ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ @orthodoxtewahdo2 Channel on Telegram

ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ

@orthodoxtewahdo2


ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ (Amharic)

ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ ከልደት ስለመመለስ ውጭ ያልተገተተ ፕሮፌሰር ከማቅረሻ በኃላ እና ቀዝቃዛ ለና አስተማሪነት አማራን የምንመለከት የስፖርት ምግባር የተያያዘዉ ሕክምናን ከሻጋቸው አላታየዉም። በጠንካራ ጉዳይ መንፈሳዊ ውሳኔ ግንኙነት እና ህትመት ዘረኛ ይሁኑ። ከመመልከት በፊት ከተነሱና በአካባቢዉ እንማማ በመጥፊያ ልናስርቅስ የተደረገዉ ትምህርት።

ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ

13 Jan, 17:57


😢😢😢#ቅድስት #ሥላሴ #ማስታወቂያ #እያሰሩ ነው #እዩልኝ ብዙ ተከታይ ስላለን #ቤተክርስቲያንን #የምናስደፍረው እኛው ነን ቤተክህነቱማ ውሸት ነው

ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ

11 Jan, 18:48


😢😢😢#ጥምቀትን #ያለ #ልብሰተክህኖ #አቡዬናቅድስት #አርሴማሊወጡ ነው ይሄ እንዳይሆን እባካቹህ በመግዛትም ሆነ ለቤተክርስቲያንዋ ድጋፍ በማድረግ እንድረስላቸው 1000100507661 #የበጠሮ አቡዬ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወቅድስት አርሴማ ቤ/ በገንዘብ ድጋፍ ማድረግ ለምትፈልጉ

ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ

06 Jan, 17:35


#እስቲ #እልል #እልል #እልል በሉ #በሰውመቃብር ላይ ለምትገኘው ጌንዶ #ባእለወልድ #ቤተክርስቲያን እንሆ 1000428304498ጌንዶ ባእለወልድ አሁንም አስራታችሁን ስጡ

ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ

29 Dec, 16:55


😢😢😢 #የመነኮሳቱን #ከመጀመሪያው ጀምሬ #አውቅ #ስለነበር ይሄ ሆኖ ሳይ #በደስታ #አለቀስኩኝ #የእውነት አሁንም ድጋፋቹህ ይቀጥል 1000442598391 ሙት አንሳ ቅዱስ ሚካኤል

ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ

24 Dec, 17:07


#ሰይጣንን #ለማባረር ብላቹህ #ስጋደሙ ፊት አትቅረቡ ሰይጣንን ለማባረር ብላቹህ አትስገዱ፣ሰይጣንን ለማባረር ብላቹህ #አትፁሙ፣ሰይጣንን ለማባረር ብላቹህ #አትፀልዩ

ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ

22 Dec, 16:47


😢😢😢#ቅዱስ #ገብርኤልን #ለምትወዱ #ታህሳስ #19ዝክሩ እንዳይቀር #ካህናቱም #ቀድሰው ወተው #እሚቀምሱት #እንዳያጡ #ቅዱስ #ገብርኤልን አዘክሩት #አካውንት1000476973752 #ቆሬሮባመካነሠማእትቅዱስአግናጥዮስ ስታስገቡ 0911901627

ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ

20 Dec, 17:29


#ለእህቶቼ ነው #ከማህፀኗ #ስጋ #መሰል #ነገር #በቅዱስ #አግናጥዮስ #ፀበል #ወጣላት ለደጅህ አብቃኝ በሉት ታህሳስ 20 ጉዞ አለን ለደጁ ያብቃቹህ ጉዞውን ደርሶ መልስ 9 ሰአት ለመጓዝ 0911901627
0912311072 0946645101 ሱሉልታና ጫንጮ መሀል

ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ

18 Dec, 17:38


#በድንግል #ማርያም ስም #በልጇ በባእለወልድ ስም ሼር አርጉት በእጅ ማስታጠቢያ እምትገለገለው በዳውሮ የሚገኘው ጌንዶ ባእለወልድ 1000428304498

ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ

18 Dec, 16:46


#ቅድስት #አውጋንያ #ቅድስት #አውጋንያ #ቅድስት #አውጋንያ እያላቹህ በኮሜንት ተማፀኗት ጣኦ- አምላኪ የነበረውን አባቷን ወደ ክርስትና የመለሰችው እናት ታህሳስ 5 እረፍቷ ነው

ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ

17 Dec, 17:28


#ሴቶች #ተማፀኗቸው #ሴቶች #እንዳይወልዱ #ማህፀን #ላይ #የሚቀመጠውን #የዛር #መንፈስ የሚያስወግዱት ፃድቅ አባት #አቡነ ተክለ አልፋ

ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ

16 Dec, 17:15


#በ29 #ኦርቶዶክሳዊያን ስር ያለችው #የባእለወልድ #ቤተክርስቲያን #ዳውሮ #ጌንዶ ባእለወልድ #በገንዘብ ድጋፍ ታረጉላቸው ዘንድ በአይነትም #መጋረጃ፣#ምንጣፍ ቤተክርስቲያንዋ እዚህ ደርሳለች 1000428304498 ጌንዶ ባእለወልድ ስታስገቡ ከስመ ክርስትናቹህ ጋር ቴሌግራም ላይ 0911901627 ላኩልኝ

ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ

15 Dec, 17:05


#ቅድስት #አርሴማ #ይህቺ #አደለችም #ከድንገተኛ #አደጋ የአጠበቅ #ቃልኪዳን #ያላት #የቅድስት #ሉሲያ #ጥባቆቷ አይለየን

ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ

13 Dec, 17:22


#ሰማእቷ #ቅድስት #አርሴማ #ከካንሰርና #እውር #ያበራችበት እንዲሁም ሙሉ ሰውነቱን #በደዌ #የተመታን #ሰው የፈወሰችበት
+251932245794 ለበለጠ መረጃ

ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ

12 Dec, 17:44


#በመተት #ከሶፋ #ስር #የወጣችው #የሞተች #ወፍ #ትዳራቸው #እንዲበጠበጥ ነበር

ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ

12 Dec, 16:31


#3ጊዜ #ከመሞት #በቃልኪዳናቸው #የከለሉኝ #ሞቴን ወደ #ሒወት #የቀየሩትን #አባት #አቡነ #ዜና #ማርቆስ አባባን #ተማፀኗቸው

ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ

11 Dec, 16:53


#ለንስሐ #ሞት #አብቃኝ #እያላቹህ #ኮሜንት #አርጉ #ንስሐ በሚገቡት #ላይና የዘለአለም #ሂወት #በሚናፍቁ ላይ #የተሾመው #ፋኑኤል #መልአክ ነውና በአለ ሲመቱ ነው ታህሳስ 3

ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ

11 Dec, 15:03


ይርጋለም አርሴማ

ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ

10 Dec, 17:32


#ጥንቃቄ #የተዋህዶ #ልጆች አረ #እባካቹህ #ድንግል #ማርያም ላይ #ስእል ላይ #እንጠንቀቅ #ፖስት #እምናረገውን #ጣቷ #ላይ #ቀለበት አርገዋል

ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ

29 Nov, 17:11


#ድንግል #ማርያምን #ለሚጠሉ #ጴን--- እና #ቅዱሳንን #ኢየሱስን #ሸፍነውብናል #ብለው #ለሚያስቡ የተዋህዶ ልጆች እንሆ መልስ

ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ

25 Nov, 17:49


#ወይ #ዼን-ዎች አረ ኡኡ #በመልአክት #መቀለድ #ተጀመረ ኑ ሳቁ

ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ

24 Nov, 16:32


#ገንዘባቹህ #እሚሰለብ #ከሆነ #ስራዬን #የላቤን #ባርክልኝ #ቅዱስ #ማር #ሚናስ #ብላቹህ #በኮሜንት #ተማፀኑት #ህዳር 11 በአለ #እረፍቱ ነው tiktok.com/@tadaelyearsemalije

ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ

23 Nov, 17:31


#ልጅን #የመስጠት #ቃልኪዳን #ያለው #የሾላው #እምነት #ፍሬ
#ሾላዋ #ማርያም #ለደጅሽ አብቂኝ በሏት #ከካንሰር፣#ከማይግሪን፣#ከአስም ሁሉ #የሚፈውሰው #የድንግል #ማርያም #የሾላ #ፍሬ እምነት

ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ

17 Nov, 17:42


ከሀይቅ እስጢፋኖስ የመጡ ወይባዎች

ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ

17 Nov, 16:56


#ልጅን የመስጠት ቃልኪዳን ያላቸው አቡነ ኪሮስ ገድላቸውን ብታዝሉ በፍሬ ትባረካላቹህ ከካንሰር ትፈወሳላቹህ #በታቦተ ህጉ ፊት ተማፀኑ ይሆንላቹ ዘንድ የምትፈልጉትን

ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ

16 Nov, 17:51


#በዝሙት #ሒወት #በሀጢአት #መንገድ ላለን ላላቹህ #ቅዱስ #ኪሩቤል #ታደገን #ታደገን #እያላቹህ #ኮሜንት አርጉ
#አዛዥ #መልአክ የሌለው #መልአክ ቅዱስ ኪሩቤል #የሥላሴን #መንበር #የሚሸከሙ #ቅዱስ #ኪሩቤል #አርባዕቱ እንስሳ

ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ

15 Nov, 17:17


😢😢😢#ልጅ #ቢኒን አንገት #አስደፍተን #ከአገልግሎት #እንድንለየው የፈቀደልን #ማነው? #እኛንስ ምሮን እንጂ መርምሮን ቢሆንስ ንጉሱ ፊት እሚያቆም ስራ ሰርተናል?
ልጅ ቢኒ የት ነው አጠይቁም??

ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ

13 Nov, 17:39


😭😭😭ድንግል ማርያምን በዚህ ልክ ነው የሚጠሏት አይገርምም
እናንተ ድንግል ማርያም እያላቹህ ኮሜንት አርጉ

ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ

12 Nov, 16:34


#እናታችሁን #የምትወዱ #የእናንተ #ወላጅ #እናታቹህህ ቢሆኑ ምን ታረጉ ነበር እስከ #መጨረሻው እዩት 1000074314299 እማሆይ አልጋነሽ ተሻገር ይሄንን ላደረጋቹህ አሁንም በፊትም በስመ ክርስትናቹህ👏👏👏
ድጋፍ ስታረጉ በስመ ክርስትና እንዲፀልዩላቹህ በዚህ ቁጥር
0911901627 ላኩልኝ

ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ

10 Nov, 17:26


#የገዛ #አጎቱ #የገበረው #ምስኪን #ወጣት #አስተውሉ #ልጆቻችሁን #ለአስጠማቂዎች አምናቹህ ለምትሰጡ

ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ

08 Nov, 16:48


😢😢#በሰው #መቃብር ላይ #ታቦተ #ህጉ ያለው #ዳውሮ የሚገኘው #ጌንዶ #ባእለወልድ #ቤተክርስቲያን ምን ላይ ነው #በቅርቡ ጠብቁን

ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ

07 Nov, 17:44


#አቡነ #ሐራ #ድንግል #እያላቹህ #ግብፃዊውን #አባት #አብረን እንወቃቸው #አርብ ሐራን #ቤተክርስቲያን #የመሰረቱት #ጥቅምት #27እረፍታቸው የሆነላቸው

ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ

06 Nov, 17:17


#ኮሜንት አርጉ አቡነ መብአ ጽዮን አምላክ ማረን ብላቹህ #ቁስቋም #ማርያምን #አርብ #አርብ #የሚባርኩት #ባለ ቃልኪዳኑ አባት አቡነ መብአ ጽዮን ጥቅምት 27 እረፍታቸው ነው

ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ

04 Nov, 16:58


#ኮሜንትአርጉ #አምላከ #አቡነአቢብ #ሀጢአቴን #ይቅርበለኝ ብትሉ ይቅር ትባላላቹህ ስለምን ካላቹህ ዛሬ እረፍታቸው ነው #የአቡነአቢብ አምላክ ይማረን ይሄ ቃልኪዳናቸው ነው
ጥቅምት 25 እረፍታቸው ነው

ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ

25 Oct, 17:21


#ለቅዱስገብርኤል ወዳጆች ይሄን ቪዲዮ ሼር ቅዱስ ገብርኤልን አዘክሩት 1000476973752 መካነ ሰማእት ቅዱስ አግናጥዮስ ስታስገቡ 0911901627 0936755172 ላኩልኝ

ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ

22 Oct, 17:51


#ቅዱስገብርኤል #ለፈቀደላቹህ ቅዱስ አግናጥዮስ ለፈቀደላቹህ
#የአቡዬ #ወዳጆች #የመጥመቁ ወዳጆች፣ #ለክርስቶሰምራ ወዳጆ፣ እንሆ መሳተተፍ ትችላላቹህ ካሬ 3500*2=7ሺ ብር ከሐዋርያቱ ውጪ ያሉት የሐዋርያት 9.2*3500=31500

ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ

22 Oct, 17:22


😢😢😢 #ልባችንን #እንስበር #ከእግዚአብሔር #እንድትታረቁ #ፀሎታቹህ #እንዲሰማ #ይሄንን #አድርጉ #ልባችሁን #ስበሩ

ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ

21 Oct, 17:55


😢😢😢ቤተክርስቲያን

ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ

21 Oct, 17:04


#ተመስገን #በሉ #በኮሜንት #አምላከ #ቅዱስ #አግናጥዮስ #ይመስገን #ተአምረኛው #ቅዱስ #አግናጥዮስ #እድለኛ #ስትሆኑ #ሲፈቀድላቹህ #ብቻ #ይሄንንታደርጋላቹህ የቀሩ አሉ ከተፈቀደላቹህ ስእሎቹ 0911901627 0927666669 የቀሩትን
እነግራችኋለሁኝ

ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ

20 Oct, 17:12


#መልእክትለሴቶች #አትቀሰፉልጆቻችሁን #ይዛቹህ #ለቅዱስቁርባኑ #ስትቀርቡ tiktok.com/@tadaelyearsemalije

ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ

18 Oct, 17:29


#ተአምረኛው #የቅቤውእምነት #በካንሰርላይ፣#በኩላሊት፣#በጨጓራ በተለያዩ ደዌያት ላይ #ቃልኪዳን ያለው #የአርባ #ሀራ #መድሀኒአለም #የቅቤው #እምነት #400በላይ #ለምትሆኑ #ሰዎች #በአልጋ #ላይ ላሉ
0912311072
0911901627
0972074978ደውላቹህ ለመውሰድ

ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ

18 Oct, 17:27


#ወንድልጅ ያላቹህ #አጋቶን ብላቹህ #ጥሩት #ቅዱስሚካኤል #በደዌየተመታ #ነዳይ መስሏቸው #ያዘሉት #የስሙምትርጓሜ ደግ፣ሩህሩህ፣ትእግስተኛ ማለት ነው #30አመት ድንጋይ በአፉ የነከሰው ሰውን እንዳላስቀይም ከአንደበቴ ክፉ እንዳይወጣ ብሎ ነበር ጥቅምት #8እረፍቱ ነው #ለአባአጋቶን በረከቱ ይደርብን
tiktok.com/@tadaelyearsemalije

ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ

17 Oct, 18:01


ከሀይቅ እስጢፋኖስ የመጡትን ወይባዎች 0911901627 0912311072

ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ

15 Oct, 17:32


#ቅዱስገብርኤል #ቅዱስገብርኤል እያላቹህ ይሄን አስገራሚ ምስክርነት ስሙት #ስጋ #ደመን ከተቀበሉት 7ቱ ውስጥ ሁለቱ ዳኑ 👏👏👏እናንተም እግዚአብሔር ይስጣቹህ

ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ

11 Oct, 17:00


#ከሐይቅ #እስጢፋኖስ #የሚመጣ #ስስ #ወይባዎችን #ልታዙኝ #ትችላላቹህ አንድም ገዳሙን መደገፍ ነው ከለር በብዙ አይነት አለ ዋጋ 1600 ትንሹ #ትልቁ 1800

ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ

08 Oct, 17:26


#ዋልድባ #ገዳም #ሰቋር #ምን #ያህሎቻቹህ #እፀ #ከርመድ #መስቀልን #ቃልኪዳኑን ታውቃላቹህ?? #ዋልድባ #ገዳም #የሚገኘውን #ንዋየ #ቅድሳት ቤት ያላቹህ #ከ600 በላይ ትንሿን #እፀ #ከርመድ #መስቀል #ከገዳሙ #ልከውልኛል #አንዱን #በ100ብር ሂሳብ መረከብ ትችላላቹህ ለግላችሁም መግዛት እምትፈልጉ በውስጥ አውሩኝ #ገዳማውያኑ #የደከሙበት ስራ ነው ገዳሙንም ድጋፍ ማድረግ ነው::
0911901627
0927666667 ደውላቹህ ማግኘት ትችላላቹህ

ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ

07 Oct, 17:53


😢#ይሄ #ቪዲዮ #ከዝሙት #ሒወት #መውጣት #ለከበዳቹህ #ንስሐ #መግባት #ትርጉሙ #ላልገባቹህ #አስገራሚው #የቅድስት #አትናስያ #ታሪክ #ነው #ተማሩበት #በረከቷ ይድረሰን

ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ

07 Oct, 17:44


የፃድቃን አለቃ፣የቅዱሳን የበላይ፣ተአምራታቸውና ተጋድሎዋቸው ከሰማይ ኮከብ የበዛ የኢትዮጲያ ኮከብ የስምኦን እና የአቅለሲያ ፍሬ የሆኑት አባታችን ገብረ ሕይወት /አቡነገብረመንፈስ ቅዱስ ፃድቅ/ 562 አመት ሲኖሩ ልብስን አለበሱም ልብሳቸው የፀጋ ፀጉራቸው ነው፣ምግብ ያልቀመሱ ምግባቸው ምስጋና የሆኑ ለኢትዮጲያ ህዝብና ሀገር ልዩ ፍቅር ያላቸው አባታችን መቶ አመታት ዋጋ ከፍለዋል በደብረ ዝቋላ ከአጋንንት ተዋግተው ድል አርገዋል እንኳን አደረሳቹህ ለፃድቁ እረፍት በአል ቀን የአባታችን ገብረሕይወት በረከታቸው ይድረሰን https://t.me/orthodoxtewahdo2

www.tiktok.com/@tadaelyearsemalije

ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ

06 Oct, 17:02


#ስመ #ክርስትናችሁን #በስእሎቹ ላይ #እየተፃፈላቹህ #እድለኛ #የሆናቹህ #ለብቸኛው #ቤተክርስቲያን #ለቅዱስ #አግናጥዮስ #ወቅዱስ #ገብርኤል #ቤተክርስቲያን #ካሬ 3500 #ብር ልታስሉ ትችላላቹህ ሁሉም በ2-3 #ካሬ #ያርፋሉ #ጥቅምት 24 #ይመረቃል ካልሆነም #ለእረፍቱ #ቀን #ታህሳስ 24
👉#የኢየሱስ #ክርስቶስ #ብስራቱን፣#ልደቱን፣#ጥምቀቱን፣#ደብረታቦር፣#ስቅለቱን #ትንሳኤውን #እርገቱን
👉#የእመቤታችንን #ልደቷን፣#በአቷን፣#ስደቷን፣#እርገቷን
👉#የመላእክትን #ቅዱስሚካኤልን፣#ቅዱስገብርኤልን
👉ወልደ ነጎድጒድን፣መጥምቁን
👉ሠማእታቱን ቅዱስ ጊዮርጊስ፣ቅዱስ እስጢፋኖስን፣ቅድስት አርሴማን፣ቅዱስ መርቆሬዎስን
👉ፃድቃን አቡነተክለሀይማኖትን፣አቡነገቦረመንፈስ ቅዱስን፣ቅድስት ክርስቶሰምራ፣አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስን፣ፀበለ ማርያም፣ቅዱስ ያሬድን
0911901627 0927666669 0912311072 ደውላቹህ ልትንነግሩን ትችላላቹህ

ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ

04 Oct, 17:37


#ተአምረኛውን #የኩኬለሽ #ማርያም #እምነት ከካንሰር፣ከኩላሊት፡ከጨጒራ ከጉበት የመፈወስ ቃልኪዳን ያለውን
#ለ300 #ሰዎች #ደውላቹህ #መውሰድ ትችላላቹህ
0912311072 0927666669

ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ

27 Sep, 17:15


#ከደም #ካንሰር #በ 3 ቀን #ቅዱስ #ሚካኤል #በማር #እምነቱ #ፈወሰው #ቅዱስ #ሚካኤል እያላቹህ #ምስክርነቱን ስሙ ክብሩን ላጣጣሉት ደግሞ እንሆ ምልክርነቱን #ቅዱስ #ሚካኤል ይችላል tiktok.com/@tadaelyearsemalije #ስላደረገን @

ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ

26 Sep, 17:46


#ይሄንን #ቪዲዮ #ሼር አርጉት #እንደው #እግዚአብሔር #ይመስገን #የተዋህዶ #ልጅ #ስላደረጋቹህ #ስላደረገን
#እኔ #የተዋህዶ #ልጅ #ነኝ #እያላቹህ #በኮሜንት #አመስግኑ
tiktok.com/@tadaelyearsemalije

ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ

24 Sep, 16:09


#ሼር 😢😢😢 #ኩኬለሽ #ገዳም #አደጋ ላይ ነው በምን #ያምር #ገብርኤል በኩል እየፈረሰ ይገኛል መስከረም 21 #ጉዞ #ወደ ኩኬለሽ ገዳም #ለመመዝገብ 0966007070 0912311072 0911901627 tiktok.com/@tadaelyearsemalije

ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ

23 Sep, 16:43


#የተዋህዶ #ልጆች #ቤተክርስቲያን #ምን አጠፋች #ለእግዚአብሔር #ለምን ጊዜ አጣንtiktok.com/@tadaelyearsemalije

ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ

22 Sep, 17:52


😭😭😭ለደፈራት (ለአነወራት)ሰው ምህረትን የለመነችው ደጏ ቅድስት ታኦድራ ከእንባ መሪና ጋር ተመሳሳይ ተጋድሎ ያላት በረከቷ ይደርብን እናንተስ ብትሆኑ ይሄን ታረጉ ነበር ?www.tiktok.com/@tadaelyearsemalije

ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ

21 Sep, 18:04


#ይድረስ #መስመር ለሳቱ #ለቲክቶከሮች #የተዋህዶ ልጆች በእውኑ ከእኔ #እምነት ገዝታቹህ ታውቃላችሁን??

ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ

20 Sep, 17:48


#ስመ ክርስትናችሁን እያስቀመጣቹህ በቤት አልጋ ላሉም እያሳያችሗቸው ቅዱስ አግናጥዮስን ተማፀኑት መስከረም 12 እንገናኝ ለደጁ ያብቃቹህ
0911901627
0912311072www.tiktok.com/@tadaelyearsemalije

ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ

17 Sep, 17:37


#ከሆዷ #የወጣውን #በቅዱስ #አግናጥዮስ #ፀበል እያያቹህ ለእናንተም ያደርግላቹህ ዘንድ ተማፀኑት www.tiktok.com/@tadaelyearsemalije

ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ

15 Sep, 17:39


ቅዱስ ገብርኤል ወዳጅ የሆናቹህ እባካቹህ ዘብር ገብርኤል ያሉ ፀበልተኛ እህቶች ወንድሞች 5ሴት 2ወንዶች መቀረቢያ ልብስ አተው አዝነዋል ገዝታቹህ ብትሰጡኝ ለእናንተም ትልቅ በረከት ነው ሁሌ ስጋ ደሙ ጋር ሲቀርቡ ትታሰባላቹህ ልገዙልኝ የምታስቡ አውሩኝ 0911901627

ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ

15 Sep, 17:06


#መስተፋቅር መተትን እንደ ቀላል አትዩት ንቁ እባካቹህ www.tiktok.com/@tadaelyearsemalije

ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ

14 Sep, 17:52


#ይሄ ቅዱስ አባት ማነው ኮሜንት አርጉ

ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ

08 Sep, 17:47


#ኮሜንት እያረጋቹህ #በታቦተ #ህጉ ፊት #ተማፀኑም #ዛሬ #ርሆተ #ሠማይ ስለሆነ #ፀሎታቹህ #እሚያርግበት ቀን ነው
#በልጅ ማጣት እምትጨነቁ #በታቦተ ህጉ ፊት ንገሩት በጤና ማጣት እምትጨነቁ #በታቦተ ህጉ ፊት http://xn--tiktok-h3z23a4it3b.com/@tadaelyearsemalije

2,378

subscribers

790

photos

449

videos