4-3-3 Crypto @ethiocrypto_433 Channel on Telegram

4-3-3 Crypto

@ethiocrypto_433


Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10

ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @ABFenomeno

Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world...

4-3-3 Crypto (Amharic)

ለ4-3-3 ኮሪፒቶ እናረጋግጥ። በተለይ ሐው ጧት እና የክፍል ጽሁፎች በማስጠንን፣ ውሽጥ እና በአራትን ወጣት አካል ሞባይል ውስጥ ሊያገኙ ይችላሉ። አንድ ከአይቲየቸል። ወደ ሌሎች መዝሙሮች ዘወትር መጽሐፍን እና እንዴት እንደሚገኘው ታደርግ ይችላሉ። 4-3-3 Crypto ላይ የመለወጥ ጉዞ እና ሌሎች መረጃዎች ለማስጠንን ይረዳል።

4-3-3 Crypto

15 Jan, 13:41


ቦቱ ውስጥ ግቡ

1. ከዛ ወደ ዌብሳይቱ ግቡ
2. በመቀጠል Claim
3. ከዛም የpaws ምስሉ ላይ ምልክት የተደረገባቸውን ክሊክ አድርጓቸው

4. ከዛ ቦቱ ውስጥ ተመልሳቹ ሪፍሬሽ አድርጉት ይሰጣቹሃል

ቪዲዮ አስፈላጊ አይደለም ቀላል ስለሆነ ግን የግድ ካስፈለገ ይለቀቃል 👋

@Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433

4-3-3 Crypto

15 Jan, 13:39


Paws አዲስ ታስክ ገብታቹ ስሩ

ቪዲዮ ይለቀቃል አሰራሩ

@Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433

4-3-3 Crypto

15 Jan, 12:21


150,000 $ZOO PER HOUR

A drop with the highest profitability ratio to cost in history just launched!

— Less than 3 hours to purchase.
— Mines over 50 million $ZOO at level 1 before mining ends.
— Highly favorable conditions for upgrading to level 10.

Don’t miss your chance to grab it while it lasts!

4-3-3 Crypto

15 Jan, 11:48


Seed snapshot

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

4-3-3 Crypto

15 Jan, 11:28


Seed mining ተጠናቋል 👋

ስንት ሰራችሁ ?

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

4-3-3 Crypto

15 Jan, 11:15


በ2024 Bitcoin ላይ በብዛት ኢንቨስት ያደረገው ማነው?

1. ብላክሮክ በ50 ቢሊዮን ዶላር ያልተለመደ ኢንቨስትመንት 2ኛ ደረጃ ላይ ያለውን MicroStrategy በመብለጥ በአንደኝነት ይመራል።

2.ማይክሮ ስትራቴጂ በ24 ቢሊዮን ዶላር ትልቅ ድርሻ ያለው ሲሆን Michael Saylor ባላቸው long term plan መሰረት ኩባንያው ያለውን ስም የበለጠ ያጠናክራል ተብሎ የጠበቃል ።

3. Fidelity በ Bitcoin long-term አቅም ላይ ያለውን እምነት በማየት በ 20 ቢሊዮን ዶላር ከፍተኛ አስተዋፅዖ በማድረግ ሶስተኛውን ደረጃ ይይዛል።

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

4-3-3 Crypto

15 Jan, 11:07


⌛️| ከ1 ሰዓት በኋላ ይህ ብሎክ ይመጣል...

Price: 99,999
TPH: 150,000 🔥
Duration: 3hrs

አዲስ ለምትጀምሩም ሆነ እየሰራችሁ ላላችሁ አሪፍ ኣጋጣሚ ነው

@Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433

4-3-3 Crypto

15 Jan, 10:23


Ripple በአሜሪካ በዛሬው እለት የፍርድ ቤት ቀጠሮዋቸውን እንደሚከታተሉ ተነግሯል ፤ Ripple በዛሬው እለት በሚያሳልፈው የፍርድ ቤት ውሎ XRP በኤክስፐርቶች ከፍርድ ቤት ውሎው በተያያዘ 17% የዋጋ መውረድ ያጋጥመዋል ቢሉም የ 9% እድገት ማሳየት ችሏል

ከፍርድ ቤቱ ውሎ በተያያዘ XRP በሚቀጥሉት ቀናቶች እድገትን አልያም የዋጋ መውረድ ያጋጥመዋል ተብሎ ይጠበቃል ፤ እንደዚያም ሆኖ XRP ባለፉት 24 ሰአታት የ 9% እድገት አስመዝግቦ ወደ 2.8$ መድረስ ችሏል

Ripple ላለፉት ረጅም አመታቶች ጉዳዩ በፍርድ ቤት መያዙ የሚታወስ ነው ፤ ይሄንን የህግ ጉዳይ ሙሉ ለሙሉ ሪፕል ማሸነፍ ከቻለ XRP ከታሰበውም በላይ ከፍተኛ የሆነ እድገት ያስመዘግባል ተብሎ በኤክስፐርቶች በተደጋጋሚ መነገሩ ይታወሳል ።

@Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433

4-3-3 Crypto

15 Jan, 10:06


YK what to do
10 mins

@Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433

4-3-3 Crypto

15 Jan, 08:44


Tonekeepr ሰትጠቀሙ መጠንቀቅ ያለባችሁ ነገሮች

1ኛ ቶን ወይም usdt ለሰው ስትልኩ የመጀመሪያ የላካችሁት ገብቶ ሳይጨርስ እላዩ ላይ ሌላ ምትደርቡበት ከሆነ የላካቹትን crypto Unknown በማለት ይቀይረዋል ይሄም ሲስተሙ ለማን እንደሚልከው አያውቅም በዚ የተነሳ ሙሉ በሙሉ የነበራችሁን crypto ልታጡ ትችላላችሁ።

2ኛ ስትልኩ ገብቶ ሳይጨርስ ዳታ ምታጠፉ ወይም wifi ምታቋርጡ ከሆነ  ከአከውንታቹ ይቆርጣል ወደ ተላከልት ሰው ግን አይገባም ወይ ደሞ እረጅም ሰዐት ወይ ቀናት ሊወስድ ይችላል ምክንያቱም ሲስተሙ መልሶ ያን አድሬስ ለማግኘት ጊዜ ይወስድበታል ይሄን ሂደት የሚያከናውኑት ደሞ ሰዎች ናቸው በተደጋጋሚ report ማረግ አለባችሁ አለበለዚያ ከነጭራሹም ልታጡት ትችላላችሁ።


3ኛ በተደጋጋሚ Nft ይላካል እና ሚልኩት ደሞ ሀከሮች ናቸው ያ Nft ስክሪናቹ ላይ ታዩታላቹ እንጂ ባላንሳቹ ላይ ሚጨምረው ነገር የለም ከፍታቹት ስገቡ የላከላቹ ሰው አካውንታቹ ውስጥ በቀላሉ ይገባል በዚ የተነሳ ያሉችን crypto ወደራሱ ይልከዋል ማለት ነው ስለዚህ እንደዚ አይነት ነገር ሲመጣላቹ ከፍታቹ አትግቡ።

@Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433

4-3-3 Crypto

15 Jan, 07:15


Zoo Story rebus of the Day

Badger

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

4-3-3 Crypto

15 Jan, 06:58


🦁ዛሬ Zoo ላይ Ticket office የተባለ ብሎክ ይመጣል የሚል ጭምጭታ አለ በ100K Feed 150k pph 😳

Nothing official yet but if it happens it could be game changer

@Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433

4-3-3 Crypto

15 Jan, 05:10


🐼 በዛሬው ዕለት የZoo Gift schedule

1️⃣ የመጀመሪያው Feed ቀን 7፡05 ላይ ይመጣል

☀️Reward: 4896 Animal Feed
☀️Duration: 10 minutes

2️⃣ ሁለተኛው Feed እመሻሽ 11:30 ሲል ይመጣል

☀️Reward: 451 Animal Feed
☀️Duration: 30 minutes

3️⃣ ሶስተኛ Feed ምሽት 3:40 ሲል ይመጣል

☀️Reward: 1321 Animal Feed
☀️Duration: 15 minutes

🎁🎁🎁

Good luck 🐼

@Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433

4-3-3 Crypto

15 Jan, 04:50


Seed mining ዛሬ ለሊት 9 ሰዓት ሲል ይጠናቀቃል

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

4-3-3 Crypto

15 Jan, 03:37


Every morning is a new beginning

@Ethiocrypto_433  @Ethiocrypto_433

4-3-3 Crypto

14 Jan, 20:21


Zoo  3022 feed ተቀበሉ

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

4-3-3 Crypto

14 Jan, 17:03


ZOO Riddle of the Day

Answer: Flamingo

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

4-3-3 Crypto

14 Jan, 16:37


Claim your nc

The claim process is offchain, so there is no gas fee needed.

Claim here - claim.nodefoundation.ai

- connect your wallet
- submit your solana adress and uid

That's all ,

- Claim deadline Jan 16th 2:00pm
- deposits will be credited at the tge date Jan 17th .

4-3-3 Crypto

14 Jan, 15:54


አሁን memhash በገፁ እንዳስታወቀው ከሆነ አሁን ባለው ፍጥነት ግምት ውስጥ በማስገባት በFebruary 3rd mining phase ሊጠናቀቅ ይችላል ብለዋል ነገር ግን በመሃል የmining ኡ ፍጥነት ሊቀንስ ስለሚችል ትክክለኛውን ቀን መገመት ትንሽ አዳጋች ነው ሲሉ አያይዘው ዘግበዋል!

ያም ሆነ ይህ በFebruary መጀመሪያ አካባቢ መጠናቀቁ አይቀሬ ስለሆነ በተቻላችሁ መጠን mine ማድረጋችሁን ቀጥሉም ብለዋል!

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

4-3-3 Crypto

14 Jan, 15:53


Tik tok 📱 በአሜሪካ ሊዘጋ 1ሳምንት ብቻ ቀርቶታል!

ስለ Tiktok📱 ምን ትላላችሁ?

@Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433

4-3-3 Crypto

13 Jan, 12:12


Nodepay will be listed on OKX 🔥

[OFFICIAL]

@web3airdrops433
@web3airdrops433

4-3-3 Crypto

13 Jan, 12:04


ተጀምሯል !!

3 ሰዓት አላችሁ

Personal opinion 👉 Peacock ምረጡ 🙂

@Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433

4-3-3 Crypto

13 Jan, 11:28


ትራምፕ የCryptocurrency Advisory Council ለመመስረት 24 የክሪፕቶ ኢንዱስትሪ ዋና ስራ አስፈፃሚዎችን እና መስራቾችን ለመቅጠር አቅዷል

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

4-3-3 Crypto

13 Jan, 09:30


Zoo ውሰዱ። 10 ደቂቃ አላችሁ

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

4-3-3 Crypto

13 Jan, 07:46


Zoo Story rebus of the Day 🚩

Hyena

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

4-3-3 Crypto

13 Jan, 05:56


በዛሬው ዕለት የሚመጡት ሁለት ብሎኮች

🟢Peacock
🟢Ostrich

🐘TPH - 75,000
🐍PRICE - 99,999
🐼 DURATION - 3 hours
🐅TIME - 9:00 LMT

አሸናፊውን ብሎክ ለመረጡ የከፈሉት Feed 100% ተመላሽ ይሆናል

@Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433

4-3-3 Crypto

13 Jan, 03:46


🐼 በዛሬው ዕለት የZoo Gift schedule

1️⃣ የመጀመሪያው Feed ቀን 6፡30 ላይ ይመጣል

☀️Reward: 3933 Animal Feed
☀️Duration: 10 minutes

2️⃣ ሁለተኛው Feed አመሻሽ 11:40 ሲል ይመጣል

☀️Reward: 1017 Animal Feed
☀️Duration: 15 minutes

3️⃣ ሶስተኛ Feed ምሽት 1:50 ሲል ይመጣል

☀️Reward: 477 Animal Feed
☀️Duration: 30 minutes

🎁🎁🎁

Good luck 🐼

@Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433

4-3-3 Crypto

13 Jan, 03:45


ይህ ግለሰብ ሁሉንም ባጆች ከገዛ በኃላ አጠቃላ 60,340 wPAWS ደርሷል

Not Official!

ይህም ማለት wPAWS ትክክለኛ ቶከን ሲሆን Paws ወይም እኛ እየሰበሰብን ያለነው ነጥብ ነው .... ያ ነጥብ ነው ወደ wPAWS የሚቀየረው

ስለዚህ ይህ ግለሰብ አጠቃላይ 900$ አውጥቷል!

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

4-3-3 Crypto

13 Jan, 03:34


GM hustlers☀️

@Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433

4-3-3 Crypto

12 Jan, 22:08


BLUM በመጨረሻም መስፈርቶቹን አሳውቋል

1ኛ...Day of streak ምን ያህል ቀን እንደገባችሁ
2ኛ...Meme trade trade ያደረጋችሁ ካላችሁ
3ኛ...Blum Point የሰራችሁት አጠቃላይ ነጥብ
4ኛ...Drope game ታብ ታብ ያደረጋችሁት
5ኛ...Proof of Activity ቶን የከፈላችሁት

እነዚህ እና ሌሎችም መስፈርቶች መሆናቸው ተረጋግጧል። እናንተ ምን ያህሉን ፈፅማችኋል?

@Ethiocrypto_433      @Ethiocrypto_433

4-3-3 Crypto

12 Jan, 20:48


የዛሬ 16 ዓመት January 12, 2009 ሳቶሺ ናካሞቶ የመጀመሪያውን የቢትኮይን transaction ፈፀመ እሱም Hal Finney ለተባለ ግለሰብ ሲሆን 10 BTC ላከ።

ያኔ 1 BTC = 0.00099$ ነበር

አሁን ላይ 10 BTC 947,375 ዶላር ነው

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

4-3-3 Crypto

12 Jan, 20:03


Paws በ Kucoin በቅርብ ቀን ? 🙂

@Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433

4-3-3 Crypto

12 Jan, 19:53


ጥናቶች እንደሚያለክቱን በክሪፕቶ ትሬድ ላይ ጠዋት ጠዋት ሰኞ ላይ የዋጋ ማሽቆልቆል በእጀጉን ያጋጥማል ከዛም በሳምንቱ መጨረሻ ላይ እየጨመረ ይመጣል

ነገ እቺ ያወራንላት ሰኞ ነች ። ሁሉም ማርኬቶች የሚከፈቱበት ትሬደሮችም ትሬድ የሚያረጉበት ሰራተኛም ተማሪም ወደ ስራው የሚገባበት እና ረፍቱን የሚጨርሰበት ቀን ነው

መልካም ወደ ሰኞ መሸጋገሪያ ምሽት 🤝

@Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433

4-3-3 Crypto

12 Jan, 19:04


በዚሁ አጋጣሚ 180 አካውንት የሰራው ሜምበራችን እስካሁን ባለው 100 አካውንቱን ቼክ አድርጎ በሙሉ Eligible ሆኗል 😁

80 ቼክ የሚያደርገው ይቀረዋል 🫡

@Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433

4-3-3 Crypto

12 Jan, 19:01


ሁሉንም ታስኮች አጠናቃቹ በመልቲ ሰርታቹ Eligible ለሆናቹ እንኳን ደስ አላቹ........Dust ሆኖ 5$ በአንድ አካውንት ብታገኙ ራሱ 20 አካውንቱን ቻሌንጅ የተቀላቀላቹ 100$ ማለት ነው........ይቅናን

Tbh ሳክስ ሊመስላቹ ይችላል ነገር ግን የ433 ክሪፕቶ ሁሉም አድሚኖች ለራሳቸው ከሚያገኙት በላይ ነው ለናንተ ለሜምበሩ ነው የምንጨነቀው....ሁሉንም ጥሩ እንዲያደርግላቹ ምኞታችን ነው 🙏

@Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433

4-3-3 Crypto

10 Jan, 19:00


አሁን ላይ ሂዳችሁም Support ብትጠይቁ Airdrop ላይ ያለው Exact ቶከን ነው የምታገኙት Ratio ሆነም Vesting አይኖርም

እኔ በበኩሌ ከ 50 account በላይ እየሰራው ነው... ይህንን እወቁ ቶፕ 5 ላይ ያለው ኢትዮጵያዊ ከ 400 ሺህ ብር በላይ ነው ያወጣው አንደኛ ላይ የሚገኘው በዚህ ስሌት ከሄድን ከ 1 ሚልየን የኢትዮጽያ ብር በላይ አውጥቷል... እናንተ በመልቲ አካንውንት ቢያንስ ከነሱ ግማሽ ማግኘት ትችላላችሁ

የሰው ቁጥር በ ሌሎች ፕሮጀክት ኮላብ ምክኒያት ነው የጨመረው እንጂ አክቲቭ ሁኖ እየሰራ ያለው 2.5 ሚልየን ሰው አይበልጥም

Paws ላይ ታስኮች እና quest ወሳኝ ነው ስለተባለ ነበር ብዙ ሰው Zooን የተቀላቀለው ስለዚህ በደንብ ለመሰብሰብ ሞክሩ... አብዛኞቻችሁ እንደምታተርፉበት እርግጠኛ ነኝ...

ሰፕላዩ ሳይቀነስም እንዲሁ እንዳለ ያለ ሬሾ ሊሰጥ ይችላል ግን ዋናው ነጥብ እባካቹ ትኩረት ሰጥታቹ በብዙ አካውንት መስራታቹን ቀጥሉ አትጎዱበትም 🙂

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

4-3-3 Crypto

10 Jan, 18:31


ስለዚ አንድ ሰው ነገ Zoo 5$ ሰጠኝ Dust እያለ ቢጮህ ራሱን ነው መውቀስ ያለበት 🤷‍♂

5$ በአንድ አካውንት ሰራሁ ለ2 ወር ለፍቼ ከማለትህ አስቀድሞ ለምን በ30 አካውንት 150$ አልሰራህም የሚለው ጥያቄ ደግሞ ከኛ ዘንድ የሚነሳ ይሆናል......👊

ተስፋ አትቁረጡ እዚ Zoo አበቃለት ቀለዱብን የሚሉት እናንተን ለማስነፍ ነው 🧎‍♂

@Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433

4-3-3 Crypto

10 Jan, 18:21


በዩትዩብ ለምትፈልጉ ቲኒሽ ረዘም ያለ ቪዲዮ ነው አጠቃላይ መረጃ

https://youtu.be/6d3-mXQJPcg?si=u4yPF3XYOG_EGTeh

4-3-3 Crypto

10 Jan, 18:17


ስለ Zoo

ከእያንዳንዱ ከሚለቀቁ መረጃዎች ትምህርት ለመውሰድ ሞክሩ ፤ አሁን Paws እንደዚ ተደምሮ ተቀንሶ መስራት አይቻልም ። ለምን !? ምክንያቱም ቶክን አይደለም 🙄

ቶክን ቀጥታ የሚሰጡ ፕሮጀክቶች አሪፍ ናቸው......ሌሎቹ ልክ ሜጀር ፣ ሃምስተር እና ካቲዝን እንዳደረጉት መጨረሻ ላይ ቶክን ሲበዛ 1 ቶክን ቢሰጧቹም መከራከር አይቻልም ።

የናንተንም በቪዲዮ መሰረት መገመት ትችላላቹ......21 ቀን ነው የቀረው

4-3-3 Crypto

10 Jan, 17:19


በጣም ግልፅ እንዲሆንላቹ በፅሁፍ እንለቅላቹሃለን

4-3-3 Crypto

10 Jan, 17:19


Zoo አዳዲሶቹ ብሎኮች

4-3-3 Crypto

10 Jan, 16:55


🚩በነገው ዕለት Roller coaster የተባለ ብሎክ ይመጣል

Time: 9:00 LMT
🏷 Price: 119,000
↗️ Profit: +80,000
Maximum level: 5

ይሄ ብሎክ ቅድማያ ለሚገዙ 100,000 ሰዎች ብቻ ነው ሚያገለግለዉ so የመግዛት ሃሳብ ካላችሁ feed በግዜ ሰበስቡ

@Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433

4-3-3 Crypto

10 Jan, 16:28


#hrum

|| የhrum daily quote መልስ 👉 Steve Jobs Tasks የሚለው ገብታችሁ ስሩት። (የሚያገለግለው እስከ ነገ ማታ 1 ሰዓት ብቻ ነው።

|| በየቀኑ ተጨማሪ hrum የምታገኙበት ይሄንን get a prediction የሚለውን ነካ ስታደርጉት ነው። cookies የሚለውን ገብታችሁ ስሩት።

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

4-3-3 Crypto

10 Jan, 16:25


#zoo

|| የzoo riddle of the day መልስ 👉Starfish ነው።

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

4-3-3 Crypto

10 Jan, 15:34


Woof listing ለJan 17 ተራዝሟል

4-3-3 Crypto

10 Jan, 15:22


Zoo ገብታችሁ ውሰዱ።

4-3-3 Crypto

10 Jan, 14:52


🫏zoo top የሚባሉት እንስሳቶች ላይ የ pphr ማሻሻያ አድርገዋል።

ለምሳሌ 1 አንበሳ የገዛ ሰዉ በፊት ላይ በሰዐት 100,000 pphr ነበር የሚሰበስበዉ አሁን ላይ ግን 400k ተደርጓል።

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

4-3-3 Crypto

10 Jan, 14:39


DoNot Today's Combo

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

4-3-3 Crypto

10 Jan, 14:00


አጠቃላይ ስንት ሰርታቹሃል lost dogs 🤔

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

4-3-3 Crypto

10 Jan, 13:56


Lost Dogs ከዚህ ቀደም ሊስት ሊያደርጉ ሲሉ አንድ ኤክስቼንጅ ብቻ ሊጠቀሙ እንደሚችሉ ተናግረዋል

በአጭሩ ከቢትጌት ውጪ ሌላ ተጨማሪ ኤክስቼንጅ ለሊስት ላይመጣ ይችላል.......ምናልባት ከሊስቲንግ ቡሃላ ሊጨምሩ ይችላሉ

ከዚህ ቀደም ያሉትን መረጃ ነው ያደረስናቹ 🤌

@Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433

4-3-3 Crypto

10 Jan, 13:55


Sela lost dog yehona ngr balu inji wede bitget enlak wyis exchange entabek

4-3-3 Crypto

22 Nov, 23:14


https://t.me/+7kjTJpKolnVjMDU0

4-3-3 Crypto

22 Nov, 22:55


Channel created

4-3-3 Crypto

21 Nov, 20:40


💡 TapSwap Codes:

ChatGPT Without Any Investment
Code: adam

No Age Limit
Code: 6l3e

Canva Templates
Code: m482

Making Viral Reels
Code: 1top

Selling Old Clothes
Code: 42tb

Top Industries
Code: 6h1e

Teaching Languages Online
Code: 5f62

Crypto Trends 2024
Code: 2BbY&

LUNA & UST Crash Explained 2
Code: #7GgR

First $10,000 on Youtube
Code: 83hr

Ultimate ChatGPT Hack
Code: u43z

ETH Staking| Part 1
Code: 5Bd%F

Get Rich 2025
Code: y7cle

Income From Your Gaming Videos
Code: 92en

4-3-3 Crypto

21 Nov, 20:03


ከዚህ በፊት በሌላ wallet connect ያደረጋችሁ ድጋሜ ማድረግ አይጠበቅባችሁም ግን ምን አልባት የሚሉት ስለማይታወቅ ብታደርጉት መልካም ነው

4-3-3 Crypto

21 Nov, 19:55


How to connect seed wallet

በመጀመሪያ ቦቱ ውስጥ እንደገባችሁ ከታች "Airdrop" የሚል በተን አለ

በመቀጠል እሱን ከነካችሁ በኃላ መጀመሪያ መስመር ላይ "okx wallet" የሚል ታገኛላችሁ

በመጨረሻም እሱን በመንካት connect ማድረግ ትችላላችሁ

4-3-3 Crypto

21 Nov, 19:27


🥰SEED Snapshot በዚህ ሳምንት ሊሆን ስለሚችል wallet connect ያላረጋችሁ አድርጉ 🙏

4-3-3 Crypto

21 Nov, 19:21


🪙የዛሬ ሳምንት ልክ 9:00 ሰዓት ሲል MAJOR ሊስት ይደረጋል! 1: 2: 3: 50 : 100 :200 ያመጣን በሙሉ ዋጋችንን እናገኛለን

🥰Rumour: SEED WILL LIST ON NOV 30th

4-3-3 Crypto

21 Nov, 19:16


ትናንትና የነበረውን የ 1,000,000 ታስክ ማንም ሰው እንዳላገኘ ራሳቸው Paws ገልፀዋል!

@EthioCrypto_433

4-3-3 Crypto

21 Nov, 19:14


Paws ላይ አዲስ Task የመጣ ሲሆን ታስክ ውስጥ ከገባችሁ በኋላ ልብ ቅርጽ Emojiን ንኩት 5000 ነጥብ ይሰጣችኋል

@EthioCrypto_433

4-3-3 Crypto

21 Nov, 17:51


ለአሸናፊዎች ሽልማታቸውን አድርሰናል ሌላ ቀን በሰፊው እንገናኛለን Family ❤️

4-3-3 Crypto

21 Nov, 17:38


@Ye_maryam211

@bombsters

@SeladinE

Giveaway ተጠናቋል አሸናፊዎቹም ከላይ Useram አስቀምጠናል

4-3-3 Crypto

21 Nov, 17:27


3ተኛ እና የመጨረሻ

50ኛ Comment 👇

4-3-3 Crypto

21 Nov, 17:22


ሁለተኛው ጥያቄ ነው

Paws airdrop channel መቼ ተከፈተ

4-3-3 Crypto

21 Nov, 17:16


ጀሞሩ የቀደመ 😁👇👇

4-3-3 Crypto

21 Nov, 17:04


Give away ሊጀመር ነው ገባ ገባ በሉ ለ3ልጆች አንድ አንድ TON የመጀመሪያ ዙር ጀምሩ ሲባል ቀድሞ ኮሜንት ባረገ ሁለተኛው ጥያቄ ሶስተኛው ደሞ 50ኛ ኮሜንት 👍

4-3-3 Crypto

21 Nov, 16:20


#hrum

|| የhrum daily quote መልስ 👉 Aristotle
tasks የሚለው ገብታችሁ ስሩት። (የሚያገለግለው እስከ ነገ ማታ 1 ሰዓት ብቻ ነው።

|| በየቀኑ ተጨማሪ hrum የምታገኙበት ይሄንን get a prediction የሚለውን ነካ ስታደርጉት ነው። cookies የሚለውን ገብታችሁ ስሩት።

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

4-3-3 Crypto

21 Nov, 16:08


ሜጀር እና ሜሚፋይ መጠናቀቃቸዉን ተከትሎ አሁን ላይ ትኩረት ሰታቹት እየሰራችሁ ያለዉ ኤርድሮፕ ምንድነዉ ?

@EthioCrypto_433 @EthioCrypto_433

4-3-3 Crypto

21 Nov, 14:59


ከላይ በቮይስ ለነገርናቹ ይሄ የታሜ ቶክን በጣም በቂ ማሳያ ነው

ለኖትፒክስልም ለሆትም ታስኮቹን የሚከፈልባቸው መስራት ግዴታ ነው ! ካልሰራቹ አስቸጋሪ ነው ነገም የሚያረጉት ተመሳሳይ ነው ።

@EthioCrypto_433 @EthioCrypto_433

4-3-3 Crypto

21 Nov, 14:57


Major ልክ መጀመሪያ እንደተለቀቀ አዲሱ Notcoin ነበር የመሰለኝ ምክኒያት የሚደገፈው በራሱ ቴሌግራም ስለነበር.....

ያኔ የምታስታውሱ ከሆነ ልክ እንደጀመረ Rating ለመጨመር Star ክፍያ አምጥተው ነበር በ 2500 Star (50k rating) ገዝቼ ትቂት ቀናት እየገባው ተጫውቼው ነበር

ከሆነ ጊዜ በኃላ ግን በግልፅ የ Investment airdrop መሆኑ ስለገባኝ እና ብዙ ተፎካካሪ እንዳለው ሳውቅ መጫወት ተውኩ

Major ሊያልቅ ሳምንት ሲቀረው ገብቼ እንዳንድ Achievement ሰርቼ ተውኩት

እንደምታዩት 285K major star ብቻ ነው የሰራውት ግን የሰጡኝ Airdrop እንዴት ነው ለኔ የሚገባው? ብዙ ሰዓት ሰውተው የሰሩትን 0 እየሰጡ How is this fair??

Pay to earn indeed!

@EthioCrypto_433 @EthioCrypto_433

4-3-3 Crypto

11 Nov, 21:25


BTC hit 88k$

4-3-3 Crypto

11 Nov, 20:52


X EMPIRE 🤝 PAWS

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

4-3-3 Crypto

11 Nov, 20:33


Memefi ላይ ዋሌት መቀየር ለምትፈልጉ ዋሌት የመቀየር አማራጭ አሁን ተካቷል 🤝

@Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433

4-3-3 Crypto

11 Nov, 20:29


Memefi በ Bitmart ኤክስቼንጅ ሊስት እንደሚደረግ ይፋ ተደርጓል

Memefi ስም ባላቸው ኤክስቼንጆች በነ OKX ላይ ሊስት እንደሚደረግ የተገለፀ ሲሆን አሁን ላይ በBitmart ኤክስቼንጅ ላይም በኖቬምበር 22 ሊስት እንደሚደረግ ተገልጿል

የሚመጣው አርብ Snapshot ከዛም በኖቬምበር 22 ደግሞ ሊስት.......Memefi 👍

@Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433

4-3-3 Crypto

11 Nov, 20:20


የኳሱ ነገር ከተነሳ አየቀር 4-3-3 ስፖርት ባለፉት 3 ጨዋታዎች ውስጥ ያሸነፈው አንዱን ነው።

2 ተሸነፈን
1 አሸነፍን

ከኢቲቪ እና ከ ፌድራል ፖሊስ ጋር ባለቀ ሰዓት በተቆጠረብን ጎል ተሸነፍን ከትርታ ጋር ደግሞ በነበረን ጨዋታ 3 ለ 0

ቀጣይ ከ 4-3-3 ክሪፕቶ ጋር 🔥

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

4-3-3 Crypto

11 Nov, 20:12


Just in - $Btc hit 87k$

4-3-3 Crypto

11 Nov, 20:11


doctorx ከ duckCoop ጋር አብረው መስራት ጀምረዋል ። duckCoop የ ቢትጌት እና የ Okx ፓርትነርሺፕ ሲሆን ከቴሌግራም ኤርድሮፖችም ጋር ግንኙነት ያለው መሆኑ የሚታወቅ ነው ።

Doctorx ከ3 ሳምንት ቡሃላ Mining ይጠናቀቃል ! ስንት ደርሳቹሃል....?

@Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433

4-3-3 Crypto

11 Nov, 20:02


FUN FACT

የሁለቱም ቡድን ኮች አፀበሃ ነው !😁

@Ethiocrypto_433

4-3-3 Crypto

11 Nov, 19:57




@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

4-3-3 Crypto

11 Nov, 19:55


የክሪፕቶው ማርኬት ከ2021 ቡሃላ ከሶስት አመታት ቆይታ ቡሃላ ለመጀመሪያ ጊዜ የ 3 ትሪሊየን ማርኬት ካፒታላይዜሽን ማስመዝገብ ችሏል ።

ክሪፕቶከረንሲ በሁሉም ሀገራት የተጠቃሚው ቁጥር እየጨመረ ነው

@Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433

4-3-3 Crypto

11 Nov, 19:53


ወገንታት እና ህዝበታት ሁለተኛ ዕድል ተሰቶ የነበረው major achievement task ተጠናቋል 👍

4-3-3 Crypto

11 Nov, 19:45


4-3-3 Sport አድሚኖች Vs 4-3-3 Crypto አድሚኖች የእግር ኳስ ግጥሚያ 😄

ማን የሚያሸንፍ ይመስላቹሃል ? ድል ለማን ?

@Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433

4-3-3 Crypto

11 Nov, 19:38


4-3-3 ክሪፕቶ ሜምበሮች ግን የሳቅ ኢሞጂዋ ትመቻቹሃል 😂 ይመቻቹ 😁

ግን ሁሌ እንዳስቁ በየፖስቱ 😂🙏

@Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433

4-3-3 Crypto

11 Nov, 19:35


🪙Major Quiz ያመለጣችሁ ገብታችሁ ስሩ አፍጥኑት😀

Answer
B
B
E

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

4-3-3 Crypto

11 Nov, 19:28


🥰ስለ ምንም ክፍያ የማያወራ airdrop "SEED"! ምንም እንኳን አንዳንድ በstar የሚገዙ benefit ኦች ቢኖሩም ነገር ግን ባትከፍሉም ምንም ችግር እንደማያመጣ አብዝተው ይናገራሉ! ☺️

👍ያው እንደሚታወቀውም በያዝነው የፈረንጆች ወር list ይደረጋል! ድምፁን አጥፍቶ የሚሰራ ተጠባቂው airdrop "SEED"

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

4-3-3 Crypto

11 Nov, 19:21


በተመሳሳይ 50,000 paws mystery quest ለማግኘት 500 star ኢንቨስት ማድረግ አለባቹ

500 Star 🤝 50,000 Paws

የ mystery quest 50K በዚህ መንገድ ነው ማግኘት ምትችሉት

@Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433

4-3-3 Crypto

11 Nov, 19:12


Star መግዛት ለምትፈልጉ ከአድሚን ታሜ በተመጣጣኝ ዋጋ መግዛት ትችላላቹ 👉 @TammeJr2

4-3-3 Crypto

11 Nov, 19:10


Paws ላይ በስታር Vote ስታደርጉ ከፋፍሉት

ማለትም ሁለት ነው የ 10,000 ነጥብ ምታሸንፉት ፤ አንደኛው ከፍተኛ የሚመረጠውን ካገኛቹ 10,000 ይሰጣቹሃል ሁለተኛው ደግሞ ዝቅተኛውን ካገኛቹም ይሰጣቹሃል

በአንዱ ለብቻ ቮት ማድረግ የተለየ ጥቅም እንደሚኖረው ምንም የተባለ ነገር ስለሌለ 20 Star ካላቹ ሁለት ግምት ላይ ብታውሉት የተሻለ ነው አንድ Vote ላይ ከምታውሉት 🫡

የኔ ግምት Xempire ከፍተኛ Cats ደግሞ ዝቅተኛ የሚሆኑ ይመስለኛል ። የናንተስ ?

@Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433

4-3-3 Crypto

09 Nov, 07:34


X Empire ለአንድ ወር hold አድርጉ ብለው የነበሩት ለዚህ ነው መሰለኝ !

ፓ !

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

4-3-3 Crypto

09 Nov, 06:46


X empire Tg wallet ላይ ☺️

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

4-3-3 Crypto

09 Nov, 06:28


$X !🙄💪

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

4-3-3 Crypto

09 Nov, 05:28


#paws

|| የpaws X ገፃቸው ታግዷል። እስከአሁን ያሉት ነገር የለም። ከዚህ በፊትም በሌሎች ትልልቅ ኤርድሮፖች እንዲህ አጋጥሞ እንደነበር ይታወሳል።

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

4-3-3 Crypto

09 Nov, 04:36


#major_daily_combo (puzzle durov)

|| በቁጥሮችሁ መሰረት ቅደም ተከተል ስሩት።

|| በአንዴ 5000 star ይሰጣችኋል።

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

4-3-3 Crypto

08 Nov, 21:03


La familia ሰላም እደሩልን ☺️
ነገ በተለያዩ ዜናዎች እንገናኛለን!

🤩4-3-3 Crypto

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

4-3-3 Crypto

08 Nov, 20:23


😀ቤተሰብ MAJOR ን ለብዙ ቀናቶች በደንብ ስትሰሩ ቆይታችኋል። እነሱ እያሳወቁን ባለው መንገድ ከተረዳነው ሊስት የሚደረግበት ቀን ሩቅ አይደለም specific ቀኑ ባይታወቅም!

So ምን ልላችሁ ፈልጌ ነው አሁን ካለፈው ቀን የበለጠ በደንብ በደንብ በየቀኑ እየገባችሁ ስሩ ምን ግዜም ጥሩ ነገር በሂወታችሁ ሊመጣ ሲል ተስፋ የሚያስቆርጥ ነገር ይበዛል ስለዚህ ጠንክሩ የሰራነውን እናገኛለን ወገን ☺️

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

4-3-3 Crypto

08 Nov, 20:12


🪙በግሌ ከተአማኒ websit ኦች ባጣራሁት መረጃ መሰረት MAJOR በBYBIT እና BINANCE ላይ ሊስት ይደረጋል!

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

4-3-3 Crypto

08 Nov, 19:37


በነገራችን ላይ በየሳምንቱ አዳዲስ NFT ዎች ይመጣሉ በተቻላችሁ መጠን claim አድርጉ 😀

@EthioCrypto_433 @EthioCrypto_433

4-3-3 Crypto

08 Nov, 19:35


🤩ከዚህ በፊት matchain airdrop ላይ bridge ከፍታችሁ የነበራችሁ በሙሉ አሁኑኑ ቦት ውስጥ በመግባት በቀይ ያከበብኩትን በመንካት badge claim አድርጉ!

@EthioCrypto_433 @EthioCrypto_433

4-3-3 Crypto

08 Nov, 19:18


100k$ in 2024 possible? 😞

4-3-3 Crypto

08 Nov, 19:17


📊 JUST IN : Bitcoin hits $77,000

@EthioCrypto_433
@EthioCrypto_433

4-3-3 Crypto

08 Nov, 19:10


ለ 24 ሰአታት ብቻ የሚቆይ የ Paws አዲስ Task መጥቷል

በዚህ ታስክ መሰረት 1,000 paws ማግኘት ትችላላቹ ፤ ታስኩ በ5 ሴኮንድ የሚያልቅ የትዊተር ፅሁፋቸውን ሪፖስት ማድረግ ነው

Start ስትሉት ወደ ትዊተራቹ ይወስዳቹሃል ከዛ Repost በሉት 🤝 አለማለትም ትችላላቹ ስትመለሱ ይሰጣቹሃል 👍

@EthioCrypto_433
@EthioCrypto_433

4-3-3 Crypto

08 Nov, 18:45


Influencers Telegram መስራች Pavel Durove new telegram mine app updates እያስተዋወቀ በነበረበት ጊዜ Bums መጠቀሙ ካለ ምክንያት እንዳልሆነ ያምናሉ ይህም ነው viral እንዲሆን ያደረገው ። [ ከዚህ በፊት always catizen ነበር ። ]

መጀመር ከፈለጋችሁ ➡️ Bums airdrop
Bums airdrop

I know airdrop እየበዛባችሁ እንደሆነ ግን ምንም ማድረግ አይቻልም ገንዘብ ለመስራት እስከመጣን ሁሉንም ወጥረን መስራት አለብን ።

4-3-3 Crypto

08 Nov, 18:30


Bums airdrop project 🔥

Bums X-empire ተመሳሳይ የሆነ Project ነው Everything same ነው አሰራሩ ።

በዚህ ሳምንት Twitter ላይ potential አለው ተብሎ በጣም Trend የሆነ የAirdrop project ነው ።

Last week ለTelegram መስራች Pavel durove mention አድርጎቸዋል በመባል ብዙዎች እየተቀባበሉት ነው ።

4-3-3 Crypto

08 Nov, 17:19


💡 TapSwap Codes:

Task: Demand Products
Code:
a9r2d

Task: $5,000/Month on eBay
Code:
lement

Task: Remote Work for Parents
Code:
sn1a7

Task: Zero Down Payment
Code:
29s4c

Task: Investing in Real Estate
Code:
snaps

Task: Game Changers
Code:
l4e81

Task: Financial Freedom
Code:
ro9ot

Task: TapSwap Big Updates | Part 2
Code:
3e@kH

Task: Online Business Ideas
Code:
l5ing

Task: TapSwap Big Updates | Part 2
Code:
3e@kH

Task: Financial Freedom
Code:
ro9ot

Task: Game Changer
Code:
l4e81

Task: TapSwap Big Updates | Part 1
Code:
*r&8Q

Task: Online Business Ideas
Code:
l5ing

Task: TapSwap Big Updates | Part 2
Code:
3e@kH

Task: Financial Freedom
Code:
ro9ot

Task: Game Changer
Code:
l4e81

Task: TapSwap Big Updates | Part 1
Code:
*r&8Q

@EthioCrypto_433 @EthioCrypto_433

4-3-3 Crypto

08 Nov, 17:10


🪙Major አሁን እንዳሳወቁት ከሆነ የstar ግዥ የሚጠይቁ ባጠቃላይ በዛሬው እለት ይጠፋሉ ብለዋል

⭐️Majors አክለውም ቦቱ ላይ ተጨማሪ achievement ሊኖር እንደሚችል ጠቁመዋል achievement ኡን ያልሰራችሁም እንድትሰሩት አሳስበዋል

ውድ ቤተሰቦቻችን muti አካውንት ተጠቅማችሁ የምትሰሩ እባካችሁን አሁን ጥንቃቄ ማድረግ አለባችሁ ☺️

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

4-3-3 Crypto

28 Oct, 13:24


Blum update Check አድርጉ ።

Update ማለት ይቸግራል Just አበባውን በዱባ ነው የቀየሩት ። 😶🌫

nd by 1 Ticket until 220+BP መሰብሰብ ትችላላችሁ + bomb 10bp ያስገኛል ።

@Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433

4-3-3 Crypto

28 Oct, 13:13


Notpixel 🤝 Binance 👏

@Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433

4-3-3 Crypto

28 Oct, 11:40


Bitget wallet officially ለ1M ሰው Reward አዘጋጅቷል ።

ለአሁኑ Reward ምን እንደሆነ አይታወቅም 🙂

Almost 110k ሰው Join አድርጎል የ890K ሰው ቦታ አለ ከዛ ይዘጋል ።

መሳተፍ ከፈለጋችሁ
➡️ Bitgetreward

4-3-3 Crypto

28 Oct, 10:48


Tapswap ወርሃዊ ተጠቃሚው ወደ 9.4 ሚልየን ወርዷል ። በየ ጊዜው ተጠቃሚው እየቀነሰ የሚገኘው ታፕስዋፕ ከሁለት ሳምንታት በፊት የነበሩት 13 ሚልየን ተጠቃሚዎቹ ወደ 9.4 ሚልየን ቀንሷል ።

ተጠቃሚው እየተሰላቸ የሚገኝ ሲሆን በተቃራኒው ታፕስዋፖች ደግሞ በመዛት ላይ ይገኛሉ 🙄

ታፕስዋፖች በቅርቡ ምን አሉ ? 🗣 ''የአመቱ ትልቁ ሰርፕራይዝ እኛ ነን የምንሆነው''

ሳክስ ወይስ ቃል በተግባር ? በጊዜው የምንመለከተው ይሆናል......

@Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433

4-3-3 Crypto

28 Oct, 09:20


🚩X emipire ያላችሁን token withdraw ማረግያ የመጨረሻ ቀን October 31 ማለትም ሐሙስ ሌሊት 9 ሰዓት ድረስ መሆኑን አሳውቀዋል.

🚩NFT የገዛችሁም ያላችሁን NFT ወደ X ቶክን ቀይራችሁ withdraw ማረግያ ቀን የሚያበቃው በተመሳሳይ October 31 ማለትም ሐሙስ ሌሊት 9 ሰዓት ነው

❗️ቀኑ ሲደርስ የ server መጨናነቅ ሊኖር ስለሚችል withdraw ያላረጋችሁ ከወዲሁ አርጉ

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

4-3-3 Crypto

28 Oct, 09:17


የTomarket የዛሬ Combo!

👉 ለመስራት የግድ ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች እና ታስክ ውስጥ ያለውን YouTube ቪዲዮ ማየት አለባችሁ!

👉 ቪዲዮውን ከፍታችሁ ከጨረሳችሁ በኋላ Claim አድርጉ ከዛ Combo'ውን ስሩት

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

4-3-3 Crypto

28 Oct, 09:12


አሁንም Tapswap Farm እያደረጋችሁ ነው ? 😶🌫

@EthioCrypto_433
@EthioCrypto_433

4-3-3 Crypto

28 Oct, 08:05


Gobline airdrop reward ሊጠናቀቅ 2ቀን ነው የቀረው እኛም 95ተኛ ደረጃ ላይ እንገኛለን በዚም መሰረት 3 TON እናገኛለን ያልጀመራቹ ጀምሩ ወዲያው የሚከፍል airdrop ነው

ከዚ airdrop ምናገኘውን ሙሉ በሙሉ ለናተ ነው ምናከፋፍለው

ለመጀመር👇👇

https://t.me/GoblinMine_bot/start?startapp=6572880849

4-3-3 Crypto

28 Oct, 05:31


Probably, Tapswap will be List soon in major exchanges .

Check source 👉 Tapswaptonviewer

@Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433

4-3-3 Crypto

28 Oct, 03:59


W COIN🪙

ትናንት ምሽት 5 ሰአት ላይ የ W coin Snap shot የተደረገ ሲሆን listing ደግሞ በ December ( ታህሳስ ) ወር ላይ እንደሆነ አሳውቀዋል 🎧

የ Mining ሂደቱ እስከመጨረሻ ወይም ሊስት እስከሚደረግበት ቀን ድረስ ይቆያል ትናንት ስናፕ ሻት አደረግን ያሉት የ reward ሂደቱን ለማሻሻል እና ትክክለኛ Active የሆኑትን ተጠቃሚዎች ከ Bot , ከአጭበርባሪዎች እና አክቲቭ ካልሆኑ ተጠቃሚዎች ለመለየት ለመሳሰሉት ምክንያቶች ነው ።

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

4-3-3 Crypto

28 Oct, 03:13


Major today daily combo  puzzle

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

4-3-3 Crypto

27 Oct, 20:08


💡 Quote of the Day: Ralph Waldo Emerson

@EthioCrypto_433 @EthioCrypto_433

4-3-3 Crypto

27 Oct, 17:07


@EthioCrypto_433

4-3-3 Crypto

27 Oct, 12:10


Rumour said " Seed total raised For Airdrop 9M$ "

Seed active Players right now - 20.5M

What will happen?
🤔


[ Not confirmed info ]

@EthioCrypto_433
@EthioCrypto_433

4-3-3 Crypto

27 Oct, 12:07


Seed Airdrop First snapshot September 28 ተወስዶ ነበር 2nd Snapshot will be take soon ..

Listing on November confirmed

@EthioCrypto_433
@EthioCrypto_433

4-3-3 Crypto

27 Oct, 10:32


የTomarket የዛሬ Combo!

👉 ለመስራት የግድ ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች እና ታስክ ውስጥ ያለውን YouTube ቪዲዮ ማየት አለባችሁ!

👉 ቪዲዮውን ከፍታችሁ ከጨረሳችሁ በኋላ Claim አድርጉ ከዛ Combo'ውን ስሩት

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

4-3-3 Crypto

27 Oct, 09:43


#fntiopio (የመጨረሻ)

ከኤርድሮፑ ምን እንጠብቅ

የተሻለ HP የሰበሰበ የተሻለ ክፍያ ያገኛል። የfintopio አመጣጥ ሲታይ ጥሩ ፕሮክት መሆኑ የሚያሳይ እንደመሆኑ ጥሩ እናገኛለን ተብሎ ይጠበቃል።

መቼ ሊስት ይደረጋል?

ሊስት የሚደረገው በፈረንጆች አዲስ አመት 2025 ጥር ወር ላይ ነው። ሊጠናቀቅ ሁለት ወራት ገደማ ይቀራሉ።

ሁልጊዜ እንደምንለው መረጃው ለእናንተ እናደርሳለን። መስራት እና አለመስራት ውሳኔው የእናንተ ነው። የበለጠ research ብታደርጉም ጥሩ ነው።

ለዛሬ አበቃን።

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

4-3-3 Crypto

27 Oct, 09:34


#fintopio (የቀጠለ)

የኤርድሮፑ ዋና መስፈርቶች

|| fintopio ዋሌት ሲሆን እዛ ውስጥም የራሱ ኤርድሮፕ እንዳለው ይታወቃል። ታድያ የኤርድሮፑ ዋና መስፈርት ምንድናቸው?

1. ብዙ HP መሰብሰብ ነው። ብዙ HP የሰበሰበ ብዙ ቶከን ያገኛል። (ይህ ዋና መስፈርቱ ነው)

2. ብዙ የGem አይነት የሰበሰበ የተሻለ ቶከን ያገኛል። የGem አይነቶች ማየት ከፈለጋችሁ Gem የሚለው ግቡ እና inventory ውስጥ ገብታችሁ ተመልከቱ።

3. ብዙ ጊዜ የfintopio ዋሌት የተጠቀመ የሚሉ ናቸው።


የተሻለ HP ለማግኘት ምን ምን እናድርግ

1. በየሰዓቱ ዳይመንድ ከአስትሮይድ ማውጣት (ብዙ Hp የሚገኝበት ይህ ነው)

2. በየሰባት ሰዓቱ farm እና claim በማድረግ

3. ታስኮችን በመስራት 

4. ሰው በመጋበዝ ናቸው።

የኤርድሮፑ አሰራር ከፈለጋችሁ ይሄንን video የሚለውን በመንካት ገብታችሁ እዩ 👉 video

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

4-3-3 Crypto

27 Oct, 09:23


#fintopio (የቀጠለ)

ፓስወርድ እንዴት እናድርግ?

|| ይሄንን ዋሌት ወደፊት ትልቅ ፣ ቀላል እና ፈጣን ዋሌት እንደሚሆን እየተነገረለት የሚገኘው ፓስወርድ በማድረግ ድህንነቱ የተጠበቀ ዋሌት እንዲኖረን ማድረግ አለብን።

እንዴት ፓስወርድ እንጠቀም?

step 1. ቦቱ ውስጥ እንደገባችሁ ዋሌት የሚለውን ግቡ። ከዛ Defi የሚለውን መሆኑን አረጋገጡ በመቀጠል የsetting ምልክቷን ነክተን እንገባለን። (ቁጥር 1 እና 2 ይመልከቱ)

step 2. security የሚለውን እንመርጣለን (ቁጥር 3 ይመለከቱ)

step 3. PIN code and biometrics የሚለውን ምረጡ (ቁጥር 4 ይመልከቱ)

step 4. PIN code እና biometrics ሙሉ። recovery emailm አስገቡ ድንገት password ቢጠፋባችሁ መልሳችሁ ፓስወርዳችሁ የምታገኙበት በኢሜሉ ስለሆነ።

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433