የኛ- ሥርዓተ ቅዳሴ ተሰጥዎ መማርያ

@kidase1

ይህ ቻናል በዋነኝነት ሰለ ቅዳሴ እንዲሁም በቅዳሴ ጊዜ ይበል ህዝብ የሚለውን ክፍል በዜማ እና በትርጉም እናጠና ዘንድ የተከፈተ ነው። ለምታውቋቸው ኦርቶዶክሳውያን ሁሉ እንድታጋሯቸው በትህትና እንጠይቃለን።

@maryamawit2116 ሀሳብ ካላችሁ በዚህ ልትልኩልን ትችላላችሁ።

በራሱ ማንነት ውስጥ የሚኖር እውነተኛ "ኦርቶዶክሳዊ ኢትዮጵያዊ" ለመሆን ዕለት ዕለት እንትጋ💕

የኛ- ሥርዓተ ቅዳሴ ተሰጥዎ መማርያ

21 Jan, 00:22

"በጎን የሚያደርግ ሰንበትን የሚያከብር ሁሉ ጻድቅ ነው፤ ወደ እግዚአብሔር አምልኮ የገባ መጻተኛ ከሕዝቡ ይለየኝ ይሆን? አይበል ፤ በጎ ያደረገ ሰንበትን የሚያከብር ሁሉ ጻድቅ ነው።"
   
       በጎ ሽልማት የምታስገኝ ሰንበትን
           በቅዳሴ እናክብራት🤍

የኛ- ሥርዓተ ቅዳሴ ተሰጥዎ መማርያ

21 Jan, 00:12

"ሰንበትን አክብሩ እውነትንም አድርጉ ብል የማያበላሸው የማያገኘው ሌባም የማያገኘው በስማያት ያለ መዝገብን ለእናንተ ሰብስቡ"

          ልዕልት ሰንበትን በቅዳሴ

የኛ- ሥርዓተ ቅዳሴ ተሰጥዎ መማርያ

21 Jan, 00:02

እንኳን ለዘመነ ጽጌ በሰላም አደረሳችሁ❤️

መልአኩ ሕፃኑንና እናቱን ወደ ግብፅ ይዘሃቸው ሽሽ፣ የሕፃኑን ነፍስ ሊገድሉት ይፈልጋሉና ሲል ለዮሴፍ በሕልሙ በነገረው መሠረተ ዮሴፍም ሕፃኑንና እናቱን ድንግል ማርያምን ይዞ ወደ ግብፅ መሰደዱና እመቤታችንና ሕፃኑ ሦስት ዓመት ከመንፈቅ በስደት ከኖሩ በኋላ /ራእይ.12፣6/ ወደ አገራቸው ወደ ናዝሬት መመለሳቸው የሚታሰብበት ወቅት ነው፡፡ /ማቴ 2፣13-23፣ ት.ኢሳ.19፣1፣ እንባቆም 3፣6-7፣ መዝ.83፣3/፡፡

   "ፀሐይን የምትለብሽ የብርሃን ልጅ ቅድስት ድንግል ማርያም ከክፉ ከሄሮድስ ዘንድ ልጅሽን ባሸሸሽ ጊዜ የደረሰብሽን ችግሮች ጨረቃን የሚጫሙ እግሮችሽ በመንገድ ብዛትና በአሸዋ ግለት እንደ ጎበጎቡ ሲሰማ ሰው ይቅርና ድንጋዩም ባለቀሰ ነበር” ሰቆቃወ ድንግል

      ከእመቤታችን በረከት ያሳትፈን፤ በፃም  ፣ በቅዳሴ፣ በሌሊቱ አገልግሎት እመብርሃን ታትጋን አሜን

የኛ- ሥርዓተ ቅዳሴ ተሰጥዎ መማርያ

20 Jan, 23:52

"በጎን የሚያደርግ ሰንበትን የሚያከብር ሁሉ ጻድቅ ነው፤ ወደ እግዚአብሄር አምልኮ የገባ መጻተኛ ከሕዝቡ ሁሉ ይለየኝ ይሆን? አይበል በጎ ያደረገ ሰንበትን የሚያከብር ሁሉ ጻድቅ ነው።"
   
       በጎ ሽልማት የምታስገኝ ሰንበትን
           በቅዳሴ እናክብራት🤍

የኛ- ሥርዓተ ቅዳሴ ተሰጥዎ መማርያ

20 Jan, 23:42

"ሰንበትን የሚያከብር ሰው የሚያገኘው ዋጋ እጅግ ትልቅ ነው ምክንያቱም የሰንበት ጌታዋ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፤ ሰንበትን ማክበር እርሱን ማክበር ነው"።
    
      💕ከሰማያት ወርዶ ለእኛ ሲል ተዋርዶ ያከበረንን ቸሩ መድሃኔዓለምን በከበረች ዕለተ ሰንበት በቤተክርስቲያን ተሰብስበን እናከብረው ዘንድ ሁላችንም ነገ በማለዳ ከቅዳሴው ለመታደም እግሮቻችንን እናቅና💕

የኛ- ሥርዓተ ቅዳሴ ተሰጥዎ መማርያ

20 Jan, 23:32

እንግዲህ ሰንበት በእግዚአብሔር ቸርነት ከስጋ ድካማችን እናርፍባት ዘንድ የተሰጠችን ጸጋ መሆኗን አውቆ በሚገባ ማክበር ይገባናል።
         ~ልዕልት ሰንበትን በቅዳሴ~

የኛ- ሥርዓተ ቅዳሴ ተሰጥዎ መማርያ

20 Jan, 23:22

"ሰንበትን አክብሩ እውነትንም አድርጉ ብል የማያበላሸው የማያገኘው ሌባም የማያገኘው በስማያት ያለ መዝገብን ለእናንተ ሰብስቡ"

          ልዕልት ሰንበትን በቅዳሴ

የኛ- ሥርዓተ ቅዳሴ ተሰጥዎ መማርያ

20 Jan, 23:12

"በጎን የሚያደርግ ሰንበትን የሚያከብር ሁሉ ጻድቅ ነው፤ ወደ እግዚአብሄር አምልኮ የገባ መጻተኛ ከሕዝቡ ሁሉ ይለየኝ ይሆን? አይበል በጎ ያደረገ ሰንበትን የሚያከብር ሁሉ ጻድቅ ነው።"
   
       በጎ ሽልማት የምታስገኝ ሰንበትን
           በቅዳሴ እናክብራት🤍

የኛ- ሥርዓተ ቅዳሴ ተሰጥዎ መማርያ

20 Jan, 23:02

ስለምንህ ስማኝ

ስለምንህ ስማኝ ኦ አምላኬ
እየኝ ፊትህ ተንበርክኬ
አመፃዬን በደሌን አውቄ
ምህረትን ስሻ ወድቄ
       እጮሃለው  ወዳንተ ብዬ ማረኝ ማረኝ
       ኃጢያቴ ተብትቦ  ሰርክ እያስጨነቀኝ  /2/
ኢየሱስ ክርስቶስ የነፍስ መድኃኒቴ
አንተ የቅርብ ረዳቴ
አንተን ትቼ ብቻዬን ለመኖር
አውቃለሁኝ እኔ አልችልም
         ካንተ ሌላ ተስፋ ፍፁም ስለሌለኝ
       ምንም ብበድልህ መጣው ይቅር በለኝ /2/
ኢየሱስ ክርስቶስ ጋሻ መከታዬ
ከኔ ዘንድ ሁን መጠጊያዬ
አንተን ከያዝኩ ሌላ ምን እሻለው
ሁሉን ካንተ አገኛለው
             የኃያላን ኃያል ጌታ ለኔ ቆመህ
            ምንም ጠላት ቢነሳ ድል ታደርገዋለህ/2/
የአፌ ነገር ሃሳቤ ሥራዬ
እንዲያምር እርዳኝ ኦ ጌታዬ
የምድራዊ ዘመኔን ጨርሼ
ነጭ የሰርግ ልብሴን ለብሼ
              ቅዱስ /3/ እንድል ዘላለም በፊትህ  
            አሜን ይሁንልኝ አባት ሆይ ፈቃድህ   /3/

የኛ- ሥርዓተ ቅዳሴ ተሰጥዎ መማርያ

20 Jan, 23:02

ያላየነውን እናያለን

ክርስቶስ አምላክ በቤተልሔም ሲወለድ በአካል ተገኝተን አላየነውም፤ ሰብአሰገል ሲሰግዱለት አላየን፤ በፀሎተ ሐሙስ ቀን ስጋው እና ደሙን ለሐዋርያቱ ሲያቀብል አላየንም፤ እለተ አርብ ያፈሰሰውን ደም የቆረሰውን ስጋ በአካል ሆነን አላየንም፤ ደመና ሰውራው ሲያርግ አላየንም፤ ግን እነዚህ ሁሉ አሁን ድረስ በስርዓተ ቅዳሴ ላይ ይገኛሉ። ፤ማየት እንችላለን ።

🤍 ልዕልት ሰንበትን በቅዳሴ🤍

የኛ- ሥርዓተ ቅዳሴ ተሰጥዎ መማርያ

20 Jan, 22:51

...እንግዲህ ሰንበት በእግዚአብሔር ቸርነት ከስጋ ድካማችን እናርፍባት ዘንድ የተሰጠችን ጸጋ መሆኗን አውቆ በሚገባ ማክበር ይገባናል።
         ~ልዕልት ሰንበትን በቅዳሴ~

የኛ- ሥርዓተ ቅዳሴ ተሰጥዎ መማርያ

20 Jan, 22:41

"ሰንበትን አክብሩ እውነትንም አድርጉ ብል የማያበላሸው የማያገኘው ሌባም የማያገኘው በስማያት ያለ መዝገብን ለእናንተ ሰብስቡ"

          ልዕልት ሰንበትን በቅዳሴ

የኛ- ሥርዓተ ቅዳሴ ተሰጥዎ መማርያ

20 Jan, 22:31

"በጎን የሚያደርግ ሰንበትን የሚያከብር ሁሉ ጻድቅ ነው፤ ወደ እግዚአብሄር አምልኮ የገባ መጻተኛ ከሕዝቡ ሁሉ ይለየኝ ይሆን? አይበል በጎ ያደረገ ሰንበትን የሚያከብር ሁሉ ጻድቅ ነው።"
   
       በጎ ሽልማት የምታስገኝ ሰንበትን
           በቅዳሴ እናክብራት🤍

የኛ- ሥርዓተ ቅዳሴ ተሰጥዎ መማርያ

20 Jan, 22:11

ያከብርዋ ለሰንበት መላእክት በሰማያት ፃድቃን በውሰተ ገነት(፪)
ወኲሉ ፍጥረት አሣት ወአናብርት እለ ውሰተ ደይን የአርፉ ባቲ እስመ ባቲ አዕረፈ እምኲሉ ግብሩ(፪)

ያከብሯታል ሰንበትን መላዕክት በሰማያት ፃድቃን በገነት(፪)
ፍጥረታት በሙሉ አሳዎች እና አንበሪዎች በመቃብር ያሉ ያክብሯታል አምላክ በእርሷ እንዳረፈ ከስራ ኹሉ(፪)
      
   ፨እለተ ሰንበትን በቅዳሴ እናክብራት፨

የኛ- ሥርዓተ ቅዳሴ ተሰጥዎ መማርያ

20 Jan, 22:01

"በጎን የሚያደርግ ሰንበትን የሚያከብር ሁሉ ጻድቅ ነው፤ ወደ እግዚአብሄር አምልኮ የገባ መጻተኛ ከሕዝቡ ሁሉ ይለየኝ ይሆን? አይበል በጎ ያደረገ ሰንበትን የሚያከብር ሁሉ ጻድቅ ነው።"
  
በጎ ሽልማት የምታስገኝ ሰንበትን
       በቅዳሴ እናክብራት🤍

የኛ- ሥርዓተ ቅዳሴ ተሰጥዎ መማርያ

20 Jan, 21:51

...እንግዲህ ሰንበት በእግዚአብሔር ቸርነት ከስጋ ድካማችን እናርፍባት ዘንድ የተሰጠችን ጸጋ መሆኗን አውቆ በሚገባ ማክበር ይገባናል።
         ~ልዕልት ሰንበትን በቅዳሴ~

የኛ- ሥርዓተ ቅዳሴ ተሰጥዎ መማርያ

20 Jan, 21:41

"ሰንበትን የሚያከብር ሰው የሚያገኘው ዋጋ እጅግ ትልቅ ነው ምክንያቱም የሰንበት ጌታዋ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፤ ሰንበትን ማክበር እርሱን ማክበር ነው"።
    
      💕ከሰማያት ወርዶ ለእኛ ሲል ተዋርዶ ያከበረንን ቸሩ መድሃኔዓለምን በከበረች ዕለተ ሰንበት በቤተክርስቲያን ተሰብስበን እናከብረው ዘንድ ሁላችንም ነገ በማለዳ ከቅዳሴው ለመታደም እግሮቻችንን እናቅና💕

የኛ- ሥርዓተ ቅዳሴ ተሰጥዎ መማርያ

20 Jan, 21:31

መልካችንን እናስተውለው

በክርስቶስ ክርስቲያን የተባልን እኛ ኦርቶዶክሳዊያን መልካችን ምን ይሆን ?
"አንድ ሰው የወለደው ልጁ ቁርርርጥ ጎረቤቱን ቢመስል አባት ደስ ሊለው አይችልም" የወለደን የፈጠረን አባታችን ክፉ ጎረቤት የሆነን ዲያብሎስን ስንመስል መድኃኔዓለም ይከፋዋል። እሱን እንድንመስል ቅዳሴ የተባለ መልክ ማስተካከያ አለና መልካችንን በስርዓቱ እናስውብ።
     
         🌼ልዕልት ሰንበትን በቅዳሴ🌼

የኛ- ሥርዓተ ቅዳሴ ተሰጥዎ መማርያ

20 Jan, 21:21

"ሰንበትን አክብሩ ፣ እውነትንም አድርጉ ፤ ብል የማያበላሸው ሌባም የማያገኘው በሰማያት ያለ መዝገብን ለእናንተ ሰብስቡ"

          ልዕልት ሰንበትን በቅዳሴ