ ይኖርባችኋል፡፡ በፈተናው ወቅት አቴንዳንስ ላይ በአግባቡ መፈረም እንዳትዘነጉ ተብሏል፡፡

ወቅታዊ የስራ ቅጥር መረጃዎችን በየጊዜው ለማግኘት ቻናላችንን ይከታተሉ::
🩵 t.me/addlist/IWOV6uABAi5lYTA0 
🖥 youtube.com/@HIVN
📱 fb.com/healthinovation/

HIVN COC Channel

02 Oct, 05:33


#DV_2026
የ2026 የአሜሪካ ዳይቨርሲቲ ቪዛ (DV) ማመልከቻ ዛሬ ጀምሮአል።


ለ2026 የፊስካል ዓመት እስከ 55,000 የዳይቨርሲቲ ቪዛ (DV) አዘጋጅታለች።

ለማመልከት ምንም አይነት ክፍያ አያስፈልግም።

አሜሪካ በየዓመቱ ከኢትዮጵያ ጨምሮ ከተለያዩ ሀገራት በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን በዳይቨርሲቲ ቪዛ (DV) አማካኝነት እንደምትቀበል ይታወቃል።

ለመመዝገብ ዝርዝር መረጃ 👇
https://youtu.be/7wDMBjsPXmQ