ፈዋኢድ @fewaidabdurazaq Channel on Telegram

ፈዋኢድ

@fewaidabdurazaq


ፈዋኢድ (Amharic)

ፈዋኢድ የቴሌግራም ቻናል በመሆን ከባድ አስተዳዳሪ ኮንትንሳ ተዘጋጅቷል። እንደካርታ ያሳያል፣ የወንድማማችንን እና ሴቶችን የማያስለጥጥር መረጃዎችን ይመልከቱ። እንደ ማኅበረሰብ ወደ ማውጣት ወጣለን ፦ ወሀበነሽ። ፈዋኢድ የበለጠለይነት ማህበረሰብ ነው እና ማቆምነት የሚያስችለው።

ፈዋኢድ

15 Jan, 09:39


وما دخل في كتب المذاهب من العقائد الفاسدة والطرق الكاسدة أجنبي عن الصنعة الفقهية وأئمة المذاهب بريئون منها كما هو الحال في سائر العلوم والمعارف التي أقحم فيها المخالفون آراءهم المجانبة للصواب .

ፈዋኢድ

15 Jan, 09:18


ينبغي أن يهتم السلفيون في الديار الحبشية بدراسة مذهب من المذاهب الأربعة المتبوعة على جادة أهل العلم السالفين وبالأخص مذهب أبي حنيفة النعمان و مذهب الشافعي الهمام رضي الله عنهما إذ هما مذهبان سائدان في البلد ، وهذه الطريقة في التفقه لا دخل لها في باب البدع والمخالفات بل هي طريقة محمودة درج عليها أئمتنا الكبار قديما وحديثا وكتب التراجم خير شاهد على ما ذكرت .

وقد يقول قائل؛ هل كان التمذهب موجودا في عصر الصحابة؟
الجواب؛ نعم التمذهب الفقهي نوعا ما كان موجودا من لدن عصر الصحابة رضوان الله عليهم

في علل الحديث لابن المديني: (أنه لم يكن في أصحاب رسول الله صلى الله عليه وسلم من له صحبةٌ يذهبون مذهبه ويفتون بفتواه ويسلكون طريقته إلا ثلاثة: ابن مسعود، وزيد بن ثابتٍ، وابن عباس).
ثم سرد أصحابهم .

ፈዋኢድ

14 Jan, 18:53


Live stream finished (49 minutes)

ፈዋኢድ

14 Jan, 18:03


Live stream started

ፈዋኢድ

14 Jan, 10:44


لا يكون الطالب طالبا .......

ፈዋኢድ

13 Jan, 18:50


Live stream finished (47 minutes)

ፈዋኢድ

13 Jan, 18:03


Live stream started

ፈዋኢድ

13 Jan, 17:35


السلام عليكم
ኹላሳ ደርስ ይኖረናል

ፈዋኢድ

13 Jan, 06:53


بنت مخاض = የልግ ልጅ

ፈዋኢድ

12 Jan, 05:30


#ጂግጂጋ
#የሰለፊያ ዳዕዋ
حياة العلم مذاكرته

ፈዋኢድ

11 Jan, 19:13


ለሙስሊም ተማሪዎች አድርሱልኝ አደራ‼️

«ተማር ጨክንና»

.......ቁጥር=➊......

🎙በኑረዲን አል-አረብ
t.me/nuredinal_arebi
t.me/nuredinal_arebi

ፈዋኢድ

11 Jan, 11:08


የምናነበዉ አእምሮዋችን እንዲቀመጥ ከሻን ኪታቦችን እንደ ጋዜጣ ሳይሆን ደግመን ደጋግመን እናንብብ ቀለምም ከእጃችን እንዳይርቅ ።

ፈዋኢድ

10 Jan, 16:43


حقائق عن الجماعات الدعوية في القطر الصومالي

ፈዋኢድ

10 Jan, 05:18


التعليق الأسنى على القواعد المثلى في صفات الله وأسمائه الحسنى
تأليف
محمد بن صالح العثيمين
علق عليه
أبو العباس ياسين بن علي الحوشبي العدني

ፈዋኢድ

09 Jan, 19:32


الحكمة تلاحقك ولكنك كنت دائما أسرع هههههههه

ፈዋኢድ

09 Jan, 14:57


ደማቅ ፕሮግራም ለነገ ጁሙዓ

«በሸባበ-ሰለፍይን ቻናል»

በወጣት ዱዓቶች እንደምቃለን
በተለያዩ ርዕሶች እንተዋወሳለን

ተጋባዥ እንግዶቻችን

➊ወንድም አብዱ-ረዛቅ አልባጂ

الزلزال عظة وعبر

➋ወንድም አብዱ-ሽኩር አቡ ፈውዛን

بر الوالدين طريق النجاة

➌ወንድም አህመድ አቡ-ዚክራ

ما الذي يجب أن نركز عليه؟

➍ወንድም አቡ-ሒበቱሏህ

الغرض والهدف من الزواج

➎ወንድም ኑረዲን

احوال شباب الإسلام

👉ሌሎችም ይታደማሉ ተብሎ ይጠበቃል።

t.me/nuredinal_arebi
t.me/nuredinal_arebi

ፈዋኢድ

09 Jan, 11:18


نحن كسلفيين لا ينبغي أن نتوسع في باب التعاون مع المخالفين حتى لا نجعل الشباب السلفي فريسة تتداعى عليه ألوان من المخالفين كما تتداعى الأكلة على قصعتها ولنجعل لهذا الأمر حدا ولنكن في مسألة الهجر بين الإفراط والتفريط وبها ستنتشر دعوتنا المباركة إلى ربوع البلاد بإذن الواحد الأحد
وإليكم ما قاله العلامة عبيد الجابري رحمة الله عليه ورضوانه : أهل السنة إذا قويت شوكتهم، واشتدت عزيمتهم، ورجحت كفتهم؛ فإنهم يذلِّون أهل البدع، ويمقتونهم، ويهينونهم، وينبذونهم.
وإذا كانت الكِّفَّة الرَّاجحة لغيرهم، وضعُفت شوكتهم، وضعُف سلطانهم، وكان عوامُّ النَّاس مع هؤلاء؛ فإنَّهم يتخذون جانب ماذا؟ المُداراة، والسِّياسة الحسنة، لأنَّ همَّهم ما هو؟ همُّهم هداية النَّاس" .

ፈዋኢድ

08 Jan, 21:37


تصوير الكتب: t.me/+pIs0pIzQZWpiZmFi
سلم "تصوير الكتب": t.me/taswkut
فهرس السلم: t.me/fahrsol
المجموعة: t.me/motka2

ፈዋኢድ

08 Jan, 18:50


Live stream finished (53 minutes)

ፈዋኢድ

08 Jan, 17:56


Live stream started

ፈዋኢድ

07 Jan, 18:55


Live stream finished (53 minutes)

ፈዋኢድ

07 Jan, 18:01


خلاصة تعظيم العلم
ደርስ

ፈዋኢድ

07 Jan, 18:01


Live stream started

ፈዋኢድ

07 Jan, 17:48


السلام عليكم
ከደቂቃዎች በኃላ ደርሱን እንጀምራለን

ፈዋኢድ

06 Jan, 17:29


السلام عليكم.
ደረሱ በአላህ ፈቃድ ነገ ነዉ ሚጀመረዉ

ፈዋኢድ

02 Jan, 19:48


የአቂዳ ኩቱቦች ትክክለኛዉን የእምነት መሰረት ያስተምሩሃል

የሱሉክ መጽሐፍት ደግሞ ከሸሀዋት በሽታ እንዴት እንደምትላቀቅ የኢህሳን ደረጃ የምትደርስበት ጎዳና ያሳዩሃል ።
ሁለቱንም እንማር ለማለት ነዉ ።

ፈዋኢድ

02 Jan, 19:08


ቂርዓት ስንቀራ ምን መነየት አለበን ?
1ኛ:ከራሳችን ጅህልና ለማንሳት
2ኛ:ሌሎች ሰዎችን በማስተማር ከጅህልና ለማዉጣት
3ኛ:እዉቀትን ከመጥፋት ለመጠበቅ
4ኛ:ባወቁት ለመስራት

ፈዋኢድ

29 Dec, 19:18


ማንኛዉም ጉዳይ ሲከብድህ
ዱንያ ከመስፋቷ ጋር ስትጠብህ
ልብህን ጥደህ አላህን በ الفتاح ስሙ ችክ ብለህ ተማጸነው

ፈዋኢድ

28 Dec, 07:26


የደዕዋ ፕሮግራም
~
ዛሬ ቅዳሜ ቀጥታ ከዙህር ሶላት በኋላ
ቦታ፦ አፍንጮ በር ፣ አቅሷ መስጂድ

ተጋባዥ እንግዶች
አቡል ዐባስ
እና
ኢብኑ ሙነወር

በ 6ኪሎ ሙስሊም ተማሪዎች ጀማ0 የተሰናዳ

ፈዋኢድ

27 Dec, 19:50


የprofile ስማቹን الله أكبر ...سبحان الله ....لا إله إلا الله አታድርጉ !!!

ፈዋኢድ

27 Dec, 13:29


https://vm.tiktok.com/ZMkk9vkmW/

የወንድማችሁ የtiktok page ነዉ ።
اللهم اجعلنا
مفاتيح للـخير
مغالـيق للـشر
نساعد و ننصح
من نعرف ومن لا نعرف
ونعوذ بك من آفة الغرور
ونسألك التواضع وحسن الخاتمة

ፈዋኢድ

27 Dec, 10:17


አል-ኢማም ሙቅቢል ይህ ስራቸዉ ሱናን ለማሰረጫት ከመስለሃ እና መፍሰዳ አንጻር አይተዉ የወሰኑት የሚያስመሰግናቸዉ ዉሳኔ ወይስ ሙመይእ የሚያስብላቸዉ ከቢድዓ ሰዎች ጋር ያደረጉት ዉድቅ ስምምነት ተብሎ ነዉ ሚወሰደዉ ?!

🛑በኢንሳፍ ያየ የእሳቸዉ ስራ በሺዓዎች ሀገር ሱና ለመሰራጨት ትልቅ ሰብብ እንደሆነ ነዉ የሚረዳዉ
እሳቸዉም እንዲህ ብለዋል : وهذا القرار وإن كان الشرع لا يقره لأن من المسائل ما لا يجوز السكوت عنه كما هو معلوم لدى أهل العلم لكنه يعد فتح خير للسنة

قال  شيخ الإسلام ابن تيمية: “ليس العاقل الذي يعلم الخير من الشر، وإنما العاقل الذي يعلم باب خير الخيرين وشر الشرين، ويعلم أن الشريعة مبناها على تحصيل المصالح
وتكميلها، وتعطيل المفاسد وتقليلها

በርግጥ ከልክ በላይ ይህን ጉዳይ ለጥጦ ከሙኻሊፎዎች ጋር መቀላቀልም አያስፈልግም ولكل مقام مقال

ፈዋኢድ

25 Dec, 05:18


السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
📢 አዲስ የደርስ ማስታወቂያ
~~
በኡስታዝ ሙሐመድ ባቲ ዘውትር ሐሙስ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ ሲሰጥ የነበረው የሸይኽ ፈውዛን ''መሳኢሉል ጃሂሊያ ሸርሕ" ደርስ ተጠናቋል፣ አልሐምዱ ሊላህ።

በአላህ ፍቃድ ከነገ ሐሙስ ጀምሮ በሱ ምትክ የሸይኽ ፈውዛን "ዐቂደቱ ተውሒድ" ኪታብ የሚጀመር ይሆናል።

በቦታው ተገኝታቹ መከታተል ለምትፈልጉ :-
ጀሞ 1 ፣ ተውፊቅ(ሸራ) መስጂድ

ትምህርቱን በቴሌግራም ለመከታተል - https://t.me/Muhammedbatii

ፈዋኢድ

24 Dec, 21:19


قارئ PDF

ፈዋኢድ

24 Dec, 18:34


ኪታብ ለማስተማር ስትመርጥ ለተማሪዎችህ የሚመጥን ነዉ ወይስ ከአቅማቸዉ በላይ ቢሆንም ለአንተ ሙራጀዓ ለማድረግ የሚመች ?!
حدثوا الناس بما يفهمون

ፈዋኢድ

23 Dec, 21:10


الإنسان لا يمكن أن يعيش بظاهر لا باطن له , ولا بباطن لا ظاهر له , لأن النفس البشرية فيها قوتان : قوة علمية وقوة عملية , فلا بد من أن تتوافق وتتوافر تلك القوتين , وإلا اضطربت النفس وفسدت , وهذا في الحقيقة من إبداعات ابن تيمية فإنه حرص على أن يربط حقيقة الإيمان عند أهل السنة بهذه الضرورة الفطرية ,وبين أن كل من خالف أهل السنة في حقيقة الإيمان فهو مخالف لتلك الضرورة فضلا عن مخالفته للضرورة الشرعية .

منقول

ፈዋኢድ

22 Dec, 19:37


دواء قلبك خمس عند قسوته

ፈዋኢድ

21 Dec, 13:38


ما الفرق بين ...صديق المنفعة.. وصديق اللذة .. وصديق الفضيلة ؟

يقول الشيخ العلامة بكر أبوزيد - رحمه الله - في كتابه النفيس
( حلية طالب العلم )

خذ تقسيم الصديق في أدق المعايير :

🔸 - صديق منفعة.
🔸 - صديق لذة.
🔸 - صديق فضيلة.

الشرح :

- صديق منفعة :
وهو الذي يصادقك ..
ما دام ينتفع منك بمال أو بجاه أو بغير ذلك .. فإذا انقطع الانتفاع .. فهو عدوك لا يعرفك ولا تعرفه .. وما أكثر هؤلاء ، وما أكثر الذين يلمزون في الصدقات..
.. فإن أعطوا منها رضوا وإن لم يعطوا إذا هم يسخطون ،؟
...هذا صديق منفعة..

- صديق لذة :
.. يعني لا يصادقك إلا لأنه يتمتع بك..
.. في المحادثات والمؤانسات والمسامرات ..ولكنه لا ينفعك ولا يريد أن ينفعك .. ليس إلا ضياع وقت فقط ،
.. هذا أيضاً احذر منه....

- صديق فضيلة :

يحملك على ما يزين وينهاك عما يشين .. ويفتح لك أبواب الخير ويدلك عليه..
.. وإذا زللت ينهاك على وجه لا يخدش كرامتك ..

و صديق الفضيلة هذا
{{ عملة صعبة }} ...
يعز الحصول عليها . .

رزقنا الله وإياكم صديق الفضيلة
وجعلنا جميعاً من أصدقاء الفضيلة

منقول

ፈዋኢድ

20 Dec, 21:34


العلامة الأصولي سعد الشثري
መክተባቸዉ 16 ሰዐት አልያም 17 ሰዐት ለንባብ እንደሚቀመጡ ይናገራሉ ።
እኛስ ?

ፈዋኢድ

20 Dec, 18:53


السلام عليكم
ዛሬ ማታ ሰፊና ደርስ አይኖርም

ፈዋኢድ

20 Dec, 07:37


እነኛን ብርቅየ ኡለሞች ማን ይተካቸዋል ⁉️

ፈዋኢድ

19 Dec, 11:20


 وقف نحويٌّ على رجل فقال: كم لي من هذا الباذنجان بقيراط؟!

فقال‏:‏ خمسين

فقال النحوي‏:‏ قل خمسون.

ثم قال‏:‏ لي أكثر، فقال‏:‏ ستين.

قال‏:‏ قل‌‏ ستون

ثم قال‏:‏ لي أكثر، فقال‏:‏ إنما تدور على مئون وليس لك

ፈዋኢድ

19 Dec, 09:26


نسأل الله أن يحفظ سوريا وأهلها، وأن يجمعهم على كلمة سواء، وأن يجنِّبَهم الاختلاف والفرقة.

ፈዋኢድ

07 Dec, 18:34


አላህ ሶርያን ከኑሰይሪዬች ከሺዓዎች ነጻ እንዲያወጣት ከልባችሁ ዱዐ አድርጉ

ፈዋኢድ

07 Dec, 17:54


🆘አዲስ የሙሀደራ ፕሮግራም 🟢

ኢብኑ-ያሲር ሸሪዓዊ የውይይት ቻናል ላይ

🎁ነገ እሁድ ማታ ለየት ያለ ፕሮግራም

ተጋባዥ ኡስታዞች
⭐️

➡️አቡ ሂበቱላህ
ርዕስ:- የሽርክ አስከፊነት

➡️ኑረዲን አል አረቢ
ርዕስ :- ተውሂድ

➡️አብዱል ጀባር
ርዕስ:- ሞት

🏠ቀን እና ሰዓት ነገ ማለትም እሁድ
ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ🔋

✈️የሚተላለፍበት ቻናል


⭐️ https://t.me/ibnuyasir11
✈️ https://t.me/ibnuyasir11

ፈዋኢድ

06 Dec, 19:56


Live stream finished (44 minutes)

ፈዋኢድ

06 Dec, 19:11


Live stream started

ፈዋኢድ

05 Dec, 18:52


تزوّج رجلٌ أستاذةً لـ اللغة العربيّة،  وكان كلّما تكلّم ضبطت له أواخر الكلِم،  وصوّبت له الجمل إعرابا، حتّى ضاق ذرعا،  وثارت ثائرته ذات يوم بعدما صحّحت له،  فهمهم ورفس الأرض وصاح فيها:
- قد سئمت تصحيحك هذا،  أنتِ طالق،  اذهبي إلى منزل أباك.
فقالت: .....

ፈዋኢድ

05 Dec, 09:22


يا طالبَ العلمِ أنتَ فارسٌ ، وغيرُكَ راجلٌ ، وعلمُكَ حارسٌ ، يُحشرُ الناسُ يومَ القيامةِ عُرياناً ، وأنتِ بنورِ العلمِ لابسٌ ، ويوضعُ لكل شيء منبرٌ ، والعالمُ تحت العرشِ جالسٌ .

تعليم المتعلم طريق التعلم
للإمام الزَّرنُوجيّ

ፈዋኢድ

04 Dec, 20:39


قال شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله: (وكذلك قول من قال: اعتقاد بالقلب، وقول باللسان، وعمل بالجوارح. جعل القول والعمل اسما لما ظهر، فاحتاج أن يضم إلى ذلك اعتقاد القلب. ولابد أن يدخل في قوله: اعتقاد القلب؛ أعمال القلب المقارنة لتصديقه مثل حب الله، وخشية الله، والتوكل عليه، ونحو ذلك

ፈዋኢድ

04 Dec, 20:12


ከላይ ያለዉ ንግግር ትንሽ ማብራሪያ

ፈዋኢድ

04 Dec, 19:40


የلا إله إلا الله መስፈርቶችን ከ4ቱ የኢማን ማእዘናት ጋር አያይዘን መረዳት መስፈርቶችን ስንማር መሰረታዊ የሆነ ነገር ነዉ ።
የኢማን አራቱ ማእዘናት
1.قول القلب
2.قول اللسان
3.عمل القلب
4.عمل الجوارح
ናቸዉ ።

ፈዋኢድ

03 Dec, 11:39


قال الشيخ الجليل والدراكة النبيل صالح العصيمي حفظه الله : ومن لا يُكرم العلمَ لا يُكرمه العلمُ
"እዉቀትን ያላከበረ እዉቀት እሱን አያከብረዉም"

ፈዋኢድ

03 Dec, 09:08


تيسير متشابهات القرآن وعلومه
تأليف
علي فهمي النزهي

ፈዋኢድ

02 Dec, 20:17


ይህን ኪታብ ጣሊበል ኢልም 100 ጊዜ ሊደጋግመዉ ይገባል ።
ሸይኽ ኢብኑ ባዝ رحمه الله

ፈዋኢድ

02 Dec, 10:37


እኚህ ኡስታዛ ተማሪዎቿን ከዚህ ቀደም ሚንሃጅ አጧሊቢን አስቀርታ በማጠናቀቅ በቅርቡ ደግሞ ኢርሻድ ሙሉ አስተምራለች ።
ለጠቃላል እዉቀት በሻፊዒያ መዝሀብ ከተዘጋጁ በጣም ከባድ ከሚባሉ መጸሀፍቶች አንዱ አል-ኢማም ኢብኑ ሙቅሪእ ያበጁት ኢርሻድ የተሰኘዉ መትን ነዉ ።

ፈዋኢድ

02 Dec, 07:13


قال الإمام أبو شجاع رحمه الله : ويجوز للإنسان أن يشرع روشنا في طريق بحيث لا يتضرر به المار ولا يجوز في الدرب المشترك إلا بإذن الشركاء ويجوز تقديم الباب في الدرب المشترك ولا يجوز تأخيره إلا بإذن الشركاء

ፈዋኢድ

01 Dec, 17:34


السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

᯾አስደሳች ዜና ለእውቀት ፈላጊዎች በሙሉ

  ዳሩል ፈጅር የቂርዓት ሀለቃ ጉሩፕ

𖣘 በOnline
ለእውቀት ፈላጊወች ለማስተማር  ዝግጅቱን አጠናቆ  የቁርአንና መሰረታዊይ የአቂዳ ኪታቦችን ትምህርት ሲሰጥ መቆየቱ ይታወሳል


ይህንን ታላቅ አጋጣሚ በመጠቀም እራስዎንና ቤተሰቡዎን እንድሁም ጓደኛዎን በእውቀት በማነፅ አላፊነትዎን ይወጡ

𖣘የምንሰጣቸዉ ትምህርቶች:-
    
1, ➠የዐቂዳ  ኪታቦች
     2, ➠ቁርኣን
     ③ ➠ቃዒደቱ ኑራንያ,
     ④➠ተጅዊድ በነዘርና
     ⑤ ➠ሒፍዝ

  ᯾ከላይ ከተዘረዘሩት አማራጮች የሚፈልጉትን በመምረጥ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን
ማሳሰቢያ #ሴት ኡስታዝ ለምትፈልጉ ተመቻችቶለዎታ

✪በተጨማሪም እንደተማሪው ፍላጎትና ሀሳብ
የሚያመቻች በሆኑን ስንገልፃልዎት በታላቅ ደስታ ነው::
             
✪ @Abulabashesen

✪ @Ferst_Tewhid63

ፈዋኢድ

01 Dec, 06:59


يا ابن أخي ارجع إلى دروس الشيخ الوالد عبد الرزاق البدر فتعلم من أدبه قبل علمه

ፈዋኢድ

30 Nov, 09:40


አል-ኹሹዑ ፊ ሰላህ በሚል ርዕስ የቀረበ ማስታወሻ

በአቡ ዘይድ ከማል አሕመድ

https://t.me/Subuleselam_Medresa

ፈዋኢድ

29 Nov, 20:59


الكبائر بتحقيق الدكتور محيي الدين مستو

ፈዋኢድ

20 Nov, 21:21


قال صاحب عمدة السالك : ويكره {في الصلاة} .......... وكف ثوبه وشعره
ማሳሰቢያ: ጸጉር በዚህ መልኩ ሰላት ዉስጥ መሰብሰብ የተጠላዉ ለወንዶች ብቻ ነዉ والله أعلم

ፈዋኢድ

20 Nov, 14:54


روشن =ታዛ/በረንዳ

ኢትዮ ላይ በብዛት ከሚቀሩ የሻፊዒያ መዝሀብ ሙቱኖች ምን ኪታብ ላይ ነዉ ስለ ረዉሸን የተወሳዉ ?????
ሞክሩ

ፈዋኢድ

20 Nov, 10:19


طحلب (algea) = አሶባሌ

ፈዋኢድ

20 Nov, 05:20


زعفران
ቀይ መንከሪያ

ፈዋኢድ

19 Nov, 18:55


ጎበዝ ጣሊበል ዒልም ከሼኽ ሙሀመድ ዘይን የሀዲስ ደርስ የሀዲሱን መትን፣ ሪጃል ፣ ነህው፣ ፊቅህ አልፎ አልፎ ዐቂዳና ኡሱል ይማራል። በአማርኛ እንደዚህ አይነት እድል ትልቅ ኒዕማ ወላሂ
Dr dawud ali AbuAsiya

ፈዋኢድ

19 Nov, 17:44


السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

أكرمونا بنشر إذاعة الشيخ ابن عثيمين رحمه الله في قنواتكم ومجموعاتكم؛ هي إذاعة تبث على مدار ٢٤ ساعة ولكم الأجر

https://t.me/B_othaimen1

ፈዋኢድ

19 Nov, 10:33


⭐️لا أدري نصف.العلم⭐️
حفظ الله ريحانة الحنابلة الفقيه الماهر عبد السلام الشويعر

ፈዋኢድ

18 Nov, 13:04


السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ዛሬ የሠላሠቱል ኡሱል ኪታብ ደርስ እንጀምራለን፣ ኢንሻአላህ።
ቦታ :- አሸዋ ሜዳ መስጂደል ዋሊደይን
ጊዜ :- ከመግሪብ እስከ ዒሻ
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor

ፈዋኢድ

17 Nov, 10:09


👉 ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም
በሰልሰቢል መስጂድ ፉሪ

ዛሬ እሁድ ከዐሱር ሶላት በኋላ ፉሪ ሰልሰቢል መስጂድ በተከበሩት [ ሸይኽ ኢብራሒም አልሙሐይሚድ ] የዳዕዋ ፕሮግራም ይኖራል ኢንሻአሏህ።


 =
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/AbulBukhariSeid

ፈዋኢድ

16 Nov, 20:04


ዛሬ የቀራሀዉን ደርስ በዝግታ ሙራጀዓ ሳታደርግ እንዳትተኛ/ኚ

ፈዋኢድ

16 Nov, 19:02


Live stream finished (43 minutes)

ፈዋኢድ

16 Nov, 18:19


ከደቂቃዎች በኃላ ደርሱ ይጀመራል

ፈዋኢድ

16 Nov, 18:19


Live stream started

ፈዋኢድ

16 Nov, 17:12


እየተቀራ ያለዉ የሰፊነቱ ሰላት ኪታብ pdf

ፈዋኢድ

16 Nov, 17:10


السلام عليكم
ከምሽቱ 3:20 ሰፊነቱ ሰላት ደርስ ይኖረናል

ፈዋኢድ

16 Nov, 09:38


አሽ-ሸይኻህ موضي بنت عبد الله الجلهم በሂወቷ የተለያዩ መካራዎች ቢፈራረቁም ቁርአን እንደዚሁም ቡኻሪ እና ሙስሊም በቃሏ ሀፍዛለች ሙስሊም እህቶቿም ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል ከማስተማር ወደኃላ አላለችም ።

እህቴ ከቂርዓት ወደኃላ ለማለት ምን ዑዝር አለሽ ?

ፈዋኢድ

16 Nov, 08:23


من مشايخ العلامة المحدث حاج محمد بن رافع  البصيري الولوي رحمه الله  في علم أصول الفقه العلامة الكبير الإمام  العقدي الشهير محمد أمان الجامي الأرمي الهرري رحمه الله .
وكان العلامة  البصيري  يحب شيخه ويقول عنه : إنه يجيد الأصول .

ፈዋኢድ

15 Nov, 20:25


مكتبة العلامة المحدث محمد علي أدم الولوي رحمه الله

ፈዋኢድ

15 Nov, 19:51


Live stream finished (45 minutes)

ፈዋኢድ

15 Nov, 19:06


Live stream started

ፈዋኢድ

15 Nov, 11:22


هذه مفاهيمنا للشيخ العلامة صالح آل الشيخ حفظه الله

ፈዋኢድ

15 Nov, 06:27


صاحب الحديث لا يستغني عن كتب الشافعي
قاله تلميذه الإمام أحمد.رضي الله عنه

ፈዋኢድ

14 Nov, 20:10


من أفضل الطبعات

ፈዋኢድ

14 Nov, 10:18


إنها الأم يا سادة
هذا الشاب الأردني من أول سنة في الجامعة، وأمه تصطحبه إلى محاضراته لأنه كفيف ، ثم تأخذه بعدها إلى المكتبة لتبحث له عن المراجع التي يحتاجها وتجلس بقربه تقرأ له.
لم تترك ابنها أبدًا رغم كبر سنها وعرج خطواتها، بين مكتبة ومحاضرة، حتى أنهى دراساته العليا، وهاهي بعد إنهاء سنته الأخيرة تجلس بجانبه تقرأ له ما كتب في شهادته فرحة بنجاحه.🌱🥀
منقول

ፈዋኢድ

14 Nov, 07:48


አል ኢማም አዝ-ዘርከሺይ ይህን በኡስል አልፊቅህ مرجع የሆነ ኪታባቸዉን ወደ 300 አካባቢ ከሚጠጉ የኡሱል ኪታቦች ጨምቀዉ ያወጡ ሲሆን የሚገርመዉ መጻፍ የጀመሩት እድሜያቸው 18 እያለ የጨረሱት ደግሞ በ21 አመታቸዉ ነዉ

ፈዋኢድ

13 Nov, 14:19


ፊቅህ ኪታብ ስትቀራ አንድም ضمير ወደየት እንደሚመለስ ሳታዉቅ እንዳታልፍ አደራ

ፈዋኢድ

13 Nov, 09:45


ይህ ቻናል በሀገር ውስጥ ያሉ ስራ አጥ
            ወንድም እህቶች
በአላህ ፍቃድ  የስራ ማግኛ ሰበብይሆን ዘንድ
ታስቦ የተከፈተና የስራ ማስታወቂያ የምንለቅበት
አዲስ ⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️ ነው 

🔗ተቀላቀሉ
t.me/+xN5NLvItoepjYjc0
t.me/+xN5NLvItoepjYjc0

ፈዋኢድ

13 Nov, 07:39


الله الله

ፈዋኢድ

13 Nov, 07:11


ጥ/ባፈድል ወይም ዑምዳ እየቀራሁ ነዉ በጎን ምን ኪታብ ላንብብ ?

መ/ مختصر حاشية البيجوري በዝግታ በደንብ ትኩረት ሰተህ አንብብ አንዳንድ የአቂዳ ስህተቶችንም ተጠንቀቅ

ፈዋኢድ

12 Nov, 16:26


Ayah የተባለው የቁርአን መተግበሪያ - Application - የሱና መሻይኾችን ተፍሲሮች በቅርቡ አስወጥቶ የነበረ ቢሆንም ዛሬ መልሼ በመጫን ስሞክረው ወጥተው የነበሩ ተፍሲሮች ተመልሰዋል ። ሞክሩት

https://t.me/Muhammedsirage

ፈዋኢድ

12 Nov, 14:40


قال الإمام سيد الطائفة الجنيد رضي الله عنه : (أقلُّ ما في علم الكلام = سقوط هيبة الرب من القلب)!

ፈዋኢድ

11 Nov, 18:50


https://youtu.be/tevqCpbGNBo?si=uOtmcRXO3UbhDp1z

የዩትዩብ ቻናሉን ሰፕስክራይብ አድርጉ ባረከሏሁ ፊኩም

ፈዋኢድ

10 Nov, 18:46


بسم الله

-ቂርዓት ላይ ያለሽ እህት ሆይ ኢልም መቅሰም ሂወትሽን ሙሉ የምትሰጭዉ ዉድ ነገር ይሁን እንጂ እስክታገቢ ወይም ሀገር ቤት እስክትገቢ ጊዜ ማሳለፊያ አታድርጊዉ ።

- ሴት መሆንሽ ኣሊማህ ከመሆን አያግድሽምና በኢልም ትልቅ ደረጃ እደርሳለሁ ብለሽ ለነፍስሽ ንገሪያት ሂማሽን በጣም ከፍ አድርጊ ለዚህም የሴት ምሁራኖች ታሪክ ማንበብ ይረዳሻል ።

አንጋፋው የአል-ሃፊዝ ኢብኑ ሀጀር ተማሪ አል-ኢማም السخاوي ከ80 በላይ ሸይኻዎቹ ሴቶች እንደነበሩ (بين فقيهة ومسندة) ታዉቂያለሽ ????

-ከአመት አመት አጫጭር ኪታቦች ብቻ አትቅሪ ይልቁን በቅደም ተከተል ከሙኽተሰር ኪታቦች አንስተሽ እስከ ሰፋፊ ኪታቦች መቅራት አለብሽ በዚህም ነዉ እዉቀትሽን የምታዳብሪዉ ብዙ እህቶችንም በፈትዋ ምታብቃቂዉ
ለምሳሌ ዘንድሮ ሰፊና እየቀራሽ ከሆነ የዛሬ 3 or 4 አመት ሚንሃጅ መጨረስ አለብሽ አቂዳም እንደዚሁ ፈትሁል መጂድ ምናምን ማጠናቀቅ አለብሽ ሌሎች ፈኖችም ላይ እንደዚሁ ።

በዚሁ አደራ ምልሽ ያለአቅምሽ ያለደረስሽበትን ፈን ወይም ኪታብ አትዳፈሪ فإنه من رام العلم جملة ذهب عنه جملة .

-ምንም ቢያነሳሱሽም በሱና ሰዎች መሀከል ባለ ልዩነት እራስሽ ቢዚ አታድርጊ ።

-ጎደኞችስ አንቺን የሚመስሉ ለቂርዓት ትኩረት የሚሰጡ እንጂ በተራ ወሬ ዉድ ጊዜያቸውን የሚያባክኑ አይሁኑ ።

بالله التوفيق

ፈዋኢድ

09 Nov, 18:13


ቃል በቃል ትርጉም ከማን ልዉሰድ ?
ነህዉ እና ሰርፍ መሰረት ካለዉ ኡስታዝ ወይም መሰረት ካለዉ ሸይኽ ነቅል ካደረገ ሰዉ ዉሰድ ።

ፈዋኢድ

09 Nov, 09:54


بسم الله
📚የገጠር ኢልም ማእከላት በአቂዳ ና ሱሉክ ላይ ግድፈት እንዳለባቸዉ ባይካድም በታሪክ ደረጃ ግን ከተማ ካሉ የቂርዐት ማእከላት በተሻለ እና በማይወዳደር መልኩ በየፈኑ የመጠቁ ዑለሞች አስመርቀዉ እናገኛለን ።
በሀገር አቀፍ ደረጃ እዉቀና ያገኙት ስመ ጠር የሆኑት ምሁር አል ሃፊዝ ሙሐመድ አሊ አደም አል ወለዊይ رحمه الله አብዛኛዉን ኢልማቸዉን የቀሰሙት ወሎ በሚገኙ የገጠር ሀሪማዎች ነዉ ።
የተማሩባቸዉም ሸይዃቻቸዉ ልክ እንደ ሀጂ መሀመድ ራፊዕ , ሸይኽ ሙሐመድ ወሌና ሸይኽ መሀመድ ሳኒ ሀቢብ رحمهم الله ያሉት እንደዚሁ ከገጠር ሀሪማዎች ነዉ ።
አሁንም ሀገር ቤት በሂወት ያሉ የሱና መሻይኾች በየሰፈሩ የምንቀራባቸዉ ቃልቻዎች እስከማዉቀዉ አብዛኛዎች በሚባል ደረጃ እንደ ፊቅህ እንደ ሉጋህ ያሉ ፈኖችን ገጠር ተጠቅመዉ ከተማ የገቡ ናቸዉ ።

በከተማዉ ቂርዐትስ በዚህ 20 አመት ምን ያህል ዑለሞች ወተዋል .

📚እንደ ዘላቂ መፍትሔ በሱናዉ ዳዕዋ በእዉቀት በቂ የሆኑ የተለያዩ ዑለሞችን ለማዉጣት መማር ማስተማር ሂደቱ ላይ አንዳንድ ማስተካከያ ከመደረጉ ጋር ወደ ገጠሩ አቃረር ስልት መመለስ ትልቅ ሚና ያለዉ ሁነኛ መፍትሔ ይመሰለኛል طبعا በአሽዓሪያ እና በማቱሪዲያ የተጻፉ የአቂዳ መጽሀፉት ምትክ የሰለፎችን አቂዳ የሚያረጋግጡ ኩቱቦችን ከመተካት ጋር ።

ፈዋኢድ

08 Nov, 20:13


تجديد الدِّين في حفظ إحكامهِ لا هدر أحكامه، وتوقيرِ أقلامه لا تحقير أعلامِه، والتَّبحر في علومه لا التَّنمر على معلومه، وتعظيم حُماته لا تعزيز رُمَاته، وتلقِّيه عن العلماء لا الأخذ عن الكتب الصَّماء، وحُسْن مخاطبةِ النَّاس به مع ملاحظة تفاوت أحوالهم وأفهامهِمْ“.

◄ [العلامة صالح بن عبد الله العصيمي]

ፈዋኢድ

08 Nov, 19:54


Live stream finished (52 minutes)

ፈዋኢድ

08 Nov, 19:01


Live stream started

ፈዋኢድ

08 Nov, 19:01


Live stream finished (21 seconds)

ፈዋኢድ

08 Nov, 19:00


Live stream started

ፈዋኢድ

08 Nov, 15:54


https://t.me/ASU_MSjema

ፈዋኢድ

07 Nov, 18:43


ለ 2017 አዲስ ገቢ ሪሚዲል ተማሪዎች
መግቢያ ቀን ታህሳስ 1 - 3

ፈዋኢድ

07 Nov, 15:38


اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎

ቦታ መግዛት ለሚፈልግ
ማሻ ደሴ መውጫ ባዙራ መንገድ ስር
2መቶካሬ ህጋዊ ምሪት
ዋጋ 7መቶ 80ሺ
ፈላጊ ካለ በዚህ ቁጥር ይደውል   ቀጥታ
ቢላል  0941441814
በቴሌ ግራም ለማናገር
@Op_251

ፈዋኢድ

07 Nov, 13:27


بسم الله
الشاب المسلم في عصر العولمة والثورة التكنولوجية يواجه عددا من التحديات الصعبة والعقبات الكثيرة ويحيط به دعاة الشبهات والشهوات من كل جانب وهذا يدعوا إلى أن نولي اهتماما في مجال تعليمه وتوعيته وتسليحه بسلاح العلم ليعرف مداخل العدو وكيفية المواجهة للمخاطر التي تهدد تدينه والتزامه الطريق اللاحب وحاله لا يختلف عن حال من يُرسل إلى الحرب مع عدو شرس لا يرحم فهل يُرسل بدون سلاح  أم بكامل عتاده العسكري ليقاوم به حتى لا يكون لقمة سائغة للعدو ؟؟ فالعاقل يقول بالأخير بلا شك وكذلك الحال بالنسبة للشاب المسلم الذي يُحارب من قِبل أعداء الدين وأعداء الفطرة سواء في العالم الواقعي أو الافتراضي والذي يُخطط له ليل نهار لإخراجه من النور إلى الظلمات هو بأمس حاجة إلى تسليحه بأخطر سلاح يفتك بعدوه وهو سلاح العلم والمعرفة فإنه يساعده بعد توفيق الله للثبات أمام الفتن والتحديات فلا يتزحزح قيد أنملة كثبات الجبال الراسيات بإذن الله .

ፈዋኢድ

07 Nov, 13:27


وإنشاء مراكز إعداد الدعاة وتكوين العلماء في ربوع البلاد لها أهمية كبيرة وتساهم في تحقيق الهدف المنشود ولا شك أننا في أوج فتنة أهل الباطل حاجتنا إلى هذه المدارس أعظم بكثير من المراكز المهتمة بجانب الحفظ فقط وليس هذا للتقليل من شأنهم حاشا وكلا بل من باب الإرشاد إلى ما هو أفيد لسد الثغرة الموجودة في الساحة الدعوية.
وتطوير الحلقات العلمية التي تقام في المساجد أيضا لها دور فعال في إصلاح المجتمع عموما والشباب على وجه الخصوص وتطويرها يكون بدمج الأصالة والمعاصرة  في الدرس الفقهي مثلا وإضافة برنامج صناعة المحاور في الدرس العقدي وتصحيح المفاهيم المغلوطة التي تُدرس في المدارس النظامية ونقدها نقدا علميا أثناء الدرس وإتاحة فرصة الانتقال من المختصرات إلى المتوسطات ثم إلى المطولات في العلوم الخادمة والمخدومة .
القيام بهذا الأمر بشكل مطلوب يحدث نقلة نوعية في الساحة الدعوية و يساعد على تصحيح مسار كثير من الشباب الذين يدرسون في المدارس والجامعات ولا يخفى أن تلك المدارس والجامعات رغم ما فيها من المنافع إلا أنها في نفس الوقت تبث بعض الأفكار المسمومة والهدامة وعلى سبيل المثال لا الحصر بعض المواد التي تدرس عندنا في إتيوبيا تُقَرر نظرية التطور كنظرية مقبولة في أوساط علماء الطبيعة وهي بالمناسبة بوابة إلى الإلحاد وإنكار الصانع تبارك وتعالى وكذلك فيها تمجيد للديمقراطية وتصويرها كنظام يقيم العدل بين الأنام وفيها أيضا جَعل الملوك الصليبيين الذين اضطهدوا المسلمين وارتكبوا المجازر في حقهم كأبطال قوميين وبالمقابل تهميش دور المسلمين في تاريخ الحبشة وتحقير رموزهم كالإمام أحمد بن إبراهيم الغازي رحمة الله عليه .
وإذا لم نقم بنقد الأفكار الهدامة ونقدم تاريخ أجدادنا للجيل الصاعد في المدارس الدينية بإضافة مواد صافية فكيف يتسنى لنا غربلة الأفكار وتطهير الأدران التي علقت بالأذهان في الدراسة الأكاديمية ؟!
#أعيد نشره

ፈዋኢድ

07 Nov, 08:59


فائدة أصولية : قاعدة ما لا يتم المأمور إلا به فهو مأمور به لها ثلاثة قيود
القيد الأول : أن يكون الشيء خارجا عن الماهية
القيد الثاني : أن يكوم مقدورا لنا
القيد الثالث : أن يكون ذلك الأمر أمرا مطلقا

ፈዋኢድ

06 Nov, 16:46


https://youtube.com/playlist?list=PLlsagSVBJ14O2M_ozsYNhmxlI1Tl8HMxe&si=Z0AeGDxc1_K5AFEi

ፈዋኢድ

06 Nov, 16:45


በኡሰል አል-ፊቅህ የእዉቀት ዘርፍ መሰረታዊ እዉቀት እንዲኖርህ ከፈለክ መጀመርያ ወረቃት መትኗን በደንብ ቅራት ከቻልክ ሀፍዛት ከዛ በኃላ የሸይኽ ሙሓመድ ባ-ጃቢርን የወርቃት ሸርህ ማብራርያ ደርስ ደጋግመህ አዳምጥ ፈዋኢዶችንም በደንብ ጻፍ በዚህም مرحلة የሸይኽ ابو مصطفى البغدادي ን አልዋዲህ የተሰኘዉን ወረቃት ሸርህ በደንብ ትኩረት ሰተህ አንብብ ዉጤቱን ታየዋለህ ።

ፈዋኢድ

06 Nov, 15:38


💢የጀመርነዉ የፊቅህ ሲልሲላ ሁለተኛ የሚቀራዉ ኪታብ ሰፊነቱ ሰላት ይሆናል ።

🕧የሚቀራበት ቀንና ሰዓት : ጁምዓ ከምሽቱ 4:00

ፈዋኢድ

06 Nov, 11:23


القواعد العقدية عند أهل السنة دراسة تأصيلية.pdf
#ግብዣ 6

ፈዋኢድ

05 Nov, 18:31


تواضع شيخنا المحدث أحمد منور الولوي رحمه الله مع صاحبه وقرينه شيخنا موسى قطان حفظه.الله

ፈዋኢድ

05 Nov, 17:08


አል-ኢማም ሙሓመድ ኢብኑ በሻር እናቱን ለመንከባከብ ወደሌላ ሀገር ለሀዲስ رحلة አላደረገም እናቱን በመታዘዙ እዉቀቱ ተባረከለት የስድስቱ የሀዲስ መዛግብት አዘጋጆች እነ ቡኻሪ ሙስሊም ወዘተ ከእርሱ ዘግበዋል ።

قال عبد الله بن جعفر بن خاقان المروزي : سمعت بندارا يقول : أردت الخروج -يعني : الرحلة- فمنعتني أمي ، فأطعتها ، فبورك لي فيه .

ፈዋኢድ

05 Nov, 16:58


ኢልም መሀፈዙም ሆነ መረዳቱን ገር ከሚያደራጉ ነገራቶች አንዱ የወላጆች ዱዐ ነዉ ولكن أكثر الناس لا يعلمون

ፈዋኢድ

05 Nov, 10:43


الأصل في الكلام الحقيقة والتبادر علامتها

ፈዋኢድ

05 Nov, 07:56


أقسام القواعد الفقهية

ፈዋኢድ

04 Nov, 18:44


የሚያስቀሩትን ኪታብ ከማስቀራት በፊት ቀድሞ ማዘጋጀት (تحضير ) ማድረግ ለተማሪዉም ለአስተማሪዉም ጠቃሚ ነዉ ።
ተማሪም ከደርስ በፊት የሚቀራዉን አስቀድሞ አንብቦ መግባት ولو ሪከርድ አስቀድሞ በማዳመጥ ይህ ይበልጥ ተጠቃሚ ያደረገዋል ኡስታዙ ዘንድ የሚቀራዉንም ገር እንዲሆንለት ሰብብ ይሆነዋል ።

ፈዋኢድ

04 Nov, 10:44


ما مس أحد في الحبشة _ممن يتكلم باللغة الأمهارية_ محبرة و لا قلما إلا ولعلماء منطقة وَلُّو في عنقه منة

ፈዋኢድ

03 Nov, 15:25


ልጆች መናገር ሲጀምሩ የአፍመፍቻ ቋንቋቸዉ ለወደፊት የአረብኛ ቋንቋ ሀረፍ አወጣጥ ላይ በጣም ተጽዕኖ አሳድሮባቸዉ መድረሳ ስትወስዶቸዉ በጣም ሊያስቸግራቸዉ ስለሚችል ወላጆች አስቀድማችሁ ይህን ችግር ለመቅረፍ ብታስቡበት እና ለማስተካከል ብትጥሩ መልካም ነዉ ።
ተሞክሮ ያላችሁ ለወንድም እና እህቶች ብታካፍሎ መልካም ነዉ ።

ፈዋኢድ

02 Nov, 20:11


أتممنا الليلة مدارسة متن سفينة النجا للعلامة سالم بن سمير الحضرمي رحمه الله والحمد لله الذي بنعمته تتم الصالحات ونسأله أن يتقبل منا صالح الأعمال إنه ولي ذلك والقادر عليه .

هذا وأروي هذا السِفر المبارك سماعا كاملا عن الشيخ المعمر قاسم البحر اليماني الشافعي وهو عن شيخه العلامة عبد الله.بن زيد الزبيدي عن الشيخ محمد ياسين الفاداني عن السيد علي بن عبد.الرحمن الحبشي الكويتاني عن السيد عثمان بن عقيل بن عمر بن يحيى ( مفتي بتاوى) عن مؤلفها المذكور رحمه الله
ويرويه الشيخ قاسم عاليا عن محمد ياسين الفادني بدون واسطة .

ፈዋኢድ

02 Nov, 19:02


Live stream finished (1 hour)

ፈዋኢድ

02 Nov, 17:59


Live stream started

ፈዋኢድ

02 Nov, 06:38


ባሁኑ ሰዓት ኡስታዞች እና ዱዓቶች መርካቶ ላይ "كتاب البيوع"ን
በስፒከር ነው ማስተማር ያለባቸው። የትም ፍጪው ዱቄቱን አምጪው ሁኗል ነገሩ።
@ሳሚ አል-ጀበርቲ

ፈዋኢድ

01 Nov, 19:39


Live stream finished (36 minutes)

ፈዋኢድ

01 Nov, 19:02


Live stream started

ፈዋኢድ

01 Nov, 16:10


የአስሩም አቀራር ኢጃዛ ቢኖርም የተጅዊድ ስህተት ከተነገረህ ለመቀበል አሻፈረኝ አትበል ።
የተለያዩ ሸይኾች ላይ ቅራ አንዱ ያስተዋለዉን ስህተት ሌላኛዉ ላያስተዉለዉ ይችላልና ሸይኽ አል-ሙጀዊድ عبد الله العبيد ያኸተሙባቸዉ ሸይኾች ከ100 ያልፋሉ ።

ፈዋኢድ

01 Nov, 15:24


#جديد_التسجيلات

🔊 عنوان دورة: المدخل إلى المنطق .



#المجلس_الأولى_من_الدورة

🎙 ألقاها: الشيخ أحمد بن مسفر العتيبي حفظه الله 


📮 قناة التأسيس الأصولي:

📮https://t.me/taasisousoli

ፈዋኢድ

01 Nov, 13:23


يسرنا دعوتكم لحضور دورة تتكون من مجلسين بعنوان  :

المدخل إلى المنطق
:

(كيف يستفيد طالب علوم الشريعة من المنطق؟ ).
د. أحمد بن مسفر العتيبي .

تبدأ الدورة
اليوم الجمعة  29 ربيع الثاني 1446.
الساعة: 4,00 عصرا.بتوقيت مكة.

ፈዋኢድ

01 Nov, 12:04


تواضع الكبار
كان يتناوب في كرسي التدريس في مسجد أنور عَلمان من أعلام الحبشة -كلاهما من شيوخ العلامة الحافظ محمد علي أدم الإتيوبي رحمه الله   -
أحدهما هو شيخ المحدثين في الحبشة بلا منازع الإمام  المجدد العلامة محمد بن رافع البصيري الولوي رحمه الله

و الثاني شيخ النحاة صاحب نظم مغني اللبيب الشيخ العلامة  عبد الباسط المناسي الولوي رحمه الله .

فكان كل واحد منهما يستفيد من الأخر ، فحين يلقي الشيخ المحدث محمد بن رافع للطلاب درسا  في الحديث يجلس  الشيخ عبد الباسط تحت الكرسي ويفتح كتابه فيستمع إلى الدرس كتلميذِِ  .
ثم لما ينتهي الشيخ حاج محمد بن رافع من الدرس يصعد الشيخ النحوي المناسي الكرسي ليشرح بدوره كتب اللغة من نحو وغيره  فيجلس الشيخ حاج محمد  جنب الطلبة فيصغي إلى الدرس  فاتحا الكتاب المشروح  رغم أنه درس النحو وأتقنه على يد الإمام العلامة النحوي سيوبيه عصره  إبراهيم  طرسو  الذي قال في ألفيته:
فائقة ألفية الأجهوري ... في البسط والبهاء والظهور

يا طالب العلم اسأل نفسك قبل غيرك ماذا استفدت من هذا الموقف من هذين الإمامين  ؟؟

ፈዋኢድ

01 Nov, 06:45


የደዕዋ ማስታወቂያ
~
የፊታችን እሁድ ጥቅምት 24/ 2017 ከየሺ ደበሌ ከፍ ብሎ በሚገኘው ሑዘይፋ መስጂድ የደዕዋ ፕሮግራም ይኖራል። ቆይታችሁ ከኛ ጋር ይሁን

1- ኸዲር አሕመድ ከሚሴ
2- ዐብዱልፈታሕ ጀማል
3- ሙሐመድ ሲራጅ
4- አቡል ዐባስ
5- ሳዳት ከማል

ፈዋኢድ

31 Oct, 22:59


⭐️አንድ ሸይኽ ሙሓመድ አሊ አደም رحمه الله ዘንድ 15 አመት የተማረ የቅርብ ተማሪያቸዉ እንዲህ ሲል መክሮኛል الله يجزيه خيرا እኔም የንግግሩን ጭብጥ ሀሳብ ለእናንተ ላስተላልፍ ወደድኩኝ አላህ ከሚጠቀሙበት ያድርገን

በሁሉም ነገር አላህን ከመለመን ወደኃላ አትበል ልክ ዉሀ ዉስጥ ሊሰምጥ የተቃረበ ሰዉ በጭንቅ ጊዜ አላህን ድረስልኝ ብሎ እንደሚማጸነዉ አንተም ሰዎች  በፊተና ወቅት  በሚለያዩበት ጉዳይ አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ እንዲመራህ  ከልብህ ዱዐ አድርግ አደራ ሀታ  ኪታብ ስትገዛም ቢሆን ችላ አትበል የተሻለዉን እንዲገጥምህ አላህን ለምነዉ ብቻ በሁሉም ነገር አኺ  دعاء አድርግ ።

ፈዋኢድ

31 Oct, 18:05


إن العلاقة بين أمرين معقولين لا تخرج عن أربعة أمور
١.علاقة تباين
٢.علاقة ترادف
٣.علاقة عموم وخصوص مطلق
٤.علاقة عموم وخصوص وجهي

ፈዋኢድ

31 Oct, 16:48


አደራ ፊቅህ የተወሰነ ሳንቀማመስ ቀዋኢድ አልፊቅሂያ አንቅራ ።
እንደዚሁም ነህዉ + ፊቅህ የተወሰነ እዉቀት ሳይኖረን ኡሱል አልፊቅህ አንማር ካልሆነ ብዙ ያለፋናል ።

ፈዋኢድ

31 Oct, 08:07


🔖አዲስ ተከታታይ  ደርስ

📚የተከበረው ቁርኣን ትርጉም
📄ክፍል:- 001 (የሱረቱል ፋቲሓ ቃል በቃል ትርጉም)
(تفسير سورة الفاتحة )
🎙አቅራቢ:-ሸይኽ ሙሐመድዘይን ኣደም 
*የቴሌግራም ቻናሎች፡-
@SheikhMuhammedZain
@SheikhMuhammedZainadam @abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn

ፈዋኢድ

30 Oct, 22:41


اللهم إني أستغيث بك، وأتضرع لك، وأتوسل إليك، بأخلص أعمالي، وأحسن أقوالي، أن تغيث أهل ڠـزة، وتلطف بهم، وتمدهم بكل ما يحتاجون من الطعام، والشراب، والدواء، والوقود، والبركة، والصبر، والرضى، والعون، والثبات، والهدوء، والأمن، والأمان، والمأوى، والراحة، والسلام، وأن تنزل السكينة، والرحمة، والطمأنينة على قلوبهم، وأن تغنيهم بفضلك عمن سواك، وتعجل بالفرج العاجل لهم، اللهم استجب دعاءنا ولا تردنا خائبين !!

ፈዋኢድ

30 Oct, 15:47


አዲስ ለሰለሙ የተከበሩ ወንድም እህቶቻችን አሪፍ ካሪኩለም ተቀርጾ ወደ መደበኛ ደርሶች ለመቀላቀል አጋዥ ይሆናቸው ዘንድ "በኮርስ" መልኩ በትንሹ ከሁለት ሳምንት እስከ ወር በሶሻል ሚድያ "በነጻ" መሰረታዊ ትምህርት የሚማሩበት መንገድ ቢመቻች በጣም አሪፍ ነዉ ።
በቋሚነት ኡስታዞች ማስተማር ከከበዳቸዉ እንኮን በኮርስ መሀከልም አልያም አዲስ ኮርስ ለመጀመር በርከት ኡስታዞች እየተተካኩ ቢያስተምሩ መልካም ነዉ ።

ፈዋኢድ

30 Oct, 10:51


القواعد الفقهية
1.القواعد الفقهية من التأهيل الفقهي
2.المنظومة الفضفرية
3.كفاية الطلاب نظم الأشباه والنظائر
4.الفرائد البهية في نظم القواعد الفقهية
5.إيضاح القواعد.للحجي
6.الأشباه والنظائر

ፈዋኢድ

30 Oct, 10:36


السلم التعليمي لبعض العلوم
   🔴 التوحيد والعقيدة
1. ثلاثة الأصول لشيخ الإسلام محمد بن عبد الوهاب
2.القواعد الأربع
3. الواجبات المتحتمات المعرفة على كل مسلم ومسلمة
4.  عقيدة التوحيد أو كتاب التوحيد للشيخ صالح الفوزان
5. كتاب التوحيد للشيخ محمد بن عبد الوهاب
6. الإرشاد للشيخ صالح الفوزان
7. فتح المجيد للشيخ عبد الرحمن آل الشيخ
..العقيدة
8. عقيدة أهل السنة والجماعة للشيخ ابن عثيمين رحمه الله
9. العقيدة الواسطية لشيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله
10. القواعد المثلى للشيخ ابن عثيمين رحمه الله
11.شرح عقيدة الواسطية للشيخ فوزان  أو شرح الهراس
12..الفتوى الحموية
13. جواب الاعتراضات
14. العقيدة التدمرية
15.شرح العقيدة الطحاوية للإمام ابن ابي العز الحنفي

🔴 الفقه الشافعي
1.سفينة النجا
2. سفينة الصلاة
3. مختصر اللطيف 
4. متن أبي شجاع أو الياقوت النفيس
5. مختصر الكبير ( بافضل )
6.عمدة السالك
7. منهاج الطالبين
8.فتح الوهاب
9.فتح الجواد أو كنز الراغبين شرح منهاج الطالبين

🔴 علم الحديث
1.الأربعون النووية
2.عمدة الأحكام
3. بلوغ المرام
4. رياض الصالحين
5.تجريد مختصر صحيح البخاري
6. صحيح البخاري
7.صحيح مسلم
8.الجامع الترمذي
9.سنن أبي داود
10. سنن النسائي
11.سنن ابن ماجه

🔴 النحو
1. متن الأجرومية
2. الممتع أو تحفة السنية ثم إعراب الأجرومية
3. ملحة الإعراب مع إعرابها
4.كشف النقاب
5.فواكه الجنية
6. ألفية ابن مالك
7.شرح ابن عقيل

🔴 الصرف
1. متن البناء
2. مقصود
3. عزي
4. مراح
5.لامية الأفعال
6.شافية ابن حاجب
7.شذا العرف

🔴 أصول الفقه
1. متن الورقات
2.شرح الورقات للجويني
3.اللمع للشيرازي
4. لب الأصول
5. جمع الجوامع
6.البدر الطالع شرح جمع الجوامع

🔴 مصطلح الحديث
1. منظومة البيقونية
2.نخبة الفكر
2.اختصار علوم الحديث
3. نزهة النظر
4.ألفية السيوطي أو ألفية العراقي
5. ضوابط الجرح والتعديل
6.تدريب الراوي

🔴 المواريث:

1ـ الرحبية.

2ـ شرح سبط المارديني.

3ـ شرح السبتي.

4ـ شرح الشنشوري.

5ـ متن الترتيب.

🔴 علم التجويد
1. مفتاح التجويد
2. تحفة الأطفال
3. مقدمة ابن الجزري
4. البرهان في تجويد القرآن
5.سلسبيل الشافي أو التحفة السمنودية

  🔴 التفسير وأصوله
علم التفسير
1.تفسير السعدي
2.تفسير ابن كثير
علم أصول التفسير
3. التحرير في أصول الفقه للدكتور مساعد الطيار
4. أصول في التفسير للشيخ ابن عثيمين
5.مقدمة في أصول التفسير لابن تيمية

   🔴  علم السيرة
1.الأرجوزة الميئية
2. روضة الأنوار
3.رحيق المختوم
4. ألفية السيرة

🔴 علم الآداب
2. خلاصة تعظيم العلم
3. حلية طالب العلم
4. تذكرة السامع والمتكلم

    🔴  علم البلاغة
1.الزبدة في البلاغة
٢. تحفة الإخوان مع.شرحها
2. متن السمرقندية
3. الجوهر المكنون
4.شرح جوهر المكنون
5.تلخيص المفتاح بحواشيه

🔴 الأدب العربي
1.قصيدة بانت سعاد
2.لامية العرب
3.مقصورة ابن دريد
4.المعلقات العشر
5.مقامات الحريري

  🔴علم المنطق
1..متن الإساغوجي
2.المطلع شرح الإيساغوجي
3.السلم المنورق
4.إيضاح المبهم

ፈዋኢድ

29 Oct, 17:59


የእዉቀት ባለቤቶችን እስካየሁት ድረስ ከተራዉ ማህበረተሰብ ይልቅ በብዛት ጧሏበል ኢልም ነን በሚሉት ይታማሉ

N.b:ይህ ንግግሬ በአግባቡ የሚሰጡ ረዶችን ለመኮነን አልያም ሁሉንም ጧሊቦችን አስቤበት አይደለም ።

ፈዋኢድ

29 Oct, 13:38


التوحيد حقيقته وحكمه.pdf
#ግብዣ 5

ፈዋኢድ

29 Oct, 09:32


ቁርዓን ከመሀፈዝ በጭራሽ ተስፋ አትቁረጥ ።
-ታላቁ ሙሀዲስ አልአላማ አብዱልሙህሲን አል አባድ ቁርዓን የሀፈዙት 50 አመት ካለፋቸዉ በኃላ ነዉ ።

-የአንድ ወንድም እናቱ 70 አመት ከሞላት በኃላ ነዉ ሙሉ ቁርዓን የሸመደደችዉ بل ፈተናዉን "እጅግ በጣም ጥሩ" አምጥታ ነዉ ያለፈችዉ ።

ፈዋኢድ

28 Oct, 17:12


5 ወሳኝ ምክሮች በስደት ላሉ ለእህቶች

1--የዋህነት አታብዙ

~እህቶች የዋህነታችሁ ጥሩ ሆኖ ሳለ ከልኩ በላይ ሲሆን ግን ይጎዳል። ሁሉም ነገር ላይ የዋህ አትሁኑ ።ለምን? እንዴት? ማለት ያለባችሁ ነገር ላይም ለምን በሉ። ብልሆች፣ብልጦች፣አስተዋዮች ሁኑ።

2--ሁሉንም አትመኑ

~ሁሉንም በማመናችሁ ያጣችሁት ነገር የለም? የተጎዳችሁት ነገር የለም? በእርግጠኝነት ይኖራል ።ጥርጣሬም አታብዙ ግን ሁሉንም አትመኑ።
ልቅ በሆነ እምነት ስንት ነገሮቻቸውን ያጡ አሉ መሰላችሁ። በተለያዩ ሽፋን በተለያዩ ካፓ የሚንቀሳቀሱ እንዳሉም እወቁ። ተጠንቀቁ።ንቁ። እራሳችሁን፣ገንዘባችሁን ጠብቁ።

3---ስትሰጡ በልክ ስጡ።
መስጠት ያሰጣል።አላህም ይተካል። ጀነትን ያስገኛል።ደስታን ይሰጣል።መካራን ያስወግዳል። ግን በልክ ይሁን ።

4- ለችግር ግዜ የሚሆናችሁን ገንዘብ አስቀምጡ።
~ሰው ነን መታመም ሊመጣ ይችላል።ስራ መፍታት ሊኖር ይችላል። የተለያዩ ችግሮች ሊኖሩ ይችላሉ። ለዛ ችግር እዳም እንዳትገቡና እንዳትቸገሩ ለዚህ ቀን የሚሆን ከደሞዛችሁ፣ከጉዳዮቻችሁ ሸረፍ እያደረጋችሁ አስቀምጡ።

5--ደርስ ላይ ፣ቂረአት ላይ በርቱ

~በቻላችሁት አቅም ግዜያችሁን ለመጠቀም ሞክሩ ።በስደት ቆይታችሁ ባለቻችሁ ሽራፊ ግዜ ለመጠቀም ሞክሩ። ወደ ሀገር ቤት ከተመለሳችሁ በሗላ ሁሉ ነገሩ እንደጠበቃችሁት ላይሆን ይችላል። የመቅራቱም ሞራል እንደዛ ላይሆን ይችላልና በርቱ።ሸምቱ።
በሶሻል ሚድያው ተጠቀሙ።
አቡ ሀፍሷ
~››@AbuHafsaYimam
~››@AbuHafsaYimam

ፈዋኢድ

28 Oct, 15:41


ቂርዓት ስከታተል
ለሙራጀዓ ስቀምጥ እንቅልፍ ይጫጫነኛል ምን ባደርግ ይሻላል ????

ፈዋኢድ

28 Oct, 11:53


አንዳንድ ሸናቂጣዎች አልፊየቱ ኢብኒ ማሊክ 11 አመት በመማር ቆይተዋል ።
እመኑኝ ዋናዉ إتقان ነዉ ።

ፈዋኢድ

28 Oct, 10:33


ሹጀዓ አዲስ የሚጀመር ኪታብ ነው መከታተል ለምትፈልጉ።
https://t.me/Muhammedbatii

ፈዋኢድ

27 Oct, 15:40


ቂርዓት በምን አይነት ስልት ልቅራ ብለህ ማሰብህ መልካም ቢሆንም ነገር ግን ከአንድ የአቅራር ስልት ወደ ሌላ እየተሸጋገርክ ጊዜህን እንዳትባክን አደራ አንዱን ጀምር ቀጥልበት ።
ومن ثبت نبت

ፈዋኢድ

27 Oct, 06:37


Check out "Forest: Focus for Productivity"
https://play.google.com/store/apps/details?id=cc.forestapp

ፈዋኢድ

27 Oct, 06:35


📚 ኢልም ፈላጊ ወንድሜ ሆይ ከባድ ቢሆንም ነፍስህን ጫን አድርገህ ቀንህን ይበልጥ አንተ ዘንድ አሳሳቢ በሆነዉ ነገር ጀምር

⭐️ለምሳሌ ዛሬ የምታስደምጠዉ የቁርዐን ሂፍዝ አልያም ሙራጀዓ ካለብህ ትግል ቢፈልግም ስልክህን ወደ ጎን አድርገህ ሂፍዝህን ወይም ሙራጀዓህን አዘጋጅ ።

ሌላ ምሳሌ ... ኡስታዝህ ዘንድ ከመቅረብህ በፊት ሙራጀዓ ማድረግ ያለብህ ደርስ ወይም እንድትሰራዉ የተላከዉ የቤት ስራ ወይም አሳይመንት ካለ አስገዳጅ የሆኑ ነገራቶች ካልሆኑ በስተቀር ሌሎች ነገራቶችን ልክ ከጎደኛ ጋር መገናኘት .... ሶሻል ሚድያ እንዲሁ ለመቃኘት መግባት ምናምን ወደ ጎን አድርገህ ሚሽንህን ተፈጻሚ አድርግ ።
በዚሁ Forest ሚለዉን app በመጠቀም አደራ ማለት እወዳለሁ ።

ፈዋኢድ

25 Oct, 19:42


Live stream finished (34 minutes)

ፈዋኢድ

25 Oct, 19:07


ሰፊና

ፈዋኢድ

25 Oct, 19:07


Live stream started

ፈዋኢድ

25 Oct, 17:28


በጊዜ ተንፍስ
~
አንዳንድ ወንድሞች በሆነ የዒልም ዘርፍ ከእኩዮቻቸው ሲበልጡ ወይም የበለጡ ሲመስላቸው ትእቢት ሲፈትናቸው ይታያሉ። አንዱን መናቅ፣ ያኛውን ማጣጣል፣ ሌሎችን በመገምገም ራስን ከፍ ከፍ ማድረግ ላይ ይጠመዳሉ።
የሸሪዐ እውቀት አላህን መፍሪያ መሳሪያ መሆኑ ሁሌም ሊዘነጋ አይገባም። ማወቅህ ትእቢት ካወረሰህ፣ በማወቅህ ለሌሎች ንቀትን ካዳበርክ ወላሂ ማወቅህ ጎድቶሃል። ጅህልና ላንተ የተሻለ ነበር። ሰው ቴኳንዶ ሰልጥኖ ቀድሞ ያልነበረውን አደብ ሲላበስ በምናይበት ጊዜ የሆነን ዒልም ሲማር እብሪትና ንቀትን የሚያዳብር ማየት አሳፋሪ ነው።
ወንድሜ ሆይ! መከበር ከፈለግክ ሰዎችን አክብር። ሌሎችን መናቅ ምናልባት ጥቂት ጊዜ ቢያስከብር ነው። ወይ ሰዎች እስከሚነቁ፣ ወይ ደግሞ ማንነትህ እስከሚገለጥ ድረስ ቢዘልቅ ነው። ከዚያስ? ከዚያማ መናቅህ መንናቅን ነው የሚያስከትልብህ። መተንፈስህ ላይቀር አፀፋ ሳያስተነፍስህ በፊት አላህን ፈርተህ ተንፍስ። በጊዜ ተንፍስ። አዎ መተንፈስ ይሻልሃል።
=
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor

ፈዋኢድ

25 Oct, 12:33


وللفائدة:
عدد دروس (أقفاف) منهج الطلاب 340 درسا (قفا).
خطبة الكتاب 3 دروس،
وربع العبادات 85 درسًا،
وربع المعاملات 79 درسًا،
وربع الأنكحة 85 درسًا،
وربع الجنايات 88 درسًا.
وربما قرأ بعض المشايخ قفين في الدرس الواحد؛ فينهي الكتاب في 170 درس.

ፈዋኢድ

25 Oct, 12:33


الأقفاف جمع "قف" ومعناها: توقف هنا.
وكل قف يمثل درس فقهي مستقل؛ يتوقف عنده الشارح ولا يتجاوزه الطالب إلى غيره حتى يتقنه.
فالدروس والأقفاف: علامات ليقف عندها الشارح في درسه؛ لئلا يطول المقرر اليومي على الطلاب.
وغالبا تكون عند أول الكتب والأبواب والفصول، لكن كثيرا ما تكون في أثناء الباب الواحد أو الفصل الواحد عدة أقفاف.
ويتكون الدرس الواحد - أو القف الواحد - من عدة مسائل مترابطة من الفصل ونحوه، وأيضا ما بعده يكون عدة مسائل مترابطة ببعضها لأنها تمثل درس جديد.
ومن فوائدها: أن يعلم الطالب مقدار ما سيشرحه الشيخ في المجلس القادم فيحضره؛ ويظهر له بذلك المسائل الواضحة في هذا الدرس من المسائل المشكلة.

ፈዋኢድ

25 Oct, 08:51


በ አቡ ዑበይዳ አልዋን አሊ መርከዝ አቡ ሙሣ አል-አሽዐሪ ውስጥ የሚደረጉ የሙጣለዐ ፕሮግራሞች በፈኖቻቸው
1,የዐቂዳ📚
2,የመንሀጅ📚
3,የሲራ 📚
4,የፊቅህ
አስል 📚
ቀዋዒድ 📚
እና ፈርዕ 📚
5,ተጅዊድ 📚

ሪከርድ🎤 እና ላይቭ ስርጭት የሚለቀቅበት ቻናል
ጆይን ይበሉ ሰዎችን ይጋብዙ

https://t.me/ABUUBEYDAH_ALWAN

ፈዋኢድ

24 Oct, 17:42


ጉትን ለሚገኘው ቡኻሪ መስጂድ ገቢ
ማሰባሰቢያ ላይ የተሰጠ ማስታወሻ

ለፅናት የሚረዱን መንገዶች

በአቡ ዘይድ ከማል አሕመድ
الأستاذ المتواضع تلميذ الشيخ محمد زين البارُّ كمال أحمد
https://t.me/Subuleselam_Medresa

ፈዋኢድ

24 Oct, 16:40


#ግብዣ 4
ይህን ኪታብ በተለይ ዳዕዋ ላይ የተሰማራ አካል በደንብ ያንብበዉ አንዳንድ መሻይኾቻችን እንዲነበብ ይመክራሉ

ፈዋኢድ

24 Oct, 12:29


{يا طالب العلم} اعرف تخصصك الذي تميل إليه  نفسك ، وتظن أنك تنتفع به، قبل أن تتشعب في الفنون والعلوم ،  وهناك فرق بين التشعب في الفنون وبين المشاركة فيها ، وهي أن تُحْكَمَ فناً وتنظر باقي الفنون والتشعب تشتت ، إي:  أن تدرس هذا وذاك ولم تُحْكِمْ واحداً بعينه .
#مما أعجبني

ፈዋኢድ

24 Oct, 06:59


متون طالب التفسير
جمعها: الشيخ فايز السريح

رابط التنزيل:
https://t.me/shedwanaboalhasan/5539

ፈዋኢድ

23 Oct, 09:56


የሚመቻች ጊዜ ሳገኝ ቂርዓት እጀምራለሁ ምትለዋ ምክንያት ስንቱን ወደኃላ አስቀረች ❗️❗️❗️
ተጠንቀቁ ❗️ በዚህ ምክንያት እራሳችሁን እያታለላችሁ ከነ ጭራሹ በሂወታቹ ቂርዓት ሀ ብላችሁ ሳትጀምሩ በጅህልና ጨለማ ዉስጥ ሂወታችሁን ሙሉ አታሳልፉ !!!
ይልቁን በየትኛዉም ሁኔታ ሁኑ ጀምሩ አዎን  ከአሁኑ ጀምሩ !!!

ፈዋኢድ

22 Oct, 17:08


ቀላል ኪታቦችን መማር በጣም ወሳኝ ቢሆንም ሁሌ አመት ከአመት ቀላል የሆነዉን መማር ታላላቅ ዑለሞች የደረሱበት ደረጃ ከመድረስ ያደናቅፈናል

ፈዋኢድ

22 Oct, 17:07


📕يقول العلامة ساجقلي زاده رحمه الله :
👈وقد كان أوائل الطلبة يهتمون بقراءة {المفصّل}
للزمخشري، كما يظهر من النظر في نسخها العتيقة، وذا حقيق بذلك.
👈ومنذ ما ترك طلبة الزمان مسالك أوائلهم لم يصلوا إلى درجاتهم،
👈لكن الاشتغال به لا يغني أيضا عن الاشتغال بمغني اللبيب)

ፈዋኢድ

21 Oct, 16:58


በኢልም ለመድረስ ምትከጅለዉ ደረጃ ሁሌ የሚያስታወስህ የሆነ ቦታ ላይ ጻፈዉ ስትዘናጋ የመንገዱን ርዝመት ግብህን ያስታዉስሃል !

ፈዋኢድ

20 Oct, 16:42


كثيرون يَبدؤون طَلَب العلم، لكن العلماء هُم مَن يَستَمِرُّون، وقد قيل: مَن ثَبَتَ نَبَت!

ፈዋኢድ

20 Oct, 16:40


ከሚቀራዉ ሰዉ ብዛት የሚወጣዉ ብቁ ደረሳ ምን ያህል ጥቂት እንደሆነ ሲታይ እጅጉን ያስፈራል ።

ግን የሀበሻ ብርቅዬ ዑለሞች ልክ እንደ ሸይኽ ሙሓመድ ዘይን ያሉትን ማን ይተካችዋል ????
إلى الله المشتكى

ፈዋኢድ

19 Oct, 15:32


ሺፋኡ-ረህማን አጠቃላይ የሩቃ አገልግሎት

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

1. ለሲህር
2. ለዐይን
3. ለጂን እና ለሌሎችም በሽታዎች

አድራሻ: በአዲስ አበባ እና በአካባቢዋ ዙሪያ

ለበለጠ መረጃ:

0911249457
0921780493
0901175562

የቴሌግራም አድራሻችንን ይቀላቀሉ

https://t.me/shifau_rehman_ruka_center

ማሳሰቢያ :
አሁን ላይ እየሰጠን ያለነው አገልግሎት የቤት ለቤት አገልግሎት ብቻ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን ።

ፈዋኢድ

18 Oct, 19:52


Live stream finished (32 minutes)

ፈዋኢድ

18 Oct, 19:20


Live stream started

ፈዋኢድ

18 Oct, 19:05


السلام عليكم
Afwen.4:15 dersun enjmeral

ፈዋኢድ

18 Oct, 08:23


💡بعض دروس فضيلة الشَّيخ محمد محمود الشِّنقيطي في الأدب العربي:

1 - شرح قصيدة بانت سعاد (5 مجالس):
https://youtube.com/playlist?list=PLrTbvvXShHHeKvud5c4fbhvT6dZ7c7jBl
2 - شرح لامية العجم للطُّغرائي (3 مجالس).
https://youtube.com/playlist?list=PLrTbvvXShHHe8sdoFLXAjKOgS8O0mH_gF&si=zpmK1kRDD10r9dMY
3 - شرح لامية العرب للشنفرى (3 مجالس):
https://youtube.com/playlist?list=PLrTbvvXShHHdjWuuMsWVPO1QFvcFaAn3p

4 - شرح مقصورة ابن دريد (14 مجلسا):
https://youtube.com/playlist?list=PLrTbvvXShHHfjmEghJCR6xBCQrS0kPFBY

5 - شرح الشمقمقية لابن الونَّان (9 مجالس):
https://youtube.com/playlist?list=PLrTbvvXShHHelG_3JH0dPEymLZR4COdNH

6 - شرح معلقة امرئ القيس (5 مجالس):
https://youtube.com/playlist?list=PLrTbvvXShHHc0P7-A61h0Ugt1vWZCA_lA

7 - شرح معلقة طَرَفة بن العبد (4 مجالس):
https://youtube.com/playlist?list=PLrTbvvXShHHeJV4O-am5uX7h7o08c-30K

8 - شرح معلقة زهير بن أبي سُلمى (4 مجالس):
https://youtube.com/playlist?list=PLrTbvvXShHHfsPAu6NvSsesRS-6iUDhzG

9 - شرح معلقة لبيد بن ربيعة (4 مجالس):
https://youtube.com/playlist?list=PLrTbvvXShHHee4uRsj6Dwb5hzBtPPmQJN

10 - شرح معلقة عمرو بن كلثوم (3 مجالس):
https://youtube.com/playlist?list=PLrTbvvXShHHciO-IgnCKiCK_oP7O8geAv

11 - شرح معلقة عنترة بن شداد (5 مجالس):
https://youtube.com/playlist?list=PLrTbvvXShHHcRluRBe3ZBZIINZMG_f7as

12 - شرح معلقة الحارث بن حِلِّزة (4 مجالس):
https://youtube.com/playlist?list=PLrTbvvXShHHfLWSKSMfH83jlSsNnuiLmp

13 - شرح معلقة الأعشى الكبير (2 ):
https://youtube.com/playlist?list=PLrTbvvXShHHec6bFjWA6hoegyodE8akay

15 - ديوان علقمة | من شرحه لكتاب المختار من شعر الشعراء الستة الجاهليين (13 مجلسا):
https://youtube.com/playlist?list=PLrTbvvXShHHc7deMvOBrgjgMhlGfvGtgF

16 - ديوان امرئ القيس | من شرحه لكتاب المختار من شعر الشعراء الستة الجاهليين (29 مجلسا):
https://youtube.com/playlist?list=PLrTbvvXShHHeppypMyJuDn2kE41Ez8ITF

17 - ديوان نابغة الذبياني | من شرحه لكتاب المختار من شعر الشعراء الستة الجاهلين (29 مجلسا):
https://youtube.com/playlist?list=PLrTbvvXShHHcBfebs8hF81XLbcUhGozYQ&si=OqzzzYEBlsLSG8eA
18 - التعليق على ديوان حماسة أبي تمام (متجدد):
https://youtube.com/playlist?list=PLrTbvvXShHHeHDLWjl8tj7Xcf-F4_QGbs

19 - شرح مقامات الحريري (متجدد):
https://youtube.com/playlist?list=PLrTbvvXShHHfNR8gxIBjOavdZrKWinYV6&si=_7DWcwUbbe-PW4xv

◄ جمع وترتيب محبكم: {أبو عبيدة}الصُّومَالي.

ፈዋኢድ

17 Oct, 18:18


ወንድማዊ ምክር
በነህዉ ...በሰርፍ ...በበላጋ በቂ እዉቀት ሳይኖረን ቁርዓን ተፍሲር ለማቅራት አንዳፈር ።
ከማንም ጋር አታያይዙት

ፈዋኢድ

17 Oct, 15:33


#ግብዣ 3

ፈዋኢድ

16 Oct, 18:54


መርከዝ አቢ ሙሳ በኦንላይንም በአካልም ትልቅ ስራ የሚሰራ መርከዝ ነዉ ።
አላህ ትግላቸዉን ይባርክላቸዉ

ፈዋኢድ

16 Oct, 13:45


የጦሀራን የሶላትን አህካም የሚዳስስ ልጆች ሊሸመድዱት የሚችሉት አጠር ያለች በአማርኛ ወይም በሀገሪቱ ሌሎች ቋንቋዎች የተዘጋጀች የግጥም ኪታብ ቢዘጋጅ በርካታ ታዳጊ ህፃናትን በቀላሉ ለመያዝ ይጠቅማል ባይ ነኝ።
የግጥም ብቃት ያላችሁ በጣም አስቡበት ትዉልድ ተሻጋሪ ስራ ነዉና ።

6,460

subscribers

381

photos

42

videos