FaMo Crypto @fama_crypto Channel on Telegram

FaMo Crypto

@fama_crypto


እንኳን ወደ ፋማ ክሪፕቶ በደህና መጡ....እዚህ ቻናል ላይ ስለ ክሪፕቶ እና ስቶክ ማርኬት እንዲሁም ገንዘብ በስልካችን እንዴት መስራት እንደምንችል ያለ ምንም ክፍያ ወደ እናንተ እናደርሳለን!!!

Cross እና ለማስታወቂያ - @fama_thekop

FaMo Crypto (Amharic)

በ"FaMo Crypto" ቻናል የሚገኙት ቁሳቁስ የካርዲንኖችን መገናኛ መረጃዎችን ለማድረስ እና ስለ ማቅረብዎት አንደኛውን መዝገበ ቅርምናን ከእናንተ መልኩን ማድረግ እንዴት እንደምንችል የሚሆን ነው። እንዚህ ቻናል ላይ ቻናል የሆኑት ካርዲንኖች እና ፋማ ስቶክ ማርኬት ስለ እናንተ የምታመኝ ሆኖ በማወቅ እናደርሳለን። በካርዲንም የሚሆንባቸውን መገናኛ መረጃዎች ትክክልን በሚለው ቦታ በሚገባ እናንተ ለመቆረጥ ይረዳል። ይህንም አዲስ ያጋለ መንገድ ለአርሲኮል ነው።

FaMo Crypto

03 Jan, 06:35


$WOD confirmed Airdrip
Already List የተደረገ ኤርድሮፕ ነዉ ።

ከናንተ የሚጠበቀው የ METAMASK  ዋሌት አድሬሳቹን አገናኝታቹ Taskኦቹን መስራትና በየቀኑ እየገባቹ daily check  ማድረግ ነው።

Token Distribute and  Withdraw March ላይ ይደረጋል ✌️

ያልጀመራቹ 👉  https://t.me/WorldOfDypians_bot/wod?startapp=8554bd9d-995f-4580-9c0a-1a4c06ad7994

FaMo Crypto

02 Jan, 07:47


ሊጠናቀቅ 29 ቀናት የቀሩትን ZOO ያልጀመራችሁ አሁንም ጊዜ አላችሁ ጀምሩ 👋

|| Task ውስጥ የነሱን ቻናል Join በማድረግ ሌሎችም አሉ እነሱን ሰርታችሁ ብዙ ቶክኖችን መሰብሰብ ትችላላችሁ በሱ ነጥብ animal ገዝታችሁ እሱ በየ ሰዓቱ ቶክን ይሰጣቹዋል አሰራሩ ምንም አያለፋም እንዳያልፋችሁ። በተጨማሪም 1 ሰው ስትጋብዙ 10,000 animal feed እየሰጡ ነው አሁን ላይ በዚህ animal feed token per hour በደምብ ማሳደግ ነው እሱ በየ ሰዓቱ የነሱን token ይቆጥርላቹዋል።

|| እዛው ላይ የሰበሰባችሁትን ቶክን ነው ወደ ዋሌታችሁ የምትቀበሉት ብለዋል Convert አይደረግም real token እየሰበሰብን ስለሆነ።

ቀሪ 29 ቀናት ብቻ አሉ ሊጠናቀቅ 🔥

ለመጀመር 👉 http://t.me/zoo_story_bot/game?startapp=ref7035962770

FaMo Crypto

30 Dec, 15:53


$WOD confirmed Airdrip

Already List ተደርጓል።

ከናንተ የሚጠበቀው ዋሌት አድሬሳቹን አገናኝታቹ Taskኦቹን መስራትና በየቀኑ እየገባቹ daily check  ማድረግ ነው።

Token Distribute and  Withdraw March ላይ ይደረጋል✌️

START  👉  WOD

already verified by Telegram

FaMo Crypto

30 Dec, 08:55


ዛሬ ከምሽቱ 6 ሰዐት Paws snapshot ይኖራል ዝግጁ ናችሁ 🥵🥵🥵🥵🥵

@fama_crypto

FaMo Crypto

27 Dec, 13:13


🎁Uxuy Token AIRDROP በ 2025 ሊስት ይደረጋል 👀🔥

Backed by Binance Labs 👀

➡️ Start በሉት 
➡️ በየ ሶስት ሰአቱ አየገባችሁ Claim አድርጉ
➡️ Onchain Claim will give 2x points
➡️ Complete all tasks ( Onchain also

▶️Claim Here  https://t.me/UXUYbot/app?startapp=A_6372589276_inviteEarn

FaMo Crypto

27 Dec, 12:03


Zoo ይባላል አዲስ ኤርድሮፕ ነው ። በዚህ ኤርድሮፕ የሚሰጣቹ ቀጥታ ቶክኑ ከመሆኑ ባለፈ ለአጠቃቀም ቀለል ያለ ሆኖ ኢንቨስት ማድረግ ለማይፈልግ ኤርድሮፑን መጀመር ያስችላል ።

Zoo ኤርድሮፕ በተለያዩ አውሬዎች ማለትም አንበሳ እና መሰል የዱር አራዊቶች በተሰጣቹ Animal Feed በፕሮፊት ፐር ሃወር ቶክን መሰብሰብ ነው

ምሳሌ ስትጀምሩ 1000 animal feed ተሰጥቷቹ ከታስክ ጭምር በምታገኙት ኤሊ ፓሮት እና ቀበሮ ብትገዙ እሱን እያሳደጋቹ ሌላም እየጨመራቹ ብዙ ቶክን መሰብሰብ ትችላላቹ

ብዙ ቶክን መሰብሰብ ለምትፈልጉ ብዙ Animal feed ለማግኘት በተለያዩ የገንዘብ አማራጭም በስታር ማሳደግ ትችላላቹ

Daily check በየቀኑ Animal feed ይሰጣል + Riddle of the day በየ ቀኑ 1,000 Feed ይሰጣል

ለመጀመር 👇👇

http://t.me/zoo_story_bot/game?startapp=ref7035962770
http://t.me/zoo_story_bot/game?startapp=ref7035962770

FaMo Crypto

27 Dec, 07:25


ሰላም ፋሚሊ ይገባኛል ከ dogs ቡሃላ ደና Airdrop የሉም....ቢኖሩም አብዛኞቹ Investment ይፈልጋሉ ወይም Invest ላረጉት ብቻ አሪፍ ቶክን ይሰጣሉ ። ዛሬ ግን Invest ሳታረጉም በሰራቹት ልክ ቶክን የሚሰጣቹን Airdrop አምጥቼላቹአለው ። ከሰአት ከሰፊ ማብራሪያ ጋር አቀርብላቹኣለው ። Ready ሆናቹ ጠብቁኝ ።

@fama_crypto
@fama_crypto

FaMo Crypto

25 Dec, 05:33


በየ 3 ሰአት  እየገባቹ  የሚሰበስብላቹን  CLAIM  ማረግ  አትርሱ  ታስኮቹን ሁሉንም ስሩ  ።

UXUY  10milion$ FUND 🙌

FaMo Crypto

25 Dec, 05:06


🎁Uxuy Wallet Airdrop
💰Claim 100 Points > Token
🎉For All User

▶️Claim Here https://t.me/UXUYbot/app?startapp=A_6372589276_inviteEarn

- botun  ክፈቱት
- Claim Points ,Farming & ታስኮቹን ስሩ !
- Done

FaMo Crypto

22 Dec, 05:04


Samsung Galaxy F04

64GB Storage
4 GB RAM

Price - 10,000 ከነፃ delivery ጋር

ለመግዛት -@fama_thekop
@fama_thekop

FaMo Crypto

21 Dec, 08:48


➡️ገብታቹ  እነዚን  FREE  STICKER  ዉሰዱ  እንዳያመልጣቹ ።  ሊጠፉ  ይችላሉ ።

➡️እነዚ  FREE  STICKER  ወደ  NFT  ይቀየራሉ ። ከዛ  መሸጥ  እንችላለን ።

➡️DOGS እና NOTCOIN  ነዉ  ያዘጋጁት ።

Start 👉   FREE SICKER

FaMo Crypto

21 Dec, 08:15


Sticker store ክፍት ሆኗል ሁለት ነፃ sticker ይሰጣቻዋል ግን ሌላ sticter ለማግኘት ስታር መክፈል ይኖርባቸዋል ከዛን ያ ስቲከር ወደ Nft ይቀየራል ያ Process mint ማረግ ይባላል

አሁን ላይ ግዙ አትግዙ ማለት ይከብዳል ግን ማታ አንዱ sticker በደቂቃ ነዉ የተሸጠው አሁን ሚንት ማረግ አይቻልም ።

ገብታቹ  FREE  STICKER ዉሰዱ ወደ  NFT  ይቀየራሉ ። ከዛ  መሸጥ  ሲጀመር  እንሸጣለን ።

Start 😏  https://t.me/sticker_bot?start=_tgr_KRFW4jUyMDNk

FaMo Crypto

21 Dec, 05:49


መጀመሪያ  በዚ  ሊንክ  ግቡ ➡️ https://ofc.onefootball.com/s2?referral=khGVDCNM6ynv

ከዛ  ወደ WEBSITE  ይወስዳቹሀል ። ከዛ  በዚ VIDEO  መሰረት  ስሩ  አለቀ  ቀላል  ነዉ 900 point ታገኛላቹ  ።👌

FaMo Crypto

21 Dec, 05:39


ONEFOOT BALL Season 2 ተጀምሯል አመቱ ትልቅ Airdrop ሊሆን ይችላል እንዳያመልጣቹ ሁላችሁም ተሳተፋ

➡️$307M FUND RAISED


😏 በዚህ LINK ግቡ :  https://ofc.onefootball.com/s2?referral=khGVDCNM6ynv

➡️ wallet  Connect አድርጉ
➡️ ከ Twitter አካውንታችሁ ጋር Connect አድርጉ
➡️ ሁሉንም Task ስሩ
➡️ Done ✌️

እንዳያመልጣቹ  ለሁሉም  USER  ነዉ  ያዘጋጁት 👌

FaMo Crypto

20 Dec, 09:15


$KRAIN Memecoin airdrop

$525M Fund Raised

➡️100k Dollar ለ Giveaway አዘጋጅተዋል እዚህ Giveaway ላይ ለመሳተፍ 👇

➡️ በዚህ LINK ግቡ 🫴  https://airdrop.krain.ai/JZFZ3K

ከ Phantom ወይም ከሌላ ዋሌት የSolana Address ወስዳችሁ Submit ማድረግ
NO TASK NEEDED
WAIT FOR THE AIRDROP

➡️ በዛው እዛው Page ላይ ዝቅ ብሎ ያለውን የእናንተን Referral Link ወስዳችሁ ለሰው መላክ ትችላላችሁ

FaMo Crypto

16 Dec, 09:37


💵 በJanuary ወር List የሚደረጉ በጣም የምንጠብቃቸው tokens እነዚህ ናቸው።

@fama_crypto☑️☑️☑️

FaMo Crypto

16 Dec, 04:41


🐾 PAWS  በብዙ  ACCOUNT የምትሰሩ   PHANTOM   WALLET  በቀላሉ  ADD  እያረጋቹ  ብዙ  WALLET  CREAT  ማረግ  ትችላላቹ  ልክ  እንደ  TONKEPER  ነዉ  ሚከብድ  ነገር  የለዉም  🙂

FaMo Crypto

15 Dec, 05:39


Family Yoly Game እየሰራችሁ ያላችሁ አዲስ ታስክ መቷል 8 ሰው ሪፈር አድርጋችሁ 1 ton የሚሰጥ ፈጠን በሉ አዲስ ከሆናችሁም ኢሄን እድል ተጠቀሙ minimum withdraw 1 ton ነው!!!

ለመጀመር 👇👇👇

https://t.me/yolygame_bot/start?startapp=5476118932

FaMo Crypto

14 Dec, 14:33


ይሄዉ family በ ቴሌብር የሚከፍለው ቦት

መጀመርያ start ባሉ ከዛ 3 ቻናሎችን join ማለት.

https://t.me/BrightPay_ETbot?start=r08420020065

FaMo Crypto

14 Dec, 10:38


በ ቴሌብር የሚከፍል ቦት ይለቀቅ ? ሞቅ ሞቅ አርጉት። 🙌🙌🙌

FaMo Crypto

14 Dec, 10:34


📌 Paws አዲሱ ታስክ ላይ የተሳተፋቹ ገብታቹ Claim አርጉ
💎 በተጨማሪም እንደከፈላቹት የTon Transaction ልክ የሰጣቹን wPaws ማየት ትችላላቹ

FaMo Crypto

07 Dec, 05:57


Samsung Galaxy F04

64GB Storage
4 GB RAM

Price - 10,500 ከነፃ delivery ጋር

ለመግዛት -@fama_thekop
@fama_thekop

FaMo Crypto

07 Dec, 04:47


Countdown ጀምሯል

ሊስቲንግ የፈረንጆቹ አዲስ አመት ነው 🚨

የRoxman ፕሮጀክትም ነው እየተባለ ይገኛል

Taskኦቹን በመስራት የ$? Point ሰብስቡ

START  ➡️  https://t.me/SaveQuestion_bot/app?startapp=r_6372589276

FaMo Crypto

05 Dec, 07:27


Major ወይም ያላችሁን USDT መሸጥ የምትፈልጉ ከታች ባለው username መሸጥ ትችላላችሁ

➡️ @fama_thekop
➡️ @fama_thekop

📌 ስትመጡ ያላችሁን መጠን ብቻ screenshot ይላኩልን

📌 ከተገለፀው Username ሌላ የለኝም

FaMo Crypto

05 Dec, 05:01


🌐VERTUS  DAILY  COMBO 

🌐    3_2_4_1  🎮

FaMo Crypto

04 Dec, 07:52


#Ourproducts
#Alcoconditioningshampoo
#Castoroil
A new, cleaner formula perfect for all hair types.
Alco  Aloevera+Castor oil + coconut oil

Benefits of castor oil for hair

1
: Hydrate and moisturize your hair strands

2: Healthy and shiny hair

3: Has antibacterial and antifungal properties

4: Rich in vitamin E

5: Boost hair growth

#etcare #icare #youcare #wecare
@etcareofficial

ይዘዙ ባሉበት ቦታ እናደርሳለን
0991426406
Feel free to Inbox me

FaMo Crypto

03 Dec, 10:17


NOTPIXEL Secret Word !!!

👉512 PX

CODE : telegram

👉512 PX

CODE : listing

👉 512 PX

CODE : blockchain

FaMo Crypto

02 Dec, 14:00


Seed ላይ ለሁሉም 2x farming speed ተጨምሯል 😍

በነፃ ነው ደሞ😁

FaMo Crypto

02 Dec, 07:18


not december 2025. december 2024, trust me

FaMo Crypto

02 Dec, 03:56


crypto

💵Cryptocurrency rates on 2.12.24

0️⃣BTC $97.087
0️⃣SOL $231.
0️⃣TON $6.75
0️⃣NOT $0.0090
0️⃣DOGS $0.00075
0️⃣HMSTR $0.0040
0️⃣X $0.00020

FaMo Crypto

30 Nov, 18:06


#MultiversX address verification is now OPEN for Telegram users!

FaMo Crypto

29 Nov, 10:38


Bums lottery card

ለመጀመር👉 start

@fama_crypto

FaMo Crypto

29 Nov, 08:37


ስሙ Rats Kingdom ይባላል !

ኤርድሮፑ ከተጀመረ almost 4 ወር የሞላው ሲሆን አሁን ላይ 2.7 Million monthly users አለው።

ወደ ኤርድሮፑ አሰራር ስንገባ user interfaceኡ ልክ እንደ dogs እና ትንሽ ደግሞ እንደ blum ሲሆን Telegram መጠቀም በጀመራችሁበት እድሜ ነጥብ ይሰጣችኋል !

እናም ያሉትን ታስኮች በመስራት $RATS መሰብሰብ ትችላላችሁ !


💥 እናም Rats kingdom December 1 ላይ snapshot ያደርጋሉ !

💥 እንዲሁም ደግሞ Rats በQ4 ላይ list ይደረጋል ብለዋል

ኤርድሮፑን ለመጀመር :

http://t.me/RatsKingdom_Bot/join?startapp=6164282590

FaMo Crypto

29 Nov, 07:44


Family ማወቅ ያለባችሁ Give away ላይ ለመሳተፍ እነዚህን 4 ነገራቶች ማሟላት አለባችሁ

Support ton የሚለው 0.2 Ton ይጠይቃል

Only 10 days

FaMo Crypto

29 Nov, 04:11


STARS ይባላሉ ተጠቃሚያቸዉ ራሱ ገና 84 ሺ ነው ግን ያዘጋጁት giveaway በጣም ትልቅ ነው 👀

የ100ሺ ዶላር ወይም በኢትዮጵያ ብር ወደ 14 ሚሊዮን የሚጠጋ ብር ነዉ Giveaway ያዘጋጁት 👀

ተጠቃሚዉ ትንሽ ስለሆነ ሁላችሁም ተሳተፉ 🔥

link :- https://t.me/Stars_MeBot/stars?startapp=6164282590

FaMo Crypto

28 Nov, 14:45


MAJOR  ??

Hold 😎

Sell  👍

FaMo Crypto

28 Nov, 07:52


Major ወደላከው ዋሌት ያልገባለት አለ ?

FaMo Crypto

28 Nov, 04:51


DOTCOIN  ቦቱ  VERIFY ተደርጓል 

NOVEMBER  ላይ  LIST  ይደረጋል  ብለዉ  ነበር  ግን 
DECEMBER  ሊገባ  2ቀን  ነዉ  የቀረዉ  😑

ምናልባት  DECEMBER  LIST  ሊደረግ  ይችላል  🤔

FaMo Crypto

27 Nov, 13:46


Lost Dogs የካርዶች ምርጫ Vote ማድረግ ተመልሷል ገብታቹ መምረጥ ትችላላቹ

FaMo Crypto

27 Nov, 13:45


🔸MAJOR ONCHAIN WITHDRAWAL ያዘዛችሁ CLAIM FEE 0.2TON ይጠይቃል። ነገርግን ዋሌታችሁ ውስጥ 0.3TON ሊኖር ይገባል ከዛ CLAIM ስታደርጉ የሚቆርጠው 0.13ለ MAJOR+0.07 BLOCKCHAIN FEE=0.2TON ነው።

📌  YOU CAN CLAIM YOUR TOKEN UNTIL FEBRUARY 26(90DAYS
)

FaMo Crypto

27 Nov, 04:55


#NOTPIXEL  

NOTPIXEL   ADS  TASK  መቷል   በየ  45 SEC  16 PX   ይሰጣቹሀል 

100,000 ላልገባችሁ  ADS  በደንብ  ስሩ አልመጣም  ካላችሁ  reload አርጉት ይመጣል

በደንብ  ስሩት  ነገ  ሊጠፋ  ይችላል ።

FaMo Crypto

26 Nov, 10:49


⭐️ MAJOR  ወደ  OKX  እየገባ  ነዉ   ቼክ  አርጉ  📊

FaMo Crypto

26 Nov, 08:39


⭐️Major ወደ Bitget የላካቹ እየገባ ነው Check it out

FaMo Crypto

24 Nov, 15:22


Yolygame ይባላል !

3 ሰው ብቻ invite አርጋችሁ ቻናላቸውን join ብላቹ ብቻ 0.25 ton ወዲያውኑ ማውጣት ትችላላችሁ !

link :https://t.me/yolygame_bot/start?startapp=6164282590

FaMo Crypto

24 Nov, 15:03


$DOCTERX   ከ 10  ቀን  በኋላ  MINING  ይጠናቀቃል  KYC  ያልጨረሳቹ  ጨርሱ !!

➡️ይሄ AIRDROP  ወይም  ጥሩ  ወይም   መጥፎ  ሊሆን   ይችላል   ስለዚ  መሞከሩ  አይከፋም  ስለዚ  TASK  ጨርሱ 

➡️ሁሉንም  አብረን  የምናይ  ይሆናል   👋

FaMo Crypto

24 Nov, 05:02


Bums lottery combo

2 million coin !

Place :- City - lottery

ሙሉ ነገሩ ከ x empire ጋር ተመሳሰይ ነዉ

@fama_crypto
@fama_crypto

FaMo Crypto

23 Nov, 14:26


የ ታፕሰዎፕ ክራይቴሪያ

FaMo Crypto

23 Nov, 09:56


⭐️MAJOR ወደ NON-CUTODIAL WALLET WITHDRAW ክፍት ሆኗል
🔴ምንም አይነት FEE የለውም

FaMo Crypto

22 Nov, 12:11


MEMEFI  ONCHAIN  CLAIM  ተጨምሯል  ገብታቹ  CLAIM  አርጉ 

10  ሰአት  LIST  ይደረጋል

FaMo Crypto

22 Nov, 07:19


🔴OKX የምትጠቀሙ ያላቹን Memefi  token  ከ Funding ወደ Trading አስገቡት ያለበለዚያ በሰአቱ  ያላቹን memefi Token መሸጥ አትችሉም።

FaMo Crypto

22 Nov, 04:08


Frenscoin ላይ ከ10 ሰው ጀምሮ invite በማድረግ የተለያዩ NFT ማግኘት ትችላላችሁ 😎

ለምሳሌ ፎቶዉ ላይ እንደምታዩት Bronze league NFT 1 TON ነዉ ዋጋዉ 5.6$ ማለት ነዉ, Silver league NFT ደሞ 5 TON ነው ዋጋዉ 28$ እና Gold league NFT 20 TON ነው ዋጋዉ 112$ ማለት ነው 🤯

ይሄን NFT ለመቀበል ምንም ወጪ ሳታወጡ ከ10 ሰዉ ጀምሮ Invite ማድረግ የሚጠበቅባችሁ 🤗



link :- https://t.me/frenscoin_bot/join?startapp=6164282590

FaMo Crypto

21 Nov, 04:07


BTC  96,000$

FaMo Crypto

20 Nov, 17:14


USDT , NOTCOIN , X EMPIRE , DOGS , CATIZEN , WATCOIN , ROCKYRABBIT , HAMSTER እንዲሁም ማንኛውም CRYPTO እገዛለው!!

🚀 ለመሸጥ ስመጡ እንዲ አለኝ አትበሉኝ ያላቹን በ ፎቶ ላኩ የምገዛበትን ዋጋ እነግራቹዋለው

ለመሸጥ -
@fama_thekop
@fama_thekop

FaMo Crypto

20 Nov, 10:14


$GOATS   የሰራቹ  SNAPSHOT  NOVEMBER  27  ነዉ  👋 

➡️ትላንት  አንድ  ኢትዮጵያዊ  በ JACKPOT     ከ 560+ TON  በላይ  ማሸነፍ  ችሏል  🔥

ወደ  600ሺ+  ብር  በላይ  😎

FaMo Crypto

19 Nov, 06:36


𝙢𝙖𝙟𝙤𝙧  𝙥𝙧𝙚𝙢𝙖𝙧𝙠𝙚𝙩  𝙤𝙣  𝙤𝙠𝙭   2.4$  📈

FaMo Crypto

19 Nov, 02:38


🪙MAJOR  ላይ  በየ 8 ሰአት  የምንሰበስባቸዉ  ጠፍተዋል

➡️PUZZLE  DUROVE
➡️HOLD COIN
➡️SWIPE COIN
➡️ROULETTE,  ( SPIN) 

እነዚ  ሁሉ  ምንም  REWARD  የላቸዉም  👋📊

FaMo Crypto

18 Nov, 20:37


🐾Paws limited 24 hr አዲስ task መጥቷል

አንድ ሰው invite ማረግ ነው 3k paws ሪዋርድ

ያልጀመራቹ - Paws

FaMo Crypto

18 Nov, 16:43


➡️ በዓይነቱ ለየት ያለ Airdrop ላስታዋውቃቹ Tiny Verse ይባላል Roxman የMajor መስራች አሁን ነው ያስተዋወቀው ልክ እንደ memeHash ስትጀምሩ Star ይጠይቃል ግን በነፃም ይቻላል በጊዜ ጀምሩ  🔥

Start  ➡️ https://t.me/TVerse?startapp=galaxy-0003591a0f0005eaa4fb0003730f08

FaMo Crypto

18 Nov, 11:59


𝙢𝙖𝙟𝙤𝙧  ላይ  𝙩𝙧𝙖𝙣𝙨𝙖𝙘𝙩𝙞𝙤𝙣   የሚጠይቁ  ታስኮች   ከ  7 ሰአት  በኋላ  ይጠፋሉ  👋

𝙣𝙚𝙭𝙩  📆📈📉

FaMo Crypto

18 Nov, 08:47


🌟 𝙢𝙖𝙟𝙤𝙧  ነገ  𝙗𝙮𝙗𝙞𝙩  ላይ  𝙥𝙧𝙚𝙢𝙖𝙧𝙠𝙚𝙩  ይጀመራል  📊

FaMo Crypto

18 Nov, 04:34


MAJOR DAILY COMBO🫶🏼

FaMo Crypto

17 Nov, 14:04


💲🔠🔠🔠🔠🔠⭐️  እንዲ  የሚላቹ  ከሆነ  ተረጋጉ  ሁሉምጋ  ነዉ  👍

FaMo Crypto

17 Nov, 02:55


⭐️ 𝙢𝙖𝙟𝙤𝙧 𝙩𝙤𝙙𝙖𝙮’𝙨 𝙥𝙪𝙯𝙯𝙡𝙚! 📆

FaMo Crypto

15 Nov, 08:52


አድሚኑ ግሩፕ ላይ ሊስቲንግ መች እንደሆነ ስጠይቅ q4 2024 እንደሆነ ተናግሩዋል ማለትም እስከ December መጨረሻ ባለው ጊዜ ሊስት ይደረጋል ትልቅ ኤርድሮፕ ነው በደንብ ለመስራት ሞክሩ

FaMo Crypto

15 Nov, 08:46


PocketFi ይባላል በዚሁ አመት  መጨረሻ ማለትም Q4 ላይ ሊስት ይደረጋል ተብሏል ግን እስካሁን ይፋ የሆነ ነገር የለም።

PocketFi አጨዋወቱ ልክ እንደነ BLUM, HOT እና SEED ተመሳሳይ ሲሆን የሚለየውም በየ 6 ሰአቱ እይገባችሁ Claim የምታደርጉት ነው ከ 6 ሰአት ካለፈ Burn ይደረጋል።

Burn የሚደረገውም ለ Token Allocation እንዲያመች ሲሆን ሊስት ሲደረግም ምንም ነጥብ ሳይቀነስ የሰራችሁት ይሰጣችኋል ብለዋል።

POCKETFI ልክ እንደ TON, ETHEREUM, BASE, ARBITRIUM የመሳሰሉ ትላልቅ Blockchain'ኦችን Support የሚያደርግ DEFI Wallet እና EXCHANGE ነው።

በዋናነትም እቅዳቸው ዋሌት መሆን ሲሆን ልክ እንደ Blum'ም Big Pump የተባለ የ Memecoin መገበያያ App እዚሁ ቴሌግራም ላይ አስጀምረዋል።

Memecoin Create ለማድረግ የሚያስፈልገው 2 TON አካባቢ ነው።

በአሁኑ ሰዓት 4 ሚሊዮን ወርሀዊ ተጠቃሚዎች ብቻ ነው ያለው

ያልጀመራችሁ ጀምሩ 👇👇👇
https://t.me/pocketfi_bot/Mining?startapp=6164282590

FaMo Crypto

15 Nov, 08:18


🪙 MAJOR  በ BYBIT  LIST  ይደረጋል  ።

FaMo Crypto

15 Nov, 02:37


⭐️ MAJOR TODAY COMBO !!!

FaMo Crypto

14 Nov, 20:13


DoctorX Kyc verification ማድረግ ተጀምሯል አደራረጉም በጣም ቀላል ነው 👋

Passport/National ID አይፈልግም !

Kyc verify ለማድረግ 👇

|| ቢጫ ሁኖ የተቀመጠውን button መንካት
|| ማሟላት ያለባችሁን ነገሮች ፅፎ ፍቃድ ይጠይቃቹዋል እሱን ፍቃድ ትሰጡታላችሁ
|| ሀገር ምረጡ ይላል Search ቦታው ላይ Ethiopia ፅፋችሁ ሲያመጣላችሁ እሱን ትመርጣላችሁ
|| ከዛ ወደ websiteአቸው ይወስዳቹዋል
|| camera permission ትሰጡታላችሁ
|| ክብ ነገር ውስጥ የፊታችሁን ቅርስ እንድታስገቡ ይጠይቃቹዋል ወደ ስልካችሁ ተጠግታችሁ (ብዙም ሳይሆን በትንሹ) አርንጓዴ ምልክቷ ክቧን እስትሞላው ድረስ
|| ፊታችሁን ወደ ግራ አዙሩት ይላል እንዳላችሁ ታደርጋላችሁ ከዛ ካሜራውን እያያችሁ ጉንጫችሁን ወደ ላይ ከፍ አድርጉ ይላል እሱንም እንደዛው ታደርጋላችሁ
|| በድጋሚ ፊታችሁን ወደ ቀኝ አዙሩ ይላል ከዛ ካሜራውን እያያችሁ ጉንጫችሁን ወደ ላይ ማድረግ ነው screen ላይ የምታደርጉትን ነገር እየፃፈላችሁ ይሄዳል

በጣም ቀላል ነው 5 ደቂቃ ውስጥ የሚያልቅ ነገር ነው አሪፍ ብርሃን ባለቤት ቦታ ላይ አድርጉት ጨለማ ላይ ስለማይቻል !

Kyc verify ማድረግ ግዴታ ነው ለናንተም የጋበዛችሁት ሰውም verify ማድረግ አለበት ካልሆነ በጋበዛችሁት ሰው ምክንያት የተሳጣችሁ DRX TOKEN ይቀነስባቹዋል !

FaMo Crypto

14 Nov, 03:58


⭐️ MAJOR TODAY COMBO !!!

FaMo Crypto

13 Nov, 12:42


በያ ሳምንቱ 3 ብቻ ገብዘችሁ $ usdt መሸነፍ ለምትፈልጉ ይሄው ሊስት እስክሆን መጠበቅ የለም

https://t.me/pepexversebot/play?startapp=113923
https://t.me/pepexversebot/play?startapp=113923

@fama_crypto
@fama_crypto

FaMo Crypto

13 Nov, 07:43


CEX.io

📈CEX. io 𝙪𝙥𝙙𝙖𝙩𝙚  የምትሰሩ  አዲስ  ነገር  አምጥተዋል  እሱም  𝙨𝙥𝙞𝙣  በማረግ  እድለኛ  ከሆናቹ  𝙪𝙨𝙙𝙩 $ እንዲሁም  የራሳቸዉ  𝙘𝙚𝙭𝙥  𝙩𝙤𝙠𝙚𝙣  ማግኘት  ትችላላቹ  ። 🤩

➡️ግን  𝙨𝙥𝙞𝙣  ለማግኘት  𝙙𝙖𝙞𝙡𝙮  𝙩𝙖𝙨𝙠  መስራት  አለባቹ  8 እድል  ይሰጣቹሀል ቀን በቀን  𝙙𝙖𝙞𝙡𝙮  𝙩𝙖𝙨𝙠  ስትሰሩ ።


📈 𝙘𝙚𝙭.𝙞𝙤  በፈረንጆቹ  2013  የተቋቋመ  ትልቅ ለየት  ያለ   𝙚𝙭𝙘𝙘𝙝𝙖𝙣𝙜𝙚  ነዉ ።ልክ  እንደማንኛዉም  𝙚𝙭𝙘𝙝𝙖𝙣𝙜𝙚  𝙠𝙮𝙘  ይጠይቃል ።


➡️እናም  የራሳቸዉ  𝙩𝙤𝙠𝙚𝙣 (𝙖𝙞𝙧𝙙𝙧𝙤𝙥)  ለመስጠት  በቴሌግራም  ከመጡ  ትንሽ  ቆየት  ብለዋል ።

➡️አሁን  ኤርድሮፑ  ሊያልቅ  ትንሽ  ጊዜ  ነዉ  የቀረዉ  𝙙𝙚𝙘𝙚𝙢𝙗𝙚𝙧 ወይም  𝙟𝙖𝙣𝙪𝙖𝙧𝙮  ላይ  ሊስት  ይደረጋል ።


👇 ያልጀመራቹ  ጀምሩ  ትንሽ  ጊዜ  አላቹ    ጀምሩ  በጣም  ምርጥ  𝙖𝙞𝙧𝙙𝙧𝙤𝙥  ነዉ  👉  START

FaMo Crypto

13 Nov, 02:05


⭐️ 𝙢𝙖𝙟𝙤𝙧 𝙩𝙤𝙙𝙖𝙮’𝙨 𝙥𝙪𝙯𝙯𝙡𝙚! 📆

FaMo Crypto

12 Nov, 19:20


ያለምንም መንገላታት በቀላሉ ሁሉም የታብስዋፕ ኮድ ማግኘት ከፈለጋችሁ ይሄንን website ተጠቀሙ። በቅደም ተከተል ስለሚያስቀምጥላችሁ ከታች ጀምራችሁ መስራት ነው።

https://www.tapswapcoin.com/tapswap-all-codes-list/

FaMo Crypto

12 Nov, 15:51


TAPSWAP  ለኤርድሮፑ  ብቁ  ለመሆን  WALLET  CONNECT  ማረግ  ግዴታ  ነዉ  ብለዋል  ።

CONNECT  አርጉ  ያላረጋቹ  !!

FaMo Crypto

12 Nov, 07:25


Old group ያለው ማለትም የቆየ Group ያለው እገዛለሁ

ከ 2018 -2023 5 month የተከፈተ ግሩፕ ያላችሁ ሰዎች አናግሩኝ

Member 1 ቢሆንም ችግር የለውም 🤝

💰Payment method (የክፍያ መንገድ)
Telebirr or 🏛Bank 

@fama_thekop
@fama_thekop

FaMo Crypto

12 Nov, 03:35


MAJOR TODAY COMBO !!!

FaMo Crypto

11 Nov, 12:05


Major new achievement
35 star ከፍላችሁ መውሰድ ትችላላችሁ
✌️

FaMo Crypto

11 Nov, 08:40


Family ቦቱ ውስጥ ስትገቡ ቻናላቸውን join ስትሉ 3 የspin እድል ይሰጣቹሀል በመጀመሪያዎቹ 3 spin እስከ 93 Not coin መቀበል ትችላላችሁ daily በመቀበል እና ታስኮችን በመስራት ምታገኙትን ዳይመንድ ወደ ስፒን መቀየር ትችላላችሁ withdraw 100Not ስደርሱ ነው

FaMo Crypto

11 Nov, 02:14


⭐️ 𝙢𝙖𝙟𝙤𝙧 𝙩𝙤𝙙𝙖𝙮’𝙨 𝙥𝙪𝙯𝙯𝙡𝙚! 📆

FaMo Crypto

10 Nov, 15:27


Real spin ይባላል spin በማድረግ  100 Notcoin ስደርሱ withdraw ማድረግ ትችላላችሁ ለ fee ይሆናቹሀል ፈጠን ብሉ

ለመጀመር 👇👇👇
https://t.me/RealSpin_bot/realspin?startapp=r_6164282590

FaMo Crypto

10 Nov, 11:52


PANDAS ይባላል።

ኤርድሮፑ አጨዋወቱ እንደ dogs ነው
ስትገቡ Telegram ላይ በቆያችሁበት እድሜ ያህል ነጥብ ይሰጣችኋል።

Total Supply = 50 billion $PANDAS

85% ለcommunity እንደሚያከፋፍሉም ተናግረዋል።
1.5m ተጠቃሚ ነው ያለው
እናም ደግሞ በቀሩት 24 ሰአታት ውስጥ list የሚደረግበትን exchange እና list የሚደረግበትን price እንደሚያሳውቁ ተናግረዋል።

ለመጀመር :https://t.me/Pandas_HouseBot?start=6164282590

FaMo Crypto

01 Nov, 08:59


Family Airdrop እንደበዛባችሁ አውቃለው ግን በ ice block chain የሚደገፉ ኤርድሮፓች በጭራሽ ሊያመልጣችሁ አይገባም የሚሰጡን ቶክንም Reall token ነው ወደምንም አይቀየርም ቴሌግራም ላይ ከምንሰራቸው ከ 3/ 4 ኤርድሮፖች በላይ እናገኝባቸዋለን በዛላይ ደግሞ ብዙም አያለፉም በቀን አንዴ ገብቶ መቀበል እና ታስኮችን መስራት ብቻ ነው አሁን ሊስት የሚደረጉበት ቀን በጣም እየቀረበ ነው አሁንም ጊዜ አላችሁ በደንብ ለመስራት ሞክሩ አሁን ላይ እዚው ቴሌግራም ላይ መስራት እንችላለን ከላይ Reply ያደረኩላችሁ DoctorX ነው አሁን ከታች ምለቅላችሁ SunWave ነው ሁለቱንም በደንብ ስሩ ከእነዚህ ኤርድሮፖች ከ 50K በላይ ልናገኝ እንችላለን ስለዚህ ትኩረት

ለመጀመር 👇👇👇

https://t.me/sunwaves_token_bot/app?startapp=r_6164282590

FaMo Crypto

01 Nov, 04:00


🐶DOGS 

🐹HMSTR

🤑NOTCOIN

🪙X EMPIRE

መሸጥ  የምትፈልጉ  አናግሩኝ   ➡️@mati0969

FaMo Crypto

01 Nov, 03:11


🌟 MAJOR TODAY COMBO !!!

7-6-16-9

FaMo Crypto

31 Oct, 08:23


የኖትኮይን መስራች የሆነው #ሳሻ እና #የብሉም ምክትል Ceo ቭላድሚር ይሄ አዲሱን Paws ኤርድሮፕ ከጀመሩ ታዋቂ ሰዎች መካከል ይገኙበታል 😮‍💨🔥

Paws በብሉም በኦፊሺያል የትዊተር ገፅም በተደጋጋሚ የተተዋወቀ ሲሆን በWeb 3 የትዊተር ገፅም አዲሱ ዶግስ ይሆናል ሲሉ Paws ን ለብዙዎች አስተዋውቀዋል

Paws ላይ ያስገረሙኝ ነገሮች

1. ከቴሌግራም ድጋፍ ያለው መሆኑ
2. ከቴሌግራም ካልተደገፈ ቴሌግራም አካውንታችን የተጠቀምንበትን ቀን ማወቅ አስቸጋሪ ነው
2. ኖትኮይን የሰጠንን ቶክን ማወቁ
3. ዶግስ የሰጠንን ቶክን ማወቁ

እነዚህ ማሳያዎች የ Paws መስራቾች የሚታወቁ እና
#ከዶግስ #ከኖትኮይን እና #ብሉም በተጨማሪም #ከዱሮቭ ቴሌግራም ጋር ግንኙነት ያላቸው ሰዎች መሆናቸውን በቂ ማሳያ ነው

መጀመር ለምትፈልጉ ጊዜው ሳይሄድ በትጀምሩት አሪፍ ይመስለኛል 🫡

Link 👉
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=WjCE8ddu

FaMo Crypto

31 Oct, 08:07


Family DoctorX በበቀላሉ ሰው አፑን download ሳናደርግ invite ሊንክ በቴሌግራም በመላክ ብቻ የ DoctorX ቶከኖችን መሰብሰብ ትችላላችሁ።

እንደሚታወቀው ከ 40 ቀን ያነሰ ጊዜ ነው የቀረው ፈጥናችሁ ጀምሩ በታስክ እና invite ብዙ መሰብሰብ ትችላላችሁ

የሚሰጡን ቶክንም ወደ ምንም አይቀየርም ስለዚህ ትልቅ ፕሮጀክት ነው በደንብ ለመስራት ሞክሩ

ለመጀመር 👇👇👇

https://t.me/doctorx_meme_bot/app?startapp=r_6164282590

FaMo Crypto

31 Oct, 08:06


Major today daily combo  puzzle

FaMo Crypto

30 Oct, 19:41


አረ ቤተሰብ ፈዛችኋል🤣😢
እስከ አሁን ይህን ስራ አልጀመራችውም?
👇👇👇

https://t.me/LuckyDrawMasterBot/app?startapp=Y2g9a1FqOXh2SFI3RyZnPXNwJmw9a1FqOXh2SFI3RyZzbz1TaGFyZSZ1PTY1MTkzOTExNTc=

@fama_crypto. @fama_crypto

FaMo Crypto

30 Oct, 17:47


Blum   Code

DeFi Risks Key Insights: BLUMHELPS

FaMo Crypto

30 Oct, 13:39


Binance paws ፖስት አድርጎታል ወጥራቹ ስሩ

ሚቆይ Airdrop አይመስልም

ያልጀመራችሁ ጀምሩ👇

https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=YNnBfXeR

FaMo Crypto

30 Oct, 03:08


Major daily combo🪙🪙

FaMo Crypto

29 Oct, 22:07


📣BBQ LISTING NOVEMBER 🤔

የተረሳ ኤርድሮፕ ነዉ ገባ ብላቹ ታስክ  ስሩት ሊስት NOVEMBER 4 እያሉ ነዉ እስቲ እናያለን ✌️

ያልጀመራቹ
🤏https://t.me/BBQcoin_bot/BBQcoin?startapp=r_6164282590

FaMo Crypto

29 Oct, 04:47


X ላይ Viktor የሚባለዉ ታዋቂ ሰዉ ያስተዋወቀዉ ኤርድሮፕ ሲሆን አሁን ላይ ብዙ ሰዉ አልጀመረዉም😄

So ቀድማችሁ ጀምሩ። Airdrop ምንም ቢያሰላች መሞከሩ አይከፋም ብዬ ነዉ👋

ለመጀመር
  https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=YNnBfXeR

FaMo Crypto

29 Oct, 04:24


NOT PIXEL  🖤  NEW  TASK 

እቺን  ስማቹ  ላይ ጨምሩበት 👉  ▪️  256 PX  ይሰጣቹሀል  ።

FaMo Crypto

29 Oct, 04:23


Today's  $Major Daily Puzzle

Major Video Code
#1 :
070624
#4 : 159390
#6 : 241086

Link : Major

FaMo Crypto

28 Oct, 12:21


🔹Bitget Exchange የራሱ የሆነ Telegram Mini app Launch አርጓዎል ለፈጠኑ 1M ብቻ አፍጡኑት
🔹Bitget Exchange የራሱ የሆነ Telegram Mini app Launch አርጓዎል ለፈጠኑ 1M ብቻ አፍጡኑት


https://t.me/BitgetWallet_TGBot/BGW?startapp=sharetask-2w3jQ58W1iJwUrcBo

FaMo Crypto

28 Oct, 04:05


🪙MAJOR NEW DUROV COMBO!
[ 28 OCTOBER]🪙

🪙PUZZLE DUROV :- 1:6:12:
10

FaMo Crypto

27 Oct, 05:24


➡️Today's Major Puzzle Durov: 8:6:2:1    

FaMo Crypto

26 Oct, 14:47


Family እስኪ እቺን ቦት ሞክሯት ብዙ ቻናሎች ላይ እየተቀባበሉት ነው እኔ ገና minimum withdraw ላይ አልደረስኩም ጀምሩት እና ቻናሎቹን join በሉትና አስጀምሩት እኔ ሞክሬ ከገባልኝ በፍጥነት አሳውቃቹሀለው እስከዛ ጀምሩት

ለመጀመር 👇👇👇

https://t.me/USDTPayAirdrop_bot?start=6164282590

FaMo Crypto

26 Oct, 03:44


Major combo

FaMo Crypto

25 Oct, 13:07


MEMFI ROADMAP  ይሄንን  ይመስላል  NOVEMBER  12  LIST  ይደረጋል  🔥

FaMo Crypto

25 Oct, 12:15


➡️ Sidekick አዲስ future አምጥቷል በየቀኑ እየገባችሁ dimond  እና side kick token መቀበላችሁን አትዘንጉ 🤝 ልክ እንደ  BLUM  በባይናንስ  የሚደገፍ  ትልቅ  ፕሮጀክት  ነዉ  🫡

➡️ Link  ➡️  https://t.me/sidekick_fans_bot?start=6372589276

FaMo Crypto

25 Oct, 07:49


Memefi ላይ Airdrop ሚለው Section ውስጥ ገብታቹ Check አርጉ

ትልቅ ለሆነ Airdrop ለማግኘት ምን እንደሚያስፈለግ አስቀምጠዋል

🔹ዋነኛው ያላቹ COIN ብዛት ነው ከ50M
🔺Premium መግዛት አለባቹ
🔺At least 1 Ton Daily check in(0.2Ton)
🔺At least once Star Transaction
🔺አንዴ Giveaway ላይ መሳተፍ አለባቹ
🔺እና Earn ላይ ገብታቹ 10 Campaign መጨረስ አለባቹ

🔺ግዴታ አደለም ትልቅ ነገር ለማግኘት ግን ማድረግ አለባቹ ብለዋል!!!

      Mining ⛏️ ለ 12 ቀናት ተራዝሞል

FaMo Crypto

24 Oct, 12:13


OKX  ላይ  የተረጋጋ  ነዉ  ዋጋዉ  0.00012$   ነዉ

FaMo Crypto

24 Oct, 12:03


ዋጋው

FaMo Crypto

24 Oct, 11:59


X EMPIRE ሊስት ሊደረግ አንድ ደቂቃ ብቻ ይቀራል 🔥🔥🔥

FaMo Crypto

24 Oct, 03:29


⭐️ MAJOR  today’s Puzzle!🗓24.10

FaMo Crypto

23 Oct, 03:38


⭐️ MAJOR  today’s Puzzle!🗓23.10

FaMo Crypto

22 Oct, 14:43


dogs እና notcoin አምልጧችሀል
እንዳታስቡ አሁን ደሞ
#pineye መቶላቹሀል
ከ Bybit , kukoin , binance , okx በተጭማሪ ሌሎችም ትላልቅ exchage ጋር partner ናቸው። በ Lottery 🪙Usdt እና notcoin❤️የማሸነፍ እድላቹን መሞከር ትችላላቹ። listing announcement soon ይላል ቦቱ ላይ። ቻናላቸውም ቦቱም verify ተደርጓል።

ጊዜው ሳይረፍድ ያልጀመራቹ ካላቹ
ጀምሩ 👇👇👇

https://t.me/PinEye_Bot/pineye?startapp=r_6164282590

FaMo Crypto

22 Oct, 09:05


#Notpixel

Notcoin በቴሌግራም ቻናላቸው አሁን ፖስት ያደረጉት ነው። 😊

Not pixel ቀጣዩ ትልቅ ፕሮጀክት ነው። እየሰራችሁ ወገን 🔥

ያልጀመራቹ 👇👇

https://t.me/notpixel/app?startapp=f5476118932_s573809
https://t.me/notpixel/app?startapp=f5476118932_s573809

FaMo Crypto

22 Oct, 04:10


Major Daily Combo
Oct 22

FaMo Crypto

21 Oct, 13:12


$CROS Distribution on 27 October

➡️ 7% Of Total Supply
➡️No Vesting
➡️Convert Ratio Not Announced

Link  ➡️https://swee.ps/UmQCiF_eduefTH

FaMo Crypto

21 Oct, 06:33


Major Daily Combo
Oct 21

@fama_crypto
@fama_crypto

FaMo Crypto

20 Oct, 08:05


$CROS  በ GATE.IO  LIST  ይደረጋል  ካልጀመራቹ  ጀምሩ  ታስክ  ስሩ  🙌

https://swee.ps/UmQCiF_eduefTH

FaMo Crypto

20 Oct, 05:57


UID  የመጀመሪያዉ  ላይ  ነዉ  ምታስገቡት 

ADDRESS  ደሞ  ሁለተኛዉ  ላይ 

እና ደሞ  ታስክ  ስሩ  እስከ  26K  POINT  ታገኛላቹ

FaMo Crypto

20 Oct, 05:42


➡️Bitget ተጠቃሚ ከሆናችሁ ቶሎ ብላችሁ እዚህ Airdrop ተሳተፉ  List ሊደረግ 3 ቀን ብቻ ነው የቀራው !

➡️ $CROS  በ October 23 በ Bitget ላይ List የሚደረግ ሲሆን ከ Bitget ጋር በመተባበር ይህን Airdrop አዘጋጅተዋል

➡️ በዚህ Link ግቡ  ➡️https://swee.ps/UmQCiF_eduefTH

➡️ ሊንኩን ነክታችሁ ወደ ዌብሳይቱ ከወሰዳችሁ በኋላ ትንሽ ጠብቁት ከዛ

➡️ email address አስገቡ
➡️ captcha Verify አድርጉ
➡️ የBitget UID እና $CROS deposit address አስገቡ

➡️  ከ 30 በላይ Taskoch አሉ እያንዳንዳቸው ከ 200 በላይ ነጥብ ስላላቸው ሁሉንም አጠናቁ

➡️ ቶሎ አልመጣ ካላችሁ ጠብቁት

➡️ነጥቦች መጨረሻ ላይ ወደ $CROS ይቀየራሉ

Pre Market ላይ $Cors አሁናዊ ዋጋው $0.20 ነው! ከBitget በተጨማሪም በ Gate፣KuCoin  እና  MEXC ላይ ሊስት ይደረጋል

FaMo Crypto

20 Oct, 03:43


MAJOR COMBO

FaMo Crypto

19 Oct, 13:06


Family ሲድን የምትሰሩ በደንብ ስሩ ትልቅ ኤርድሮፕ ነው November ላይ ሊስት የሚደረግ አሁን November ሊገባ 11 ወይም 12 ቀን ነው የቀረው በቀሩት ጊዜያት ወጥራቹ ስሩ አንዳንድ ቻናል ላይ 1 seed ከ 0.1$-0.5$ እየገመቱ ነው እነሱ እንደገመቱት በ minimum  በ0.1$ ብንሰራ 1000 seed 100$  አከባቢ ነው ስለዚህ ትልቅ ፕሮጀክት ነው በደንብ ስሩት ያልጀመራችሁም ጊዜ አላችሁ በደንብ ስሩ

ለመጀመር 👇👇👇

http://t.me/seed_coin_bot/app?startapp=6164282590

FaMo Crypto

19 Oct, 07:24


#Notpixel

Notcoin በቴሌግራም ቻናላቸው አሁን ፖስት ያደረጉት ነው። 😊

Not pixel ቀጣዩ ትልቅ ፕሮጀክት ነው። እየሰራችሁ ወገን 🔥

ያልጀመራቹ 👇👇

https://t.me/notpixel/app?startapp=f5476118932_s573809
https://t.me/notpixel/app?startapp=f5476118932_s573809

FaMo Crypto

19 Oct, 04:46


Today major combo

FaMo Crypto

17 Oct, 19:19


X empire በይፋ ተጠናቁዋል. ነገ 3 ሰዓት ቶክን ይከፋፈላል.

@fama_crypto
@fama_crypto

FaMo Crypto

17 Oct, 17:08


X  EMPIRE  ሊያልቅ  1 ሰአት  ብቻ  ቀርቶታል  🚩

👛 WALLET  CONNECT  ማረጋቹን  ቼክ  አርጉ  !!

🪙COIN  ካላቹ  PROFIT  አሳድጉበት

FaMo Crypto

17 Oct, 17:03


⚡️X empire Oct 24 የተረጋገጡ ሊስት የሚደረግባቸው ኤክስቼንጆች

Kucoin
Gate.io
Okx
Biget
Bybit

ሊስት ከተደረገ በኋላ በ On-chain ማለትም በነ ቶንኪፐር /Tg wallet እና መሰሎቹ claim የሚደረግ ይሆናል።

https://t.me/fama_crypto

FaMo Crypto

17 Oct, 15:39


Family ኢሄ ኤርድሮፕ ብዙ ሰው እውነት ነው ደርሶናል እያሉ ነው  ጀምሩት ሁሉንም ቻናል join  በሉ ከዛ ሰው ጋብዛቹ withdraw ማድረግ ነው

ለመጀመር 👇👇👇

https://t.me/REFINetworkAirdropbot?start=Bot20212181

FaMo Crypto

17 Oct, 15:36


አሰራሩ  ካልገባቹ  👇

ሊንኩን  ንኩት  ➡️https://doctorx.meme/@matiyas

➡️Play store ሚለውን በመምረጥ በplay
store አፑን አውርዱት

➡️ክፈቱትና email በመሙላት የሚላክላቹን 3 digit code አስገቡ

➡️ አፑ  22mb  ብቻ  ነዉ  👌

Only 45 days left to mine your $DRX until December 4th!

45  ቀን  ብቻ  ነዉ  የሚቆየዉ  እንዳያመልጣቹ  TASK  ስሩ  🫡

4,608

subscribers

881

photos

20

videos