Mulu 90 @mulu_90 Channel on Telegram

Mulu 90

@mulu_90


ከእኛ ጋር በስፖርት ይበልጥ ይደሰቱ!😊

➔ የቀጥታ ስርጭት ሊንኮች!🔎
➔ ቪዲዮዎች!🎥
➔ ስፖርታዊ አፖች!📲

Download App https://t.me/Mulu_90/1243

Website Mulu90.blogspot.com

ለማስታወቂያ ስራ እና አስተያየት፦
Contact📞 @Abca_97

The first sports website broadcaster channel in Ethiopia'

Mulu 90 (Amharic)

መልካም ተወዳጅ ገንዘብ ከእኛ ጋር በስፖርት ይበልጥ ይደሰቱ! ፡፡ Mulu 90 የሚሆን ነገር ለመሆን፣ እኛ ከሁሉም በታች ተጠቅመን እና እንዴት እንዴት ከፈለጉ ያልነበረ ከፊት ማለት ነው። Mulu 90 የማይመስል እና በማስታወቅ በማስረዳቸው የተለያዩ ስራዎችን ለመጠቀም የሚያስችል እና የገፀ አዳዲስ መረጃዎች ማስታወቂያዎች እና ይህንን ቪዲዮዎች፣ የሳምንቱ ጨዋታ ግምቶች እና ተመሳሳይ ዜናዎች ስትሆን አብረኩን። ከማንኛውም አንድ የስፖርት አፖች እና፦ የማንኛውም አስተዳዳሪ መረጃቸውን ስለማያዩና ስለማገኘባቸው ያገኛሉ! እንግዲህ ለመሐላ ሊጠቀም አልፋም እና ካበረታዎት እንዲጠቀሙት፣ ትክክለኛ እና የተዘጋጁ መረጃዎችን ይሰበስብን! ፡፡ ወደ Mulu 90 'ፒምፕ' ይዛል፣ ይበልጣል ከእኚህ ስለ የተለያዩ መረጃዎች፣ ቪዲዮዎች፣ መነሻ ጨዋታዎች፣ ዜናዎች እና የስፖርት አፖች፣ እንዲዳስስ በMulu90.blogspot.com ላይ ተገኝቷል። በማለት በእኛ ያገኛሉ! ፡፡ ለማስታወቂያ ስራ እና ሌሎች መረጃዎቹ፣ በመደወላቸው ከኖረ በኋላ፣ ያንን አማራጭና ከዚህ በበስተጀመሪያ የገንዘብ ናቸው። እና ከዚህ ፈቃደ ዝግጅት፣ የመረጃ መረጃዎች እና እንስሳዎች ሊሆን እንደሚችል ሊገኙ እና ትላንቱን ለመቆጣጠር የሚፈልግ ሆኖ ሊሆን እንሆናለን። መልካም ተወዳጅ ገንዘብ ከMulu 90!

Mulu 90

13 Jan, 12:28


🤝Hulu Affiliate Program 💰

⏱️ Coming Soon...🤑
Stay Tuned!


ሁሉስፖርት ቤተሰብን ይቀላቀሉ 👇
Hulusport - https://t.ly/HHP
Telegram - https://t.me/hulusport_et
TikTok - https://www.tiktok.com/@hulusport.et

@hulusport_et

Mulu 90

12 Jan, 12:02


🎁የ25,000 ብር ሽልማት ከሁሉ ስፖርት! 🎁

12:00 | አርሰናል ከ ማን ዩናይትድ ስንት ለስንት ይወጣሉ

በዚህ ሊንክ https://t.me/Huluchallenge1 ይገምቱ፡፡

በትክክል ያገኙ የመጀመሪያ 25 ሰዎች 1000 ብር አሸናፊ ይሆናሉ፡፡

መስፈርቱም
1️⃣ https://t.ly/Referal ላይ አካውንት መክፈት
2️⃣ የhulusport ቴሌግራም ቻናል https://t.me/hulusport_et መቀላቀል

ማስጠንቀቂያ ፡ ከአንድ በላይ መልስ መመለስ ከጨዋታ ውጪ ያስደርጋል

መልካም እድል!

Mulu 90

12 Jan, 08:14


ዛሬ የሚደረጉትን ጨዋታ አርሰናል ከ ማን ዩናይትድ ፤ ሪያል ማድሪድ ከ ባርሴሎና በቀጥታ በቤትዎ በኢትዮሳት ያለምንም ተጨማሪ ዲሽ ያለምንም ኢንተርኔት በቀጥታ ለመመልከት ከስር ባለው አካውንት ያስሞሉ !👇👇👇👇

ለማስሞላት - @Abca_97
ለማስሞላት - @Abca_97

Mulu 90

11 Jan, 18:03


🏆አሁን የሚደሰጉ ጨዋታዎችን በቀጥታ

📺 በDSTV ክፍያ የተማረራችሁ ይሄ መልእክት ለእናንተ ነው ! SPTV ይባላል በቀጥታ በ ኢትዮሳት የሚሰራ ቻናል ፕሪሚየር ሊግ ላሊጋ ፣ቻንፒዮንስ ሊግ ፣ ኢሮፓ ሊግ እና ሌሎችም በተመጣጣኝ ዋጋ ያለምንም ተጨማሪ ዲሽ እንዳያመልጥዎ 😍

ለማስሞላት - @Abca_97

Mulu 90

11 Jan, 13:28


💸 Hulu Rain Bonus 💸

⏱️ Coming Soon...🤑
Stay Tuned!


ሁሉስፖርት ቤተሰብን ይቀላቀሉ 👇
Hulusport - https://t.ly/HHP
Telegram - https://t.me/hulusport_et
TikTok - https://www.tiktok.com/@hulusport.et

@hulusport_et

Mulu 90

10 Jan, 11:45


የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ብቸኛ የውርርድ አጋር በሆነው በሁሉስፖርት በመተማመን ይጫወቱ!

የሁሉስፖርት አዝናኝ ጨዋታዎችን ለመጫወት ይህን ሊንክ 👉 https://t.ly/HHP ይጫኑ።

@hulusport_et

Mulu 90

09 Jan, 17:38


📺 በDSTV ክፍያ የተማረራችሁ ይሄ መልእክት ለእናንተ ነው ! SPTV ይባላል በቀጥታ በ ኢትዮሳት የሚሰራ ቻናል ፕሪሚየር ሊግ ላሊጋ ፣ቻንፒዮንስ ሊግ ፣ ኢሮፓ ሊግ እና ሌሎችም በተመጣጣኝ ዋጋ ያለምንም ተጨማሪ ዲሽ እንዳያመልጥዎ 😍

ለማስሞላት - @Abca_97

Mulu 90

06 Jan, 17:59


🚨 ተጠባቂው የዝውውር መስኮት በይፋ ተከፍቷል

ዛሬ ጠዋት የተደረጉ አዳዲስ የዝውውር ዜናዎች ለመመልከት የትም ሳሄዱ #TRANSFERNEWS የሚለውን መንካት በቂ ነው።👇

Mulu 90

06 Jan, 17:55


ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

Mulu 90

06 Jan, 06:35


⏱️ ከደቂቃዎች በኋላ እጣው ይወጣል 🎉

🗒 የአብዛኞቻችሁ ጥያቄ ሪፈራል ኮድ እንዴት እንደምታገኙ ነው፡፡ ምስሉን በመከተል ሪፈራል ኮዳችሁን ማግኘት ትችላላችሁ!

መልካም በዓል! 🎉
መልካም እድል! 🎊

@hulusport_et

Mulu 90

05 Jan, 10:47


🎉 የገና በዓል የ150,000 ብር ስጦታ 🎉

ለመሳተፍ,

🎉በሁሉ ስፖርት ይመዝገቡ
🎉 ቢያንስ 100 ETB እስከ ሰኞ ታኅሳስ 28 ድረስ በሁሉስፖርት አካውንትዎ ያስገቡ፣
🎉የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ https://t.me/hulusport_et
🎉 ሪፈራል ኮድዎን @Huluchallenge1 ላይ ያጋሩ

የአሸናፊዎች ምርጫ፡-

🏅 ባስገቡት ብር እና የዋሌት እንቅስቃሴ ላይ በመመስረት ሶስት አሸናፊዎች ይመረጣሉ
📱 የቴሌግራም ቻናላችንን ይከታተሉ እና የሪፈራል ኮድዎን ያካፍሉ።
🏆 አሸናፊዎች በገና ዋዜማ እለት በቲክ ቶክ Live እና ቴሌግራም ላይ ይፋ የሚደረግ ይሆናል

ጠቃሚ ዝርዝሮች፡-
💰 ገንዘብ ዋሌትዎ ላይ ባስገቡ ቁጥር ተጨማሪ እድል አለዎት
📌 ትክክለኛ ሪፈራል ኮድዎን ማጋራትዎን ያረጋግጡ

መልካም እድል! 🎉

Mulu 90

03 Jan, 13:23


🎉 የገና በዓል የ150,000 ብር ስጦታ 🎉

ለመሳተፍ,

🎉በሁሉ ስፖርት ይመዝገቡ
🎉 ቢያንስ 100 ETB እስከ ሰኞ ታኅሳስ 28 ድረስ በሁሉስፖርት አካውንትዎ ያስገቡ፣
🎉የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ https://t.me/hulusport_et
🎉 ሪፈራል ኮድዎን @Huluchallenge1 ላይ ያጋሩ

የአሸናፊዎች ምርጫ፡-

🏅 ባስገቡት ብር እና የዋሌት እንቅስቃሴ ላይ በመመስረት ሶስት አሸናፊዎች ይመረጣሉ
📱 የቴሌግራም ቻናላችንን ይከታተሉ እና የሪፈራል ኮድዎን ያካፍሉ።
🏆 አሸናፊዎች በገና ዋዜማ እለት በቲክ ቶክ Live እና ቴሌግራም ላይ ይፋ የሚደረግ ይሆናል

ጠቃሚ ዝርዝሮች፡-
💰 ገንዘብ ዋሌትዎ ላይ ባስገቡ ቁጥር ተጨማሪ እድል አለዎት
📌 ትክክለኛ ሪፈራል ኮድዎን ማጋራትዎን ያረጋግጡ

መልካም እድል! 🎉

Mulu 90

30 Dec, 11:00


በ ONLINE ገንዘብ መስራት ይፈልጋሉ ?

Mulu 90

30 Dec, 10:44


ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል

የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

Mulu 90

22 Dec, 18:28


በሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ 9ጎሎች ተቆጥረው ሊቨርፑል ቶተንሀምን አሸንፈዋል።

ጎል ቪድዮ 👉
https://t.me/+xv6j6ciVKes0ZjZk

Mulu 90

22 Dec, 15:53


ማንችስተር ዩናይትድ በሜዳው ኦልድትራፎርድ በበርንማውዝ ሽንፈት አስተናግደዋል።

ጎል ቪድዮ 👉
https://t.me/+xv6j6ciVKes0ZjZk

Mulu 90

22 Dec, 10:17


🚨Today live Football scheduled

11፡00 | ኤቨርቶን ከ ቼልሲ
11፡00 | ማንችስተር ዩናይትድ ከ በርንማውዝ
01፡30 | ቶተንሀም ከ ሊቨርፑል

🔥Live on Mulu 90 Tv App Website & Telegram bot

Mulu 90

21 Dec, 19:33


አርሰናል ክሪስታል ፓላስን ሜዳው ድረስ ተጉዞ ረምርሞ ተመልሷል !

ጎል ቪድዮ 👉
https://t.me/+xv6j6ciVKes0ZjZk

Mulu 90

21 Dec, 14:26


ማንችስተር ሲቲ ቪላ ፓርክ ተጉዘው ያደረጉትን ጨዋታ በአስቶንቪላ ተሸንፈዋል !

ጎል ቪድዮ 👉
https://t.me/+xv6j6ciVKes0ZjZk

Mulu 90

21 Dec, 08:36


🚨Today live Football scheduled

9፡30 | አስቶንቪላ ከ ማንችስተር ሲቲ
2፡30 | ክርስታል ፓላስ ከ አርሰናል
5፡00 | ባርሴሎና ከ አትሌቲኮ ማድሪድ

🔥Live on Mulu 90 Tv App Website & Telegram bot

Mulu 90

20 Dec, 03:50


🚨 በዚህ ሳምንት እረፍት ቀናት የሚደረጉ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች።

Graphics By
@Abca_97

@Mulu_90 @Mulu90_Bot

Mulu 90

19 Dec, 22:01


7ጎሎችን በተመለከትንበት የካራባኦ ካፕ ሩብ ፍጻሜ ጨዋታ ቶተንሀም ማንችስተር ዩናይትድን 4-3 አሸንፈው ወደ ግማሽ ፍጻሜው አልፈዋል።

What A Game 🔥

ጎል ቪድዮ 👉 https://t.me/+xv6j6ciVKes0ZjZk

Mulu 90

19 Dec, 11:24


⚪️ ቶተንሀም ከ ማንችስተር ዩናይትድ 🔴

🇬🇧የእንግሊዝ ካራባኦ ካፕ ሩብ ፍጻሜ
📆ዛሬ ሀሙስ ምሽት 5፡00
🏟️ቶተንሀም ሆትስፐርስ ስታዲየም
👤ዳኛ ጆን ብሩክስ

ጨዋታው በMulu90 ዌብሳይት በአማርኛ በቀጥታ ስርጭት ይተላለፋል።

Mulu 90

17 Dec, 15:28


🚨 ከነገ ጀምሮ የሚደረጉ የእንግሊዝ ካራባኦ ካፕ ግማሽ ፍጻሜ ጨዋታዎች ።

Graphics By
@Abca_97

@Mulu_90 @Mulu90_Bot

Mulu 90

05 Dec, 16:53


🏆 የዘንድሮዉን ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ ማን ያነሳል

Mulu 90

04 Dec, 22:09


ቲምበር እና ሳሊባ ባስቆጠሯቸው ጎሎች አርሰናል በኤምሬትስ ማንችስተር ዩናይትድን 2-0 አሸንፈዋል።🔥

ጎል ቪድዮ 👉 https://t.me/+xv6j6ciVKes0ZjZk

Mulu 90

04 Dec, 20:13


ማሳሰቢያ ‼️

1-ሊንኩን በቀጥታ በቴሌግራም ብራውዘር ባትከፍቱት ይመረጣል በChrome ክፈቱት።

2-ከምስሉ በላይ ያሉት በርካታ ሰርቨሮችን እየቀያየራቹ ቋንቋም ሆነ ጥራት በተመቻቹ መመልከት ትችላላቺ።

መልካም ጨዋታ ❤️

Mulu 90

04 Dec, 18:21


እየጠየቃቹን ላላቹ 4፡15 ላይ የሁሉም ጨዋታ ሊንክ ይለቀቃልይጠብቁን 👍🔥

Mulu 90

04 Dec, 17:48


4፡30 | ማንችስተር ሲቲ ከ ኖቲንግሃም
4፡30 | ሳውዝሀምፕቶን ከ ቼልሲ
4፡30 | ኒውካስትል ከ ሊቨርፑል

5፡15 | አርሰናል ከ ማንችስተር ዩናይትድ

🔥Live on Mulu 90 Tv App Website & Telegram bot

Mulu 90

02 Dec, 18:10


Al Nassr vs Al Sadd

🔥Live on Website & Telegram bot

Mulu 90

01 Dec, 16:08


Liverpool vs Manchester city

🔥
Live on Mulu 90 Tv App Website & Telegram bot

Mulu 90

01 Dec, 15:18


Real Madrid vs Getafe

🔥
Live on Mulu 90 Tv App Website & Telegram bot

Mulu 90

01 Dec, 10:07


🔥 TODAY FOOTBALL MATCH SCHEDULE

Live on Mulu 90 App and Website

Mulu 90

30 Nov, 17:40


Dortmund Vs Bayern Munich
Westham united Vs Arsenal


🔥 Watch Live on Mulu 90 Tv App

Mulu 90

30 Nov, 13:19


ሰርቨር መምረጥ ትችላላቹ

አረብኛ
እንግሊዝኛ
ስፓኒሽ

🔥 ጨዋታዎችን በመረጣቹት ቋንቋ ተመልከቱ
Download

Mulu 90

30 Nov, 13:08


🇪🇸Barcelona Vs Las palmas🇪🇸

📺 Live on Mulu 90 Tv App
        🏇 Download🏇

Mulu 90

30 Nov, 10:33


Today 🏆

📺 Live on Mulu 90 Tv App
🏇 Download🏇

Mulu 90

28 Nov, 20:09


Tottenha Vs Roma
Manchester united Vs Bodo glimt


🔥 Watch Live on Mulu 90 Tv App

Mulu 90

28 Nov, 17:49


Heidenheim Vs Chelsea

Live on Mulu 90 Tv App Download

Mulu 90

28 Nov, 17:26


🔥 የኮንፍረንስ ሊግ እና ኢሮፓ ሊግ ተጠባቂ ጨዋታዎች በMulu 90 Tv App

ጨዋታዎቹ ከመጀመራቸው በፊት አፕሌኬሽናችንን ያውርዱ
Download

Mulu 90

21 Nov, 17:19


Mulu 90 App 🔥

Mulu 90 አፕልኬሽን ላይ ተቋርጠው የነበሩት ቻናሎች በሙሉ መስራት ጀምረዋል።

በተጨማሪም ተጨማሪ የስፖርት ቻናሎች ተጨምረዋል።

የDSTV ሙሉ የስፖርት ቻናሎች Bein , SKY , Tnt , Espn , Dazn , MUTV እንዲሁም WWE እና UFC የሚመቻቹ 24 ሰዓት የሚዘግሙ ቻናሎች አሉት።

ውድድሮችን ቀጥታ ምትመለከቱበት ውጤቶችን ምትከታተሉበት እና ሀይላይት የምትመለከቱበትንም አማራጭ ይዟል።

አፕልኬሽንን ያላወረዳቹ እዚህ ጋር በመጫን ያውርዱ

Mulu 90

21 Nov, 17:18


🇬🇧በ12ኛ ሳምንት የሚደረጉ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች !! 😊

ቻናላችንም ተጠባባቂ ጨዋታዎችን በተለያዩ አማራጮች ለማስተላለፍ ዝግጅቱን ጨርሶ በጉጉት እየተጠባበቀ ነው እናንተም ቀዳሚ ምርጫቹ አድርጋቹ ስለምትከታተሉን እናመሰግናለን !🙏

@Mulu_90 @Mulu90_bot

Mulu 90

17 Nov, 18:19


4፡45 Live on Mulu 90

በአፕልኬሽን መመልከት ለምትፈልጉ ያላወረዳቹ እዚህ ጋር በመጫን ያውርዱ

Mulu 90

17 Nov, 13:02


🇸🇪 || ቪክቶር ዮኬሬስ በጥር መስኮት ስፖርቲንግ ስለመልቀቅ፡

"ይህን ሲዝን በስፖርቲንግ ማጠናቀቅ እፈልጋለሁ። እዚህ ወድጄዋለሁ!"

@Mulu_90 @Mulu90_bot

Mulu 90

16 Nov, 18:21


ዛሬ ብሄራዊ ቡድናችን በታንዛኒያ 2-0 ተሸንፏል ውጤቱ ተከትሎ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከአፍሪካ ዋንጫ ውጪ ሆኗል ።

@Mulu_90 @Mulu90_bot

Mulu 90

16 Nov, 16:40


ብሄራዊ ቡድናችን ገና በመጀመሪያው አጋማሽ 2-0 እየተመራ ነው 😓

Mulu 90

16 Nov, 16:15


Ethiopia vs Tanzania live on Mulu 90 🔥

Mulu 90

16 Nov, 15:38


አትዮጵያ ከ ታንዛኒያ በMulu 90 App መመልከት ትችላላቹ 🔥

በአፕልኬሽን መመልከት ለምትፈልጉ ያላወረዳቹ
እዚህ ጋር በመጫን ያውርዱ

Mulu 90

16 Nov, 05:43


Respect ❤️🥊

Mulu 90

16 Nov, 05:38


8ዙርች በፈጀው ግጥሚያ ጃክፖል አሸንፏል!

ማይክ ታይሰን በ58 አመቱ ሚገርም ብቃት አሳይቷል
!

Mulu 90

16 Nov, 05:06


ሊጀመር ነው

ከግጥሚያው በኋላ እንገናኛለን 🔥

Mulu 90

16 Nov, 04:10


አሁን እየተደረገ ያለው የሴቶች ፍልሚያ 9ዙር ላይ ደርሷል 1ዙር ይቀራል ይሄ ሲያልቅ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፍልሚያ ይጀምራል 🔥🥊

በአፕልኬሽን መመልከት ለምትፈልጉ ያላወረዳቹ
እዚህ ጋር በመጫን ያውርዱ

Mulu 90

16 Nov, 03:57


Iron Mike 😈

Mulu 90

16 Nov, 03:33


ሊጀመር ከ 1 ሰአት ያነሰ ጊዜ ቀርቶታል 🔥

Mulu 90

16 Nov, 02:26


ውድድሩ ከመጀመሩ በፊት በዌብሳይታችን ለምትመለከቱ ሊንኩን በ Telegram Browser አትክፈቱት Copy Paste አርጋቹ በCrome ወይም ሌላ Browser ተጠቀሙ ።

በቴሌግራም Browser ስትከፍቱ Fullscreen አድርጋቹ መመልከት አትችሉም ሌላው ደግሞ ማስታወቂያ እየመጣ ስለሚያስቸግራቹ ሌላ ብራውዘር ብትጠቀሙ ይመረጣል።

Mulu 90

13 Nov, 20:41


የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው

1⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ
2⃣ ለወጣ 250 ብር ካርድ
3⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ

👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ

Mulu 90

13 Nov, 20:22


ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

Mulu 90

13 Nov, 20:17


ምን አይነት ፕሮፋይል የሚሆኑ ይፈልጋሉ 📷
👇👇👇👇👇

Mulu 90

12 Nov, 16:42


3 ቀናት ብቻ ቀሩት 🏴‍☠️

ለወራት ሲጠበቅ የነበረው ፍልሚያ November 15 ይደረጋል!🔥🔥🔥

🥊 Jake Paul Vs Mike Tyson 🥊

የቡጢ ፍልሚያውን በምን እመለከታለው የሚል ሀሳብ አይግባቹ ቀኗ ስትደርስ በጥራት እናስመለክታቹሀለን!

Mulu 90

11 Nov, 17:15


🚨 🚨 𝐁𝐑𝐄𝐀𝐊𝐈𝐍𝐆: ሩድ ቫን ስቴሮይ በአሞሪም ስር በምክትል አሰልጣኝነት በክለቡ እንደማይቆይ ተግልጿል ማን ዩናይትድን የሚለቅ ይሆናል ።

Good by legend

@Mulu_90 @Mulu90_bot

Mulu 90

10 Nov, 18:54


ከ 11ኛ ሳምንት በኋላ የሊጉ የዋንጫ ፉክክር አጓጊ ሆኗል።

ሊቨርፑል ከተከታዩ ማንችስተር ሲቲ በ5 ነጥቦች እርቆ መሪ ሆነዋል።

ማንችስተር ሲቲ በ23 2ኛ ቼልሲ አርሰናል እና ኖቲንግሀም ፎረስት በእኩል 19ነጥብ በጎል ክፍያ ተበላልጠው ከ3 እስከ 5 ያለውን ደረጃ ይዘዋል።

ሊጉ በቀጣይ ሁለት ሳምንታት በኢንተርናሽናል የሀገራት ጨዋታ ምክንያት አይኖርም።

@Mulu_90 @Mulu90_bot

Mulu 90

10 Nov, 18:30


አርሰናል ከቼልሲ ጋር በስታንፎርድ ብሪጅ አቻ ተለያይተዋል።

@Mulu_90 @Mulu90_bot

Mulu 90

10 Nov, 16:50


መቆራረጥ አይታሰብም 🔥👌

Mulu 90

10 Nov, 16:00


ማንችስተር ዩናይትድ በኦልድትራፎርድ ሌስተር ሲቲን አሸንፈዋል!🔥

@Mulu_90 @Mulu90_bot

Mulu 90

10 Nov, 14:56


ዩናይትድ ተመልሷል 🔥😮

Mulu 90

10 Nov, 14:13


Manchester united vs Leicester city live on Mulu 90 🔥

Mulu 90

10 Nov, 12:30


የዛሬ ተጠባቂ ጨዋታዎች የመመልከቻ አማራጮች 🍿

▸እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ
11፡00 | ማንችስተር ዩናይትድ ከ ሌስተር ሲቲ
-> App
-> website
-> Telegram bot

▸እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ
01፡30 | ቼልሲ ከ አርሰናል
-> App
-> website
-> Telegram bot

⚠️ ጨዋታዎቹ ሰአታቸው ሲደርስ በጥራት በአነስተኛ ኢንተርኔት ፍጥት መመልከት ትችላላቹ (ዌብሳይታችንን በስልካቹ በኮምፒዩተር ፣ Ipad እና በስማርት ቲቪ መጠቀም ትችላላቹ)

Mulu 90

10 Nov, 10:42


𝙨𝙪𝙥𝙚𝙧 𝙨𝙪𝙣𝙙𝙖𝙮 🔥

-▸ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 11ኛ ሳምንት ታላቅ ግጥሚያ ዛሬ ይደረጋል በእኩል ነጥብ በጎል ብቻ ተበላልጠው አምስት እና ስድስተኛ ላይ የሚገኙት የለንደን ክለቦች ቼልሲ እና አርሰናል ምሽት አንድ ሰዓት ተኩል በስታንፎርድ ብሪጅ ይፋለማሉ።

-▸ በእኩል አስራስምንት ነጥብ ተከታትለው የተቀመጡት ክለቦች በደረጃ ሰንጠረዡ ዛሬ የሚያሸንፈው ቡድን ሶስተኛ ደረጃ ላይ የመቀመጥ እድል አለው።

-▸ ባለፉት አርባ ጨዋታዎች ቼልሲ እና እኩል አስራአምስት ጊዜ ተሸናንፈዋል የተቀረውን አስር ጨዋታ አቻ ተለያይተዋል።

-▸ ባለፉት አምስት ጨዋታዎች ቼልሲ አርሰናልን አላሸነፉም ቼልሲ በስታንፎርድ ብሪጅ ከአርሰናል ጋር በሊጉ ባደረጓቸው አስራስድስት ግጥሚያዎች ሽንፈት ያስተናገዱት በአራቱ ብቻ ነው በስምንቱ አሸንፈው በተቀሩት አራት ጨዋታዎች አቻ ወጥተዋል።

-▸ ቼልሲዎች በሁሉም ወድድሮች ባደረጓቸው ተከታታይ አምስት ጨዋታዎች በአንዱ ብቻ ነው የተሸነፉት በአንጻሩ አርሰናሎች በሁለቱ ተሸንፈዋል።


-▸ የጉዳት ዜና በቼልሲ በኩል ጄደን ሳንቾ በጉዳት በጨዋታው የመሰለፍ እድሉ አጠራጣሪ ነው በአንጻሩ በአርሰናል በኩል ካላፊዮሪ ቴርኒ እና ቶሚያሱ በጉዳት አይሰለፉም።

ጨዋታውን በMulu 90 ዌብሳይት አፕልኬሽን እና ቴሌግራም ቦታችን በጥራት አመሻሽ ላይ እናስመለክታቹሀለን።

@Mulu_90 @Mulu90_bot

Mulu 90

09 Nov, 20:31


እንግሊዘኛ ኮሜንታተር 🔥

Mulu 90

09 Nov, 20:15


መቆራረጥ ሚባል ነገር

Mulu 90

09 Nov, 20:08


ዛሬ ወደ ዌብሳይታችን ስትገቡ 3የመመልከቻ አማራጮች አስቀምጠንላቹሀል ከሶስቱ አንዱን ስትመርጡ በርካታ ቻናሎች አሉ መርጣቹ ተመልከቱ 🔥

Mulu 90

09 Nov, 19:31


ማንችስተር ሲቲ በብራይተን 2-1 ተሸንፈዋል !🙄

Mulu 90

09 Nov, 14:37


ቪኒሺየስ ጁኒየርርርርር ሀትሪክ 🔥

ሪያል ማድሪድ 4-0 ኦሳሱና

Mulu 90

01 Nov, 20:46


ተማሪ ነህ/ነሽ

Mulu 90

01 Nov, 20:30


🇨🇦 Canada🇨🇦 ሀገር የሚኖር  ኢትዮጵያዊ ወንድማቺን ሀበሾቺን ማገዝ እፈልጋለሁ እያለ ነው እናም  ከዚው ከምኖርበት or ማንኛው  UK 🇬🇧, 🇨🇦Canada 🇨🇦  Australia 🇦🇺  Germany🇩🇪 መምጣት ለምትፈልጉ online apply ለከበዳቺው  ላግዛቺው ዝግጁ ነኝ እያለ ነው join በማለት አናግሩት....

Mulu 90

01 Nov, 20:22


ከልጅነታቹ ጀምሮ ስደግፉት የነበረው የናተ ተወዳጅ ክለብ ማነው ⁉️

Mulu 90

01 Nov, 20:03


አል ሂላሎች በሳኡዲ ፕሮ ሊግ 9ኛ ሳምንት ጨዋታ ከሜዳቸው ውጪ ከአልናስር ጋር 1-1 በመለያየት በ28 ጨዋታ ያለመሸነፍ ጉዞዋቸውን አስቀጥለዋል።

@Mulu_90 @Mulu90_bot

Mulu 90

01 Nov, 19:41


አል ሂላሎች በሳቪች አማካኝነት ዛሬ ለወትሮ አሪፍ በነበረው የአልናስር ተከላካይ መስመር ላይ በጭንቅላት ጎል አስቆጥረዋል!

@Mulu_90 @Mulu90_bot

Mulu 90

01 Nov, 19:14


ታሌስካ በድጋሚ አስቆጥሮ ኦፍሳይድ ተብሎበታል።

ሁለት ኦፍሳይድ አንድ ጎል ምን አልባት ሀትሪክ ይሰራ ነበር።

@Mulu_90 @Mulu90_bot

Mulu 90

01 Nov, 18:53


ታሌስካ ከእረፍት በፊት!

1ጎል አስቆጠረ 1ጎል ደግሞ አስቆጥሮ በጨዋታ ውጪ ተሻረበት

የአጨራረስ ብቃቱ ግን 👌

@Mulu_90 @Mulu90_bot

Mulu 90

01 Nov, 18:21


እንዴት ሳይቆራረጥ በጥራት በዌብሳይታችን መመልከት እንደሚቻል ተመልከቱ 🔥

-> App
-> website
-> Telegram bot

Mulu 90

01 Nov, 18:07


በጣም በአነስተኛ ኢንተርኔት በሚሰሩ ሰርቨሮች ጨዋታውን ተመልከቱ !

ጥራት ከ1080p እስከ 240p ድረስ መርጣቹ ተመልከቱ!

Mulu 90

01 Nov, 15:09


የዛሬ ተጠባቂ ጨዋታ የመመልከቻ አማራጮች 🍿

▸ሳኡዲ ፕሮ ሊግ
03፡00 | አል ናስር ከ አል ሂላል
-> App
-> website
-> Telegram bot

⚠️ የጨዋታው ሰአት ሲደርስ በጥራት በአነስተኛ ኢንተርኔት ፍጥት መመልከት ትችላላቹ (ዌብሳይታችንን በስልካቹ በኮምፒዩተር ፣ Ipad እና በስማርት ቲቪ መጠቀም ትችላላቹ)

Mulu 90

01 Nov, 11:09


አለም አቀፍ በሆነው Melbet ይወራረዱ 🔥

በመጀመሪያ ተቀማጮ 130% ቦነስ ያገኛሉ

በሀገራችን ብቸኛው ትልቅ ኦዶች ያሉት Online ውርርድ ይሳተፉ!

አሁኑኑ አካውንት ይክፈቱ :
https://refpakrtsb.top/L?tag=d_3836732m_66335c_&site=3836732&ad=66335

ቦነስ ለማግኝት ይሄን promo code ይጠቀሙ :
ABDUNA74

ከእኛ ጋር እንደምታሸንፉ አይጠራጠሩ መልካም እድል ❤️

Mulu 90

31 Oct, 18:00


ኢትዮጵያ ቡና መቀሌ 70 እንደርታን በአንተነህ ተፈራ ሁለት ግቦች በማሸነፍ በአመቱ 2ኛ ድላቸውን አስመዝግበዋል።

በዚህም መሰረት ኢትዮጵያ ቡና በ7 ነጥብ 8ኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጡ በአንጻሩ መቀሌ 70 እንደርታ በ8 ነጥብ 5ኛ ደረጃ ላይ ይገኛሉ።

@Mulu_90 @Mulu90_bot

Mulu 90

31 Oct, 17:21


ኢትዮጵያ ቡና መቀሌ 70 እንደርታን በአንተነህ ተፈራ 2ጎሎች እየመሩ ይገኛሉ 🔥

Mulu 90

31 Oct, 14:36


የዛሬ ተጠባቂ ጨዋታ የመመልከቻ አማራጮች 🍿

▸ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
01፡00 | ኢትዮጵያ ቡና ከ መቀሌ 70 እንደርታ
-> App
-> website
-> Telegram bot

⚠️ የጨዋታው ሰአት ሲደርስ በጥራት በአነስተኛ ኢንተርኔት ፍጥት መመልከት ትችላላቹ (ዌብሳይታችንን በስልካቹ በኮምፒዩተር ፣ Ipad እና በስማርት ቲቪ መጠቀም ትችላላቹ)

Mulu 90

31 Oct, 10:31


ዩናይትድ አዲስ አሰልጣኝ አግኝቷል!!

ከቀናቶች በፊት ኤሪክ ቴን ሀግን በማሰናበት ከስፖርቲንጉ አሰልጣኝ ሩበን አርሞሪም ጋ ንግግሮችን የጀመሩት ዩናይትዶች ድርድሮቹን ማጠናቀቁን ፋቡሪዚዮ አረጋግጫለው በማለት ዘግቧል።

በቅርቡ ከክለቦቹ ማረጋገጫ እንደሚወጣ አያይዞ ገልጿል ዩናይትድም ለአሰልጣኙ ውል ማፍረሻ 10ሚ እንደሚከፍል ከዚህም በተጨማሪ አብረውት ለሚመጡት ስታፎች 1ሚ እንደሚከፍል ተረጋግጧል።

ሩበን በዪናይትድ የመጀመሪያ ጨዋታውን ከሀገራት ጨዋታዎች መልስ ከ ኣፕስዊች ታውን ጋር የሚያደርግ ሲሆን እስከዛ በጊዜአዊነት ክለቡን እየመራ የሚገኘው ሩድ ቫንስትሮይ ይመራዋል።

here we go ruben to united!!!

@Mulu_90 @Mulu90_bot

Mulu 90

31 Oct, 04:31


ካራባኦ ካፕ 5ኛ ዙር ጨዋታዎች ድልድል ይፋ ተደርጓል!

ቶትንሀም ከ ማንችስተር ዩናይትድ
አርሰናል ከ ክሪስታል ፓላስ
ኒውካስትል ከ ብሬንትፎርድ
ሳውዛምፕተን ከ ሊቨርፑል

የትናንትና የካራባኦ ካፕ ጨዋታዎች ሀይላይት በአፕልኬሽናችን ላይ መመልከት ትችላላቹ አፕልኬሽናችንን
እዚህ ጋር በመጫን ያውርዱ

Mulu 90

30 Oct, 20:31


ማንችስተር ዩናይትድ 4-1 ሌስተር ሲቲ 😳

ከጎሎቹ መካከል ሁለቱን ያስቆጠረው ከዝሜሮ ነው 😬

Mulu 90

30 Oct, 20:06


▸ሰርቨሮች መርጣቹ በመጫን በሚስማማቹ ቋንቋ ጥራት ተመልከቱ!

▸የምስሉን ጥራት ለመጨመር እና ለመቀነስ የሴቲንግ ምልክቷን በመጫን መቀያየር ትችላላቹ!

Mulu 90

30 Oct, 19:57


በተመሳሳይ ሰአት የሚደረጉትን 5የካራባኦ ካፕ ጨዋታዎች በቀጥታ የመረጣቹትን ግጥሚያ በአነስተኛ ኢንተርኔት ተመልከቱ 🔥

Mulu 90

30 Oct, 19:34


ብራይተን ከ ሊቨርፑል በእንግሊዘኛ ኮሜንታተር 🔥

Other games have not come.....

Mulu 90

30 Oct, 15:01


የዛሬ ተጠባቂ ጨዋታዎች የመመልከቻ አማራጮች 🍿

▸ካራባኦ ካፕ
04፡30 | ብራይተን ከ ሊቨርፑል
-> App
-> website
-> Telegram bot

▸ካራባኦ ካፕ
04፡45 | ማንችስተር ዩናይትድ ከ ሌስተር ሲቲ
-> App
-> website
-> Telegram bot

▸ካራባኦ ካፕ
04፡45 | ኒውካስል ከ ቼልሲ
-> App
-> website
-> Telegram bot

▸ካራባኦ ካፕ
04፡45 | ፕሬስቶን ከ አርሰናል
-> App
-> website
-> Telegram bot

▸ካራባኦ ካፕ
05፡15 | ቶተንሀም ከ ማንችስተር ሲቲ
-> App
-> website
-> Telegram bot

⚠️ ጨዋታዎቹ ሰአታቸው ሲደርስ በጥራት በአነስተኛ ኢንተርኔት ፍጥት መመልከት ትችላላቹ (ዌብሳይታችንን በስልካቹ በኮምፒዩተር ፣ Ipad እና በስማርት ቲቪ መጠቀም ትችላላቹ)

Mulu 90

30 Oct, 14:37


ስካይ ስፖርት በሰበር መረጃ በዜና ቻናላቸው እንዳስታወቁት ከደቂቃዎች በፊት ስፖርቲንግ የሩበን አሞሪም ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ መዘዋወር እንደተጠናቀቀ ሙሉ ለሙሉ ማመናቸው እና ምን አልባት አሰልጣኙ ለእሁዱ ጨዋታ ኦልድትራፎር ተገኝተው ማንችስተር ዩናይትድን ሊመሩ እንደሚችሉ ፍንጭ ሰጥተዋል።

በቀጣይ ሰአታት ጉዳዩ መጠናቀቁን ልንሰማ እንችላለን።

ስካይ ስፖርት እና ሌሎችን ከ30 በላይ የሚሆኑ የስፖርት ቻናሎችን በቀጥታ ለመከታተል አፕልኬሽናችንን
እዚህ ጋር በመጫን ያውርዱ

Mulu 90

30 Oct, 12:44


የ highschool ትምህርት ጊዜ ትዉስታ አለቦት ታድያ ምን ይጠብቃሉ ተቀላቀሉን እና ዘና ይበሉ 👇

Mulu 90

29 Oct, 16:10


ሩቡን አሞሪም አዲሱ የማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ሆነዋል!

ማንችስተር ዩናይትድ ለሩበን አሞሪም የውል ማፍረሻ 10 ሚሊዮን ዩሮ ለመክፈል የተስማሙ ሲሆን ክፍያውንም እንደሚከፍሉ ለስፖርቲንግ አሳውቀዋል።

ስፖርቲንግም በይፋ ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር ግንኙነት እንዳደረጉና ለአሞሪም የውል ማፍረሻውን እንደሚከፈላቸው አረጋግጠዋል። አሞሪም የዩናይትድን ፕሮጀክት ተቀብሏል።

ኦማር ቤይራዳ እና ዳን አሽወርዝ የሩበን አሞሪምን ሹመት ሙሉ በሙሉ እስከ ነገ ጠዋታ ለማጠናቀቅ እየሰሩ ሲሆን አሰልጣኙ በነገው ዕለት በኦልትራፎርድ በመገኘት በማንችስተር ዩናይትድ ሌስተር ሲቲ መካከል የሚደረገውን የካራባኦ ካፕ ጨዋታ ይመለከታል።

@Mulu_90 @Mulu90_bot

Mulu 90

29 Oct, 15:55


ሩቡን አሞሪም አዲሱ የማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ሆነዋል!

@Mulu_90 @Mulu90_bot

Mulu 90

29 Oct, 04:19


የምሽቱ የባሎንዶር አሸናፊ ሮድሪ መሆኑ የተረጋገጠ ሲሆን በርካታዎች ግን በባሎንዶር ተአማኒነት ላይ ግልጽ ትችቶች እየሰነዘሩ ነው!

ቀደም ባሉ ቀናቶች የባሎንዲዮር አሸናፊ ይሆናል የተባለው ቬኒሺየስ ቢሆን ትናንት ሮድሪ መሆኑ ተነግሯል!

ከዜናው መሰማት በኋላ በርካታዎች ዜናውን ሲቀባበሉት እና በባሎንዶር አዘጋጅ በሆነው ፍራንስ ፉትቦል ላይ ትችቶች ሲሰነዝሩ ነበር!

በሴቶች እግርኳስ ታዋቂዋ ብራዚላዊቷ ማርታ በግልጽ ፍራንስ ፉትቦል ነገሩን ያብራራልን ስትል ተደምጣለች!

በተጨማሪም ሪቤሪ ማምሻውን በኢንስታ ግራም ስቶሪው "Ballon d'or 😂😂😂" የሚል መልእክት ለጥፏል!

ቶኒ ክሩስም በማህበራዊ ትስስር ገጹ "Vini Best ❤️" የሚል ፖስት አጋርቷል!

የብራዚሉ ክለብ ፍላሚንጎ በX ገጻቸው " ማን እንደሚገባው እናውቃለን። ቪኒ ባንተ እጅግ ኮርተናል።"ብለዋል!

ሪያል ማድሪዶች ዩኤፋ ጣልቃ ገብቶ ውድድሩን ቬኒ እንዳይወስድ ከእግርኳሳዊ ሁኔታ ውጭ የሆነ ነገር አድርገዋል ብለው እንደሚያምኑ ትናንት ማምሻውን ሲሰሙ ከነበሩ የባሎንዶር ዜናዎች አንዱ ነበር!

ከወራት በፊት ሮናልዶ ይህንን ተናገሮ ነበር "የባሎንዶር እና የፊፋ ምርጥ ሽልማቶች ተአማኒነትን እያጡ ነው"። ብሎ ነበር አሁን ላይ በተመልካቹ ዘንድ የባሎንዶር ሽልማት ታአማኒነት ጥያቄ ውስጥ እየከተተው ነው!

የእናንተ ሀሳብ ምንድነው??

@Mulu_90 @Mulu90_bot

Mulu 90

28 Oct, 22:05


ከ 12 አመታት በኋላ ባለ ድንቅ ብቃቱ አማካኝ ባሎንዶርን ወደ እንግሊዝ ተመልሷል!

የአውሮፓ ዋንጫ
ፕሪሚየር ሊግ
የአለም የክለቦች ዋንጫ
የአውሮፓ ሱፐር ካፕ
ኔሽንስ ሊግ
ኤፌካፕ
ቻምፒየንስ ሊግ

ባለፉት አመታት ስፔናዊው አማካኝ ሮድሪ በድንቅ ብቃቱ ተጉዟል ዛሬ የቀረችውን ባሎንዶር ወስዷል ሚገርም ብቃት 👏👏👏👏

@Mulu_90 @Mulu90_bot

Mulu 90

28 Oct, 21:48


የ 2024 የወንዶች ባሎንዶር የማንችስተር ሲቲው አማካኝ ሮድሪ አሸንፏል!

ሮናልዶ 2008 ካሳካ በኋላ ሮድሪ ከ16 አመታት ቡሃላ የእንግሊዝ ክለብን በመወከል ባሎንዶር ማሸነፍ የቻለ የመጀመሪያው ተጫዋች ሆኗል

@Mulu_90 @Mulu90_bot

Mulu 90

28 Oct, 21:41


ከረባቱን ማስተካከል ጀምሯል 😅

Mulu 90

28 Oct, 19:34


ሊንኩን ተጭናቹ ገብታቹ ስነስርአቱን በዌብሳይታችን በጥራት መመልከት ትችላላቹ!

Mulu 90

28 Oct, 19:25


የባሎንዲዮር ስነስርአት ሊጀመር ደቂቃዎች ቀርተውታል!

@Mulu_90 @Mulu90_bot

Mulu 90

28 Oct, 18:19


የሽልማት ስነስርአቱ የሚጀምረው ከ4፡45 ጀምሮ ነው!

@Mulu_90 @Mulu90_bot

Mulu 90

28 Oct, 18:07


የባላንዲዮር ታዳሚዎች ወደ ቦታው መገኝት ጀምረዋል!

ነገር ግን የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭቱ እስከ አሁን አልጀመረም !

Mulu 90

28 Oct, 17:48


በእርግጥ እስከ አሁኗ ሰአት ድረስ የባላንዲዮር አሸናፊ ሮድሪ ወይም ቬኒሺየስ በእርግጠኝነት የታወቀ ነገር የለም።

አብዛኛዎቹ ዛሬ የወጡ ዘገባዎች ሮድሪ አሸንፏል የሚል ነው ሰሞኑን ግን በምስሉ ላይ የምትመለከቱት የባላንዲዮር ምርጫ ድምጽ ቬኒሺየስ እንዳሸነፈ ያሳያል።

ነገር ግን አሸናፊዎንሰአቱ ሲደርስ የምነውቀው ይሆናል 100% የታወቀ ነገር የለም!

@Mulu_90 @Mulu90_bot

Mulu 90

28 Oct, 17:25


ሆዜ ሊውስ ሳንቼዝ እንደተናገረው ከሆነ ማድሪዶች ወደ ፓሪስ ያልተጓዙት ማንችስተር ሲቲዎች ሮድሪ ማሸነፉን አውቀናል ብለው ስላሳወቋቸው መሆኑን ፋብሪዚዮ ዘግቧል።

@Mulu_90 @Mulu90_bot

Mulu 90

28 Oct, 17:12


የባላንዲዮር ሽልማት ስነስረአት ሰአቱ ሲደርስ በሁሉም አማራጮቻችን (Website ፣ App ፣ Telgram bot) በቀጥታ ስርጭት ይተላለፋል!

ዝግጅቱ 2፡45 ሲል ይጀምራል ተብሎ ይጠበቃል!

👍🔥

Mulu 90

18 Oct, 11:00


የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️

Mulu 90

16 Oct, 04:17


ሜሲ ለሊቱን በተደረገ ጨዋታ ሀትሪክ ሰርቷል!

አርጀንቲና ለሊት በተደረገ የደቡብ አሜሪካ ዞን የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ቦሊቪያን 6-0 አሸንፋለች በጨዋታው ሊዮኔል ሜሲ ሶስት ጎሎችን እና ሁለት ለጎል የሚሆኑ ኳሶችን አመቻችቶ በማቀበል በጨዋታው ድንቅ ብቃቱን አሳይቷል።

ሊዮ ሜሲ በለሊቱ ጨዋታ ያለው ቁጥር፦

3 ጎሎችን አስቆጠረ
2 አሲስት አደረገ
7 ሙከራ አደረገ
4 ኢላማውን የጠበቀ ሙከራ አደረገ
2 የተሳካ ድሪብል አደረገ
88 ጊዜ ኳስ ነካ
81% የተሳካ ኳስ የማቀበል ስኬት

ሊዮኔሌ ሜሲ በለሊቱ ጨዋታ ያደረጋቸው 2 አሲስቶች ለአርጀንቲና ብሄራዊ ቡድን ያደረገው 57ኛ አሲስት ሆኖ ተመዝግቦለታል።

በአጠቃላይ ለክለብም ለሀገርም እየተጫዋተ ያደረገው 377ኛ አሲስት ሆኗል ።

ሜሲ በአጠቃላይ በእግርኳስ ህይወቱ እዚህ የቁጥር ደረጃ ላይ መድረስ ችሏል።

846 ጎሎች
377 አሲስቶች
1223 የጎል አስተዋፅኦ

ለአርጀንቲና የተቀሩትን ሶስት ጎሎች ላውታሮ ማርቲኔዝ አልቫሬዝ እና አልማዳ አስቆጥረዋል።

@Mulu_90 @Mulu90_bot

Mulu 90

15 Oct, 19:45


ቸርነት ጉግሳ እና አቤል ያለው የሳቷቸው ፍጹም ያለቀላቸው ኳሶች ቢቅጠሩ ወደ ጨዋታው የመመለስ እድላችን ይሰፋ ነበር።

ተስፋ ያስቆርጣል 💔

Mulu 90

15 Oct, 19:33


ኢትዮጵያ 0-3 ጊኒ

ጎሎቹን ማየት ከፈለጋቹ በቪዲዮ ቻናል መመልከት ትችላላቹ👇
https://t.me/+GUVTL0P-fwFmMDE0
https://t.me/+GUVTL0P-fwFmMDE0

Mulu 90

15 Oct, 19:11


-በጥራት
-በአነስተኛ ኢንተርኔት
-በእንግሊዘኛ ኮሜንታተር

በዌብሳይት በአፕልኬሽን አልያም በቴሌግራም ቦታችን አማርጣቹ ጨዋታውን ይመልከቱ።

@Mulu_90

Mulu 90

15 Oct, 04:31


የኔሽንስ ሊጉ ኮከብ ግብ አግቢ ማን ይሆናል ???

@Mulu_90 @Mulu90_bot

Mulu 90

14 Oct, 18:54


ዛሬ የሚደረጉ የሀገራት ጨዋታዎችን በ 'Score808' Bot መመልከት ትችላላቹ!

@Score808_Bot 🔥

Mulu 90

14 Oct, 18:02


የቼልሲ የተከላካይ ስፍራ ተጫዋች የሆነው ሪስ ጄምስ ወደ ቡድን ልምምድ ተመልሷል ።

@Mulu_90 @Mulu90_bot

Mulu 90

14 Oct, 15:18


ሱፐር ሊግ በፈረንጆቹ ሴፕቴምበር 2025 ለመጀመር ታቅቅዷል።

በአንድ ወቅት የአለም የእግርኳስ ቤተሰብ ትኩረት የነበረው የሱፐር ሊግ ጉዳይ ወቅቶችን እየጠበቀ መነሳቱ ቀጥሏል።

አሁን ደግሞ የሱፐርሊግ ስራ አስፈጻሚ በርንድ ሬይቻት በቀጣይ አመት መጀመሪያ ውድድሩን ለመጀመር ማቀዳቸውን አስታውቀዋል።

በተጨማሪም የእግርኳስ ቤተሰቡ ከአሁኑ የተሻለ ነገር ለማሳየት እየተዘጋጁ መሆኑን ተናግረዋል።

በርንድ ሬይቻት (የሱፐር ሊግ ዋና ስራ አስፈፃሚ) ፦ "እኛ የእግር ኳስ አድናቂዎች በቴሌቪዥን ስክሪናቸው ላይ የተሻለ እና የበለጠ ነገር መመልከት ይገባቸዋል ብለን ስለምናምን አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን እና የንግድ ሞዴሉን እያጠናን ነው." ብለዋል። [As]

@Mulu_90 @Mulu90_bot

Mulu 90

14 Oct, 14:57


በዩጋንዳ ያሉ የማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊዎች እንዳሰቡት ኦናናን ሳያዩ ቀረተዋል ጨዋታው በዝግ ቀጥሎ ካሜሩን 1-0 እየመራች ነው።

የማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊዎች ግን ከሜዳው ውጭ ኦናናን ስም እየጠሩ ቀውጢ እያረጉት ነው።

@Mulu_90 @Mulu90_bot

Mulu 90

14 Oct, 13:51


መጪዎቹ ሳምንታት ለቼልሲ ፈታኝ ይሆኑ ይሆን?

በዚህ ሳምንት መጨረሻ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከሀገራት ጨዋታ መልስ ተጠባቂ መርሀግብሮችን ይዞ ይመለሳል።

ሊጉ ተቋርጦ ሲመለስ ለአራት ሳምንታት በተከታታይ ይደረግና በድጋሚ ለሀገራት ጨዋታ ይቋረጣል።

በእነዚህ አራት ሳምንታት በኢንዞ ማሬስካ የሚመሩት ቼልሲዎች በተከታታይ ከሊጉ ታላላቅ ክለቦች ጋር ይፋለማሉ።

ከሊቨርፑል በአንፊልድሮድ ፣ ከኒውካስትል በስታንፎርድብሪጅ ፣ ከማንችስተር ዩናይትድ በኦልድትራፎርድ እና ከአርሰናል በስታንፎርድ ብሪጅ ይጫወታሉ።

ከነዚህም የሊግ ጨዋታዎች በተጨማሪ በካራባኦ ካፕ ከኒውካስትል በሴንጀምስ ፓርክ እና በኮንፍረንስ ሊግ ከፓናቲያኮስ እና ከኤፍሲ ኖአህ ጋር ጨዋታቸውን ያደርጋሉ።

በሊጉ በአሁን ወቅት በ14 ነጥብ 4ኛ ደረጃ ላይ የሚገኙት ቼልሲዎች በኢንዞ ማሬስካ እየተመሩ በተከታታይ 7 ጨዋታዎች  ሽንፈት ምን እንደሆነ አያውቁም።

@Mulu_90 @Mulu90_bot

Mulu 90

14 Oct, 12:51


በዩጋንዳ መንገዶች ተዘግተዋል።

ሜዳ የሌላት ኬንያ ኣሁን 10 ሰኣት ላይ በዩጋንዳ ካምፓላ ካሜሩንን ትገጥማለች።

በርካታ በዩጋንዳ ሚኖሩ የማንቼ ደጋፊዎች ታድያ ኦናናን ማየት ፈልገዋል።

የኬንያ ፌዴሬሽን ግን ካምሩን በኦናና ምክንያት በርካታ ደጋፊዎችን ልታገኝ ትችላለች በሚል ጨዋታውን በዝግ ስታድየም እንዲደረግ ወስኗል።ደጋፊዎች ግን ኣሁንም በናምቡሌ ስታድየም ዙርያ ናቸው።

ይህን ያየው የዩጋንዳ ፖሊስ ወደስታድየሙ ሚወስዱ መንገዶችን ሁሉ ዘግቷል። [ኤርሚያስ በላይነህ]

@Mulu_90 @Mulu90_bot

Mulu 90

13 Oct, 16:12


🇫🇮 Finland vs England 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

Live on ▸ @Score808_Bot

http://t.me/Score808_Bot/Start

Mulu 90

13 Oct, 16:04


አሁን እየተደረጉ ያሉትን የሀገራት ጨዋታዎች በ 'Score808' Bot መመልከት ይችላሉ!

@Score808_Bot 🔥

Mulu 90

13 Oct, 12:21


130 ኪሎ የሚመዝነው የአለማችን ግዙፉ በረኛ!

በፎቶው ላይ ያለው ሰው 130 ኪሎ የሚመዝን ሮማኒያዊ በረኛ "ዳንኤል ባዲስላቭ" ይባላል።

ክለቡን "Ciorogarla FC" ከሁለተኛ ዲቪዚዮን ወደ አራተኛው ዲቪዚዮን እንዲወድቅ አድርጓል እና እናቱ ከክለቡ ባለቤቶች እና ፋይናንስ ሀላፊዎች አንዷ በመሆኗ ክለቡ ሊያስወጣው የሚችልበት እድል አልነበረውም።

በተጫዋቹ ምክኒያት 4 አሰልጣኞች ከሃላፊነታቸው ተነስተዋል ምክንያቱም ቤንች ሊያደርጉት ሞክረው።

ዳንኤል በመጀመሪያ አጥቂ ሆኖ በአጥቂ መስመር ተጫውቷል ነገርግን መሮጥ ባለመቻሉ ወደ ግብ ጠባቂነት ለመቀየር ተገደደ።

ኳሶችን የመያዝ ክህሎት በማነሱ የተነሳ አሰልጣኙ በ7 ተከላካዮች እና በ3 አማካዮች ያለ አጥቂ ነበር የሚጫወተው።.!!

የሚገርመው ነገር የቡድኑ ከፍተኛ ተከፋይ ተጫዋች ነበር።

@Mulu_90 @Mulu90_bot

Mulu 90

13 Oct, 10:01


የእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ በቀጣይ አመት በቴሌቪዥን በቀጥታ ስርጭት ወቅት ተጨማሪ ነገሮችን ለመጨመር አቅደዋል።

◍ ከተጫዋች ወይም አሰልጣኝ ጋር የ እረፍት ጊዜ ቃለ መጠይቅ በእረፍት ሰአት ይደረጋል ተብሏል ይህም ከምክትል አሰልጣኞች እና የቡድን አባላቱን ያካትታል በስፔን ላሊጋ ይሄ በአሁን ጊዜ ይተገበራል።

◍ ከመልበሻ ክፍል የቀጥተ ስርጭት ሽፋን ይኖራል ይህም ጨዋታው ከመጀመሩ እና እረፍት ወጥተው ወደሜዳ ሲመለሱ የሚኖረው የመልበሻ ክፍል ድባብ በቀጥታ ስርጭት ሽፋን ያገኛል። (ይሄ ታክቲካዊ ውይይቶችን አያካትትም)

◍ ካርድ የተመለከቱ ተጫዋቾች ስለ ዳኛው ውሳኔው በቀጥታ ለተመልካች ንግግር ያደርጋሉ ተብሏል።

▸ ቡድኖች በየሳምንቱ አንዱን መርጠው በፕሪሚየር ሊግ በቀጥታ ይተገበራል ተብሏል።

@Mulu_90 @Mulu90_bot

Mulu 90

13 Oct, 09:50


በ2013 ሊቨርፑል ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር ባደረጉት ጨዋታ ስቴቨን ጄራርድ እና ሮበን ቫንፐርሲ መካከል የነበረው የቃላት ጦርነት።

ሮቢን ቫን ፐርሲ፡ "የፕሪሚየር ሊግ ሜዳሊያህ የት ነው ያለው? "

ስቴቨን ጄራርድ፡ “አንድም የለኝም ነገር ግን ቢያንስ እሱን ለማሳካት ተቀናቃኞቼን አልተቀላቀልኩም፣ ያንተ የቻምፒዮንስ ሊግ ሜዳሊያ የታለ? ”

@Mulu_90 @Mulu90_bot

Mulu 90

13 Oct, 08:17


📷

በኦገስት 15 ቀን 1936 ሊጠናቀቅ በቀረበው በአርሰናል ሀይበሪ ስታዲየም የስታዲየሙ ግንበኛዎች በስራ መሀል ጨዋታ አብረው ሲመለከቱ።

@Mulu_90 @Mulu90_bot

Mulu 90

13 Oct, 06:47


ለቼልሲ ምርጡ ወር!

➨ የቼልሲ ዋና አሰልጣኞች ኢንዞ ማሬስካ እና የሴቶቹ ዋና አሰልጣኝ ሶኒያ ቦምፓስተር የፕሪሚየር ሊጉ የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ ሽልማት አሸንፈዋል።

➨ ሌላኛው የቼልሲ ተጫዋች ኮል ፓልመር ደግሞ የወሩ ምርጥ ተጫዋች አሸንፈዋል።

በሴቶቹም በወንዶቹም ለሰማያዊዎቹ ምርጡ ወር ነበር።💙

@Mulu_90 @Mulu90_bot