Maraki News @maraki_news Channel on Telegram

Maraki News

@maraki_news


Addisababa, Ethiopia🇪🇹

👇ማስታወቂያ ለማሰራት
@Adis_pro

Maraki News (Amharic)

ማስታወቂያ ከማራኪ ቀዶ ባለስራ ነው፡፡ ይህ ማስታወቂያ የሆነው፣ @marakinews ገና ኢትዮጵያን የሚገኝ የአሰፋላት ዜና እና ቼንሲ እንዴት ነው፡፡ ለማስታወቂያ በመላክ እና ተጨማሪ መረጃ ብቻ ውስጥ ምን ነው? ማስታወቂያ የሚገኙ የአሰፋላት ዜናዎችን እና ቼንሲዎችን ማግኘት ይችላል፡፡

Maraki News

15 Nov, 09:40


💥💥የጦርነት ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN አድርገው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ የጦርነት እና የጫካ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል።

Maraki News

15 Nov, 09:14


የ አለም ዋንጫ ሁለት ጊዜ እንደተሰረቀ ሰምተዋል?

በረኞች ኳስን በእጅ እንዳይነኩ ይከለከል እንደነበርስ ያውቁ ነበር?

የመጀመሪያው አለም ዋንጫ ፍፃሜ እንዳልነበረውስ ሰምተዋል?

ሁሉንም በተወዳጁ ቻናላችን አንድ ላይ ያገኛሉ👇🔥

https://t.me/+kdDSJKA0KmI4NGU0

Maraki News

15 Nov, 08:42


የ15 ዓመት ታዳጊዋን ለአምስት ሆነው የአስገድዶ መድፈር ወንጀል የፈፀሙ ተከሳሾ በጽኑ እስራት ተቀጡ

በወላይታ ሶዶ ለአምስት ሆነው የአስገድዶ መድፈር ወንጀል የፈፀሙ ግለሰቦች በጽኑ እስራት መቀጣታቸውን የወረዳው ፍ/ቤት አስታውቋል ።ተከሳሾቹ በቁጥር አምስት ሲሆኑ ጉርዛ ጉቡላ፣ጉቴ ጴጥሮስ፣ሙርቴ ሙኩሎ፣ወጣት ጩምቡሎ ጩጩሞ እና  ወጣት ካፍቴ ኢዮና  የተባሉ ናቸው፡፡

ግለሰቦቹ በወላይታ ዞን በዑባ ደብረ ፀሐይ ወረዳ ሻላ ጽጾ ትፌ ቀበሌ ክልል ውስጥ ልዩ ሥሙ ጽጾ ንዑስ ተብሎ በሚጠራበት አካባቢ ከምሽቱ 2:00 ሰዓት አካባቢ የአስገድዶ መድፈር ወንጀል መፈፀባቸው ተገልፆል፡፡ የግል ተበዳይ የሆነችው በየነች ሞርካ የተባለች የ15 ዓመት ታዳጊ ስትሆን የጓደኛዋ ሠርግ ቤት ሄዳ ስትመለስ ተከሳሾች ሆን ብለው በቡድን ተደራጅተው የአስገድዶ መድፈር ወንጀል እንደፈፀሙባት የደቡብ ኢትዮጵያ ፖሊስ ኮሚሽን ህዝብ ግንኙነት እና ገጽታ ግንባታ ዳይሬክተር ኢንስፔክተር አሸናፊ ኃይሌ  ለብስራት ሬዲዮ ቴሌቪዥን ተናግረዋል ።

ተከሳሾቹን  ፖሊስ በቁጥጥር ስር በማዋል በሰውና በህክምና ሰነድ ማስረጃ አደራጅቶ ለአቃቤ ህግ ያቀርባል፡፡አቃቤ ህግም ከፖሊስ የደረሰውን የምርመራ መዝገብ መነሻ በማድረግ የአስገድዶ መድፈር ወንጀል ክስ በመመስረት ፍ/ቤት ያቀርባል።

በዚህም መሰረት የወረዳዉ ፍርድ ቤት ህዳር 4 ቀን 2017 ዓ.ም በዋለው የወንጀል ችሎት በእያንዳንዳቸው ተከሳሾች ላይ በ14 ዓመት ጽኑ እስራት እንዲቀጡ ፍ/ቤት ውሳኔ ማስተላለፉን ኢንስፔክተር አሸናፊ ኃይሌ  ለብስራት ሬዲዮ ቴሌቪዥን ተናግረዋል ።

Via: ዳጉ ጆርናል
@marakinews

Maraki News

15 Nov, 08:31


#የተማሪዎች_የጥሪ_ማስታወቂያ

በ2017 የትምህርት ዘመን በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የአንደኛ ዓመት አዲስ ገቢ ተማሪዎች እንዲሁም በ2016 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው የአቅም ማሻሻያ መርሐግብር (Remedial Program) ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት ህዳር 12 እና 13/2017 ዓ.ም መሆኑን እናሳውቃለን።

ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ

@marakinews

Maraki News

15 Nov, 07:15


☄️ ለተለያዩ aridrop boost ለማድረግ premium እና Star እየጠየቀ ይገኛል ይሄንንም በብዙዎቻቹ ጥያቄ መሰረት የ premium እና Star አገልግሎት ከኛ ማግኘት ትችላላችሁ

ለመግዛት ➡️ @Adis_pro
              ➡️  @Adis_pro

Maraki News

14 Nov, 17:20


አርሲ ዩኒቨርሲቲ ለመጀመሪያ ጊዜ የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ዕድገት ሰጠ።

የዩኒቨርሲቲው የሥራ አመራር ቦርድ የመምህርና ተመራማሪ ቃሲም ኪሞ (ዶ/ር) በሳይኮሎጂ የሙሉ ፕሮፌሰርነት እድገት አፅድቋል።

ምሁሩ እድገቱን ያገኙት በመማር ማስተማር፣ በምርምር እንዲሁም በተቋማዊና የማኅበረሰብ አገልግሎት አበርክቷቸው ተገምግሞ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

@marakinews

Maraki News

14 Nov, 17:00


የተባበሩት መንግስታት በኢትዮጵያ በትዳር ውስጥ የሚፈጸም አስገድዶ መድፈር በወንጀል እንዲያስቀጣ ጠየቀ።

#marakinews የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ፤ በኢትዮጵያ በትዳር ውስጥ የሚፈጸም አስገድዶ መድፈር በወንጀል እንዲያስቀጣ ፣ የሞት ቅጣት እንዲቀርና ሕጻናትን ለውትድርና መመልመል እንዲቆም ጠየቀ

የተመድ የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት ትናንት በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ይዞታ ላይ ባደረገው ግምገማ በርካታ አገራት አሳሳቢ ባሏቸው የሰብዓዊ መብቶች ጉዳዮች ዙሪያ ለኢትዮጵያ ምክረ ሃሳቦችን ሰጥተዋል።

ከምክረ ሐሳቦቹ መካከል፣ የሞት ቅጣት እንዲቀር፣ በትዳር ውስጥ የሚፈጸም አስገድዶ መድፈር በወንጀል እንዲያስቀጣ ኾኖ እንዲደነገግና ሕጻናትን ለውትድርና መመልመል እንዲቆም የሚሉት ይገኙበታል።

በጋዜጠኞች፣ በሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች፣ በሲቨክ ማኅብረሰብ ድርጅቶችና በተቃዋሚ የፖለቲካ ኃይሎች ላይ የሚደርሱ ጥቃቶች፣ የአስገድዶ መሠወር ድርጊቶችና ከሕግ ውጪ የኾኑ እስሮች እንዲቆሙና በጊዜያዊ ማቆያዎች የተፈጸሙ የሥቅየት ድርጊቶች በገለልተኛ አካል እንዲመረመሩም በርካታ አገራት ምክረ ሃሳቦችን አቅርበዋል፡፡

Via ዋዜማ
@marakinews

Maraki News

14 Nov, 15:58


#የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ እርዱን ቀኑ ጨልሞብናል
"ሰላማዊት አበበ ጌቴ እባላለሁ እንጅባራ ነው የምኖረው ውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ በፈጣሪ ስም ልለምናችሁ ከዚህ ጨለማ እንድወጣ እረዱኝ እገዛችሁ ያስፈልገኛል
ቀኑ ጨልሞብኛል እናትና አባቴ ከተለያዪ አምስት አመት ሞልቷቸዋል ኮሶበር ወይም እንጅባራ ነው የተወለድሁ እዛው እቤት ነበረን ቤተሰቦቼ ሲለያዬ እቤቱ ተሽጦ ለሁለት ተካፈሉት እና እናቴ ለኛ ወጣ ብላ እዛው ስለማያስገዛት አዲስ ቅዳም ምትባል ከተማ ገዛችልን እዛው ገብተን መኖር ጀመርን እዛው እያለን ለወረት ለመስራት ብር ስላልበቃን ከግለሰብ 50,000ሺ ብር ተበደርን የቤቱን ካርታ አስዘን እጀራና ጠላ እየሸጥን ስንኖር ጦርነቱ ሲከፋ ተመልሰን ወደ ኮሶበር ኼድን እኔም አዲስ አበባ ሂጄ መስተንግዶ እየሰራሁ የናቴ የቤት ኪራይ እከፍል ነበር አጋጣሚ ላዲስ አመት ታመምሁ ወደ እናቴ ተመልሼ መጣሁ ከሞትም ፈጣሪ አተረፈኝ ከግሉ ታክሜ አስር ሺ ብር ጨረስሁ እና ተመልሸ ለስራ እሄዳለሁ ብልም ብር አጣሁ የቤት ኪራይ የሁለት ወር አለብን አካራያችን እያንገበገበን ነው እና እቤት ውስጥ የምንበላው የለንም ወንድሞቼ ትንሾች ናቸው ሊሞቱ ነው የሚያግዘን ዘመድ የለንም እና 50,000 ብር ያበደረን ሰውዬ ደሞ እያገራገረን ነው ውሉ ስያዝ መስከረም ላይ ካልከፈላችሁ 110,000 ብር ትከፍላላችሁ ተብሎ ነው የተፈራረምነው ነገር ግን ቤቱን ሽጠን ልንከፍል ስንል ገዢ የለም አካባቢው ጦርነት ነው እቤቱ አልሸጥ ብሎ ነው ልጄም ታማብኝ ነው ብላ እናቴ ደውላ ስትነግረው ልጅሽን ካለችበት አሳፍናታለሁ እያለ ብዙ ሚሴጅ እየላከ እያንገራገረን ነው መፍትሔ አጣሁ እረዱኝ እኔ እራሴን ላጠፋ ነው ጨለመብኝ 🙏😭😭😭

ጥሩወርቅ አሰጌ ካሳ (እናቴ)
CBE 1000215145828
አቢሲኒያ 185290107
@marakinews

Maraki News

13 Nov, 10:12


የጥሪ ማስታወቂያ
----


@marakinews

Maraki News

12 Nov, 09:47


#ሐዘን — የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የመጀመሪያው ርዕሰ መሥተዳድር ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

የኢፌዲሪ መንግስት ሲደራጅ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የመጀመሪያው ርዕሰ መሥተዳድር በመሆን ያገለገሉትና ሙሉ ዘመናቸውን ለህዝቦች ነፃነት እና እኩልነት ሲታገሉ የኖሩት ክቡር ኣቶም ሙስጦፋ አርፈዋል። በክልሉ ሕዝቦች የነፃነት ትግል ውስጥ እጅግ ውድ የሆነ ዋጋ ከከፈሉ የነፃነት አርበኞች መካከል በቀዳሚነት የሚጠቀሱ ናቸው በማለት የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አሻድሊ ሀሰን በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው እውቅና ሰጥተዋቸዋል፡፡

እኛ አፍሪካውያን “ሽማግሌ ሲሞት ላይበራሪ እንደተቃጠለ ይቆጠራል —When an old man dies a library burns” የሚል ዝነኛ አበባል አለን። ክቡር አቶ ኣቶም በረዥም የህዝቦች የነጻነትና እኩልነት ትግል ውስጥ ያሳለፉትን ታሪክ ሊነግሩን በሚችሉበት ወቅት ማጣታችን ያሳዝናል።

ለክቡር ኣቶም ሙስጦፋ ቤተሰቦች፣ ወዳጅ ዘመዶች እንዲሁም ለቀድሞ ስራ ባልደረቦቻቸው ሰቦቻቸውና መፅናናትን እመኛለሁ።
@marakinews

Maraki News

12 Nov, 09:39


የስራ ቅጥር ማስታወቂያ
------


@Marakinews

Maraki News

12 Nov, 09:35


#DebreTaborUniversity

በደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ እንዲሁም በ2017 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት አምጥታችሁ ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የአንደኛ ዓመት (Freshman) ተማሪዎች የ2017 ትምህርት ምዝገባ ህዳር 9 እና 10/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

- ከ8ኛ-12ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃዎች ዋናውና ኮፒው፣
- አራት 3x4 የሆነ ፎቶግራፍ፣
- ብርድልብስ፣ አንሶላ፣ ትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ፡፡

በ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም እንድትከታተሉ በደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች በሌላ ማስታዎቂያ ጥሪ ይደረግላችኋል ተብሏል።
@marakinews

Maraki News

11 Nov, 23:53


ቻርልስ ኤስለር ከ50 ዓመታት በላይ ሳይታመም ሆስፒታል አልጋ ይዞ ኖሯል። መጠነኛ የመማር ውስንነትና የሚጥል ሕመም አለበት። መጀመሪያ ሆስፒታል የተወሰደው በ10 ዓመቱ ነበር። ነጻነቱን አጥቶ በሆስፒታል መቀመጥን በጣም ይጠላዋል። እህቱ ማርጎ በነጻነት የሚኖርበት ቦታ ላይ እንዲሆን ለማስቻል ለዓመታት ታግላለች።

@marakinews

Maraki News

11 Nov, 18:48


በፀጥታ ምክንያት ላንጋኖ ላይ የተሰሩ ሆቴሎች እየተዘጉ ነው

#marakinews I በምዕራብ አርሲ የሚገኘው የበርካቶች የመዝናኛ ስፍራ የነበረው ላንጋኖ በፀጥታ ምክንያት በስፍራው ላይ ተሰርተው የነበሩ ሆቴሎች እየተዘጉ መሆኑን ቢቢሲ አፋን ኦሮሞ ዘግቧል።

በኦሮሚያ ቱሪዝም ኮሚሽን ሰራተኛ የሆኑት ወ/ሮ ዛራ ዱቤ ቦታው ሰላም ቢሆንም የሚወራው የተሳሳተ ወሬ ቱሪስቶች ወደ ቦታው እንዳይመጡ አድርጓል ብሏል።

በአሁኑ ወቅት ከርከሮ ሪዞርት ደንበኛ በማጣቱ ሰራተኞቹን በትኖ ተዘግቷል፣ ሳቫና ስራ አቁሟል፣ ማሪና የተባለው ደንበኛ በማጣቱ ወደ መዘጋቱ እየሄደ ነው ተብሏል።
@marakinews

Maraki News

11 Nov, 18:43


#በመርካቶ “ንብረት ሊወረስ ነው፤ ሱቃችን ሊዘጋ ነው” በሚል የሚናፈሰው ወሬ ሕጋዊ የንግድ ሥርዓት ለመዘርጋት እየተከናወነ ያለውን ሥራ ለማስተጓጎል ነው - አስተዳደሩ

#የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በከተማዋ በመርካቶ አካባቢ አንዳንድ ነጋዴዎች “ንብረት ሊወረስ ነው፤ ሱቃችን ሊዘጋ ነው” የሚል "መሰረት የሌለው ውዥንብር ውስጥ መግባታቸውን በማኅበራዊ ሚዲያዎች ተመልክተናል" ሲል አስታወቀ።

ውዥንብሩ የመጣው “በደረሰኝ እንዲገበያዩ የሚጠበቅባቸው ነጋዴዎች በዚህ ሂደት ውስጥ እንዲያልፉ በሚደረገው ሥራ” ነው ሲል የገለጸው አስተዳደሩ ይህ እንዲስተጓጎል ሆን ተብሎ የተነዛ አሉባልታ ነው ሲል ጠቁሟል።

“በደረሰኝ እንዲገበያዩ የሚጠበቅባቸው ነጋዴዎችን በመለየት በደረሰኝ ግብይት እንዲፈጽሙ የከተማ አስተዳደሩ በተለያዩ ጊዜያት ጥሪ ሲያቀርብ መቆየቱን” ያወሳው አስተዳደሩ “ይሁን እንጂ ይህንን ጥሪ ወደ ጎን በመተው እና ሕጋዊ የንግድ ሥርዓት ለመዘርጋት እየተከናወነ ያለውን ሥራ ለማስተጓጎል የተሰራ ውዥንብር ነው” ብሏል።

በውዥንብሮች እና የተሳሳቱ መረጃዎች ንብረት የሚያሸሹና ሱቅ የሚዘጉ ነጋዴዎች ተገቢነት ከሌለው ድርጊታቸው እንዲቆጠቡ ሲል ያሳሰበው አስተዳደሩ “እንዲሁም አምራች፣ አከፋፋይና ቸርቻሪ ነጋዴዎች ያለደረሰኝ መገበያየት ህገወጥ ተግባር መሆኑን በአግባቡ በመረዳት ወደ ህጋዊ መስመር ሊገቡ ይገባል” ብሏል።

በመርካቶ እየተከናወነ የሚገኘው ሕጋዊ የንግድ ሥርዓት እንዲኖር ለማስቻል የንግዱ ማኅበረሰብ ተባባሪ እንዲሆንም አስተዳደሩ ጠይቋል።

ከዚህ በፊት ያለደረሰኝ የተገዙ ዕቃዎች ካሉ ሕጉ በሚያዘው መሠረት የማስመዝገብ ሥራ ማከናወን እንደሚጠበቅባቸው የአስተዳደሩ የከንቲባ ጽ/ቤት በፌስ ቡክ ገጹ ባጋራው መግለጫ አስታውቋል
@marakinews

Maraki News

11 Nov, 18:42


#BuleHoraUniversity

በ2017 የትምህርት ዘመን ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ መደበኛ የቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች ወደተቋም የመግቢያ ጊዜ ህዳር 9 እና 10/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
- ከ8ኛ-12ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃ ዋናውና ሁለት ኮፒ፣
- ስምንት 3×4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣
- አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ ትራስ ልብስ
@marakinews

Maraki News

11 Nov, 15:51


የኩላሊት ነገር …

#Ethiopia  |  አል ዐይን አማርኛ (AI Ain) የተባለው የኦን ላይን ሚዲያ በዛሬው ቀን ዘገባው  ʺሰዎች ኩላሊታችንን ግዙን እያሉ ወደ ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል እንደሚመጡ ተገለጸʺ በሚል ያሰራጨው ዜና  ሀሰት እና ኮሌጃችንን  የማይመለክት ነው፡፡  ʺ ሰዎች ኩላሊት ግዙን ብለው ወደ ማእከሉ ይመጣሉ ʺ የሚለው አባባል  ፍጹም ከእውነት የራቀ ነው፡፡

ኩላሊታችንን  ግዙን ብለው  ወደ ንቅለ ተከላ የመጡ ሰዎች  አለመኖራቸውን  እና  እንዲህ ዓይነት ሁኔታ ያልተከሰተ መሆኑንን  ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡

በሀገር ደረጃ በብቸኝነት የሚያገለግለው የኮሌጁ ንቅለ ተከላ  ማእከል አሁን ባለው አቅም ብዙ ወገኖችን እያገለገለ እና  ወደፊትም አገልግሎቱን ለብዙዎች ተደራሽ ለማድረግ እየሰራ ይገኛል፡፡

የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ በመግለጫ  አስታውቋል።

@marakinews

Maraki News

04 Nov, 16:52


🇺🇸🇺🇸DV 2026 የአሜሪካ ዳይቨርሲቲ ቪዛ ነገ ማክሰኞ ያበቃል በተለያየ ምክንያት ሳይሞሉ ቆይተዋል ????

ለ2026 DV ለማመልከት https://dvprogram.state.gov/ ይጠቀሙ።

ለማመልከት ምንም አይነት ክፍያ አያስፈልግም።
@maraki_news
@maraki_news

Maraki News

04 Nov, 14:06


የREMEDIALፕሮግራም ምደባ ይፋ ሆነ።

በ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች የREMEDIAL ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ይፋ ተደርጓል።

ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ተማሪዎች ምደባቸውን ፦

በWebsite: https://placement.ethernet.edu.et 

በTelegram: https://t.me/moestudentbot ላይ መመልከት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
@maraki_news

Maraki News

04 Nov, 13:08


የሪሚዲያል ምደባ ይፋ ሆነ።

የተመደባችሁበትን ለማያት ከታች Start የሚለውን ተጭነው በመግባት Start ብለው ማየች የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን

👉 Start

Maraki News

02 Nov, 03:02


ምሽት 3:55 ላይ አዋሽ አካባቢ የመሬት መንቀጥቀጥ እንደነበር ከነዋሪዎች የመጡት መልዕክቶች ያስረዳሉ።

" የዛሬውስ ያስፈራ ነበር ፤ ...  በጣም ነው ያስደነገጠን ፤ ከባለፉት አንጻር ዛሬ በጣም ነው የተሰማው " የሚሉ መልዕክቶች በውስጥ የመጡ ናቸው።

ንዝረቱ አዲስ አበባም ነበር።

@marakinews

Maraki News

31 Oct, 16:57


PAWS

✔️የራሳቸው የሆነ Unique ነገር ይዘው ለመምጣት ሞክረዋል.. Airdrop ላይ ያላችሁን  መረጃ በመመስረት Point ይሰጣል።

✔️እንደ ዶግስ Task መስራትና Invite ማረግ ነው ምንም ሚያስለፋ ነገር የለውም።

✔️ገና Viral አልወጣም በደንብ Invite በማርግ ለመስራት ሞክሩ
👇👇👇👇

https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=tElL8uyl

Maraki News

30 Oct, 16:50


PAWS

✔️የራሳቸው የሆነ Unique ነገር ይዘው ለመምጣት ሞክረዋል.. Airdrop ላይ ያላችሁን  መረጃ በመመስረት Point ይሰጣል።

✔️እንደ ዶግስ Task መስራትና Invite ማረግ ነው ምንም ሚያስለፋ ነገር የለውም።


🚨 በቻላቹት መጠን ይሄ ኤርድሮፕ አያምልጣቹ

🚨 ዶግስ ኖትኮይን እና ሃምስተር በሰራቹት ልክ የሚሰጣቹ አዲስ ኤርድሮፕ Paws

👉 ትላንት ምሽት ስጀምረው 20,000 ተጠቃሚ የነበረው ይህ አዲስ ኤርድሮፕ አሁን ላይ ተጠቃሚው ከ 1 ሚልየን አልፏል 🫣

👉 Tap Tap የለው ምን የለው ነጥብ ብቻ ይሰጣቹሃል ፤ በቻላቹት ልክ በተለያየ ስልክ ስሩት 👇👇👇👇👇👇
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=tElL8uyl

Maraki News

30 Oct, 12:07


#UniversityOfKabridahar

በ2016 ዓ.ም በቀብሪደሃር ዩኒቨርሲቲ በሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁ ስትከታተሉ ቆይታችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ እንዲሁም በ2017 ዓ.ም አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ቀናት ጥቅምት 25 እና 26/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች ከ8ኛ-12ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃዎች ዋናውና ኮፒው እንዲሁም አንሶላ፣ የትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ መያዝ ይጠበቅባችኋል፡፡

በ2016 ዓ.ም አንደኛ ሴሚስተር ጀምራችሁ በተለያዩ ምክንያቶች ዊዝድሮዋል በመሙላት ትምህርታችሁን ያቋረጣችሁ ተማሪዎች የሞላችሁትን ቀሪ ፎርም በመያዝ መቅረብ ይኖርባችኋል፡፡
@marakinews

Maraki News

30 Oct, 08:01


የ7 ሰዎች ህይወት አለፈ
በወላይታ ዞን ካዎ ኮይሻ ወረዳ ላሾ 01 ቀበሌ እና ኮይሻ ላሾ ቀበሌ በትናንትናው ዕለት በቀን 19/02/2017 ዓ.ም  ማታ በጣለው  ከባድ ዝናብ ምክንያት 7 (ሰባት) ሰው የሞተ ሲሆን በ2 ሰው ላይና በንብረት ላይም ጉዳት ደርሷል።
@marakinews

Maraki News

29 Oct, 15:47


Maraki News pinned Deleted message

Maraki News

29 Oct, 15:38


2 ወጣት ሴቶች በቡድን ሲደፈሩ የሚያሳይ ቪዲዮ በቴሌግራም እየተዘዋወረ ነው፣ ድርጊቱን የፈፀሙት እየተፈለጉ ነው።

በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ወላጋ ዞን ነቀምቴ ውስጥ ሁለት ታዳጊ ልጆችን በቡድን በመሆን የደፈሩ ወጣቶች እስካሁን ድረስ በፖሊስ ቁጥጥር ስር አለመዋላቸውን ፖሊስ እና የአካባቢው ባለሥልጣን ለቢቢሲ ተናገሩ።

የነቀምቴ ከተማ ፖሊስ አዛዥ የሆኑት ኮሚሽነር ሻሎ ገለታ ወንጀሉ የተፈጸመው ነቀምቴ ከተማ ውስጥ ባለፈው መስከረም ወር ላይ መሆኑን ለቢቢሲ አረጋግጠዋል።

ነገር ግን ወንጀሉን ከፈጸሙት መካከል “እስካሁን ድረስ በቁጥጥር ስር የዋለ የለም። ነገር ግን ሁለት ተጠርጣሪዎችን እየፈለግን ነው” ሲሉ ኮሚሽነሩ ተናግረዋል።

ሁለቱ ታዳጊ ልጆች በቡድን ሲደፈሩ የሚያሳየው ተንቀሳቃሽ ምሥል ባለፉት ቀናት በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ በስፋት ከተሠራጨ በኋላ በርካቶች ቁጣቸውን እየገለፁ ነው።

ማኅበራዊ ሚዲያ ላይ የተጋራው ተንቀሳቃሽ ምሥል ላይ ወንጀሉ የተፈጸመው ጊምቢ ከተማ ነው ቢባልም ነቀምቴ ከተማ መፈጸሙን ጥቃቱ ከደረሰባት ታዳጊ መካከል አንዷ ማረጋገጧን የፖሊስ ኃላፊው ተናግረዋል።

የከተማው የሴቶች እና ሕጻናት ጉዳይ ቢሮ በበኩሉ ወንጀሉ መፈጸሙን እንሚያውቅና ተጠርጣሪዎቹን ለፍርድ እንዲቀርቡ ጉዳዩን በቅርበት እየተከታተለ መሆኑን ለቢቢሲ ገልጿል።

የቢሮው ኃላፊ የሆኑት መብራቴ ባጫ በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ የተጋራውን ቪድዮ እንደተመለከቱ እና ምርመራ መጀመራቸውን ተናግረዋል።

“መረጃው እንደደረሰን ማጣራት ጀምረናል። መጀመሪያ ወንጀሉ ጊምቢ ውስጥ መፈጸሙ ቢነገርም አሁን ግን እዚሁ ነቀምቴ ከተማ ውስጥ መፈፀሙን አረጋግጠናል” ብለዋል።

ዘገባዉ የ BBC ነዉ
@marakinews

Maraki News

29 Oct, 15:20


PAWS

✔️የራሳቸው የሆነ Unique ነገር ይዘው ለመምጣት ሞክረዋል.. Airdrop ላይ ያላችሁን  መረጃ በመመስረት Point ይሰጣል።

✔️እንደ ዶግስ Task መስራትና Invite ማረግ ነው ምንም ሚያስለፋ ነገር የለውም።


🚨 በቻላቹት መጠን ይሄ ኤርድሮፕ አያምልጣቹ

🚨 ዶግስ ኖትኮይን እና ሃምስተር በሰራቹት ልክ የሚሰጣቹ አዲስ ኤርድሮፕ Paws

👉 ትላንት ምሽት ስጀምረው 20,000 ተጠቃሚ የነበረው ይህ አዲስ ኤርድሮፕ አሁን ላይ ተጠቃሚው ከ 1 ሚልየን አልፏል 🫣

👉 Tap Tap የለው ምን የለው ነጥብ ብቻ ይሰጣቹሃል ፤ በቻላቹት ልክ በተለያየ ስልክ ስሩት 👇👇👇👇👇👇
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=tElL8uyl

Maraki News

29 Oct, 14:37


የትግራይ ክልል ፖለቲከኞች ዉዝግብ እንደቀጠለ ነዉ

በጌታቸው ረዳ የሚመራው የትግራይ ግዚያዊ አስተዳደር የመቐለ ከተማ ከንቲባን ከስልጣናቸው አገዸ። አሁን የታገዱት ከንቲባ፥ በቅርቡ የመቐለ ከተማ ምክር ቤት የሰየማቸው መሆናቸዉ ይታወቃል። የከተማዋ ምክር ቤት ትላንት ባወጣው መግለጫ ፕሬዝደንቱ ከንቲባውን ማገዳቸዉ ተቃውሟል። ትግራይ የተለያዩ አካባቢዎች ግዚያዊ አስተዳደሩ ከቆዩ ምክር ቤቶች ጋር ውዝግብ ውስጥ ናቸው።

@Marakinews

Maraki News

29 Oct, 07:37


ምክር ቤቱ የ5 ሚኒስትሮችን ሹመት አጸደቀ።

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ስብሰባ የአምስት ሚኒስትሮችን ሹመት በአብላጫ ድምጽ አጸደቀ፡፡

ሹመታቸው የጸደቀላቸው ከፍተኛ አመራሮችም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጤሞቲዎስ (ዶ.ር)፣ የፍትሕ ሚኒስትር ሃና አርዓያ ሥላሴ፣ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ.ር)፣ የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ እና የባሕልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ ናቸው፡፡

በተጨማሪም የምክር ቤቱ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ስብሰባ ቃለ ጉባዔ ጸድቋል፡፡

ፋና እንደዘገበው ምክር ቤቱ ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ መስከረም 27 ቀን 2017 ዓ.ም ለሁለቱ ምክር ቤቶች የጋራ መደበኛ ስብሰባ ያደረጉትን የመክፈቻ ንግግር አስመልክቶ የቀረበውን የድጋፍ ሞሽን ካዳመጠ በኋላ አፅድቋል።

@marakinews

Maraki News

28 Oct, 18:23


ፍጠኑ Bitget Wallet በቴሌግራም Lite Version ለቀዋልል ቀድመው ለተመዘገቡ 1M ሰዎችም ሽልማት አለ ብለዋል

ለመጀመር በዚህ ሊንክ ግቡ👇
https://t.me/BitgetWallet_TGBot/BGW?startapp=sharetask-SPNMF4yTLCjBrC7
🎁 You’re invited to unlock a mystery gift! 🎁

First 1,000,000 only! Clicking this link guarantees your qualification.

First come, first served, do not wait!

Join me on Bitget Wallet Lite now!

🔖Agree and Creat account

Pin አስገቡለት

Done አሁን ሰው መጋበዝም ትችላላችሁ

Maraki News

28 Oct, 17:54


ኤሪክ ቴን ሀግ ያሰናበተው ማንችስተር ዩናይትድ ሩድ ቫኔስትሮይን ጊዜያዊ አስልጣኝ አድርጎ ሾመ!

ኔዘርላንዳዊው አሰልጣኝ ኤሪክ ቴን ሀግ የ850 ቀናት የኦልትራፎርድ ቆይታ በይፋ መጠናቀቁ ተረጋግጧል፡፡

ለላፉት ሁለት አመታት ተኩል ከእንግሊዝ ትላልቅ ክለቦች መካከል አንዱ የሆነውን ማንችስተር ዩናይትድ ለ128 ጨዋታዎች የመሩት ቴን ሀግ ከቡድኑ አሰልጣኝነት መሰናበታቸው ተሰምቷል፡፡
ከ2022 ጀምሮ በሀላፊነት የነበሩት አሰልጣኙ በቆይታቸው የካራባዎ እና የኤፍ ኤ ካፕ ዋንጫን ማሳካት ቢችሉም ባለፈው አመት የነበራቸው አጨራረስ እና ዘንድሮ በሊጉ ባሳዩት አጀማመር በከፍተኛ ጫና ውስጥ ገብተው ቆይተዋል፡፡

ሰር ጂም ራትክሊፍ ባለፈው ክረምት ለአሰልጣኙ ተጨማሪ እድል ለመስጠት የሁለት አመት ኮንትራት አስፈርመዋቸው የነበረ ቢሆንም ቡድኑ የቀጠለበት የውጤት መዋዤቅ ጉዞ አሰልጣኙ እንዲሰናበቱ ምክንያት መሆኑ ተሰምቷል፡፡ በውድድር ዘመኑ መጀመርያ የአሰልጣኙን ኮንትራት በሁለት አመት ያራዘመው የሰር ጂም ራትክሊፍ አስተዳደር ከአሰልጣኙ ጎን እንደሆነ ቢገልጽም ቡድኑ እያሳየ በሚገኘው አቋም ደስተኛ አለመሆኑን የእንግሊዝ ጋዜጦች በተደጋጋሚ አስነብበዋል፡፡

በዝውውር መስኮቱ የቡድኑን ጥልቀት ለማሻሻል በተለይ የአማካይ እና የተከላካይ ስፍራ ተጫዋቾችን ለማስፈረም ከፍተኛ ጥረት ሲያደርግ ነበር፡፡ በዚህም ከ150 ሚሊየን ፓውንድ በላይ በማውጣት ዩናይትድን ለማጠናከር ጥረት ቢደረግም አሁንም ከውጤት ርቆ በሚዋዣቅ አቋም ውስጥ ይገኛል፡፡ኔዘርላንዳዊው አሰልጣኝ በሁለት አመት ተኩል የአሰልጣኝነት ቆይታቸው 128 ጨዋታዎችን አድርገው 72 ጨዋታዎችን ማሸነፍ ሲችሉ 36 ጨዋታዎችን ተሸንፈዋል፡
@marakinews

Maraki News

28 Oct, 15:41


በጀርመን የወፏ ቤት እንዳይፈርስ ተደረገ

በጀርመኗ ቲዩቢንገን ከተማ በሚገኝ የዩኒቨርሲቲ ክሊንክ ጣሪያ ላይ አንዲት ወፍ ጎጆዋን ቀልሳ መኖር ከጀመረች ከራርማለች። ይህች ወፍ እንደሌሎች ዝርያቸው በመጥፋት አደጋ ላይ ከሚገኙ የወፍ ዓይነቶች አንዷ ናት። የዩኒቨርሲቲ ክሊኒኩ የሕንጻ ማስፋፋት ሥራ ለማከናወን በተሰናዳበት አጋጣሚ በጣሪያው ጎጆዋን ቀልሳ የምትኖረውን ወፍ ይደርሱባታል። ክሊኒኩም በማስፋፋት ፕሮጀክቱ መቀጠሉን ይገታል። 250 ሚሊየን ዩሮ የሚያወጣው ፕሮጀክትም ለዘጠኝ ዓመታት ባለበት ቆመ። በአካባቢው የሚገኘው ደን ጥበቃውም ቀጠለ፤ ወፏም ያለ ስጋት በጣሪያው ላይ ትኖር ጀመር። የወፎን ሁኔታ በቅርብ የሚከታተሉ ባለሙያዎች ታዲያ ድንገት ወፏ ትሰወርባቸዋለች።

ዘሯ ሊጠፋ ነው የተባለላት ወፍ አለመኖር ግን ወዲያው የታቀደውን የሕንጻ ማስፋፋት ፕሮጀክት መጀመር አላስቻለም። በጥንቃቄና በትዕግሥት ወፏ ወደ ቀለሰችው ጎጆዋ ትመለስ ይሆናል በሚል ተጠበቀች። ጉዳዩ የግዛቷ ፖለቲከኞችና ምክር ቤት መነጋገሪያ ሆነ። ድመት በልቷት ይሁን ወይም አካባቢውን ለቃ ባልታወቀ ምክንያት የወፏ ከጎርጎሪዮሳዊው 2022 ጀምሮ አለመታየት በደስታ የማስፋፋት ሥራውን ለመጀመር አላጣደፈም።

የከተማዋ ከንቲባ ወፏ አሁን እኛ ሳናባርራት ቦታውን ስለለቀች ሥራው መቀጠል ይችላል ቢሉም የጀርመን የተፈጥሮ ጥበቃ ሕግ ባለሙያዎች ግን አንቀጽ እየጠቀሱ ሞገቱ። የአእዋፍ ጥናት ባለሙያዎችም በዚህ እየተሳተፉ ነው።
ይህች ወፍ ፈጣሪ አድሏት ጀርመን ሀገር በመኖሯ ጎጆዋ ሳይፈርስ የዩኒቨርሲቲ ክሊኒኩን የማስፋፊያ ፕሮጀክት አጓተተ። ግንባታውን ለማድረግ በአካባቢው ከሚገኘው ደን የተወሰነው ይወገዳል መባሉም ሌላ ሙግት አስነስቷል።
@marakinews

Maraki News

28 Oct, 12:16


አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ ከማንችስተር ዩናይትድ ተሰናበቱ

ማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግን ከሀላፊነት እንዳሰናበታቸዉ ተረጋግጧል።

በምትካቸዉ በግዚያዊነት ሩድ ቫኒስትሮይ ቡድኑን የሚመራ ይሆናል።

@marakinews

Maraki News

28 Oct, 00:50


የኢትዮጵያ ከተሞች ስያሜ በጣልያን
‘ኳርቴሬ አፍሪካኖ’ እንደማንኛው የጣልያን ሰፈር ጎዳናዎች ወይም በጣልያንኛ ‘ቪያሌ’ ፣ ከጎዳና አነስ ያሉ መንገዶች ወይም ‘ቪያ’ እና አንስተኛ አደባባዮች ወይም ‘ፒያሳ’ አሉት። እነዚህ ‘የአፍሪካኖ’ አካሎች ጣልያን በአንድም በሌላም መንገድ በቅኝ ግዛት ይዛቸው ወይም ፍላጎቱ በነበራት አገራት ወይም ከተሞች ተሰይመዋል።
ቪያሌ ኢትዮጵያ፣ ቪያሌ ኤርትራ፣ ቪያሌ ሶማሊያ እና ቪያሌ ሊቢያ በአካባቢው ያሉ ዋነኛ ጎዳናዎች የተሰየሙ ስያሜዎች ናቸው።
ቪያ ዓድዋ፣ ቪያ አሥመራ፣ ቪያ ድሬ ዳዋ፣ ቪያ ምጽዋ፣ ቪያ ትግሬ፣ ቪያ ላጎ ጣና (ጣና ሃይቅ)፣ ቪያ መቀሌ፣ ቪያ ደሴ፣ ቪያ አዲግራት፣ ቪያ ሲዳማ፣ ቪያ እንደርታ፣ ቪያ ተምቤን፣ ቪያ አሸንጌ፣ ቪያ ትሪፖሊ እና ቪያ ቤንጋዜ ደግሞ የ‘ኳርቴሬ አፍሪካኖ’ መንገዶች ስያሜ ናቸው።
ፒያሳ አዲስ አበባ (አዲስ አበባ አደባባይ እንደማለት)፣ ፒያሳ ጅማ፣ ፒያሳ አምባላጌ እና ፒያሳ ጎንደር በአካባቢው የሚገኙ አንስተኛ አደባባዮች፣ መስቀለኛ መንገዶች ወይም አካፋዮች ከተሰየሙባቸው ስሞች መካከል ናቸው።
በአካባቢው ከእነዚህ ስያሜዎች በተጨማሪ በርካታ የጎዳና፣ የመንገድ ወይም የአደባባይ ስያሜዎች አሉ።
የጣልያኗ መዲና ሮም አካል የሆነው ‘ኳርቴሬ አፍሪካኖ’ ‘ትሬስቴ’ በሚል ስያሜም ይታወቃል። ስፍራው በከተማዋ ሰሜናዊ ክፍል የሚገኝነው።
አካባቢው ከእምስት ፎቅ ያልዘለሉ በርካታ የጋራ መኖሪያ ህንጻዎች በስፋት ይገኙበታል።
@marakinews

Maraki News

27 Oct, 10:46


የሙታንን ሰላም እና ክብር መንካት ወንጀል ነው‼️

እኚህ ከታች የምታዪዋቸው ልጆች መካነ መቃብር ሂዶ በጥሩንባ ታጅቦ እየጨፈሩ ያሉበት ቪዲዮ እዚህ መንደር ሲንሸራሸር እና አንዳንድ ሰዎች ሕጉ ምን ይላል ብሎ ስሜን ሜንሽን ሲያደርጉ ተመለከትኩ።

የልጆቹ ድርጊት ከሞራል አንፃርም ፍጹም ተቀባይነት የሌለው ጉዳይ ሲሆን በወንጀል ሕጋችንም ጭምር በወንጀልነት የተደነገገ ድርጊት በመሆኑ ተጠያቂነት አለባቸው።

የወንጀል ሕጉ እንደሚከተለው ይደነግጋል👇
ማንም ሰው የሞተ ሰው ያረፈበትን ቦታ የደፈረ ፣  ያረከሰ የመቃብሩን ሀውልት ወይም ምልክት ያፈረሰ ወይም ያረከሰ ወይም የተቀበረውንም ሆነ ያልተቀበረውን አስክሬን ያረከሰ ወይም አካሉን የቆረጠ... በቀላል እስራት ወይም በመቀጮ ይቀጣል።

አበባየሁ ጌታ መምህር ጠበቃና የሕግ አማካሪ
@marakinews

Maraki News

27 Oct, 10:33


በፊሊፒንስ የሟቾች ቁጥር 100 ደረሰ።

ከሦስት ቀናት በፊት በደረሰው የአውሎ ነፋስ አደጋ የሀገሪቱ ግማሽ ህዝብ ማለትም
ወደ 5.7 ሚሊየን የሚጠጉ ዜጎች ተፈናቅለዋል።

በአደጋው የጠፉ ሰዎች ቁጥራቸው በውል አልተገለፀም።

የፊሊፒንስ የብሔራዊ አደጋ ኤጀንሲ "ብዙ ዜጎችን በህይወት ለማትረፍ እየሞከርን ነው" ብሏል።

ከቀናት በፊት በአውሎ ነፋሱ የሞቱት ሰዎች ቁጥር 76 መሆናቸው መገለጹ የሚታወስ ሲሆን፣ ከዚያ ወዲህ ደግሞ የሞቾች ቁጥር ቁጥር 100 ደርሷል።
@maraki_news
@maraki_news

Maraki News

27 Oct, 09:32


አስደሳች ዜና 🛍
እቤቶ ሆነው የፈለጉትን እቃ መርጠው የሚገዙበት ቻነል አቀርበንሎታል። ፈጥነው ተቀላቅለው ይሸምቱ
https://t.me/Maraki_shopping
https://t.me/Maraki_shopping

Maraki News

25 Oct, 17:17


-የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምክክር ኮሚሽን የመነጋገሪያ ርዕሥ ለመሰብሰብ ጂጂጋ-ሶማሌ ክልል የጠራዉ ጉባኤ የተሳታፊዎች ማንነት ዉዝግብ ማስከተሉ ተነገረ።ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርአያም ዉዝግብ መነሳቱን አረጋግጠዋል።ይሁንና ኮሚሽኑ ዉዝግቡን አስግዶ ያለመዉን ማድረጉን ዋና ኮሚሽነሩ አስታዉቀዋል።

-የእስራኤል ጦር ደቡባዊ ሊባኖስ ዉስጥ የሠፈረዉን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ሠላም አስከባሪ ሠራዊት በድጋሚ ማጥቃቱን ሠራዊቱ አስታወቀ።በሰዉ አካል ላይ የደረሰ ጉዳት ግን የለም።የእስራኤል ጦር ጋዛ ዉስጥ 72 ሰዎችን፣ ሊባኖስ ደግሞ ጋዜጠኞችን ጭምር ብዙ ሰዉ መግደሉ ተዘግቧል።ጦሩ ጋዛ ዉስጥ 3 ወታደሮቹ መገደላቸዉን አስታዉቋል።ሰሜን እስራኤል ዉስጥ ደግሞ ሁለት ሰዎች ተገድለዋል።

-የሩሲያና የምዕራባዉያን መንግስታት ዉዝግብ ወደ ኮሪያ ልሳነ ምድርም እየተዛመተ ነዉ።ሩሲያ ከሰሜን ኮሪያ ጋር በጦር ኃይል የመደጋጋገፍ ዉል መፈራረሟ ከዋሽግተን እስከ ሶል የሚገኙ የተባባሪ ሐገራት መንግሥታትን አስግቷል።

@marakinews

Maraki News

25 Oct, 17:15


በሰሜኑ ጦርነት ጉዳት የደረሰበት አል ነጃሺ መስጊድ ጥገና መጀመሩ

በሰሜኑ ጦርነቱ ወቅት ከባድ ጉዳት የደረሰበት በትግራይ ክልል የሚገኘው ጥንታዊው አል ነጃሺ መስጊድ፥ በቱርክ መንግሥት ድጋፍ ጥገና እየተደረገለት ነው። አንድ ወር ባስቆጠረው የቅርሱ ጥገና ሥራ የተሰማሩ ባለሙያዎች በስምንት ወራት ውስጥ የመስጊዱን የቀድሞ ይዞታ ለመመለስ እየሠሩ መሆኑን ይገልፃሉ።
@marakinews