Telegram Airdrop links @miskussunnah1 Channel on Telegram

Telegram Airdrop links

@miskussunnah1


https://t.me/Miskussunnah1


ይህ የሚስኩ ሱናህ የቴሌግራም ግሩፕ ነው ማንኛውም አስተያየትም ሆነ መረጃ ብሎም ጥያቄ ካሎት በ +251901780101 ላይ ይደውሉ ወይም https://t.me/Miskusunnah1

Misku-sunnah ጋዛ ፍልስጤም (Amharic)

ማህበረሰብ Misku-sunnah ጋዛ ፍልስጤም በየዚህ እናዚህ ቴሌግራም ዉስጥ በአዲሱ አስተዳደር በአፕሊኬሽን ስአት አይኮት መረጃ፣ ላይክስ እና ቃለ አልባ ውስጥ ሁሉም አስተያየት ተደንግጧል። Misku-sunnah ጋዛ ፍልስጤም ከሰነ አይንተርክት መሆንን እና በወጣቶቹን እንዲያስተዋፅዖ ይውላል። በመነሻብን ሄሎ ኢየስን ቢስጆል ላይ ሊኖረው እንጀምራለን ። እንግሊዝኛዎች በጥንቃቄዎቹ ላይ ለመጠቀም እና ለማበረታታት በማገልገል በሌሎች የተንቀሳቀሰ ነን ።

Telegram Airdrop links

01 Dec, 08:23


https://t.me/nordom_gates_bot/open?startapp=AtDX4t

Telegram Airdrop links

01 Dec, 08:23


https://t.me/blum/app?startapp=ref_XBDCH2SvBv

Telegram Airdrop links

01 Dec, 08:22


t.me/seed_coin_bot/app?startapp=6020677765
SEED App – Meme Telegram app backed by top investors.
🔥 Burning SEED for inactive users after more than 30 days.
🚀 20M users in just 1 month!
🏆 Top-tier listing this December.
Don’t miss out — now’s the perfect time to join! 🎉

Telegram Airdrop links

01 Dec, 08:16


https://t.me/Binance_Moonbix_bot/start?startApp=ref_6020677765&startapp=ref_6020677765&utm_medium=web_share_copy

Misku-sunnah ጋዛ ፍልስጤም

07 May, 14:55


እስራኤል ዛሬ ጠዋት ጋዛን ከግብፅ ጋር የሚያገናኘውን መውጫ መንገድ በመቆጣጠር ራፋህን ለማጥቃት ጉዞውን ቀጥሏል።

Misku-sunnah ጋዛ ፍልስጤም

07 May, 14:55


ተመልከቱ ተመልከቱማ

Misku-sunnah ጋዛ ፍልስጤም

07 May, 14:55


1.5 ሚሊየን በላይ ፊሊስጤማዊ ስደተኛ የተጠለለበት የራፋህ ካምፕ ላይ እስራኤል ጦርነት ከፍታበታለች ነው የተባለው የሚወጡት ዜናዎች ደስ አይሉም። ራፋህ እስራኤል ጦርነት ከስነሳች ብዙ ፊሊስጤማዊ ህይወቱ ያልፋል። እስቲ ዱዓ እናድርግላቸው ያ-ጀመዓ

Misku-sunnah ጋዛ ፍልስጤም

03 May, 11:56


ይችህ እናት እንዴት ያለች ናት?

በአሏህ ምን አይነት እናት ናት?

የሷሀቢያት እናቶች ፅናት እና ሶብር ምን አይነት ይሆን? ያ አሏህ

አሏህ ሆይ ለዚህ ሶብራቸው ድልን አጎናፅፋቸው ያ አሏህ
!

Misku-sunnah ጋዛ ፍልስጤም

03 May, 07:41


አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ

ዛሬ ደስ በሚለው የጁሙዓ ጠዋት ደስ የሚል ዜና ከወደ ዑስማኖች ሀገር ቱርኪዬ ሰምተናል።

May 3, 2024

በ2023 ቱርክና እስራኤል መካከል የነበረው የንግድ ልውውጥ 6.8 ቢሊዮን ዶላር ነበር።

አሁን ግን ቱርክዬ ከእስራኤል ጋር ያላትን የንግድ ግንኙነት ሙሉ በሙሉ ማቋረጧን አስታወቀች።

ቱርክ ከእስራኤል ጋር ያላትን የንግድ ግንኙነት ያቋረጠችው በጋዛ እየተባባሰ ከመጣው የሰብዓዉ ሁኔታ ጋር ተያይዞ እንደሆነ የሀገሪቱ ንግድ ሚኒስቴር አስታውቋል።


የቱርክ የንግድ ሚኒስቴር ትናንት ባወጣው መግለጫ፤ ከቱርክ ወደ እስራኤል እንዲሁም ከእስራኤል ወደ ቱርክ የሚደረጉ ሁሉም አይነት የገቢና ወጪ ንግዶች ሙሉ በሙሉ ተቋርጠዋል ብሏል።

አልሀምዱሊሏህ።

የኤርዶጋን መንግስትን እናመሰግናለን ይህ ለጋዛ ወንድሞቻችን ከጎናችን መሆናቸውን የሚያሳይ ነው አልሃምዱሊሏህ!

Misku-sunnah ጋዛ ፍልስጤም

16 Apr, 16:46


ጋዛ ላይ የተፈፀመው ይህ ነው !!

ከጦርነቱ በፊት እና ከጦርነቱ በኋላ ይህን ትመስላለች አንድ የጋዛ እህታችን

እጅግ የሚያሳዝን ድርጊት ነው

Misku-sunnah ጋዛ ፍልስጤም

16 Apr, 16:29


https://t.me/+XZI8u0qan8BjMGZk

Misku-sunnah ጋዛ ፍልስጤም

16 Apr, 07:42


እስቲ ይቺን ጠቅ አድርጉና ላይክ

Misku-sunnah ጋዛ ፍልስጤም

13 Mar, 04:11


አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ የሚስክ ሱናህ ፕሮግራም ቤተሰቦች

ዛሬ የአሏህ ፍቃድ ረመዷን ሶስት ነው ለዚህም ስለደረስን አልሃምዱሊሏህ

ነገር ግን ረመዷኑ እየነጎደ ነው
ነቃ ያላልን ዛሬ ነገ ያልን እንዳንሞኝ ረመዷን እያመለጠ ነው።

Misku-sunnah ጋዛ ፍልስጤም

10 Mar, 22:52


ውድ የሚስክ ሱናህ ፕሮግራም ቤተሰቦች በድጋሚ እንኳን አድረሳችሁ።

ልዩ የምስኩ ሱናህ የረመዷን ፕሮግራም አሏህ ካለ ከረመዷን ሁለት ምሽት ጀምሮ ወደ ተመልካቾቻችን መድረስ ይጀምራል
ለዚህም ስፖንሰር የሆኑን ድርጅቶችን እጅግ በጣም እናመሰግናለን።

ልዩ የምስኩ ሱናህ የረመዷን ፕሮግራም ስፖንሰር አድርገው ሲያቀርቡላችሁ ደስታ ይሰማቸዋል።

== ኢትዮ ሳዳት ዓረብያ መጅሊስ እና መጋረጃ

== አል መደድ ፋሽን ዲዛይን

== Sab organic chia seeds  ናቸው።

እጅግ በጣም እናመሰግናለን!

ምርት እና አገልግሎታችሁን በማስተዋወቅ አትርፈው ይጠቀሙ።

0911391340 አሊያ ላይ ይደውሉ ረመዷን ሙባረክ

Misku-sunnah ጋዛ ፍልስጤም

10 Mar, 10:51


አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ የሚስኩ ሱናህ ፕሮግራም ቤተሰቦች

እንኳን ለተከበረው ረመዷን ወር በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን

ዛሬ እሁድ ሻዕባን 29 ነው ከመግሪብ በኋላ ታላቁን እንግዳችንን እንጠባበቃለን።

አሏህ ሽቶት የእንግዳው ማብሰሪያ ጨረቃ 🌙 ከታየች አልሀምዱሊሏህ ምሽቱን ተራዊህ ሰግደን ነገ ሰኞ የረመዷን የመጀመሪያ ቀን ይሆንና መፆም እንጀምራለን።

አሁንም ቢሆን አሏህ ሽቶት ጨረቃ ሳትታይ የቀረች እንደሆን ያለጥርጥር ማክሰኞን እንፆማለን። ሰኞ ማታ ተራዊህ እንሰግዳለን።

ከዛሬዋ እሁድ መግሪብ ወቅት ከገባ በኋላ እንጂ በእርግጠኝነት ፆም ረመዷን መቼ እንደሆነ መናገር አይቻልም! ማወቅም አይቻልም

ትክክለኛ የረመዷንን ወር ፆም ነገ ይሁን አይሁን በዚህ የሚስኩ ሱናህ ፕሮግራም ቴሌግራም ግሩፕ እና በሌሎች ታማኝ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ በደረስን ፍጥነት ከላይ ባለው ተመሳሳይ የፎቶ መግለጫ አይነት እናሳውቃለን።

እስከዛው ድርስ በሶብር ትክክለኛ መግለጫዎችን እንጠብቅ

ይህም ከኢትዮጽያ እስላማዊ አስተምህሮት ማህበር የሚተላለፈው መልዕክት ብቻ ይሆናል።

Misku-sunnah ጋዛ ፍልስጤም

20 Feb, 11:48


https://youtu.be/kxnmFO4mgk0?si=iL_8KMe2K6O9PI5R

Misku-sunnah ጋዛ ፍልስጤም

20 Feb, 07:02


https://youtu.be/q42M2oviYec?si=RY_f2oqsVNP38J2s

Telegram Airdrop links

15 Feb, 12:29


Telegram Airdrop links pinned Deleted message

1,361

subscribers

4

photos

0

videos